እግዚኦ‼️ስለ ስውሯ ማርያም ገዳም የሚሰማው ጉድ"እየደወሉ የአረብ ሀገር ሸር'..ጣ ይሁሉኛል"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 330

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 3 місяці тому +89

    እኔ በውጭ ነው ያለሁት በአንቺ ነው ስውሯ ማርያምን ያወኩት መጥቼ ደጇን እስክሳለም ይናፍቀኛል እምነትሽ ይጋባል እልልታሽ ይማርካል እንዳትለቂያቸው እመቤቴ ለደጇ መርጣሻለች ምን አገባኝ እነዳትይ አንቺ ተዓምሯን ይዘሽ ወጣሽ እንጂ ስሟን ለልመና አላወጣሽም እውነት ምን ጊዜም አሸናፊ ነው እግዚያብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ድንግል በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንሽ የቤቷ ዘራፊ ቀማኛ የምህመናን መሰናክል የደጇ መዳኛነትን ለግል ጥቅም ያዋሉትን ስላሴ ይፋረዳቸው ይንቀልልን የኔ ምስኪን አይዞሽ ሳላውቅሽ እወድሻለሁ እምነትሽ ጠንካራ ነው በርቺ

    • @Ethiopi1219
      @Ethiopi1219 3 місяці тому +2

      @@MeskeremMeta-oq2if እኔም እንደዝያው በርህታችን አማካኝነት ነው ስውሯ ማርያምን ያወኩት ደጅዋን ለመርገጥ እጓጓለሁ ስለትም ተስዬ በሞተ ነገር ላይ ነብስ ዘርታልኛለች ክብር ለእመ አምላክ ስለቴን ለመላክ እንክዋን አልቻልኩም ሮሚን ማግኘት አልቻልኩም

    • @melatbedan2637
      @melatbedan2637 3 місяці тому +2

      እኔም እንደዛው በሮም ነው የስውራን ማርያም ያወኩት እናም ብዙ ነገር አርጋልኛለች እግዚአብሔር ይመስገን እና በየ ወሩ በ21 አልቀርም ነበር አሁን ነው በስራ ጉዳይ የቀረሁት እንጂ ሮምዩ አይዞሽ ከእግዚአብሔር ታገኝዋለሽ ❤❤

    • @BanchayewTeshome-qz4tn
      @BanchayewTeshome-qz4tn 3 місяці тому +2

      ​@@Ethiopi1219
      በርች

    • @YonasYoni-bz3kg
      @YonasYoni-bz3kg 3 місяці тому +1

      እሕታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ ሁላችንም እንድንችል ብንሆን ቤተክርስትያን አትበዘበዝም ነበር እንበርታ

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 3 місяці тому +29

    እግዚኦ የስውሯ ማርያም እውነቱን ታውጣ ስራዋንም ትስራ ቤቷን ታጽዳ😢😢😢

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 3 місяці тому +26

    አቤት እግዚያብሔርን በማይፈሩ የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪዎች ቤተክርስቲያኖች እየተሞሉ ነው እግዚያብሔር ጠርጎ ከቤቱ ያውጣልን አይዞሽ ፈተናው ክርስትናሽ ያጠነክረዋል

  • @AmsalGashaw
    @AmsalGashaw 3 місяці тому +17

    ሮሚየ አሁንም ራሸን ጠብቂ የእመቤቴን ብር የሚበላ ለአንቺ ህይወት አይራራም

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 3 місяці тому +63

    እንደዚህ ቤተክርስቲያን የሚደፍሩት ደብተራዎች ናቸው እነዚህ የምትዋጋቸው በፆም በፀሎት ነው

    • @ሶልያና-ዀ4ጰ
      @ሶልያና-ዀ4ጰ 3 місяці тому +4

      በትክክል

    • @sikosolo3276
      @sikosolo3276 3 місяці тому +3

      ከነሱ ውጭ ማንም አይሆኑም እነዚህ ከርሳሞች

  • @yeshiwalelign
    @yeshiwalelign 3 місяці тому +6

    ሰኔ 30 ጉዞ ላይ ሔጄ ነበር በጣም ደስ ብሎኝ የልቤን የውስጤን ነግሬያት ፀበሏን የቂቤ እምነት ስዕለ አድኖዋን ይዤ መጣሁ እና እምነት የራስ እመቤቴ የነገርኳትን እንደምትፈፅምልኝ እርግጠኛ ነኝ የስውሯ ማርያም ለሁሉም ቀልብና ልብ ትስጠን አሜን🎉🎉🎉

  • @natnaelalemnatnaelalem1788
    @natnaelalemnatnaelalem1788 3 місяці тому +28

    እሮሚ እመብረሃን ትደግፍሽ ስውራን ማሪያም ሳናቃት እድሜ ላች ነው ያወቅናት እሮሚየ አይዞሽ እመብረሃን ትጀግፍሽ በጣም ያሳዝናል

  • @Tsehay27Tube
    @Tsehay27Tube 3 місяці тому +20

    እውነት በጣም ልብ ይሰብራል እመብርሃን ቤቷን ታጥራ ሮሚ እውነት አሸናፊ ናት በርች ድንግል ይዘሽ ማፈር የለም ❤❤❤

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 3 місяці тому +34

    እኔም ስውሯ ማርያምን ያወኳት በሮሚ ነው ::
    የስውሯ ማርያም እውነት ታውጣ 😢

  • @SikoSilo-yo1gj
    @SikoSilo-yo1gj 3 місяці тому +61

    ስውሯ ማርያምን የሚያጭበረብሩ ሰወችን እመቤቴ የስራቸውን ትስጣቸው 😢😢

  • @abebayeabebe74
    @abebayeabebe74 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳል። አገልግሎት በመከባበር በትህትና እንጂ በትእቢት አይደለም። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው!!!
    ይህንን ሚዲያ ለማመስገን እፈልጋለሁ!!!
    እህቴ እውነትን የሚያውቅ አምላክ እውነትን ያውጣ!!!
    በርቺ እግዚአብሔር ያውቃል!!!

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 3 місяці тому +6

    ጋዜጠኛው ወንድማችን ደስ ይላል እርጋታህ ሰው ሀሳቡን እስኪጨርስ ዝም ብለህ ታያለህ ትጠብቃለህ ቀጥል በዚሁ ወንድሜ

    • @meazadesalegn9426
      @meazadesalegn9426 2 місяці тому +1

      ሚዲያ ከወጣ በኋላ መስማት ስለምንፈልግ ወደኋላ የሚባል የለም ሚዲያ ተገኝቶ በግልፅ ማየት አለብን ሲነጋገሩ

    • @beamlkevld
      @beamlkevld 2 місяці тому

      @@meazadesalegn9426እህቴ ሮማን በጣም እናከብርሻለን ለቆምሽለት አላማ ጽኚ ቤተክርስቲያን ለእውነት የቆሙ ልጆቿን አንጥራ ታወጣለች እኛም ከጎንሽ ነን ስውሯ ማርያም ከአንቺጋር ትሁን በርቺ

    • @beamlkevld
      @beamlkevld 2 місяці тому

      የመንር ሚዲያ ገዜጠኛ ከበር እርገታህና የአስታራቂ መፍቴህ ሀሳቦችህን ወድጄዋለሁ

  • @alemtolecha7922
    @alemtolecha7922 3 місяці тому +36

    ጉዞ የምታዘጋጀዋ በጣም ጋጠወጥ ነች ለሰው ልጅ ክብር የሌላት ሙልጭ አድርጋ ነው እመቤቴ ደጅ ላይ ሆና የምትሳደበው ለዚህም እኔ ምስክር ነኝ ባለቤቴንና እኔን ሰድባናለች አባቶችንም ምን ብላ እንዳሳመነቻቸው አላውቅም ለሱባኤ የሔዱ ሰዎችም የሚቀመጡበት ቦታ አጥተው ሲጠይቋቸው ጥሩ ምላሽ አይሰጡም ሰውን አንገላተውታል እመቤቴ የስውሯ መልስ ትስጥ ቤቷን ታፅዳ

    • @haimedawit2939
      @haimedawit2939 3 місяці тому +4

      ልጅትዋ ስነምግባር ይጎድላታል በጣም ታዝቤአታለሁ

    • @KhalifaAmer-e9q
      @KhalifaAmer-e9q 3 місяці тому +2

      እዉነት ነዉ ሰራአት ይጎላታል

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 місяці тому +2

      አባተችን ያልሻቸዉ ጋር መስመር ቢያገናኛቸዉ ይሆናል። ከባድ ነዉ ዘንድሮ እዉነተኘ አባት መለየት ከፍሪያቸዉ መለየት ነዉ

    • @AmsalGashaw
      @AmsalGashaw 3 місяці тому +1

      እውነት ነው ከአባቶች አውርተው ሳይጨርሱ ማይክራፎን ትቀማቸዋለቾ

    • @kokifikadu
      @kokifikadu 3 місяці тому +1

      እውነት ስልክ እንኩዋን በስርዐት አታናግርም

  • @michaelmulualem2564
    @michaelmulualem2564 3 місяці тому +27

    ፍርዱን ለእናት እና ልጁ ተይው የበቀል አምላክ እግዚአብሔር ነው።

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl 3 місяці тому +19

    በእውነቱ አይ ግዜ እግዚኦ ግን ወዴት እየሄድን ነው ፍጣሪይ ሆይ ልባችንን አራራልን የስውራዋ ማርያም ስራዋን ትስራ እሷዋ ሁሉን ማድርግ ትችላለች ሮሚ እመቤቴ ከጥላቱችሽ ትጠብቅሽ

    • @hayatdababu5822
      @hayatdababu5822 3 місяці тому +1

      ሮሚ እመቤቴ ከጥላቱችሸ ትጠብቅሸ እኔ ሰውሮ ማርያምንያወኩት በአንችነው በሐምሌ 14 ለደርጀዋ በቅቻለው ሁላችውም ለደጀዋ ያብቃችው

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 3 місяці тому +6

    እኔ ስውሯ ማርያም ሲጠራ ሮሚ ነች ትዝ የምትለኝ እስከምሄድ እየተመኝ ሁ ነበር ፈጣሪ ሠላም ያውርድልን

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ

    እግዚአብሔር ይፍረድባቸው አይዞሽ እሮሚ እህታችን መፈተንሽን አትጥሊው መታደል ነው በረከት አለሽ

  • @alemzmengesa3327
    @alemzmengesa3327 3 місяці тому +8

    እሜቤተ ትርዳሽ እህቴ በዴንብ ፀልይ እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን በርች❤❤❤❤❤ወንድማችን አንተም ምርጥ የቴዋህዶ ልጅ በርታልን❤❤❤❤

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 3 місяці тому +6

    በጣም በሳል ሚድያ በጣም አነጋገር ታዉቃለህ በርታ ወንድም በርቺ ሮማን ምእመን ካለዉ ቀንሶ ነዉ የሰጠዉ ስለዚህ ሀሳብሽ በሙሉ ትክክል ነዉ

  • @HiwotDemise-qt1zs
    @HiwotDemise-qt1zs 3 місяці тому +25

    ወንድሜ እኛም እሁድ 5ሔደን ነበር በኛ ጉዞ የልመጣ ሰዉ አናሥተናግድም ብለዉ ፀበሉ ዘጉብን ልጅቷ ልታሸብሩነዉ የመጣችሁ ብላ ሰደበችን ሲጀመር ሌባናት ለህግ መቅረብ አለባት ሥትመጣና ሥትሔድ በፈረሥ ተሸፋፍና ነዉ እቺ እህታችን ጎበዝናት መረዳት አለባት እኛም ተሰድበናል እዛ ያሉ አገልጋዮች በሬ ነዉ ሚያክሉት ሁሉም ባለጌ ናቸዉ እዝዚአብሔር ይታረቀን አሜን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 3 місяці тому +14

    እኔ የምለዉ ምዕመናን ሆይ እስኪ ተዋቸዉ እኛ እንስጥ እነሱ ይስረቁ ምን አገበን የሰጠ እኮ እዳ የለበትም አበድሯል በሰማይ ቤቱ ይብላኝ ለሰረቀ ሌብነት ለይሁደም አልጠቀመ አጠፋዉ እንጅ በቃ የታደለ ይስጥ ሮሚ ሰይጣን እንዳንሰጥ የመጣ ፈተና ነዉ እኛ መባረካችን አይቀር በረከታችን አይሰርቁት ብሩን እንጅ

    • @AmsalGashaw
      @AmsalGashaw 3 місяці тому +1

      ትክክል እኔም እለምናታለሁ ታደርግልኛለች እኔም በአቅሜ አሰራቴን አወጣለሁ ሌላውን እናትና ልጁ ይፍረዱ

    • @hiwothiwot-pl5si
      @hiwothiwot-pl5si 3 місяці тому

      ለሌባ ከተሰጠ ለምን ሰጠሽ ይባላል ወይ?

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 місяці тому +2

      @@hiwothiwot-pl5si አንች ፈራጅ አይደለሽ ደግሞስ መፅሀፍ ቅዱስ ያለዉን አላነበብሽምን ገንዘባችሁን ስትሰጡ በላይ ብል በማይበላዉ ሌባ በማይሰርቀዉ በሰማይ መዝገብ እንደሚከማች አላነበብሽምን? ነገር ግን ጌታ እንዳለዉ ያለ ያለ እግዚያብሔር የምንሰበስበዉ ገንዘብ በከንቱ እንደሚበተንና በተቀደደ ከረጢት እንደሚገባ ገንዘብ እንደሆነ በወንጌል ተፅፏል ቃል በቃል ደግሞ አንብቢዉ ዉዴ አንች ስጭ እንጅ ከዛ በኃላ የሰረቁት ከአንች ሳይሆን ከሰጠሽዉ አካል ነዉ የሚሰርቁት እሱ ደግሞ ይሁዳም እየሰረቀዉ እያወቀ ነዉ ዝም ያለዉ መጨረሻቸዉ እንደ ይሁዳ አሟሟት የከፋ ስለ ሆነ ግድ የለም አትቸኩሉ ከ እናንተ የተሰረቀ ነገር የለም ከጌታ እንጅ በረከትሽን መስረቅ አይችሉ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 місяці тому +6

      @@AmsalGashaw በነገራችን ላይ ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ አስራት ማዉጣትን እንደጀብድ እንደ ስጦታ መቁጠር ማዉራት የለብንም ሮሚም ብትሆን መናገር አልነበረባትም ለራሷ ስትል ነዉ የምትሰጠዉና እኔ አስራት ባልሰጥ በረከቴን የማዉቀዉ እኔ ነኝ ለምሳሌ ለብዙ ጊዜ አስራት ሳላወጣ እየተፈተንኩ 9ወር ሆነኝ እንዴት ዋጋ እንደከፈልኩ የማዉቀዉ እኔ ነኝ እግዚአብሔርን በገንዘቤ ስላልሾምኩ ሰይጣን ገብቶበት በረከት ጠፍቶብኝ ነበር በሰኔ ወር የራሱ ጉዳይ ብየ የወሩን አስገባሁ ባኩን አስቤ አስገባለሁ ብየ ከዛ ቤታችን በበረከት ሞላ እኔ ያስገባሁት ከደሞዜ 7መቶ ብር በባለቤቴ በኩል የ75ሽብር ስራ እድል መጣ ከዚህም ብር በላይ ብዙ ብሮች አካዉንታችን ገባ በማግስቱ ነዉ እሱም ገርሞት 6000ብር አስራት ከፈለ እና ወገኖቼ ለራሳችን በረከት ስንል ነዉ የምንሰጠዉ ወደን ለጌታማ ያብር ምኑ ነዉ ባለፀጋ የሁሉ አስገኝ በሰንፔር እንቁ ዙፋኑን የዘረጋ እኮ ልዑል ነዉ። ሮሚ 30000 ብትሰጥ እርግጠኛ ነኝ 300000 አድርጎ ይባርክላታል። እኔ ተባርኬበታለሁ በአስራት እመሰክራለሁ እስኪ እንደኔ በአስራት የተባረከ ኮሜንት ይስጥ ሲሰጥና ሳይሰጥ ልዮነቱን የሚያቅ ይመስክር

    • @tachteda
      @tachteda 3 місяці тому +2

      @@Kidist-rn2xc ስለ ኮሚቴው ነው አስተያየቱ እንጂ ሰለምዕመኑ አይደለም ። ኮሚቴው ደግሞ በእውነት ካልሰራ የልማት ነገር ቀርቶ በዕዳ ይያዛል ፤ ለዚህ ነው ሒሳብ ኦዲት የሚደረጉት ። የገዳሙ የእምነት አገልግሎት ላይ ተጽኖ ሊያመጣ ይችላል

  • @Emawaytarekegn
    @Emawaytarekegn 3 місяці тому +7

    እሮሚ አይዞሽ እውነቱን የስውሯ ታውጣው በስሟ የነገዱትን ነጋዴዎች ዋጋቸውን ትስጣቸው

  • @AmsalGashaw
    @AmsalGashaw 3 місяці тому +4

    ሮሚየ አይዞሺ ሰውሯ ማርያምን ያሰተዋወቅሻት አንቺ ነሺ በመሀል ጠፍሺ ለካ ታሰረሺ ነው።
    እኔ በቦታው ብዙ ድህነት አግኝቻለው ተመላልሼ ሂጃለው ግን ብዙ የታዘብኳቸው ነገሮች አሉ ግን እኔ መዳኔ በቂ ነው ብየ ዝም አልኩ
    ዛሬኮ ከምእመኑ ይልቅ ቤተመቅደሰን እየበዘበዙ ያሉት ከውሰጥ ነው በተለይ ጉዞ አዘጋጂ ልጂ ከአባቶች ማይክራፎን ትነጥቃለች ብዙ ሰተት እየሰራች ዝም እያሉ ያሞግሷታል የሚፈልጉት የታወቀ ነገር ሰለሆነ ነው ብቻ እኔ ከቦታዋ ከደጇ ብዙ በረከት አግኝቻለሁ

  • @egnaleegnamedia282
    @egnaleegnamedia282 3 місяці тому +6

    ሮሚዬ ሁላችንም ስውሯን ያወቅናት ባንቺ ነው ባለፈው አባቶች ወተው ሲመሰክሩብሽ ሳይ በጣም ነው ያዘንኩት በአሁን ጊዜ እውነተኛ አባት ማግኘት ከባድ ነው ሁሉ ነገር ገንዘብ ሆኗል። እግዚአብሔር ይርዳሽ ሮሚዬ

  • @addishiwotbullo1508
    @addishiwotbullo1508 3 місяці тому +1

    እኔ ስለ ስውሯ ማርያም ስሙን እንኳን የማቀው በፌስቡክ ሮሜ ስታስተዋውቅ ነው ብዙ ለፍታበታለች ጎበዝ እግዚያብሄር እውነቱን ፈጣሪ ያውጣው

  • @sigtgul4474
    @sigtgul4474 3 місяці тому +6

    ከነስሟ ስውርነች ክፉዎችን በስውር ታስወግዳለች።እመቤታችን አቅምና ብርታት ትሁንሽ እህቴ

  • @HunyalewnGumaygardewm
    @HunyalewnGumaygardewm 2 місяці тому

    እውነት እውነትናት የእውነትአምላክ ይርዳሽ ስውሯትጠብቅሽ

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 3 місяці тому +5

    አምንሻለሁ አይዞሽ አንቺ በትክክል ወንጌል የገባሽ ሰው እንደሆነሽ ነው የሚሰማኝ

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 3 місяці тому +13

    ጉዞ አዘጋጇ ርኩስ መንፈስ ነው የሚጫወትባት እግዚአብሔር ይፈውሳት እሷንም

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 3 місяці тому +7

    አይ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው ሮሚዬ አይዞሽ እማዬ እግዚአብሔር እኮ ያያል እመቤቴ ትፈርዳለች😢😢

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 3 місяці тому +5

    እህታችን ሮማን እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቅዱስ ገብርኤል ሴፉን ለጥላትሺ ይሁንበት
    የኔ ውድ ❤❤

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 3 місяці тому +3

    ውይ ሁሉም ቤት ማለት ይቻላል እነሱ ብቻ አይደሉም እኮ ይች ሚስኪን ልጅ እውነቱን ስለአጋለጠች ነው የታወቁት አረስንት ሌቦች አሉ በየገዳሙ ስም ቤቱን የሚአስተዳድር😢 እኔ ሌዛ ብር አልሰጥም የሚአስፈልገውን ነገር ገዝቸ አስገባለው። እግዝአብሔር በቶሎ ይፋረዳቸው😢😢😢 አንችን ግን ድንግል ማርያም ዋጋሽን ትክፈልሽ በክንፋ ትጋርድሽ❤ በርች ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ትጠብቅሻለች ደሞ በሱባየ ጠይቅያት እርጅኝ በያት መልሱን ትሰጥሻለች አእንዳት ፈሪያቸው።

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 3 місяці тому +6

    ወየኔ ጉዳቺን 😭😭😭ሃገራቺን እኮ ሰላሟን ያጣቸው በእንደንዚህ ያሉ ሰዎች ነው ምን ጉድ ነው እውነትኛ አባቶች የት ነው ያሉት እረ ቤተክርስቲያንን አትበዘብዟት እረ እግዚአብሔርን አትስረቁት እረ እመቤቴን አታሳዝንዋት እረ ባካችሁ🤲🤲 አይዞሽ ሮምዬ እግዜአብሔር ይፈርዳል ግን ሰንዴውን ክንክርዳድ ይልይልን እመብርሃን ተጠብቅሽ ታያለሽ መለስ አላት 😢😢😭😭😭

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 місяці тому +3

      እዉነተኛ አባቶችማ ዉጭ ተገፍተዉ ከአዉደምህረት ተገፍትረዉ ሀሰተኛ ተብለዋል ሀሰተኞቹ ሊቀሊቃዉንት ተብለዋል

  • @genetgenet1651
    @genetgenet1651 3 місяці тому +1

    እሮሚዬ እመብርሐን ጉልበቱንብርታቱን ትስጥሽ:እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችሽ ይባርክሽ :: እኔም ስዉሯ ማርያምን ያወኩዋት ባንቺ ነዉ ከ 2 አመት በፊት , በጣም ብዙ ሰንሰለቴን ፈታልኛለች: እሮሚዬ አይዞሽ ታሸንፊያቸዋለሽ አመቤቴ ካንቺ ጋር ናት ቤቷን ታጠራለች አይዞሽ በርቺ እህቴን::

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 місяці тому

    እግዚኦኦኦ!!! አይዞሽ ሮሚዬ የስውሯ እመቤት እንባሽን ታብሽልኝ የሰው ልጅ ውለታ ይረሳል እመብርሐን ውለታሽን አትረሳም። አባቶች ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ እባካችሁ እናንተ ጠፍታችሁ ምእመናኑን አታጥፏት

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ያሳፍራል 😢 እመቤታችን ፍርዱን ስጪ ሮሚ ንፁህ እህቴ እመ ብዙሀን ታበርታሺ

  • @yordim1240
    @yordim1240 3 місяці тому +7

    በጣም በሚገርም ሁኔታ የሆነ ገንዘብ ለማስገባት አካውንት ስጠይቅ የግለሰብ ጉዞ የምታዘጋጀዋን ልጅ አካውንት ነው የሰጡኝ አዛ አውደምህረት ላይ የተሰጠው ይሔ አካውንት አይደለም ስላት ዝም ብለሽ አስገቢ አለችኝ አስገባሁ በጣም ያሳዝናል እመብርሐን ፍርድ ትስጣቸው ።

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 3 місяці тому +1

      እረ ምን ጉድናት ደሞ ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ላይ ቀርባለች ማፍያ ናት

  • @azebtsege6437
    @azebtsege6437 3 місяці тому +3

    አይዞሽ ሮሚ ውሸት ትወጣለች እህቴ ፈተና ነው በርቺ በጸሎት ትጊ ❤❤❤

  • @retagusu-ue3vw
    @retagusu-ue3vw 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን ይስጥሽ በሪች አታፍርም

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 3 місяці тому +1

    ውድ እህችን እሮሚ የመኪናው ቁጥር ትክክል ነሽ ጎረቤት የኼደ ሰው ስላለ እህታችን አይዞሽ እውነቱን እሷ ታውቃለች ታወጣዋለች ታገሽ ዝም ስትል ስትታገስ የሌለች መስሏቸው ነው

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 3 місяці тому +1

    ይገርማል ይች የዋህ እህታችን ምክንያት ነው ስውሮ ማርያምን ያወቅናት እሮሚ አይዞሽ ድንግል ማርያም ከአንች ጋር ናት ይች ልጅ ፖስትሩ ላይ ያለች ትናት ልዑል ሰገድ ጋ ቀርባ ስለ ባንክ አካውንት ስትናገር ነበር እሶ የገንዘብ ሰው ስለሆነች አይዞሽ እሮሚ እውነት ተደብቃ አትቀርም ድንግል ማርያም ትገልጸዋለች አይዞሽ እህታችን❤

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 3 місяці тому

    እናቴ እግዚትነ ማርያም እውነቱን ታሳይሽ እሮሚ አይዞሽ የኔ ብርቱ ያንቺ ብርታት ሁሌ ይገርመኛል እልልልልልል በይልኝ ሁሌ የኔ ደርባባ እህቴ የስደተኞች እናት ❤

  • @simretekebede7712
    @simretekebede7712 3 місяці тому

    ሮሚ አይዞሽ እመቤቴን ተደግፈሽ እስከመጨረሻው ሂጂ እውነቱን ለህዝብ አሳውቂ በየቤተክርስትያኑ የተሰገሰጉ ከሀዲዎችን እራሷ እመቤቴ ታጽዳ

  • @alemtsehaygirma-dz7nf
    @alemtsehaygirma-dz7nf 3 місяці тому +5

    ስውሯ ማርያም ትባርክሽ።

  • @kokifikadu
    @kokifikadu 3 місяці тому +8

    የእኔም ጥያቄ ነው ሰው በፈለገው ትራንስፓርት መሄድ አለበት በእኛ ካልሆነ ሚባለው ነገር መፍትሄ ማግኘት አለበት

    • @embeteermiyas7385
      @embeteermiyas7385 3 місяці тому +1

      ትክክል

    • @RozeM-eo2by
      @RozeM-eo2by 3 місяці тому

      Tekekel nash saw ba feleg mashed alebet

    • @MedhinBrihan
      @MedhinBrihan Місяць тому

      እንዲህም አለ እንዴ?? እኔ ራሱ በግሌ ነበር መሄድ የፈለኩት እና በግሌ ብሄድ አያስተናግዱም ማለት ነው። አሁን ማ የባሰ ተወዛገብኩ ምን ይሻለኛል

  • @bikisfikera1328
    @bikisfikera1328 3 місяці тому

    የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ገለባዉን እና ፍሬዉን ይልይ
    ሮሚ ንፁህ ከሆንሽ ቢያወግዙ ቢረግሙ እርግማናቸዉ ለራሳቸዉ ነዉ አይዞሽ

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 3 місяці тому +2

    እኛ ማርን ብለን እንጮሀሌን በደጁ ያሉት ግን በጣም ቃልደኞች ነቾ እናተ ግብዞች ታጣንቀቁት አንቺም በጸሎት በርች ሮማን

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 3 місяці тому +1

    እመቤቴ ስውሯ. ማርያም ትጠብቅሽ ሮሚ. እኔንም ለደጅሽ አብቅብኝ እናቴ ስውሯ ማርያም

  • @NardiErmi
    @NardiErmi 3 місяці тому +6

    ሮሚዬ አይዞሽ

  • @sewasew1621
    @sewasew1621 3 місяці тому +7

    አፀደ ማሪያም ነግሬአት ነበር በሳምንቱው ጉድ ሰማሁኝ

  • @haimedawit2939
    @haimedawit2939 3 місяці тому +7

    የበሶ እምነት ቀጥታ ለንግድ እንደሆነ ገብቶኛል....ስውርዋ ማርያም ላይ መስመስ እየሳቱ ነው

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 3 місяці тому +3

    እመቤቴ የዘረፏትን ብር አታስበላቸው ጉሮራቸው ይጣበቅ እንባሽን ታብስልሽ

  • @KhalifaAmer-e9q
    @KhalifaAmer-e9q 3 місяці тому +4

    የሆነ ልክ ያልሆነ ነገር አለ እዉነቱን እመቤቴ ታዉጣዉ ደጃን ታፅዳ እዴት ሰዉ በራሱ መሄድ አይችልም ምን ማለት ነዉ

  • @YostinaBrihanu
    @YostinaBrihanu 3 місяці тому +4

    እመቤቴ ማርያም እዉነቱን አንቺ አዉጪ ቤትሽ የተሰበሰቡትን ተኩላዎች አንቺ ገለል አድርጊያቸዉ አስተምሪያቸዉ ፍርዱን ላንቺ ትተናል ስዉሯ ማርያም እናቴ አንቺ ታአምረኛ እናት ነሽ ለኔ በብዙ መንገድ ደርሰሽልኛል ልዮ እናት ነሽ እህታችን ሮሚ እመቤቴ ማርያም ትቁምልሽ ለሷ እንደቆምሽ ጋዜጠኛዉ ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @Genet.getachew
    @Genet.getachew 3 місяці тому +1

    እውነት አለሽ እሮሚ አምንሻለሁ እግዚአብሔር ይመልከታቸው

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    እመቤቴ. ማርያም. አለች. ይህ ሁሉ. ለሌብነት. እዲመቻቸው. ነው. እግዚአብሔርን. መኖሩን. ባይረሮሱ ቆንጆ. ነበር

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 3 місяці тому

    ❤በርች ሮሚ እኛም የአንቺን ታማኝነት በስደትም ያልን በአካቢሽ እናውቃለን

  • @zewudealemayehu6330
    @zewudealemayehu6330 3 місяці тому +2

    እውነት ተደብቃ አትቀርም የዛሬ 3 አመት መሰረቱ ሲቆፈር ነበርኩን እና ቤቷ ተሰርቶ አልቋል ብይ አስብ ነበር ግን እጅግ በጣም ያሳዝና ሰይጣ ለካ ስራውን እየሰራ ነሯል እመቤቴማርያም እሷ መልስ ትስጣቸው ልባቸውን ትመልስ ከእግዚሐብርሄር አይሰረቅም ይሰጣል እንጅ

  • @selam8018
    @selam8018 3 місяці тому +1

    እኔ በጣም ከሚገርመኝ ነገር ብድግ ብሎ የማንንም ነጋዴ ነኝ ባይ ስጀመር ቤተክርስትያናችን ለምን ይጨማለቃሉ እዛው ውጨቹ ጨርሱ ቤተክርስትያናችን ለቀቀ አርጉልን ትንሽ ትንሸ ሰማይና መሬት የፈጠረ ጌታን ፍሩ ሌቧች😢😢😢😢

    • @selam8018
      @selam8018 3 місяці тому

      ምን አይነት ግዜ ነው የደረስነው እቺ ብድግ ብላ የቤተከርስትይን ጠበቃ ያረጋት ማነው ስንት ሺ ዘመን የኖረች ቤተክርስትያን አሁን በዝ ዘመን ታዋርድ በጣም ያሳዝናል አሳፋሪዋች😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Nardos945
    @Nardos945 3 місяці тому +1

    አይ ሮማ አስተዳዳሪው አሉበት እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እመቤቴ ትጠብቅሽ ከክፍዎች ገንዘብ ከባድ ነው

  • @askalehailu360
    @askalehailu360 3 місяці тому +1

    እኔም ለስውሯማርያም የምታስተናግደዋ ልጅ ጋጥ ወጥነት እኔም እመሰክራለሁ ሌላው አባቶች በመድረክ ላይ የተናገሩትን ነገር እኔም ታዝቢያቸዋለሁ በዛች በጋጥወጧ ካልሆነ በማንም እንዳትመጡ ሲሉ ታዝቤያቸዋለሁ የልጅቷ ስም ስለጠፋኝ ነው ሌላው የመቤታችን ስዕሏን አባቶች ሲወጡ ድፍረቷ ከመቤታችን ፊትለፊት ነጠላውን እየረገጠች ከስዕሉ ፊትና ከአባቶች ቀድማ እሷ ስትቀድም ጀምራ ነው ጋር ወጥነቷን ያወኩት ሌላው እዛጊቢውስጥ እሷ ነች አዛዧ ለምን እንደሆነ ባላውቅም እና ጥሩ አይደለችም
    ሌላው ቋንቋዬንሽ ላይ ስትቀርብ ደሞ አታፍርም ልጅቷ ሌባ ነች መጋለጫዋ ጊዜ ደሶነው ተያት የስራዋን ታገኛለች

  • @endalegeorge13
    @endalegeorge13 2 місяці тому

    እውነት መቼም ተዳፍና አትቀርም። እመቤቴ ታጋልጥ

  • @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ
    @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ 3 місяці тому +1

    እኔ ስውሯ ማርያም ባአንች ነው ያወቁት የጨንቀቴን ነገሬታለሁ እናቴ ትመልስልኝ ና ለምስክርነት ታብቃኝ እህተማርያም ብላችሁ በፁሎት አስቡኝ😢

  • @2163quarter
    @2163quarter 3 місяці тому +1

    ልቦና ይስጣቸው እሷም ሌሎቹም ነገሩ ውስጡ ችግር ያለ ይመስላል እግዚአብሔር ያሳየናል የሁላችሁንም ጠብቁ ።

  • @ኤርሚያስየጠፋውበግErmiyete

    ሰላም የእግዚሐቤህር ቤተሰቦች እኔም እዳቅሜ መፈሳዌ ሜዳያ አለኝ እና አኔ ከአዛብ ወገን ነው የመጣሁት ግን በመፈሳዌይ ትምህርትም ትመርቄለሁ እና ብዙ ገዳም እሄዳለሁ ስውሯም ሄጄ ስከርፅ ልጂቱ አቁም አለችኝ እና ቤተክርስቲያን የሁሉም ነው ብየ የምፈልገውን ፓርት ቀረጬ መጣሁ እና ልጂቱን እግዚሐቤህር ከፍ እዳረገሽ ዝቅ ያረግሻል ብያት ነው የመጣሁት 20 ቀኑ ነው ትርምስ የጀመረው

  • @AmsalGashaw
    @AmsalGashaw 3 місяці тому +8

    መቼም አፀደ ማርያም የጉዞዋ አዘጋጂ ኮሜንት ታነቢያለሺ እርግጠኛ ነኝ
    ለአንቺ ጥያቄ አለኝ በብር ዙሪያ አይደለም እሱን እመብርሀን ትግለጠው
    ግን ሱባኤ ገብተሺ እመብርሃን ፈቅዳልሺ ከሆነ እያገለገልሺ ያለሸው ለምን ለሰው ክብር የለሸም ብዙ ጊዜ ተመላልሽአለው ከደጇ እና ብዙ ጊዜ አይሻለሁ ለሰው ክብር የለሸም ለምን?

  • @ደስታአሳምነው
    @ደስታአሳምነው 3 місяці тому

    ሮሚ እራስሽን አረጋጊና እናዛንም ሚድያ እዲናገሩ አድርጊ ባንድ ወገን ብቻ መስማት ትንሽ ይከብዳል የልህ መንፈስ ጠቁር አለ አንችጋ

  • @mintamirendalamaw8156
    @mintamirendalamaw8156 3 місяці тому +6

    እንዴ ሀገረ ስብከቱ ምን እየሰራ ነው አቡነ ቀለሚጦስ የት ሔዱ😢😢😢

  • @theonly7257
    @theonly7257 3 місяці тому +1

    እኔም እውነት ለመናገር ልጅ ቷ ምንም መፈሳዊነት የላትም እሮሚ እውነት አላት

  • @tesfawwolia7909
    @tesfawwolia7909 3 місяці тому

    በአዉገት አግዚአብሔር ያጽናሽ

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 3 місяці тому

    ሮሚዬ እመብረሀን ትርዳሺ ራስሺን ጠብቂ

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 3 місяці тому +1

    አይዞሽ እህቴ እኔ ኤራሴ 😭😭እንድያውም እመቤቴ በጣም ብርታት ሰታለች አሁንም እመቤቴ ፍርዱ ቂጣቱ ሁኔት ስዉሯ ማርያም ትሰዎራችሁ እንዴ ስራቸው በባዶ እንዳረጉት በባዶ ይሁኑ ምድረ ሺፍታ ከነዚህ ሺፋታ አይሻሉም 😭😭

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 3 місяці тому +2

    ታዉቂያለሽ ጉዞ ማህበር እያሉ ክርስትናን ስሙን ለብሰዉ ሳይፈሩ ብዙ ገንዘብ የሚያጨበረብሩ አሉ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል አቤት ድፍረት በቤተሰብ ደረጃ በስሙ መዝረፍ ወየዉላችሁ

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 3 місяці тому +4

    ወሽመጤ ቁርጥ ያለው እመቤቴን!!

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 3 місяці тому

    እኔ የሚመስለኝ ልጅቶ መናፍቅ ትሆናለች ጀርባዋ ይጠና ጉዞ አዘጋጆቹ መናፍቅ ይመስሉኛል በደንብ ይጠኑ እነዚህ ሰዎች እኔ አላማሩኝ ም ትናትም ቆንቆዬ ነሽ ሚድያ ላይ አካውንቱን ስትናገር ነበር አይዞሽ እሮሚ አይዞሽ ማርያም አለች

  • @merumar6458
    @merumar6458 3 місяці тому +6

    የጉዞ ወኪል ነኝ የምትለው በጣም ሌባ ነሽ ስእል አድኖዋን እየሸጠች ገቢው ለራሷ ነው የምታደርገው የጉዞውንም ብር እሷ ጋር ነው የሚገባው
    እናም ምእመናን በሙሉ የእመቤታችን ቤት ልንታደጋት ይገባል በአንድነት ማስቆም አለብን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @לידור-ז9ב
    @לידור-ז9ב 3 місяці тому +1

    የእኔ ቆንጆ አታልቅሸ ለዳቢሎሰ አሰደሰች አይዞሸ በርች

  • @Nibret-h7e
    @Nibret-h7e Місяць тому

    ከገዳሙ ውጪ የመጣ አውቶቢስ መጥቶ ነበር ትናንት ጥቅምት ሶስት በአውደምረት የጎን ቁጥሩን እየጠሩ መጥተህ እንነጋገር አለበለዚያ የመጣው ምመን ይገላታል አሉ የሰማሁትን ነው እና ሮሚ ትክክል ናት ሰው በግሩብ ተከራይተው መሄድ የለባቸውም ማለት ነው? ይህ መስተካከል አለበት።

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 3 місяці тому

    ❤እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ ሰው ሮሚዬ

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal 3 місяці тому

    ለካ ለዚህ ነው ምዕመናን ቢቱን ትተው ወደሌላ የሚሄዱት መናፍቃን ያልኳችሁ ሁሉ ይቅር በሉኝ።

  • @konjitbirhanu2097
    @konjitbirhanu2097 3 місяці тому +1

    Egziyabher yiferdal. Be genzeb yemayidanewun yagegnalu.

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 3 місяці тому +2

    የሆነ ሚዲያ ላይ ወጥታነበር ሲጀመር ከካህን እኩል ቆመው መግለጫ ሲያረጉ አፍሪያለሁ ካህናቶቹ በገንዘብ መታለል ይገርማል ልጅቷ ሰነምግባር ያንሳታል አንቺ በርቺ

  • @genetyibas1067
    @genetyibas1067 3 місяці тому

    እንቺ፣ወንድ፣ነሽአይዞሽ፣ሌቦችን፣ከላይ፣እስከታችያሉንትን፣እያንዳንድን፣ማጋለጥ፣አለቡን፣በርቺ፣ከጎንሽ፣ነን

  • @hanaalexhanaalex4118
    @hanaalexhanaalex4118 3 місяці тому

    በጣም ትክክል እሶ ናት የመጀመሪያ

  • @tesfawwolia7909
    @tesfawwolia7909 3 місяці тому

    ለእዉነት እስከመጨራሻዉ መታገል ነዉ

  • @NithuwerkAsrat
    @NithuwerkAsrat 3 місяці тому

    ክርስቲያን ስትሆን ፈተናው ከባድ ነው አምላክ ቤቱን ያጸዳል በርቺ

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 3 місяці тому +2

    እመብርሃንን የ😢

  • @mestawetbedhadha7952
    @mestawetbedhadha7952 2 місяці тому +1

    በመብርሐን ስም ለምን ሰዋችን እናሰነካክላለን ይሔ ለሜድያችሑ ሼርና ፎሉ ለማብዛት ካሎነ በስተቀር አሎባልታና የቤተክርስትያንሚስጥ እንዲ በአደባባ ከምታሰጡት በውስጥ ምነው አልፍታችሑት እኛ ምንም በሉ እኛ ምእመናን ከደጇ አንቀርም ሰው ስለሔደእከሌ እከሌ ስላሽተዋወቀ ሳይሖን በድሕነትና በምሕረታ አምነን እንጓዛለን የድሕነት ቤት ሑሌ ፈተና አያጣውም የምናሸንፈው በፀሎት ነው ፈታኙ ሑሌም ለኛ ይማይተኛው ዳቢሎስ ነው ከመወቃቀስ ንቁና እንጸልይ እመቤቴ ለሑሉም ልብ ትስጥ አገራችንን ሰላም ታድርግልን የሑላችንን እንቆቅልሽና ችግር እማምላክ ትፍታው አሜን።

  • @Gebriedemissie
    @Gebriedemissie 3 місяці тому

    ይሄ ምስጢር በጣም ከባድ ነዉ መፍትሔ ሊሰጥበት ይገባል ዉግዘት ግን አስፈላጊ አይመስለኝም መልስ መስጠት እንጂ

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 3 місяці тому

    የሚገርሚ. ነው. የሚሲፍራ. ነገራቸው.

  • @TiztaTizta-m2e
    @TiztaTizta-m2e 3 місяці тому +2

    የኔም ጥያቄ ከኛ ጉዞ ውጭ መምጣት አትችሉም ሲባል ገርሞኝ ነበር ምድራዊ ቤተመንግስት ነው በተፈቀደ ጉዞ እንደሚግባየምናውቀዊ

  • @alemtsehaygirma-dz7nf
    @alemtsehaygirma-dz7nf 3 місяці тому +5

    ለጠየቅሽዉ ጥያቄ የሚሰጠዉ መልስኮ ለመላዉ የኦርቶዶክስ ምእመን ነዉ።

  • @tsehayeasfaw-te5nd
    @tsehayeasfaw-te5nd 2 місяці тому

    ውይ በቃሰትባሉ በረከት ይርቃል መርገምቶች

  • @enatteshale
    @enatteshale 3 місяці тому +1

    እኔ ምለዉ ቋንቋዬነሽ ሚዲያ አቅርቧት ነበር ሚዲያዎች ለምን እርስ በርስ አትነጋገሩም አንዱ የሚደግፍ አንዱ የሚያወግዝ መሆን የለበትም የሚዲያ ባለቤቶች ለዚች ቤተክርስቲያን መቆም አለባቹ ጀምሮ ደባብሶ መቅረት የለበትም

  • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
    @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 3 місяці тому

    ይገርማል ፀለል ይሸጣል እንዴ እኔ አይቼ አላቅም ጉድ ነው እመቤቴ ቤትሽ አፅጂ የመናፍቃን መሳቅያ አታድርጉን

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Місяць тому

    ሁሉም ቤተክርስቲያን ጉዞ አዘጋጆች፣ አስራት በኩራት ያለደረሰኝ የሚቀበሉ ይመርመሩ የእግዚአብሔርን ቤት ንግድ ቤት ያደረጉ ይመርመሩ እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳ

  • @HaregTadese-v8i
    @HaregTadese-v8i 3 місяці тому

    እናቴ አታልቅሺ አይዞሽ እመቤቴ ትፍረደው

  • @sewasew1621
    @sewasew1621 3 місяці тому +5

    አይ እመቤቴ የቻለችው ጉድ አረ ተው ቦታውን ለስጋችሁ ብላችሁ ቤቴክርስቲያኗን አታርክሱት

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ልብ ይሰጣቸው በጣም ያዝናል ግን ለምን እህታችን አይዞሺ እህታችን መታገሰ መልካም ነው ሰዉሯ እውነተኛ ታውጣ እግዚአብሔር መልስ ትሰጣለችንንን እግዚአብሔር መልሰ አለው❤❤❤❤❤