Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
200 መቶ ሰው አበላለሁ አኖራለሁ የሚል በዚህ ግዜ 😳 በማሰብሽ ብቻ በክርስቶስ ሙሉ ሆነሻል እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ በእውነት ጎንበስ ብዬ አመሰግንሻለው እህቴ ይሙላልሽ... ጎበዝ ነሽ ሁሉን ከሚችል አምላካችን ከእግዚአብሄር ጋር ይሆናል .... ብርክ ብዝት በይልኝ ... 🙏👌
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ይቺ ሴትዮ 🙄በየወሩ ለሀበሻ ቀሚስ 100 ሺህ እወጣለሁ ያልሽ ስገጤ መንግስት መሬት ይስጠኝ ስትይ ድፍረትሽ .... በደሀ ስም መነገድ እቁሙ ከቻልሽ እርጂ ካልቻልሽ ግን በደሀ ስም መሬት እይገኝምምምም እትጠይቂ....!!!
@@Stoplying-k1w የፃፍከው/ሽው ለተሳሳተ ሰው ነው 😳 .... የቸኮለች አፍሳ ለቀመች አሉ ... አቤት ፍጥነት .... እናንተ ምን አድርጋችኃል.... ?
@@-againyoutube5771ደመርኩሸ ደምሪኝ በቅንነት🤝
ወላሂ በጣም ❤❤❤❤ እችካ ከአብይ ትሻላለች
ማርያምን ከልቤ ነው የምወዳት የሴት ጀግና ሰትሰጥ ሰሰት የማታቅ ምርጥ ሴት ጀግና አባቴ መድሀኒያለም ከዚ በላይ ይሰጥሸ
አሜን ያርግላት ጀግናናት
አቤት ቅናት ምን አንጨረጨረህ ጎረቤትህን አድርገኛ ሰውን ከማረድ አትመለስም በዚህ ቅናትህ እና ምቀኝነት ስው መሳይ አውሬሬ@@Stoplying-k1w
በጣም የምወዳት የማደንቃት ጀግና ሴት በራሷ የምትተማመን በዛ ላይ ደግ በሰፊዉ የምትሰጥ ማርያምን በርች እግዚአብሔር በሰፊዉ ይስጥሽ
ያኔ የዋህ ልዕል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ቲጂያ እጅሽ ይባረክ የኛ ቅመም❤❤
ትጅ በጣም ጎበዝ ነሽ።ፅኑ ነሽ ከዕለታት አንድቀን ኃይልና አቅም እንዳለሽ አምን ነበር። እግልዘኛሽ ይጣፍተኛል።ስልክ ስደውል ፀሐፊሽ አነሳው።በርችልኝ ውዴ አንቺ እዮብ ነሽ።ትናንት ከውሻ ጋር ታድራለች ይሉሽ የነበሩት፣እብድ ነሽ የሚሉሽ አዎ ብለውሻል ጠንቅቄ አውቅ ነበር።ከለታት አንድቀን እንዲህ ጠይቄሽ ነበር።አንቺ ለምን እንደ ሴቶች አታጌጪም አልሁሽ።ምን ብለሽ እንዳልሽ ታውቂያለሽ እኔ ከነሱም በላይ ውበት አለኝ፣የደቂቃ ስራ ነው አሁን ጊዜ የለኝም አልሽ።ከዚያ በኋላ ከአንቺ ቤት ዘወትር እመገብ ነበር።ሰፈር ቀይሬም ጠላ ለመጠጣት እየመጣሁ እጠጣ ነበር።ቲጅ በርች።አብርሐም ነኝ ከአጠገብሽ ሱቅ የነበረኝ
በጣም ጀግና ሴት ናት ወላሂ አሏህ ይጨምርልሺ እሙየ መሉ ጤናሺን አላህ ይስጠሺ ያኡምሬ
የእውነት ቲጂ አንች ትለያለሽ ፡፡መድሀኒአለም መልካሙን ነገር ሁሉ ይጨምርልሽ የኔ ጀግና
በጣም ነው የማደንቅሽ በተለይ ለነድያን ምግብ አሠጣጥሽ አላሕ አሑንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ
Batam ayen sfiye nach
አሜን
ህቶቸ አበርቱኝ በቅንነት ደምሩኝ❤
በጣም ጀግና ሴት ነሽ
ቲጂን አለማድነቅ ቅናት ነው ጤናና እድሜ ይሰጥሸ ጥሩ ትዳራ ይሰጥሸ ውለጂ ክበጂ እመቤቴ ማሪያም የተባረከ ትዳርና የተባረከ ልጆች ይሰጥሸ በጣም ጀግና ሴት ነሸ ። 🙏🙏🙏
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
Amen amen amen❤❤❤
@@Stoplying-k1wchenkelatshen letru neger tetkemebet beyehedshebt comment 😂😂😂😂mehayem yedersechebt atedrshem kefo chenkelatshe lesewentshe shekem new gelete😂
ማንነትሽን የማትረሽ ጅግና ሴት ነሽ ሰው የሚለውን እዳሰሚ እግዚአብሔርን ይዘሽ ወደፍት❤
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ቲጂዬ ያልረሳሽን አምላክ ያልረሳሽው በጣም ታላቅ አስተዋይ ስለሆንሽ ነው ክፍ ሰዎች መጠቀሚያ እንዳያረጉሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሰው አትመኚ እጅሽን ከፀበል ከእምነቱ ከበረከት ስራው አይራቅ በትልቅ ደረጃ ሆነሽ እናይሻለን ገና ታድያ ከበሀልሽ እንዳትወጪ እሱ ነው ውበቱ እናዘምነው ቢሉሽ እንዳትሰሚ
የኔ ጀግና በርቺልኝ🥰🥰🥰🥰እብድ ያሉሽ የሚሰድቡሽ ስለ ስራና መለወጥ አላማ የሌላቸው ናቸው እድሜ ልካቸው አያልፍላቸውም።
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ እህቴ ሰርተሽ እራሽን የለዎጥሽ በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ እህታለሜ እውነት ነው ሰው የኃላውን መርሳት የለም ስለሰራሽ ነው ብትለብሽ ብትደምቂ ይገባሻል ❤❤ጀግና እንዳቺ አይነቶችን ጀግና ሴቶችን አቅርቢልን ጀግና ሴት ነሽ ሁለት ቲጂዎች 💚💛❤️👍👍👍👍👍👍
የኔ ጀግና ብርቱ ታታሪ ግልጽ ደግ ዛሬ ለሚሉሽ ባለጌዎች ተሳዳቢዎች ቦታ አትስጪ ።በጣም እወድሻለሁ ።
ቲጅዬ የሴት ጀግና ነሽ እኮ😊
ቀለበት አረጋለች😂😂😂😂
@@Explorer_cities አብነት@እሸቱ
ማርያምን በጣም ነው የምወዳት የሴት ጀግና ስትሰጥ ሰሰት የማታቅ ምርጥ ሴት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን🙏❤❤❤
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ
እኔ ኮተቤ ሀና ማርያም አከባቢ አውቃታለሁ በጣም ጠንካራ ሴት ናት ጎበዝ በርቺ
ቲጂ አንቺ ለሰነፍ ሴቶች ምሳሌ ነሽ ጎበዝ በርቺ ምቀኞችሽ ናቸው የሚሰድቡሽ እኔ ደስ ነው የምትይኝ ጨዋታሽም ቀልድሽም አገልግልሽን እግዚአብሔር ስፈቅድ እቀምሳለሁ በርቺ💐
ማሻ አላህ ነሺ ቲጂየ የፍለግሺውን ብትይ ዲብን አርገሺ ሰርተሺ የተቸገርሰው እየርዳሺነው በርቸ ማንም እንዳሰሚ
እድግትሽ ከኔ ጋር ይመሳሰላል እኔም በዘጠኝ አመቴ ነበር እንጅረ ስጋግር ወንበር ላይቆሜ።ነበር ስንት ውጣውረድ በህይውቴ አለፈ ችግር ዛሬም ባይላቀቀኝም እየታገልኩት ነዉ ተስፋ መቁረጥ አልውድም ሲፍጥረኝ እኔም ብዙ ሰዎች እብድ ይሉኛል እኔ ግን ጤነኛ ነኝ እነሱ ስላሉኝ ምንም አይሰማኝም ጠንካራ ሰው ስንሆን ብዙዎች ለነሱ አላማ ስላልተ ገዛን እብድ ይላሉ ዛሬም ጠንክሬ እጥራለው በርቺ እህት አንቺም ጀና ሴት ነሽ!
Berchi ehet anchim betam jegna set nesh. Medhanialem mengedeshen yakenalesh. Be negeroch hulu yekedemelesh ❤️❤️❤️
@@Mediye አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Berchiy nege Leyland Ken new
@@BrktiGebre-up6tb 🙏
ጀግና ነሽ ምግብ እኳ ስትሰጭ እጅሽ አይሳሳም በቃ ደስ ትያለሽ ጎበዝ በርች❤❤❤ ተቀማጭ ብዙ ይላል አትስሚያቸው
@@-againyoutube5771 አርጊሻለሁ
አይዞሽ የኔ ውድ፡፡ ሕልም ፡ የሌላቸው ሰዎች ይሳደባሉ፡፡ በርቺ፡፡
እመብርሃን ትርዳሽማንንም አትስምእግዚአብሔር መቼ የማይወድቅምሰውን ከሰማሽ ወደኋላ ነው የምትቀየሰው ልጅ ስቅ ሲጫወትየደላው ይመስላልአይዞሽዛሬ ላይ አልፈሽ ሰውን እየረዳሽ ነውናበርቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይቺ ጀግና ሴት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና እንዲሠጥሽ ተመኘሁልሽ አንቺን የሚሠድቡ ሠዎች የአይምሮ ብሌናቸው የላላባቸው ናቸው በርቺ እህቴ።
ከምር ቲጅየ በጣም ጠንካራ እና አስተዋይ ፣ጀግና ሴትነሽ ነፍ አመት ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነይ እህታለሜ እንደማመር❤
እግዚአብሔር ከእዚህ በላይ ሐሉን ጉልበትሽን ይስጥሽ ትልቅ ተምሳሌት ነሽ እሩ ልብ አለሽ የትናቱን የማረሳ ሰው የሰው ችግርን ይረዳል ሐሳብሽን ያሳካልሽ ❤❤ በርቼ
ዛሬ ጀግና አቀረብሸልን ቲጂዬ በረች አንቺ አንደኛ ነሸ አትሰሚ መሰራት የማይችል ይሳደባል ሰነፋ ነው የሚሳደበው ❤❤❤❤❤
እጀዋ ሰፊ ነው እነደ እናቶቻችን አብዝቶ ይሰጠሽ ቀጥዪ በዚ ኩራት ነሽ በእውነት 🙏🙏🙏
እንደዚህ አይነት ጀግና አቅርቡልን እጂ እነዛን እከካሞች አብርሽ እሩታ የሳምንት ፍቅረኛሞች ያቀረበችሁልን ምን ትምህርት እንድንወስድ ነው ምንም የሰሩት ለሰው ትምህርት መነሳሳት የሚሆን ነገር የላቸውቲጂዬ የኛ ጀግና በርችልን
Wesha
ሳህ❤❤❤❤❤
❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቲጂዬ የኔውድ እውነት ስለምትናገሪ ነው እኛ አበሾች እኮ አንካን ድእነትን ድአ አላውቅም የሚሉ ሰዎች ባሉበት አሻሮ ቆልቼ የሚሰድሽ ሰዎች አትስሚ የኔ ደግ የኔ የዋ የኔ ቆጆ እግዝያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ መድሐንያለም ይጠብቅሽ ቲጂዬ አናም እንደአቺ አይነት ሴት በጣም በጣም ነው የምወድሽ መጥቼአይሻለው
ሁልጊዜም የማከብርሺ ከሰደት ሰመለሰ በማንኛዉም ሰራ እንዳንቺ ጠንካራ ሰራተኛ መሆን ነዉ የምፈልገዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘😘😘
ባገኛ ብየ የምመኛት ከስደት መልስ ጠንካራ ለመሆን
በርቺ ቲጂዬ የኔ ጀግና አንቺ የምር ጀግና ሴት ነሽ፤ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ፡፡ ለአውርቶ አደሮች ጆሮ አትስጪ፡፡
ቲጂዬ መልካም ሰው በእውነት ማስመሰልም መመሳሰልም አላይባትም ትመቸኛለች በርቺ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን
በእውነት ዛሬ ገና ነው የተከታተልኩሽ የዋህና ደግ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልሽ
200 መቶ ስው ያንቺ ምፆዋተኛ ለማኝ መሆን እይፈልግም የለበትምምም ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
ቅዱስ ሚካኤል ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ እጆሽ ይባረክ ውለጂ ክበጂ፡ተባረኪ
የኔ ውድ እህት ወላሂ በጣም ከጀግናመ ጀግና ነሺ በረች አላህ ከዚህ በላይ መልካሙን ነገር ይስጥሺ ይገባሻልቆራጥ ሴት ነሺ ጣፋጭ ንግግርሺ ብቻ ብቻ መልካምነትሺን ይገልፃል ማሬአላህ ያክብርሺ ይሙላልሺ ውዴ እህትአይዞሺ እሙዬ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
እረ ጀግና ነሽ ኩሩ ጠንራ ሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ እርዝቅሽ ይስፍ ዲሀ እሚያበላ ይከፍትለታል አዲናቂሽ አክባሪሽ ነኝ
የኔ ብርታት ቲጂየ በጣም ጀግና በጣም የሁላችን ተመሳሌት
በጣም ጎበዝ ጀግና ሴትነሽtg ክብር ይገባሻል❤❤❤
የኔ እናት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግሽ የብዙወች እናት ያድርግሽ
ቀላል ጀግና ናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጣት የሀሀር ፈርጥ ❤
የኔ ቆጆ የሴት ጀግናነሸ ሰወድሸ ❤ቲጂሞ ገና ከፍ ትያለሸ እግዚአብሔር ካቺ ጋር ይሁን
በጣም የምትደነቂ እህታችን ነሽ በርቺ
አላቅም ለምን እንደምወዳት እግዚአቤር ይጠብቅሽ የኔ የዋህ እጅሽ ይባረክ ጀግና ሴት በርቺ ግን የምትጠጪ ይመስለኛል ቀንሺ መጠጥ ❤❤❤
ስወዳት የሴት ጀግና በዛላይ ለነዲያን የምታደርገው ነገር የኔእናት ከዚህ በላይ ይጨምርልሺ❤🙏
እብድ ብለው የፃፊት ናቸው እብዶቹ አንችን እብድ አይደለሽም የሴት ጀግና ቸር የሰው ዘር ነሽ የሰዎች ተምሳሌት የምትሆኒ ብርቱ ሴት ነሽ ቲጅዬ መልካሙን ባል ሰጥቶሽ ያንችን አረአያ የያዘውን ልጆች አላህ ይስጥሽ ወልደሽ ሳሚ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሰው ውብ ❤❤❤❤❤ስለዚህ አስተያየት እኔ አመሰግናለው
@@-againyoutube5771 የኔ ውድ አልችልበትም እንደት እንደሚደመር እንጅ ከምር በተመርኩሽ ነበር አይ አለማወቅ
@@mehbobamahnooba😂😂😂😂😂
ቲጅ❤❤❤ እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ በበረከት ትርፍርፍ ያድርግሽ የበለጠ ወደድኩሽ ።ስጥ ይሰጥሀል የሚለዉ የእግዚአብሄር ቃል በአንች ላይ አረጋገጥኩ
የኔ ብርቱ ቲጅየ የሴቶች ብርታት ነሽ ማርያምን በጣም ሲበዛ ጅግና በቃ ሰው ድህነቱን ያለመርሳት በራሱ እሄ አንድ እድገት ነው የኔ አንደኛ የእውነት በጣም ነው ማደንቅሽ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ብርቱ ሴት
እኔም ያለ እናት ነው ያደኩት እግዚአብሔር ይመስገን በራሴ ሰውቸ እየተለወጥኩኝ ነው በርች ታጂየ የኛ አርያ ነሽ
የእኔ እህት በርቺልን እቺ አለም አደለም ለእኛ ሀጢያተኞቹ ስለፍቅር በፍቅር ለሰዉ ልጅ ለመጣወ መዳኒአለም ያልተመቸች ናት
ጃግና ቲጂ ተባረኪ አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሽ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ 🙌🙌🙌❤
ጀግና ነሽ ቲጂ እመብረሀን ትጠብቅሽ ሰላምሽን ታብዛልሽ እኔም ሳውዲ ነኝ ያንቺን አርያ መከተል እሻለው ፈጣሪ ይርዳኝ
አባይ ቲቪ በጣም እናመሰግናለን ቲጂ የኔ ፍቅር በጣም ጀግና ነሽ ሁለታችሁም ለኔ ምርጥ ናችሁ ቲጂ በርቻ አላህ ይጨምርልሽ 🎉🎉🎉
ጥፍርሺን ብታሳትሪ ጥሩ ነዉ::ረጅም ጥፍር ና ምግብ አብሮ አይሄድም::እኔ ሰው ቤት እንኩዋን ስሄድ ረጅም ጥፍር ካየው ምግብ እራሱ ላልበላ እችላለሁ::ንጽህና የስልጣኔ ምልክት ነዉ::ረጅም ጥፍርን ለጥፍራም ትተሽ ንጽህና ላይ አትኩሪ::ምክ ንያቱም ጎበዝ የምግብ ባለሞያ ስለሆንሽ::ይመቺሽ ቲጂ ጀግና!
ጥፍሩ የተረከበ ነዉ ይወጣል ሲጀመር ኣያሰራትም
ቲጂ ታታሪዋ የሴት ጀግና የስራ ሰው አምላክ ከፍ ያድርግሽ ስስት የማታውቅ ደግ ሴትእድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
የሴት ጄግናነሽ በርች መጨረሻሽን ያሳምረው🥰🥰🥰
ጀግና ሴት ❤ ለ ዓለማችን ብዙ የ አበረከቱ ሰዎች እብዶች ናችሁ ተብለዋል። ነገርግን ለ አለም ብርሀን ሆነው አልፈዋል።
ጌታ ይባርክሽ
ጀግና ሴት ነሽ በጣም ጎበዝ እ/ብሄር አምላክ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ የኔ ደግ ❤❤❤
ቴጅየ የሴት ጀግና ❤❤❤እናታችን የድንግል ማሪያም ከልጇ ከቸሩ መድሃኒዓለም ጋር ትጠብቅሽ ❤❤❤
ጀግና ሴት! እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይሰጥሸ!
የሴት ጀግና ጥንካሬሽ ደስ ሲል አገሬ ስገባ ባገኝሽ ደስታዬ እናንተስ❤❤❤
ማሸአላህ እደሜ ከጤና 💝💝💜💜💜💜💜💝💝💜💜💜💜💜💝💜💜💜💜💜💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
ቲጂዬ የኔ ቱጉ የሴት ቆንጮ💪💪ጀግኒት😍እንዴት እንደምወድሽ ለነድያን አሰጣጥሽ ዳግማይ ጣይቱ🥰🥰🥰ብዬሻለው የጥጋብ ዘመን የምታስመስይው❤️ምክንያቱም የለስስት ዳቦው ግዝፈቱ!የፍትፍቱ አዛዛቅ የአብረሐም ስላሴ ይባሩኩሽ🙏
ቂቂቂቂቂቂቂ ጣይቱ 😂😂😂
የ እኔ ውድ አጅግ በጣም አደንቅሻለሁ የሚሰድብሽ መኖሩ ይገርማል::ማንም አንዳያዳክምሽ አንዳንቺ አይነት ጀግና ሴት የሃገር ምሳሌ እንዴት ይሰደባል::በርቺ በርቺ አግዚአብሄር ካሰብሽው አና ካቀድሽው በላይ ከፍ ::የሚሰራን ሰው አንዳንቺ የሚልፋን ሰው ዝቅ ማድረግ ይከብዳል:: በነገራችን ላይ ባለሞያ ብቻ ሳትሆኝ አስተዋይ እና የንግግር ለዛ ያለሽ ውብ ሴት ነሽ
የዋህ ናት ወላሂ ማሺአላህ አላህ ይጨምርልሺ
ቲጂ ለመጀመርያ ግዜ ነዉ ያየሁሽ ለኔ ጀግና ነሽ
ቲጂዬ ይሄን ሁሉ ሙያ ከማን እንደተማረች ብትጠይቂያት ደስ ይለኝ ነበር ❤እናቷ በልጅነቷ ስላጣች ብዬ ነው
ችግር ነው ያስተማራት። በየ ሰው ቤት ከ9 አመት ጀምሮ ሰርቻለው አለች። አረብ ሀገር ሰርታለች። ያ ህይወት ይመስለኛል የዛሬዋን ማንነት የሰጣት።
የኔናት☺️ እንኳስ የሰው እንኳንስ የእንስሳ,የእቃ ዉለታ እንኳን አትረሳም,ሰው ግን ክፉ ነው አሁን እሳ ትሰደባለች,ባለጌ ያሳደጋችሁ ጭንጋፎች,እድሜያችሁ ይጠር
ቲጅዬ አች ጀግና ሴት ነሽ ወላሂ የሚሳደቡትን ዝምብለሽ እለፍያቸዉ ደደቦች ናቸዉ የሚሰድቡሽ ስለበለጥሻቸዉ ነዉ በርጅ ወደፊት በድናቂሽነኝ ሰራወዳድ እነትሽ ስራ ክብርነዉ
ጀግና ጀግና የሚለው ቃል ላንቺ ያንሳል ፈጣሪሽን እዘሽ ገና ብዙ ቦታ ትደርሻለሽ ያሰብሽውን ፈጣሪ ያሳካልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብሰማት ማልጠግባት ደስ የምትለኝ ሴት ብትኖር ቲጂ ናት
@@Stoplying-k1wውይ ወሬ ሁሉንም ብታደርግ ሰርታ አግኝታ ነው
ቅናተኛ ደጋግመሽ ስትኮምች አየሁሽ ሰርታ ነው ሰርቃ አይደለም@@Stoplying-k1w
እግዚአብሄር ይርዳሽ ምርጥ የ እግዚአብሄር ሰው ነሽ
የኔ ጀግና ውበትሽ ማንነትሽ ነው ምንም ውስጥ የሌሉ ሰዎች ናቸው❤
ሰአቱ አነሰ ቲጂዬ የኔ ደግ እግዘአብሔር አሁነም ያግዝሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ተሳዳቢ ኮሜንቶችን አትስሚ
ከምር በጣም ምስኪን ናት በእውነት ተዋት የኔ የዋህ
መዳንያለም እንዳንቺ አይነቱን ስው ያብዛልን 🎉🎉🎉በርቺ ፈጣሪ የሀሳብሽን ያሳካልሽ መሬቱም ይገባሻል❤❤❤❤
ቲጂዬ አንቺ የሴቶች ቁንጮ ጎበዝ የነበርሽበትን ያልረሳሽ ያገራችን እንቁ ሴት በርቺልን እብድ አይደለሾም የምወድሽ የማከብርሽ ነኝ ከአምሪካ ካሊፎርኒያ
ያበዱት እነሱ ናቸው ቲጂ አንቺ ሠው ነሽ እግዚአብሔር እንደፈጠረሽ
ቲጅ ጀግና በርች ወደፊት የኔ እናት ለሚሳቸቡ ቦታ እዳሠጪ❤❤
@@-againyoutube5771 ደምሬሻለሁ
ቲጂዬ የኔ ጎበዝ በርቺ የኔ ጎበዝ ቲጂዬእነዛን ስትሰሪባቸው የነበሩትን ሰዎች አገርሽ ኢትዮጲያን አስጎብያቸው የኔ ጀግና
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትንለታመመ ጤንነትንላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን።አሜን🙏🙏🙏
አሚን ያረብ
Amen❤
@@Stoplying-k1wበሰላም ነው የክፋት መንፈስ
@@genetteshome3906 ምድረ ጅብ ፌት ....🤮🤮ቂቂቂቂ በምናችሁ ይቀናል 😂😂😂ገለቴ ትሙት እውነቴን ነው የለማኝ መንፈስ እና የሌባ የቡዳ መንፈስ እልወድምም👹🔨👹🔨👹🔨
እናቴ አንቺ በጣም ጠንካራ ለብዙ ሰው አርአያ የምትሆኚ ነሽ በርቺ
እራሷን የሆነች ጀግና ሴት አቀረብሽ ❤
የኢትዮጵያ ህዝብ ጉራቹ መከራ ነው ኢትዮጵያ የተከበረች ናት ስቃይ እኛ ከድሮ ከደርግ ጀምሮ ነው ስድብ የተማርነው ተሰዳድቦ ያላደገ የለም ያሁኑ ግን ልቅ ያጣ ስድብ ነው ፣ ግን ለአንቺ ይመስለኛል ሚካብ ስለ ማትጠቀሚ ተኳኩለሽ ተሽቀርቅረሽ ስላላዩሽ ነው የኛ ሰው በአርቴፍሻል የሚያምን ህዝብ ነው ያለን ግን አንቺ ጆሮ አትስጪ የኛ ጀግና ነሽ እድሜ ጤና ያብዛልሽ ፣ ወደፊት እንጂ ወደ ውሀላ አትበይ❤
ቲጂ ጀግና ነሽ የነካሽው ሁሉ ይባረክ
የሚሳደቡ ሰወች የማይሰሩ የሰው እጅ የሚጠብቁ ለማኞች ናቸው የማንንም ቱሪናፋ ቆሻሾች ቦታ አትስጭ የኔ ጀግና እዳች ጀግና መሆን እፈልጋለሁ ያረብ
ስድብን ምን አመጣው አረ ተዉ ከፈጣሪ አንጣላ በጨዋ ደረጃ ምክር ብታስተላልፊ ምን ይጎዳሻል ??? እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ።
እመብርሃን ትጠብቅሺ ጉልበትሺ ይባረክ
ቲጂዬ የሴት እመቤት ጀግና ነሽ እኮ ሾሻል ሚዲያ አታብዢ ክብርሽን ትቀንሻለሽ
❤🎉እግዝአብሔር ያግዝሽ የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ❤🎉
እስከሚለቀቅ ቸኮልከ ቲጂየ የኔ ምርጥ ጀግናዋ ቲጂ
ስትሰራም ስትሰጥም ስስት የሌለባት እጀ ሰፊ የምር ደግ ሴት ነች ❤❤❤❤ ደግሞ ሲሰሩ እንደ ባሪያ ሲዘንጡ እንደ ንግስት እንደ አንቺ ነው እንጂ
የዘመኑ ምርጥ ጀግናና ጀግና ነሽ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ🎉🎉❤❤❤🥰🥰🥰
Tg I love your confident and honest you are my hero Tg good job from America
በአላህ❤ በማርያም 10ሺ እድገባ እርዱኚ🙏🙏
❤❤❤❤❤❤አባቴን ሥትመቸኝ ይች ሤት ፈታ ያለች ናት
በጣም ጎበዝ ሴት በጣም ነው ማደንቃት የምወዳት በርቺ እህቴ
መድአኒያለም ጠላቶችሽን ያዝልሽ ቲጂ ጀግና❤❤❤🎉
ቲጂዋዬ ጀግና በጣም የምወድሽ እመ ብዙሀን ቅድስት ኪዳን ምህረት ትጠብቃቹሁ አሜን፫❤❤🎉
pure heart ,brave mind tgy u are real motivation
ጀና ነሽ ነሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርሽ በውነት እኔም አንድ አግልግል ባበላ ደስ ይልኛ እምላይ ነው የማገኛት እህታችን❤❤❤
200 መቶ ሰው አበላለሁ አኖራለሁ የሚል በዚህ ግዜ 😳 በማሰብሽ ብቻ በክርስቶስ ሙሉ ሆነሻል እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ በእውነት ጎንበስ ብዬ አመሰግንሻለው እህቴ ይሙላልሽ... ጎበዝ ነሽ ሁሉን ከሚችል አምላካችን ከእግዚአብሄር ጋር ይሆናል .... ብርክ ብዝት በይልኝ ... 🙏👌
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ይቺ ሴትዮ 🙄በየወሩ ለሀበሻ ቀሚስ 100 ሺህ እወጣለሁ ያልሽ ስገጤ መንግስት መሬት ይስጠኝ ስትይ ድፍረትሽ .... በደሀ ስም መነገድ እቁሙ ከቻልሽ እርጂ ካልቻልሽ ግን በደሀ ስም መሬት እይገኝምምምም እትጠይቂ....!!!
@@Stoplying-k1w የፃፍከው/ሽው ለተሳሳተ ሰው ነው 😳 .... የቸኮለች አፍሳ ለቀመች አሉ ... አቤት ፍጥነት .... እናንተ ምን አድርጋችኃል.... ?
@@-againyoutube5771ደመርኩሸ ደምሪኝ በቅንነት🤝
ወላሂ በጣም ❤❤❤❤ እችካ ከአብይ ትሻላለች
ማርያምን ከልቤ ነው የምወዳት የሴት ጀግና ሰትሰጥ ሰሰት የማታቅ ምርጥ ሴት ጀግና አባቴ መድሀኒያለም ከዚ በላይ ይሰጥሸ
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ይቺ ሴትዮ 🙄በየወሩ ለሀበሻ ቀሚስ 100 ሺህ እወጣለሁ ያልሽ ስገጤ መንግስት መሬት ይስጠኝ ስትይ ድፍረትሽ .... በደሀ ስም መነገድ እቁሙ ከቻልሽ እርጂ ካልቻልሽ ግን በደሀ ስም መሬት እይገኝምምምም እትጠይቂ....!!!
አሜን ያርግላት ጀግናናት
አቤት ቅናት ምን አንጨረጨረህ ጎረቤትህን አድርገኛ ሰውን ከማረድ አትመለስም በዚህ ቅናትህ እና ምቀኝነት ስው መሳይ አውሬሬ@@Stoplying-k1w
በጣም የምወዳት የማደንቃት ጀግና ሴት በራሷ የምትተማመን በዛ ላይ ደግ በሰፊዉ የምትሰጥ ማርያምን በርች እግዚአብሔር በሰፊዉ ይስጥሽ
ያኔ የዋህ ልዕል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ቲጂያ እጅሽ ይባረክ የኛ ቅመም❤❤
ትጅ በጣም ጎበዝ ነሽ።ፅኑ ነሽ ከዕለታት አንድቀን ኃይልና አቅም እንዳለሽ አምን ነበር። እግልዘኛሽ ይጣፍተኛል።ስልክ ስደውል ፀሐፊሽ አነሳው።በርችልኝ ውዴ አንቺ እዮብ ነሽ።ትናንት ከውሻ ጋር ታድራለች ይሉሽ የነበሩት፣እብድ ነሽ የሚሉሽ አዎ ብለውሻል ጠንቅቄ አውቅ ነበር።ከለታት አንድቀን እንዲህ ጠይቄሽ ነበር።አንቺ ለምን እንደ ሴቶች አታጌጪም አልሁሽ።ምን ብለሽ እንዳልሽ ታውቂያለሽ እኔ ከነሱም በላይ ውበት አለኝ፣የደቂቃ ስራ ነው አሁን ጊዜ የለኝም አልሽ።ከዚያ በኋላ ከአንቺ ቤት ዘወትር እመገብ ነበር።ሰፈር ቀይሬም ጠላ ለመጠጣት እየመጣሁ እጠጣ ነበር።ቲጅ በርች።አብርሐም ነኝ ከአጠገብሽ ሱቅ የነበረኝ
በጣም ጀግና ሴት ናት ወላሂ አሏህ ይጨምርልሺ እሙየ መሉ ጤናሺን አላህ ይስጠሺ ያኡምሬ
የእውነት ቲጂ አንች ትለያለሽ ፡፡መድሀኒአለም መልካሙን ነገር ሁሉ ይጨምርልሽ የኔ ጀግና
በጣም ነው የማደንቅሽ በተለይ ለነድያን ምግብ አሠጣጥሽ አላሕ አሑንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ
Batam ayen sfiye nach
አሜን
ህቶቸ አበርቱኝ በቅንነት ደምሩኝ❤
በጣም ጀግና ሴት ነሽ
ቲጂን አለማድነቅ ቅናት ነው ጤናና እድሜ ይሰጥሸ ጥሩ ትዳራ ይሰጥሸ ውለጂ ክበጂ እመቤቴ ማሪያም የተባረከ ትዳርና የተባረከ ልጆች ይሰጥሸ በጣም ጀግና ሴት ነሸ ። 🙏🙏🙏
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
Amen amen amen❤❤❤
@@Stoplying-k1wchenkelatshen letru neger tetkemebet beyehedshebt comment 😂😂😂😂mehayem yedersechebt atedrshem kefo chenkelatshe lesewentshe shekem new gelete😂
ማንነትሽን የማትረሽ ጅግና ሴት ነሽ ሰው የሚለውን እዳሰሚ እግዚአብሔርን ይዘሽ ወደፍት❤
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ቲጂዬ ያልረሳሽን አምላክ ያልረሳሽው በጣም ታላቅ አስተዋይ ስለሆንሽ ነው ክፍ ሰዎች መጠቀሚያ እንዳያረጉሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሰው አትመኚ እጅሽን ከፀበል ከእምነቱ ከበረከት ስራው አይራቅ በትልቅ ደረጃ ሆነሽ እናይሻለን ገና ታድያ ከበሀልሽ እንዳትወጪ እሱ ነው ውበቱ እናዘምነው ቢሉሽ እንዳትሰሚ
የኔ ጀግና በርቺልኝ🥰🥰🥰🥰
እብድ ያሉሽ የሚሰድቡሽ ስለ ስራና መለወጥ አላማ የሌላቸው ናቸው እድሜ ልካቸው አያልፍላቸውም።
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ እህቴ ሰርተሽ እራሽን የለዎጥሽ በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ እህታለሜ እውነት ነው ሰው የኃላውን መርሳት የለም ስለሰራሽ ነው ብትለብሽ ብትደምቂ ይገባሻል ❤❤ጀግና እንዳቺ አይነቶችን ጀግና ሴቶችን አቅርቢልን ጀግና ሴት ነሽ ሁለት ቲጂዎች 💚💛❤️👍👍👍👍👍👍
የኔ ጀግና ብርቱ ታታሪ ግልጽ ደግ ዛሬ ለሚሉሽ ባለጌዎች ተሳዳቢዎች ቦታ አትስጪ ።በጣም እወድሻለሁ ።
ቲጅዬ የሴት ጀግና ነሽ እኮ😊
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ቀለበት አረጋለች😂😂😂😂
@@Explorer_cities አብነት@እሸቱ
ማርያምን በጣም ነው የምወዳት የሴት ጀግና ስትሰጥ ሰሰት የማታቅ ምርጥ ሴት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን🙏❤❤❤
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ
እኔ ኮተቤ ሀና ማርያም አከባቢ አውቃታለሁ በጣም ጠንካራ ሴት ናት ጎበዝ በርቺ
ቲጂ አንቺ ለሰነፍ ሴቶች ምሳሌ ነሽ ጎበዝ በርቺ ምቀኞችሽ ናቸው የሚሰድቡሽ እኔ ደስ ነው የምትይኝ ጨዋታሽም ቀልድሽም አገልግልሽን እግዚአብሔር ስፈቅድ እቀምሳለሁ በርቺ💐
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ማሻ አላህ ነሺ ቲጂየ የፍለግሺውን ብትይ ዲብን አርገሺ ሰርተሺ የተቸገርሰው እየርዳሺነው በርቸ ማንም እንዳሰሚ
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ይቺ ሴትዮ 🙄በየወሩ ለሀበሻ ቀሚስ 100 ሺህ እወጣለሁ ያልሽ ስገጤ መንግስት መሬት ይስጠኝ ስትይ ድፍረትሽ .... በደሀ ስም መነገድ እቁሙ ከቻልሽ እርጂ ካልቻልሽ ግን በደሀ ስም መሬት እይገኝምምምም እትጠይቂ....!!!
እድግትሽ ከኔ ጋር ይመሳሰላል እኔም በዘጠኝ አመቴ ነበር እንጅረ ስጋግር ወንበር ላይቆሜ።ነበር ስንት ውጣውረድ በህይውቴ አለፈ ችግር ዛሬም ባይላቀቀኝም እየታገልኩት ነዉ ተስፋ መቁረጥ አልውድም ሲፍጥረኝ እኔም ብዙ ሰዎች እብድ ይሉኛል እኔ ግን ጤነኛ ነኝ እነሱ ስላሉኝ ምንም አይሰማኝም ጠንካራ ሰው ስንሆን ብዙዎች ለነሱ አላማ ስላልተ ገዛን እብድ ይላሉ ዛሬም ጠንክሬ እጥራለው በርቺ እህት አንቺም ጀና ሴት ነሽ!
Berchi ehet anchim betam jegna set nesh. Medhanialem mengedeshen yakenalesh. Be negeroch hulu yekedemelesh ❤️❤️❤️
@@Mediye አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Berchiy nege Leyland Ken new
@@BrktiGebre-up6tb 🙏
ጀግና ነሽ ምግብ እኳ ስትሰጭ እጅሽ አይሳሳም በቃ ደስ ትያለሽ ጎበዝ በርች❤❤❤ ተቀማጭ ብዙ ይላል አትስሚያቸው
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
@@-againyoutube5771 አርጊሻለሁ
አይዞሽ የኔ ውድ፡፡ ሕልም ፡ የሌላቸው ሰዎች ይሳደባሉ፡፡ በርቺ፡፡
እመብርሃን ትርዳሽማንንም አትስምእግዚአብሔር መቼ የማይወድቅምሰውን ከሰማሽ ወደኋላ ነው የምትቀየሰው ልጅ ስቅ ሲጫወትየደላው ይመስላልአይዞሽዛሬ ላይ አልፈሽ ሰውን እየረዳሽ ነውናበርቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይቺ ጀግና ሴት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና እንዲሠጥሽ ተመኘሁልሽ አንቺን የሚሠድቡ ሠዎች የአይምሮ ብሌናቸው የላላባቸው ናቸው በርቺ እህቴ።
ከምር ቲጅየ በጣም ጠንካራ እና አስተዋይ ፣ጀግና ሴትነሽ ነፍ አመት ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነይ እህታለሜ እንደማመር❤
እግዚአብሔር ከእዚህ በላይ ሐሉን ጉልበትሽን ይስጥሽ ትልቅ ተምሳሌት ነሽ እሩ ልብ አለሽ የትናቱን የማረሳ ሰው የሰው ችግርን ይረዳል ሐሳብሽን ያሳካልሽ ❤❤ በርቼ
ዛሬ ጀግና አቀረብሸልን ቲጂዬ በረች አንቺ አንደኛ ነሸ አትሰሚ መሰራት የማይችል ይሳደባል ሰነፋ ነው የሚሳደበው ❤❤❤❤❤
እጀዋ ሰፊ ነው እነደ እናቶቻችን
አብዝቶ ይሰጠሽ ቀጥዪ በዚ ኩራት ነሽ በእውነት 🙏🙏🙏
እንደዚህ አይነት ጀግና አቅርቡልን እጂ እነዛን እከካሞች አብርሽ እሩታ የሳምንት ፍቅረኛሞች ያቀረበችሁልን ምን ትምህርት እንድንወስድ ነው ምንም የሰሩት ለሰው ትምህርት መነሳሳት የሚሆን ነገር የላቸው
ቲጂዬ የኛ ጀግና በርችልን
Wesha
ሳህ❤❤❤❤❤
❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ቲጂዬ የኔውድ እውነት ስለምትናገሪ ነው እኛ አበሾች እኮ አንካን ድእነትን ድአ አላውቅም የሚሉ ሰዎች ባሉበት አሻሮ ቆልቼ የሚሰድሽ ሰዎች አትስሚ የኔ ደግ የኔ የዋ የኔ ቆጆ እግዝያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ መድሐንያለም ይጠብቅሽ ቲጂዬ አናም እንደአቺ አይነት ሴት በጣም በጣም ነው የምወድሽ መጥቼአይሻለው
ሁልጊዜም የማከብርሺ ከሰደት ሰመለሰ በማንኛዉም ሰራ እንዳንቺ ጠንካራ ሰራተኛ መሆን ነዉ የምፈልገዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘😘😘
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ይቺ ሴትዮ 🙄በየወሩ ለሀበሻ ቀሚስ 100 ሺህ እወጣለሁ ያልሽ ስገጤ መንግስት መሬት ይስጠኝ ስትይ ድፍረትሽ .... በደሀ ስም መነገድ እቁሙ ከቻልሽ እርጂ ካልቻልሽ ግን በደሀ ስም መሬት እይገኝምምምም እትጠይቂ....!!!
ባገኛ ብየ የምመኛት ከስደት መልስ ጠንካራ ለመሆን
በርቺ ቲጂዬ የኔ ጀግና አንቺ የምር ጀግና ሴት ነሽ፤ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ፡፡ ለአውርቶ አደሮች ጆሮ አትስጪ፡፡
ቲጂዬ መልካም ሰው በእውነት ማስመሰልም መመሳሰልም አላይባትም ትመቸኛለች በርቺ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን
በእውነት ዛሬ ገና ነው የተከታተልኩሽ የዋህና ደግ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልሽ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ
200 መቶ ስው ያንቺ ምፆዋተኛ ለማኝ መሆን እይፈልግም የለበትምምም ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
ቅዱስ ሚካኤል ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ እጆሽ ይባረክ ውለጂ ክበጂ፡ተባረኪ
የኔ ውድ እህት ወላሂ በጣም ከጀግናመ ጀግና ነሺ በረች አላህ ከዚህ በላይ መልካሙን ነገር ይስጥሺ ይገባሻል
ቆራጥ ሴት ነሺ ጣፋጭ ንግግርሺ ብቻ
ብቻ መልካምነትሺን ይገልፃል ማሬ
አላህ ያክብርሺ ይሙላልሺ ውዴ እህት
አይዞሺ እሙዬ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
እረ ጀግና ነሽ ኩሩ ጠንራ ሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ እርዝቅሽ ይስፍ ዲሀ እሚያበላ
ይከፍትለታል አዲናቂሽ አክባሪሽ ነኝ
የኔ ብርታት ቲጂየ በጣም ጀግና በጣም የሁላችን ተመሳሌት
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
በጣም ጎበዝ ጀግና ሴትነሽtg ክብር ይገባሻል❤❤❤
የኔ እናት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግሽ የብዙወች እናት ያድርግሽ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
200 መቶ ስው ያንቺ ምፆዋተኛ ለማኝ መሆን እይፈልግም የለበትምምም ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
ቀላል ጀግና ናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጣት የሀሀር ፈርጥ ❤
የኔ ቆጆ የሴት ጀግናነሸ ሰወድሸ ❤ቲጂሞ ገና ከፍ ትያለሸ እግዚአብሔር ካቺ ጋር ይሁን
በጣም የምትደነቂ እህታችን ነሽ በርቺ
አላቅም ለምን እንደምወዳት እግዚአቤር ይጠብቅሽ የኔ የዋህ እጅሽ ይባረክ ጀግና ሴት በርቺ ግን የምትጠጪ ይመስለኛል ቀንሺ መጠጥ ❤❤❤
ስወዳት የሴት ጀግና በዛላይ ለነዲያን የምታደርገው ነገር የኔእናት ከዚህ በላይ ይጨምርልሺ❤🙏
እብድ ብለው የፃፊት ናቸው እብዶቹ አንችን እብድ አይደለሽም የሴት ጀግና ቸር የሰው ዘር ነሽ የሰዎች ተምሳሌት የምትሆኒ ብርቱ ሴት ነሽ ቲጅዬ መልካሙን ባል ሰጥቶሽ ያንችን አረአያ የያዘውን ልጆች አላህ ይስጥሽ ወልደሽ ሳሚ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሰው ውብ ❤❤❤❤❤ስለዚህ አስተያየት እኔ አመሰግናለው
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
@@-againyoutube5771 የኔ ውድ አልችልበትም እንደት እንደሚደመር እንጅ ከምር በተመርኩሽ ነበር አይ አለማወቅ
ይቺ ሴትዮ 🙄በየወሩ ለሀበሻ ቀሚስ 100 ሺህ እወጣለሁ ያልሽ ስገጤ መንግስት መሬት ይስጠኝ ስትይ ድፍረትሽ .... በደሀ ስም መነገድ እቁሙ ከቻልሽ እርጂ ካልቻልሽ ግን በደሀ ስም መሬት እይገኝምምምም እትጠይቂ....!!!
@@mehbobamahnooba😂😂😂😂😂
ቲጅ❤❤❤ እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ በበረከት ትርፍርፍ ያድርግሽ የበለጠ ወደድኩሽ ።ስጥ ይሰጥሀል የሚለዉ የእግዚአብሄር ቃል በአንች ላይ አረጋገጥኩ
የኔ ብርቱ ቲጅየ የሴቶች ብርታት ነሽ ማርያምን በጣም ሲበዛ ጅግና በቃ ሰው ድህነቱን ያለመርሳት በራሱ እሄ አንድ እድገት ነው የኔ አንደኛ የእውነት በጣም ነው ማደንቅሽ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ብርቱ ሴት
እኔም ያለ እናት ነው ያደኩት እግዚአብሔር ይመስገን በራሴ ሰውቸ እየተለወጥኩኝ ነው በርች ታጂየ የኛ አርያ ነሽ
የእኔ እህት በርቺልን እቺ አለም አደለም ለእኛ ሀጢያተኞቹ ስለፍቅር በፍቅር ለሰዉ ልጅ ለመጣወ መዳኒአለም ያልተመቸች ናት
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
ጃግና ቲጂ ተባረኪ አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሽ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ 🙌🙌🙌❤
ጀግና ነሽ ቲጂ እመብረሀን ትጠብቅሽ ሰላምሽን ታብዛልሽ እኔም ሳውዲ ነኝ ያንቺን አርያ መከተል እሻለው ፈጣሪ ይርዳኝ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
አባይ ቲቪ በጣም እናመሰግናለን ቲጂ የኔ ፍቅር በጣም ጀግና ነሽ ሁለታችሁም ለኔ ምርጥ ናችሁ ቲጂ በርቻ አላህ ይጨምርልሽ 🎉🎉🎉
ጥፍርሺን ብታሳትሪ ጥሩ ነዉ::ረጅም ጥፍር ና ምግብ አብሮ አይሄድም::እኔ ሰው ቤት እንኩዋን ስሄድ ረጅም ጥፍር ካየው ምግብ እራሱ ላልበላ እችላለሁ::ንጽህና የስልጣኔ ምልክት ነዉ::ረጅም ጥፍርን ለጥፍራም ትተሽ ንጽህና ላይ አትኩሪ::ምክ ንያቱም ጎበዝ የምግብ ባለሞያ ስለሆንሽ::ይመቺሽ ቲጂ ጀግና!
ጥፍሩ የተረከበ ነዉ ይወጣል ሲጀመር ኣያሰራትም
ቲጂ ታታሪዋ የሴት ጀግና የስራ ሰው አምላክ ከፍ ያድርግሽ ስስት የማታውቅ ደግ ሴትእድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
የሴት ጄግናነሽ በርች መጨረሻሽን ያሳምረው🥰🥰🥰
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ጀግና ሴት ❤ ለ ዓለማችን ብዙ የ አበረከቱ ሰዎች እብዶች ናችሁ ተብለዋል። ነገርግን ለ አለም ብርሀን ሆነው አልፈዋል።
ጌታ ይባርክሽ
ጀግና ሴት ነሽ በጣም ጎበዝ እ/ብሄር አምላክ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ የኔ ደግ ❤❤❤
ቴጅየ የሴት ጀግና ❤❤❤እናታችን የድንግል ማሪያም ከልጇ ከቸሩ መድሃኒዓለም ጋር ትጠብቅሽ ❤❤❤
ጀግና ሴት! እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይሰጥሸ!
የሴት ጀግና ጥንካሬሽ ደስ ሲል አገሬ ስገባ ባገኝሽ ደስታዬ እናንተስ❤❤❤
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ማሸአላህ እደሜ ከጤና 💝💝💜💜💜💜💜💝💝💜💜💜💜💜💝💜💜💜💜💜💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
ቲጂዬ የኔ ቱጉ የሴት ቆንጮ💪💪ጀግኒት😍እንዴት እንደምወድሽ ለነድያን አሰጣጥሽ ዳግማይ ጣይቱ🥰🥰🥰ብዬሻለው የጥጋብ ዘመን የምታስመስይው❤️ምክንያቱም የለስስት ዳቦው ግዝፈቱ!የፍትፍቱ አዛዛቅ የአብረሐም ስላሴ ይባሩኩሽ🙏
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
ቂቂቂቂቂቂቂ ጣይቱ 😂😂😂
የ እኔ ውድ አጅግ በጣም አደንቅሻለሁ የሚሰድብሽ መኖሩ ይገርማል::
ማንም አንዳያዳክምሽ አንዳንቺ አይነት ጀግና ሴት የሃገር ምሳሌ እንዴት ይሰደባል::
በርቺ በርቺ አግዚአብሄር ካሰብሽው አና ካቀድሽው በላይ ከፍ ::
የሚሰራን ሰው አንዳንቺ የሚልፋን ሰው ዝቅ ማድረግ ይከብዳል::
በነገራችን ላይ ባለሞያ ብቻ ሳትሆኝ አስተዋይ እና የንግግር ለዛ ያለሽ ውብ ሴት ነሽ
የዋህ ናት ወላሂ ማሺአላህ አላህ ይጨምርልሺ
ቲጂ ለመጀመርያ ግዜ ነዉ ያየሁሽ ለኔ ጀግና ነሽ
ቲጂዬ ይሄን ሁሉ ሙያ ከማን እንደተማረች ብትጠይቂያት ደስ ይለኝ ነበር ❤እናቷ በልጅነቷ ስላጣች ብዬ ነው
ችግር ነው ያስተማራት። በየ ሰው ቤት ከ9 አመት ጀምሮ ሰርቻለው አለች። አረብ ሀገር ሰርታለች። ያ ህይወት ይመስለኛል የዛሬዋን ማንነት የሰጣት።
የኔናት☺️ እንኳስ የሰው እንኳንስ የእንስሳ,የእቃ ዉለታ እንኳን አትረሳም,ሰው ግን ክፉ ነው አሁን እሳ ትሰደባለች,ባለጌ ያሳደጋችሁ ጭንጋፎች,እድሜያችሁ ይጠር
ቲጅዬ አች ጀግና ሴት ነሽ ወላሂ የሚሳደቡትን ዝምብለሽ እለፍያቸዉ ደደቦች ናቸዉ የሚሰድቡሽ ስለበለጥሻቸዉ ነዉ በርጅ ወደፊት በድናቂሽነኝ ሰራወዳድ እነትሽ ስራ ክብርነዉ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ
ጀግና ጀግና የሚለው ቃል ላንቺ ያንሳል ፈጣሪሽን እዘሽ ገና ብዙ ቦታ ትደርሻለሽ ያሰብሽውን ፈጣሪ ያሳካልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብሰማት ማልጠግባት ደስ የምትለኝ ሴት ብትኖር ቲጂ ናት
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ይቺ ሴትዮ 🙄በየወሩ ለሀበሻ ቀሚስ 100 ሺህ እወጣለሁ ያልሽ ስገጤ መንግስት መሬት ይስጠኝ ስትይ ድፍረትሽ .... በደሀ ስም መነገድ እቁሙ ከቻልሽ እርጂ ካልቻልሽ ግን በደሀ ስም መሬት እይገኝምምምም እትጠይቂ....!!!
@@Stoplying-k1wውይ ወሬ ሁሉንም ብታደርግ ሰርታ አግኝታ ነው
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
ቅናተኛ ደጋግመሽ ስትኮምች አየሁሽ ሰርታ ነው ሰርቃ አይደለም@@Stoplying-k1w
እግዚአብሄር ይርዳሽ ምርጥ የ እግዚአብሄር ሰው ነሽ
የኔ ጀግና ውበትሽ ማንነትሽ ነው ምንም ውስጥ የሌሉ ሰዎች ናቸው❤
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
ሰአቱ አነሰ ቲጂዬ የኔ ደግ እግዘአብሔር አሁነም ያግዝሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ተሳዳቢ ኮሜንቶችን አትስሚ
ከምር በጣም ምስኪን ናት በእውነት ተዋት የኔ የዋህ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
መዳንያለም እንዳንቺ አይነቱን ስው ያብዛልን 🎉🎉🎉በርቺ ፈጣሪ የሀሳብሽን ያሳካልሽ መሬቱም ይገባሻል❤❤❤❤
ቲጂዬ አንቺ የሴቶች ቁንጮ ጎበዝ የነበርሽበትን ያልረሳሽ ያገራችን እንቁ ሴት በርቺልን እብድ አይደለሾም የምወድሽ የማከብርሽ ነኝ ከአምሪካ ካሊፎርኒያ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
ያበዱት እነሱ ናቸው ቲጂ አንቺ ሠው ነሽ እግዚአብሔር እንደፈጠረሽ
ቲጅ ጀግና በርች ወደፊት የኔ እናት ለሚሳቸቡ ቦታ እዳሠጪ❤❤
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
@@-againyoutube5771 ደምሬሻለሁ
ቲጂዬ የኔ ጎበዝ በርቺ የኔ ጎበዝ ቲጂዬእነዛን ስትሰሪባቸው የነበሩትን ሰዎች አገርሽ ኢትዮጲያን አስጎብያቸው የኔ ጀግና
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
ለታመመ ጤንነትን
ላላገባ ትዳርን
ላልወለደ ልጅን
የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን።
አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
አሜን🙏🙏🙏
አሚን ያረብ
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
Amen❤
@@Stoplying-k1wበሰላም ነው የክፋት መንፈስ
@@genetteshome3906 ምድረ ጅብ ፌት ....🤮🤮ቂቂቂቂ በምናችሁ ይቀናል 😂😂😂ገለቴ ትሙት እውነቴን ነው የለማኝ መንፈስ እና የሌባ የቡዳ መንፈስ እልወድምም👹🔨👹🔨👹🔨
እናቴ አንቺ በጣም ጠንካራ ለብዙ ሰው አርአያ የምትሆኚ ነሽ በርቺ
እራሷን የሆነች ጀግና ሴት አቀረብሽ ❤
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
የኢትዮጵያ ህዝብ ጉራቹ መከራ ነው ኢትዮጵያ የተከበረች ናት ስቃይ እኛ ከድሮ ከደርግ ጀምሮ ነው ስድብ የተማርነው ተሰዳድቦ ያላደገ የለም ያሁኑ ግን ልቅ ያጣ ስድብ ነው ፣ ግን ለአንቺ ይመስለኛል ሚካብ ስለ ማትጠቀሚ ተኳኩለሽ ተሽቀርቅረሽ ስላላዩሽ ነው የኛ ሰው በአርቴፍሻል የሚያምን ህዝብ ነው ያለን ግን አንቺ ጆሮ አትስጪ የኛ ጀግና ነሽ እድሜ ጤና ያብዛልሽ ፣ ወደፊት እንጂ ወደ ውሀላ አትበይ❤
200 መቶ ስው ያንቺ ምፆዋተኛ ለማኝ መሆን እይፈልግም የለበትምምም ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
ቲጂ ጀግና ነሽ የነካሽው ሁሉ ይባረክ
የሚሳደቡ ሰወች የማይሰሩ የሰው እጅ የሚጠብቁ ለማኞች ናቸው የማንንም ቱሪናፋ ቆሻሾች ቦታ አትስጭ የኔ ጀግና እዳች ጀግና መሆን እፈልጋለሁ ያረብ
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ስድብን ምን አመጣው አረ ተዉ ከፈጣሪ አንጣላ በጨዋ ደረጃ ምክር ብታስተላልፊ ምን ይጎዳሻል ??? እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ።
እመብርሃን ትጠብቅሺ ጉልበትሺ ይባረክ
ቲጂዬ የሴት እመቤት ጀግና ነሽ እኮ ሾሻል ሚዲያ አታብዢ ክብርሽን ትቀንሻለሽ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
❤🎉እግዝአብሔር ያግዝሽ የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ❤🎉
እስከሚለቀቅ ቸኮልከ ቲጂየ የኔ ምርጥ ጀግናዋ ቲጂ
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ስትሰራም ስትሰጥም ስስት የሌለባት እጀ ሰፊ የምር ደግ ሴት ነች ❤❤❤❤
ደግሞ ሲሰሩ እንደ ባሪያ ሲዘንጡ እንደ ንግስት እንደ አንቺ ነው እንጂ