ስውሯ ማርያም በራዕይ ተገልጣ አነጋገርጪኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • በየጊዜው የስውሯ ማርያም ገዳም ድንቅ ምስክርነት እንዲደርሶት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ኑ የእመቤታችን ድንቅ ስራ እንመስክር🙏#ስውሮ ማርያም ገዳም #swromariyam #swromariyamgedam #swro_mariyam

КОМЕНТАРІ • 126

  • @haimont9075
    @haimont9075 Місяць тому +25

    እኔም ሰኔ 30 መጥቼ ነበር ችግሬን. ጭንቀቴን ነግሪያት መጣሁ. ስውሯ ማርያም የነገርኮኳትን ፈፀመችልኝ ክብር ምስጋና ይድረሳት የተቀረውንም ትፈፅምልኝ የተሳልኩትን ይዤ እመጣለሁ ስውሯ ማርያም አደራሽን ድጋሚ ለደጅሽ አብቂኝ

    • @julianamalika5282
      @julianamalika5282 Місяць тому

      የኔ እህት እባክሽ የስዉሯ ማሪያም ስእሏ የተለየ ከለሆነ ላኪልኝ በማሪያም

    • @RozaM-bx9kg
      @RozaM-bx9kg 18 днів тому

      ቴሌግራም ካለሽ ኣስቀምጭልኝ ና እኔ ልላክልሽ

    • @genitube3975
      @genitube3975 8 днів тому

      እህቴ በፀሎት አስቢኝ😢

  • @bedluYggc-gd3mq
    @bedluYggc-gd3mq 25 днів тому +2

    ስዉራ ማርያም ለኛም ለባሬያዎችሽ ለገብረ መድህንና ለአፀደ ማርያም ባለንበት እንቆቅልሻችልን ፊችልን ለደጅሽም አብቂን 04/13/2016;ዓም

  • @alemhabte2402
    @alemhabte2402 Місяць тому +1

    Amen Amen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr Місяць тому

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @melatyemariyamlij
    @melatyemariyamlij 26 днів тому +1

    ameeeeeen ameeeeen ameeeeeennn

  • @sameeratig5424
    @sameeratig5424 3 дні тому

    ወለተ ማርያም በፀሎታችሁ አሰብልኝ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j Місяць тому +8

    እኔም ምስክር ነኝ እስከ ቤተሰቦቼ ነዉ ከመተት እስራት የፈታችን ክብርሽ ከፍ ይበልልኝ የስዉሯ ማርያም እናቴ❤❤❤❤

  • @atsedetegegne1866
    @atsedetegegne1866 Місяць тому +9

    የሚሰጨነቀኘኘን የሜሰፈራኘን ጠላትወችን አጥፈልኘ መጥች ለምሰክርነት አብቄኘ አሜን

  • @TehayMiteku
    @TehayMiteku 18 днів тому +1

    እልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @DaratuwalataamaramiiDaratu-q5l
    @DaratuwalataamaramiiDaratu-q5l 25 днів тому

    Amen Ameen Ameen ❤❤❤

  • @tarikuahayilmariam3343
    @tarikuahayilmariam3343 Місяць тому

    እንደ ቸርነቱ።እረ ድንግል ማርያም ድረሽልን።

  • @ቲጅነኝየድግልማርያምልጅ

    እናቴ የስውሯ ማርያም ያደረገችልኝውን ልመስክር ጥርሴን በጣም አሞኝ ከዛ ስእል አድኖዋን በፌስቡክ አውርጀ ማሪኝ ብየ ፊቴን አሻሸሁት ወዳው ፀጥ አለልኝ እና እቅልፍ ያዘኝ ክብር ምስጋና ለናትና ልጁ ለፃድቁ አቡነ እጨጌ። ለቅዱስ ሚካኤል ለቅዱስ ገብርኤል ለቅዱስ ጊወርጊስ ይሁን በእውነት

  • @saron4252
    @saron4252 28 днів тому

    አሜን ❤አሜን❤አሜን

  • @haimehaime4943
    @haimehaime4943 Місяць тому

    እማ እማ እማ የኔ ውድ እናት

  • @tarikewoldyes8942
    @tarikewoldyes8942 Місяць тому

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ሁላቸንንም ትሰማን

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተመስገን ስውራዋ ማርያም ለእናተ ይስማችን ለእኔንም ለቤተስቡቼን ትስማን እንደናተም ለደጀዋ ታብቃኝ😢😢😢እማምላክ ይጠይኩሽን ታቄለሽ ውላዴት አምላክ እቆቅሽለቴን ፍቺው🎉🎉🎉🎉

  • @መብራህተወለተመድህን

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ምስጋና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን

  • @tenagnezergaw
    @tenagnezergaw Місяць тому +1

    አንደኛ የመሰከረችው ልጅ የሰውሯ ማሪያምን በመጀመሪያ ደጇን በረገጤችበት ሰአት አግንቻታለሁ በአጋንንት እስራት ታስራ ከሰውነት ተራ ውጪ ወጥታ አይቻታለሁ አብረንም ሆነን ነበር የመጀመሪያው ሱባአ ገብታ ልትገባ ስትል ልጄን እያያችሁ ብላን ነው ጸበል ቤት ያለን የገባቸው ክብር ለእናታችህን ለድንግል ማሪያም የ እነንም የልቦና መሻት ትስጠኝ ጤናዬን ትመልስልኝ የባለቤቴን ጠና ትመልስለት እሜን!!!

  • @samrawitbitew1027
    @samrawitbitew1027 Місяць тому

    Amen Amen Amen

  • @TigistAssefa-l9x
    @TigistAssefa-l9x День тому

    ክብር ለመቤቴ

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s Місяць тому +4

    አሜን አሜን አሜን እማ እንኳን ተፈታሽ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል እኛንም እንቆቅልሻችንንን ፈታልን ለደጇ ታብቃን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @መሲየወልድያዋ
    @መሲየወልድያዋ Місяць тому +4

    ስሚኝ። እመቤቴ። ሰሚኝያምላክእናት😭😭😭😭😭

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 Місяць тому

    Amen Amen Amen 🙏. Emeberahane enate la hulacheneme derashe.

  • @selammezmur6944
    @selammezmur6944 Місяць тому +5

    ተመስገን እኛንም ወላዲተአምላክ ትጎብኘን

  • @BeyeneBahata
    @BeyeneBahata Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስግን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hagarghebremedhen8208
    @hagarghebremedhen8208 Місяць тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @DaratuwalataamaramiiDaratu-q5l
    @DaratuwalataamaramiiDaratu-q5l 25 днів тому

    elelelelelelelelelelele
    elelelelelelelelelelel
    elelelelelelelele
    ❤❤❤❤❤

  • @9-yi1hn
    @9-yi1hn Місяць тому

    እልልል እልልል እልልል

  • @TehayMiteku
    @TehayMiteku 18 днів тому

    አሜን አሜን እህቴ ታድለሽ ለእኛምትድረስ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ነኝየመዳምቅመም
    @ነኝየመዳምቅመም Місяць тому +1

    እልልልልልል እመብርሃን እኔንም ለምስክርነት አብቂኝ

  • @ThanksGod-n5g
    @ThanksGod-n5g Місяць тому

    አሜን ❤

  • @alemfiry8300
    @alemfiry8300 Місяць тому

    amen amen amen

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @emushzena9504
    @emushzena9504 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @yonasnegash340
    @yonasnegash340 Місяць тому +1

    ለ እኔም ስውሩዋ ማርያም ታላቅ ነገርን አድርጋልኛለች አሁንም የሚያስጨንቀኝን ፈታ ለምስክርነት ታብቃኝ

  • @MesuShita
    @MesuShita Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ለናንተ የደረሰች የስውሯ ማሪያም ለኔም ለደካማዋ ልጅሽ ድረሽልኝ እናቴ ለምስክርነት አብቂኝ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TehayMiteku
    @TehayMiteku 18 днів тому

    እልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsAs-qi5jt
    @AsAs-qi5jt Місяць тому +4

    የስውር ድንግል ማርያም እባክሽን እኔንም ከእና ቤተስበቼ ማሬኝ እናም ከቤትሽ ለምስክርነት አብቃኝ😢😢😢😢😢

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልል የኔ እናት

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Місяць тому +2

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እናቴ እማ አምልክ ላኔም ባሱዉር የተየቁሺኝ ላኔም ድራሺልኝ ሁሌም ካጎንኤ ናሺ እናቴ

  • @AynalemNiguse-ve5di
    @AynalemNiguse-ve5di Місяць тому

    Elelelelelele amen ameen Ameen

  • @piippihiyabu1011
    @piippihiyabu1011 Місяць тому +1

    Elelllllellllelllll❤

  • @RozaM-bx9kg
    @RozaM-bx9kg 18 днів тому

    ኣሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw Місяць тому +2

    ዛሬ የስዉሯ ማርያም የቄቤ እምነት ከእጀ ገባ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    የስዉሯ ማርያምን አመስግኑልኝ እንቆቅልሸን ሁሉ እድትፈታልኝ በፆለት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ ከዱባይ👏👏👏👏👏

  • @emushzena9504
    @emushzena9504 Місяць тому

    እናቴ ማርያም እንዴት እንደምወዳት እኔጃ የሳ ፍቅር ይለያል ስዉራ ማርያም የኔ እናት

  • @SolomonHaile-i6d
    @SolomonHaile-i6d Місяць тому +2

    የስውራ እመቤት እመብርሃን ምስጋና ይገባሻል ላቺም ለስላሴም ለፈጠሩን አሜን ። በእውነት እኔንም አስቢኝ ከተያዝኩበት የመናፍስት እስራት ፍቺኝ አሜን

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon1561 25 днів тому

    ስውሯ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ እኛ ቤተሰብ ውስጥ ያለውን ጤናማጣት ታውቂዋለሽ ድረሽልን እኛንም ፈውሽንና ለምስክርነት አብቂን።

  • @AsterBerhanuTadesse
    @AsterBerhanuTadesse Місяць тому +3

    እናንተን የሰማች ስዉሯ ማርያም እኔንም ስለቴን ትስማኝ ! ደጇንም ለመርገጥ ታብቃኝ !!!

  • @አብሳሪውገብርኤልአባቴ

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልእማምላክ ክብር ላች ይሁን

  • @ethiofacts5581
    @ethiofacts5581 Місяць тому

    እልልልልልልልልል ለኛም የልባችንን መሻት ፈፅሚልን።

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 21 день тому

    ስውሯ እናቴ ማትለየን በዘርፋፋ ቀምሶቿ ምትከልለን ስውሯ ማርያም አንችው ታውቅልናለሽ ቋጠሯችንን በስውር ፍችልን እናት አባት አህት ወንድሞቸን አደራ ለደጅሽ ፈቅደሽ ውሰጅልኝ ኑ እኔ ጋር ጎብኙኝ እኔ ላድናችሁ በይልኝ የዘረ ያዕቆብ እመቤት

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 Місяць тому

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️♥️♥️♥️♥️

  • @JonGebresilassie
    @JonGebresilassie Місяць тому +2

    እናቴ ድረሽልኝ ችግሬ ታውቂዎለሽ እና አደራሽን ድንግል

  • @menberetefera5743
    @menberetefera5743 Місяць тому +2

    ምስጋና ይግባት ተመስገኝ የስዉሯ ማርያም እናታችን እልልልልልልልልልልልልል

  • @meseretlema588
    @meseretlema588 2 дні тому

    ለደጂሽ አብቅኝ❤ እናቴ❤🌾🌾🌾🤲🤲🤲

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Місяць тому +1

    እመቤቴ አደራ እኔንም ስሚኘ

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን
    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤
    እናቴ የስውሯ ማርያም ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ ብዙ ሚስጥር አለኝ እናቴ የማዋይሽ 😢ታክቶኛል እናቴ እርጅኝ እመቤቴ 🙏🙏❤🙏

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናቴ ለኔም ድረሽልኝ ስደተኛ ልጅሽ ወለተ ኪዳን 😢😢😢

  • @kdestabeje8606
    @kdestabeje8606 Місяць тому

    እልልልልልል ለናቱ የደረሰች ለኛም ትድረሰልን
    የሰረቀ ማርያም እባክሺን እኔንም ቤተሰቦቸንም ማሬን ጤናችን ሰጭን ካለንበት ህመመም ቤተሰቦቸን ፈውሺልኝ ለደጂሺ ለምስክርነት አብቂኝ
    በማሬም ጸበሏን እና እምነቷን ያላችሁ ላበረት እባካችሁ ላኩልኝ

  • @AsAs-qi5jt
    @AsAs-qi5jt Місяць тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @አስቴርጥበብበየነ
      @አስቴርጥበብበየነ Місяць тому

      ስዉሯማርይምእኛንምአስቢኝእባክሺእኛንምለደጂሺአብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj Місяць тому

    ተመስገን

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    እመቤቴ ማርያም እኔንም ለምስክርነት አብቅኝ

  • @elsabetgmariam8808
    @elsabetgmariam8808 Місяць тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም

  • @etsubabiye1959
    @etsubabiye1959 Місяць тому

    Ebakachehu yet new mitegegnew

  • @خديجةخدوج-ج3ص
    @خديجةخدوج-ج3ص Місяць тому

    እልልልልልልልልልል

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql Місяць тому +1

    Kebrna Mesgana le Enate seurwa Maryam ❤️🙏🙏🙏❤️

  • @TehayMiteku
    @TehayMiteku 18 днів тому

    እልልልልልል

  • @WerkeDasta
    @WerkeDasta Місяць тому +1

    ክብር ምስጋና ይግባት እናታችን🙏

  • @BekiAndai
    @BekiAndai Місяць тому

    Ellllllll emba beta sewira merami Lna koterni fethlne yene enate

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o Місяць тому +1

    የሰውሯ ድንግል ማርያም እኔንም ከእነአ ቤተሰቦቼ ማሬእኝ😢😢

  • @keyamamo7562
    @keyamamo7562 16 днів тому

    እናቴ የስዉሯ ማርያም እባክሽ የልቤን መሻት ፈፅሚልኝ እባክሽ እናቴ እኔ አፅያተኛ በደለኛ ነኝ ለምስክርነትሽ አብቂኝ

  • @asfaw96
    @asfaw96 Місяць тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልእሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @HanaMuche-b5q
    @HanaMuche-b5q 29 днів тому +2

    sel adnewan lakuln

  • @አስቴርጥበብበየነ
    @አስቴርጥበብበየነ Місяць тому +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @masaramasara4350
    @masaramasara4350 27 днів тому

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Helen-si8kj
    @Helen-si8kj Місяць тому

    አሜንአሜንአሜንክብርምስጋናይድረሳትለእመቤቴቅድስድማርያምእኔምለደጃታብቃኝ

  • @yonasnegash340
    @yonasnegash340 Місяць тому +1

    እልልልልልልልልልልልል

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj Місяць тому +1

    መታደል እማ ለኔም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen6222 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤elellllllllllllll elellllllllllllll elellllllllllllll elellllllllllllll elellllllllllllll elellllllllllllll elellllllllllllll elellllllllllllll elellllllllllllll

  • @EnthusiasticAtom-ml3rd
    @EnthusiasticAtom-ml3rd Місяць тому

    Amen Amen Amen Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele 😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ameenaameena8321
    @ameenaameena8321 Місяць тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን እልልልልል እልልልልል እልልልልል

  • @atsedetegegne1866
    @atsedetegegne1866 Місяць тому +1

    ልልልልልልልልልልል

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 День тому

    እመቤቴ እኔም ለደጅሽ አብቂኝ እና ልመስክር

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 Місяць тому

    Amen Amen Amen 👏 Elelelelelele lelelelel 👏 Elelelelelele lelelelel 👏

  • @genitube3975
    @genitube3975 8 днів тому

    ችግሬን ታውቂያለሽ እናቴ ችግሬን ፍችልኝ እናቴ

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw Місяць тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልል

  • @fdbmNgffm
    @fdbmNgffm Місяць тому +1

    ሰውራማርያ ለኔም ደርሳልኛለች ቅቤዋን እየተቀሁ ፀበሎን እየጠጠሁ ደኛለሁ በሰውአገር ደርሳልኛለች ለኔእ የደረሰች ለናተምትረስላችሁ እናም መመስክር እፈልጋለሁ ስክቁጥር አስቀምጡልኚ በስልክ መመስከር እፈልጋለሁ ።

  • @MussieAnbessie
    @MussieAnbessie 29 днів тому +1

    እናቴ የስውሯ ማርያም እግዘብሄር አብ እኔ ሀምሌ 20 ነበር አዳር የሄድነው እናቴ እመቤቴ የስውሯ ንግስት እኔ ወደ ስውሯ ማርያም እየሄድን በጣም አመመኝ ሆድ ቁርጠት በጣም የእግር መንገዱን ሳርፍ ስቀመጥ በእመቤቴ ቸርነት ለደጆ አበቃችኝ ከዛ ፀበል ተረጨው ከዛ ምሳ በላን እና ጉባኤ አዳምጠን እራት በልተን ልንተኛ ስንል እማዬ ተቀቢው እምነቱን ደጆ ሆነሽ ስትለኝ እማሆኝ በልቻለው ግን በጣም በጣም እያመመኝ ነው ሴላቸው ለታመመ አይደል ተቀቢው ልጄ አሉኝ ከዛ ገና ቅቤ እምነቷን እየተቀባው እያለ ቅዝቅዝ አለኝ እና ህመሙ ትቶኝ እንቅልፍ ወሰደኝ ከዛ ስነሳ ሙሉ በሙሉ ተፈውሻለው እልልልልልልልልል የስውሯ እመቤት የስውሯ ንግስት ክብር ምስጋና ይገባታል አመስግኑልኝ ብዙ ታሪኬን ቀይረለች አሁን ትስማሽ ትድረስልሽ በልቻው በፀሎታችው አስቡኝ ለምስክርነቷ እና ስለቷን ይዤ ለመሄድ ያብቃኝ እናቴ ስውሯ ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል

  • @HanaMuche-b5q
    @HanaMuche-b5q 29 днів тому

    potowan lakuln

  • @ull1743
    @ull1743 Місяць тому +1

    Enem nhase 26 heji neber embete yetykwatne semtayalech enantenm tesmachu

  • @helenhagoes4687
    @helenhagoes4687 Місяць тому

    እናቴ የስውሯ ማሪያም ማማሪኝና ወደ ቤቴ ልግባ

  • @ezgabiherymesgen214
    @ezgabiherymesgen214 12 днів тому

    Ellllllll Ellllllll Ellllllllll

  • @alemfiry8300
    @alemfiry8300 Місяць тому

    elllllllllllllllelllllllllllllllllllllllllllellllllllllllllllllllllllle

  • @etsubabiye1959
    @etsubabiye1959 Місяць тому

    Yet new yemitegegnew

  • @9-yi1hn
    @9-yi1hn Місяць тому

    ስውሯ ማሪያም እኔም ከቦታሺ መጥቸ አንድመሰክር አድርጊኝ ወለተ ሂወት በለሺ አስቢኝ

  • @babys7570
    @babys7570 26 днів тому

    ❤ደስ ይላል አግዚአብሔር ይመስገን ❤አንዴት ነው የሚኬደው የት ነው?

  • @alemfiry8300
    @alemfiry8300 Місяць тому

    elllllllllllllllllllelllllllllllllllllllllllllllellllllllllllllllllllle

  • @gizachewyeshita6677
    @gizachewyeshita6677 Місяць тому +1

    እኔንም በሰው አገር ነው የምኖረው እግር እጀ አይሰራም ብትፈሽኝ እመቤቴ መጥቸ በቤትሽ እመሰክራለሁ ስለቴንም የነገርኩሽን አደርጋለሁ ማሪኝ እማየ

    • @danimagna1144
      @danimagna1144 Місяць тому +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ ወላዲተ አምላክ የስውሯ ማርያም በምህረት እጇ ትዳብስሽ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 17 днів тому

      የኔ ውድ እናቴ ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሳ ትዳብስሽ

  • @menberetefera5743
    @menberetefera5743 Місяць тому

    እባካችሁ ስእለ አድኖዋን ላኩልኝ