Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን!
😂😂😂አወ አተኝ@@የነኈነ
አረ እኛም ስለምታዝናናን እናመሰግናለን በሳቅ ከስራ መልስ ከምከታተላቸዉ ሚድያወች መካከል አንዱ ማራኪ ነዉ ግን የዉሾቹ ነገር😂😂😂
እኛምከልቤእንመሠግናለሕ ዘናፈታሥለምታረገን ኑሪልንወድማች
በደንብ ነው እንጂ የምንከታተለው ዛሬ ደሞ ሩቷና ዬኒን ስላቀረብክ ደስ ብሎኛል በርቷ❤❤❤❤❤❤❤❤
Gezsha are youtube asjemregn erdagn please
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤
❤❤❤❤❤❤❤
Erguz😅
😂😂😂❤❤❤
❤️😂😂😂በላክ
ደሞ ላይክ😂😂😂😂
ይለይብኛል ገብርኤል ይለይብኛል 🙏የቅዱስ ገብርኤል ስም ሲነሳ ማነው እንደኔ ደስ እሚለው የኔ አባት ጠባቂዬ ስምህ ሁሌም ከፍ ይበል 🙏 እነዚህን ጥንዶች ግን በጣም ነው እምወዳቸው
ቅዱስ ገብርኤል ልጄን አድኖልኛል ተስየ የኔ አባት ክብሩን አንተ ዉሰድ❤🙏
EGZABHER YEMESGEN❤🙏
እልልልልልልል
Manew gabrel? Fetariy weyinis fitur? Temelaki weyinis amlaki? Fatari kehona minin fetere? Adagn kekona minin adana? Isu fatari kahona isun man fetere? Isu fatari ka hona igziyabeher min lihon new? Gabrel adagn kehona ye igzabeher sira min lihon new? Mels ifaligalew❤
እኔም በቁልቢ ገብርኤል ፀበል ድኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እኔም በእምነቱ ድኛለው ለዛውም ሠው አምጥቶልኝ🎉🎉🎉ክብር ለእግዚአብሔር 🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቱ
Yemiyadin manew ? ye egziyabiher lij kirstos yehonew eyesus getachin nw
Amen
ወይ ጴንጤ😂😂እግዚአብሔር በመልአኩ አያድንም??? ሐዋርያት እኮ በጥላቸው እራሱ ይፈውሱ ነበር እንኳን ገብርኤል ተብሎ የሚያድን ሀይል የሚሰጠው አዎ እግዚአብሔር ነው@@Yayenal-n4i
አባቴ ቅዱስ ገብረኤል በልጅ ይባርካችሁ😢😢❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen
አሜን❤
Lejoch ye egziabehair setotawoch nachew yelal kidus metsehaf lejin yemiset egziabehair becha nw
አሜን አሜን አሜን
እኔም አባቴ መድሃኔአለም የተወለድኩበትከመኪና አደጋ የተረፈኩበትልጄን የወለድኩበት ቅዱሰ ሩፋኤል ደግሞ ሚሰጥረኛየ የነገረኩትን ቶሎየሚያሳካልኝ
የሚገርመው እነዚህ ጥንዶችእንደዚ አልጠብቃቸውም ነበር በጣም Humble ናቸው ደስ ሲሉ
መንፈሳዊውን ህይወት ትንሽ ጨመር እያደረጋችሁ ስትሄዱ የበለጠ ተአምሩን ታያላችሁ። ለእስካሁኑም ምስጋና ነው። እግዚአብሔር የሰማዩን ህይወት ያሳምርላችሁ።
Yeni absari gebreal abateiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እርሱ ለረጅም ጊዜ እየናፈቀኝ ያላገኘሁትን ታላቅ ወንድሜን ይመስላል😢❤ ለዛም ሁሌም አያቸዋለሁ እናመሰግናለን ማራኪዬ
ደምሪኝ ዉዴ❤
@@GenetChannel-uo3rvደምሪ ዉዴ ደመርኩሽ
ደምርኝ ማኣረይ ደመርኩሽ❤@@genetteshome3906
Ly2 call l
ካፕሎቹ ደስ የሚሉ እና ጎበዞች ናቸው, መልካም አርአያ የሚሆኑ ናቸው። ኢንስታግራም ላይ ፎሎወራቸው ነኝ። ልጅ እንጂ ውሻ አገር, ካምፓኒ, ስም አያሰቀጥልም ቢያስቡ, የውሻ ፍቅር መቼም ማንም አይጠፋውም። ባህል ላይ ጥንቃቄ አድርጉ, አበሻ ቀልድ አያውቅም።
የምር የሚኖሩ ጥዶች ያስታውቃሉ ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ 😍😍
ትልቁ ማመን ነው ደግሞ እኮ ቅ ገብርኤል ነው ያጽናቹ❤
ገብርኤል አባቴ ለኔም ታምር ሰርቶልኛል አሁንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ
ሩትና ዮናስ ያለዛሬ አላውቃችሁም፣ ግን በጣም ደስ የሚል የቤተሰብ ድጋፍና ዕውቅና ያለው የ5 እና 6 አመት ህይወት ያላችሁ ወጣቶች መሆናችሁን ተረድቻለሁ። ዮናስ በጣም አፍቃሪ ይመስላል፣ ያመናችሁት ቅዱስ ገብርኤል መጨረሻችሁን ያሳምረው!
እህትና ወድም ነውኮ የሚመስሉት❤❤ ደስይላሉ አይለያቹህ
Ayegerememe enem endeza new yetesemagn seyaeru
የኔ ገብርኤል ❤ ተነግረው የማያልቁ ነገሮች በገብርኤል ቀን ተደርጎልኛል የተወለድኩትም ሐምሌ 19 ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በደሰታ ኑሩ🙏😍😊
ልጅ ውለዱ ክበዱ በጊዜያቹ ተጠቀሙበት ወይ ስንት የተቸገረ አለ ልጆች አሳድጉ ለውሻ ያላቹ ክብር ያህል አስፓልት ላይ የተጣለው ልጅ ያሳዝናቹ እዘኑለት ለማን ቅድሚያ መስጠት እንዳለብን እንወቅ
ውጭን እንምሰል ብለው ነዋ ከሰው ለእንሳት እዚማ ያማልከስሳጋር ብዙነገር ይሰማል
የኔ ሓሳብ ተፅፎ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ውሻ ከማሳደግ በጎዳና ያል ልጆች ቢያሳድጉስ ብየ እያሰብኩ ነበር😌
😅😅😅😅ልጂ ከወለደች ለኔ ያላት ፍቅር ይቀንሣል ብሏል😅😅😅 ሆሆሆሆ
Shut up anchi aytesh zm blesh adel yemtalfiw
ቅዱስ ገብርኤል የገባበት ቤት እጅግ የበረከት ቤት ነዉ ❤ተባረኩ
Wow really እንዴት ያለ ፍቅር ነው ይሄ የክርስቶስ የሆነ የመስቀሉ ፍቅር ነው በእውነት ተባረኩ ፍቅሩ ይጨምር መታመኛችሁ እግዚአብሄር ኑሯችሁን እግዚአብሄር ይምራው።😅
ዮናስና ሩት ደስ ትላላችሁ የወጣት ጠንካራ ናችሁከምንም በላይ የቅዱስ ገብርኤልን ተዓምር ያላችሁ ወጣት ባለሀብት የቅዱስ ገብርኤል አምላክ በጤና በመልካም ትዳር፣ በልጆች፣ ይባርካችሁ፡፡ ለሌሎች እንድኖሩም ጭምር ያድርጋችሁ፡፡
እሩት ግን ብዙ ለፍላፊ አይደለችም ቁጥብ ናት❤😊
ታምራላችሁ ከክፉ አይን የምወደው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ❤
አሜን
ጋዜጠኛ ግዛቸው ሩቷን እና ዬኒን ስላቀረብክልን በጠማ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅዱሥ ገብርኤል ሁል ጊዜ ጠባቂየ ነዉ
የዋህነታቸው ደስ ይላል በፍቅር ኑሩ 🙏❤️🙏
ክቡር የሰው ልጅ ረክሶ ውሻ የከበረበት ዘመን ጌታ ማስተውልን ይስጠን 😢 ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ❤
Atakabdu beka ufff kesew ensesa endemishal atawkum bezi zemen
እንዴ ውሻ እመቤተታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በወርቅ ጫማዋ ነው ያጠጣችው የእግዝአብሔር ፍጡር ሁሉ ክቡር ነው ።
ታድያ ክቡር ፍጡር እንኳን ቢሆን ጋብቻ መጋባት ኣለባቸው እንዴ እህት ኣለም ?@@mesereteshetu2138
ወይ እግዚአብሔር ሆይ እኔም አሁን ምንም ሠደት ብሆንም አሥር አመታችን ነው ግን አሁን ልመልስ 9 ወር ይቀርኛል እሄዳለሁ እና አራት ኪሎ ገብርኤል ተሣሥ ገብርኤል ሚሊቴሪ ለብሼ ገብርኤል ሆይ ብየ አለቀስኩኝ ከዛ በሠዓቱ በደቂቃው ተደወለልኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመሠገን ........ሰጠኝ .....ይቀጥላል
የልጅ አዋቂዎች ናቸው።ረጅም ዕድሜ
ደስ ትላላችሁ በተለይ ወንድየው ንግግርህ የሚያረካ ሁለመናህ ደስ ሲል እምነትህን ማክበርህ ቤተሰብህን ማክበርህ ሴቷ ደገሞ ትንሽ ፈጠን በይ
በጣም ታምራላቹ! እግዚአብሔር አምላክ እመቤቴ ማርያም በልጅ ይባርኳችሁ! ደስታችሁ እጥፍ ይሆናል
ስታምሩ ሁለት ቆንጆዋች እምነታቹን ጠብቁ ገብርኤል ይጠብቃቹ
እናንተ ጀግናዎችናችሁ ተምሳሌቶችአው ይሳካላችሁአሁንም ይርዳችሁጀግናዎች ናችሁሁሉም ያድንቃችሁ።
ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁደስ የምትሉ ፕንዶች
ለመጀመሪያ ግዜ ነው ሳያችሁ በጣም ነው የምታምሩት ጨዋዎች ናችሁ።ግን አንድ ነገር ልበል ሽማግሌ ላኩ ለቤተሰሰብ ክብር ነው የኔ ቆንጆዎች እግዚአብሔር ይረዳችሁ ዉለዱ ክበዱBaby is on the way🙏🙏🙏
😢😢ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለኔ ልዩ ነው አባቴ የአምላክ ባለሟል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ😢❤❤❤ ንገስልኝ❤❤❤
ትዳራችሁ እንደምታወሩት ከሆነ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡ ወንድሜ እጅህ ላይ የሚታየው ታቱ እጅግ የሚያስፈራ እና የሆነ መጥፎ አምልኮ የምትከተል ትመስላለህ የማንኛውንም ዓየነት ሃይማኖት ተከታይ ብትሆንም ይህ ታቱ የሚደገፍ አይደለም በትዳራችሁ ልጆች ሲመጡ እንደዚህ ዓይነት ከኢትዮጵያዊነት ውጨ የሆነ ነገር ማየት እጅግ በጣም ጥሩ አይደለም በፀሎት ይህንን ታቱ ማጥፋት ብትችል መልካም ነው፡፡
እኔም የማፈቅረውን ሰው ያገኝሁት የገብርኤልጨቀን ነው❤ ቅዱስ ገብርኤል የኛንም ሂወት ይቀይርልን😢
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜን ። ግዞዬ የኔ ምርጥ ወንድም በጣም የምወዳቸውን ጥንዶች ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ። በርታ
ለፈጣሪና ለፍጡፍ አንድ ላይ ምስጋና አይሰጥም ።
ይቅርታ አልገባኝም ???? እማፍቅር ማለት እመቤታችንን ነው እሺ ።
@@AbebawTsega እመቤትሽ ሰው ናት እማ ።
ፈጣሪዬ እንዲህ ያለ ፍቅር በሁላችን ቤት ይኑር
በጣም ምርጥ ጥንዶች እረጋ ያሉ እመቤቴ ፍቅራችሁን ታብዛዉ የኔ ዉቦች ሰላማችሁ ይብዛ❤❤😊😊😊
ወይኔ የውሾቹ ነገር በሳቅ ሞትኩኝ የምር😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤
መልካም ሚስትህይወትህ ሚዛኑን እንዲ ጠብቅታደርጋለች
የወጣት በጎ አድራጊ በጣም ነዉ ምወዳቸው ❤
በጣም ነው የምወዳቸው በራሳቸው አለም የሚኖሩ ጥዶች ናቸው❤❤❤❤
ሚስቱን የሚሰማ መድረስ የሚፈልግበት መድረስ እንደሚችል ወላሂ በኔም ሒወት ዐይቼዋለው ያራዳ ልጅ ሚስትን በመስማት ሒወት ይቀየራል እንጂ አይበላሽም ወደ ፊት ብቻ
መዝሙር 72 (Psalms)18፤ ብቻውን ተአምራትን የሚያደርግ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ። መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል የአምላክ መልክተኛ ነው እንጂ ተአምራትን አያደርግም ።ባይሆን እግዚአብሔር በመልአኩ በቅዱስ ገብሬአል በኩል ተአምራትን አረገልን ነው የሚባለው ። ተባረኩ 🙏
ለምንአያረግም በተሰጠው ቃልኪዳን ከአምላክ ብዙነገር ያረጋል ቅዱስገብሬልዬ አርጎልናል መናፍቅ እዛው ስለራስሽ እወቂ ለኛአታስቢ
@@mihretmengestu2798ጭፍን ጥላቻሽን ወዲያ ጣይና እስኪ የተፃፈውን በስርአት አንብቢ ደግሞ መናፍቅ አንቺ የመፅሀፍ ቅዱስን ቃል የምትቆርጪ መላእክት የእግዚአብሔርን ሀሳብ አስፈፃሚ ናቸው
eko, enesu egziyabiher redan newu eyalu yalut betedegagamy, riesu degmo lela, tru aymetam
እና ይሄ እኮ የታወቀ ነው!! መልዓኩ በራሱ ሃይል ታምራትን አደረገልን እያሉ አይደለም እኮ የኔ እናት!! መልኣኩ በእግዚአብሔር ሃይል ታምራትን እንደሚያደርግ የታወቀ ነው!!ለምሳሌ ኢሳያስ 45፡17 ላይ እኔ ጻድቅ አምላክና፡ መድሃኒት ነኝ። ከኔ በቀር ማንም የለም ይላል!! ከእግዚአብሄር ሌላ አዳኝ እና መድሃኒት የለም። ግን መዝሙር 34፡7 የእግዚአብሔር መልዓክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፤ ያድናቸውማል!! ተብሎ ተጽፏል። መልዓክ በራሱ ማዳን ይችላል?? አይችልም! የይሄ የታወቀ ነው። ነገር ግን መልዓኩ ያድናቸዋል ተብሎ ተነግሯል። ግን በራሱ ሃይል እንዳልሆነ የታወቅ ነው!!እንግዲያውስ ለምን እግዚአብሔር በመልዓኩ በኩል ያድናቸዋል ነው መባል ያለበት እንጅ መላኣኩ ያድናቸዋል አይባልም ብለሽ መጽሃፍ ቅዱስን አልተቃወምሽም?????
ተሳድበሽ ለገብርኤል ጠበቃ መሆንሽ ነው?😂😂😂😂@@mihretmengestu2798
ምርጦቼ እንጀራ አልወድም ባልከው ልንገርህማ ወንድሜ ልጄ የአንድ አመት ልጅ እያለ ይበላ ነበር ወዲያው ጠላው በዛላይ ይፈራ ጀመር ልጄ ፅጉሩ እረዥም ነበር እስከ አራት አመቱ ከዛ አራት አመቱ ላይ ያንን ፅጉር ተቆረጠው ሙልጭ ተደርጎ እንጀራውንም መብላት ጀመረ እና ምን ልልክ ነው የሰው አይን ነው ፅበል እምነት ተጠቀም
ግዞ እነዚህን መልካም ልጆች ስላቀረብክልን በጣም አመሰግንሃለሁ::🙏🏽 ላንተም መልካም ትዳር እንዲሰጥህ እመኝልሃለሁ::
እኔም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው ፈጣሪ በልጅ ይባርካቸው
አሜን ❤❤❤❤
ልጅ አይወዱም ውሻ ይበልጥባቸዋል
ደመርኩሽ ማሬይ ደምኝ
@@aliy274 😂😂
ምርጥ ጥንዶች❤❤❤ውሾች ስላልተለመደ እንጂ ውሾች ከተላመዱ ከባድነው
እውነት ነው ሴት ለቤቷ ነው እድገትን ትፈጥራልች ሰለዚህ ሴትን አዳምጡ ጥሩ ቤተስቦች ሰለሆናቸው ድስስስስ ብሎኛል ፈጣሪ ቤታችሁን አፅነቶ ያቆይ በርቱ ( ዋጋው ስንት ነው ቂጠማው ) ቻው
ድሃ ስትሆን ሰላምታህም ፣ ልምና ይመስላቸዋል ወጥረህ ሥራ።ሁለታችሁም ኩል ናችሁ።
😂😂😂😂😂😂
Amelke.yebarkeshe.enata.ewenete.eko.nwe❤❤❤
ምርጥ ኮሜንቴ 😅😅😅
ትክክል ድሃ ያምሮ እንጂ የሰው ድሃ የለም በስርአት ራሰን አስከብሮ ከማንም በላይ ሆኖ የሚኖር አለ፣ ዋናው ያስተዳደግና ያኗኗር ድሲፕሊን ነው።
ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ የኔ አባት ፈጥኖ ደራሽ❤❤❤❤❤🙏🙏
በመቤቴ ምልጃ ውሻውን ባረከኝ ውሃ የጠማውን በጫማዋ ስታጠጣው እሽ ለኛ አይገባም በጣም ትልቅ ነው 😢😢😢😢❤❤❤ብቻ ብዙ ነው ።።።።።
🐕🐕🐕🐕🐕😊😊❤❤
በጣም ደስ የሚሉ ሚያነቃቁ ጥንዶች ናቸው ይመቻቹ ግዝዬም ሁሌ ምታዘጋጀው አምልጦኝ አያውቅም ሁሌም አንደኛ ምርጥ ጋዜጠኛ
ውሻ በጣም ደስ ይላሉ እኔ በምኖርበት ሀገር ከልጅ ቀጥሎ ውሻ ነው ሶስተኛ ሴት ነች በጣም ነው የሚወዱት ውሻን
fffff
ልጅ የራሱን እጣፈንታ ይወሰናል ተብሎ ዝምብሎ አይወለድም:: ቤተሰቦቻችን መከራ አይተው እኛን አሳደጉ እኛም መከራ እያየን ልጅ እናሳደጋለን:: መከራ እድል ሆኖ ልቀጥለን አይገባንም:: ወጣቶች ዝግጁ ስትሆኑ ልጅ ውለዱ:: ወላጅ መሆን ስፖርታዊ ውድድር አይደለም 👌
❤🎉እኔ ውሻ በጣም እወዳሎ ድመት ያለችበት ቦታ ግን ያስጠላኛል ኣሳድጋሎ ታማኝ ጓደኛ ነው🎉
ማርያምን እኔ በጣም ነው ምወዳቸው እነኚን ካፕሎች ፍቅር ናቸው በተለይ አረጋውያን ሲያበሉ
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ተባረኩ ለምልሙ❤❤❤
ይህ መዝናኛ ሳይሆን ኢትዮጵያ ማልቀሻ ነዉ ሃገራችን ከሰላም ማጣን ራስን እስከ ማኖር ተስኖቶ የምን ዉሻ ማሞላቀቅ ነዉ የራሳችሁን እንቁ እየጣላችሁ የባህር ማዶ ምናምንቴን ታደንቃላችሁ ቲሽ ወራዶች!!"
በጣም ደሥ የምትል ልጅ እውነት ረጋ ያለች ዋው
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው እግዚአብሔር ፍቅሩን ያአብዛላችሁ
ካአይን ያውጣችሁ ፈጣሪ 🙏❤❤🇪🇷
ደስ የምትሉ ጥንዶች ፍቅራችሁና ትህትናችሁ ደስ ይላል
ደስ የምትሉ ጥንዶች ቀሞሞችየ የኔ ጅግኖች ለኛ ደሞ ያማረና የተባረከ ትዳር ይስጠን 🙏 እኔም ውሻ በጣም ነው አምወደው❤
ለምን እንደሆነ ባላቅም በጣም ደስ ይሉኛል ስርአታቸው ለሰው አሳቢነታቸው ብቻ ይለያሉ አይለያችሁ ውዶቼ
ማነው እንደ እኔ ይሄንን ፕሮግራም ሁሌ በጉጉት እሚጠብቅ ❤❤❤❤❤ስወዳቸው❤❤❤
ስታምሩ ማሮች በጣም እምወዳችሁ ጥንዶች ማርያምን በልጅ ይባርካችሁ❤❤😊
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥወጣት ባለትዳሮችናችሁ ከናተብዙወጣቶችይማራሉ ትዳራችሁን ፈጣሪይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሠርጉ ቢቀር ኖርማን ነዉ ግን ሳትጋቡ መኖር አይከብድም በምነታችሁስ ሀራም አይሆንባችሁም በባህላችንም ሽማግሌ ተልኮ ቤተሠብ ተለምኖ ነዉኮ የሚጋቡት
እንደ እድሜያቸው ገና ወጣቶች ናቸው ስለ ልጂ ስራ ስራ አርጋችሁ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን ❤ስለምንወዳችሁ ነው
ወልደዋልኮ ውዶቸ 😅😅
❤በጣም ነው ደስ የምትሉት! አብራችሁ አርጁ❤
ስወዳቸው እመቤቴ እረጅም የፍቅር እድሜ ይስጣችው
ስለ ልጅ ያላችው ሀሳብ በጣም ያስጠላል ልጅ በምትፈልጉ ጊዜ ላታገኙ ትችላላቹ ቆም ብላችሁ አስቡ እንኳን ለልጅ ቀርቶ ለውሻ ማኖር ትችላላችሁ
ውይ ስታምሩ አማኑኤል ይጠብቃቹ።
አሚን በሉ ያጀመዓ አላህ በተውሂድ አኑሮ ተወሂድ ይግደለን አሚን ያረብ
ቆይ ግን መስቀል የማታደርጉት ነገርስ እረተው መስቀል ክብራችን ነው አድርጉ😔
ደስ የምትሉ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ❤❤ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ቅዱሰ ገብረኤል ይጠብቃቹህ
ኧረ አትሳቱ ቀን ሁሉ የጌታ ነው የሚሰጥም የሚረዳም የሚጠብቅም እግዚያብሔር ነው ጌታ እኮ ተረሳ ደግም እግዚያብሔርን ደግሞ ማን አይቶት ነው የተነቀስከው ይሔ ጣኦቴ ነው በል ጌታ በፍጡሩ እጅ አይሳልም ያየውም የለም አትሳቱ በተረፈ ጌታ ከውሻ አባትና እናት ወደ ራሳችሁ ልጅ ይመልሳችሁ በተረፈ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኃለሁ
ብዙ ነገራቸው ምቾት አይሰጥም ባህል እምነት ላለው ማህበረሰብ
የምትዘክሩት ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ አውሬ ይጠብቃችሁ በጣም ጎበዝ ወጣቶች ናችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ አሜን
የሰርግ ፎቶ ተነሱ እና ቤተሰብ ጋር ተቀላቀሉ::
በጣም ምረጥ ጥንዶች ❤ግልፆች የቅዱሰ ገብረኤል ወዳጆች ❤❤
ልጅቱ ስታምር❤❤😍
እንጀራ መብላት ከፈለግህ ከቤተክርስቲያን በእለት ሰንበት ከቅዳሴ በኋላ የሚሰጥ መክፈልት(መቅኑን) ለተከታታይ ሳምንታት ብትበላ እንጀራ በደንብ መብላት ትችላለህ
እግዚአብሔር ይመስገን መደማመጥ በእውነት መዋደድ እግዚአብሔርን ማክበርና መፍራት እንዴት ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ውለድ ክበድ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም
ደስ ይላል የልጁ አገላላፅ❤ሁሌም በፍቅር ኑሩ❤🎉
ግዝየ በጣም ጥሩ አቀራርብ ከጥሩ እንግዶች ጋር
ይለይብኛል ቅዱስ ገብርኤል 🤲🤲
ታድላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤
እሩት እና ዬኒ መስራታቹ እና ለማደግ እንደዚ ያለረፍት መሮጣቹ እና መድከማቹ ደስ ይላል እሩት የናተ መግባባታቹ እና እንዲ መከባበራቹ ለብዙ ኢትዮጵያውያንኖች እና ለአፍሪካውያን ብሎም ለዓለም ሁሉ ተምሳሌቶች ናቹ።እንዳ እመቤቴ የድንግልማርያም ልጅ መጨረሻችሁን ታሳምርላቹ። አሜን አሜን አሜን ይባላል።እሩት ከናተ ሂወት ብዙ ነገር ተምሬአለው እሩት እናተ የምትጠቀሙት በ1ስልክ ነው።በጣም የሚገርማቹ 1 ጓደኛዬ አግብቶ እና 1ልጅ ወልዶ ነው አብረው ወደ6አመት ኖረዋል የ5አመት ወንድ ልጅ አላቸውአሁን ተጣልተው እና ተለያይተው እሷም እናቷ ቤት ልጇን ይዛ ትኖራለች።
አይ ጊዜ ውሻዎች ቤታችን ደመቅ ያረጉታል😢😢አለ 😢 ካላችሁ ሁለት ሶስት ልጅ ብታሳድጉ የበለጠ 🎉🎉
tikikil.Yikiliduyal eda yalenew eko eth eko new sinet beken anda mabilat yalichale sew eyale
ወረኛ የሰው ልጅ ከማሳደግ ውሻ ማሳደግ
በጣም ነው የማደቃችሁ ቀልጣፋልጅ አለችኝ አባቶአን ሳትጠግበው በሞት አጥታለች እባካችሁ አብራችሁ ትስራ
ጀግናናቹበርቱከናተትልቅነገርእጠብቃለንበልበርቱ
ምንም ማለት አይደለም የኔ ወንድም ከተወለደ እንጀራ በልቶ አያውቅም በዳቦ ነው የኖረው❤❤❤ ከአይን ያውጣቹ ቆንጆዎቹ
❤❤ዋው ደስ ሲሉ ጎበዞች ናቸው በጣም❤❤
ሁለነገርሽ ሲያምር በተለይ ፀጉርሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤
ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን!
😂😂😂አወ አተኝ@@የነኈነ
አረ እኛም ስለምታዝናናን እናመሰግናለን በሳቅ ከስራ መልስ ከምከታተላቸዉ ሚድያወች መካከል አንዱ ማራኪ ነዉ ግን የዉሾቹ ነገር😂😂😂
እኛምከልቤእንመሠግናለሕ ዘናፈታሥለምታረገን ኑሪልንወድማች
በደንብ ነው እንጂ የምንከታተለው ዛሬ ደሞ ሩቷና ዬኒን ስላቀረብክ ደስ ብሎኛል በርቷ❤❤❤❤❤❤❤❤
Gezsha are youtube asjemregn erdagn please
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤
❤❤❤❤❤❤❤
Erguz😅
😂😂😂❤❤❤
❤️😂😂😂በላክ
ደሞ ላይክ😂😂😂😂
ይለይብኛል ገብርኤል ይለይብኛል 🙏
የቅዱስ ገብርኤል ስም ሲነሳ ማነው እንደኔ ደስ እሚለው የኔ አባት ጠባቂዬ ስምህ ሁሌም ከፍ ይበል 🙏 እነዚህን ጥንዶች ግን በጣም ነው እምወዳቸው
ቅዱስ ገብርኤል ልጄን አድኖልኛል ተስየ የኔ አባት ክብሩን አንተ ዉሰድ❤🙏
EGZABHER YEMESGEN❤🙏
እልልልልልልል
Manew gabrel? Fetariy weyinis fitur? Temelaki weyinis amlaki? Fatari kehona minin fetere? Adagn kekona minin adana? Isu fatari kahona isun man fetere? Isu fatari ka hona igziyabeher min lihon new? Gabrel adagn kehona ye igzabeher sira min lihon new? Mels ifaligalew❤
እኔም በቁልቢ ገብርኤል ፀበል ድኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እኔም በእምነቱ ድኛለው ለዛውም ሠው አምጥቶልኝ🎉🎉🎉ክብር ለእግዚአብሔር 🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቱ
Yemiyadin manew ? ye egziyabiher lij kirstos yehonew eyesus getachin nw
Amen
ወይ ጴንጤ😂😂እግዚአብሔር በመልአኩ አያድንም??? ሐዋርያት እኮ በጥላቸው እራሱ ይፈውሱ ነበር እንኳን ገብርኤል ተብሎ የሚያድን ሀይል የሚሰጠው አዎ እግዚአብሔር ነው@@Yayenal-n4i
አባቴ ቅዱስ ገብረኤል በልጅ ይባርካችሁ😢😢❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen
አሜን❤
Lejoch ye egziabehair setotawoch nachew yelal kidus metsehaf lejin yemiset egziabehair becha nw
አሜን አሜን አሜን
እኔም አባቴ መድሃኔአለም
የተወለድኩበት
ከመኪና አደጋ የተረፈኩበት
ልጄን የወለድኩበት
ቅዱሰ ሩፋኤል ደግሞ ሚሰጥረኛየ የነገረኩትን ቶሎየሚያሳካልኝ
አሜን አሜን አሜን
የሚገርመው እነዚህ ጥንዶችእንደዚ አልጠብቃቸውም ነበር በጣም Humble ናቸው ደስ ሲሉ
መንፈሳዊውን ህይወት ትንሽ ጨመር እያደረጋችሁ ስትሄዱ የበለጠ ተአምሩን ታያላችሁ። ለእስካሁኑም ምስጋና ነው። እግዚአብሔር የሰማዩን ህይወት ያሳምርላችሁ።
Yeni absari gebreal abateiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እርሱ ለረጅም ጊዜ እየናፈቀኝ ያላገኘሁትን ታላቅ ወንድሜን ይመስላል😢❤ ለዛም ሁሌም አያቸዋለሁ እናመሰግናለን ማራኪዬ
ደምሪኝ ዉዴ❤
@@GenetChannel-uo3rvደምሪ ዉዴ ደመርኩሽ
ደምርኝ ማኣረይ ደመርኩሽ❤@@genetteshome3906
Ly2 call l
ካፕሎቹ ደስ የሚሉ እና ጎበዞች ናቸው, መልካም አርአያ የሚሆኑ ናቸው። ኢንስታግራም ላይ ፎሎወራቸው ነኝ። ልጅ እንጂ ውሻ አገር, ካምፓኒ, ስም አያሰቀጥልም ቢያስቡ, የውሻ ፍቅር መቼም ማንም አይጠፋውም። ባህል ላይ ጥንቃቄ አድርጉ, አበሻ ቀልድ አያውቅም።
የምር የሚኖሩ ጥዶች ያስታውቃሉ ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ 😍😍
ትልቁ ማመን ነው ደግሞ እኮ ቅ ገብርኤል ነው ያጽናቹ❤
ገብርኤል አባቴ ለኔም ታምር ሰርቶልኛል አሁንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ
ሩትና ዮናስ ያለዛሬ አላውቃችሁም፣ ግን በጣም ደስ የሚል የቤተሰብ ድጋፍና ዕውቅና ያለው የ5 እና 6 አመት ህይወት ያላችሁ ወጣቶች መሆናችሁን ተረድቻለሁ። ዮናስ በጣም አፍቃሪ ይመስላል፣ ያመናችሁት ቅዱስ ገብርኤል መጨረሻችሁን ያሳምረው!
እህትና ወድም ነውኮ የሚመስሉት❤❤ ደስይላሉ አይለያቹህ
Ayegerememe enem endeza new yetesemagn seyaeru
የኔ ገብርኤል ❤ ተነግረው የማያልቁ ነገሮች በገብርኤል ቀን ተደርጎልኛል የተወለድኩትም ሐምሌ 19 ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በደሰታ ኑሩ🙏😍😊
ልጅ ውለዱ ክበዱ በጊዜያቹ ተጠቀሙበት ወይ ስንት የተቸገረ አለ ልጆች አሳድጉ ለውሻ ያላቹ ክብር ያህል አስፓልት ላይ የተጣለው ልጅ ያሳዝናቹ እዘኑለት ለማን ቅድሚያ መስጠት እንዳለብን እንወቅ
ደምሪኝ ዉዴ❤
ውጭን እንምሰል ብለው ነዋ ከሰው ለእንሳት እዚማ ያማልከስሳጋር ብዙነገር ይሰማል
የኔ ሓሳብ ተፅፎ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ውሻ ከማሳደግ በጎዳና ያል ልጆች ቢያሳድጉስ ብየ እያሰብኩ ነበር😌
😅😅😅😅ልጂ ከወለደች ለኔ ያላት ፍቅር ይቀንሣል ብሏል😅😅😅 ሆሆሆሆ
Shut up anchi aytesh zm blesh adel yemtalfiw
ቅዱስ ገብርኤል የገባበት ቤት እጅግ የበረከት ቤት ነዉ ❤ተባረኩ
Amen
Wow really እንዴት ያለ ፍቅር ነው ይሄ የክርስቶስ የሆነ የመስቀሉ ፍቅር ነው በእውነት ተባረኩ ፍቅሩ ይጨምር መታመኛችሁ እግዚአብሄር ኑሯችሁን እግዚአብሄር ይምራው።😅
ዮናስና ሩት ደስ ትላላችሁ
የወጣት ጠንካራ ናችሁ
ከምንም በላይ የቅዱስ ገብርኤልን ተዓምር ያላችሁ
ወጣት ባለሀብት የቅዱስ ገብርኤል አምላክ በጤና በመልካም ትዳር፣ በልጆች፣ ይባርካችሁ፡፡ ለሌሎች እንድኖሩም ጭምር ያድርጋችሁ፡፡
እሩት ግን ብዙ ለፍላፊ አይደለችም ቁጥብ ናት❤😊
ታምራላችሁ ከክፉ አይን የምወደው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ❤
አሜን
ጋዜጠኛ ግዛቸው ሩቷን እና ዬኒን ስላቀረብክልን በጠማ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅዱሥ ገብርኤል ሁል ጊዜ ጠባቂየ ነዉ
የዋህነታቸው ደስ ይላል በፍቅር ኑሩ 🙏❤️🙏
ክቡር የሰው ልጅ ረክሶ ውሻ የከበረበት ዘመን ጌታ ማስተውልን ይስጠን 😢
ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ❤
Atakabdu beka ufff kesew ensesa endemishal atawkum bezi zemen
እንዴ ውሻ እመቤተታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በወርቅ ጫማዋ ነው ያጠጣችው የእግዝአብሔር ፍጡር ሁሉ ክቡር ነው ።
ታድያ ክቡር ፍጡር እንኳን ቢሆን ጋብቻ መጋባት ኣለባቸው እንዴ እህት ኣለም ?@@mesereteshetu2138
ወይ እግዚአብሔር ሆይ እኔም አሁን ምንም ሠደት ብሆንም አሥር አመታችን ነው ግን አሁን ልመልስ 9 ወር ይቀርኛል እሄዳለሁ እና አራት ኪሎ ገብርኤል ተሣሥ ገብርኤል ሚሊቴሪ ለብሼ ገብርኤል ሆይ ብየ አለቀስኩኝ ከዛ በሠዓቱ በደቂቃው ተደወለልኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመሠገን ........ሰጠኝ .....ይቀጥላል
የልጅ አዋቂዎች ናቸው።ረጅም ዕድሜ
ደስ ትላላችሁ በተለይ ወንድየው ንግግርህ የሚያረካ ሁለመናህ ደስ ሲል እምነትህን ማክበርህ ቤተሰብህን ማክበርህ ሴቷ ደገሞ ትንሽ ፈጠን በይ
በጣም ታምራላቹ! እግዚአብሔር አምላክ እመቤቴ ማርያም በልጅ ይባርኳችሁ! ደስታችሁ እጥፍ ይሆናል
ስታምሩ ሁለት ቆንጆዋች እምነታቹን ጠብቁ ገብርኤል ይጠብቃቹ
እናንተ ጀግናዎች
ናችሁ ተምሳሌቶች
አው ይሳካላችሁ
አሁንም ይርዳችሁ
ጀግናዎች ናችሁ
ሁሉም ያድንቃችሁ።
ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ
ደስ የምትሉ ፕንዶች
ለመጀመሪያ ግዜ ነው ሳያችሁ በጣም ነው የምታምሩት ጨዋዎች ናችሁ።ግን አንድ ነገር ልበል ሽማግሌ ላኩ ለቤተሰሰብ ክብር ነው የኔ ቆንጆዎች እግዚአብሔር ይረዳችሁ
ዉለዱ ክበዱ
Baby is on the way🙏🙏🙏
😢😢ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለኔ ልዩ ነው አባቴ የአምላክ ባለሟል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ😢❤❤❤ ንገስልኝ❤❤❤
ትዳራችሁ እንደምታወሩት ከሆነ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡ ወንድሜ እጅህ ላይ የሚታየው ታቱ እጅግ የሚያስፈራ እና የሆነ መጥፎ አምልኮ የምትከተል ትመስላለህ የማንኛውንም ዓየነት ሃይማኖት ተከታይ ብትሆንም ይህ ታቱ የሚደገፍ አይደለም በትዳራችሁ ልጆች ሲመጡ እንደዚህ ዓይነት ከኢትዮጵያዊነት ውጨ የሆነ ነገር ማየት እጅግ በጣም ጥሩ አይደለም በፀሎት ይህንን ታቱ ማጥፋት ብትችል መልካም ነው፡፡
እኔም የማፈቅረውን ሰው ያገኝሁት የገብርኤልጨቀን ነው❤ ቅዱስ ገብርኤል የኛንም ሂወት ይቀይርልን😢
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜን ። ግዞዬ የኔ ምርጥ ወንድም በጣም የምወዳቸውን ጥንዶች ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ። በርታ
ለፈጣሪና ለፍጡፍ አንድ ላይ ምስጋና አይሰጥም ።
ይቅርታ አልገባኝም ???? እማፍቅር ማለት እመቤታችንን ነው እሺ ።
@@AbebawTsega እመቤትሽ ሰው ናት እማ ።
ፈጣሪዬ እንዲህ ያለ ፍቅር በሁላችን ቤት ይኑር
በጣም ምርጥ ጥንዶች እረጋ ያሉ እመቤቴ ፍቅራችሁን ታብዛዉ የኔ ዉቦች ሰላማችሁ ይብዛ❤❤😊😊😊
ወይኔ የውሾቹ ነገር በሳቅ ሞትኩኝ የምር😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤
መልካም ሚስት
ህይወትህ ሚዛኑን እንዲ ጠብቅ
ታደርጋለች
የወጣት በጎ አድራጊ በጣም ነዉ ምወዳቸው ❤
በጣም ነው የምወዳቸው በራሳቸው አለም የሚኖሩ ጥዶች ናቸው❤❤❤❤
ሚስቱን የሚሰማ መድረስ የሚፈልግበት መድረስ እንደሚችል ወላሂ በኔም ሒወት ዐይቼዋለው ያራዳ ልጅ ሚስትን በመስማት ሒወት ይቀየራል እንጂ አይበላሽም ወደ ፊት ብቻ
መዝሙር 72 (Psalms)
18፤ ብቻውን ተአምራትን የሚያደርግ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ። መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል የአምላክ መልክተኛ ነው እንጂ ተአምራትን አያደርግም ።
ባይሆን እግዚአብሔር በመልአኩ በቅዱስ ገብሬአል በኩል ተአምራትን አረገልን ነው የሚባለው ። ተባረኩ 🙏
ለምንአያረግም በተሰጠው ቃልኪዳን ከአምላክ ብዙነገር ያረጋል ቅዱስገብሬልዬ አርጎልናል መናፍቅ እዛው ስለራስሽ እወቂ ለኛአታስቢ
@@mihretmengestu2798ጭፍን ጥላቻሽን ወዲያ ጣይና እስኪ የተፃፈውን በስርአት አንብቢ ደግሞ መናፍቅ አንቺ የመፅሀፍ ቅዱስን ቃል የምትቆርጪ መላእክት የእግዚአብሔርን ሀሳብ አስፈፃሚ ናቸው
eko, enesu egziyabiher redan newu eyalu yalut betedegagamy, riesu degmo lela, tru aymetam
እና ይሄ እኮ የታወቀ ነው!! መልዓኩ በራሱ ሃይል ታምራትን አደረገልን እያሉ አይደለም እኮ የኔ እናት!! መልኣኩ በእግዚአብሔር ሃይል ታምራትን እንደሚያደርግ የታወቀ ነው!!
ለምሳሌ ኢሳያስ 45፡17 ላይ እኔ ጻድቅ አምላክና፡ መድሃኒት ነኝ። ከኔ በቀር ማንም የለም ይላል!! ከእግዚአብሄር ሌላ አዳኝ እና መድሃኒት የለም።
ግን መዝሙር 34፡7 የእግዚአብሔር መልዓክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፤ ያድናቸውማል!! ተብሎ ተጽፏል። መልዓክ በራሱ ማዳን ይችላል?? አይችልም! የይሄ የታወቀ ነው። ነገር ግን መልዓኩ ያድናቸዋል ተብሎ ተነግሯል። ግን በራሱ ሃይል እንዳልሆነ የታወቅ ነው!!
እንግዲያውስ ለምን እግዚአብሔር በመልዓኩ በኩል ያድናቸዋል ነው መባል ያለበት እንጅ መላኣኩ ያድናቸዋል አይባልም ብለሽ መጽሃፍ ቅዱስን አልተቃወምሽም?????
ተሳድበሽ ለገብርኤል ጠበቃ መሆንሽ ነው?😂😂😂😂@@mihretmengestu2798
ምርጦቼ እንጀራ አልወድም ባልከው ልንገርህማ ወንድሜ ልጄ የአንድ አመት ልጅ እያለ ይበላ ነበር ወዲያው ጠላው በዛላይ ይፈራ ጀመር ልጄ ፅጉሩ እረዥም ነበር እስከ አራት አመቱ ከዛ አራት አመቱ ላይ ያንን ፅጉር ተቆረጠው ሙልጭ ተደርጎ እንጀራውንም መብላት ጀመረ እና ምን ልልክ ነው የሰው አይን ነው ፅበል እምነት ተጠቀም
ግዞ እነዚህን መልካም ልጆች ስላቀረብክልን በጣም አመሰግንሃለሁ::🙏🏽 ላንተም መልካም ትዳር እንዲሰጥህ እመኝልሃለሁ::
እኔም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው ፈጣሪ በልጅ ይባርካቸው
አሜን ❤❤❤❤
ልጅ አይወዱም ውሻ ይበልጥባቸዋል
ደምሪኝ ዉዴ❤
ደመርኩሽ ማሬይ ደምኝ
@@aliy274 😂😂
ምርጥ ጥንዶች❤❤❤ውሾች ስላልተለመደ እንጂ ውሾች ከተላመዱ ከባድነው
እውነት ነው ሴት ለቤቷ ነው እድገትን ትፈጥራልች ሰለዚህ ሴትን አዳምጡ ጥሩ ቤተስቦች ሰለሆናቸው ድስስስስ ብሎኛል ፈጣሪ ቤታችሁን አፅነቶ ያቆይ በርቱ ( ዋጋው ስንት ነው ቂጠማው ) ቻው
ድሃ ስትሆን ሰላምታህም ፣ ልምና ይመስላቸዋል ወጥረህ ሥራ።
ሁለታችሁም ኩል ናችሁ።
😂😂😂😂😂😂
ደምሪኝ ዉዴ❤
Amelke.yebarkeshe.enata.ewenete.eko.nwe❤❤❤
ምርጥ ኮሜንቴ 😅😅😅
ትክክል ድሃ ያምሮ እንጂ የሰው ድሃ የለም በስርአት ራሰን አስከብሮ ከማንም በላይ ሆኖ የሚኖር አለ፣ ዋናው ያስተዳደግና ያኗኗር ድሲፕሊን ነው።
ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ የኔ አባት ፈጥኖ ደራሽ❤❤❤❤❤🙏🙏
በመቤቴ ምልጃ ውሻውን ባረከኝ ውሃ የጠማውን በጫማዋ ስታጠጣው እሽ ለኛ አይገባም በጣም ትልቅ ነው 😢😢😢😢❤❤❤ብቻ ብዙ ነው ።።።።።
🐕🐕🐕🐕🐕😊😊❤❤
በጣም ደስ የሚሉ ሚያነቃቁ ጥንዶች ናቸው ይመቻቹ ግዝዬም ሁሌ ምታዘጋጀው አምልጦኝ አያውቅም ሁሌም አንደኛ ምርጥ ጋዜጠኛ
ውሻ በጣም ደስ ይላሉ እኔ በምኖርበት ሀገር ከልጅ ቀጥሎ ውሻ ነው ሶስተኛ ሴት ነች በጣም ነው የሚወዱት ውሻን
fffff
ልጅ የራሱን እጣፈንታ ይወሰናል ተብሎ ዝምብሎ አይወለድም::
ቤተሰቦቻችን መከራ አይተው እኛን አሳደጉ እኛም መከራ እያየን ልጅ እናሳደጋለን::
መከራ እድል ሆኖ ልቀጥለን አይገባንም::
ወጣቶች ዝግጁ ስትሆኑ ልጅ ውለዱ::
ወላጅ መሆን ስፖርታዊ ውድድር አይደለም 👌
❤🎉እኔ ውሻ በጣም እወዳሎ ድመት ያለችበት ቦታ ግን ያስጠላኛል ኣሳድጋሎ ታማኝ ጓደኛ ነው🎉
ማርያምን እኔ በጣም ነው ምወዳቸው እነኚን ካፕሎች ፍቅር ናቸው በተለይ አረጋውያን ሲያበሉ
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ተባረኩ ለምልሙ❤❤❤
ይህ መዝናኛ ሳይሆን ኢትዮጵያ ማልቀሻ ነዉ ሃገራችን ከሰላም ማጣን ራስን እስከ ማኖር ተስኖቶ የምን ዉሻ ማሞላቀቅ ነዉ የራሳችሁን እንቁ እየጣላችሁ የባህር ማዶ ምናምንቴን ታደንቃላችሁ ቲሽ ወራዶች!!"
በጣም ደሥ የምትል ልጅ እውነት ረጋ ያለች ዋው
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው እግዚአብሔር ፍቅሩን ያአብዛላችሁ
ካአይን ያውጣችሁ ፈጣሪ 🙏❤❤🇪🇷
ደስ የምትሉ ጥንዶች ፍቅራችሁና ትህትናችሁ ደስ ይላል
ደስ የምትሉ ጥንዶች ቀሞሞችየ የኔ ጅግኖች ለኛ ደሞ ያማረና የተባረከ ትዳር ይስጠን 🙏 እኔም ውሻ በጣም ነው አምወደው❤
ደምሪኝ ዉዴ❤
ለምን እንደሆነ ባላቅም በጣም ደስ ይሉኛል ስርአታቸው ለሰው አሳቢነታቸው ብቻ ይለያሉ አይለያችሁ ውዶቼ
ማነው እንደ እኔ ይሄንን ፕሮግራም ሁሌ በጉጉት እሚጠብቅ ❤❤❤❤❤ስወዳቸው❤❤❤
ስታምሩ ማሮች በጣም እምወዳችሁ ጥንዶች ማርያምን በልጅ ይባርካችሁ❤❤😊
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥወጣት ባለትዳሮችናችሁ ከናተብዙወጣቶችይማራሉ ትዳራችሁን ፈጣሪይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሠርጉ ቢቀር ኖርማን ነዉ ግን ሳትጋቡ መኖር አይከብድም በምነታችሁስ ሀራም አይሆንባችሁም በባህላችንም ሽማግሌ ተልኮ ቤተሠብ ተለምኖ ነዉኮ የሚጋቡት
እንደ እድሜያቸው ገና ወጣቶች ናቸው ስለ ልጂ ስራ ስራ አርጋችሁ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን ❤ስለምንወዳችሁ ነው
ደምሪኝ ዉዴ❤
ወልደዋልኮ ውዶቸ 😅😅
❤በጣም ነው ደስ የምትሉት! አብራችሁ አርጁ❤
ስወዳቸው እመቤቴ እረጅም የፍቅር እድሜ ይስጣችው
ስለ ልጅ ያላችው ሀሳብ በጣም ያስጠላል ልጅ በምትፈልጉ ጊዜ ላታገኙ ትችላላቹ ቆም ብላችሁ አስቡ እንኳን ለልጅ ቀርቶ ለውሻ ማኖር ትችላላችሁ
ውይ ስታምሩ አማኑኤል ይጠብቃቹ።
አሚን በሉ ያጀመዓ አላህ በተውሂድ አኑሮ ተወሂድ ይግደለን አሚን ያረብ
ቆይ ግን መስቀል የማታደርጉት ነገርስ እረተው መስቀል ክብራችን ነው አድርጉ😔
ደስ የምትሉ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ❤❤ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ቅዱሰ ገብረኤል ይጠብቃቹህ
ኧረ አትሳቱ ቀን ሁሉ የጌታ ነው የሚሰጥም የሚረዳም የሚጠብቅም እግዚያብሔር ነው ጌታ እኮ ተረሳ ደግም እግዚያብሔርን ደግሞ ማን አይቶት ነው የተነቀስከው ይሔ ጣኦቴ ነው በል ጌታ በፍጡሩ እጅ አይሳልም ያየውም የለም አትሳቱ በተረፈ ጌታ ከውሻ አባትና እናት ወደ ራሳችሁ ልጅ ይመልሳችሁ በተረፈ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኃለሁ
ብዙ ነገራቸው ምቾት አይሰጥም ባህል እምነት ላለው ማህበረሰብ
የምትዘክሩት ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ አውሬ ይጠብቃችሁ በጣም ጎበዝ ወጣቶች ናችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ አሜን
የሰርግ ፎቶ ተነሱ እና ቤተሰብ ጋር ተቀላቀሉ::
በጣም ምረጥ ጥንዶች ❤ግልፆች የቅዱሰ ገብረኤል ወዳጆች ❤❤
ልጅቱ ስታምር❤❤😍
እንጀራ መብላት ከፈለግህ ከቤተክርስቲያን በእለት ሰንበት ከቅዳሴ በኋላ የሚሰጥ መክፈልት(መቅኑን) ለተከታታይ ሳምንታት ብትበላ እንጀራ በደንብ መብላት ትችላለህ
እግዚአብሔር ይመስገን መደማመጥ በእውነት መዋደድ እግዚአብሔርን ማክበርና መፍራት እንዴት ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ውለድ ክበድ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም
ደስ ይላል የልጁ አገላላፅ❤ሁሌም በፍቅር ኑሩ❤🎉
ግዝየ በጣም ጥሩ አቀራርብ ከጥሩ እንግዶች ጋር
ይለይብኛል ቅዱስ ገብርኤል 🤲🤲
ታድላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤
እሩት እና ዬኒ መስራታቹ እና ለማደግ እንደዚ ያለረፍት መሮጣቹ እና መድከማቹ ደስ ይላል እሩት የናተ መግባባታቹ እና እንዲ መከባበራቹ ለብዙ ኢትዮጵያውያንኖች እና ለአፍሪካውያን ብሎም ለዓለም ሁሉ ተምሳሌቶች ናቹ።እንዳ እመቤቴ የድንግልማርያም ልጅ መጨረሻችሁን ታሳምርላቹ። አሜን አሜን አሜን ይባላል።
እሩት ከናተ ሂወት ብዙ ነገር ተምሬአለው እሩት እናተ የምትጠቀሙት በ1ስልክ ነው።በጣም የሚገርማቹ 1 ጓደኛዬ አግብቶ እና 1ልጅ ወልዶ ነው አብረው ወደ6አመት ኖረዋል የ5አመት ወንድ ልጅ አላቸው
አሁን ተጣልተው እና ተለያይተው እሷም እናቷ ቤት ልጇን ይዛ ትኖራለች።