Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔም እርጉዝ ነኝ እመቤቴ ትቅረብሽ በሉኝ የኔ መልካም እሸየ ልጅህም ኪዳነ ምህረት ታሳድግልህ አሜን🙏❤
እመቤቴ በሰላም።ትገላግልሽ
አይዞሽ እማዬ ፀልይ
ድንግል ማርያም በሰላም ትቅረብሽ እህቴ
ድንግል ማርያም ታስደስትሽ የኔ እናት
ድንግልማረያም ትቅረብሽ ፀሎት አድርጌ
የምጥ ህመም ለሰወች ማስረዳት አይቻልም የሚያውቅ ያቀዋል በተለይ ለወንዶች ማስረዳት መሞከር ትርፊ ድካም ነው አልሀምዱሊላ እናት ላደረገኝ ጌታ
❤❤❤
በጣም❤❤❤
ሳህ 100%😢
ደምሩኝ በፈጣሪ
Eshe yegebawal
እንባዬ እየመጣ ያየሁት ቪድዮየእናትን የፍቅር ጥግ የምናስታውስበት ክብር ለእናቶች ይሁን
Ene eyalkesku
በጣም የእናት ዉለተዋን የሚአቀው ሲአየው ነው
እሼ የሚገርም ነው እምነታችሁም ሁሉም ነገር እንኩዋን ደስ ያላችሁ እውነት እመብርሃን ከዚህ በላይ በበረከት ትሙላችሁ እሼ ደግሞ ቪዲዮው እንዴት ያስለቅሳል በስመዓብ የመድሃንያለም ቸርነት እውነት ከምገልጠው በላይ ነው ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ባባዬ የኔ ጌታ መድሃንያለም ያሳድግህ የኔ ውድ ፀጋ በረከት ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን !!!!
እሸቱ አንተ እግዚአብሔር የመረጠህ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ትዳርህን ሂወትክን ኑሮህን ይባርክ ከነቤተሰብህ እቅፍ ድግፍ አርጎ ይጠብቅህ እንወድሀለን ይትባረክ እሸቱ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገስ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ ❤❤❤❤ እሸቱን እምትወዱ 3k👍 ላይክ አርጉኝ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤
አሚን❤❤❤
አሜን
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ኦርቶዶክሳዊያን ልደት እንደዚህ ለተራቡ በመመገብ ስከበር ሀፂያት አይሆንም ከዚህ ውጭ የሚደረግ ልደት ቤተክርስቲያን አትደግፍም ❤❤❤❤❤❤❤ እሸቱ እስከነባለቤትህ እንወድህ አለን ❤❤❤❤
ትክክል❤
በትክክል👍👍👍😍😍😍😍
እሽዬ
በጣም ተምሳሌት ነው እርግጠኛ ነኝ ይቀጥላሉ ልደት ለልጆቻቸው የሚአከብሩ ቡሩክ ሁኑ እሸ አንተ ትለያለህ❤❤❤❤
እሼ ምርጥሰው ልጅክንም ድንግል ማርያም እስከነ ልጇ በጥበቡ ታሳድግልክ ባለቤትክም ደስ የምትል እርግት ያለች ፈጣሪ እስከ ዘለዓለሙ አይለያቹ🙏 እኔም ፈጣሪ ፈቅዶት ከብዙ ትንሽ ለተቸገሩት የምረዳ ቢያደርገኝ ፈጣሪ🙏
ለምጥ 2 ደቂቃ ራሱ ብዙ ነውየእድሜህን እጥፍ የቆየ ነው የሚመስልህ የወለዱ ሴቶች በሙሉ ይረዱታልየአላህ ስራ አጂብ ነውአልሃምዱሊላህ
ኡፍፍፍፍ እኔስ ገና ሳላገባ ሀሳብ ሆነብኝ😢
በጣም የሚያውቅ ያውቀዋል አራት ሰአት ያለማቃረጥ ነበር ሳምጥ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ
የ መጀመሪያ ልጄን ለመውለድ ሆስፒታል ተራሩጬ ነው የሄድኩት ስደርስ ደሞ ዶክተሩ ገና ነሽ ተመለሽ ሲለኝ የምናገረውን አላቅም ነበር። ከዚህ ሆስፒታል ንቅንቅ አልልም ብዬ አልጋ ሰጡኝ😊 እድሜ ለአሜሪካ የኢትዮጵያ ዶክተር ቢሆን እንደውም ሂጂ ከዚህ ነው የሚለው
@@Dena.E 😂😂😂
እኔ አለዉ 12ሰአት ያማጥኩት አልሀምዱሊላህ
መቄዶንያን እናመሰግናለን እሼ ይትባረክን ድንግል ማርያም ታሳድግልህ❤❤
ምጡን እርሽው ልጁን አንሽው ይባል የለ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሰው በእናት ሆድ ውስጥ አቤት ምህረትህ ብዙ አንተ ግሩም አምላክ ነህ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ! መልካም ልደት ! በጥበብ እና በሞገስ እደግ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ሰላም ለምድራችን ይሁን
እኔ የዛሬ 8 አመት በፊት ነው የወለድኩት ምጡን መቼም አረሳም ወገቤ ውስጥ የሚሰማኝ ቁርጥማት ብቻ እንደዛም ሆኖ በ ኦፕሬሽን ነው የወለድኩት እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ልጄም ደና ናት እኔም 🙏🙏🙏🙏
❤❤🎉🎉ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግላችሁ🎉🎉
መድሃንያለም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እስቲ እቤቴ ናልኝ እባክህ እና አንተው የሚሆነውን ታውቃለህ ከመድሃንያለም ጋር እርሱ እውነት በስመዓብ እውነት የተባረካችሁ ናችሁ አሁንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ!!
እሼ ሚስትህ ደስ ስትል የተለያየ ቪዲዮ ላይ ሳያት አነጋገሯ ሁኔታዋ የሰውን ቀልብ ይስባል አንተም ምርጥ ሰው ነህ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላቹ ለቁም ነገር ያብቃላቹ።
አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው
@samitrghn min tikebateraleh be see lidet lay. Ante erash tenegna neh gin
ብቸኛው በህይወት እያለ መንግስተ ሰማያት መግባቱን ያረጋገጠ ሰው እሸቱ መለሰ (የይትባረክ አባት)
አሼ እኔም ልጄን ይትባረክ የምለም ❤,ምኞቴ ነው መልካም ልደት ይትባረክ እናት አባትህን ሀገርህን የምትጠቅም ያድርግህ🙏እመብርሐን በጥበብ በሞገስ ታሳድግህ😍
ደምሪኝ በማርያም
ዶ/ር ቢኒያም እና የሜቆዶንያ አባሎች ደጋፊዎች እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ከፍ ብላችሁ እንደዚሁ የደካሞች ጥላ ሆናችሁ ኑሩልን
በስም አብ እያለቀስኩም እየሳቅኩም ያየሁት ፊልም የሚመስል ታሪክ ወንድሜ በከንቱ ከሚንዘላዘል እድሜዬ እግዚአብሔር ቀንሶ ላንተ ይስጥህ ኢትዬጵያዬ ትጠቀምብህ
የኔ እናት አሰቀሰሸኝ የኔ ውድ ላንችም ከኔ እድመ ቀንሶ ይስጥሽ ❤🎉
አሜን አሜን አሜን ማርያምን ከኔም ቀንሶ ይስጠው❤❤❤❤
እግዚአብሔር የእድሜ ችግር የለበትም የኔ መልካሞች እናተም ሰላማችሁን ያብዛው መልካም ምኞታችሁ ያስቀናል ማሮቸ
የእግዚአብሔር አላማ በህይወትሽ ሙሉ አለ። በማንኛውም ህይወት ቢሆን እግዚአብሔር ያውቃል
ጎረምሳው ታድለህ ታሪክ የሰራ አባት አለክ በረከቱ ላተም ይተርፋል እድለኛ ነህ ተባክ የአባቱን ቀበር ተሸካሚ ያድርግክ ብሩክ ሁኑ ተባረክ ልጅ በጥበብ ሲያድግ እዳተ አይነት ልጅ ያድርገው አሜን 🙏🙏🙏
ወይኔ ጉዴ በስደት ማንም የለኝም እርጉዝ ነኚ ልወልድ ሁለት ወር ነው የቀረኚ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ በሉኚ በፅሎት አስቡኚ
አይዞሽ አትፍሪ የኔ እህቴ ስደት ናት አምስት ደቂቃ አላማጠችም ❤❤❤❤❤
እመቤቴ ከነልጇ አለችሽ ብቻሽን አይደለሽም እመኚ
እመቤተ ክዳነ ምህረት ትርዳሽ አይዞሽ 🤲
@@Hayat1998-c4l አሜን
አላህ በሰላም ይገላግልሽ አብሽሪ
በጣም ደስ ትላላቹ ንግግራቹ እርጋታቹ ያዝልቃቹ 🎉🎉🎉🎉🎉ለይትባረክ
ምስጋና ይህን ሀሉ በጎ ነገር እንዲሆን ላደረገ ልዕል እግዛብሔር ይመስገን።
እሼ አነተን መመረቅ ማንም ቢያደርገው የተለመደ ስለሆነ ነው እንጂ አንተን ፈጣሪ አምላክ ወደ ምደር ሲያመጣሀ ከነተልኮህ ነው ። እንዴት መታደል ነው ። የላከህ አምላክ ከአንተና ከምትወዳቸው ጋር የሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
" ያለ እርሱ ፈቃድ የበላ ደስም ብሎት ደስታን የቀመሰ ማን ነው ? " እሼ እያንዳንዱ የህይወትህ ጉዞ ላይ የእግዚአብሔር እጅ እንዳለበት እያየህ ነው እያየን ነው ይትባረክን በእውቀት ፣ በሞገስ ፣ በጥበብ ፣ በበረከት ያሳድግልህ አንዱን ልጅህን ሺ ያድርግልህ ትዳራችሁን ይባርክ ይቀድስ ከአይን ያውጣችሁ ቤታችሁ በበረከት በረድኤት ይሙላ ሜቄዶንያን እንዳሰብካቸው የአብርሃሙ ሥላሴ ቤትህን የአብርሃም ቤት ያድርገው ተመስገን ።
Amen
እሼ አና ሜላት ልጃችሁን ይትባረክን የዘረያቆብ እመቤት የፃድቃኔዋ ንግስት የሁላችን እናት በፀጋ፣ በክብር ፣በሞግስ እና በጤና ታሳድግልህ። ለሃገሩ ክራት ለእምነቱ ሰማዕት ለእናት ለአባት ጧሬ ያድርግልን።
የትብይ እንኳንም ተወለደከ እንኳንም ደሰ አላችሁ ❤ ይህን የምታነቡ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይሰውራችሁ አሜን❤
Thanks doc Bini . HDB.. Baby ( Ytbea eshetu ) ❤❤😘😍🤣
ደምሩኝ
Amen amen amen❤🎉
እሼ የእኛ እቁ የተዋህዶ ፍሬ❤❤❤❤ይትባረክዬ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን የድንግል ማርያምልጅ ልኡል እግዚአብሔር ያሣምርልህ❤❤❤H B D❤❤❤
ዋውውው እንቁው ኮሜዲያን እሽ ትልቅ ደረጃ ደርሶ አገር ወገን ቤተሠብ የሚያስጠራ ያድርግልህ እግዚአብሔር
ደምሪኝ ❤
ገና እግዚአብሔር በበረከቱ ይጉበኝሀል በጣም ነው የማከብርህ
እሸቱ በእውነት አንተ ለሁሉም ተምሳሌት የምትሆን ሰው ነህ እግዚአብሔር ልጃችሁን ይባርክላችሁ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ!!!
አሜን ፫ በእውነት ሰብስክራይብ ❤❤
በአማን ተንስአ መድኃኒነ።እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችኹ።ይትባረክ እሸቱ አምላከ ቅዱስ ቂርቆስ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ይጠብቅህ
ይትባረክ በሀብት እደግ ያባትህን ፈለግ ተከትለህ መልካም ስራ እድትሰራ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን ደግ ልጅ ሁንልን እደግልኝ ባባየ❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ሜሉዬ የኔ ደርባባ እሼ የሰውነት ጥግ እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ❤❤❤❤
ዋው አንተ ለወጣቱ የጥሩ ትዳር የታታሪ ሰራተኛ የሀይማኖተኛ የመልካምነት ምሳሌ ነህ እናመሰግናለነ ልጅህን በሰላ ያሳድግልህ ፈጣሪ🎉
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ
እኔ ሶስት ቀን ነው የቆዮሁት በስደት ላይ ሆኘ በስምአብ የወንድ ምጥ ደሞ ይለያል ወገብህ ለሁለት የተከፈለ እስኪመስልህ ድረስ ባሌ ከኔጋ ነበር እንደናቴ ሁኖ በስደት ይከብዳል በሰላም ወልጀ ልጄን እቅፍ ሳርግ ሁሉንም ረሳሁት ተመስገን❤❤❤❤
Algebaym endet agbteshi was lemn bechashin
@@Zeze-ds6qq አይ እሆቶቼ ነበሩ የራሴ የባሌ በተሰቦች አሉ ግን ማን እንደናት ያለሁት ሳውዲ ነው ከኔ ጋ ነበር ማለቴ ደሞ ያ 3ቱ ቀን ያለ እንቅልፍ እጄን ይዞ ስጨነቅ ነበር
የሴትም ያዉ ነዉ ወገብ ህመሙ ምድር ላይ ያለ አይመሰልም እኮ
ይህን ማየት ምንኛ ደስ ይላል
እሼ ድንግል ማርያም ቤተሰብህን ትባርክልህ ልጅህን መድሀኒአለም ያሳድግልህ አንተ የተለየህ ፍጥረት ነህ አሁን ደግሞ ለፊኒሽግ ስራ ለመቄዶንያ ቀሪ ነገሮችን እንደምታሟላ ተስፋየ ነው! ፈጣሪ ክብር ያድልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ክብረ
መቆዲያን እናመሰግናለን ።ቢንያም የድሃ አደጎች አባት እናመሰግነዋለን ።
ፈጣሪ ከናቱ ከድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ክልል አደርገው በሞጠስ ያሳድግልን አገሩን የሚወድ ለወገኑ ደራሽ ያርግልን
ኡፍፍፍ ምንኛ መታደል ነው እሸቱ እግዚአብሄር አሁንም ጨምሮ ይስጥህ!!! ልጅህንም እመብርሃን በጥበብና በሞገስ ታሳድግህ!!
ቢኒዬ የዘመኔ ጀግና ነህ እግዚአብሐር በእድሜ በጤና ያቆይልን ስላደረከው ነገርሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን። እሼ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ይትባረክን እግዚአብሔር ያሳድግልህ።
ስለ ምጥ ስታወሩ በስደት በብቸኝነት የዛሬ 3 አመት ያማጥኩት ትዝ ብሎኝ አለቀስኩ 😢😢ብቻ አልሀምዱሊላህ ሜሉ እንዳለችው 😢😢ልጁ ሲወጣ ህመሙ ይቆማል ምጥ እጅግ በጣም ከባድ ነው ለወለደች እናት እንጅ ለማንም ማስረዳት አይቻልም ችሎታው ሰፊ ለሆነው ለአላህ ምስጋና ይገባው አልሃምዱሊላህ❤❤❤❤❤ ልጆቻችንን አላህ ያሳድግልን እሼ ልጅህን ፈጣሪ ያሳድግልህ ❤❤❤❤❤
😢😢😢ይከብዳል በተለይ በስደት የወለድነው በዛ ላይ ተለያይቶ መኖር ወልደን እንዳልወለድን😢😢
በጣም ከባድ ነው ምጥ
እኔም ያንን ግዜ አረሳውም 😢😢😢
@@Yeshi987 አይዞን እህቶቸ ሁሉም ለበጎ ነው የምኞታችንን አሳክቶ ከልጆቻችንና ከቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኘን
@@فيفيسعود እሽ ውዴ
ስለምጥ ህመም ለሠው ቢወራ ይገባው አያመስለኚም እናት የሆነች አምጣ የወለደች እናት ብቻናት የሚገባት አቤት ምጥ ግን ያልፋል ውጤቱ ማር ነው አቦ❤
ይትባረክ.ይባረክ
መቅዶንያን ቢኒያምን ከእነ ባለቤቱ እናመሰግናለን ቸሩ መድኃኔዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታቸው ይድረሰን❤❤❤
በስላሴ በጣም ያንተ ነገር እያስገረመኝ ነው እሼ ፈጣሪ ያሣድግህ እመበቴ ትባርካችሁ
የሚገርም ነው ፈጣሪ ያሳድግልህ ።እኔ መቆዶኒያን እንደዚህ ጋብዞ ልደት ማክበርህ የበጎ ስራ መገለጫ ነው ።እኔ በጣም ደስተኛ ሆኑኩኝ በአንተ መልካምነት።
እኔደምእንባአለቀስሁከደሥታየብዛት😢😢😢❤
አሜን 💚💛❤️🙏🙏🙏
ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቹሁ እሼዬ የኛ ምረጥ ሰዉ ምንኛ ታደለች አንተን የወለደች እናት ልዑል እግዚአብሔር በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት እናት ለልጇ ያላት ፍቅር እስከ ጥግ ድረስ ነው ክብር ለእናቶቻችን
🥰❤️🌹🌹🌹
እኔም አንደኛ ነኝ happy berth day yitbarek እሸቱን እንደኔ የሚወድ 👍👍👍ሚስቱ ግን ረጋ ያለች ነች ትልቅ ስጦታ ነው ይትባረክ ሲያድግ ሲያየው ምን ይሰማዋል
ደምሪኝ ዉዴ❤
ልጁ እንደናቱ ቆንጅዬ ልጅ ነው ደሞ እናቱን ነው የሚመስለው😘 መድኃኔዓለም በሞገስ በጥበብ ያሳድካክ
Abatus Mn ywotaletal❤❤❤
ምንም አይወጣለትም አባቱም ቆንጆ ነው
እሸቱ ቆንጆ ነው
ቤተሰቦች የራሴም ምልከታ ነው የጻፍኩት ለወንድ ልጅ ውበት ምን ይሰራለታል ልጁ ህጻን ነው ህጻን ደሞ ማር ነው ልክ እንደናቱ ሲያድግ ደሞ ያባቱን መልክ እንዲመስል እንመኛለን!ልጆች መልካቸው. ስለሚቀያይሩ ለምን እናቱም አሞገሽ ብላቹ ጓ አላችሁብኝ እኮ🤔
ይትባረክ እድለኛው ልጅ አንተም እንደ ወላጆችህ የተባረክ የፈጣሪ ሞገስ የፈሰሰልህ ሀገርህን ወገንህን የምትወድ ልጅ ያድርግህ
ምናይነት መባረክ ነው ጌታ ሆይ በህይወቴ ስኖር አንተን እያስደሰትኩህ ልኑር
ይትቤ እመብርሃን በረጅም በወርቅ ቀሚሷ ሸፍና በሞገስ ታሳድግህ የአባትህን መንገድ ይዘህ እግዚአብሔር ያሳድግህ ሜሉዬ እሼን ብቻ ስንጠራው ቅር እንዳይልሽ ከእግዚአብሔር በታች ውብና ብርቱ እንዲሆን ያረክሺው አንቺ ስለሆንሽ ልጃችሁ በሞገስ አድጎ ተምሮ ተመርቆ ቤተሰቦቹን ሀገሩንና ህዝቦቹን የሚጠቅም ሆኖ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ 🙏🙏🙏 መልካም ልደት ይትባረክ እሸቱ መለሰ 🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን ፫ በእውነት መልሺ ሰብስክራይብ
ማርያም ወርቅና ዘርፈፍቀሚሥ የላትም ቢመርሽም ዋጭው በተረፈ መፅሀፍቅድሥ አንብቢ
@@AmsalMengistu እየሄድሽ እናቱ ያልበላሽ ቦታ አትከኪ ይደማብሻል 🚶♀️🚶♀️🚶♀️
በወንጌልላይ ሢዋሽ አልወድም በጣም ያመኛል ፣ያሣክከኛል ወንጌል፣ወንጌል ሥለሆነ መፅሀፍቅድሥ አንብቢ ማርያም የሌላትን ሥለሠጠሻት፣ያልሆየችውን ነች ሥላልሽ ትወጃታለሽ ማለትአይደለም እየዋሸሽነው እንጂ ሥለእኔ ዋሺልኝ ዋሹልኝ አላለችም።
@@AmsalMengistu ስራ የለሽም እንዴ እናቱ ካመመሽ ፀበል ሂጅበት
ይደግልህ አቦ ያባቱን ምትክ እዳባቱ ጠንካራ የሚስኪኑ ህዝብ ደራሺ ያድርገዉ አላህ ያሳድግልህህህ❤❤❤
መቄዶንያን እናመሰግናለን እሼ ይትባረክን ድንግል ማርያም ታሳድግልህ
እሸቱ አንተ ከላይ የመጣህ መልእክተኛ ነህ የተላከውንም እያደረስ ነውና አሁንም በቤቱ ታዘዝ🙏🙏🙏
በአንተ ውስጥ ሁሌም የእግዚአብሔርን ሀያልነት ታላቅነት አያለው 🙏ፈጣሪ ያሳድግልህ
ሜሉዬ እርጋታዋ ደስ ሲል እሼ ሲያወራ የምትሠማበት ዝምታዋ ልብ ያስደስታል ፈጣሪ ልጃቹን ያሳድግላቹ መቆዶኒያንም እናመሠግናለን
ምን አይነት ድንቅ ሰው ነህ💜💜💜
እኔስ ምን ብየ ልፃፍ እሼ ትልቅ ሰዉ ❤ አቡሽየ የኔ ጌታ እድግ በልልኝ ❤ ሜላት ደርባባ የሴት ቁጮ ነሽ ❤ ዶክተር ቢኔያም በረከትህ ይድረሰኝ በእዉነት ምን አይነት መመረጥ ነዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመብርሀን ከነልጇ ትስጥህ አሜን ፫😢😢❤
ወይኔ እሽቱታድለህ የልጅህን ልደት ለመቆዶንያ ማብላትህ ስለተመረጥክ ነው ይህም እኮ ሲስጥ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ልጅህም እድግ ይበልልህ❤❤❤🙏
የልጅ ጠሀምን የናታችንን ስቃይ የምንረዳላት በምጥ የወለደ ብቻ ነው አብዛኛሆቹ እኔም ምጥን አይቼዋለው ደሞ ልክ ሲወለድ እመሙም አብሮ ይቆማል ሱበሀን አላህ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ አድገህ ቤተስብህን አገርህን የምትጠቅም ያድርግህ 🙏🙏 ❤
እግዚአብሔር አንተን ይባርክህ ልጅህን ይባርክልህ ትዳርህ ያማረ የሰላም የፍቅር የጤና ይሁን እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቀ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እኔም ሚስቴን ያዋለድኩት ብቻየን እኔነኝ ህመሙ ነው እጅ የማይደርሰን እረ አብረነ ነው ምጡንስ የምናምጠው አቤት ሲያልፍ አልሀምዱሊላህ🎉🎉
ዋው መታደል ነው ማሻ አላህ
ውይ የኔ ወንድም ፈጣሪ ለጅህን ለቁም ነገር ያብቃልን❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
Melkam abat neh,Egziabher abizto yebarkh ❤
አኔም ባሌ አኔ ብቻሆነን የለኩት አልሀምዱሊላህ
የምጥ ህመሙን የሙረዳው የወለደ ሰው ነው እኔም ስላየሁት በጣም ከባድ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂ባባዬ እንኳንም ተወለድክ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ እንደ አባትህ መልካም ሰሪ ያድርግህ
በእውነት መግለፅ አቅቶኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መቆዲያዎች እናመስግናለን እሽትዬ የሁሉም ምርቃት አያስቀርብህ ይትባረክ ልጄ መድሐኒአለም በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ እንኳን ደስ ያላችሁ
እናመስግናለንእልልልልልልልልልል
ትክክል የምጥ ህመም😢😢😢መቸም አረሳው ❤❤❤❤❤❤❤በአለም ላይ አንደኛ ህመም የምጥ ስሜት ነው❤❤❤
እውነት ነው የምጥን ህመም የሚያውቀው በምጥ የወለደ ብቻ ነው። የሚገርመው ያ ሁሉ ህመም ለመግለፅ እንኳን ቃላት የሌለው ህመም ሲወለድ ያ ሁሉ ህመም መጥፋቱ።
የእናት ውለታዋ ባወራው እወዳለሁ ደግነቷ ቡዙ መሆኑን አውቃለሁ ❤❤❤ እናት ያላችሁ ዘላለም ያኑሩላችሁ ያኑርልን
አሚንንን
Ammeenn Ammeenn Ammeenn
ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ከማለት ውጭ ምን ይባላል እግዚአብሔር ያሳድገው ይትባረክን
መቀዶንያ በጣም እናመሰግናለን ፡፡ቢኒ እግዚአብሔር ለንተ የሰጠውን ጸጋ ለኛ ያድልን አገራችንን ሰላም ያርግልን፡፡
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችው እሺ እና ሜላት ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ናቸው 🙏🙏🙏💚💛❤️❗❗❗
የይትባረክ ልደት በመቀዶኒያ 🙏🎂 እሼ አንተ እኮ ገና ስትወለድ ተባርከህ ነው የተወለድከው በጣም የሚገርመው ደግሞ የልጅህ ስምም ይትባረክ መሆኑ እጅግ በጣም ደስ የሚል ስም እ/ር አምላክ በክብር በሞገስ በእቅፋ ያሳድግላችሁ አሜን. ባለቤትህ ደግሞ እርግት ያለች እድለኛ ነሽ እሼን የመሰለ ባል እ/ር አምላክ ስለሸጠሽ እረጅም እድሜ ኑሩ ተባረኩ አሜን
እድሜ ጤና ይስጥህ ልጅህን ጧር ቀባር ለሀገር ጠቃም ያድርገው ዘር ማንዘርህ ይባረክ ደሞ ለሥጋው ደሙ ያብቃቹ
እያለቀስኩ ነው ያየሁት እውነት። ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግልህ።ከምንም በላይ ቤተሰብ ለልጁ ነገ ማስቀመጥ ያለበት ሃብት ንብረት ሳይሆን የፈጣሪን በረከት ፣መልካምነት መሆን እንዳለበት የሚያሳይ ነው
እንኩዋን ተወለድክ ይትባረክ ኢትዩጵያን ከረሀብ የምታወጣ ልጅ ያርግህ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜን🙏🙏🙏
እንዲያው እሼ አንተ አርገዝህ እየው አልልም ወንድሜ ምጡ በጣም ያየ ያወራው እህህህ ዋናው ምጡን እርሸው ልጁን አንሸው ነው እግዚአብሔር ይትባረክን እንደ ማቱ ሳላ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እፅብ ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር በጥብቅ በሞገስ ያሳድግልን ወንድሜ እህቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
እሼ ሜሉ ይትባረክ ፈጣሪ ይባትክልን ዘራችሁ ይብዛልን እሼ የኛ ድንቅ ከዚህ በላይ እንድትሰራ ፈጣሪ ይርዳህ ዶክተር ቢንያም ውድ ኢትዮጵያ ሁሉም ተከብርሀለች❤❤❤
እናት ያላችሁ እግዚአብሔርን አመሰግኑ! እናት አባታችሁን አክብሩ አግዙ!!!እሸቱም ሁሌም የምትሰራው ፕሮግራም የምንወደውን እና አስተማሪ ነው!መቄዶንያ ይሄን ያክል ወጪ እንዳለበት አናውቅም ነበር!ህንፃውም እዚህ ደርሶ ስላየነው ደስ ብሎናል!ያደረግነው ድጋፍ በዚህልክ መስኮት ሰርቶ ከ80 ሚሊየን ብር ለተጎዱ ወገኖች መርዳት፣ ቅርንጫፎችን 27 ማድረስ፣ 1500 ሰዎችን ከጎዳና ማንሳት በዚህ በረከት ላይ እንድንሳተፍ ምክንያት ስለሆንከን እናመሰግናለን!
ለምንድነው ያለቀስኩ ፈጣሪየ ሆይ እንደሸቱ ሚስቱን አክባሪ ባል ስጠኝ እሸቱ ቤትህ በፍቅር ይሙላ😢❤
እኔም በለቅሶ ነው ያየሁት ምኞትሽን ፈጣሪ ይስጥሽ
Amen yisten
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰
እኔም አልቅሻለሁ
ይትቤ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት እሼና ማህሊ እንኳን ደሰ ያላችሁ ስለምጥ አታስታውሱኝ😢😢😢 በስደት ያለነው ሁላችንም ወልደን ለመሳም ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
እሸ ካንተ ሁለም መልካም ነገር ነው የ ምናየው ልጅህን አላህ ያሳድግልህ ለ አንተና ለሚስትህ ረጅም እድሜ ከጠና ይስጣቹ
መልካም ልደት ልዑሉ👑 ይትባረክ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ አንተ እድለኛ ልጅ ነህ በእግዚአብሔር የተመረጡ አባትና እናት ስላለህ እሼ እመአምላክ እመፀሀይ እመፅድቅ እመብዙሃን በዘርፋፋ ልብሷ ሸፍና ትጠብቅህ ምንም ማለት ስለማልችል ነው
የኔ ልዩዎች እመብርሃን ትባርካችሁ።ዘመናችሁ ይባረክ ይትባረክየ።እድግ በልልን እንደእናትና አባትህ ለሀገር ለዎገን ጠቃሚ ያድርግህ።
እንኳን ተወለድ ይትባረክ እሸቱ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ አድገህ ሀገር ወገንህን የምጠቅም ያርግህ
እግዚአብሄር አሁንም ጨምሮ ይስጥህ!!! ልጅህንም እመብርሃን በጥበብና በሞገስ ታሳድግህ!! እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ከፍ ብላችሁ እንደዚሁ የደካሞች ጥላ ሆናችሁ ኑሩልን🙏🙏🙏🙏
ሜቄዶንያ እናመሰግናለን። እሼም አንተም ምስጋና ይገባሃል።
መልካም ስራ ምንግዜም ሲታወስ ይኖራል እና ኮመዲያን እሽቱ ከነባለቤትህ ከልጅህ ጋር ታሪክ እየሰራህ ስለሆነ በቸሩ እግዚአብሔር በጌታችን መድሀኒታችን እየሱሰ ክርስቶስ እና በእርዳታ ላይ ያሉ ስዎችን ምርቃት ማግኘት እንዴት መታደል ነው ተባረክ ቤተስቦችህም ይባረኩ ትልቅ ቦታ ላይ ልጅህንም ያድርስው ::
እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገስ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ መልካም ልደት ይትባረክ እናት አባትህን ሀገርህን የምትጠቅም ያድርግህእመብርሐን ታሳድግህ
❤
የኔ ልዩ ወንድም ፈጣሪ ከነሙሉ ቤተሠቦችህ በፍቅር በጥበብ ሺ አመት ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይትባረክን የቅድሥት ድንግል ማሪያም ልጅ በፀጋው ያሣድግልህ የሁላችንም ልጅ ነው እሼ አንተ የልጅ አዋቂ ሁሌም ልዩ ነህ ሥንወድህ ከልብ ነው❤❤❤❤❤❤
መቅዶኒያ እናመሰግናለን ቢኒያም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ
መልካም ልደት ይትባረክ እንኳን ተወለድክልን እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግላችሁ❤እንደ አባትህ አገርህን የምታኮራ ያርግህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የምጥ ህመም ለሰወች ማስረዳት አይቻልም የምየውቅ የቀወል 😢❤እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ስለሆኩ
እሸቱ በእውነት የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ ልጅህም መዳንዓለም በሞጎስ ያስድግልህ !!!
የተባረከ ልጅ ይሁን የአባቱን አርያ ተከትሎ ደሞ የሚያኮራ ይሁንልን የህዝብ ልጅ ነው ወንድማችን እሼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናትነት እኮ መታደል ነው ወላሂ በተለይ አምጦ መውለድ ዋው አላህ ምጥን እንደአቅማችን ነው የሚሰጠን ❤❤❤❤❤
.እግዚአብሄር ከዚህም በላይ አትረፍርፎ ይባርክህ ወድማችን እሸቱ ልጂህንም እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ ❤❤❤
እሼ ድንቅ ሰው ለሁሉ ምሳሌ ነክ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ልጅህንም እመአምላክ እቅፍ ድግፍ ታድርግልህ ተባረክ 🥰🥰🥰
እኔም እርጉዝ ነኝ እመቤቴ ትቅረብሽ በሉኝ የኔ መልካም እሸየ ልጅህም ኪዳነ ምህረት ታሳድግልህ አሜን🙏❤
እመቤቴ በሰላም።ትገላግልሽ
አይዞሽ እማዬ ፀልይ
ድንግል ማርያም በሰላም ትቅረብሽ እህቴ
ድንግል ማርያም ታስደስትሽ የኔ እናት
ድንግልማረያም ትቅረብሽ ፀሎት አድርጌ
የምጥ ህመም ለሰወች ማስረዳት አይቻልም የሚያውቅ ያቀዋል በተለይ ለወንዶች ማስረዳት መሞከር ትርፊ ድካም ነው አልሀምዱሊላ እናት ላደረገኝ ጌታ
❤❤❤
በጣም❤❤❤
ሳህ 100%😢
ደምሩኝ በፈጣሪ
Eshe yegebawal
እንባዬ እየመጣ ያየሁት ቪድዮ
የእናትን የፍቅር ጥግ የምናስታውስበት
ክብር ለእናቶች ይሁን
Ene eyalkesku
በጣም የእናት ዉለተዋን የሚአቀው ሲአየው ነው
እሼ የሚገርም ነው እምነታችሁም ሁሉም ነገር እንኩዋን ደስ ያላችሁ እውነት እመብርሃን ከዚህ በላይ በበረከት ትሙላችሁ እሼ ደግሞ ቪዲዮው እንዴት ያስለቅሳል በስመዓብ የመድሃንያለም ቸርነት እውነት ከምገልጠው በላይ ነው ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ባባዬ የኔ ጌታ መድሃንያለም ያሳድግህ የኔ ውድ ፀጋ በረከት ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን !!!!
እሸቱ አንተ እግዚአብሔር የመረጠህ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ትዳርህን ሂወትክን ኑሮህን ይባርክ ከነቤተሰብህ እቅፍ ድግፍ አርጎ ይጠብቅህ እንወድሀለን ይትባረክ እሸቱ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገስ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ ❤❤❤❤ እሸቱን እምትወዱ 3k👍 ላይክ አርጉኝ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤
አሚን❤❤❤
አሜን
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ኦርቶዶክሳዊያን ልደት እንደዚህ ለተራቡ በመመገብ ስከበር ሀፂያት አይሆንም ከዚህ ውጭ የሚደረግ ልደት ቤተክርስቲያን አትደግፍም ❤❤❤❤❤❤❤ እሸቱ እስከነባለቤትህ እንወድህ አለን ❤❤❤❤
ትክክል❤
በትክክል👍👍👍😍😍😍😍
እሽዬ
❤❤❤
በጣም ተምሳሌት ነው እርግጠኛ ነኝ ይቀጥላሉ ልደት ለልጆቻቸው የሚአከብሩ ቡሩክ ሁኑ እሸ አንተ ትለያለህ❤❤❤❤
እሼ ምርጥሰው ልጅክንም ድንግል ማርያም እስከነ ልጇ በጥበቡ ታሳድግልክ ባለቤትክም ደስ የምትል እርግት ያለች ፈጣሪ እስከ ዘለዓለሙ አይለያቹ🙏 እኔም ፈጣሪ ፈቅዶት ከብዙ ትንሽ ለተቸገሩት የምረዳ ቢያደርገኝ ፈጣሪ🙏
ለምጥ 2 ደቂቃ ራሱ ብዙ ነው
የእድሜህን እጥፍ የቆየ ነው የሚመስልህ
የወለዱ ሴቶች በሙሉ ይረዱታል
የአላህ ስራ አጂብ ነው
አልሃምዱሊላህ
ኡፍፍፍፍ እኔስ ገና ሳላገባ ሀሳብ ሆነብኝ😢
በጣም የሚያውቅ ያውቀዋል አራት ሰአት ያለማቃረጥ ነበር ሳምጥ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ
የ መጀመሪያ ልጄን ለመውለድ ሆስፒታል ተራሩጬ ነው የሄድኩት ስደርስ ደሞ ዶክተሩ ገና ነሽ ተመለሽ ሲለኝ የምናገረውን አላቅም ነበር። ከዚህ ሆስፒታል ንቅንቅ አልልም ብዬ አልጋ ሰጡኝ😊 እድሜ ለአሜሪካ የኢትዮጵያ ዶክተር ቢሆን እንደውም ሂጂ ከዚህ ነው የሚለው
@@Dena.E 😂😂😂
እኔ አለዉ 12ሰአት ያማጥኩት አልሀምዱሊላህ
መቄዶንያን እናመሰግናለን እሼ ይትባረክን ድንግል ማርያም ታሳድግልህ❤❤
ምጡን እርሽው ልጁን አንሽው ይባል የለ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሰው በእናት ሆድ ውስጥ አቤት ምህረትህ ብዙ አንተ ግሩም አምላክ ነህ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ! መልካም ልደት ! በጥበብ እና በሞገስ እደግ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ሰላም ለምድራችን ይሁን
እኔ የዛሬ 8 አመት በፊት ነው የወለድኩት ምጡን መቼም አረሳም ወገቤ ውስጥ የሚሰማኝ ቁርጥማት ብቻ እንደዛም ሆኖ በ ኦፕሬሽን ነው የወለድኩት እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ልጄም ደና ናት እኔም 🙏🙏🙏🙏
❤❤🎉🎉ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግላችሁ🎉🎉
መድሃንያለም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እስቲ እቤቴ ናልኝ እባክህ እና አንተው የሚሆነውን ታውቃለህ ከመድሃንያለም ጋር እርሱ እውነት በስመዓብ እውነት የተባረካችሁ ናችሁ አሁንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ!!
እሼ ሚስትህ ደስ ስትል የተለያየ ቪዲዮ ላይ ሳያት አነጋገሯ ሁኔታዋ የሰውን ቀልብ ይስባል አንተም ምርጥ ሰው ነህ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላቹ ለቁም ነገር ያብቃላቹ።
አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው
@samitrghn min tikebateraleh be see lidet lay. Ante erash tenegna neh gin
ብቸኛው በህይወት እያለ መንግስተ ሰማያት መግባቱን ያረጋገጠ ሰው እሸቱ መለሰ (የይትባረክ አባት)
አሼ እኔም ልጄን ይትባረክ የምለም ❤,ምኞቴ ነው
መልካም ልደት ይትባረክ እናት አባትህን ሀገርህን የምትጠቅም ያድርግህ🙏
እመብርሐን በጥበብ በሞገስ ታሳድግህ😍
ደምሪኝ በማርያም
ዶ/ር ቢኒያም እና የሜቆዶንያ አባሎች ደጋፊዎች እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ከፍ ብላችሁ እንደዚሁ የደካሞች ጥላ ሆናችሁ ኑሩልን
በስም አብ እያለቀስኩም እየሳቅኩም ያየሁት ፊልም የሚመስል ታሪክ ወንድሜ በከንቱ ከሚንዘላዘል እድሜዬ እግዚአብሔር ቀንሶ ላንተ ይስጥህ ኢትዬጵያዬ ትጠቀምብህ
የኔ እናት አሰቀሰሸኝ የኔ ውድ ላንችም ከኔ እድመ ቀንሶ ይስጥሽ ❤🎉
አሜን አሜን አሜን ማርያምን ከኔም ቀንሶ ይስጠው❤❤❤❤
እግዚአብሔር የእድሜ ችግር የለበትም የኔ መልካሞች እናተም ሰላማችሁን ያብዛው መልካም ምኞታችሁ ያስቀናል ማሮቸ
የእግዚአብሔር አላማ በህይወትሽ ሙሉ አለ። በማንኛውም ህይወት ቢሆን እግዚአብሔር ያውቃል
ጎረምሳው ታድለህ ታሪክ የሰራ አባት አለክ በረከቱ ላተም ይተርፋል እድለኛ ነህ ተባክ የአባቱን ቀበር ተሸካሚ ያድርግክ ብሩክ ሁኑ ተባረክ ልጅ በጥበብ ሲያድግ እዳተ አይነት ልጅ ያድርገው አሜን 🙏🙏🙏
ወይኔ ጉዴ በስደት ማንም የለኝም እርጉዝ ነኚ ልወልድ ሁለት ወር ነው የቀረኚ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ በሉኚ በፅሎት አስቡኚ
አይዞሽ አትፍሪ የኔ እህቴ ስደት ናት አምስት ደቂቃ አላማጠችም ❤❤❤❤❤
እመቤቴ ከነልጇ አለችሽ ብቻሽን አይደለሽም እመኚ
እመቤተ ክዳነ ምህረት ትርዳሽ አይዞሽ 🤲
@@Hayat1998-c4l አሜን
አላህ በሰላም ይገላግልሽ አብሽሪ
በጣም ደስ ትላላቹ ንግግራቹ እርጋታቹ ያዝልቃቹ 🎉🎉🎉🎉🎉ለይትባረክ
ምስጋና ይህን ሀሉ በጎ ነገር እንዲሆን ላደረገ ልዕል እግዛብሔር ይመስገን።
እሼ አነተን መመረቅ ማንም ቢያደርገው የተለመደ ስለሆነ ነው እንጂ አንተን ፈጣሪ አምላክ ወደ ምደር ሲያመጣሀ ከነተልኮህ ነው ። እንዴት መታደል ነው ። የላከህ አምላክ ከአንተና ከምትወዳቸው ጋር የሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
" ያለ እርሱ ፈቃድ የበላ ደስም ብሎት ደስታን የቀመሰ ማን ነው ? " እሼ እያንዳንዱ የህይወትህ ጉዞ ላይ የእግዚአብሔር እጅ እንዳለበት እያየህ ነው እያየን ነው ይትባረክን በእውቀት ፣ በሞገስ ፣ በጥበብ ፣ በበረከት ያሳድግልህ አንዱን ልጅህን ሺ ያድርግልህ ትዳራችሁን ይባርክ ይቀድስ ከአይን ያውጣችሁ ቤታችሁ በበረከት በረድኤት ይሙላ ሜቄዶንያን እንዳሰብካቸው የአብርሃሙ ሥላሴ ቤትህን የአብርሃም ቤት ያድርገው ተመስገን ።
አሜን አሜን አሜን
Amen
እሼ አና ሜላት ልጃችሁን ይትባረክን የዘረያቆብ እመቤት የፃድቃኔዋ ንግስት የሁላችን እናት በፀጋ፣ በክብር ፣በሞግስ እና በጤና ታሳድግልህ። ለሃገሩ ክራት ለእምነቱ ሰማዕት ለእናት ለአባት ጧሬ ያድርግልን።
የትብይ እንኳንም ተወለደከ እንኳንም ደሰ አላችሁ ❤ ይህን የምታነቡ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይሰውራችሁ አሜን❤
አሜን
Thanks doc Bini .
HDB.. Baby ( Ytbea eshetu ) ❤❤😘😍🤣
ደምሩኝ
Amen amen amen❤🎉
አሜን
እሼ የእኛ እቁ የተዋህዶ ፍሬ❤❤❤❤ይትባረክዬ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን የድንግል ማርያምልጅ ልኡል እግዚአብሔር ያሣምርልህ❤❤❤H B D❤❤❤
ዋውውው እንቁው ኮሜዲያን እሽ ትልቅ ደረጃ ደርሶ አገር ወገን ቤተሠብ የሚያስጠራ ያድርግልህ እግዚአብሔር
ደምሪኝ ❤
ገና እግዚአብሔር በበረከቱ ይጉበኝሀል በጣም ነው የማከብርህ
እሸቱ በእውነት አንተ ለሁሉም ተምሳሌት የምትሆን ሰው ነህ እግዚአብሔር ልጃችሁን ይባርክላችሁ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ!!!
አሜን ፫ በእውነት ሰብስክራይብ ❤❤
በአማን ተንስአ መድኃኒነ።
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን አደረሳችኹ።
ይትባረክ እሸቱ አምላከ ቅዱስ ቂርቆስ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ይጠብቅህ
ይትባረክ በሀብት እደግ ያባትህን ፈለግ ተከትለህ መልካም ስራ እድትሰራ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን ደግ ልጅ ሁንልን እደግልኝ ባባየ❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ሜሉዬ የኔ ደርባባ እሼ የሰውነት ጥግ እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ❤❤❤❤
ዋው አንተ ለወጣቱ የጥሩ ትዳር የታታሪ ሰራተኛ የሀይማኖተኛ የመልካምነት ምሳሌ ነህ እናመሰግናለነ ልጅህን በሰላ ያሳድግልህ ፈጣሪ🎉
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ
እኔ ሶስት ቀን ነው የቆዮሁት በስደት ላይ ሆኘ በስምአብ የወንድ ምጥ ደሞ ይለያል ወገብህ ለሁለት የተከፈለ እስኪመስልህ ድረስ ባሌ ከኔጋ ነበር እንደናቴ ሁኖ በስደት ይከብዳል በሰላም ወልጀ ልጄን እቅፍ ሳርግ ሁሉንም ረሳሁት ተመስገን❤❤❤❤
Algebaym endet agbteshi was lemn bechashin
@@Zeze-ds6qq አይ እሆቶቼ ነበሩ የራሴ የባሌ በተሰቦች አሉ ግን ማን እንደናት ያለሁት ሳውዲ ነው ከኔ ጋ ነበር ማለቴ ደሞ ያ 3ቱ ቀን ያለ እንቅልፍ እጄን ይዞ ስጨነቅ ነበር
የሴትም ያዉ ነዉ ወገብ ህመሙ ምድር ላይ ያለ አይመሰልም እኮ
ይህን ማየት ምንኛ ደስ ይላል
እሼ ድንግል ማርያም ቤተሰብህን ትባርክልህ ልጅህን መድሀኒአለም ያሳድግልህ አንተ የተለየህ ፍጥረት ነህ አሁን ደግሞ ለፊኒሽግ ስራ ለመቄዶንያ ቀሪ ነገሮችን እንደምታሟላ ተስፋየ ነው! ፈጣሪ ክብር ያድልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ክብረ
መቆዲያን እናመሰግናለን ።ቢንያም የድሃ አደጎች አባት እናመሰግነዋለን ።
ፈጣሪ ከናቱ ከድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ክልል አደርገው በሞጠስ ያሳድግልን አገሩን የሚወድ ለወገኑ ደራሽ ያርግልን
ኡፍፍፍ ምንኛ መታደል ነው እሸቱ እግዚአብሄር አሁንም ጨምሮ ይስጥህ!!! ልጅህንም እመብርሃን በጥበብና በሞገስ ታሳድግህ!!
ቢኒዬ የዘመኔ ጀግና ነህ እግዚአብሐር በእድሜ በጤና ያቆይልን ስላደረከው ነገርሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን። እሼ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ይትባረክን እግዚአብሔር ያሳድግልህ።
ስለ ምጥ ስታወሩ በስደት በብቸኝነት የዛሬ 3 አመት ያማጥኩት ትዝ ብሎኝ አለቀስኩ 😢😢ብቻ አልሀምዱሊላህ ሜሉ እንዳለችው 😢😢ልጁ ሲወጣ ህመሙ ይቆማል ምጥ እጅግ በጣም ከባድ ነው ለወለደች እናት እንጅ ለማንም ማስረዳት አይቻልም ችሎታው ሰፊ ለሆነው ለአላህ ምስጋና ይገባው አልሃምዱሊላህ❤❤❤❤❤ ልጆቻችንን አላህ ያሳድግልን እሼ ልጅህን ፈጣሪ ያሳድግልህ ❤❤❤❤❤
😢😢😢ይከብዳል በተለይ በስደት የወለድነው በዛ ላይ ተለያይቶ መኖር ወልደን እንዳልወለድን😢😢
በጣም ከባድ ነው ምጥ
እኔም ያንን ግዜ አረሳውም 😢😢😢
@@Yeshi987 አይዞን እህቶቸ ሁሉም ለበጎ ነው የምኞታችንን አሳክቶ ከልጆቻችንና ከቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኘን
@@فيفيسعود እሽ ውዴ
ስለምጥ ህመም ለሠው ቢወራ ይገባው አያመስለኚም እናት የሆነች አምጣ የወለደች እናት ብቻናት የሚገባት አቤት ምጥ ግን ያልፋል ውጤቱ ማር ነው አቦ❤
ይትባረክ.ይባረክ
መቅዶንያን ቢኒያምን ከእነ ባለቤቱ እናመሰግናለን ቸሩ መድኃኔዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታቸው ይድረሰን❤❤❤
በስላሴ በጣም ያንተ ነገር እያስገረመኝ ነው እሼ ፈጣሪ ያሣድግህ እመበቴ ትባርካችሁ
የሚገርም ነው ፈጣሪ ያሳድግልህ ።እኔ መቆዶኒያን እንደዚህ ጋብዞ ልደት ማክበርህ የበጎ ስራ መገለጫ ነው ።እኔ በጣም ደስተኛ ሆኑኩኝ በአንተ መልካምነት።
እኔደምእንባአለቀስሁከደሥታየብዛት😢😢😢❤
ደምሩኝ
አሜን 💚💛❤️🙏🙏🙏
ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቹሁ እሼዬ የኛ ምረጥ ሰዉ ምንኛ ታደለች አንተን የወለደች እናት ልዑል እግዚአብሔር በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት እናት ለልጇ ያላት ፍቅር እስከ ጥግ ድረስ ነው ክብር ለእናቶቻችን
🥰❤️🌹🌹🌹
እኔም አንደኛ ነኝ happy berth day yitbarek
እሸቱን እንደኔ የሚወድ 👍👍👍ሚስቱ ግን ረጋ ያለች ነች ትልቅ ስጦታ ነው ይትባረክ ሲያድግ ሲያየው ምን ይሰማዋል
ደምሪኝ ዉዴ❤
ልጁ እንደናቱ ቆንጅዬ ልጅ ነው ደሞ እናቱን ነው የሚመስለው😘
መድኃኔዓለም በሞገስ በጥበብ ያሳድካክ
Abatus Mn ywotaletal❤❤❤
ምንም አይወጣለትም አባቱም ቆንጆ ነው
እሸቱ ቆንጆ ነው
ቤተሰቦች የራሴም ምልከታ ነው የጻፍኩት ለወንድ ልጅ ውበት ምን ይሰራለታል ልጁ ህጻን ነው ህጻን ደሞ ማር ነው ልክ እንደናቱ ሲያድግ ደሞ ያባቱን መልክ እንዲመስል እንመኛለን!ልጆች መልካቸው. ስለሚቀያይሩ ለምን እናቱም አሞገሽ ብላቹ ጓ አላችሁብኝ እኮ🤔
ይትባረክ እድለኛው ልጅ አንተም እንደ ወላጆችህ የተባረክ የፈጣሪ ሞገስ የፈሰሰልህ ሀገርህን ወገንህን የምትወድ ልጅ ያድርግህ
ምናይነት መባረክ ነው ጌታ ሆይ በህይወቴ ስኖር አንተን እያስደሰትኩህ ልኑር
ይትቤ እመብርሃን በረጅም በወርቅ ቀሚሷ ሸፍና በሞገስ ታሳድግህ የአባትህን መንገድ ይዘህ እግዚአብሔር ያሳድግህ ሜሉዬ እሼን ብቻ ስንጠራው ቅር እንዳይልሽ ከእግዚአብሔር በታች ውብና ብርቱ እንዲሆን ያረክሺው አንቺ ስለሆንሽ ልጃችሁ በሞገስ አድጎ ተምሮ ተመርቆ ቤተሰቦቹን ሀገሩንና ህዝቦቹን የሚጠቅም ሆኖ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ 🙏🙏🙏 መልካም ልደት ይትባረክ እሸቱ መለሰ 🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን ፫ በእውነት
መልሺ ሰብስክራይብ
ማርያም ወርቅና ዘርፈፍቀሚሥ የላትም ቢመርሽም ዋጭው በተረፈ መፅሀፍቅድሥ አንብቢ
@@AmsalMengistu እየሄድሽ እናቱ ያልበላሽ ቦታ አትከኪ ይደማብሻል 🚶♀️🚶♀️🚶♀️
በወንጌልላይ ሢዋሽ አልወድም በጣም ያመኛል ፣ያሣክከኛል ወንጌል፣ወንጌል ሥለሆነ መፅሀፍቅድሥ አንብቢ ማርያም የሌላትን ሥለሠጠሻት፣ያልሆየችውን ነች ሥላልሽ ትወጃታለሽ ማለትአይደለም እየዋሸሽነው እንጂ ሥለእኔ ዋሺልኝ ዋሹልኝ አላለችም።
@@AmsalMengistu ስራ የለሽም እንዴ እናቱ ካመመሽ ፀበል ሂጅበት
ይደግልህ አቦ ያባቱን ምትክ እዳባቱ ጠንካራ የሚስኪኑ ህዝብ ደራሺ ያድርገዉ አላህ ያሳድግልህህህ❤❤❤
መቄዶንያን እናመሰግናለን እሼ ይትባረክን ድንግል ማርያም ታሳድግልህ
እሸቱ አንተ ከላይ የመጣህ መልእክተኛ ነህ የተላከውንም እያደረስ ነውና አሁንም በቤቱ ታዘዝ🙏🙏🙏
በአንተ ውስጥ ሁሌም የእግዚአብሔርን ሀያልነት ታላቅነት አያለው 🙏ፈጣሪ ያሳድግልህ
ሜሉዬ እርጋታዋ ደስ ሲል እሼ ሲያወራ የምትሠማበት ዝምታዋ ልብ ያስደስታል ፈጣሪ ልጃቹን ያሳድግላቹ መቆዶኒያንም እናመሠግናለን
ምን አይነት ድንቅ ሰው ነህ💜💜💜
እኔስ ምን ብየ ልፃፍ እሼ ትልቅ ሰዉ ❤ አቡሽየ የኔ ጌታ እድግ በልልኝ ❤ ሜላት ደርባባ የሴት ቁጮ ነሽ ❤ ዶክተር ቢኔያም በረከትህ ይድረሰኝ በእዉነት ምን አይነት መመረጥ ነዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመብርሀን ከነልጇ ትስጥህ አሜን ፫😢😢❤
ወይኔ እሽቱታድለህ የልጅህን ልደት ለመቆዶንያ ማብላትህ ስለተመረጥክ ነው ይህም እኮ ሲስጥ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ልጅህም እድግ ይበልልህ❤❤❤🙏
የልጅ ጠሀምን የናታችንን ስቃይ የምንረዳላት በምጥ የወለደ ብቻ ነው አብዛኛሆቹ እኔም ምጥን አይቼዋለው ደሞ ልክ ሲወለድ እመሙም አብሮ ይቆማል ሱበሀን አላህ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ አድገህ ቤተስብህን አገርህን የምትጠቅም ያድርግህ 🙏🙏 ❤
እግዚአብሔር አንተን ይባርክህ ልጅህን ይባርክልህ ትዳርህ ያማረ የሰላም የፍቅር የጤና ይሁን እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቀ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እኔም ሚስቴን ያዋለድኩት ብቻየን እኔነኝ ህመሙ ነው እጅ የማይደርሰን እረ አብረነ ነው ምጡንስ የምናምጠው አቤት ሲያልፍ አልሀምዱሊላህ🎉🎉
ዋው መታደል ነው ማሻ አላህ
ውይ የኔ ወንድም ፈጣሪ ለጅህን ለቁም ነገር ያብቃልን❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
Melkam abat neh,Egziabher abizto yebarkh ❤
አኔም ባሌ አኔ ብቻሆነን የለኩት አልሀምዱሊላህ
የምጥ ህመሙን የሙረዳው የወለደ ሰው ነው እኔም ስላየሁት በጣም ከባድ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂ባባዬ እንኳንም ተወለድክ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ እንደ አባትህ መልካም ሰሪ ያድርግህ
በእውነት መግለፅ አቅቶኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መቆዲያዎች እናመስግናለን
እሽትዬ የሁሉም ምርቃት አያስቀርብህ ይትባረክ ልጄ መድሐኒአለም በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ እንኳን ደስ ያላችሁ
እናመስግናለን
እልልልልልልልልልል
ትክክል የምጥ ህመም😢😢😢መቸም አረሳው ❤❤❤❤❤❤❤በአለም ላይ አንደኛ ህመም የምጥ ስሜት ነው❤❤❤
እውነት ነው የምጥን ህመም የሚያውቀው በምጥ የወለደ ብቻ ነው። የሚገርመው ያ ሁሉ ህመም ለመግለፅ እንኳን ቃላት የሌለው ህመም ሲወለድ ያ ሁሉ ህመም መጥፋቱ።
የእናት ውለታዋ ባወራው እወዳለሁ ደግነቷ ቡዙ መሆኑን አውቃለሁ ❤❤❤ እናት ያላችሁ ዘላለም ያኑሩላችሁ ያኑርልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሚንንን
Amen
Ammeenn Ammeenn Ammeenn
ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ከማለት ውጭ ምን ይባላል እግዚአብሔር ያሳድገው ይትባረክን
መቀዶንያ በጣም እናመሰግናለን ፡፡ቢኒ እግዚአብሔር ለንተ የሰጠውን ጸጋ ለኛ ያድልን አገራችንን ሰላም ያርግልን፡፡
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
እንኳን ደስ ያላችው እሺ እና ሜላት
ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ናቸው
🙏🙏🙏💚💛❤️❗❗❗
የይትባረክ ልደት በመቀዶኒያ 🙏🎂 እሼ አንተ እኮ ገና ስትወለድ ተባርከህ ነው የተወለድከው በጣም የሚገርመው ደግሞ የልጅህ ስምም ይትባረክ መሆኑ እጅግ በጣም ደስ የሚል ስም እ/ር አምላክ በክብር በሞገስ በእቅፋ ያሳድግላችሁ አሜን. ባለቤትህ ደግሞ እርግት ያለች እድለኛ ነሽ እሼን የመሰለ ባል እ/ር አምላክ ስለሸጠሽ እረጅም እድሜ ኑሩ ተባረኩ አሜን
እድሜ ጤና ይስጥህ ልጅህን ጧር ቀባር ለሀገር ጠቃም ያድርገው ዘር ማንዘርህ ይባረክ ደሞ ለሥጋው ደሙ ያብቃቹ
እያለቀስኩ ነው ያየሁት እውነት። ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግልህ።ከምንም በላይ ቤተሰብ ለልጁ ነገ ማስቀመጥ ያለበት ሃብት ንብረት ሳይሆን የፈጣሪን በረከት ፣መልካምነት መሆን እንዳለበት የሚያሳይ ነው
እንኩዋን ተወለድክ ይትባረክ ኢትዩጵያን ከረሀብ የምታወጣ ልጅ ያርግህ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜን🙏🙏🙏
እንዲያው እሼ አንተ አርገዝህ እየው አልልም ወንድሜ ምጡ በጣም ያየ ያወራው እህህህ ዋናው ምጡን እርሸው ልጁን አንሸው ነው እግዚአብሔር ይትባረክን እንደ ማቱ ሳላ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እፅብ ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር በጥብቅ በሞገስ ያሳድግልን ወንድሜ እህቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
እሼ ሜሉ ይትባረክ ፈጣሪ ይባትክልን ዘራችሁ ይብዛልን እሼ የኛ ድንቅ ከዚህ በላይ እንድትሰራ ፈጣሪ ይርዳህ ዶክተር ቢንያም ውድ ኢትዮጵያ ሁሉም ተከብርሀለች❤❤❤
እናት ያላችሁ እግዚአብሔርን አመሰግኑ! እናት አባታችሁን አክብሩ አግዙ!!!
እሸቱም ሁሌም የምትሰራው ፕሮግራም የምንወደውን እና አስተማሪ ነው!
መቄዶንያ ይሄን ያክል ወጪ እንዳለበት አናውቅም ነበር!
ህንፃውም እዚህ ደርሶ ስላየነው ደስ ብሎናል!
ያደረግነው ድጋፍ በዚህልክ መስኮት ሰርቶ ከ80 ሚሊየን ብር ለተጎዱ ወገኖች መርዳት፣ ቅርንጫፎችን 27 ማድረስ፣ 1500 ሰዎችን ከጎዳና ማንሳት በዚህ በረከት ላይ እንድንሳተፍ ምክንያት ስለሆንከን እናመሰግናለን!
ለምንድነው ያለቀስኩ ፈጣሪየ ሆይ እንደሸቱ ሚስቱን አክባሪ ባል ስጠኝ እሸቱ ቤትህ በፍቅር ይሙላ😢❤
እኔም በለቅሶ ነው ያየሁት ምኞትሽን ፈጣሪ ይስጥሽ
Amen yisten
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰
እኔም አልቅሻለሁ
ይትቤ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት እሼና ማህሊ እንኳን ደሰ ያላችሁ ስለምጥ አታስታውሱኝ😢😢😢 በስደት ያለነው ሁላችንም ወልደን ለመሳም ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
እሸ ካንተ ሁለም መልካም ነገር ነው የ ምናየው ልጅህን አላህ ያሳድግልህ ለ አንተና ለሚስትህ ረጅም እድሜ ከጠና ይስጣቹ
መልካም ልደት ልዑሉ👑 ይትባረክ
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ አንተ እድለኛ ልጅ ነህ በእግዚአብሔር የተመረጡ አባትና እናት ስላለህ
እሼ እመአምላክ እመፀሀይ እመፅድቅ እመብዙሃን በዘርፋፋ ልብሷ ሸፍና ትጠብቅህ ምንም ማለት ስለማልችል ነው
የኔ ልዩዎች እመብርሃን ትባርካችሁ።ዘመናችሁ ይባረክ ይትባረክየ።እድግ በልልን እንደእናትና አባትህ ለሀገር ለዎገን ጠቃሚ ያድርግህ።
እንኳን ተወለድ ይትባረክ እሸቱ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ አድገህ ሀገር ወገንህን የምጠቅም ያርግህ
እግዚአብሄር አሁንም ጨምሮ ይስጥህ!!! ልጅህንም እመብርሃን በጥበብና በሞገስ ታሳድግህ!! እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ከፍ ብላችሁ እንደዚሁ የደካሞች ጥላ ሆናችሁ ኑሩልን🙏🙏🙏🙏
ሜቄዶንያ እናመሰግናለን። እሼም አንተም ምስጋና ይገባሃል።
መልካም ስራ ምንግዜም ሲታወስ ይኖራል እና ኮመዲያን እሽቱ ከነባለቤትህ ከልጅህ ጋር ታሪክ እየሰራህ ስለሆነ በቸሩ እግዚአብሔር በጌታችን መድሀኒታችን እየሱሰ ክርስቶስ እና በእርዳታ ላይ ያሉ ስዎችን ምርቃት ማግኘት እንዴት መታደል ነው ተባረክ ቤተስቦችህም ይባረኩ ትልቅ ቦታ ላይ ልጅህንም ያድርስው ::
እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገስ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ መልካም ልደት ይትባረክ እናት አባትህን ሀገርህን የምትጠቅም ያድርግህ
እመብርሐን ታሳድግህ