እጮኛየን ላስተዋዉቃችሁ...😊 Lij tofik

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @henanhenan3893
    @henanhenan3893 Рік тому +1412

    አለባበሧን፣ታሥተካክል፣የምትሉ፣ላይክ

    • @የስደቷልእልት
      @የስደቷልእልት Рік тому +29

      ተልጦ ያላለቀ ሙዝ መስላ አላህ ይህድና በስ

    • @ahmadm5724
      @ahmadm5724 Рік тому +31

      ካለባበሷ በፊት እጮኛ ሚለው መች ተፈቀደና

    • @bb6526
      @bb6526 Рік тому +4

      በደንብ ላይክ

    • @lamrotlegese8444
      @lamrotlegese8444 Рік тому +15

      ዉይ ለሠዉ ቡጨቃ ቱ መጀመርያ ከራስሽ ጀምሪ👊

    • @yesufebrahim-d9v
      @yesufebrahim-d9v Рік тому +3

      ወላሂ ክሪሢቲያንመሥላኝነበር

  • @ybreseyde3920
    @ybreseyde3920 Рік тому +11

    የአላህ ቶፊቅ ምነካህ ወዲሜ ሞትን አስታዉሱ ደግሞ የትዳር አጋርህ ማረግ ያለብህ በዲኖ ጠካራ የሆነችን አተንም ከልብ የምታሰልምህ መሆን አለበት ሁላችሁም ጃሂሎች ናችሁ ኤጭ

  • @seadaborenatube1189
    @seadaborenatube1189 Рік тому +24

    አንተን እና ዳኒን ማመን ለድመት ወተት ጠብቂልኝ እደማለት ነው 😂😂😂😂😂እውነት ከሆነ ያዝልቅላችሁ አለባበሶን ታስተካክል የምትሉ👍👍በተረፈ አይለያችሁ

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 Рік тому +8

    ቶፊቅ እስቲ አሁን እንኳ ተረገግታህ ወደ እምነትህ ተመለስ አላህ ሁለችንን ይቅር ይበለን የመዳም ቅመሞች ኢድ ሙባረክ 🎉

  • @saidarqway5739
    @saidarqway5739 Рік тому +22

    ግን ምኑም አላጀበኝ እኔስ እደው የሙስሊም አደብ አይታይባችሁም ቶፊቅ ውንድሜ ህወትህ ደስተኛ መሆን ከፈለክ ኢስላም በሚፈቅደው አደቡን ጠብቀህ ሂወትህን ብትመራ እላለሁ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Рік тому +23

    ጥያቄ ግን ሙሥሊም ናት ወይ ?
    ቀጣይ አለባበሳ እደኔ የዘጋችሁ በላይክ ግለፁልኝ

    • @njatali-wl1ly
      @njatali-wl1ly Рік тому

      አወን ናት

    • @AaAa-iq3to
      @AaAa-iq3to Рік тому

      ቢሆኑም ከአንድ ሙስሊም እማይጠበቅ ነገር ነው እያደረጉያሉት

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Рік тому +7

    ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሃ (አረፋ)ባሕል አደረሳችሁ ቶፊቅ ያጣፍጥላችሑ ደግሞ እሕቴ ናት ካላልክ ደስታሕ ደስታችን ነው ግን አለባበስ ታሥተካክል

  • @lijzedyoutube7828
    @lijzedyoutube7828 Рік тому +7

    ያለ ኒካ አትነካካ ይላል ዲናችን ለማንኛውም አላህ በሀላል ያርጋችሁ🎉🎉

  • @yimamqa1160
    @yimamqa1160 Рік тому +8

    ማስተዋቂያ ነዉ አንት ከንቱ አንተነትህንም እምነትህንም አስተዋዉቀን የምትሰራቸዉ ሁሉ ከእምነትህ ጋ የሚጋጭነዉ አጠቃላይ አላህ ይምራህ ይምራን ሁላችንንም የነብዩን ሀገር መካን መድናን እንዳልገጥክ እንዳላየህ እንድህ ሞትን መጠየቅንጨእረስተህ ከኩፋር ከአላህ እና ከነብዩ ጠላቶች ስትጎዳኝ ታሳፍራለህ

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 Рік тому +3

    ምርጥ ወንድማችን በበጎ አድራጎት ስራ ነው እኔ የማውቅህ,እንኳን ለዚህ አበቃህ መጨርሻችሁን ያሳምርው 💚💛❤🙏

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 Рік тому +7

    ቶፋ ይመችክ ታምራላቹ መልካም የፍቅር ላይፍ ፍቅር እስከ መቃብር ያርግላቹ🙏❤️ ኮሜታተሮች በቅናት አትበዱ ተሸፋፍኖ ከመባለግ ተገላልፆ ንፁ ልብ ይሻላል ❤ሶፊ ቀሽት ናት ምድረ ኮቴያም ተቃጠልሻ😂😂😂

    • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
      @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ Рік тому +2

      ዝበይ ባክሽ ለራሥሽ ሥለከፈርሽ ነዉ እደዚህ የምትይዉ ካሀድ ለራሥሽ ተሳስተሽ ሰዉ አታሣሥች

    • @sa-wx3eq
      @sa-wx3eq Рік тому

      አንችኮ እሰልምናን ሸምጥጥ አርገሸ የካድሸ ከሀዲ ነሸ አደለም እሄ

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Рік тому

      ኮተት ከተባለእደውም አንችነሺ ለዛውም ለወንድ ብለሺ እምኘትሺንየቀየርሺየበላሺከሀድ ኮተታም

  • @ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
    @ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ Рік тому +15

    ሚስጊን ይህ ልጂ በጣም ያሳዝናል ዛሬ ጌዜ ሁሉም እስልምና ጠንቅቆ ያውቃል ይህ ግን ሁሉ ነገሩ የካፊር ነው አላህ ልብህን ያስተካክልልህ

    • @ekramyimam4895
      @ekramyimam4895 Рік тому +5

      ሲጅመር ጃሂልኮ ነው አዋዋሎ ከካፊሮች ጋ ነው

    • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
      @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ Рік тому +1

      ​@@ekramyimam4895ካፌር ምንድን ነው እምነት የሌለው ማለት እኮ ነው
      ኦርቶዶክስን ለመንካት አይደል ይህ ሁሉ እኛ ቀጥተኛ የሆነ እምነት አለን።
      ሲቀጥል ሁልሽም እናውቅሻለን እኔ በአደኩበት አካባቢ ፀጉራቸውንም አይሸፍኑ ዝም ብለው ነው የሚወጡት
      ልጁን መምከር መብታችሁ ነው ከሰው ሀይማኖት ፊጥ አትበሉ አንድን ሰው ለመውቀስ ከሰው ሀይማኖት ፊጥ😢
      ሲቀጥል ሙስሊም ሁኖ ክርስቲያን ጓደኛ ክርስቲያን ሁኑ ሙስኪም ጓደኛ የሌለው የለም።
      እኛ የጁዎች ደግሞ ከጓደኛ አልፎ አክስት አጎት አያት ቤተሰብ አለን በየኮመንቱ መርዝ አትርጩ

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Рік тому

      ​@@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀእምነት የሌለው ሳይሆን አላህ እሚባለውን ጅኒ እማያመልኩ ማለት ነው አዎ ካፊርነን 😅

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ሙስሊም እህቶች ወረዳችሁባት አቤት ለምን ደስታቸው አያሰደስታችሁም ደግሞ ካጠፋችም መምከር እጂ የራሳችሁ እህታችሁ እኮ ናት😳

    • @kokobeeun3188
      @kokobeeun3188 Рік тому

      እህታችን ስለሆነችኮነው አለዛ ምን አገባን

    • @SameeraSameera-gb7hj
      @SameeraSameera-gb7hj Рік тому

      😂😂

    • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
      @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Рік тому

      @@kokobeeun3188 እና እህታችሁን መስደብ ነው ወይስ መምከር ያለባችሁ እናተ እኮ ስድብ ነው የያዛችሁት እስኪ ኮሜቱን እይው እዳለ ስድብ ታሳፍራላችሁ

  • @Zuzu-dn8ul
    @Zuzu-dn8ul Рік тому +16

    ምነው ተጃጃልክብን 😂😂😂ተውፊቅ ሞት እዳለብህ አትርሳ👍

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v Рік тому +12

    ኮሜንቶች ግን ጤነኛ ናችሁ የናንተ መሳደብ እሱን አይቀይረውም አትሳደቡ እማጋግሩትን አታቡኩ

  • @niqabe
    @niqabe Рік тому +12

    ማስታወቂያ ለመስራት ብለህ ማንነትህን አታርክስ አስታዉስ የምሰራወለ ስራ የቂያማ ቀን ኪታቡ ሲሰጥህ እዳታፍር የምሰራዉን ስራ እያስተነተንክ ስራ 😢

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 Рік тому

      አላህ ማሥታወል ይሥጣቸው ብር የማያደረገው የለም ለበር ተብሎ እንድህ መሆን ከባድ ነው ፕራክ ይመሥላል

  • @tfhiyrrth2383
    @tfhiyrrth2383 Рік тому +9

    ተው አትሳደቡ መክራችሁ ቀይሩዋቸው ልጆች ናቸው ስለዚህ በምክር ነው እሚቀየረው ልጆችዬ የሰውን ምክር አክብሩ ፍቅራችሁን ያብዛው አለባበሳችሁን አስተካክሉ ሃይማኖታችሁን እንደሚፈቅድ ኑሩ ይህ ሁሉ ስድብ የሚድያ ሰዎች ስለሆናችሁ ነው ለዎዴፊት አስተካክሉ❤

    • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
      @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Рік тому +2

      አረ ሙስሊም እህቶች ሰድባቸው አይጣል ነው በፈጣሪ😂

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 Рік тому

      እህታችን እስከሆነች ድረስ መሳደባችን አይቀርም 😢😢 እኔበራሴ በጣምነው የሚያሳዝኑ ሀይማኖት የማይፈቅድነገር
      አለባበሷ ለምሳሌ ክርስቲያን ብሆን አንሰድባትም ለዛነው😅😅

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 Рік тому +7

    አባቱ የሚመስል እጨት በዱር ይበቅላል ይላሉ ቤተ ሰቦቻችን አኡዙቢላሀህ ያረብ ሰትረን

  • @maritatube-5352
    @maritatube-5352 Рік тому +8

    መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልአደሀ አረፋ በዐል በሰላም አደረሳችሁ፣
    Eid Al Adha Mubarak!

    • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
      @ሀገሬ-ጨ8ጨ Рік тому

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @seidtubee
      @seidtubee Рік тому

      እኮን አብሮ አደረሰን

    • @መኖርበተስፋነው
      @መኖርበተስፋነው Рік тому

      አሽቄ😂😅

    • @seidtubee
      @seidtubee Рік тому

      @@መኖርበተስፋነው አጅብ ለምንአለች ብለሽነው ተቃጠይ እሶእደሁብላለች የሚአዋጣን በፍቅርስንኖርብቻነው ክሪስታኑ ከሙስሊሙ ሀገር ሙስሊሙ ከክሪስታኖችሀገር በፍቅር ተሠዶ እየኖረ እስበሳችን እንባላለን

    • @hbebahb9603
      @hbebahb9603 Рік тому

      እኳን አብሮ አደረሰን እናማሰግናለን እህት ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @የሸዋተወላጅ
    @የሸዋተወላጅ Рік тому +5

    ኮመንት ላነብ ኖ የመጣሁት😂😂😂በዛች ቆንጆ እግር እች ገባች ለማንኛውም የአለም ያድርገዎ😊

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Рік тому +21

    አባት እናቴ ሸኝቶኝ ማንም ጎረምሳ አይቀበለኝም ከቦሌ ኒካህ ሳይታሰር ከሀጂ ነብይ ጋር መተቃቀፍ አላህ የስትር

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Рік тому +9

    አላህ ይስቱር እኔ ገና መጥቼ አየሁት የሙስሊም ባህሪ ተላበስ ቶፌቅ ዱኒያ ቀሪናት ወንድማችን

  • @saada5858
    @saada5858 Рік тому +4

    መሻአላ ፍቅራችሁን እሰመጨረሻዉ ያድርግላችሁ አላህ ፍቅር እሰመቃብር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይገባሀል ቶፊቅየ❤❤

    • @Jmillahsaeed8332
      @Jmillahsaeed8332 Рік тому

      ስአድየ በየት ተገኘሽ ደህና ነሽ

    • @Jmillahsaeed8332
      @Jmillahsaeed8332 Рік тому

      ስአዳ በየት ተገኘሽ ደህና ነሽ?

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 Рік тому +1

      ለምኑነውመሻአላህ እምትይው በውስጥ እምታገኛት ከሆነምከሪያት😢

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal Рік тому +2

    ይሄም ድራማ እደይሆን ነው የምፈራው አንተ የታመተህ ልጅ ነህ እኮ ማንም ሚያምንህ ሰው ዬለም ለማንኛውም መልካም ይሁንልህ ብያለው ቶፊቅ ❤

  • @elafelaf2010
    @elafelaf2010 Рік тому +8

    ይህ የሙስልም አካሄድ አይደለም
    ሀኡዙብላአህ እላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ
    ያረቢ ያአላህ😢😢😢😢

    • @mahimeki488
      @mahimeki488 Рік тому

      Anchi lerasu 👎👎👎👎👎👎

  • @linatube309
    @linatube309 Рік тому +8

    አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ወላሂ በዚህ መልኩ ሙስሊም ሁናችሁ ትዘቅጣላችሁ ብየ አላሰብኩም ነበር አላሁል ሙስተአን እስከመቸ ሙዚቃ ሀጅነብይ ሴት ጋርና ውሏችሁን ከካፊሮች ጋር አድርጋችሁ ወላሂ ይሄ ነገር በጣም ደስ የመይል ነገር ነው የዛሬውን መደሰት አትዮ የነገዋ አስፈሪ ቀን እንዳለች ባትረሱ ጥሩ ነው

  • @lubabasaeed1112
    @lubabasaeed1112 Рік тому +14

    ለኛ ከማሥተዋወቅ ይልቅ መጀመሪያ አለባበሷን አሥተካክላት

  • @lsalsa5166
    @lsalsa5166 Рік тому +18

    አለባበስዜሮሮሮሮሮሮሮሮ የምትሉ

  • @madinamadina9833
    @madinamadina9833 Рік тому +4

    እንዳው መገን ማሻ አላህ የምትሉ ግን ጤነኛ ናችሁ ሱበሀነክ ያርብ አፈጣጠሬን እንዳሳመርክልኝ አሟሟቴንም አሳምርልኝ ኢላሂ

  • @wollo467
    @wollo467 Рік тому +13

    ጓደኛህን ንገረኝና ማንነትህን እነግርሃለሁ ይባላል! የአኼራ ወንድሜ ሆይ ጓደኛ ምረጥ ‼ ዋ ጥፋቴ እገሌን ጓደኛ ባላደረኩ የምትልባት ቀን አለችና። ተጠንቀቅ‼

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Рік тому

      ሳህህህህህ ዋ ጥፋታችን ያረብ አላህ ይዘንልን

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 Рік тому

      ልጁ የልተመረ ነው ምንም ብትሉት የመይገበው ነው

  • @MazaLove-vj1eg
    @MazaLove-vj1eg 7 місяців тому +12

    😂እኔ ደግሞ ልጆቸ ናቸው የሚቀበሉኝ አልሀምድሊላህ

    • @kiyaendris
      @kiyaendris 7 місяців тому +1

      ደሥይላል❤❤❤እኔምአባቴወንድሜይቀበሉኛልኢንሻአላህ😢❤

    • @RahmaRahhma
      @RahmaRahhma 6 місяців тому +1

      ስሙኝማ ግደታ የሚቀበለን ያስፈልጋልዴ 😢ቤተሰቦቸ ክፍለ ሀገር ናቸው አይችሉም ብቻዬን ችግር የለውም አ 😢

    • @mhmhdl1112
      @mhmhdl1112 5 місяців тому

      ​@@RahmaRahhmaእቃ ታለሽ ሌባ ያጠቃሻል

  • @sssaaa564
    @sssaaa564 Рік тому +11

    ቱ አላህ ትክክለኛውን መንገዲ ይምራህ

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 Рік тому +6

    ወላሂ ተዉፊቅ ሣኡድ እያለህ ጠካራ ልጅ ትመሥለኝ ነበር ኢቶብያ ተገባህ ሀይማኖታችን እማይፈቅደዉን እነዝህ አደሙዝ የተላላጡ ሤት ልጅ ጅልባባ ስትለብሥ ነዉ ደሥ የምትለዉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን አተም በድንህ አትቀልድ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ አለባበሷን ታስተካክል

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Рік тому +3

    የመዳም ቅመሞችዬ ፈጣሪ ነፃ እጀራ ይሥጣቹ❤️❤️❤️💋💋💋💋

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba Рік тому +9

    ሶፊም ቶፍቅም አለበበሰቸውን የስተከክሉ የምትሉ በለይክ አሰውቁ

  • @hajahajasuauw5582
    @hajahajasuauw5582 Рік тому +9

    የሙሥሊም ምንም አይነት ትንሽ እንኳን ምስያ የላችሁም አላህ ልባችሁንና ማሠቢያችሁን ይክፈትላችሁ

  • @EmuAbuki123
    @EmuAbuki123 Рік тому +4

    አላህ ልቦና ይስጣችሁ ጭራሽ እራቆቶና ናት ሲጀመር ያላገባሀትን ሴት እደዚህ መላላጥ ምን ይሉታል 😢😢 እረ ልብ ግዙ ኒካህ አታስርምና ጮኛ ብሎ እደዚህ ሁኑ አይልም እምነታችሁን እውቁ እስኪ መቸ እደምትሞቱ አታውቁም

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 Рік тому +10

    ወይኔ የጫማው ነገረ እኔ ይህን ለብሸ አድም እረምጃ አልራመድ እዞው እደፋለሁ 😁😁😁

  • @tube3507
    @tube3507 Рік тому +6

    😜ፕራንክ ነው የምትሉን የሆኑ ከሆኑ ወራቶች በኋላ😃😃

  • @ሀያትቢትያሲን
    @ሀያትቢትያሲን Рік тому +7

    ኮመቶች በሳቅ ገደላችሁኝ ክክክ አኡዙቢላ ምድን ነው ይሄ በጣም ያስጠላል

  • @አማካሪሚደያ-ኈ5ደ
    @አማካሪሚደያ-ኈ5ደ Рік тому +4

    መሻአላህ ልበል??አኡዙቢላ ወድሚ ተዉፊቅ??😥😥 ዲናቺንስ ይህንንነዉ ያስተማርን እ ግን??

  • @janatath7473
    @janatath7473 Рік тому +1

    ❤❤🎉🎉እኳን ደስ ያለህ ያጣፍጥላችሁ የወንዜ ግን ከልጅቱ አለባበስ በላይ ይህ አደበታችሁ የሚወጣ ስድባችሁ ያሳፍራል በጌታ ልብ ይስጣችሁ ተሳዳዳቢወች ናችሁ በሙሉ እስኪ በምክርሰውን ለመቀየር ሞክሩ በነሱ ጉድጎድ አገቡም እናተ የናተን ማን አየ የአፍ ፃድቆች አደበታችሁን ቆጥቡ እነሱን ፈጣሪ ቀልባቸውን ይመልስላቸዋል ሀጢያትን እጅ ሀጢያተኛን የማይጠላ አምላክ ሁላችነንም ይቅር ብሎ ወደቀልባችን ይመልሰን🎉❤

  • @fozefeker6964
    @fozefeker6964 Рік тому +9

    ፋራኮ ለመሰልጠን ሲሞክር አይጣል ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tarytary495
    @tarytary495 Рік тому +1

    ቶፍቅዬ እንኳን ደስስስ አለክ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይባርከው❤❤

  • @emukiyaEmukiya-up8eu
    @emukiyaEmukiya-up8eu Рік тому +9

    ሲጀመር ምኑም አደለችም ዲኮሩን ለማስተዋወቅ ነዉ እሷም ዩቲዩብ ትከፍትና ብዙ ፎሎ ስታገኝ ፕራክ ነዉ ይባላል ከዛሬ ሶስት ወር በዋላ🙄🙄🙄ሻጣ እኳን ናልያዘች ሰደተኛ አተ ከፋትለፊት በር እሷ በጓሮ ገብታቹ ክክክክክክ

  • @መቅዲ-አ9አ
    @መቅዲ-አ9አ Рік тому +10

    አይ ዩቱበሮች ፍቅራችሁ ሲያልቅ ፕራንክ ነበር ትላላችሁ 😏

  • @zeynebahmed8570
    @zeynebahmed8570 Рік тому +12

    ግን ቶውፊቅ ምስሊም አይደለህ እንድ? ለምነን ከሸሪአአ የ ወጣ ትሆና እባህን ደኒያ ጠፊናት አታታለህ እየሰራህ ያለህው ሙስሊምን አይወክልም ወላሂ ለአዚም

  • @makameko4435
    @makameko4435 Рік тому +2

    ሃቢቢ ተውፊቄ የሚወድክ አላህ ወደራሱ መንገድ ያስገባህ ለዲንክ ለአገርህ ለወገንክ ምትጠቅም ልጅ ያድርግክ በአላህ ላይ እምነት አለኝ አንድ ቀን ምትሰራው ሁሉ ቆጭቶክ ከነሚስትክ ስቲግፋር እንደምታደርግ ለአላህ ብየ እወድሃለሁ አኺየ❤

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol Рік тому +9

    ማሪና የኔ ውድ ♥️♥️♥️ማሪናየ ጀግና ሴት ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️በሀይማኖት ቀልድ የለም ጀግና ሴት ማሪና ፍቅር ማሪና ♥️

    • @abduomer4736
      @abduomer4736 Рік тому

      😂😂😂ያረረ ጨጓራ ሸተተኝ😮

    • @SaraSara-yb3ol
      @SaraSara-yb3ol Рік тому +1

      @@abduomer4736 እራስህ ተቃጠል በሀይማኖት ቀልድ የለም 🙏⛪️👈

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 Рік тому +1

      ክክክ የኛ ሀይመኖተኛ ለብር ብለ ከሱ ስትተሸሽ አልኖረችም

    • @SaraSara-yb3ol
      @SaraSara-yb3ol Рік тому +1

      @@reyanyoutub2743 እሱ እኮ ነው ገንዘብ የሚያገኝ እሷ ዩቱብ የላትም ደ ቆሮ ነገር ነህ ጀግና ሴት ናት ሁሌም ክርስትያን ነኝ ነው የምትለው ከወሎም እንዲ ጀግና ⛪️👈 ይፈጠራል ማርናታ ኮርተንብሻል

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 Рік тому

      @@SaraSara-yb3ol ደቆሮ መሆንህ ተስተውቀለህ በነጸ ነው የምትሰረው ዙምተኞች ረቆተሞች እነንቴ መቼ ሀይመኖተቹን ተቁተለቹ

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe Рік тому +4

    ሶፊዬ ፍቅርራችሁን እስከመጨረሻው ያርግላችሁ❤❤❤

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Рік тому +15

    ፓራክ ከሆነ መታሰር አለብህ ከምር ከሆነ መልካም የፍቅር ዘመን

    • @meramesetea3630
      @meramesetea3630 Рік тому +1

      😂😂😂አወ መታሰር

    • @EkuFano
      @EkuFano Рік тому +1

      ወላሂ ፍቅርኛውነች 🥰

    • @meramesetea3630
      @meramesetea3630 Рік тому

      @@EkuFano ልናይ ነው እስቲ

    • @hayathayat-xj3zy
      @hayathayat-xj3zy Рік тому +5

      😂😂ለምን ፖራንክ በሱ አልተጀመረ ምርጥ ምርጥ ፖራንክ ነው በሰአቱ ያሳየን የአሁኑ ኢንሻላህ የእውነት ፍቅር ትዳር ያርግልህ❤

    • @LijTofik
      @LijTofik  Рік тому

      😂

  • @yetewahdolji4577
    @yetewahdolji4577 Рік тому +3

    ውይ ኮሜንቶች ምን አለ መልካም ነገር ብትመኙላቸው ወይይይይ 🙃 ለማንኛውም ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤

    • @ziyada4224
      @ziyada4224 Рік тому

      😂ጅል ስንቴ መልካም ፍቅር ብለን እንቻለው

    • @yetewahdolji4577
      @yetewahdolji4577 Рік тому

      @@ziyada4224 ማነሽ ብልጥ ምን የቀነስብሻል ብትመኚ

  • @HawaTadele
    @HawaTadele Рік тому +5

    የቶፊቅ ቤተስቦች እስኪ እኔንም ስብና. ላይክ. አርጉልኝ. የኔ ውዶች. ባአላህ. አይከፍልበትም ቅን ልቦች. አብሪ ኮኮብ ናቸው ❤

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ Рік тому +4

    እኔ ግን አሥተያየት የምሠጠው ቢኖረኝ ልቦና ይሥጥህ ብቻ ነው ሁሌ አላህ በማይፈቅደው መንገድ ነው ምትገኘው

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 Рік тому +6

    ከማሪና የቀጠለ ክፍል ሁለት ድራማ😂😂😂

    • @alemgedamu8701
      @alemgedamu8701 Рік тому +1

      😂😂😂😂ምስጤር አወጣሽ

  • @ሰላምአማራዋ
    @ሰላምአማራዋ Рік тому +1

    መልካም የትዳር ዘመን ቶፊቅ አዳሚ በኮሜት ተንጫጬ ትክክል ካልሆነ ምክር ይቅደም
    ፍቅር ይጨምርላችሁ❤🎉

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Рік тому +7

    አለባበሶ እስልምናን አይወክልም ጫማውንም አላወቀችበትም አረማመዱን መልኮንአጠፍው

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Рік тому +8

    የምትወዳት ከሆነ ሂጃቧን እና ቀሚሷን በአደብ እንድትለብስ አርጋት

  • @እእ-ለ1መ
    @እእ-ለ1መ Рік тому +26

    አጦይቡነ ሊጦይባት ወጦይቡነ ሊጦይባት ወልከቢሱነ ሊልከቢሳት 👎👎

    • @SahayBorko
      @SahayBorko 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @sameerasameera7348
    @sameerasameera7348 Рік тому +2

    መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በርቱ እንኳን ደስ አለህ ወንድም

  • @አልሃምዱሊላህተወከልአለአ

    ያረቢ ለኔም በድአችሁ አትረሱኝ ተከታታይዎች በመሉ ከባለቤቴ ጋር በሰላም እድንገናኝ አመት ሆነን ሀገር ከገባ አሏህ ነገራቶችን ያስተካክልልኝ በጉጉት የሚጠብቅ ባለቤት አለኝ

  • @emumesli9511
    @emumesli9511 Рік тому +3

    አለበበሷ እያለችሁ አትፍረዱባት ልጅቷንኮ እናቃታለንኮ ሆ መልካም የፍቅር ግዜ🥰🥰

  • @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ

    አሪፍ አቀባበል ነው ሙስሊም ከሆናችሁ አለባበስ አስተካክሉ

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha Рік тому +4

    ይሄ የብዙዎች ስተትነውወላሂ ስደትኑረው ሲሄዱ በአስርድረሀም ልብስ አላህን ማመፅ መቸም የገጠርልጅነሽ ቢያስስናድግነውር ነው እድህአይነት አለባበስእንኳን ሳኦድየድን አገር ኑሩ አላህይህድኩም

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 Рік тому +7

    በመጀመሪያ የሙስሊም ልብስ ገዝተህ ስጣት የኔ ባል ቢያገኛት በእርግጫ ነው የሚያሳፋት በዚህ አለባበስ ወላሂ 😂😂😂😂😂

    • @Rቢንት
      @Rቢንት Рік тому

      ሳህ

    • @seadi8881
      @seadi8881 Рік тому

      ክክክ😅

    • @jajjjjajjj3066
      @jajjjjajjj3066 Рік тому

      😁😁😁😁😀
      ወይኔ

    • @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ
      @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ Рік тому

      ያኔም በል አንድ ቀን ተሰስቼ እጂን ሰልሸፊን ወጥቼ ወለሂ እንዴት እንደተቆጠኝ😢 አልሃምዱሊላህ

    • @zientahmed8116
      @zientahmed8116 Рік тому +1

      @@ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ አልሀምዱሊላ ወላሂ ለራሳችን ነው እኔ እሱን ታገባሁ ነው ብዙ ነገሬን የቀየረው 🥰🥰🥰

  • @መኖርበተስፋነው
    @መኖርበተስፋነው Рік тому +7

    መብሩክ ቶፊቅ አትስማቸው እነ አስመሳዮችን

    • @እሙሂክማ-ዐ4ሸ
      @እሙሂክማ-ዐ4ሸ Рік тому

      ⁉️❌❌አሥመሳይ ማለትምንማለትነዉ በመጀመሪያ አታቁተሆነልገራችሁ አሥመሳይማለት!? ሠዉቲያዉየሚሥጠላነገር የሚሳፍርነገርእያየጡርነዉ ቀጥልበትየሚልሰዉነዉየናጠቢጤ ደዩሥማለትነዉ⁉️❌

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale Рік тому

      አይ አራ ስታይነት እስፔሻል ከብት አለ ምናልበት መሰል አስመሰዮችሽ ነፍ ነቸው ነጌ የጭቁ ግዜ አስመሰይ ብላሽ የፀፍሽበት እጅሽ ምነው ተቆርጦ በወጣ ትያልሽ ገልቱዬ ስለመከሩዋት ነው ውጥቅጠቹ የወጠቹ ሁሉ አላህ ቀልብ ይስጠቹ

  • @SEMIRA.WELOYWA
    @SEMIRA.WELOYWA Рік тому +5

    አቤት እሩጫ የመዳም ቅመሞቺ የዚህን ያክል 😂😂😂😂😂በሰው ሂወት ዜና ለመስማት ቀስ በሉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zaherazahera4243
    @zaherazahera4243 Рік тому +10

    ፕራክነው አትሞኙ😂😂😂 አለባበሶ እራሱ አያምረም ኤጭ

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    የሰማእቷ የቅድስት አርሴማ ልጅ ነኝ መቅዲ
    መልካም ጊዜ ተመኘሁላችሁ ኮመንታተሮች ግን በሰው ህይወት ጣልቃ ገብታችሁ ባትዘባርቁ እላለሁ🎉🎉

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 Рік тому +3

    ልጂቱ ምንም አትል ግን አለባበሧን አሥተካክላት የእውነት ባሏ ከሆክ አተምብትሆን ተሥተካከል እሥልምናችን እማይወክለውን አታድርጉ እተለያዬ ሤቶችጋ እየተቃቀፍክ ከመሥራት ተቆጠብ❤

  • @mahobaahmed2408
    @mahobaahmed2408 Рік тому +4

    መጅመሪያ ለሀይማኖታችን እናሠብ ለደቂቃ የምንሰራው አላህ ዘንድ ይፀፈበናል ወገን😢 ትወፊቅ ኢ/ት ተጃጅለሀል ጓድኛ የለህም😏😏

  • @rrr9206
    @rrr9206 Рік тому +8

    በመጀመርየ አለሀን ፊረ ሙስልም ሙስሊም ሺተ ት ለድኒየ ቢልጭሊጭ ቢለህ የፈጠረሀን አቲርሳ።

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 Рік тому +8

    ቅል ግጥሙን አያጣም ልጅቷም ስረአት የላትም አለባበሷ ሲያስጠላ

  • @kimtanha478
    @kimtanha478 Рік тому +12

    የኔዉድ ባል እደዚህ ሠርፕራይዝ እደምታደርገኝ ተስፋ አደርጋለሁ😢😂

  • @elhamlove8178
    @elhamlove8178 Рік тому +6

    ፕራክነው እዳትሸወዱ የመዳም ቅመሞች አሁንስ አበዛህው መጫወቻ አገኛችሁን እሳ

  • @erehimateyib1679
    @erehimateyib1679 Рік тому +6

    ከየት ነው የመጣችው ከአረባገር ከሆነ ተመልሳ ትሄዳለች ገና ጉልበታ አልተበላም ወይስ ለቀረፃ ኤርፕርት ገብታ ነው😂ወይም የዲኮሩ ማስታወቂያ እሰራቹ ነው ያተ ነገር አይታመንም

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube Рік тому +4

    ማነው እድኔ ድስ ያለው የመዳም ቅመሙች የእረፍት እንጀራ ይስጥን ስድትበቃን

  • @betgtube7282
    @betgtube7282 Рік тому +5

    ስታምሩ በማርያም በፍቅር ነፍ አመት ኑሩ
    ደሞ ብታስቀይማት የመዳም ቅመምን ወየውልክ

  • @እኔነኝከዛሰፈር
    @እኔነኝከዛሰፈር Рік тому +4

    ግን ምነው አይቶላሽ ሁናችሃል ኮሜታተሮዋ ላይክ አርጉጂ😂😂😂

  • @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ

    በሥማም ኮሜታተሮተ ሠከን በሉ የነሡን ኑሮ ይኑሩበት ምነዉ እኛ እንኑርላችሁ አላችሁ እረ እረፉ

  • @ousmanmohammed867
    @ousmanmohammed867 Рік тому +7

    ውልክፍ ሁላ ስደንሱ እንዴት እንደተሳቀኩ እሷማ ጭራሽ የመዳም ኩሽና ወገቧን ስላጎበጣት ቀጥ ብላ ካንተ ተለጥፋ መደነስ አልቻለችም (ፋራም ሁና ሊሆን ይችላል)😂 እስኪ ለትንሽ ቀን ማሳጅ ቤት አመላልሳት😂😂😂😂

  • @taibaalfoah8483
    @taibaalfoah8483 Рік тому +8

    ቶፊቅ አላህን ፍራ ኢተቂላህ ይሄ የክርሥትና እምነት ተከታዩች ድርጊትነው ሙሥሊሙ አይወክልም

    • @አማረችምህረቴ
      @አማረችምህረቴ Рік тому +1

      እር በናትሽ ማነው ይህ የክርሽትና አለባበስ ነው ያለሽ ከቻልሽ ምከራት ካልቻልሽ እኛን አትስደቢን

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Рік тому +1

      ወረኛ ምን ታውቂያለሽ ስለ ክርስትና 😡😡

    • @TsegaChannel21
      @TsegaChannel21 Рік тому

      ኤጭ ማስተዋል ይስጠን ማን ነው የክርስትና ያለሽ እህቴ የትስ ተውቂዋለሽ የክርስትና ኣለባበስ ባእ

    • @TsegaChannel21
      @TsegaChannel21 Рік тому

      ኤጭ ማስተዋል ይስጠን ማን ነው የክርስትና ያለሽ እህቴ የትስ ተውቂዋለሽ የክርስትና ኣለባበስ ባእ

    • @helinataye8867
      @helinataye8867 Рік тому

      ኣንች ኣስመሳይ ሞላጫ ስርዓት ይኑርሽ, ማፈሪያ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Рік тому +6

    ፈጣሬ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ

  • @zizumedia2825
    @zizumedia2825 5 місяців тому +3

    አልሃምዱሊላህ እደዚነው የተቀበልካት ዛሬ የማሪና ስምም እጅክ ላይ ለመሳል የበቃሀው በርግጥም ጨልለሀል መጨረሻዬን አሳምርልኝጌታዬ

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem 5 місяців тому

      ተመቸሽኝ ❤❤❤❤

  • @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ
    @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ 4 місяці тому +3

    ኡኡኡኡኡኡኡ😢😂😂😂😂😂😂😂😂የለለሊት ልብሰለብሳ መጣይ😂😂😂😂😂😂😂

  • @rahmetwolloyewa8190
    @rahmetwolloyewa8190 Рік тому +9

    በኒካህ ነዉ ወይስ ያለ ኒካ በኒካ ከሆነ ደሥ ይላል ዝም ብሎ ከሆነ ግን ያዉ ዝሙት በለዉ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 Рік тому +7

    ምንም ላይክ አትስጡ ሙስሊሞች በዳረጋችሁት እጃችሁ ነጎ በአላህ ፊት ትጠየቃላችሁ

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 6 місяців тому +10

    .አይዱኒያ የአላህ ፀጉሯን ገፋ ሚድያላይ ነገ በሁለት እጨት መሄድሽን አትርሽ ወላሂ አኡዙቢላሂ መጃጃል ለብር እደዚ እሱም ያው ነገር ነው ዝም ማለቱ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sakahjahik3566
    @sakahjahik3566 Рік тому +4

    ደግሞ ፕራክ እምታሳራህ መጣችልህ 😂ጎበዝ ነህ አተ ስራ ፈጠራህን ወድጀልሀለሁ መልካም የፕራክ ዘመን ይሁንላችሁ😂😂

  • @tita3807
    @tita3807 Рік тому +2

    አህለን ማአሻአላህ በፍቅር ያኑራችሁ S & T ፍቅር ብቻ 💐🤗🤗 እኛንም ከተመልካች ገላግለን ሹፈን ሰርጉን አፍጥኑት እንብላበት 😌😂 በስደት ምትገኙ በሙሉ አላህ በሀገራችሁ ያስደስታችሁ

  • @ፋፊነኝቢንትሀምዛ

    የሚያምር ሀይማኖት እያላቺሁ ሌላሀይማኖትጋ ታልተመሣሥል አላቺሁ ሱብሀነሏህ

  • @አሚናትየአረህማንባሪያ

    ሠኡድ እዳለ በጣም አስተዋይልጂነበር አይ አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @emuabukitube5400
    @emuabukitube5400 Рік тому +6

    ምን መጃጃል ነው አላህን ፍሩ መጀመሪያ ስረአት አሲዛት ምን አይነት አለባበስነው አኡዙቢላ

  • @tiglove6861
    @tiglove6861 Рік тому +2

    ባል ከመኪና ወርዶ በር ይከፍታል ይሄ ደግሞ እሷ በወጥችበት አልወጣም😂😂😂እውይ ማሻ አላህ የማዳም ቅመም በርቱ😅😅😅

  • @ktube8920
    @ktube8920 Рік тому +7

    በሰው ስራ ወንጀል አልገባም አላህ ያሳምርላቹ በስ ሌላ ምንም አልል

  • @rehmetm1532
    @rehmetm1532 Рік тому +5

    አቤት ይሄ ልጂ ግን መች ነው ወደ እራሱ የሚመለሰው😢

  • @Meryam-cc3tm
    @Meryam-cc3tm Рік тому +12

    እኔ አባቴነው የሚቀበለኝየምናባቱ ባል 😂😂😂😂

  • @ሱሱወሎየዋ-ነ2ኀ
    @ሱሱወሎየዋ-ነ2ኀ Рік тому +5

    ኤጭ ምድነው መጨመላለቅ ቢያስ ለሀይማኖትህ ክብር የሌለህ ሰው ነው በጣም አስጠላከኝ

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ

    ሁለተኛው ፊልም ልጀመርነወሀ?

  • @tgTube-sh5fy
    @tgTube-sh5fy Рік тому +2

    ደስይላል እንኳን ደስያላችቹ
    የመዳም ቅመሞች እየ እንዲህ ሰርፕራይዝ የሚያደርግ ባል ይስጠን❤❤❤