እደዚህ ለብሰሽ ከቤተሰብ ጋር አብሬሽ አልሄድም😏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 776

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ

    እስቲ ማነው እንደኔ አወል ፀጉሩን ይቆረጥ ሰዓዲ ደግሞ ሁለየ እንደዚህ ትልበስ የምትሉ በlikeአሳዮኝ🎉🎉🎉🎉

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Рік тому +96

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹

    • @ሰሰሰሰሰ-ጠ5ጰ
      @ሰሰሰሰሰ-ጠ5ጰ Рік тому

      ❤❤❤❤❤

    • @eidphone360
      @eidphone360 Рік тому

      ❤❤❤❤❤

    • @jemila51
      @jemila51 3 місяці тому

      ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ፊዳ❤❤😢ከ አቢ ወኡሚ ያረሡልላህ🎉🎉🎉

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 Рік тому +165

    ደስ ስትሉ ለሚስቱ ከብር ያለው ወንድ ደስ ሲል ወላሂ❤

  • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z

    ሂድና ጫማን እና ካልሲየን አምጣልኝ ወይኔ በሳቅ ደግሞ መታዘዙ አላህ ያክብርህ አቦ🎉

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 Рік тому +199

    እሲ ወንድሜ በባሀር መጥቶብኝ ሆዴ ባብቷል ዱአ አርጉልኝ 😭

    • @sus2475
      @sus2475 Рік тому

      አላህ መንገዱን ቀኝ ያድርግለት በሰላም ይግባልሽ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Рік тому

      አላህ በሰላም ያስገባልሽ

    • @zanb6852
      @zanb6852 Рік тому

      አይዞሽ

    • @mekiyatube5716
      @mekiyatube5716 Рік тому

      አይዞሽ የኔ እህት

    • @ደስታነኝየራያዋ
      @ደስታነኝየራያዋ Рік тому

      አይዞሽ በሰላም ያገናኛቹሁ🙏

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +221

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ወጥቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቃችሁ 😭😭😭😭😭

  • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው

    ስአዲ ግን አንድ ነገር ልንገርህ ምንም እርጉዝ ብትሆኝ እጅግ አትንቀባረሬ አጋዥ የሌላቸው የሚተኙበት አጥተው ደረቅ ቁርበት ላይ ተኝተው ልጅ የሚወልዱ አሉ የ9 ወር እርጉዝ ሆነው እሰው ቤት ምጣድ ጋግረው ለሌሎች ልጆቻቸው ቁራሽ የሚያመጡ አሉ እና ምንም እርጉዝ ብትሆኝም ውሀ አምጣልኝ አጠገብሽ ሆኖ ለዚያውም እና ጡር ነው የሚከብድሽን እዘዥው ግዴታው ነው ጫማ ማጥለቅ አው ይከብዳል ያጥልቅልሽ ግን ማድረግ የምትችይውን ስሪ ተንቀሳቀሽ ዛሬ ቢደላሽ ችግር ይመጣል ለዛን ቀን ብርታት ይሆንሻል. በሀሳቤ ካስከፋሁሽ ይቅር በይኝ❤❤❤❤❤በተረፈ እወዳችኃለሁ በርቱ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @Rahema322
    @Rahema322 Рік тому +52

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ስዓድ & አወል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Рік тому +133

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ Рік тому +20

    የኔቆጆስየምርብሸእኮ ሰአድየ እግዚአብሔር በሰላም ወልደሸ ለመሳምያብቃሸ❤❤

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ Рік тому +59

    ደስ ስትሉ የመዳም ቅመሞች ለሀገራቸረን ያብቃን በአገራችን የተሻለ ንሮ ይስጠን🙏

  • @seidTube854
    @seidTube854 Рік тому +100

    ውድና የተከበራችሁ ያወልና የሳአዳ ቤተሰቦች ሰላምና ፍቅር አይለያችሁ ሰአዳም በሰላም ወልዳ የምናያት አላህ ያድርገን

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 Рік тому +96

    ወይኔ ሠአድ አወልን መዳም ሆንሽበት ወላሂ ሚሥኪን ደግሞ ይታዘዛታል የመዳምን ፀባይ ልቅም አድርገሽ ነው የያዝሻት ወላ 😂😂😂😂

  • @Lubaba-v6q
    @Lubaba-v6q Рік тому +121

    ኮሜቶችየ 11ቀን ቀርኝኢንሻአላህ ሀገሬ ልገባ ባሌንም ቤተሰቦቸንም አላህ በሰላም ያገናኝሺ በሉኝ ቅመሞችየ እናተም ለዝችቀን ያብቃችሁ❤

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 Рік тому

      Amennnnn yarabe achemi bisalima gabitasha yametedasache allhi yaderigesha❤❤❤❤

    • @ሉሉጉራጌዋ
      @ሉሉጉራጌዋ Рік тому

      አላአ፣በሰላም፣ለሀገርሽ፣ያብቃሽ፣ውዴ፣❤

    • @jameelajameela8867
      @jameelajameela8867 Рік тому

      አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህት❤❤❤🛫🛫

    • @Lubaba-v6q
      @Lubaba-v6q Рік тому

      @@najata.medeyanajatamedeya2069 አሚንንን እህቴዋ እናተም በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

    • @ሰኒም
      @ሰኒም Рік тому

      ስላም ግቢ ማማየ

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Рік тому +12

    ማነው እንደኔ ሰአዲንና አወልን በጉጉት ለማየት የሚጠብቅ ሰአድየ በሠላም አላህ ይገላግልሽ ❤❤❤❤

  • @ፍጡማቱዪብ
    @ፍጡማቱዪብ Рік тому +48

    ተመካክራችሁ ትሰሩልናላችሁ ማናት ከቤቷ ሂጃብ ለብሳ ዪምትቀሳቀሰው ማይክሽን አርገሽ ትጫወቱብናላችሁ😅

    • @susutube8643
      @susutube8643 Рік тому +1

      ብገባ ተፅፏል 👆🙈😜😜😜ይስሩይ ዝብለው

    • @hamilamolla3560
      @hamilamolla3560 Рік тому +1

      በጣም

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому +3

      ሌወጡሰለሆነው ፐረሰዋን ይዛአታያትም እዴ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ Рік тому +1

      ሊወጡ እኮ ነው

  • @hawaseid902
    @hawaseid902 Рік тому +5

    ማሻአላህ አወል ለሴት ያለህን ክብር ሳላድቅ አላልፍም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Рік тому +10

    ወይኔ ሳአዲ አበዛችው እኮ እሄን አምጣ እሄን አርግ እንደው ተገላምጣ ነው ምታዘው ወይ ጉድ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ Рік тому +17

    አወል ማሌሺ ፀጉርህን አጠር ብታዴርገው አተና ወንዲሜ መጨባረር ትወዳላችሁ ልበል😂😂😂 ልጂህ ሲወለዲ እየበረገገ ማልቀሱነው ክክክ

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 Рік тому +10

    አላህ እዳወል ያለ ባል ይስጠን ማለቴ ለሚስቱ ያለው ክብር ማሻአሏህ

  • @BeYouTube-hj5bj
    @BeYouTube-hj5bj Рік тому +28

    እኔም አርግዝ ባሊን እማዝበት ቀን ናፈቀኝ😄😄😄😄

  • @እማበዱአሽ-ገ6ኸ
    @እማበዱአሽ-ገ6ኸ Рік тому +16

    ማሻአላህ አወል ምርጥ ባል ነህ 👍👌

  • @HayatAbedla
    @HayatAbedla 2 місяці тому +1

    🎉አሚን የኔ ውድ❤

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Рік тому +1

    አወል አታፋጋኝ አላለችም አቤት ትዛዝሽ ልክ እደማዳም 😂😂😂😂ኧረ ባል ብዙ አይታዘዝም ወንድ ልጂ ክብር ይወዳል ታዘዝሽም በትንሹ

  • @zinetmuhamedimam222
    @zinetmuhamedimam222 Рік тому +20

    ወላሒ ደስ ስትሉኝ ሳኡድ እያላችሁ ጀሞሬ ሁሌም በጉጉት ነዉ የማያችሁ ዉደታችሁን እስከጀነት

  • @HanaHan-vr9if
    @HanaHan-vr9if Рік тому +24

    ሳአድ እራሰሸን አትጣይ ነቃ በይ 😂😂😂😂❤

  • @fatum164
    @fatum164 Рік тому +19

    አላዋ እደ አወል አይነት ባል ስጠኝ😅መልኩም ፀባዩም እደሱ የሆነ አምሳያዉን ፈጣሪየ😅😍😍😍በጣም ነው የምታምሩት😍

    • @እኔነኝከዛሰፈር
      @እኔነኝከዛሰፈር Рік тому +2

      አወልን ስጠኝ እዳትይ ሌላውቀላልነው😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому +1

      ​@@እኔነኝከዛሰፈር ደምሪኛ

    • @እሙአማርኮቻ
      @እሙአማርኮቻ Рік тому

      ​@@እኔነኝከዛሰፈር😁😁😁🤣

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 Рік тому

      ​@@እኔነኝከዛሰፈር 😂😂😂😂😂

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg Рік тому +2

      ኧረ የተሻለውን ለምኝው ይሄኮ ሚድያነው

  • @etagenjemal7992
    @etagenjemal7992 Рік тому +9

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጨምርላችሆ

  • @RadWogedieTube
    @RadWogedieTube Рік тому +3

    በጣም ደስ የሚትሉ ጥንዶች ክክክክክ ተናደድቸ በስላም ወልድሽ የምናይሽ ያርግሽ😍

  • @zamzam6007
    @zamzam6007 Рік тому +6

    ሠአድ አለባበስሽ ማሻአላህ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ውደ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 Рік тому +6

    በነገራችን ላይ ለምን አታልብሳት ካላችሁ በጣም ይጨንቃል ለማጎንበስ ክፉ ባል ላላች ጥናት ይስጣችሁ

  • @hgfqhjaghs5075
    @hgfqhjaghs5075 Рік тому +4

    😂😂😂😂😂 አላህ ይጠብቃችሁ። አላህ በሰላም ይገላግልሽ እህቴ

  • @Halibintbaba-z5o
    @Halibintbaba-z5o Рік тому +8

    ሰነፍ ናት ስትወልድማ
    ታየኝኮ ክክክክክ
    ጭራሽ ጫማ አልብሰኝ
    ቶባ

    • @alemsabir
      @alemsabir Рік тому

      እእ አረ ተይ

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 Рік тому

      ላ አሁን እኮ ለማጎበስ ይከብዳል መሞላቀቆ ነው እጂ ትንሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@sofiyakonju221 ደምሪኛ

    • @አሞና
      @አሞና Рік тому

      ምንችግርአለው ባሏአይደል

    • @hawaHawa-o7p
      @hawaHawa-o7p Рік тому

      Nekate yelateme yemer

  • @merryyssf3542
    @merryyssf3542 Рік тому

    ማሻ አላህ አላህ በህይር ይፈርጂሽ። አወል ደግሞ ፀጉርህን ትንሽ በታሳጠርው አሪፍነው በትርፈ ስላማቹህ ብዝት ይበልላቹህ

  • @ZUZU218
    @ZUZU218 Рік тому +1

    ማሻአሏህ በመጀመሪያ ፍቅራቹሁ አሏህ ይጨምርላቹሁ ሲቀጥል ሰአዳ ጀልባቡን በደንብ ልበሸው ደሞም እደዚህ በጣም አትሁኝ ተቀሳቀሺ ለእረጉዝ እንቅሰቃሴ ያሠፈልጋል አሁን እኔ 3 ፍቅ ነው የምሰራ አሁን አልሃምዱሊላህ 7ወሬ እና መቀሳቀሱን ብየ ነው አለሁ እሰካሁን

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ Рік тому +38

    እናቶቻችን እኛን አርግዘው ስንት ስራ ይሰሩ ነበር አቺ ከአሁኑኑ ካልሲ አልብሰኝ ክክክክክክ ኧረ ነቃ በይ ምነው ማርገዝ በኔ ተጀመረ አልሽሳ

    • @fafyyoutubefafyyoutube8389
      @fafyyoutubefafyyoutube8389 Рік тому +1

      ወላሂ እኔ እራሱ በጣም ነው ያበሳጨችኝ

    • @higuf652
      @higuf652 Рік тому +1

      ተይጅ በድሮ በሬ ያረሰየለም

    • @yena3093
      @yena3093 Рік тому +5

      ​@@fafyyoutubefafyyoutube8389 ምን ችግር አለው ሚስቱ አይደለች? ለመታጠፍ አይመቻትም ውይ ሠው ግን

    • @jameelajameela8867
      @jameelajameela8867 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Рік тому

      እና ለሷ የመጀመሪያዋ ነዋ ከከ

  • @ማሜእናቡርቱካን
    @ማሜእናቡርቱካን Рік тому +6

    የኔ ቆጆዎች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w Рік тому +8

    ቱ ጃል አርጋችሁን ቀራችሁ ብራክ ከሆነ ለምን ማይክ ተጠቀመች ድምጿኮ በጣም ይሰማል ውሸታሞች ደሞ አተ የዞረችልህ መሠሎህ ሴታፌዝ ከመሥታይቱም አይታሀለች ዙራም ደርሳብሀለች አውቃ ተወችህ

    • @HanaHan-vr9if
      @HanaHan-vr9if Рік тому

      አወ በጣም ነው እኮ የሚገርሙት አጃጃሉን እኾ😂😂😂😂

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Рік тому

      @@HanaHan-vr9if ሲናዱ ወላሂ😏

  • @TUBE-zo2gn
    @TUBE-zo2gn Рік тому +4

    አወል እናሠአዳሥወዳችሁ ወላ አላህ በሰላም ወልደሽእምናይሽያድርግሽ ሠአዲቆጆ አወልደሞ ሥታከለክለውያሳዝነኛል😅

  • @ቢንትኢስላም-ለ1ዸ
    @ቢንትኢስላም-ለ1ዸ Рік тому +1

    የጅልባቡን አለባበስ በጭራሽ አልቻልሽበትም ያሳዩሽ ሰአድ ጠይቂ ከላይ ስለብሽው በጣም ያምራል

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Рік тому +7

    ያቺስ ጠና በጣም አብዝተሽዋል እርግዝና የጀመርኩት እኔ ነኝ አልሽ ማማየ አይይይይ ጧት ወዝ ህጀ ዋሀ ቀድቸ ዝሁር ወለድኩ አይ ደስ ሲል ነበር 😢😢😢

    • @Zmzm-uy1qs
      @Zmzm-uy1qs Рік тому +4

      ምን አልባት ስደት ስለቆየች ስለተጎዳች ይሆናል በስደት ያለን ልጆች አቅም የለንም

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Рік тому +1

      @@Zmzm-uy1qs በርግጥ የሰው ቤት ጉልበታችነን በልቶናል ደማችነን መጥናል ግን የሧ ጠና ወላሂ የድሮው ዝላይማ የለም ግን ሲበዛም ያስጠላል

    • @r2e344
      @r2e344 Рік тому

      ​@@ASH-zk4tf የየሁሉም ረግዝ አንድ አይደለም አንዳንዶቹ ራሱ አሞአቸው ከምኝታ ሳይነዙ የመውለጃ ጌዜ አቸው የሚደርስአለ ስለዚህ በሰው ባንፈርድ ጥሩነዎ እኔ አሁን ተኝቸ አድሬ እንቅልፍ አለቀኝብሏል ወላሂ ግን ነብሰጡር ሁኘአይደለም ሲጀመርም አላገባሁ ግን እቅልፍ ሊገለኝነው ዱአ አርጉልኝ የመዳም ቅመሞች

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Рік тому +1

      @@r2e344 የኔ ውድ አይዞሽ አዳድ ሠሞን እቅልፍ እቅልፍ ይላል አዚም ይሆንብናል ብቻ አልህ ልፋታችነን ቆጥሮት በሠላም ለሀገራችን ያብቃን እህቶቸ አይይይይ ስደት ድካም ብቻ አላህ አገራችነን ሠላም ያድርግልን ሞልቶ ለማይሞላው እህህህህህህህህህህህህህ 😢😢🤲🤲🙏🙏🇪🇹🇪🇹☝️☝️

    • @ggmulatu1021
      @ggmulatu1021 Рік тому

      ምን ችግር አለው ባሏኮነው እንደ የሱን ልጅኮነው የተሸከመችው ቢግዛት ጥሩ ነው

  • @zdmohammed
    @zdmohammed Рік тому

    የኔ ውድ አታፋጋኝ😂😂😅 አለች አወል ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅሩን

  • @seadahussein9935
    @seadahussein9935 Рік тому +2

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ እስከመጨረሻው አንድ ያርጋችሁ❤❤

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር

    መሺአሏህ ታምራላቺሁ❤❤❤አሏህ በሰላም ይፈርጂሺ❤❤

  • @Fatimah-zp8zp
    @Fatimah-zp8zp Рік тому +7

    ማሻአላህ ሂጃብሺ ያምራል ቀጥይበት❤❤❤❤

    • @hayatmuhammed8094
      @hayatmuhammed8094 Рік тому

      መጀመሪያ ተመካክረው ነው እኮ የሚሰሩት 😂

    • @Fatimah-zp8zp
      @Fatimah-zp8zp Рік тому

      ​@@hayatmuhammed8094 እእእ ሣይሆንአይቀርም😂😂😅😊

  • @neima3799
    @neima3799 Рік тому

    ሰአዲዬ ማማዬ አሏህ ከአንች ጋር ይሁን
    ሀይቅ ናችሁ እንዴ?

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 Рік тому +2

    👟👟 ጫማ አጣልኝ አላልሽም የኔ ቢሆን ነካም አያረገኝ ክክክክ

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 Рік тому +16

    ማይኳን ይዛ
    ፕራክ አረ አይነፋም ሞኛችሑን አሙኙ

  • @ethiopia227
    @ethiopia227 Рік тому

    😅😅 የጂልባቡ አለባበሥ ጠፍቶሽ ነው አሁን ሠአዲ ማሻ አላህ ደሥ ትላላችሂ

  • @mekiyahaile7452
    @mekiyahaile7452 Рік тому +4

    ስኡዳረቢያ ሁነሽ ኑሮ ሰባትና ስምንት ወር እስኪሞላሽ ትሠሪ ነበር😅😃😁😁

  • @ዙፊየሀይቅልጅ-ፀ5ኰ

    ሰአድ ምነው ሙሰሰሰ አልሸ ነቃ በይጅ😊😊

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Рік тому

    ሰአድ የኔ ቅመም ደካከምሽኮ አይዞሽ ነቃነቃበይ ምንችግርአለው ቢለብሳት ተምታጎነብስ በዛለይ የመጀመሬዋነው

  • @neimamohammed5555
    @neimamohammed5555 Рік тому

    በሥለም ወልደሺ አቅፈሺ የሚሥሚ አላህ ያድርግሺ ለቤተሠቧ መልካምልጅ ለኡማው የምትጠቅም ሠአድየ አወል ምረጥሠው የሤትልጅ ክብር የምታቅ ምረጥሠውነህ

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 Рік тому +1

    ተይ ሠዓዲ አትማርጪ አወልንኮ ተጫወሽበት ለማንኛም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @rahmaethio9602
    @rahmaethio9602 Рік тому +1

    ጂልባቡን ደሞ እራስሺ ላይ አድርገዉ ገዛ ዉበት ይሰጥሻል አገትሺ ላይ አታርጊዉ ለዛነዉ የረዘመ

  • @hawatu
    @hawatu Рік тому +1

    ወይኔ ሠአድ ካሁን ተሞዘዝሺ 😅 ሥዴት ላይ ሁነሺ ብታረግዥ ምን ሊበቃሺ ነው

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Рік тому +9

    ክክክክክክ ካልሲ እና ጫማ አምጣልኝ ማዳሜን መሰልሺኝ 🤣🤣

  • @khaderkhader5312
    @khaderkhader5312 Рік тому

    Uuuufffff Mashalla awal anta gin baxam tagash saw nac yaa rabi balema inda ante argilinyi wadachuwalo😍😍😍😍

  • @Lulu8049-c8d
    @Lulu8049-c8d Рік тому +2

    ሰአድ አላህ በሰላም ሁለት ያድሰግሺ እህት በተረፈ አወ ለወንድ ቀይ ልብስ አይፈቀድም ሲባል ሰምቻለሁ በፈትዋ በዛ ላይ ወላሁ አለም

    • @ኩንፈየኩን-ቘ8ቀ
      @ኩንፈየኩን-ቘ8ቀ Рік тому

      ማለት ?

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d Рік тому +1

      @@ኩንፈየኩን-ቘ8ቀ ማለትማ ወንድ ልጂ ቀይ ባይለብስ የተሻለ ነው ሲባል ሰምቻለሁ

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv Рік тому

    ማሻአላህ ደስስትሉ በሰላም ተገላግለሽ አቅፈሽ እምናይ ያድርገን

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr Рік тому +15

    አመለኛ ባል ጋር ብትሆኝ መቸም አንድ ቀንም አያሳድርሽም ክክክ ጫማውን አልብሰኝ አልሽውኮ 😂

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      ወላሂ።ባሊ።ጠባወ።በቃልአይገለጠም።9ወርአርገዠሰወልደ።አደምቀን።ጫማአልብሰኚ።ዋሀራሱአጣልኚብይአላቀም።መሰራትእወዳለሁ

  • @mawaysh
    @mawaysh Рік тому +19

    😂😂😂😂 አሁን እዲህ የተከረፈፍሽ ስትወልጅስ እጃ ተይ እጅ ውዷ ቀልጠፍ ቀልጠፍ በይ እራሥሽን አታቅብጭ ሴት ልጅ ስትለፋደድ ታሥጠላለች ለባልሽ ደግሞ ክብር ይኑርሽ የምን ጫማና ካልስ አምጣልኝ ነው? ባይሆን ጫማየን እሰርልኝ ይባላል ያም ማሰር ከተቸገርሽ ነው እጅ ለቅብጠት ያሥጠላል ደግሞ ላችም እቅስቃሴ ነው ጥሩ እሰከምወልድባት ሰአት ድረስ እደፈለግሁ እየሰራሁ የምፈልገውን ተሯሩጨ እየሰራሁ ነው ፈጣሪ ይመሥገን ምጥም አልበረታብኝም ሶ ተቀሳቀሽ ለማለት ነው

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 Рік тому

      ሳህ🎉🎉🎉

    • @አላህላየህርምኒምኒክየኡሚ
      @አላህላየህርምኒምኒክየኡሚ Рік тому +4

      ወላሂ እኔ ሳያቸው ደስስስ ይሉኝ ግን ሰአዳ ዛሬ ገርማኛለች እኔ ወረቢ የምጤ ለት ነው ከመዳም ቤት የሄድሁት አሁን ደግሞ ተልጄ ጋር አብሬ እመዳም ቤት መጥቻለሁ አልሀምዱሊላህ ግን ባሌ መጥፎ ነው ማለቴ አይደለም አላህ ምንዳውን ይክፈለው እሱም በበረሀ እየተቃጠለ ነው የእኔ ውድ ባል አላህ አይለየን

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 Рік тому +1

      ወላሂ እዉነትሽንንንንን😂😂😂😂

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому +1

      @@አላህላየህርምኒምኒክየኡሚ ጎበዝ በርች ፈጣሪ ይጠበቃችሁ ከነባለቤትሽ ልጅሽንም ያሣድግልሽ ውዴ ሰአዳ እኔም ወድጃቸው ነው ማያቸው ግን አሁን እያሥጠላችኝ መጣች ወጣት አትመስልም የሆነ ልፍስፍስ የምትለው ነገር ስጠላው ሴት ልጅ ጥፍር ጥፍር ፈጠን ፈጠን ስትል ነው ሜምረባት እች በእድሜዋ ገና ልጅ ናት እረግዝና ገና የመጀመሪያዋ ነው ግን ወልዳ ወልዳ ያረጀች ነው ምትመስል ስትከረፈፍ በዚያ ላይ ጭራሽ ጫማና ካልስ ሴጠኝ ውሐ ስጠኝ ትላለች 😂😂😂😂 እችን ከካሜራ ጀርባ ያያት ሰው ኤጭ ባልየው ደግሞ እደወንድ ሁን መስራት ያለብህን ማገዝ ያለብህን ለይተህ እወቅ እች ስትወልድ የሽንት ፖፖ ያዝልኝ ማለቷ አይቀርም 😂😂😂😂 በሷ ቤት በቃ መዳም ሆነች ተይ ቀስ በይ ትዳርን ጀመርሽው እጅ አልጨረስሽውም ሰአዳ ዘመኑ እንኳን እዲህ ተለፋደውበት 24 ሰአት ተሯሩጠውም አልሆን ብሏል ደግሞ በዚህ ከቀጠልሽ ባልሽም ይንቅሻል መጨማለቅሽን ከዚያው በጓዳሽ ደግሞ በጣም ብዙ ባለትዳር ዩቱበሮች አሉ እዴት ደሥ እደሚሉ ከነሱም ተማሪ የመዳም ቤትንም አትርሽ ቅብጠትሽን ቀንሽ

    • @fatumaomrem8491
      @fatumaomrem8491 Рік тому +1

      እርግጥ ለስራ እኔም ብርድ ልብስ ሁላ አጥብ ነበር ግን አጎንብሶ ጫማ ማሰር ማልበስ ይጨንቃል

  • @ቅምሞችነንየመዳም

    ሁሌም አለባብሸ ቆንጆ ነው እውነት አንድ ቀን የጠበብ ልብሰ ልበሰሸ አላይሸም እኔ መቼም።
    ደሰ ነው ምትይኝ። እዬኝ እዬኝ አተይም

  • @ggvv793
    @ggvv793 Рік тому

    ስአድየ ስወድሺ ረጋ ያልሺ የሴት ደረባባ አላህ በሰላም ወለጂ ማሬ

  • @husenemam8527
    @husenemam8527 Рік тому +2

    ከርፈፋ አትበይ ርግዝና እኛምአርግዘንወልደናል እደ አረልጁ አሣዘነኝ አውልቆ እዳይለቅሺ የትግሥተኛወዶች ትግሥታቸው ታለቀ ርህራሄየለውም

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Рік тому +2

    ወላሂ ሰአድ የኡነት በጣም ነው ጂልባብ የሚያምርብሽ ላንች ብቻ ሳይሆን ለሴቱሁሉ ያምርብናል

  • @KhaledKk-bj7ig
    @KhaledKk-bj7ig 3 місяці тому

    ማሸኣላህ ተባረክ አላህ እንደዚህ ያለ ባል አማረኝ

  • @mereyemmereyem310
    @mereyemmereyem310 Рік тому

    መሽአላህ ደስስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ ባል ማለት ለሚስቱ ክብር ያለውነው

  • @fatumatube1543
    @fatumatube1543 Рік тому

    ግንኳ ማይኩ ከሳአዳ ጋር ነው ድምፆም ጎልቶ የሚሰማ የስዋ ነው እሺ ካላወቀች ማይኩን እዴት አረክላት ነቅተነል ግን በጣም ደስ ትላላቹሁ. ወልዶ ለመሳም ያብቃሽ

  • @ገነትዩቲዩብ
    @ገነትዩቲዩብ Рік тому +5

    የወፍ ወተት አመረኝ በይው 😂😂😂😂

  • @ሠላምለሀገሬ-ጰ9ነ
    @ሠላምለሀገሬ-ጰ9ነ Рік тому +3

    ኧረ አበዛሽዉ ስአድግን 😂😂

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk Рік тому

    ወይ እርግዝና እድህ ያጨማልቃልዴ እኔም ከስዴት መልስ ባሌን እዴዝህነው የማረገው😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @emumohammedseid5924
      @emumohammedseid5924 Рік тому

      ቀላል ያጨማልቃል መሠለሽ እኔማ ሰው ሁሉ ያስላኛል ወሬው ሁሉ የሚስጠላኝ ወላሂ በተለይ አራት ወሩ ድርስ

  • @Momi.87
    @Momi.87 Рік тому +1

    ማይክ2ታቸውም ግጥም አርገው ይዘው ማንንለማሞኘትነው ግን😂😂😂😂😂😂አይይ

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr Рік тому +5

    😅😅😅ሠአዲ ጓን አርጎ አልሰራውም መስታወቱ እንድታይ ትያለሽሳ አጭር ስለሆንሽ ነውኮ 😊

  • @HayatuOmer-g5p
    @HayatuOmer-g5p Рік тому +1

    ማሻአላ አወል ጎበዝነህ

  • @hhhhh1282
    @hhhhh1282 Рік тому +2

    አረመማረጥ ጫማመልበስ አቅቶሽነዉዴ😂😂😂

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ደስትላላችሁ ማሻአላህ ተባረከላ ዝቅብለህ በማልበስህ ክብርበል በሰላምተገላግላ ፍቅራችሁ ይብዛ ማሻአላህ ብያለሁ ደካክማለች❤

  • @ኡምሀፊዝ
    @ኡምሀፊዝ Рік тому +1

    ኮሜንቶች ግን ተው ከባል ላይ ያልተቀበጠ ከማን ላይ ይቀበጣል ግዜሽን ተጠቀሚበት ሰአድ

  • @wollo-tube2032
    @wollo-tube2032 Рік тому +2

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን አላህ ያብዛላችሁ ። ሰላም ለሀገራችን 😢

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 Рік тому +10

    የኔ ባል ቢሆን በካልቾ ነበር እሚልኝ ጫማ አምጣ ብለው😂😂😂😂

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 Рік тому +7

    ልጅቷ ታስቃለች የለበሰችውን ልብስ ራሱ ስሙን አታቀውም 😂😂

  • @ፎዚወለየዋ-ኈ1ሰ
    @ፎዚወለየዋ-ኈ1ሰ Рік тому +2

    ታጋሽ ባል ሰቶሻል የኔው ቢሆን አበቃልኝ😅😅😅😅

  • @rahmaethio9602
    @rahmaethio9602 Рік тому

    አይሰአዲ ተመቸሺኝ ናቶሎ አልብሰኝ ማለቱ ክክክክክ

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ባል ጫማ ካልስ ካለበሰ አላህ ድናችሁንም ያሳዉቃችሁ ምርጥባል የምር 🎉

  • @woodywody2536
    @woodywody2536 Рік тому +2

    እንደ አወል ባል ይስጠን❤

  • @reembentlslam7821
    @reembentlslam7821 Рік тому +1

    የኔ ውድ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ይገላግለን ❤❤

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Рік тому +48

    ጫማና ካልስ እሚያለብስ ባል አለደ መሽአሏህ❤❤❤❤

  • @zainabahmed8439
    @zainabahmed8439 Рік тому +1

    ማሻአላህ ምርጥ ባል ነህ አወል

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Рік тому

    እየተመካከሩ ፓራክ 😂😂😂ቆይ ታልተመካከራችሁ እደት ለባበሰች

  • @mekameka6379
    @mekameka6379 Рік тому +1

    እረሠአድመዳምሆንሽበትአወልን😂😂😂😂😂

  • @TUbe-jl9fk
    @TUbe-jl9fk Рік тому +2

    የኔም ባል እደዝህ ነዉ እማለብሰኝ አላህ በሰላም ያገናኘኝ በባህር እዬመጣነዉ

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому +1

      አላህ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @fatumaamina9204
    @fatumaamina9204 Рік тому +1

    ማሸ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ግን እንደ ቅቤ ቀልጣለች አታብዙቱ ሴቶችየ እኔ አገሬ ቤት ወፍንእየጠበኩ ከማማው በወረድኩ በስምንት ቀኔ ነው የወለድኩት ብዙም አትቅለጡ

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 Рік тому +6

    ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ውዶቼ የመዳም ቅመሞችም እኛም በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን ከሀላላችን ከቤተሰባችን እንዲ ለመጨዋወት ያብቃን ሀገራችንም አላህ ሰላሟን ያብዛልን

    • @የክቴአየለ
      @የክቴአየለ Рік тому

      _ስለሁሉም ነገር አምላኬ ተመስገንልኝስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ አብሮ አደረሰን እኅታችን ምረት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን/_🌼⤴️✍️

    • @umumahirእሙሙአዝ
      @umumahirእሙሙአዝ Рік тому

      በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ውዴ

  • @خلخغخلخلة
    @خلخغخلخلة Рік тому

    አወል & ሰአድ ምርጦቸዋ የምሳሳላችሁ እንዴት ናችሁልኝ

  • @Jmillahsaeed8332
    @Jmillahsaeed8332 Рік тому

    ምነው ኮሜንቶቹ ወረዳችሁባት ምን ችግር አለው ባሏን ብታዘው ደሜ ጉብስ ለማለት ስለማይመቻት ይሆናል. ያው እርጉዝ ሁኘ ባላውቅም ግን እሚከብድ ይመስለኛል

  • @Lubaba-lv5rh
    @Lubaba-lv5rh Рік тому +1

    አቤት ሴት ስናረግዝ

  • @Ansha1387
    @Ansha1387 Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም እንደት ነችሁ ሠአዲየ በሠላም ወልደሽ እምነይሽ ያዲርገን ዉደ መጥሽን እንዳያሠማን መዉለዲሸን እንጂ

  • @madina3096
    @madina3096 Рік тому

    መቼ አረግሽ😳😳እረጉድ የሚቃቼው ሁሉ አረገዙ🤔😳ማሻላህ

  • @halimamusa4228
    @halimamusa4228 Рік тому +4

    Awel I really respect you because you are an amazing husband may Allah bless you with your beautiful wife ❤❤❤❤❤

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Рік тому

    ደስሲላቹ ጅልባብ ደስሲላቹ ፋሽን ፉስታን ለምን ግን ጅልባብ ከሆነ ሁሌም መለበስ አለበት