የዶንኪ ትዮብ ሰራተኞች ሰርግ እንጂ ደሞዝ አንበላም እያሉ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 2,5 тис.

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 2 роки тому +739

    ውይ እደዚ አዝናኝ ነገር አላየሁም ተባረኩ እሼ እግዛብሔር ሀሳብህን ይሙላልህ ካሰባችሁት በላይ ይሁን

    • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
      @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 2 роки тому +14

      አደራ አደራ አደራአደራአደራ እሼዬ ዳንኪራውን ተወው ይቅርብህ እባክህ በነፍስም በስጋም ዋጋ ከምታገኝበት በቅድስት ቤተክርስቲያን አለምህን ከቅዱሳኑ ከመላአክቱ ጋር ሆነህ ድንግል ከነልጇ በምትገኝበት አሳልፍ እሽዬ አደራ አስብበት የሚበልጠውን።

    • @እህተማሪያምወሎየዋከዱባይ
      @እህተማሪያምወሎየዋከዱባይ 2 роки тому

      @@aemyay5169 ይመችህ. እሼትየ

    • @brighttube4me
      @brighttube4me 2 роки тому +3

      እሸቱ በጣም ሳኩኝ። እኔ ምለው ባለፈው ቪዲዮህ ላይ ስትነግረን 'በአሜሪካን ሀገር ብቻ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ተመልካቾች አሉን' ብለሀል። የአሜሪካን አገር ተመልካቾች ላላቸው ዩቱበሮች ዮቱብ በደንብ ነው በዶላር የሚከፍላቸው። ተመልካቾቻቸው ከአረብ አገርና ከኢትዮጵያ አገር ከሆነ ግን ምን ሚሊዮን ከአረብ አገርና ከኢትዮጵያ አገር ዩቱብ ተመልካቾች ቢኖርህ እንኳ ዩቱብ በደንብ አይከፍልም። ግን አንተ የአሜሪካን ተመልካቾች ስላሉህ ከዩቱብ ይሄን ሁሉ ዶላር በእየውሩ እየተቀበልክ፣ እያንዳንዱን የምትቀበለውን ዶላር ደግሞ ወደ ብር ቢያንስ ($1= 56ብር) ስትቀይረው በእየወሩ ብዙ ሚሊዮን ብር ከዩቱብ ባትቀበል ይገርመናል።ታዲያ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነህ ይሄን ያህል የዶላር ተከፋይ ሆነህ ሠርግ ከከበደህ ደሃው ወገናችንማ እንዴት ይሆን?

    • @mustafayildirim6350
      @mustafayildirim6350 2 роки тому +1

      Eshee serg xera

    • @mustafayildirim6350
      @mustafayildirim6350 2 роки тому +2

      Eshee yraschinin megib enchilalenen

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 2 роки тому +621

    እስኪ እንደኔ ትዳር ሳይኖራቹህ በሰው ሃገር ሆናቹህ ሲያገቡ የኔስ መቸ ነው የሰርግ ቀኔ ብላቹህ በነሱ ምትቀኑ እና በደስታቸው የናንተ እስኪመስል ድረስ ምትደሰቱ👍👍

  • @swswi8217
    @swswi8217 2 роки тому +357

    እግዚአብሔር ሆይ እሹቱን በማንታ፣ ልጆች እግዚአብሔር ይባርከው ። የምትስማሙ፣ መርቁት

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 роки тому +608

    ሰላም ኢትዮጵያዊያን እደወጡ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን💚💛❤

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 2 роки тому +111

    ለዚህ ሁሉ ወጣት የስራ እድል መፍጠር ትልቅ ስኬት ነው!!!
    በረከቱን ያብዛልህ እሼ!!!!🙏

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    እሼዬን ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው ስወደው የኔ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሠው አክባሪ ለወገኑ ተቆርቋሪ በምድር ያለ ምርጥ ነገር ሁሉ ይገባካል እኔ ለብቻዬ ደግሼ ብድረው የማልቆጭበት ምርጥና አስተዋይ ልጅ ነው እሼዬ ኑርልን አግብተክ ወልደክ ከብደክ አላህ ያሣየን❤

    • @mustefakedir3019
      @mustefakedir3019 3 місяці тому

      Outsourcers and it will 3rd the project is sad and it will not only help you

  • @ltube9958
    @ltube9958 2 роки тому +67

    ይህን ልጅ እንደ እኔ የሚወድ ማን ነው። እሼ ምርጥ ሰው ትደርህ የተበረካ ይሁን ክፉ አይንካክ መደኃአለም ይሸፍንህ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ፍቅር የሆንክ ልጅ ኑርልኝ 😍😍😍😍
    ልጁን በወጭ አታደክሙት ምንም እንድሆን አልፈልግም
    ዶንኬ ትዩብ ክሩዎች ሁለችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ደስ ትላላችሁ። ሀገረችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን

  • @salamontube
    @salamontube 2 роки тому +304

    😂😂😂 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💛💛❤❤❤❤ፍትህ በሳውዳ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቼ 💔💔💔💔

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 2 роки тому +6

    አሼ ምርጥ ሰዉ።ፈጣሪ እንደ ባለቤቴ አይነት መልካም ሴት ይስጥህ።

  • @Entertainment-iu5wk
    @Entertainment-iu5wk 2 роки тому +89

    እሼ ታላቅ ሰው በምድር ያለ ነገር ሁሉ ያንስብሀል ✌️ በተሠማራህበት ሙያ ኢትዮጵያን አስታርቀሀል🙏👍 እግዚአብሔር ያክብርህ።🙏 መልካም የትዳር ዘመን 🏠

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 роки тому +85

    አላስፈላጊ ወጭ ነው ሰርግ ማለት በአሁኑ ንአት አያስፈለግም የስንት ሰዎች ህይወት ይቀይራል ትዳራችሁን አላህ ይባርክላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🤲

    • @girmahaile4845
      @girmahaile4845 2 роки тому +1

      አገባህ አላገባህ ምናገባን ሰለቼን

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl 2 роки тому +1

      ሳህእህቴግን ያውዴስይላል

  • @hapypaahmad4073
    @hapypaahmad4073 2 роки тому +46

    ሁላችንንም ለማሣቅነዉ የተፈጠርከዉአቦ ኑርልን

  • @salme9547
    @salme9547 2 роки тому +10

    ወይ እሼ እረ በሣቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂መልካም ትዳር ይሁንልህ ፍፃሜውን ያሣምርልህ ከጅምሩ ፈታ አርገህናል😍😍😍😍😍

  • @tube-jn5zz
    @tube-jn5zz 2 роки тому +13

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😁😂😂እሼ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ የአብረሃምና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ😍😍😍😍

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 2 роки тому +18

    ማስታወቅያውን ወደነዋል ሰርግህን ግን እምንጠብቀው በመንፈሳዊ ከኔ ቢጣ ጋ በሚወዱህ አባቶች ታጅበህ ቤሎ ምናምን ሳይሆን በባህላዊ ሽመና ልብሳችን ተውባችሁ ነው እግዚአብሔር በሚወደው ነው ሰርግህን እምንጠብቀው አሼ♥♥♥

    • @s.m.749
      @s.m.749 2 роки тому +1

      በትክክል!

    • @Emul7528
      @Emul7528 2 роки тому

      ወይ እሸቱ
      ሀሀሀሀ

  • @مااجملالحيةمعالله
    @مااجملالحيةمعالله 2 роки тому +22

    ወይ እሺዬ የኛ ቅንልብ❤ ስትሮጥ አሳዘንከኝ ስርግህን ከደገስክ አይቅር ከሚስኪኖች ጋር አድርገው ይበልጥ ትደስታለህ ወጩግን....

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
    @ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 роки тому +42

    በ1 ድንጋይ 2 ወፍ ይልሀል ይህ ነው አሪፍ ማስታወቂያ ነው ይመቻችሁ

  • @desalegnaynalem837
    @desalegnaynalem837 2 роки тому +2

    እሼ ግን ምን አይነት "ሰው" ነህ። ምርጥ ማስታወቂያ ማንም ያላየው። 1000ውን ዓመት ኑረው።

  • @Amateb
    @Amateb 2 роки тому +386

    ሰርጉ መቄዶንያ ይሁን የምትሉ እጅ አውጡ🤩🤩🤩🤩

  • @zoma663
    @zoma663 2 роки тому +34

    ዛሬ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ😂😂 እሸቱ መልካም ጋብቻ ያብርሐም የሳራ ያድርግላችሁ አሜን (3)🙏🙏🙏🙏

  • @mesitube5623
    @mesitube5623 2 роки тому +427

    እሼን በጉጉት የሚጠብቅ እንደ እኔ እጅ አውጡ💗💗💗👍👍

  • @kerimatube6237
    @kerimatube6237 2 роки тому +116

    ለማንኛውም እኛንም የመዳም ቅመሞች አንድ ብለህ ጥራን ቀንድ የለም ድምፃችን ይሰማ 💪💪💪💪

    • @sunshining3697
      @sunshining3697 2 роки тому

      Kmemochu meche new gn yemtserut always comment lay alachu😁😁😁😁

    • @seve3476
      @seve3476 2 роки тому +3

      @@sunshining3697 ወይ ከጧት እስከ ግማሽ ሌሌት ድረስ እደሠራን ነው በፈጣሪ ቸርነት አለን 🤔

    • @Emantube19
      @Emantube19 2 роки тому

      ከና ኢርደታ 😆😆😆😅

    • @Beka_G
      @Beka_G 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን ያብዛው ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ 🥰🥰ሀገራችንን ሳላም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      ደምሩኝ😍😍

  • @TH7Dailynicefootball
    @TH7Dailynicefootball Рік тому +1

    Eshe videochi bexam yaznanelu; thank you

  • @islamispeace9612
    @islamispeace9612 2 роки тому +8

    እሼ መልካም ሰው በጣም ነው ፈታ ያደረግከን😂😂😂 ወጭው ግን አሁን ካለው የኑሮ ውድነት አንፃር ምንም አይልም.. አንተ ከዚህም በላይ ብታወጣ አይገርምም ያንስብሃል ለፍተህ ሰርተህ ነው መልካም የደስታ ጊዜ

  • @mezabekele4124
    @mezabekele4124 2 роки тому +34

    በእውነቱ ሁላቹም የዶንክኢትዬብ ሰራተኞች ሰርታቹታል እሼ ወድማችን ከዚህ በላይ ይገባሀል ። የማዳም ቅመሞችዬ ወቶ ከመቅረት የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን አሜን።

  • @serkalemgetachew2121
    @serkalemgetachew2121 2 роки тому +25

    በስው አገር ያላችሁ ወቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን

  • @tinaye964
    @tinaye964 2 роки тому +83

    ሰርግክ ሰርጋችን ነው ድምጻችን ይሰማ 💪🏾💪🏾
    እሽዬ አንተ መልካም ሰው ሰርግ ደግሰህ ህዝብ እንደማታበላ እገምታለው ምክንያቱም ብዙ በጎ ነገር ስለምታስብ የእኔ ድግ😍💕

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 2 роки тому +11

    ዉይኤሼዬ በሳቅ መቱኩኝ 🌹🌻🌻🌹🌻 እንኩዋን ለታላቁ ቅዱስ አባ ዮሐንስ ሐጺር እና ለቅዱስ ኤልሳዕ ነቢይ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞
    የቅዱሳነኑ በረከት በሁላችን ላይ ይሁን መልካም ጋብቻ

  • @ethio.solution-e3l
    @ethio.solution-e3l 2 роки тому +6

    እሸት ባታባራቸዉ ኖሮ ልጅ ሲወለድ ደግሞ የክርስትና ብለዉ ሌላ 1000,000 ያስወጡህ ነበር በጊዜ ነቅተሀል ብሮ ከከከከከከ ….. ዋዉ ምርጥ ማስታወቂያ አሰራር ነዉ ወድጀልሀለዉ!! እያዝናኑ ማስተዋወቅ ብሎ ዝም ይሄ ነዉ ፡፡ በርታልኝ!!

  • @ለሚየድንግልማርያምልጅ

    ሰረጋችሁ ሰርጋችን ነው እሼ እኛም የመዳም ቅመሞች ድምጽችን ይሰማ ✊✊😂😂

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 роки тому +64

    በአረብ ሀገራት ለምትገኙ እህትና ወንድሞቻችን በርቱልኝ ፈጣሪ በሰላም፥ በጤና ለሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏

  • @btmedia167
    @btmedia167 2 роки тому +27

    አሰላሙአለይኩም ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች ፍህት ጠይቁ ወገኖቼ😢ሰላም ለኢትዮጵያ እሼ ያሰብከውን ያሳካል

  • @zizi5555
    @zizi5555 2 роки тому +5

    እሼ ይለያል የምንለው በምክኔያት ነው አላህ ያስብከውን ያሳካልህ እዳንት አይነት ልጆችህን አብዛልን ወለድልን ከብድልን ከሀሳብህ በላይ ያሳካልህ 🥰🥰🌹🌹✅✅👌👌👍♥️🙏ዘና አዴረከን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋውዋበቅንነትዋው

  • @birukgashu5938
    @birukgashu5938 2 роки тому

    የእዉነት የምሰራዉ ሁሉ ያምርብሀል በጣም አስተማሪ ነገር ነው ደግሞ በዛ ላይ በጣም አስቆኛል

  • @melkiederies5770
    @melkiederies5770 2 роки тому +11

    እሸ በጣም ጠንካራ እና ጥሩ ሠው ነህየተማረ ያልተማረ ድህ ሀብታም አጭር ቀጭነ የማትል ጥሩ ሠው እንዳት አይነት ሠው ያብዛልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ እሥከቤሠቦችህ

    • @betitube1185
      @betitube1185 2 роки тому +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋውውዋው

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 2 роки тому +75

    እኛ የመዳም ቅመሞች ያለምንም ክፍያ ስንቱን አስፈመሥነው ክብር ለኛ

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 2 роки тому +8

    መልካም ጋብቻ ለመልካሙ ሰው እሸቱና እህታችን ተባረኩ ወልዳችሁ ሳሙ 💚💛❤💞💝

  • @hananhassen3301
    @hananhassen3301 2 роки тому +2

    በእዉነት በጣም ደስ የሚል ዝግጅትና ቅንብር ነው ።

  • @senaitweldas.w9495
    @senaitweldas.w9495 2 роки тому +17

    ሴቶቹ ግን በሰላም ነው ሁላችሁም እራቁታችሁን የሆናሽሁት እረ በስላሴ ምን አይነት ነገር ነው ሴት ልጅ እራቁቱን እንዴት ይሆናል በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ሁላችሁንም ከራቁትነት አውጥቶ ፀጋውን ያልብሳችሁ በእውነት

    • @SinitSinit2314
      @SinitSinit2314 2 роки тому +2

      Lek nesh betam new yemiyastelut Egziabher lbona ysten 😒😒

    • @betitube1185
      @betitube1185 2 роки тому +1

      ደምሪኝ ውድ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ​@@SinitSinit2314 ደምሪኝ

  • @nafidartube
    @nafidartube 2 роки тому +60

    ለሁላችንም እውነተኛ ፍቅር እና ትዳር ፈጣሪ ይስጣችሁ እሼ ትዳርህን ፈጣሪ ይባርክል።

    • @Ftheatlanta
      @Ftheatlanta 2 роки тому

      ቀልዱብን እንጁ።

  • @haimanottube
    @haimanottube 2 роки тому +8

    እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም እሼና ባልደረቦቹ ምችት ይበላችሁ እውነት በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ሺ አመት ያኑርህ
    እኛም ይደገስ ሰርግህ ብለናል እሼ የአንተን ሰርግማ በጉጉት በስስት ነው የምንጠብቀው
    ሰላም ለእናት አለም ኢትዮጵያ ፍቅር አንድነት ለህዛችን ይሁን አሜን

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ምኞትክን ያሳካልህ እውነት እሼ በጣም ነው እምንወድክ የኢትዮጵያ እንቁ የቤተክርስቲያናችን ምርጥ ልጅ እማምላክ የጎደለውን ትሙላልክ በተረፈ የዶንኪ ቱዩብ ሰራተኞች አድናቂያችሁ ነኝ በጣም ወድጃችሁለው

  • @maryamtadse2481
    @maryamtadse2481 Рік тому +3

    በጣም እየተዝናናዉ ያየሁት ፕሮግራም ዋዉ ደስ ይላል በሳቅ ገደልከኝ እሺ😂😂😂ስንቴ ፌንት ሰራክ

  • @yegebriellij4023
    @yegebriellij4023 2 роки тому +5

    ወይ አንተ ቀልድህም ቁምነገርህም የተሳካ አመቤቴ ማርያም ሁሌም ሁሌም ካንተ ጋር ትሁን

  • @ermiwain4946
    @ermiwain4946 2 роки тому +9

    ምርጥ ቅኝት ነው......as a public figure ሙሉ ድምሩን ይዛቹ በ አንድ የ እርዳታ ድርጅት ውስጥ ቢደረግ.......its my perspective ....and i was expected that in this video

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋውዋው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +4

    እሼ መልካሙ ልጅ አይዞህ ወንድሜ የስው መውደድ ያልህ ልጅ ነህና መድሀኒአለም የልብህን መሻት ይሙላልህ ማን ያውቃል ሁሉም ነገር ባልታስበ መንገድ ሊከፈል ይችላልና አታስብ❤

  • @melakumolla3304
    @melakumolla3304 2 роки тому

    ሸ በጣም ጀግና ነህ እውነት ምርቶችን እያሰተዋውቅህ ነው በጣም ልዩ ሰው ነህ።

  • @yosbos3591
    @yosbos3591 2 роки тому +1

    እሼ የምር ጭንቅላትህን ሳላደንቅ አላልፍም Wow ተጠቅመህበታል

  • @haregmekonnen7686
    @haregmekonnen7686 2 роки тому +6

    እሼ ላንተ ሰርግ ሲያንስከ ነው ምርጡ ኢትዬጵያዊ ዘመንክ ይባረክ

  • @sisaymisganaw
    @sisaymisganaw 2 роки тому +5

    ምርጥ የማስታወቂያ ስራ እሼ ምርጥ ማይንድ አለሽ።

  • @selamyemaryam5827
    @selamyemaryam5827 2 роки тому +4

    ማስታወቂያ ነው 😂😂😂አረ እዳትደግስ እሸ ባሁኑ ሰአት ደስ አይልም ትዳርህን እግዚአብሄር ይባርክ❤❤❤

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ 2 роки тому +2

    ወይ ጉድ አኔም ከእሸቱጋ እየወደኩ እየተነሳሁ ቪዶውን ጨረስኩት 😨 😄😄😄😄

  • @SaronbeleteSaron
    @SaronbeleteSaron 2 місяці тому

    የእውነት በጣም ነው ያዝናናኝ የእውነት እንደዚህም ያስናናኝ videoየለም ❤❤❤

  • @mesretleyew1174
    @mesretleyew1174 2 роки тому +5

    አይ አማራዬ አይ ባህላችን 💔💔💔💔💔💔💔ትዝታ ጣልሽብኝ አቆልቋይ ስትይ እሸ ይመችህ መልካም ሰው ነህ💔

  • @liyumedia-9430
    @liyumedia-9430 2 роки тому +11

    እሼ ታድለህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ እናትህ ታድለዋል

  • @blenyetadulij1838
    @blenyetadulij1838 2 роки тому +18

    እሽዬማ ድል ባለ ሰርግ እንድርዋለን 💪እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክልህ😍❤

    • @Dareskedar
      @Dareskedar 2 роки тому

      Serguma tederg eko yaw yehea video zegeyito new enji sergunm melsunm tedeges

    • @betitube1185
      @betitube1185 2 роки тому

      ደምሪኝ ውዴ

  • @tirujember6290
    @tirujember6290 2 роки тому +2

    እግዚያብሔር ይባርክህ፡፡ የምን አባቱ ሠርግ፣ ሠርግ ፍቅር አይሆን፣ ሠርግ ቤት አይሆን፣ ምርጥ እራት ቤተሠቦቻችሁን ጋብዙና ፍቅራችሁን እቤታችሁ፡፡

  • @russommehreteab3861
    @russommehreteab3861 2 роки тому

    ኣየ እሸቱ ነው ያለችህ ዜማ ያሬድ
    በጣም ነው ያሳቅከኝ የምሬ ነው እንደዚሁ ኣርጌ ስቄ ኣላቅም ዘውትር ያንተ ኣድናቂ ነኝ ይመችህ ያ ራዳ ልጅ እግዝኣብሄር ሙሉውን ጤና ይስጥህ በውነት እሸቱ
    ቀጥልበት ኣበው እኔንኳ ኤርትራዊ ነኝ የኣማርኛ ችሎታየ እውቅና ያገኘሁት በትምህርት ነው ኣይዞህ የኔ ወንድም

  • @ሩሐማለማ
    @ሩሐማለማ 2 роки тому +9

    እኔ 8 ዓመት በሰው ሀገር ለፍቼ ይኼን ያህል ብር በዓይኔ አይቼ አላውቅም ኧረ ግማሹም እንኳን ቢኖረኝ ወደ ናፈቀችኝ ሃገሬ እገባ ነበር ገና በ15 ዓመቴ ወጥቼ ይኼው እዚሁ ላረጅ ነው መሰለኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ጤና ነው።
    ወደ ቁም ነገሩ ስንመለስ እሼዋዬ የእኔ ምርጥ ሰው ይኼን ያኽል ብር አውጥተህ ነጭ ለባሽ ብታበላ እግዚአብሔርም ያዝንብሃል ለዚያውም በዚኽ ዘመን ስንት የተራበ በሞላበት በኋላ የሚቆጭህን ነገር ላለማድረግ አስበህ ወስን ይኽች ዓለም እንደሁ ምን ቢያብለጨልጩባት መቅረቷ አይቀርም የእኔ ምርጥ እሼዋ በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያስከብርህን ነገር አድርገህ አግባ ትዳርህም ይባረክልሃል ( የሰማይ ዋጋ ያድርግልህና እስከ አሁን ያደረግኸውን መልካም ነገር አልዘነጋሁም!!)

    • @ትግሥትአሠላ
      @ትግሥትአሠላ 2 роки тому

      የኔ እሕት ነሽ አንቺ አይዞሽ ዋናዉ ጤና ነዉ

    • @ሩሐማለማ
      @ሩሐማለማ 2 роки тому

      @@ትግሥትአሠላ እውነት ነው ዋናው ጤና ነው እግዚአብሔር ይመስገን!

    • @ትግሥትአሠላ
      @ትግሥትአሠላ 2 роки тому

      @@ሩሐማለማ አወን እማ ዋናዉ ጤና ነዉ እኔ አሑን ጤናዬም ታወከ በሥደት በኩላሊት አመት ሞላኝ

  • @ስላምሰላም
    @ስላምሰላም 2 роки тому +7

    እሼ በሳቅ ገደልከኝ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የልብህን ምሽት ይፍጽምልህ ስርግህን በጉጉት ነው የምጠብቀው ደስታ ደስታችን ነው እሼ 😍😍❤️

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ጠ5አ

    ሰረግ ማለት ለኔ በሰርግ አዳራሽ ውስጥ ለሁለት ሰዓታት ሰዎችን ለማስደሰት የሁለት ሰዎችን ህይወት መስዋዕትነት የሚደረግበት ቀልድ ነው ☹️

    • @ማርታአብረሀም
      @ማርታአብረሀም 2 роки тому +2

      እዴት ፣?? ጎጂ ነው እያልሽ ነው. አስረጅኝማ.

    • @nafisaahmed8519
      @nafisaahmed8519 2 роки тому +6

      @@ማርታአብረሀም ጎጅነው ምክንያቱም ሰው አንድ ቀን በልቶ ቦርቆ ይሄዳል ከቤት የሚቀሩት ባልና ሚስቱ ብቻ ናቼው ስለዚህ የሚዴግሱበትን ጎጆ ቢወጡበት ሀሪፍ ባይ ነኝ እኔ

    • @ማርታአብረሀም
      @ማርታአብረሀም 2 роки тому

      @@nafisaahmed8519 ተባረኪ. ለኔም. ይጠቅመኛል. አሳብሽ.

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 роки тому

      👏👏👏 🤣😃🤭

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 роки тому +1

      @@nafisaahmed8519 በትክክል እህቴ ይሄን ሁሉ ብር ለማጠራቀም ስንት ጊዜ እንደሚፈጅ አስበሽዋል ? 🤭😥 🤨 ደስታው ብር በመርጨት መሆን የለበትም ባይ ነኝ ።

  • @TheAbigya
    @TheAbigya 2 роки тому

    እያሳሳቀ የሚያስተምር እሼ እንዴት ጎበዝ የልጅ አዋቂ እንደሆንክ ማመን ያቅተኛል
    መልካም ልብ አለህ እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅህ

  • @sususalem1815
    @sususalem1815 2 роки тому +1

    ወይ እንተ ልጅ የምትገርምነህ ክፉ አይንካህ የኔ ምርጥ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +10

    እሸዬ የቺብሷን ውለታ እንዳትረሳ😂😂😂😂😂😂😂🙈 አይ የኑሮ ውድነት የስራህን ይስጥህ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን🙏🇪🇹💕

  • @munibutajira2455
    @munibutajira2455 2 роки тому +33

    እር ሰዎች ለመኪና ወጪ ከማውጣት እንደኔ በፈረስ ብትጋቡ ይሻላል በተወደደ ንሮ😂😂😂😂😂😂

  • @Hope-e3f
    @Hope-e3f 2 роки тому +44

    እሂንን የምታዩ ሁሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል በእያላችሁበት
    ሠላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን 💚💛❤

    • @የቤተአማራፋኖ
      @የቤተአማራፋኖ 2 роки тому

      አሚንንን

    • @saidaalsh5706
      @saidaalsh5706 2 роки тому

      አሜን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ​@@የቤተአማራፋኖ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ​@@saidaalsh5706 ደምሪኝ

    • @hananhassen3301
      @hananhassen3301 2 роки тому

      አላህ በሂወት ዘመንህ የምትደሰትበት ወልደህ ከብደህ የምትታይበት ትዳር ያድርግልህ።
      አንተ ደግና የተባረክሽ ሰዉ ነህና አላህ ሙሽሪትንም የተባረቾ ያድርግልህ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው የትዳር አጋርህ ያርግልህ።
      በእዉነት ኢትዮጵያ ውስጥ ብኖርኖሮ ለሠርግህ ባጠራኝም እንኳን እመጣ ነበር ።ምክንያቱም በጣም አክባሪህና አድናቂህ ነኝ።
      እንሻአላህ አንድ ቀን ለረፍት ስመጣ እድሉ ገጥሞኝ ልጄን በፕሮግራምህ ላይ ልታቀርብልኝ ትችል ይሆናል?
      ምክናያቱም ልጄ ያንተን ፕሮግራም በጣም ነዉ የምትወደዉ
      ሁልጊዜ ትወቅሰኛለች ትንሽ ሆኜ ብትወስጅኝ ኖሮ እያለች አሁን 15 አመት ሆኗታል ምን ይዛ እንደምትቀርብ ታስባለች ብዙ ታለንት ያላት ልጅ ነች ።

  • @official_nixo
    @official_nixo 2 роки тому +1

    Hulachum tebarachuhal 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saditube5199
    @saditube5199 2 роки тому +10

    እኛም የመዳም ቅመማቹ ለዚህ ያብቃን እሰከመቻ ሰደት😥😥

    • @habeshahomeh2500
      @habeshahomeh2500 2 роки тому

      😂tekikeli belashali yena wedi 😂❤❤❤

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    ድካሜ በሰቃ እረሳውት ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች 😄መልካም ሁሉ ተመኘውልህ እሼ መልካም ሰው በመንፈሳዊ ቧታ አርገው የምር 🙌

    • @seblebezabih9747
      @seblebezabih9747 2 роки тому +1

      ማስታወቂያ ጠላሁ በ 1 ድጋይ 12345....ወፍ😀😀😀😀❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ​@@seblebezabih9747 ደምሪኝውዴዋውዋ

  • @የአብስራ-ጘ1ጀ
    @የአብስራ-ጘ1ጀ 2 роки тому +5

    መፈክሩ ደስ ይላል ሰርግ ሳንበላ ደሞዝ አንበላም አንበላም😁😁😁

  • @nazrethg.h.c3227
    @nazrethg.h.c3227 2 роки тому

    በነገርህ ላይ በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትዳርህን ይባርክልህ የተባረከ ልጅ ይስጥህ በተለይ መንፈሳዊ ነገርህ በጣም ይመቸኛል

  • @mekdesassefa6368
    @mekdesassefa6368 2 роки тому

    በእድሜ ዘመን ሁሉ እደዚህ ስቄ አላውቅም እሼ አመሰግንሀለሁ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @deniethio8089
    @deniethio8089 2 роки тому +4

    አሼ የኔ ምርጥ!! ምርጥ ኢትዮጵያዊ! ያንተ አይነት መልካሞችን ያብዛልን!

  • @عائشهمحمد-ت8ط8ص
    @عائشهمحمد-ت8ط8ص 2 роки тому +5

    አሼ እድሜህን ያርዝመው መልካም ጋብቻ አላህ ያድርግልህ በጣም መልካም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ🥰🥰ደግሞ የምታደርጋቸው ነገሬች በጣም ነው ዘና የሚያደርጉት😁😁

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 роки тому +7

    ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለሣኡድ ሥረኞች ፍትህ በየቦታው ለሚገደሉ ንፁሀን

  • @neimaoumer3862
    @neimaoumer3862 2 роки тому

    እሸቱ በጣም ምርጥ ሠው ይገባዎል
    ህወትን ሙሉ ያርግልህ

  • @birukbiruk1556
    @birukbiruk1556 2 роки тому +1

    እሼ አንኳን ለዚ አደረሠ እንኳን ደሥ አለሕ ትዳርሕን እግዝሐብሔር ከነእናቱ ይባርክል ዋናውመባረክነው ሕፃን ብሩክ ከድሬደዋ

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    ውይ እሼየ የኛ ታታሪ የተዋህዶ ውብ ለእነዚህ ሁሉ ልጆች ስራ ፈጥረህ አብርህ በመስራትህ እኔ ትልቅ ደስታ ነው ከዚህም በላይ መስራት ትችላለህ ፍልምም ብሰሩ ትችላላችሁ በቃ ትችላላችሁ

  • @getezewde8899
    @getezewde8899 2 роки тому +6

    እረ ወይኔ ደስ ስትሉ ፍቅር እኮ ናችሁ
    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 2 роки тому +4

    እሸቱ በማግባቱ ያለኝ ፍቅር ቀንሶብኛል 😢
    ያው እሽ ያግባ ብዬ ሚስቱ ፍቅር መስላኝ በጣም ደስስስስ ብሎኝ ነበር ግን የባሰ ከፋኝ ፍቅር ባለመሆኗ
    ይሁን ይሁን ይሁን ብለናል መልካም የሰርግ ዘመን ይሁንልህ እሸዬ❤🌹

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ 2 роки тому

      ወንድም የለሽም ለወንድምሽ አጋቢያት 😂

  • @behabayisa
    @behabayisa 2 роки тому +1

    woooow best advert..... 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @r0dacanola589
    @r0dacanola589 2 роки тому +2

    የሠራተኞቹ አድማ ተመቸኝ ❤❤🤣🤣 እሼ አዋቂ ልጅእኮነህ እሥተድየም አሠራ ነበር አልክ 🤣❤💪☝️ እዩኝ እዩኝ የማትል ትዳርህን አሏህ ያሣምርልህ አባቴ ❤❤👌👌💪💪💪

  • @teshomeabrahim2230
    @teshomeabrahim2230 2 роки тому +17

    ለዚህ ዝግጅት ትኬት ብትሸጡ የሠርጉን የሸፈንላችሀህ ነበር በጣም ነው ያሳቃቹህን። you all are of the best-gifted entertainers.

  • @rahealraheal1881
    @rahealraheal1881 2 роки тому +5

    ማርያምን በጣም ነው ፈታ ያረጋቹኝ ይመቻቹ ፈጣሪ ትዳርህን ይባርክ ኣሼ♥♥♥😍😍😍😍♥♥♥♥♥♥

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 2 роки тому +4

    እሼ የኔ መልካም ልኡል እግዚአብሔር የልብህ መሻት ይፈፅምልህ 🙏

  • @selamfekadu9479
    @selamfekadu9479 2 роки тому +1

    ማስታወቂያን አንተ ስራ የምር ምርጥ ናችሁ

  • @janatath7473
    @janatath7473 2 роки тому +1

    እደው ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ አተ ከዚህ በላይ ይገባሀል 💚💚🙏

  • @Ezopland
    @Ezopland 2 роки тому +36

    እኔ ብቻ ነኝ ግን እሸቱና የእሸቱ ሰራተኞች የሚመቹኝ? በቃ እትዮጵያ ውስጥ ዩቲዩበርነትን ወደ ሌላ ደረጃ ከፍ አድርገውታል እኮ👏👏👏

  • @ሁሉበእርሱሆነዩትቭ
    @ሁሉበእርሱሆነዩትቭ 2 роки тому +26

    እሩጫችሁ ደስ ይላል 🤣🤣ሆ በሉ አሹን እንፈልገዋለን አታሯሩጡት 🥰🥰🥰

    • @ሁሉበእርሱሆነዩትቭ
      @ሁሉበእርሱሆነዩትቭ 2 роки тому +1

      የኔ እኮ አልጠቀመውም ግን ያችን እሽ ታዛዥ ነኝ 🏃‍♀️

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ​@@asenakubelete51 ደምሪኝውዴዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ​@@ሁሉበእርሱሆነዩትቭ ደምሪኝውዴዋውዋ

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 роки тому +5

    🤣🤣🤣 ወየው ሩጫ
    እኔም ድጋሜ ማግባት አማረኝ ስፖንሰር አድርጉኝ እና ላግባ ደስስ ይበለኝ
    😍😍😍

  • @Agurashtube
    @Agurashtube 2 роки тому +4

    እሼ አግብተህ ወልደህ ማዬት አማረኝ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤

  • @et5923
    @et5923 2 роки тому +1

    Eshe መጨረሻው ያዝናናል 😂😂😂ከደገስክ ግን ፕሮግራምህ ላይ የቀረቡትን ሁሉንም ህፃናትነጭ ለብሰው አጅበውህ እንዲገቡ አርጋቸው 🙏🏽ለዶንኪ ትዩብ እዚ መድረስ ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክተዋልና ምስጋና ይገባቸዋል ለህፃናቱም የማይረሱት ትልቅ ሜሞሪ ይሆንላቸዋል 🙏🏽

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 2 роки тому

    እሸዬ ለአንተ ምን ቢደረግ አይቆጭም አቅሙ ቢኖረኝ ሁሉም እኔ እቆጣጠረው ነበር አቦ ሁሉም ነገር ይሳካል የኔ ቅን ሰው♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 роки тому +26

    ውድ ያገሬ ልጆች የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 2 роки тому +5

    ወይ የሰርግ ወጭው ሲታሰብ በጣም ከባድ ነው እንኳን በደህናው ቀን ባል ያላገኘሁ አንተ ፊንት ከወደክ እኔ ቀጥታ ወደ መቃብር ነው የምሰናበተው

  • @meseretsemaw
    @meseretsemaw 2 роки тому +7

    ከበደ ሊያገባ አሊ ወጣ ገባ 😆 ነው የሚባለው ተረቱ😆😆😆😆
    እሼ እንኳን ደስ አለሁ❤
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቿ💚💛❤

    • @betitube1185
      @betitube1185 2 роки тому

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Seid404
      @Seid404 2 роки тому

      አንዱ ሊያገባ አንዱ ገገባ ነዉ እሚባለዉ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 роки тому +2

    አሼ በጉጉተ ነው የምጠበቀው አተ መለካም ሰው🥰🥰🥰

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 роки тому +2

    እሸ የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ ይገባሀል መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ከጤና ያድልልን 💞💞💞🥰🥰🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋውው

  • @zedYouTube-yo9bh
    @zedYouTube-yo9bh 2 роки тому +4

    Kkkk ዋው
    ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግንል አምላክ

  • @haregbayuh3109
    @haregbayuh3109 2 роки тому +5

    ሰልፍን እኔም አለሁበት😂😂ሰርጋችሁ ሰርጌ ነው እሽና ባለቤቱ😍😍