ቶፊቅ ተገኘ 😱 በፀፀት ሊያብድ ነዉ 😭…

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 4,7 тис.

  • @ageryeblayeageryeblaye
    @ageryeblayeageryeblaye 4 місяці тому +1913

    ፕራንክ ካልሆነ ቶፊቅ ሰብስክራይቡን እናነሳለን በሴት ልጅ ጨወታ አይመቸንም የምትሉ

    • @ZuzuMmm-gq9wl
      @ZuzuMmm-gq9wl 4 місяці тому +37

      እናተ ደግሞ ሩታንና አብርሽንም እንደዚህ እያላችሁ ነው ያጋባችሁት አሁንም ይሄንን በዚህ ማስፍራራት ፍላጎት ከሌላቸው መለያየት ትልቅ ሰላም አለውኮ

    • @kedsitkedsitbokona3646
      @kedsitkedsitbokona3646 4 місяці тому +6

      አውን አይመቸንም 👍

    • @Sumeyaadem
      @Sumeyaadem 4 місяці тому +1

      ትክክል

    • @aminabedru468
      @aminabedru468 4 місяці тому +9

      እኮ ሶፊ የዋህ ተጫወተባት ይቅርታ በተደጋጋሚ ስትቀበለው ተጨማለቀ

    • @ageryeblayeageryeblaye
      @ageryeblayeageryeblaye 4 місяці тому +17

      @@ZuzuMmm-gq9wl መለያየትማ ወግ ነው እሷን በስርአት ማሰናበት ቁጭ አርጓት በሌላ ሰው መነቀስ ምን ይሉታል

  • @TyuiiFyuui
    @TyuiiFyuui 4 місяці тому +519

    በሶወስት ወር ቁረአን አክትም እንም በስድስት ወር ይሀፍዝ ይህን ከተቀጣ በኋላ ካዛ ትታረቀው የምትሉ በላይክ አሳዩኝኝኝኝኝኝ።

    • @Eman-if8od
      @Eman-if8od 4 місяці тому +1

      Be hon des elal😢

    • @HopefulAquaticWhale-hz5dj
      @HopefulAquaticWhale-hz5dj 4 місяці тому +1

      13:19 13:20 13:21

    • @ekuhu1572
      @ekuhu1572 4 місяці тому +1

      ኢሄም አይበቃም

    • @MuhmdiAli-io5qj
      @MuhmdiAli-io5qj 4 місяці тому +4

      ታቶውንም ማጥፍት አለበት ሀጅ ነብይ መሆን አለበት ሌላ ሤት ሠላም ለይል ዮቲቭም ከእሦ ጋ ሊሠራ ከሆነ

    • @kshjjf5921
      @kshjjf5921 4 місяці тому

      Yse

  • @ማሪቱይቱብ
    @ማሪቱይቱብ 4 місяці тому +2112

    እስኪ ሶፊን የምትወዱ😢😢👍

    • @zenatz7137
      @zenatz7137 4 місяці тому +2

      ❤❤❤

    • @aaa-43
      @aaa-43 4 місяці тому +2

      የኔማር በጣም ነው የሚውዳት የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤

    • @rakdubai5064
      @rakdubai5064 4 місяці тому

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ZemzemEthiopia
      @ZemzemEthiopia 4 місяці тому

      እኔ በጣም ነዉ የምወዳት ❤❤❤😢

    • @lulugetachew-wn5xt
      @lulugetachew-wn5xt 4 місяці тому +1

      የኔ ማር ሶፊየ😭😭😭😭

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 4 місяці тому +59

    ቶፊቅ ትልቅ ስተት ሰርቷል የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ ጥፋቱን እንዲያየዉ

    • @AaSs-c5z
      @AaSs-c5z 4 місяці тому

      ድራማነው 😂😂😂

  • @mubetube2
    @mubetube2 4 місяці тому +660

    ቶፊቅ እንደ ልጅ አያድርግህ አንተ ትልቅ ልጅ አይደለህ ልብ ይስጥህ ሶፊን የመሰለ ደርባባ የትም አታገኝም👍

    • @Nejat-n9y
      @Nejat-n9y 4 місяці тому +1

      Uanat new wly😢😢

    • @RukyaYesuf
      @RukyaYesuf 4 місяці тому +1

      ሳህ ❤

    • @Ferii16
      @Ferii16 4 місяці тому

      Ewnte new mubee

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 4 місяці тому +6

      ፕራንክ እየሰሩ ነው እውነት አይዴለም

    • @sadasada9622
      @sadasada9622 4 місяці тому +1

      እሄ በርበሪ ጨምርህበት ነዉ ያለቀስከዉ ዉሸታም ነገ ሴት ልጁትወልዳለህ

  • @waskan5109
    @waskan5109 4 місяці тому +210

    በሶስት ወር ሙሉ ቁርአን ሀፍዝ ከዛ ታረቁ

    • @naimanaima5296
      @naimanaima5296 4 місяці тому +2

      አሰላሙ ወአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
      በሳስት ወረ እደት እህት

    • @waskan5109
      @waskan5109 4 місяці тому

      @@naimanaima5296
      ቅጣትአይደል

    • @rehimayassin4950
      @rehimayassin4950 4 місяці тому +1

      ❤❤❤

    • @yimerfatumayimer
      @yimerfatumayimer 4 місяці тому +1

      Mahallah ❤

    • @ሠአዳ
      @ሠአዳ 4 місяці тому +8

      ምርጥ ምክር ማሻአላህ መጀመሪያ ከአላህ ጋር ይታረቅ

  • @Bura5uy9er8r
    @Bura5uy9er8r 4 місяці тому +1010

    በሶፊ ከተጫወት ሰብስክራይብ እናነሳለን የምትሉ😂😂

    • @እናቴናፍቆቴኡሚ
      @እናቴናፍቆቴኡሚ 4 місяці тому +2

      አወ አለበት ሁላችንምአናሳበት

    • @uthg7338
      @uthg7338 4 місяці тому +5

      እናነሳለን😂😂😂

    • @Marta-p2z
      @Marta-p2z 4 місяці тому +3

      እወነትህንነውወዲምእናነሢለን 11:52 11:53

    • @markeTUbeዬቶብ
      @markeTUbeዬቶብ 4 місяці тому +3

      በጣም ሤትልጂ ደጋግሞ ማሥለቀሥ ሸም ነው

    • @ወሎየዋ-ጘ6ቸ
      @ወሎየዋ-ጘ6ቸ 4 місяці тому +4

      እኔ አስቻለሁ😅😅😅😅😅

  • @ለጋምቦ
    @ለጋምቦ 4 місяці тому +41

    ተዉፊቅ ከእንቅልፉ ነቅቶ ፊቱን ታጥቦ አይኑ ዉስጥ ዉሃ እና ሳሙና ገብቶበት ነዉ አይኑ የቀላዉ የምትሉ😀 👉👍 ቅመሞችዬ ጎራ በሉ ወዴ ቻናሌ😍🌺

  • @ZaodTuobe
    @ZaodTuobe 4 місяці тому +167

    አስማሰይ ለሴትልጅ ትንሽ ክብርይኑር የምትሉ በለይክ😢😢😢🥹🥹🥹

    • @Ethiopia-q1j
      @Ethiopia-q1j 4 місяці тому

      Ene migrmegn neger yemtam nut nrger Eyetecawetuben Endehoone atakum prak new ishhh siyastelugn❌❌❌❌😡😡😡😡😡

    • @fatamarak2492
      @fatamarak2492 4 місяці тому

  • @HabibaAhmed-yu6pb
    @HabibaAhmed-yu6pb 4 місяці тому +759

    ለሶፍያ ብሎ ሰዮን በፈጣሪ ዘድ አይፈቀድም 😢😢😢😢😢እዴት ቢያስበው ነው በሙስልምም በኛም አይፈቀድም የምትሉ እስቲ በላይክ አሰዩን❤❤❤❤❤❤

    • @saadaaragaomohe
      @saadaaragaomohe 4 місяці тому +10

      ወላሂ በጣም በጣም በጣም ሀራም ሀራም ነው

    • @saadaaragaomohe
      @saadaaragaomohe 4 місяці тому +2

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @QatarNew-bb2qe
      @QatarNew-bb2qe 4 місяці тому +2

      አረ አትሸወድ ፖርክ ናዉ😂😂😂😂

    • @amaamm-u8y
      @amaamm-u8y 4 місяці тому +1

      ሀጣራው ሸርሙጣ ተውፊቅ ግምየማትረባ አህያ ነህጅል ጥብ ወሬብለህዴሞ ታወራለህ ጥብ🙄🙄🙄

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 4 місяці тому

      አረ ስድቡን ምን አመጠው ​@@amaamm-u8y

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 4 місяці тому +717

    ማነዉ እንደኔ ሶፊ ያሳዘነችዉ😥 ደምሩኝ ጋይስ❤

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    በቃ በልጅቷ አትጫወቱባት ሂወቷን አታበላሹ ለልጅቱ ክብር የለውም በጥቅሉ ሶፊ እዳትመለሽ ባይ ነኝ በራስሽ ኮራ ብለሽ ኑሪ ከምታፍቅሪው ሰውጋ ሳይሆን ከሚወድሽጋ ኑሪ 😢😢😢😢❤❤❤ለሴት ልጅ ክብር የሌለው ወድ ለናቱ ክብር እደሌለው መግለጫ ነው ሴት የረሱል አደራ ነች ሴት ክብር ነች ሴት እናት ነች ሴት እህት ነች ሴት ልጅ ነች በቃ ተዋት ሰላሟን አትሷት😢😢😢😢😢😢

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 4 місяці тому +685

    ሶፍዬ ይሄ ሴታሴት ዝበይው የኔ ማር እስኪ ሶፊን እሚወድ ላይክ ግጩኝ

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 4 місяці тому +5

      ዩቱበሮችን ብዙም አትመኑ

    • @sameraassen3690
      @sameraassen3690 4 місяці тому +6

      ቶፊቅ ለትዳር አይሆንም ባለጌነው ሴት መቀያየር አይሰለቸውም💔

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 4 місяці тому

      ​@sameraassenበማታቁት ወንጃል አትግቡ3690

    • @semutub7343
      @semutub7343 4 місяці тому

      ​@@sameraassen3690 ማንን ቀያየረ

    • @DxbDxa-hi7eh
      @DxbDxa-hi7eh 4 місяці тому +2

      ትክክል ወለይ ለሰዉ ዳስታ ቢለክ አለህን ፊራ

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 4 місяці тому +1703

    ቶፊቅ ጥፍተኛ ነው የምትሉ

    • @JooklJookl
      @JooklJookl 4 місяці тому +1

      እዋጥፋተኛነዉ😢

    • @madi2644
      @madi2644 4 місяці тому +16

      ሲጀመር፡፡ፍራክ፡፡እደሆነ፡፡እናቃለን፡፡እኛላይ፡፡ይጫወታሉ

    • @mabept906
      @mabept906 4 місяці тому +2

      በጣም

    • @AsaiaMoma
      @AsaiaMoma 4 місяці тому +6

      የዮቱቡ ስራ ነዉ ይስሮ በቃ

    • @CellphoneJordan-uy3kz
      @CellphoneJordan-uy3kz 4 місяці тому

      ❤❤❤❤

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 4 місяці тому +225

    ቅድማ አላህ የማፈቅደውን ነገር በማድረጉ ጥፋተኛ ነው የምትሉ ላይክ

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 4 місяці тому +8

    በሂወቴ የተማርኩት ነገር ቢኖር አንድ ጊዜ ጥሎኝ የሄደን ሰዉ በይቅርታ ወደሂወቴ መመለስ እደሌለብኝ ነዉ💔😭 ያን ጊዜ ባትታረቀዉ ኖሮ ዛሬላይ ባልሰበራት ነበር

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 місяці тому +527

    ኡፍ ዛሬ መዳም አስከፍታኛለች አይዞሽ በሉኝ ላይክ ግጪኝ😢

  • @Hayu123-z4q
    @Hayu123-z4q 4 місяці тому +230

    ለእነቱ ክብር የለው ወንድ በሴት ልጅ አይቀልድም የምትሉ

    • @seadaseada9136
      @seadaseada9136 4 місяці тому

      ሳህ

    • @اميمهاا-ح9ث
      @اميمهاا-ح9ث 4 місяці тому

      ❤❤

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 4 місяці тому

      ሳ👍👍💗

    • @Difidh
      @Difidh 4 місяці тому

      ሳህ👍👍👍

    • @salamethiopia430
      @salamethiopia430 4 місяці тому +1

      🤔 እኔምለዉ እኔ እደነዚ አይነቱ ዘልዛላ ለእምነታቸው ክብር የሌላቸዉ ወንዶች ሚዲያ ላይ አልከታተላቸዉም ያስጠሉኛል እና ኤሄ ልጅ አድግዜ ሙስሊም ካልሆነች ሴትጋ ሲዘላዘል ነበር እሷን ትቷል ማሐትነዉ ?ሶፊ ምትባሏ ሌላነች ? ስላላወቁ ነዉ

  • @usuf_tube
    @usuf_tube 4 місяці тому +611

    ሶፊ ምንም አይነት ጥፋት የለባትም የምትሉ👍

    • @RahmaTadeleRahmaTadele
      @RahmaTadeleRahmaTadele 4 місяці тому

      ወድምየያገሬልጂሰላም ወግዲእደትናት???ተዋቸውአውቀውነው ድራማ😂😂

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 4 місяці тому

      አዉ ሶፍገ እኮ ምንም ጥፈት የለም አይ ምስክን

    • @usuf_tube
      @usuf_tube 4 місяці тому

      @@RahmaTadeleRahmaTadele አለን ወግዲ ደናናቸው

    • @usuf_tube
      @usuf_tube 4 місяці тому

      @@RahmaTadeleRahmaTadele ወግዲ ደናነች እኔ ደሴ ነኝ

    • @MeluMelu-gy7kt
      @MeluMelu-gy7kt 4 місяці тому +1

      Ba tikikili tifat yesar lij tofiqi new

  • @fafilove1581
    @fafilove1581 4 місяці тому +13

    አይኑን ሽቶ ረጭቶነው ወይም የሆነገር ተጠቅሟል የሚል ይሄ ሽልጥልጥ ልጅ ቶፊቅ አላህን ፍራ በብር ብለህ ሂይወትህን አታበላሽ

  • @emuhafsuatube
    @emuhafsuatube 4 місяці тому +106

    እባ ጠባቂወች የት ናችሁ ሶፊ ልክናት የምትሉ በለይክ

  • @Hagere_tube
    @Hagere_tube 4 місяці тому +121

    ሶፊ ምርጥ ሰው እስክ ሶፊን የምትወዱ👍ግጩ

  • @FddggGgghh
    @FddggGgghh 4 місяці тому +398

    ሶፊ ታጋሽ ናት የሚል ብቻ በላይግ👍😪

    • @askask8880
      @askask8880 4 місяці тому

      እነሱ ለብር ብለዉ እየተመካከሩ ነው እሚሰሩት እህቷቺ ግዜቺን እነሱን በማየትአናባክን ሀዲስ ና ቁረአን በመቅራት እናሳልፍ ዉሻታችን ነው ተፋቀርን ተፈተን እያሉ እየሸቀሉ ነው ደሞ የዉሸት እባ እደት ነወእሚመጣለቸዉ ለዝይ ጠፊ አለም

    • @اظءور
      @اظءور 4 місяці тому

      😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 4 місяці тому

      በጣምማርያምን😢😢😢

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 місяці тому

      Awo

  • @Abide78
    @Abide78 4 місяці тому +19

    ሶፊያ ምስክን ናት ምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @ሮማን
    @ሮማን 4 місяці тому +201

    ሴትልጅ ክብር ይገባታል የምትሉ ስብስክራይብ አሱ

  • @MnajatA-cs7ib
    @MnajatA-cs7ib 4 місяці тому +99

    ዝም የለ ነጃ ወጠ አሉ የኛ ውድ ነቢ ሰለለሁ አይሂ ወሰለም 😢😢

  • @Hawa-g6z
    @Hawa-g6z 4 місяці тому +150

    አይኑ ዉስጥ በርበረ ከቶነዉ እጂ አልቅስ አይደለም የምትሉ በላይክ 😭😭😭😭😭ይኬ አስመስይ ነዉ አላህ ይሁንሽ ስፊ

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 4 місяці тому +14

    ሶፊ ጥፋት የለባትም የምትቱ👍

  • @1993Rihna
    @1993Rihna 4 місяці тому +151

    ድራማዉ እንደቀጠለ ነዉ ብር አስክሯቸዉ የሚሰሩትን አያዉቁም😊😊 ሚስኪን የአረብ ሀገር ሴቶች የማንም መጫዋቻ መሆናቸዉ ሲያሳዝኑ ደግሞ እዉነት መስሏቸዉ የሚያለቃቅሱት ነገር

  • @Lijrich
    @Lijrich 4 місяці тому +83

    ለሶፊ ትልክ ክብር ይገባታል የኔ የዋህ❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 4 місяці тому

      አዎ በእውነት😢❤

  • @ነጁቢትመሀመድወሎየዋ
    @ነጁቢትመሀመድወሎየዋ 4 місяці тому +148

    አላህ እማይወዴውን ሥራ እየሰራህ ነው እድህ የምቶነው ሀራሙን እና ሀላሉን የማታቅ ገገማ ጥቅመኛ ለሚሥቱ ስሜት የማይረዳ ዴዩሥ አተነህ ወላሂ አተብሎ ሙሥሊም አሰዳቢ ያአላህ ድበር እየጣስክ መቸም ደስተኛ አቶንም እውነታው እሄ ነው የምትሉ
    ላይክ አሳዩት 😢😢

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 4 місяці тому +1

      በትክክክክክክክልልልልልልልልልልልል

    • @FadelaFadela-j4o
      @FadelaFadela-j4o 4 місяці тому

      ትክክል ነው

    • @KfiydgvHxhvdhjv
      @KfiydgvHxhvdhjv 4 місяці тому

      በትክክል

    • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
      @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 4 місяці тому +3

      ሳህ ከላህ የራቀሠው እርሜልኩን ደስታ አያገኝም ዱኒያውም አኽይራውም ይበላሽበታል

    • @Difidh
      @Difidh 4 місяці тому

      ትክክል

  • @LoveLike-dp9jz
    @LoveLike-dp9jz 4 місяці тому +48

    ዛሬ ደሞ ሶፊናት ካሜራ አማን እምትሉ ላይክ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HawaAli-xc1kn
    @HawaAli-xc1kn 4 місяці тому +303

    ይቅርታ አይመልስዉም የምትሉ በላይክደምሩኝ👍👍👍

    • @GgGg-xc5
      @GgGg-xc5 4 місяці тому +4

      አረ ይቅርታ ታላቅ ነው ኣትፍረዱ እንዳይ ፈርዳቹ😢

    • @madinaumusara5962
      @madinaumusara5962 4 місяці тому +4

      እር በፍፁም ይቅረታ አይመልሰውም

    • @FikerFiker-ks3dg
      @FikerFiker-ks3dg 4 місяці тому +4

      ያምሻል ከይቅርታ ዉጭ ምን አለ

    • @نجاةطيبه
      @نجاةطيبه 4 місяці тому +8

      ዉጭ በግ አቀጣጣይ 😏 ይቅርታ የማይመልሰዉ ነገር የለም😣😖😡😡

    • @HawaAli-xc1kn
      @HawaAli-xc1kn 4 місяці тому

      🙄🙄🙄😤😤​@@نجاةطيبه

  • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
    @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 4 місяці тому +55

    ወንዶች ሲወዱዱና ሲከበሩ ይቀብጣሉ ነገር ግን ሴት ልጅ ታጋሽ ነች ከቆረጠች ግን......💔

  • @CharaMai
    @CharaMai 4 місяці тому +102

    ተውፊቅ ተሳስተሀል ምንም ፀፀት አያስፈልግም ወድም ትዳር ቀልደ አደለም በስንስረአት ነው የሚመራው የምር ላተ ማንም አያዝን👍👍👍👍

    • @jebdb
      @jebdb 4 місяці тому +1

      ምንም ፀፀት የለም

    • @Yasminmudaa
      @Yasminmudaa 4 місяці тому +1

      ትዳር ትይለሽ መች ተገቡና

    • @EiveShv
      @EiveShv 4 місяці тому

      ​@@Yasminmudaaግደታ ሠር ካልሆነ ነውደ ኒካህ አሥረው የለምደ

    • @hayatyoutube2104
      @hayatyoutube2104 4 місяці тому

      ሰርግ አላረግንም ግን ተጋብተናል ብለዉ የለ ኒካህ አላቸዉ ሰርግ ደሞ ለወደፊት እንደሚሰርጉ ተናግረዋል

    • @landolenodido948
      @landolenodido948 4 місяці тому

      አላህን አፈራም

  • @AminayeHussenDawed
    @AminayeHussenDawed 4 місяці тому +5

    በጣም ደባሪ ናችሁ ለተመልካች ያላችሁ ንቀት በሱው ዬቶብ እሱ ካሜራማን ወይ ሶፊ እኛ የመዳም ቅመሞች እርምጃ እንወስዳለን

  • @MariyamAe
    @MariyamAe 4 місяці тому +250

    ሱፍ ለቶፍቅ አትግባውምየምትሉ👍

  • @temutube6321
    @temutube6321 4 місяці тому +44

    ከሁሉም በፊት ስለድንህ ብታዉቅ ኑሮ ይህ ነገር ባልተፈጠረ ነበር ድን የሌለዉ ወድ አላህን የማይፈራ ወንድ ምን ይሰራል። ቅድሚያ ለድንህ ስለድንህ እወቅ ሲጀመር እንደት የካፊር ስም ትነቀሳለህ በጣም ያስጠላል ይህ ስራ ! በዛ ላይ ሚስቱን አስቀምጦ የሌላ ሰዉ ስም መነቀስ ምን ይሉታል ? ካላስ ከዚህ በላይ ሶፊ ይበቃታል ። ልጅቱን አምጡልን የኔ የዋህ ሶፊ ❤❤❤ እወድሻለሁ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ አላህ ሶብር ይስጥሽ ❤❤❤

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 4 місяці тому +286

    ባክህ አታስመስል ልጅቷን አታቃጥላት😢😢😢

    • @jebdb
      @jebdb 4 місяці тому

      አይህ አስመሳይ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 4 місяці тому +1

      ሀንየሰራእደትአረገሺለመድሺአብሺሪ

    • @hawamirdif7143
      @hawamirdif7143 4 місяці тому

      ወላሂአወ

    • @Semiramohammed-x2g
      @Semiramohammed-x2g 4 місяці тому +1

      ሀኒ ስራ ደት ነው

    • @SolaimanHabasi
      @SolaimanHabasi 4 місяці тому

      ትክክል ውዴ በጠም በለጌ ሰገጥነው😢😢

  • @Hayatmohammad-j9f
    @Hayatmohammad-j9f 4 місяці тому +14

    ፕራንክነው የምትሉ😢😢👍

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ

    ሶፊዬ ከሂወትሽ ሁለተኛ እዳታስገቢው👌 ቶፊቅ በዚህ ልክ ለሴት ልጅ ክብር አለመኖርህ ያሳዝናል😥

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 місяці тому

      ዉድ ደሚሪኝ 8:03

    • @ጠአምዩቱብ
      @ጠአምዩቱብ 4 місяці тому +2

      አረ በፈጠራቹ ቆም ብላቹ አሰብት ቢዲዮ ሼር እያረገች የምር መሰላቹ ወይ😂

    • @sakahjahik3566
      @sakahjahik3566 4 місяці тому

      እኔ እሚገርሙኝ ኮሜንታተሮች ናችሁ ምነዉ ይህ ፕራክ እሚሉትን አለምደዉ አላችሁ😂 ሲጀመር ሶፊ ካሜራ ማን እሷ ነች እስኪ ሁሌ አትሸወዱ ኤጭ

    • @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
      @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 4 місяці тому

      እና ባይሆን ለተመልካች ክብረይኑራቸው ሆሆ

    • @እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
      @እራህማይቱብ-ጰ9ጘ 4 місяці тому

      😂😂😂እኮ​@@sakahjahik3566

  • @hayahha2176
    @hayahha2176 4 місяці тому +40

    ድራማውን ሰጨረሱ ነገ ታረቅን ትላላችሁ ግን በትዳር ባቀልዱ ጥሩ ነው

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 4 місяці тому +131

    ሶፊን የእውነት ሆኖ ከጓዳሀት እኛ የመዳም ቅመሞች ሰብስክራባችንን እናነሳለን🙄🙄🙄😕😕

  • @halaltradingPlc
    @halaltradingPlc 4 місяці тому +5

    እህቶቸ ይህፕራንክ ነው ይቱብ ቀዝ ቀዝ ስልባቸው የፈጠሩት ነው የምትሉ

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 4 місяці тому +90

    በሂወቷ አትጫወትባት ከሂወቷውጣ 😢😢😢 የምትሉ

  • @loveethiopia159
    @loveethiopia159 4 місяці тому +35

    ወላሂ አውቆ ጠፍ ማለት አንተንህ ምናለ አላህን እኩዋን ብትፈራ ሲቀጥል ለሴትልጅ ክብር ይኑርህ ባትፈልጋት እንኩዋን እሄን ማድረግ የለብህም አስመሳይነህ አይዞሽ ሶፊ አንድቀን ትደሰቻለሽ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 4 місяці тому +34

    እረ ጥፋትማ ልጅ ቶፊቅ ፈልገህ ይቅርታ ጠይቅ ካሳት ተንከባከባት እባካችሁ ወንድሞች ለፍቅረኛቹ ለባለቤታቹ ክብር ይኑራቹ ዝም ብላቹ አትጃጃሉ ኤጭ😢😢😢😢

  • @SeadeSeraje-fy1mf
    @SeadeSeraje-fy1mf 4 місяці тому +5

    ቶፊቅ ማለት ድብን ያለ ሰገጤ ነው ወላሂ አንተን ብሎ ሙስሊም ምንም የሙስሊም ስብእና የሌለህ ሁሌ ለተመልካች ክብር የሌለህ ደሞ ተመልካቾች ንቁ ፕራንክ ነው በኛ ላይ ነው እሚቁልደው ከዚህ በፊትም ብዙ ግዜ ሸውዶናል ዩቱበሮችን አትመኑ የመዳም ቅመሞችየ

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 4 місяці тому +58

    ዲራማ ነዉ አሁን ገባኚ አሪፍ ነዉ ፓርት 3 ይቀጥል እምትሉ 👍😂

  • @ZuzukrimtubeZuzukrimtube
    @ZuzukrimtubeZuzukrimtube 4 місяці тому +80

    ለወር ደመወዛቸዉ መሆናለበት የሚቀልዱብን ሚሥኪን የመዳም ቅመም

    • @EeE-ip6uh
      @EeE-ip6uh 4 місяці тому +4

      ደሞ. መቸም እማይነቁት ነው. እሚገርመኝ😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @rukhiyamuhammad711
      @rukhiyamuhammad711 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂ነው ብለሽ😢

    • @QatarNew-bb2qe
      @QatarNew-bb2qe 4 місяці тому +3

      ትክክል እዉናት ማስሎት ሰዉ መዘኑ ቱ

    • @حياهاحمد-ذ8ت
      @حياهاحمد-ذ8ت 4 місяці тому +2

      😂😂😂😂ነውበርቅጠኝነት

    • @Aminathasen-b6h
      @Aminathasen-b6h 4 місяці тому +3

      እኔማ አቃጥለው ሊደፉኝ😂 ነው እረ ተው ብልጥ ሁኑ በየሄዳቹህበት መፍረድ እነሱ ፍሉስ ነው እዲህ እሚያደርጋቸው

  • @meli-birabiro8
    @meli-birabiro8 4 місяці тому +102

    ክብር ለሴት ልጅ ይገባታል ለትዳር ክብር ይኑር በሚገባ አክብራት ተከባከባት

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 4 місяці тому +3

    ምንም ጥርጥር የሌለው ድራማ ነው!!!
    Part -3 and 4 የምትሉ😂😂😅👍🤭🤭😍😍

  • @SebleTasew-s1x
    @SebleTasew-s1x 4 місяці тому +38

    አሁን የሚያለቅሰዉ እኮ ለስልኩ ነዉ😂😂😂

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 4 місяці тому +124

    ሶፊን የሚወድ ብቻ❤❤❤

    • @jebdb
      @jebdb 4 місяці тому

      እኔም እወዳታለሁ

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 4 місяці тому

      እኔም እወዳታለው❤❤❤

    • @Sadaajordan-t5x
      @Sadaajordan-t5x 4 місяці тому

      እኔም

    • @MusfaGemal
      @MusfaGemal 4 місяці тому

      እኔም፣ወደታለው፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RbabHasan-p9x
      @RbabHasan-p9x 4 місяці тому

      ❤❤❤❤

  • @seni7092
    @seni7092 4 місяці тому +65

    ቶፍክ ይህ ሕይወት ነዉ ቀልድ አይደለም የምትሉ👍👍👍

    • @NaimaA-oe8vw
      @NaimaA-oe8vw 4 місяці тому

      ትክክል ደሞ ምንም አሳማኝ ምክንያት አደለም

  • @መቀደስበዛብህ
    @መቀደስበዛብህ 4 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ያሰታረቃቸሁ

  • @azizamolla1053
    @azizamolla1053 4 місяці тому +20

    ፕራክነው የምትሉ እደኔ በላይክ አሳዮኝ

  • @mesi21tube
    @mesi21tube 4 місяці тому +40

    እስኪ ድራማው ይቀጥልልን የምትሉ🤣🤣🤣🤣

    • @narty46
      @narty46 4 місяці тому +2

      አይኑንም የሆነ ነገር ጨምሮበታልጅ ያየለቀሰ አይመሥለኝም ይህ ዘልዛላ በይ😅😅😅

    • @hayahha2176
      @hayahha2176 4 місяці тому

      ሳህ ተጫወቱብን ኪኪኪኪ

    • @amanatube11
      @amanatube11 4 місяці тому

      Enem😂😂😂😂

  • @الحمدلله-ل5ع3س
    @الحمدلله-ل5ع3س 4 місяці тому +112

    ክፍል 3ት ይቀጥል የምትሉ👍😂😂😂

  • @toybaali4704
    @toybaali4704 4 місяці тому +2

    ድራማ ባይሆንማ በሱቻናል አትለቁም በግ ጀዝባውች😂😂

  • @NaimaNaim-o8z
    @NaimaNaim-o8z 4 місяці тому +124

    ተዉፊቅ ገደል ግባ ባለጌ ሴትልጂ አታከብርም የሰዉ ክብር የለለህ😢😢😢😢😢

  • @GyGfu-q2s
    @GyGfu-q2s 4 місяці тому +11

    ማነው እደኔ ቶፊቅ ያስጠላው ወላሂ

  • @ዘይነባኑሩተማምሸሁ
    @ዘይነባኑሩተማምሸሁ 4 місяці тому +57

    ሶፊ ምንም አይነት ጥፋት የለባትም የምትሉሉ👍👍

    • @Faeza852
      @Faeza852 4 місяці тому

      አስመሳይ ናት ለብር ብሎ እኛን ግራ ያጋቡናል ላዳቸዉ እዝነት ለአንዳቸዉ ስድብ በወንጀል አበላሹን

  • @ይሁንእስቲ
    @ይሁንእስቲ 4 місяці тому +2

    ሶፊየ እኔ ነብሴን የበደለኝ የሃል ተሰማኝ በጣም ነው የአሳዘንሽኝ ጠክሪ ውዴ አተ ግን ተራህን ጠብቅ ይመጣ ተራህ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 4 місяці тому +115

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 4 місяці тому +1

      ,ሰለላሁ አለሂ ወሰለም🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐

    • @Pnice-bx9ew
      @Pnice-bx9ew 4 місяці тому

      ሰለላህ አለይወሰለም

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 4 місяці тому

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Semiramohammed-x2g
      @Semiramohammed-x2g 4 місяці тому

      ሰለላህ አለይ ወስለም እውነት

    • @madenam830
      @madenam830 4 місяці тому

      ስለሏህአለይሂወሰለም

  • @mouridaredwan8131
    @mouridaredwan8131 4 місяці тому +18

    ሴቶችዬ ከደዚ አይነት ባል ይጠብቃቹ❤❤❤ አሚን በሉ

  • @ኢክሩነኝጎንደሬዋ
    @ኢክሩነኝጎንደሬዋ 4 місяці тому +14

    የኔሚስኪን ሶፊ ምንሆና ይሁን አላህ ይጠብቃት😢😢😢😢

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 4 місяці тому +1

    ድራማ ቢሆንም በትዳር መቀለዳችሁ ያሳፍራል ሶፊ ግን ርካሽ ነሽ በትዳርሽ ድራማ ባትሰሪ ይሻልሽ ነበር

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 4 місяці тому +34

    ካጠፋሁ አላለም ታቅም በላይ ነዋ ያጠፋኸዉ ለሴት ልጂ ክብር ይኑርህ አተ በሶ በኩል ሆነህ አስበዉ እሲ እዴት እደሚቆረቁር😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @Difidh
      @Difidh 4 місяці тому

      💔💔💔💔😢😢

    • @Seid404
      @Seid404 4 місяці тому

      ጥፋቱን እኮ አላመነምኮ

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 4 місяці тому

      ውሽትውይይ

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 4 місяці тому +47

    ታሞ ተመሟቀቅ አስቀድሞ መጠቀቅ ልጅ ቶፊል ምን ጠብቀህ ነበር😥

  • @43xgddvdg29
    @43xgddvdg29 4 місяці тому +20

    ሶፊ በጣም ምርጥ ሴትናት❤❤

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 4 місяці тому +1

    እስኪ በቂ ምክነያት አይደለም የምትሉ በላይክ አሳዉቁኝ✌️

  • @EbSShort
    @EbSShort 4 місяці тому +23

    እወድሀለሁ እሳሳልሀለሁ ምክንያቱም በብሬ ነው የገዛሁህ ስልኬ ሆይ አለች#Sheqala
    እናማ ቀስ ብሎ ይገባችሁአል ላይክ ግጩኝ🎉

  • @Wutt-w7w
    @Wutt-w7w 4 місяці тому +14

    እኔ ባሌ እፊቴ የሴት ጓደኛዬ ብሎ ስም አይጠራም እንኳን መነቀስ እኔም እደዛው እንኳን የወንድ የሴት ጓደኛ የለኝም መኖርም የለበትም በትዳር ውስጥ እንደዚህ ያለ ቀልድ ደስ አይልም

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 4 місяці тому +15

    ፕራንክ ከልሆነ ጥፋተኛ ብቻ ሳይሆን ነውራም ለምስቴ ክብር የለውም በእውነት ልቦና ይስጠህ ግን ፕራንክ እንድሆን ተስፋ አድርጋለው

  • @munasherefa
    @munasherefa 4 місяці тому +1

    ከዚ በይ ልብ መሠብር አለ እንዴ ከመሰበሩም አልፎ እንክትክቱን ነዉ የወጣዉ ግን የሴት ልጅ እባ ወድቆ አይወድቅም ተጣንቀቁ የለ አግበብ ሴትን ልጅ የምተስለቅስ ወንዶች አሏህን ፊሩ

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam 4 місяці тому +34

    እስቲ ለአላህንስትሉ ላይክ አድርጉኝ

  • @fguiithuii-qd1tz
    @fguiithuii-qd1tz 4 місяці тому +15

    የሚያሳዝነኝ ነገር ለሴት ልጅ ክብር የለውም በተለይ ሶፊን ንቀሀታል ብቻ ደህና በመሆንህ ደስ ብሎኛል ግን እሷን ተዋት ትኑርበት ሁለተኛ አትጉዳት

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 4 місяці тому +36

    ፕፕራኩ ቀጥሏል እምትሉ በላይክ አሳውቁኝ😂

  • @fhhugf1296
    @fhhugf1296 4 місяці тому +2

    በሶፊ የሚጫወት ከሆነ ሠብሥክራይብ እናነሣለን የምትሉ

  • @TabaA-m5s
    @TabaA-m5s 4 місяці тому +26

    የኔ ሚስኪን ሶፊ ብዙ ምስዋትነት እየከፈለችለት ተጫወተባት ትንሽ ክብር የለውምደ😢😢😢

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 4 місяці тому +94

    በእውነት ተውፊቅ ማለት በጣም ባለጌነው ከአንድ ሙስሊም የማይጠበቅ ኢትዮጵያዋይነቱ ያጠራጥራል ፈጣሪ የደራሱ ይመልሰው☝

  • @ስአድመሀመድ
    @ስአድመሀመድ 4 місяці тому +12

    ተውፊቅ ሲጀመርአስመሳይነውየምትሉሶፊየ የናፈቀችውው😢😢😢😢😢

  • @kuubiisaid8393
    @kuubiisaid8393 4 місяці тому +1

    Nagaru kaldim hone kumnagar liju gin la Sofi ayhonatim bagize bititowo arif now wand lij indezih.... latidar ayhonim😢😢

  • @ሰይድዩቱብ-ኸ1ደ
    @ሰይድዩቱብ-ኸ1ደ 4 місяці тому +22

    ቶፊቅጥፍተኛነውእምትሉ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 4 місяці тому +25

    መጀመሪያ ለሴት ልጂ ክብር ይኑርህ እሽ

  • @ahmedtube4010
    @ahmedtube4010 4 місяці тому +46

    ለሶፊ የምታደሉ በላይክ❤❤❤👍👍

    • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
      @ራቢTubeራቢይቲዮብ 4 місяці тому

      ደምሪኝዉደ

    • @sadeenameera9252
      @sadeenameera9252 4 місяці тому

      አስመሳይ ከማንም ሴት ጋር እየተሻሸ ለብር ብሎ መጀመሪያ ለድንህ ተጨነቅ የአላህን ሃቅ የጣሰ ሰው ለሴት ልጅ ክብር አይኖረውም እማይረባ ሙጃሪም አኡዙቢላ

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 місяці тому

      አህመድ ደምረኝ

  • @zahra5726
    @zahra5726 4 місяці тому +1

    ሲመስለኝ ለስልክህ ነው የምታለቅሰው ምክንያቱም ለትዳርህ ቢሆን ቀድመህ ነበር ማሰብ ያለብህ "አስቀድሞ ነበር መጥኖ መደቆስ
    አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ" ትላለች አያቴ😂ሶፊ አይዞሽ አላህ ከአንችጋ ነው አትዘንግ ህይወት ይቀጥላል መገፋት ጥሩ ነው ከሱ የተሻለ አላህ ሊሰጥሽ ስላሰበ ነው የዋህነትሽን አይቶ

  • @Ggg-em2cw
    @Ggg-em2cw 4 місяці тому +12

    ወይኔ ሶፊየ የኔሚስኪን😢😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባለሽበት የኔ ጡሩ💔

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 4 місяці тому +10

    ሶፊ እውነት ከሆነ ድራማ ካልሆነ በጣም ጀግና ሁኝ ወዴፊት ሂጂ ይሄ አላህን ያልፈራ አችን አያከብርም

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 4 місяці тому +41

    ቀልድ እና ቅዘን ቤት ያጠፋል አሉ🏌 🤒🤒

  • @meseret9632
    @meseret9632 4 місяці тому +1

    የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው

  • @HERTSIQOS
    @HERTSIQOS 4 місяці тому +44

    ሶፊላይ እየተጫወትክባት ከሆነ ቅመሞች ሰብስክራይባችንን እናነሳለን በሴት ልጅ ቀልድ የለም ነገ በኛላይ የሚገጥመንን አናቅምና😢😢

  • @ZainebMohammed-o2n
    @ZainebMohammed-o2n 4 місяці тому +10

    ለልጅቷ ክብር የለህም
    ሲቀጥል የካፊር ቀረቤታ መጨረሻዉ ይህ ነዉ አላህ ይጠብቅሽ ሶፊ

    • @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ
      @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ 4 місяці тому +1

      ይከፍርሽና ቆሻሻ ላፍሽ ልከት ይኑረው

    • @ZainebMohammed-o2n
      @ZainebMohammed-o2n 4 місяці тому

      @@መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ ስድብ ይመሰላችኋል እኮ አዎ የካፊር ቀረቤታ በዱኒያም ለአኼራም አይጠቅምም ዋጭዉ🤪

  • @seidTube854
    @seidTube854 4 місяці тому +57

    ውሸት ሲበዛ ይመራል ግን ሀሪፍ አይዳ ነው ቀጥሉበት

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 4 місяці тому

      ሰይዶ የአገርክ ልጆች ተበላቶፊቅማ ከዱሮው ነው የተበላሸው።የገጠር ልጂ ነው ጥንክር ብሎ ቢሰራ እስከዛሬ የት ይደርስ ነበር አጉል ጉርምስና

    • @የመርሳዋ254
      @የመርሳዋ254 4 місяці тому +1

      ሣህ ወላሕ ግን ወላሒእያሉ መሐላ ከባድነውለነጋችንማሠብ😢

    • @eexx5392
      @eexx5392 4 місяці тому

      😂😂😂​@@tube-yi8tg

    • @mohammedseid3128
      @mohammedseid3128 4 місяці тому

      በትክክል

  • @ሀዊነኝእርግባበራሶአለምኖ

    ሲያስጠላ ይቅርታን ሲደጋገም እራሱ ይቅርታው በቀልነው

  • @እሚጠብቀኝአያቀላፋም
    @እሚጠብቀኝአያቀላፋም 4 місяці тому +6

    ሶፊየ በጣም ነው የምወዳት የኔ ደረባባ ቶፈቅ ትልቅ ጥፋት ነው ያጠፋህው ለሶፊ ክብር የለህም እሷን ብታጣ እደሚከብድህ አልጠራጠርም😢

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 4 місяці тому +23

    ውሸት እደሚሆን ተስፍአ አደርጋለሁ ቶፌቅ አጥፍተሃል በጣም እደ አንተ ይውትብ ቤተሰብ ከመጀመርያ ጀምሮ ሶፌን እደመርያ አትከባከባትም ወድሜ ሚስትህ ናት እስከ ዘላለም አብራህ እምትሆነው ጎደኛ አንድ ነገር ብታደርግ ምንም ምክንያትህን ሳይሰማ ይለይሃል ሚስትህ ግን ይቅር ትላለች ቶፌቅ ሶፌን በጣም ብዙ ግዜ ጎድተሃታል😢😢💔

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
    @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 4 місяці тому +20

    ሶፊየ አላህ ይጠብቅሽ ባለችበት 😢

  • @etet3494
    @etet3494 4 місяці тому

    ሲጀመር ቶፊቅ ቆየ ተተበለሸሸ ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ