//ዙረት// ሼፍ መክብብ አዲስ የከፈተው ብዙ የተባለለት ዘአል -ኬሚስት ሬስቶራንት //እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

КОМЕНТАРІ • 270

  • @MekdesTaye-777a
    @MekdesTaye-777a 3 місяці тому +99

    ተደነኩ ተደመምኩ WOW ሼፍ መክብቤ በጣም ነው የምታኮራው🙏እንዳንተ አይነት ታታሪ ኢትዮጲያዊ ወንድም ስላለን ኮርተናል! ልጆችህም እንዳንተ አይነት አባት ስላላቸው መኩራት አለባቸው❤ እምዬ ኢትዮጵያም እንዳንተ አይነት ጀግና ልጅ ስላላት ኮርታለች ❤ አሁንም ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @genettamirat1795
    @genettamirat1795 3 місяці тому +28

    መክብቤ ወዳጄ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይሁንለት ከዚህ በላይ ዳርቻህ ይስፋ 😍🙌🤗

  • @Basha-k3h
    @Basha-k3h 3 місяці тому +17

    በእውነት ይለያል ህዝባችን ኑሮው ተለውጦ ለመዝናናት ያብቃን

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 3 місяці тому +8

    እግዚያብሔር ሥራህን ይባርከው ኢትዮጵያን ውብ አደርገህ ማሠየትህ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሸ ይብዛ

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 3 місяці тому +2

    ያለ ምክንያት አይደለም ማለት ነዉ ሼፍ መክብብን እንደወንድም የምወደዉ ሲዳኝ እራሱ ለተወዳዳሪዎች ያለዉ አክብሮት እርጋታዉ ከነገሮችህ በፊት የምታስቀድመዉ እ|ር እስከ ዕድሜ ፍፃሜህ እርሱ ይርዳህ ይደግፍ እረጅም ዕድሜን ከፀጋ ጋር ያድልህ ተባረከ በብዙ

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 3 місяці тому +30

    ሸፍ መክብብ እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ድሆችንም የምትደግፍ ስለሆንክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መቅድየ ፍልቅልቕ እንጆይ ፣

  • @fisehamisganaw424
    @fisehamisganaw424 3 місяці тому +4

    Wow ,My dear Mekbibe I proud of you as always .It is the restaurant that we can serve at end level of culinary in our country. I wish peace and stability for our beloved country Ethiopia and continue your effort to be Exemplary talented Chef of our country .Excellent May God bless your effort. 👋👋👋congratulations !!!

  • @እሙከድር
    @እሙከድር 3 місяці тому +2

    ዋውውው ሸፍ መክብብ እጂህን ቁርጥማን አይካው 🥰🥰👍እኔ ካገሬ ስገባ እጓመኝህ አለሁ ኢሻአላህ በተረፈ በርታልን

  • @KidusEndale-b6b
    @KidusEndale-b6b 3 місяці тому +9

    በጣም ደስ ይላል🎉🎉

  • @betselotbetsi2803
    @betselotbetsi2803 Місяць тому

    የኢትዮጵያ ምርጥ ሼፍ❤

  • @wungel
    @wungel 3 місяці тому +1

    እኛም ኮራን በናንተ የተባለውን ላንተም ብለናል ጀግና ነክ🙏 ሳይ እራሱ ውጪ ያለ ሆቴል እየመሰየኝ እኮ ነው

  • @Shalome235
    @Shalome235 3 місяці тому +3

    ሼፍ መክብብ ዋው ይሳካልህ

  • @DechasaLeta
    @DechasaLeta 3 місяці тому

    #እኔ_ከልቤ_በሐገሬ_ሰው_በኢትዮጵያዊ_ጀግና_ይህ_ሲከፈት_ደስ_ብሎኛል_መክብብዬ_እወድሃለሁ ።❤❤❤❤

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb 3 місяці тому +1

    Congratulation chef’❤ እንደምታሰለጥነኝ ተስፋ አደርጋለሁ ትምህርት ቤት አለህ?

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 3 місяці тому +1

    WOW ደስ ይላል

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 3 місяці тому

    ሚገርም ናዉ አገረችን ዉስጥ ኢናደዚህ የለ ሼፍ ሮመንቲክ ናዉ ሼፍ መክበብ በጠም የመደንቃዉ በርታ ጎቦዝ

  • @dembulka-x4p
    @dembulka-x4p 3 місяці тому

    Absolutely amazing

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 3 місяці тому

    ❤❤❤ሼፍ መክብብ ትሁት እግዚአብኤር ይጨምርልኸ❤❤❤❤❤❤ኩራት ነኸ የሀገር!!!!!!waweeeeeeeeeeeeeeeመቅዲ ❤❤😂

  • @abenezerolana9044
    @abenezerolana9044 3 місяці тому

    Wow!!!! Wow🫢🤔👌👌👌no words chef Mekbib

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 3 місяці тому +3

    ንሮው ተወዶ እንዴት ነው የሚኖረው አቺማ ምንአለብሽ።

  • @hailudesha5803
    @hailudesha5803 3 місяці тому

    Well done 🎉

  • @tsiondemere3982
    @tsiondemere3982 3 місяці тому

    Sooo great❤❤

  • @fanayechannel4318
    @fanayechannel4318 3 місяці тому

    Bertalgn betam new miyamreu ❤❤❤ xdatu wawww

  • @tetr4232
    @tetr4232 3 місяці тому +1

    የዋጋው ግን አይቶ መቸም መገመት አያቅትም ድሀ መካከለኛ ገቢ ያለው ገብቶ የሚበላበት አይደለም

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 3 місяці тому

    ዋውውውውውውውውው

  • @ehisjames
    @ehisjames 2 місяці тому

    Naabar ❤❤❤❤teek ma

  • @Hdhj-j7p
    @Hdhj-j7p 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @noahabenet7071
    @noahabenet7071 3 місяці тому

    ምን አስቦ ነው ግን: ጀግና ነው አፋችንን አስከፈተን

  • @YohannanEyorika
    @YohannanEyorika 3 місяці тому

    When start footboll today ?

  • @eduam2859
    @eduam2859 3 місяці тому

    Alchemist ? መጽሐፉ ነው ?

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 3 місяці тому

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 3 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @addisababa8072
    @addisababa8072 3 місяці тому +1

    Mingzem ENGERA

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @አደዲስአባባ፹፻፸፪

    • @fikertefikadu7367
      @fikertefikadu7367 2 місяці тому +1

      ወጡስ፡፡

  • @Aaa8899gmil6
    @Aaa8899gmil6 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 3 місяці тому

    ዙረት// ሼፍ መክብብ አዲስ የከፈተው ብዙ የተባለለት ዘአል -ኬሚስት ሬስቶራንት //እሁድን በኢቢኤስ

  • @Bekalu-yj6xn
    @Bekalu-yj6xn 3 місяці тому +1

    I swallowed my saliva 😊

  • @BusyLine2-e5q
    @BusyLine2-e5q 3 місяці тому

    የእኛጀጌኒ

  • @SemiraSemira-yx1is
    @SemiraSemira-yx1is 3 місяці тому

    Starterun sayew PAUL tez alegn

  • @MmMm-uu8dr
    @MmMm-uu8dr 3 місяці тому +13

    ኡ አላህ ይጨምርልኸ ሰው ተምሮ በተማረው አገሩን ከሌላው አለም ጋ እኩል ማድረግኸ በጣም እናመሰግንሀለን እዲሁም ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች
    እንግዲ እኔ ሰመጣ አጉበኘዋለው ዘመዶቼ እዛ ስለመጡ እጋብዛቸዋለው ኢንሻአላህ በመስተንግዶ እደምታስደስቱ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ሼኸ መክብብ በውጭ የምናየውን ባገሬ ስላየው በጣም አመሰግንሀለው ኢቢኤስች በደብ አስተዋውቁለት አላህ ገቢያኸን ይክፈትልኸ

  • @SelamMeaza
    @SelamMeaza 3 місяці тому +24

    እጂግ በጣም ግሩም ነው ፍዝዬ ነው ያየኃችሁ
    ግን በዚሁ አጋጣሚ ሼፍ መክብብ pls ብታስተምረኝ በዚያውም የፅዳት ስራዎችን እየሰራውልህ

  • @bezazeleke9492
    @bezazeleke9492 3 місяці тому +6

    💝💝💝💝💤💤💤💤ተመስገን ሼፍ መክብብ እንኳ ተሳካልህ👏 👏 👏 እግዚአብሔር ይባርክልህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @betelhemkassa4665
    @betelhemkassa4665 3 місяці тому +6

    It’s weird and very creative at the same time that he is using labware for the drinks 😅
    As someone who worked in the lab, I like it & can’t wait to visit this restaurant 🤩

  • @bipbip941
    @bipbip941 3 місяці тому +7

    የመክብብ አድናቂወች ወላሂ እኔ በጣም ነው እምውደም እምየ ኢትዮጵያ እድህ አይነት ሬስቶራት መክፈትክ ኩራት ተሰምቶኛል ብር እኳን ባይኖረኝ አይኔ ጡሩ ነገር አይቸ እወጣለሁ መክብብየ አገሬ ስመጣ የመጀመሪያ ያተ ሬስቶራት መምጣት ነው እምፈልገው እሄን የመሰለ ሬስቶራት እምየ ኢትዮጵያ❤ላይ ስለከፈትክ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 3 місяці тому +4

    Much respect to our diasporas who always gives a positive comment , to encourage our people. You are the back bone to our country. God bless you’ll.

  • @simegebrielwoger8309
    @simegebrielwoger8309 3 місяці тому +4

    Amazing but the maximum price 3000 birr must be cheaper for this fancy restaurant. We will check it out when we visit back home for sure.

  • @BrishB
    @BrishB 3 місяці тому +12

    ሼፍ መክብብ እጅግ የማደንቅህ ኮንፊደንስ ያለህ ባለሞያ ይህ

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 3 місяці тому +7

    ሼፍ መክብብ እጅግ የማደንቅህ ኮንፊደንስ ያለህ ባለሞያ ነህ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Hanamanar
    @Hanamanar 3 місяці тому +6

    በጣም ጀግና ነክ እድሜ ከጤና ይስጥ መቅድዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dembobademboba6924
    @dembobademboba6924 3 місяці тому +14

    Congratulations Mekibeb.

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 3 місяці тому +6

    By the way does the cameraman get some food to eat or just capture your video and engage with his Shiro home.

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl 3 місяці тому +3

    ሼፍ መክብብ እግዛብሔር ይርዳህ በርታ ጀግና ነህ ዋው በጣም ልዩ ነው

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 3 місяці тому +3

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ ❤🥰

    • @bigd1857
      @bigd1857 3 місяці тому +1

      ፓስተር መሆንህ ነው?
      ሁሌ አትርሱኝ ምንድነው?
      Everything has time, place & condition!!

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 3 місяці тому +1

      አሚንንንንን

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 3 місяці тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ነው መልሴ በጣም ደስ ስላለኝ 🤣❤️

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 3 місяці тому +2

    ማሻአላህ አላህይባርክልህ ሸፍ መክበብ ባአማረኛ ብትናገርጥሩነበር አንዱን ሳላቀው ቪድዩው አለቀ

  • @eletderash
    @eletderash 2 місяці тому +2

    የአውቀት ጥግ የታየበት በጣም የሜገርም በእውነት ሼፍ መክብቤ በጣም ነው የምታኮራው እግዚአብሔር ይባርክልህ ❤🙏🙏

  • @samsomtesfa
    @samsomtesfa 3 місяці тому +4

    ኣቦ ፓስታ በንጀራ ጀምር ልምጣ 😀

  • @blackman4581
    @blackman4581 2 місяці тому +1

    እግዚኦኦኦኦኦኦ የሼፍ ቴዲ አፍሮ ማለት ይሄ ነው ለሞያው እና ለእውነት የተገዛ

  • @zubeidasiraj8656
    @zubeidasiraj8656 3 місяці тому +5

    Is it franchise restaurant or??? Because I know the name another country. Please ሼፍ መክክብብ tell us about your restaurant

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus7720 3 місяці тому +15

    Wow shef mekbeb congratulations 🎉 nothing impossible for God

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 3 місяці тому +2

    ማሻአሏህ አላህ ይጨምርላችሁበጣም ያምራል እኛንም እድላችንንያሳምርልን ሀገራችንንሰላም ያድርግልን❤❤❤❤

  • @Libanos
    @Libanos 3 місяці тому +5

    I love firfir end of story !

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 місяці тому +8

    እሰይ በጣም ያምራል ❤❤❤

  • @Dagi464
    @Dagi464 3 місяці тому +8

    That’s an upscale 👏👏👏 my Goodness…can’t wait!

  • @bety2338
    @bety2338 3 місяці тому +3

    ጠንክሮ የሚሰራ እነደዚህ ምሳሌ ይሆናል። እናመሰግናለን ሼፍ መክብብ🎉🙏 በጣም ወድጄዋለሁ 🥰👌

  • @a.z9309
    @a.z9309 3 місяці тому +6

    I wish Ethiopia is in peace
    This is excellent place to be I wish I am in Ethiopia in this time.

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ 3 місяці тому +12

    ሌላ መስማት ማየት አልፈልግም የታየኝ የመቅዲ መስቀል ነው ዋው ውበት 🙏

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 3 місяці тому +2

    ደስ ሲል እንድህ ያማር ነገር ሲታይ ደስ ይላል ለዛውም በሀገራችን ላይ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @burtelema5175
    @burtelema5175 3 місяці тому +9

    Betame dese yemile newu congregation🎉🎉🎉

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ቡርቴለማ፶፩፻፸፭

  • @fevenashenafi5919
    @fevenashenafi5919 3 місяці тому +3

    GOD BLESS YOU SHEF MEKIBEB

  • @a.z9309
    @a.z9309 3 місяці тому +4

    Very humble and hard working person that is why God's blessing is on you. May God protect you from all kinds of evil people.

  • @tewodroscherenet6655
    @tewodroscherenet6655 3 місяці тому +8

    Wow amazing, gud job Mekebeb

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed 3 місяці тому +1

    ሂወትን እናጣጥም የሆነ ሬስቶራንት

  • @hiwotalemayehu4492
    @hiwotalemayehu4492 3 місяці тому +2

    Enkuan Ethipiawi Honk
    Esey😂😂😂

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 3 місяці тому +3

    Ejge yamrale gene ke hekemena gara yeteyayazu ekawoche lemesale coctele be cc melekatu tenshe teru aymeslgeme! Ye hekemenawen eka lehospitale! Melkame edele.

  • @mulatniguse9588
    @mulatniguse9588 3 місяці тому +3

    ዋው ሼፍ መክብን ከልብ እናመሰግናለን መቅዲ ግን ለምን ብቻሽን ሄድሽ እንደነ የወናስ ሁለት ሆናችሁ ብትሄዱ ኖሮ በጣም ጥሩ ይሆን ነበር።

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому +1

      ዮናስ ✅
      የወናስ ❌

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 3 місяці тому +1

    በዘመኔ እስከ አስከ አሁን በምግብ መጠበብ በዚህ ልክ በአለም ላይ አላየሁም::

  • @ahmedhagi96
    @ahmedhagi96 3 місяці тому +1

    But 10000000 people r in need of basic food

    • @fikertefikadu7367
      @fikertefikadu7367 2 місяці тому +1

      But not every body is not poor, do ur best to help others...

  • @YesuSira
    @YesuSira 3 місяці тому +1

    wey gud mekdy 3,000 min alat new yalshiw???😆

  • @ዘውድ
    @ዘውድ 3 місяці тому +1

    በጣም የሚደንቅ ፈጠራ እና አቀራረብ ነው በየምግቡ ላይ የምትሰጠው ማብራሪያ ደግሞ ምን ያህል ምግብን በእውቀት እንደምትሰራ እንድገነዘብ አድርጎኛል ገና ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 3 місяці тому +3

    የጦስኝ ወይም ኦሪጋኖ ዳቦ በኦሊቭ መክረው ሼፍ በጣም ነው የምጣፍጠው

  • @t2chickensfarm365
    @t2chickensfarm365 3 місяці тому +1

    wow conceptu dis sil endi nw helmen menore ena branding

  • @DechasaLeta
    @DechasaLeta 3 місяці тому +1

    #እኔ_ከልቤ_በሐገሬ_ሰው_በኢትዮጵያዊ_ጀግና_ይህ_ሲከፈት_ደስ_ብሎኛል_መክብብዬ_እወድሃለሁ ።❤❤❤❤

  • @iandi907
    @iandi907 2 місяці тому

    ለካ በኮርስም ይበላል 😂😂😂 እኔ በኮርስ ትምህርት መማር ነው የማቀው 😂😂😂 ግን ኮርሱ ሲያልቅ ሰርተፍኬት ይሰጣል ? 😂😂😂 ለማንኛውም ይገርማል 👍 ደሞ ዋናው ኮርስ እኔ የምወደው አሳ ነው 😂😂😂 እሱንማ A ነው ማመጣወ ብማር

  • @DanielTesfaye-gr6gq
    @DanielTesfaye-gr6gq 3 місяці тому

    በጣም አሪፍ ሆኖ ሳለ ነገር ግን ትንሽ የሚጨንቅ ይመስለኛል።

  • @selamlove7d
    @selamlove7d 3 місяці тому +1

    ዋው ሸፍ መክብብ ተለያለህ መቅዲ ግን ይህን ሁለ በልተሽ እንዳፈነጂ ሀገረ ስመጣ ብታስተምረይ ደስ ይለኛል

  • @ZekAlem
    @ZekAlem 3 місяці тому +4

    ዋው ዋው እድግ በሉ

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 3 місяці тому +2

    What about the booking I don't understand but mekbeba good job keppit up bro❤❤❤

  • @erimiyasshiferaw
    @erimiyasshiferaw 2 місяці тому

    እቁብ እየጣልኩ ነው ሲደርሰኝ መጥቼ እመርቃለው መክብቤ

  • @SamrawitSolomon-o9e
    @SamrawitSolomon-o9e 3 місяці тому

    የአውቀት ጥግ የታየበት በጣም የሜገርም በውነት chefይገበሃል በጣም ደስ ብሉኞል የራስክን በመክፈትከ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 3 місяці тому +4

    እዚ ሀገር (አሜሪካ) ያሉት የሀበሻ ምግብ ቤቶች ለምን ራሳቸዉን እንዲ እንደማያሳምሩ ሁሌም ጥያቄዬ ነዉ DMV አካባቢ የምትኖሩታዉቃላችሁ መቼም አንዳንዱ ቤትማ ፅዳት ዜሮ የሚስብ ነገር የለዉ በዚ በዚ ኢትዮጵያ አንደኛ ናቸዉ

    • @Godgrace-lr1qr
      @Godgrace-lr1qr 3 місяці тому +3

      ያው በሀላዊ እንዲሆን ክማስብ ይሆናል እኔ ባለሁበት state ብዙም የለም ያለውም ባይኖርስ የሚያስብል ነው ስጋ ቤቱ እራሱ የኢትዮጵያ ቀበሌ ሽንት ቤት ይበልጠዋል😂

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 3 місяці тому

      @@Godgrace-lr1qr አመሰግናለሁ ጥሩ ገለፀሽዋል(ገልፀህዋል) ሌላዉ ቢቀር እኮ ባህላዊ ነገሩም ያን ያህል አይታይም ብቻ ምንም የሚስብ ነገር አላየሁም

    • @phillymuhammad4170
      @phillymuhammad4170 3 місяці тому +1

      True 👍💯💯💯

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 місяці тому

      የሀበሻ ቤቶች የመፀዳጃ ቤቶቹ ነገርማ አይነገር😂​@@Godgrace-lr1qr

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 2 місяці тому

      ሳኡዲ ሪያድ አካባቢ ሁለት የሀበሻ ምግብ ቤት አይቼ የቤቱ ፅዳት የምግባቸው ጣእም ይለያል

  • @melodihabeshastyle8153
    @melodihabeshastyle8153 3 місяці тому +6

    Betam mewdew chef ❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @መሎዲሀበሻስታይል

  • @genetsamuel8518
    @genetsamuel8518 3 місяці тому +14

    Absolutely Amazing 👏 😍 ❤️ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @eseyasberhe7842
      @eseyasberhe7842 2 місяці тому

      ሳላ ወድ መድሂን በራድ ዝነበረና አጥፊእና ናይ ካልኦት አድነቕቲ ኮይንና ተሪፍና ፣ ሼፍ እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @Mimigm8882
    @Mimigm8882 3 місяці тому +4

    I am impressed to the next level

  • @eliashailemichael4814
    @eliashailemichael4814 3 місяці тому +1

    IS THERE ANY PROFESSIONAL AND GREECEFUL CHEF LIKE CHEF MEKIBIB? I DO NOT THINK SO!

  • @Bellazekichen
    @Bellazekichen 3 місяці тому +7

    ያገራችን ጐረደን ራምሴዬ ❤🎉

  • @DechasaLeta
    @DechasaLeta 3 місяці тому +1

    #እኔ_ከልቤ_በሐገሬ_ሰው_በኢትዮጵያዊ_ጀግና_ይህ_ሲከፈት_ደስ_ብሎኛል_መክብብዬ_እወድሃለሁ ።❤❤❤

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 3 місяці тому +4

    ጤና ይስጥልኝ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ዎጋ ሁሉን ሰው ሚያካትት ቢሆን ለምን አገራችን ምርት አለ ማምረትም አቅርቡት አገርንም ህብረተሰብንም መጥቀም ቢሆን ዋናው ዋጋ ለማንኛውም በርቱ ዎጋሁሉንሚያካትትቢሆንሰውለምንአገራችንምርትአለማምረትምአቅርቡትአገርንምህብረተሰብንምመጥቀምቢሆንዋናውዋጋለማንኛውምበርቱቤተሰብ

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому +1

      ቃላት ተነጣጥለው ይፃፉ፦

  • @negabe7417
    @negabe7417 2 місяці тому

    በተለይ ደቦ organic ምግብ ነው 👍 ጥሬ ስጋ በ toast ዳቦ ወይም በነጭ ዳቦ ሚበላበት አገር 🤣

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 3 місяці тому +1

    ሼፍ መክብብ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 2 місяці тому

    ዋውው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉