ማሪናን ያስለቀሳት ከባድ ስጦታ 🥰እንባዋን መቆጣጠር አልቻለችም😱😢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 3,8 тис.

  • @ራህማት
    @ራህማት 6 місяців тому +758

    አራ ለሶፌ ያነክል ፍቅር ዬለውም ምትሉ በለይክ አሰዩኝ ሶፊ በጠም ምርጥ ሴት ነት🎉🎉🎉🎉

    • @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
      @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ 6 місяців тому +6

      አዎ ምርጥ ነች ቢሆንም ሀይማኖቱ የፈቀደለትን እስዋ መከልከል አትችልም ማግባት ከፈለገ ያግባት ነገር ግን 😂

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 6 місяців тому +11

      የሀይማኖት ጉዳይ ሁኖባቸውጅ ማረናጋር በጣም ይዋደዳሉ ከሷጋር ሲሆን ፈገግታው ልዩ ነው

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 6 місяців тому +3

      በቅንነት ደምሪኝ❤

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 6 місяців тому

      ​@user-yu1cየኔ ውድ ደምሪኝ❤q7cn5v

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 6 місяців тому +1

      ​ዜድዬ ደምሪኝ❤

  • @HananShikur
    @HananShikur 6 місяців тому +1326

    ልጅ ቶፊቅ ሀራም እኮ ነው ሲቀጥል ሶፊም እኮ ሚስትክ ነች ምን አይነት ስራ ነው የምትሰራው ቅናት የሚባል ነገር አለ እኮ ልክ ነው የምትል ላይክ እያረጋቹ

    • @EeEe-x1k
      @EeEe-x1k 6 місяців тому +14

      ደደብ ነው

    • @እሙሲድራ
      @እሙሲድራ 6 місяців тому +17

      አሏህ ይስቱር.

    • @SumeyNur
      @SumeyNur 6 місяців тому +16

      ብራክ ነው የሚሆነው

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 6 місяців тому

      Awoko new direma misaruti kazye bafite sinte wushat indamiwashe atewkum

    • @እሙኢማን-ዠ2መ
      @እሙኢማን-ዠ2መ 6 місяців тому +13

      ምን የሠራህ መሠለህ ላይክ ምናረገዉ ሀራሙም ሀላሉም ላይክ የምናረገዉ አረ አንዳዴ እሥኪ ዲንን እኳ ባሠብኩ ከሀራም እራቁ

  • @ውሎዬዋ
    @ውሎዬዋ 6 місяців тому +398

    ይሄ ልጅ ዘጋኝ እንደኔ የዘጋችሁ ላይክ

    • @NeimaaliiNeimaalii
      @NeimaaliiNeimaalii 6 місяців тому +1

      ደምሪኝሁቢ ቀላልይዘጋል ደቆሮ አለማወቁ አረብ አገርኑሮ ሥለድን ትንሽአለመማሩ ይችአለምቀሪናት ሚሥትህን አሥደሥት መሀይብ🤮🤮🤮🤮🤮

    • @AszAszc-zm8sn
      @AszAszc-zm8sn 6 місяців тому +2

      ውሸቱን ነው ድጋሜ አማነቹት😅

    • @LamlamAl
      @LamlamAl 6 місяців тому +3

      ወንድና ውሻ አንድ ነው ይባላል ያየው ሁሉ ያምረዋል

    • @ውሎዬዋ
      @ውሎዬዋ 6 місяців тому

      @@LamlamAl በትክክል

    • @anahouse5697
      @anahouse5697 6 місяців тому

      እኔ የምለዉ ማሪና ባል የላትም ሆሆሆሆሆሆ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 6 місяців тому +776

    _ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ የኞዉድ ነብይ ( ርሱል ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም)❤_

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 6 місяців тому +13

      ሠለላሑ አለይሒ ወሠለም❤❤❤❤❤

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 6 місяців тому +9

      صلى الله عليه وسلم🌺🌺🌺🌺🌺🌺
      ሳህ ቅመም እየተጃጃሉ እኛንም አናጋሪ አደረጉን የይቱብ ነገር

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 6 місяців тому +6

      ,ሰለላሁ አለሂ ወሰለም🥀🥀🥀🥀🥀

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 6 місяців тому +7

      ስለሏህ ወአለይ ወሰለም

    • @kamila-xw1rg
      @kamila-xw1rg 6 місяців тому +6

      ሠለላ ወአለሂ ወሠለም🥀🥀🥀🥀🥀💞

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 6 місяців тому +963

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ😂❤

    • @mebinakenzu-xx5pq
      @mebinakenzu-xx5pq 6 місяців тому +3

      ክክክክክክ👍

    • @aaa-43
      @aaa-43 6 місяців тому +2

      😂😂😂😂

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 6 місяців тому +2

      😂😂😂😂ክክክ

    • @Abo7md501
      @Abo7md501 6 місяців тому +5

      ውለጅልኝ😂😂😂😂

    • @AYNEBE-y4n
      @AYNEBE-y4n 6 місяців тому +1

      Kkkkkkk

  • @ayoshmohmmad
    @ayoshmohmmad 6 місяців тому +138

    ይሄልጅ ከማሪና ፍቅር አለበት የምትሉ በላይክ ደሞበስልምና ልደትን ማክበር አይቻልም ኬኩንም መብላት አይቻልም ወደራስህ አላህ ይመልስህ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 6 місяців тому +647

    አረብ ሀገር ላሉ እህቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል የሚል👍 👍እኔ ትልቅ ክብር አለኝ የኔ እንቁወች

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 6 місяців тому

      ትክክክል ይገባቻዋል

    • @MekaWasse
      @MekaWasse 6 місяців тому

      ትክክልይገባችዋል

    • @abc.1721
      @abc.1721 6 місяців тому +1

      😊😊😊😊❤

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 6 місяців тому +1

      😂

    • @Hayat-d1k
      @Hayat-d1k 6 місяців тому

      አረ መጃጃል እንደት ሙስሊም አደለህ ታቶ ትሰራለህ😭😭😭

  • @Yenata-l2u
    @Yenata-l2u 6 місяців тому +240

    ምናለ ሶፊ ያንተ ሚስት ባትሆን ብዬ ተመኝሁ ስለምታፈቅርህ ነው እንዲህ እምታረጋት ትታኝ አቴድም ብለህ ለሚስት እና ለባል ክብር ይኑራችሁ😏ሶፊዬ ጥንካሬውን ይስጣት🎉

    • @Ntube444
      @Ntube444 6 місяців тому +16

      ምነው አጋብቼለሁ አልሽ ራሷን ያረከሰችው እሷ ፍቅር ያለ ኒካ የለውም በረካ ማሬ 😊

    • @hayataaaa7999
      @hayataaaa7999 6 місяців тому +3

      @@Ntube444አቤት ማሽቃበጥ ስተይ ይሰሩ ነው አችንውክልና ስላልሰጡሽ 😂

    • @officialkallyy8547
      @officialkallyy8547 6 місяців тому +5

      እሷ ናት ጥፋተኛ ሴት ሆና ወንድን አፈቅራሃለሁ ብላ የጠየቀች ቀን ነው የተናቀቺው!

    • @seada9327
      @seada9327 6 місяців тому

      እኮ​@@Ntube444

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 6 місяців тому +7

      የራሷ ጥፋት ነው ሴት ልጅ ለራሷም ለቤተሰቧም ክብር ሊኖራት ይገባል ለወንድ መነጠፍ ትርፊ እርካሽነት ነው

  • @fatoobeebi1550
    @fatoobeebi1550 6 місяців тому +40

    ይች ልጅ ይውደታል ያሰታውቃል በጣም ለሳፈይ ምንም አይነት ሰሜት የለውም አተ ውላሂ ሀራም ነው በጣም ባላጌ ነህ እሸ ትነሸ ክብር መኑር አለብህ ለሳፌይ

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 6 місяців тому

      አረ ይሄ የሄደ የመጣዉን እንደፈለገ ግዜ ሞት ይደርሳል የምር ሶፊ ለራሱ መጀመራ ነበር እራሷን መጠበቅ ያለባት አሁን እኮ ልቦን አዉቆ ነዉ የሚጫወትባት

  • @metooo4038
    @metooo4038 6 місяців тому +437

    ግን ይህ ልጅ በጣም ይወዳታል የሀይማኖት ጉዳይ ሆኖባቸው እንጅ 😢😢😢❤❤❤❤

  • @EbSShort
    @EbSShort 6 місяців тому +363

    ያንተ ሚስት የእስዋን ባል ትነቀሰው ግራ እና ቀኝ አታጋቡን ጉዲ እኮ ነው ንቅሳት የማይወድ ላይክ ያድርገኝ😢😢😢😢😢😢

    • @Temrelove
      @Temrelove 6 місяців тому +2

      😂😂😂😂

    • @scfrvgh5577
      @scfrvgh5577 6 місяців тому +5

      ሲጀመር ሀራም ነው

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 6 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 6 місяців тому

      ሐራምነገጧትእባብሖነእንደሚጠብቅሕአትረሳ

  • @FhFg-is6tm
    @FhFg-is6tm 6 місяців тому +30

    ቶፊቅ ስተት ሰርቶዋል እና ሶፊ አትከፋ የምትሉ. በላይክ አሳዩ

  • @Haymekoko
    @Haymekoko 6 місяців тому +236

    ቶፊቂዬ አንድ ጥያቄ አለኝ የመሪና ባል ይቅረብልን እና አብራችሁ በመሰረተ video ምን አይነት ምላሽ እደሚሰጥ መስማት እንፍልጋለን እምትሉ ላይክ ካልሆነ በመሪና ቻናል ይቅረብልን❤

    • @بنداباندا
      @بنداباندا 6 місяців тому

      Maran eko chekelate yalate leje naw mo edanata

    • @wareef2798
      @wareef2798 6 місяців тому +2

      ትክክል ግን ባል አላት ይሆን የምረ ካለ ለምን አይታይም ኦ ኦ ያጠራጥራል እረ

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 6 місяців тому +1

      ባልየውማነው

    • @susuguragawa1424
      @susuguragawa1424 6 місяців тому +9

      ምን አገባቹ አገባን አይመለከተን ዳይ ወደራስሽ ሂወት አዳሜ

    • @SameeraSamee-e9m
      @SameeraSamee-e9m 6 місяців тому

      😂😂😂😂​@@susuguragawa1424

  • @HabeebHabeeb-j1n
    @HabeebHabeeb-j1n 6 місяців тому +196

    ቶፊቅ ወንድሜ ጓደኛ ምረጥ እኔ ለክርስቲያን ወገኖቼ ጥላቻ የለኚም ነገር ግን እረሱል ሱለላሂ ወሰለም የውመል ቂያማ ከሚወደው ጋር ነው የሚቀሰቀሰው ብለዋል ቶፊቅ ወድሜ ዱኒያ አታላይ ነች ከመታለል አላህ ይጠብቀን በተረፈ አውፉ በለኚ?

    • @sumeyuali1541
      @sumeyuali1541 6 місяців тому +7

      صلى الله عليه وسلم

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 6 місяців тому +4

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ
      @አለህሁንየለውይሆነልአለህ 6 місяців тому +5

      ሶለላሁ አለሂ ወሰልም

    • @Senayitmulugeta-x6j
      @Senayitmulugeta-x6j 6 місяців тому +5

      አንተ አይደብርህም እንዴ ሚስትህን እቤት አስቀምጠክ የቤት ውስጥ እቃ ወይም አሻንጉሊት አረካት ምስኪን የገጠር ልጅ ብትሆን አረ ትንሽ እንኳን ክብር የሚባል ነገር ይኑርክ ለሚስትህ ለተመልካችም ይደብራል

    • @حواءجمال-ب3ح
      @حواءجمال-ب3ح 6 місяців тому +1

      ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤ አለህ መጨራሸችን የሰምርልን

  • @Reyanmohammod12
    @Reyanmohammod12 6 місяців тому +15

    አረ ሶፊናማሪናን ተዋቸው ንቅሳት እኮ ከአላህ ራህመት ለራቁት ነው አላህ ይጠብቀን

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 6 місяців тому +229

    እኔ በበኩሌ ለባሌ የሴት ፍሬንድ እንዲኖረው አልፈልግም ሚስትክ ትእግስቱን ይስጣት

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 6 місяців тому +8

      ኧረ እኔ አልሠማውሜ😢ይሔ አበዛው ልክስክ😮

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 6 місяців тому +5

      ኧረእኔምአልወድምደግነቱ ባሌሚድያአይወድም

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 6 місяців тому +1

      እኔ.ብሆን.አሳየዋለሁ.ባለጌ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 6 місяців тому

      😢😢😢😢😢😂😂😂😂 ያስብላል

    • @taibaashkan9065
      @taibaashkan9065 6 місяців тому +6

      እኔ ባሌ ሌላ ሴት በእጁ እድነካ አልፈልግም ወላሂ ሆሆሆ

  • @habsawettub5001
    @habsawettub5001 6 місяців тому +104

    አተን ማበረታተት ለኛ እራሱ ወጀልነዉ ወላሂ የምሠራዉ ልክ አደለህም እደሙሥሊም አሠላማለይኩም አትል ሲቀጥል እምነትህ ከሚከለክልህ አትጠበቅ። አላህ ሂዳ ይሥጥን 😥😥😥☝️

    • @sabitamohammed2011
      @sabitamohammed2011 6 місяців тому +2

      ሰብስክራይብ ማንሳት ነው ሚሻለው አኡዙቢላ ራሴን ታብኩት እደዚህ አይነት ቦታ ሳገኘው ራሴን ሶፊ ትግስቱን ይስጥሽ ምን አልባት ፌክ ይሆናል ግን ይሔን ያክል ውድቀት. በጣም ይቅርታ ትችት ከመሠለብኝ ግን አላህ ልቦናህን ይመልስልህ

    • @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ
      @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ 6 місяців тому

      😂😂

    • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
      @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 6 місяців тому

      ትክክል ነሽ ሙስሊም አሰዳቢ ሽይጣን የሸህዋ ፈረስ

    • @semu639
      @semu639 6 місяців тому

      እኮ እኔም አንስቻለው በበኩሌ የሀራም ተባባሪ በመሆን አሏህ እንዳይጠይቀኝ ሰብስክራይቤን ንቅል ሆ

    • @yousera6014
      @yousera6014 6 місяців тому +1

      ሰብስክራይብ እያነሳችሁ

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 6 місяців тому +16

    በጣም ታሳዝናለህ እስልምናን ተሸክመህ አተን የማይመለከትህ አላህ የከለከለዉን ስራ ትሰራለህ አላህ ያስተካክልህ

  • @Jemansh
    @Jemansh 6 місяців тому +252

    ከባልዋ ሊያፋታት ፈልጎዋል የምትሉ በላክ አሳዩኝ👍👍

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ 6 місяців тому +5

      እሱወ ጠከረ ሴት ከሆነች በሉወ ሙተመመንበት ከሆነ አይፈቱሙ ሁለተቸዉ በጥረጠረ ከሆነ ጥየቅ ይለዉሙ

    • @wnyenegesti4791
      @wnyenegesti4791 6 місяців тому

      😂😂😂

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 6 місяців тому

      😁😁

    • @waloyewa
      @waloyewa 6 місяців тому +2

      ባላ የቱ ነው

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 6 місяців тому +1

      😂ይመስላል🥺😭🤣🥹🥹😂🫣💔🙄🙄💋💋👍👍🙏🙏

  • @Mekiyasaudiarabia123Aliy-oi6mn
    @Mekiyasaudiarabia123Aliy-oi6mn 6 місяців тому +42

    ወደ አገር ልገባ ነው እና እስኪ ሁላችሁም በዱአ ሸኙኝ ከ 10 አመት ቆይታ ቡሀላ

    • @MakyahIu
      @MakyahIu 6 місяців тому +1

      ያረቢ በሠላም ግቢ ማማዬ

    • @gfcg8412
      @gfcg8412 6 місяців тому +1

      መልካም ጉዞ

    • @MastewalMelis-e9f
      @MastewalMelis-e9f 6 місяців тому +2

      .በሰላም ግቢ ዉዷ እህቴ መልካም ጉዞ❤❤❤❤❤❤❤

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💚💚💚💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @እኔለኔአለሁ
      @እኔለኔአለሁ 6 місяців тому +1

      የኔም ባል 10 አመቱ ገባ አልሀምዱ ሊላህ ሰላም ግቢ

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 6 місяців тому +4

    ኢሄ ልምጥ ስራው እደት እደሚያስጠላኝ የሚሰራው ስራ ከድን የራቀ ነው ወይለና ምን እረቢ

  • @fafia4447
    @fafia4447 6 місяців тому +49

    ልጁ የማን እደሆነ አረጋግጡልኝ አጠራጠረኝ እኮ ባለትዳር እደዝህ ይሆናል እዴ የሷስ ባል የሱስ ሚስት አይሰማቸውም እዴ ክብር ለሶፊ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 6 місяців тому +180

    እስቲ ትዳር ይዞ ልጅ መዉለድ ያማረዉ❤🎉

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 6 місяців тому +62

    ልጁ የተዉፊቅ ነዉ የምትሉ እስኪ✌️

    • @AbebechYirga
      @AbebechYirga 6 місяців тому

      😂😂

    • @FatimaFatima-qy3if
      @FatimaFatima-qy3if 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @samirasamiraa6297
      @samirasamiraa6297 6 місяців тому +1

      ባልዩው ካላየን የቶፍቅ ሊሆነው ለምን ተደበቀ የማሬናባል 😂🤔

    • @rabiaseid9775
      @rabiaseid9775 6 місяців тому +1

      @@samirasamiraa6297 እኮ አድም ቀን አይተነዉ አናዉቅ ባሏን🙄😂

    • @EeXx-m9c
      @EeXx-m9c 6 місяців тому

      ከከከከከከከከ

  • @Zenate-l4y
    @Zenate-l4y 6 місяців тому +358

    ጋደኝነታችው በጣም ዴሰ ይላል ገን ንቅሳት በእሰልምና አይፈቅደም አሰጠፋው የምትሉት በላይክ አሳዩኝ

    • @rewdamudesir5924
      @rewdamudesir5924 6 місяців тому +4

      ተፆፎበት ነው እውነት ንቅሳት መስሎዋቹሀል

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 6 місяців тому

      እኮእደፕራክ ነውጂ ስው ሚስት እያለውይህንአያደርግም​@@rewdamudesir5924

    • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
      @ይማምሀሰን-ዠ8ደ 6 місяців тому +7

      እንኮን በሙስሊም በክርስቲንም አይፈቀድም ቱቱቱቱ

    • @ZuzuMmm-gq9wl
      @ZuzuMmm-gq9wl 6 місяців тому +2

      ንቅሳት አይደለም አውቆ ነው ለፕራንክ

    • @YeshiAyalew-tr5es
      @YeshiAyalew-tr5es 6 місяців тому +4

      ንቅሳት በማንኛዉም ሀይማኖት አይፈቀድም ግን እኛ ሰወች አንሰማምጂ 😢😢

  • @ተመሥገን-ቐ5ሐ
    @ተመሥገን-ቐ5ሐ 6 місяців тому +140

    ማሪና ቶፊቅ የእምነታቼው ጉዳይ ነውጂ ተጋብተው ቢሆን እንደት ደስተኛሆነው እንደሚኖሩ ይዋደዳሉ በጣም

    • @Zekerasusu
      @Zekerasusu 6 місяців тому +5

      አወሚስኪን እደበሳቅፍርሺርሺኮነውሚለውቶፊቅ

    • @ሪሀናአሊ
      @ሪሀናአሊ 6 місяців тому +6

      አወ እኔም እያልኩ ነበር

    • @Mooo-wn6li
      @Mooo-wn6li 6 місяців тому +3

      አረፍችሁተቀመጡ ማሪናም ባለተዳረነት

    • @Zekerasusu
      @Zekerasusu 6 місяців тому +1

      @@Mooo-wn6li መቺጠፋን እና እኛያየነውንነውየተናገርነውሆ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 6 місяців тому

      በጣም ግን ምነው ከሚወደው ሰው ጋር አብሮ የሚዘልቀው እፍፍፍፍፍ ከባድነው

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    ጎበዞች በርቱ እይታ ቀዝቀዝ ሲል አዲስ አይደያ መፍጠር ነው አሉ አይደል ሌሎች ለእይታ ብለው በትዳራቸው የሚያሟርቱ የናተ ከስት ጣእሙ አድናቂያችሁ ነኝ 😂😂😂 ይሄንን የማይገባው ህዝብን አንጫጫችሁት እኮ ዋውውው

  • @rbntahmed3410
    @rbntahmed3410 6 місяців тому +42

    አሏህን ፍራ አሏህን ፍራ አላህን ፍራ የዛሬ ደስታ ለነገ ነዳማ ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

    • @agaretube2103
      @agaretube2103 6 місяців тому

      ከነመፈጠራችሁ አያቃችሁም እሱ ሌላ አለም ዉስጥ ነዉ በጣም ያጸቅራታል

  • @arigash-c8y
    @arigash-c8y 6 місяців тому +132

    ምነው ለሚስትህ ለሶፊ እንዲ ጠብ እርግፍ ስትል አላይህም ልጅ ቶፊቅ😂😂❤❤

    • @nebeyat2000
      @nebeyat2000 6 місяців тому +2

      ሣህ ወላሂ❤

    • @ተመስገንአምላኪ
      @ተመስገንአምላኪ 6 місяців тому +1

      😅😅😅😅

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 6 місяців тому +5

      በጣም ያሥጠላል ምንም ለሥራ ቢሆን በዚህልክ መቀራረብ ከባድነዉ

    • @ተመስገንአምላኪ
      @ተመስገንአምላኪ 6 місяців тому +2

      እረግንልጅልቱእንካንእሱእኔምበንቁስትአይገርምምልዩነትእካ😂😂😂😂😂ማርያምን

    • @arigash-c8y
      @arigash-c8y 6 місяців тому +1

      @@sadaahmed252 እኮ ባላገባ ሰአት ችግር የለውም ካገባ በሆላ እንዲ መንዘላዘል ያስጠላል

  • @የባሌንግስት-ጰ6ሠ
    @የባሌንግስት-ጰ6ሠ 6 місяців тому +1

    ሲጀመር ፕራክ ነው ፕራክ ባይሆን ኑሮ እንደዚህ ስታሸው እዴት ነው የማያመው በጣም ነው የሚያመው

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 6 місяців тому +59

    እሰከ ዛሬ ኮሜንት ሰጥቼ አላቅም ዛሬ ልሰጥ ነው አንተ ምን አይነት ሰው ነክ እዛ ያሰቀመጥካት ሴት ምን መሰለችክ ክብር የለክም ሁሉ ነገር ይሁን እንዴት ትነቀሳለክ ሰምዋን ለዛች ክብር የለክም ደነዝ

    • @sandflove
      @sandflove 6 місяців тому +15

      ሲጀመር በእስልምና መነቀስ እሚባል ነገር ሀራም ነው ዲኑን ያላከበረ ሚስቱን እንደት ሊያከብር ይችላልከውቀት ነፃ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 6 місяців тому +5

      ​@@sandfloveሀብብቲ በክርስትናም አይቻልም ግን ብዙ ሙስሊሞች ጨርቃና ኮከብ ይነቀሳሉ በተለይ ውጭ ሀገር

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz 6 місяців тому +8

      ​@@ZorishMenjeta
      አይነቀሱም እኔ ሙስሊም ጨረቃና ኮከብ ተነቅሶ አይቸ አላውቅም።

    • @attube383
      @attube383 6 місяців тому

      የሚለጠፍ ሊለጥፉ ይችላሉጅ በጭራሺ አይነቀሱም እያወቁ ሳያቁ በጅህልና ይሆናል የሚነቀሱት​@@KkOo-jj3pz

    • @selimh7387
      @selimh7387 6 місяців тому

      በጣባለጌነው

  • @Susu-u5x
    @Susu-u5x 6 місяців тому +43

    ሶፊ ንቂ እራሥሺን ጠብቀሺ ተጠቅቀሺ ኑሪ አደ ቀን ገደል ይሠዲሻል ይህ ሠዉየ

  • @Ddd-kj3fl
    @Ddd-kj3fl 6 місяців тому +23

    እውነት ሦፊ ከዚህ ልክሥክሥ ጋር መሆን የለባትም የምትሉ👍

  • @የእናቷልጅ
    @የእናቷልጅ 6 місяців тому +146

    ከምር ፍቅር አለዉ በሀይማኖት የለማይገነኙ ነዉ እጅ😢😢😢😢

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 6 місяців тому +243

    መቼ ነው ከስህተትህ መተማረው ምናልባት ዛሬ የምትሞትበት ቀን ቢሆንስ ለገንዘብ ብለክ አላህ ማይፈግደውን ነገር እየሰራክ ያንተ መጨረሻምን ይሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @aaa-43
      @aaa-43 6 місяців тому +6

      እረ ውላሂ ይገርማል

    • @Rabeah-zn8gp
      @Rabeah-zn8gp 6 місяців тому +3

      አላህ ሂዳያውን ይስጠው ወላሂ

    • @NaM-ju4qn
      @NaM-ju4qn 6 місяців тому +3

      ምንልሁን ይችላል ያው ወደሙትነው ሱባሀንአላህ አላህግን ይህንየኝበላእያየነው በላያወረደብንአገራችንላይ አይሱፊ ማነውእሚታሳዝነውእደኔ

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 6 місяців тому +3

      እዚህ ቤት ኮሜንት ጽፌም አላውቅም ምክንያተም ቶፊቅ ድሮና አሁን የሚሰራው ስራ አንድ አይደለም ልጽፈው ያሰብኩት ኮሜንት ስለጻፍሽ አላህ እጅሽን ይባርከው ይህ ልጅ ግን አላህ ቀጥተኛው መንገድ እዲመራው ዱዓ እናድርግለት እንጂ ለዶላር ብሎ ለይቶለታል ከሶፊ ጋርስ ቢሆን አላህ በፈቀደው መንገድ መቼ ተሰበሰበና ነው ያረቢ መጨረሻዬ

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 6 місяців тому +1

      አላህይስቱር ሠውንለማሥደሰት አላህንማሥቆጣት በዛላይበዚህልክመዝረክረክምንድነው ሙሥሊምአደለህ ወይኔ አልጫ ኸስተትመማር መታደል ምክርመቀበል መታደል ያረህማን ኻቲማችንንአሳምረው

  • @ShisArga
    @ShisArga 6 місяців тому

    አንድ ቀን በሰው ክፈት ለመስራት አላስብም ነበር አሁን ግን የራስክ ባለቤት ባሳየክን ከባህል ከእምነት ያፈንፕገጠ ነገር በማየቴ በጣም አዝናለሁኝ. በመቀጠል ውድ የልጅ ቤተሰብ የሆናቹ በደንብ ትዳር ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንዲገባው ሪፖርት በማረግ እንድትተባበሩኝ እንጠይቅ አለን

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 6 місяців тому +56

    ይሄልጅ በገዛ እጁ ትዳሩን እየረገጠነዉ ለሸሪአዊ ሚሥትህ ክብር ይኑርህ 😏😏😏😏😏😏😏

    • @Ntube444
      @Ntube444 6 місяців тому +3

      ከዚህ ሰፈር ያለ ኒካ ትዳር አለ እዴ

    • @Fufi-bs1kj
      @Fufi-bs1kj 6 місяців тому +1

      መች አገባት ሲጀመር

    • @fifififff
      @fifififff 6 місяців тому

      yes

    • @byky3031
      @byky3031 6 місяців тому

      ኔካህ የላች አይመሥልም

  • @ኡሙሀሩን-ጠ5ፀ
    @ኡሙሀሩን-ጠ5ፀ 6 місяців тому +111

    ይህ ልጅ ሲጀምር አሰላሙ አሊኩም አይል የሚሰራው ስራ ሁሉ አላህን የሚያሰቆጣ አላህን የሚፃረን ከሆንችው ካልሆንችው አጅ ነቢ ሴት ማጋፋት ጭራሽ ንቅሳት ያረቢ መጨረሻችንንን አሳምርልን ያከሪም

    • @ZuZuti-y9z
      @ZuZuti-y9z 6 місяців тому +8

      የመጨረሸ አሰፈር እየበሰባት ነው ሰብስክረይበችን አንስታን ለሽ ማበረታተት የለብንም እንድህ ስሆን

    • @ኡሙሀሩን-ጠ5ፀ
      @ኡሙሀሩን-ጠ5ፀ 6 місяців тому +3

      @@ZuZuti-y9z በጣም ወላሂ

    • @Samurai-us5ru
      @Samurai-us5ru 6 місяців тому

      ያረብ እኔስ ለማየት እየፈረሁ ነው

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 6 місяців тому

      መስቀልማሰርእኮነውየቀረው

    • @RhmaaS-ie4kn
      @RhmaaS-ie4kn 6 місяців тому

      እኔ ክርስትያን ይመስለኝ ነበር አሁንም ሳየው ሙስሊም አይመስለኝም

  • @NejatSsss
    @NejatSsss 6 місяців тому

    ደፋርነክግን እናቴንሶፊልክነችእንዴትእንደዚክያደርጋልባለየነክእንዳትመለስሶፊለቅሶውንሳይአሳዝኖኝነበር😢😢😢

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 6 місяців тому +37

    የሆንክ ነጠላ ነገር ነህ ሁሉ ነገርህ ከኢስላም ስነምግባረ የወጣ ባልዋ ባጠናገርህ ለሚስትህ ክብር የለለህ

  • @bettymarle
    @bettymarle 6 місяців тому +57

    ሚስትህን ተንከባከብ በደንብ ባትነግረህም ትቀናለች ሶፌ እሺ አስብበት❤❤❤❤

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 6 місяців тому

      እሷም እኮ ባል አላት ምን ታካብዳላችሁ

  • @life6915
    @life6915 6 місяців тому +7

    ይሄ ትልቅ ንቀት ነው ለሴት ልጅ ያለህን ንቀት ያሳያል

  • @wubet-fg6nw
    @wubet-fg6nw 6 місяців тому +91

    ሀይማኖት አስቸግሮቸው ነውጅ ልጆቹ ይዋደዳሉ ምስኪን ሶፊ ትግስቱን ይስጥሽ ደሞ የሙዚቃው ነገርስ😂😂😂😂

  • @AllQua-r2v
    @AllQua-r2v 6 місяців тому +196

    አልገባኝም ሶፊ ምንህ ናት😮😮ጭራሽ መነቀስ
    ሶፊ ራስሽን ጠብቂ😭😭😭

    • @ilove251
      @ilove251 6 місяців тому

      😢😢😢😢yigermal 😢enem algebgnm

    • @meram123
      @meram123 6 місяців тому +5

      😂😂😂ለስራ ነው

    • @AllQua-r2v
      @AllQua-r2v 6 місяців тому +6

      @@ilove251 ፕራክ መሆንአለበት😅

    • @امناصر-و8ز
      @امناصر-و8ز 6 місяців тому +3

      ሶፊ አኪድ ሚስቱ አይደለቺም ብትሆን አይቀብጥም ነበር

    • @እምነት
      @እምነት 6 місяців тому +3

      ፖራንክነው

  • @ሳራአሰፋመከነሰላም
    @ሳራአሰፋመከነሰላም 6 місяців тому

    እኔ የሚመስለኝ የምለቅነው ቢሆንም ግን እሚደበረነው የቀልድም ብሆን ሰው በውስጡ የሚያስበው ነው የሚያደርገው

  • @sadahussen6004
    @sadahussen6004 6 місяців тому +35

    ግን በናትሺ ማሪና ባልሺን አሳይን እደዚህ ሰትሆኒ እዴት ሊፍቅዲልሺ ቻለ ቃለ መጠየቅ አርጊልን 😁እኔ ግን የማይታሰብ ነው 😭

  • @Zebiba2
    @Zebiba2 6 місяців тому +51

    ሚስትህ ግን😢 ፅናቱን ይስጥሽ ሶፊዬ ራስሽን ጠበቅ አድርጊ ራስሽን አዳምጭ

    • @Difidh
      @Difidh 6 місяців тому +1

      በጣም😢😢😢

    • @Ffdd-i6g
      @Ffdd-i6g 6 місяців тому +1

  • @RihanaAbisha
    @RihanaAbisha 6 місяців тому +8

    የልብ ጎደኝ የሚባል የሆድም ይሁን በ እስልምና የለም አላህን ፍራ!

  • @Mehret-m5c
    @Mehret-m5c 6 місяців тому +21

    የልብ ጎደኛ ሂውቱንም አሳልፎ ይስጣል ምን ታካብዳላችሁ

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq 6 місяців тому +1

      💯

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 6 місяців тому +1

      አወ ግን በልኩ😊

    • @kerya649
      @kerya649 6 місяців тому +2

      ሚስት እኮ አለዉ ገለቴ ጓደኝነት የሚገለፀዉ በታቶ ነዉ ስት ጀዝባ አለ በአላህ 🤔ልጅ ደደብ ስለሆነ ነዉ

  • @sabo8756
    @sabo8756 6 місяців тому +85

    እረ ኮሜቶች ተረጋጉ ይሱ ምንም ብትሉት የጉድፍ ያክል አይቆጥራችሁም የተለመደ ሰው ምንም አይለያይም ታምራላችሁ ለወሬኛ ማፊ መካን😊😅❤❤❤

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 6 місяців тому +2

      እኮ😂

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 6 місяців тому +6

      በጣም ማርያምን በስማም ሰው ሲዋደድ ማንወድ ምቀኞች ቲሽ ሰው እህትና ወንድም መሆን አይቻልም አሉኮ😢

    • @sabo8756
      @sabo8756 6 місяців тому +1

      @@semutasew2244 ፋራ ናቸውኮ kkkk

    • @zuzubinitiseidi
      @zuzubinitiseidi 6 місяців тому

      😂😂

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 6 місяців тому +1

      😂😂😂😂ለወሬ ማፊ መካን ያስቃል

  • @Ameena-gz9xb
    @Ameena-gz9xb 6 місяців тому

    ሙዚቃዎቹስ😮 ሁሉም ነገር ግልፅ ነው እንዴት ነው ላልቀና ምችለው ወላሂ እኔ ብሆን እፈታዋለው ወይስ ድራማ ነው

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 6 місяців тому +11

    ቶፊቅ የምወድልህ ባህሪ ሰውን በሰውነቱ በጣም ነው የምትወደው እግዚአብሔር ጓደኝነታችሁን እስከመጨረሻ ያዝልቅላችሁ ❤❤❤❤

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 6 місяців тому +2

      እኛ የተዋህዶ ልጆች ክፉቃል አይወጣም ማርያምን

    • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
      @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 6 місяців тому

      @@baniaychu7478 እውነት ነው እህት

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 6 місяців тому +76

    የዛሬዉ ደሞ ከበድ ያለ ነዉ🙌🏻

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 6 місяців тому

      Uko.efi

    • @nas7117
      @nas7117 6 місяців тому

      ​@@FfFff-vr2gnምን አገባሽ

    • @Ali-pi8wg
      @Ali-pi8wg 6 місяців тому

      ጥብ ምናገባሽ አሮጊት​@@FfFff-vr2gn

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 6 місяців тому +2

      ​@@FfFff-vr2gn አይባል ነዉርነዉ ሰዉ ክብሩነዉ!!!!

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 6 місяців тому

      😂

  • @anshamohammedali791
    @anshamohammedali791 6 місяців тому +1

    መልካም የመቃጠል ዘመን ይሁንላችሁ ኮሜንተሮች ጨዋታ እና ቁምነገር መለየት ያልቻላችሁ ዘገምተኞች

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah 6 місяців тому +57

    አኡዙቢላህ አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ዲርጊት የመዳም ቅመሞች እስኪ እኔንም አሳድጉኝ ውዶቸ

  • @አንተያልከውይኹንብየኹሉን
    @አንተያልከውይኹንብየኹሉን 6 місяців тому +73

    ቶፊቅ ጡሩ አጀንዳ አመጣህ ለሚድያው
    A&R ራስ ላይ ይወርዳሉ ሚድያው ደሞ አንድ ሰሞን ይሸቅሉብህ😂😂😂😂

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 6 місяців тому +8

      ሲጀመር ቶፋዬ ጭር ሲል አይወድም ለዛ ነው 😂😂😂😂😂 አታይም 1 ሰአት ሳይሞላው ከለቀቀ አጫጫቸው እኮ 😂😂😂

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 6 місяців тому

      ​@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር😂😂😂😂

    • @Mየማሪያምልጅ
      @Mየማሪያምልጅ 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 6 місяців тому

      እናት ሚዲያ ትላላችሁ በፈጣሪም አይፈቀድም አራም ነው ለዛውም በሀይማኖት አድ አደሉም እርግጠኛ ማልሆንም እሚፈቅድ አይመስለኝም የናትም ለዛውም እሱ ባለቤት አለው ለሳ ስሚት አይጨነቅም በጣም ያሳዝናል

    • @ASH-zk4tfእህቴ
      @ASH-zk4tfእህቴ 6 місяців тому +1

      ​@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር😅😅😅😅😂😂😂ለምን ጭር ይላል😅😅😅😂😂😂❤❤❤

  • @ZuzuuTube
    @ZuzuuTube 6 місяців тому +2

    Balge akka kee Kanatu hire dubarti balesa jira adha mana qabachu ke hirafate tish sanu akkin ofiti amatu 😢😢😢😢😢😢

  • @bbn8011
    @bbn8011 6 місяців тому +40

    ግን ምንም ለሚስትህ ክብር የለህም ሱፍያ አይዞሽ የስደት እህታችን

    • @askal6750
      @askal6750 6 місяців тому

      በጣም እውነት

  • @fafitube1
    @fafitube1 6 місяців тому +85

    የመዳም ቅመሞች ፈተዋው አልበዛም ግን እስኪ ስለራሳችሁ አስቡ ተጨነቁ እሱ በገባበት ቀብር አገቡም ራሱ ይጠየቅበት ስራሽን አርፈሽ ስሪ ሰው ከምትተች እያንዳንድሽ እነሱ እየሸቀሉብሽ ነው አይሰማሽም ገለቴ ኑሮሽን ኑሪ😂😂

    • @Mekd87
      @Mekd87 6 місяців тому +2

      እኮ።😂

    • @Hayat-wz1bd
      @Hayat-wz1bd 6 місяців тому +2

      ያችይሻላል😢

    • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
      @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 6 місяців тому +2

      ትክክል አልሽ እማዬ እነሱ እኮ ስራቸው ነው ምን ሰርተው ይብሉ እኛ የራሳችንን ሩሮ እንኑር

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 6 місяців тому +4

      እኮ እማ እኛ ፃድቅ ነን ይላሉ 😂😂😂

    • @meram123
      @meram123 6 місяців тому

      😂😂😂 ❤

  • @medinahussen-bd9qv
    @medinahussen-bd9qv 6 місяців тому

    -እወድህ ነበር በጣም ጠላሁህ 1ኛ በሄወትህ ላይ ቀልድ ነው 2ኛ ሀይማኖታችንን አሰዳቢ ነህ ወይ ሶፊ ትግስቱን ይስጥሽ

  • @አብዲነኝሰደተኛው
    @አብዲነኝሰደተኛው 6 місяців тому +30

    የማሪና ባል አና የቶፊቅ ሚሰል አላህ ይሁናቹ ቆቆንጆ ማፍቅር ማግባት ይህ ነው ትርፉ እኔ አላልኩም ጥናቱ ነው 😮

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 6 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @Narges-mp4zn
      @Narges-mp4zn 6 місяців тому

      😂😂😂😂😮😮😮

    • @adenategene101
      @adenategene101 6 місяців тому

      🤣🤣🤣🤣

    • @የሀይሚምርኮኛ
      @የሀይሚምርኮኛ 6 місяців тому

      😂😂😂

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed 6 місяців тому +2

      😂😂እኔማ ማሪና ባል እንዳላት እየተጠራጠርኩ ነው ሆ ይሄን ያክል በዛኮ ይሄኛውም ተጃጃለ 😢በቀደም ሶፊ እንደዛ ፏ አድርጋ ሰርፕራይዝ ስታደርገው አልሞቀው አልበረደው 😂እዚግን ይገለፍጣል

  • @wareef2798
    @wareef2798 6 місяців тому +25

    ሙዚቃው እራሡ ያሥታውቃልኮ የፍቅረ መሆኑ ሆ ሶፊ ትግሥቱን ይሥጥሺ በሁለቱ መካከል ያለፍ ቢሆንም ያበደ ፍቅረ አለ አላህ ይሥቱረ😢

    • @Kaletube24
      @Kaletube24 6 місяців тому +1

      እር ስትገርሙ አግብታ የወለደችን ልጅ ከሱ ጋር መጠርጠር

  • @ritademeke7896
    @ritademeke7896 6 місяців тому

    እኔ ውሸት ነው የምለው በእርግጥ ፍቅር እውር ነው ግን እኛንም ፕራንክ ልያደርገን ይመስለኛል ቶፊቅ አይነቀስም ባይ ነኝ

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 6 місяців тому +54

    አየ ተዉፊቅ ብቻ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ምንህምኮ ሙስሊም አትመስልም😢

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq 6 місяців тому

      Anchi kemseleshe yebekal sew lay mn asferdeshe

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 6 місяців тому

      @@papibelete-pw4vq አቦ ወግጅ

  • @HdHd-ym4il
    @HdHd-ym4il 6 місяців тому +50

    አይ ሶፊ እራሥሽን ጠብቂ እሽ

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 6 місяців тому

      Menwe 😂😂😂😂aye.sofiya.weha.belshe😢😢😢😢

    • @aaa-43
      @aaa-43 6 місяців тому

      😂😂😂

    • @zehara5680
      @zehara5680 6 місяців тому

      ወለደች እኮ

    • @semucRuit
      @semucRuit 6 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 6 місяців тому +1

    እንደኔ ግራ የገባው ማነው ጌታን😢😢😢የማሪና ልጅ ከቶፊቅነውዴ የተወለደው😢😢

  • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
    @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 6 місяців тому +21

    አረ ፈትህ ለሶፌ በየቀኑ እንደፓስታ ለምቀንሰው ተው የትም እንዳቀርብን 😂😂ፍትህ ፍትህ በሉ እናት ደጋግ ኢትዮጵያውያንዊን😂😂

  • @ፋጡማ-ለ
    @ፋጡማ-ለ 6 місяців тому +40

    አትሻብኝ ይሄ ልጅ ወደት እያመራ ነው ጉድ እኮ ነው

  • @RabiaSeid-yc7ot
    @RabiaSeid-yc7ot 6 місяців тому

    ቶፊቅ ለትልቅ ነገር ላናግርክ ፈልጌ ነበርእንደት ላግኝክ በ አላህ

  • @seemasema8555
    @seemasema8555 6 місяців тому +21

    ኮሜንታተሮች አታካብዱ ጓደኝነታቸው ደሥ ይላል ደግሞም ከባልዋ ጋር ተመካክሮ እንጂ ዝም ብሎ አያደርግም ሥምዋም ተቱ ነው ይለቃል❤❤❤❤❤❤

  • @selamwbeto-fl2ks
    @selamwbeto-fl2ks 6 місяців тому +14

    ልጆቹ ከልባቸዉ ይፍቀራሉ አይናቸዉ ምስክር ነዉ የያዘ ይዞቸዉ ነዉ ከባድ ነዉ

  • @የሀራልጂ
    @የሀራልጂ 3 місяці тому

    ቶፌቅ ሢያናዲ እደኔ በቶፌቅ የተናደደወላ ሦፋኮ በጣም ነዉ ያዘነይበት 🎉🎉🎉

  • @keimaleyusf
    @keimaleyusf 6 місяців тому +21

    አይዱኒያ ሥቱንታሣየንአለች አልሀምዱሊላህ እደዚህላላረከኝጌታ

  • @WorkuAMELMAL
    @WorkuAMELMAL 6 місяців тому +12

    ሚስትህ ትግስቱን ይስጣት ለስሜታ ለሚስትህ አስብ አይ ሶፉየ የኔ የዋህ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ😢😢😢❤❤❤❤ዉዴ

  • @yuuty3794
    @yuuty3794 6 місяців тому

    ሁሉምባለትዳርናቸዉ ጓደኝነታቸዉቢያሥደሥተኝም
    ግንየማሪናባል ከወንድጋመልቀቁ
    የኔዉሥ ያጋኘኛል አይፈልግም

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 6 місяців тому +11

    ግን ከሚወደው ሰው ጋር ማነው የሚኖረው ማረናና ቶፉቅ በጣም ይዋደዳሉ የሀይማኖት ጉዳይ ሁኖባቸውጅ

  • @እመቤትቡታጅራዋ
    @እመቤትቡታጅራዋ 6 місяців тому +17

    ምነው ለሚስትህ ሶፊያ እንደዚ ብታደርግላት እህ ወንዶች ተቃጠሉ አቃጠላቹን እኮ እኛን በወጥመድ ትወጥሩንና እናንተ ወይ ሀይማኖታቹ አታከብሩ ወይ ሚሥታቹ አታከብሩ በደረሳቹበት ትዘፈቃላቹ😢😢😢

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 6 місяців тому

      የውነት ሶፊን አግብቶታልዴ

    • @ZharalulLul
      @ZharalulLul 6 місяців тому

      በትክክክል የኔዋ

    • @እኔለኔአለሁ
      @እኔለኔአለሁ 6 місяців тому

      ክክክክአላገባትም የሚል ኮሜንት አነበብኩ ለካ የናቃት ለዛ ነው ልፍስፍስ ሴት አይወዱም ወንዶቹ ክክክክ​@@كبرا-ز6ل

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 6 місяців тому +21

    ግን እኮ ተዉፊቅ አይፈረድበትም ይቸን አበባ የመሰለች ልጅ ምን ያርግ ፈተና ነዉ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 місяців тому +5

    ኮሜቶች አትጫጩ መወደድ ምነዉ በነሡ ነዉ የተጀመረዉ የሴት ጓደኛና የወድ ጓደኛ አላችሁ የኔ ምርጦች ቶፌቅ❤❤❤❤ ማሪናዬ የጓደኝነት ጥግ

    • @hewan676
      @hewan676 6 місяців тому

      አትቀልጅ ማርያምን ትዳራ ይፈርስባታል የኔባል ቢሆን ዛሬ አልቆልኝ ነበር ነውርነው

  • @Meazifikr
    @Meazifikr 6 місяців тому +31

    ዝም ብላችሁ የምትሳደቡ ሰዎች ይቅር በላችሁ የጓደኝነት ትርጉም ያልገባችሁ ናችሁ የልብ ጓደኛ ማለት እራስንም አሳልፎ እስከመስጠት ነው እና ልጅ ቶፊቅና ማርያና እግዚአብሔር ልቦናችሁን አይቀይረው እውነተኛ ጓደኛ በጠፋበት አለም የናንተን ስናይ እኛም ልባችን ለማልካም ጓደኝነት ይነሳሳል እንወዳችኃለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MunaAbedu-ox8hc
      @MunaAbedu-ox8hc 6 місяців тому +3

      ውዴ ጓደኝነት ጥሩ ነው እኮ ግን እዲ ሲበዛ ይደብራል ሀይማኖቱም አይፈቅድም ደሞ ባለትዳር ናቸው ሁለቱም አይከብድም???

    • @kawulatMohammed
      @kawulatMohammed 6 місяців тому +2

      በኛ ሀይማኖትኮ ክልክል ነው ማሬ ሴት ማየት ም በእጁ መንካም በጣም ክልክል ነው ማሬ በዛ ላይ ባለ ትዳር ሚስቱ ይሰማታል ለሷም ባሏ ጥሩ አይዴለም

    • @samrimengsta449
      @samrimengsta449 6 місяців тому +1

      ትክክል ምድረ አሽቃባጭ😢

    • @GhjbHjjh
      @GhjbHjjh 6 місяців тому

      ​@@kawulatMohammedአይ ሀይማኖቱንማ እረሳው ወላሂ ሰብስክራይባቹህን አሱ

    • @Seid404
      @Seid404 6 місяців тому

      ኧረ ዳ ድቄም ጎደኝነት

  • @jemilakelifa9700
    @jemilakelifa9700 6 місяців тому

    ወይኔ ሶፊ የሙዚቃው ቅንብር እራሱ እራስ ያዞራል አላህ ይሆንሺ ባይሁን የህትነቴን ሶፊ ከዚህ እንዳወልጂ እህቴ አብሺሪ ላቺ ያለውን ያማረውን ሀያት አላህ ይስጥሺ😇😇😇😇😇😇😥😥😥😥

  • @MissModina-q1t
    @MissModina-q1t 6 місяців тому +6

    ሶፊየ እህቴ ትግስቱን ይስጥሽ. ጎደኛነቱ. ኦኬ. ከልክ ያለፍግን ሲሆን ያስጠላል.

  • @zedali-x7c
    @zedali-x7c 6 місяців тому +110

    አይ እመኑ ኮሚታተሮች ቶፌቅና ማሪና የሆነ ግንኙነት አለ 100% የምትሉ

    • @Mekd87
      @Mekd87 6 місяців тому +1

      😂😂😂

    • @erozi217derege3
      @erozi217derege3 6 місяців тому +9

      አረ ተው ኮመታተሮች ተው ሰው አብሮ ባሳለፈ አይደለም የምር ዋናው የልብ ጥራት ነዉ

    • @zedali-x7c
      @zedali-x7c 6 місяців тому +4

      ሆሆሆ የኔ የዋህ ስደተኛዋ ሶፊ ከስደት መልስ አረ ከባድ ነው

    • @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
      @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ 6 місяців тому +3

      ያስብላል 🤔🤔

    • @erozi217derege3
      @erozi217derege3 6 місяців тому +2

      የጀማልን ትዳር አፍርሳችሁ ነበር ስታሺቃብጡ

  • @Ddd-kj3fl
    @Ddd-kj3fl 6 місяців тому

    ቆይ ይሄ ለጂ በጣም ባለጌ ነው በሤት ልጂ ሥሜት ይጨማለቃል ቆይአሁን ሦፊ ምንእዴምታሥብ ማሠብ ቀላል ነው

  • @maymoona2094
    @maymoona2094 6 місяців тому +35

    ፐራንክ እያርጋት ነው ይለቃል ልክ እንዴ ማርክ ሙስሊም እህቶች ተርጋጉ የራሳችን ብዙ ጉዲ አለብን

  • @WorkuAMELMAL
    @WorkuAMELMAL 6 місяців тому +12

    አምላክ ሆይ ከአንተ አይነት ባል ይሰዉረን ሶፉ የኔ የዋህ ትግስቱን ይስጥሽ እራሽን ጠብቂ እሄ ግም

  • @hhhhh384
    @hhhhh384 2 місяці тому +1

    ሱብሀናላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አላሁዋክበር

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 6 місяців тому +17

    ጓደኝነታችሁ ደስ ይላል. ግን ቶፊቅ ንቅሳቱ አስፈላጊ ነው ብየ አላስብም አተ ትልቅ ልጅ ነህ ሁሉንም ነገር ጠቅቀህ ታውቃለህ አላህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 6 місяців тому

      ንቅሳቱ እውነተኛ ላይሆን ይችላል

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut 6 місяців тому +7

    ቶፍቄ ወድሜ እኳንም አስደሰትካት ጓደኝነታችሁን ቀጥሉበት👍👍👍👍

  • @DilamoAbid
    @DilamoAbid 6 місяців тому +2

    አት እንግር ነገር እውነት ከሆነ ከ በጣም ከሚለው በላይ ከባድ ነው ከባድ ነው ብራንክ ምናምን ይሁንልህ አይዞሽ ሶፊያ

  • @Enen550
    @Enen550 6 місяців тому +35

    ምናለ ሀይማኖታቸው አንድ ሁኖ ተጋብተው ቢሆን 😢

  • @AlainAll-de1yf
    @AlainAll-de1yf 6 місяців тому +34

    ሶፊ እሄኔ እራሶን ስታለች😂😂ከማሪና ጋር ስቶን ግን ፈገግታህ ይመለሳል በጣም ነዉ ምትዋደዱት ፈጣሪ አይለያቹ❤❤❤❤

    • @zdatlaw9358
      @zdatlaw9358 6 місяців тому

      እርሱ እራሱ ያምርበታል

    • @marysnite2894
      @marysnite2894 6 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 6 місяців тому

    ይሄን በጭራሽአያደርግም ፕራንክነው ጠብቁ ሚድያውላይ ሞቅ ብሎ መውጣት ፈልጓነው ካደረገውግን እሷወልዳለች ስትልነው ሶፊ የሰማሁት እንደዛከሆነ ልጁም የሱመሆኑነው

  • @AbCd-v4n6g
    @AbCd-v4n6g 6 місяців тому +9

    በጌታ ስም ስታምር ህንድ ነዉ የምትመስለሁ እንዲህ ያሳበጣት ባልዋ መስካና ይገባዋል ❤❤❤❤❤

    • @madenamohmood
      @madenamohmood 6 місяців тому

      ክክክክ

    • @ktube8920
      @ktube8920 6 місяців тому +1

      አባቷ ቤልጂማዊ ነውኮ 😂 ስለዚ ቆንጆ ናቸው

    • @RufjjFjcoo-in7wn
      @RufjjFjcoo-in7wn 6 місяців тому

      Kkkkk

  • @ZdZd-xv9pf
    @ZdZd-xv9pf 6 місяців тому +7

    ሶፊ ትግስቱ ይስጥሽ የኔ ባል ከኔ ውጪ የናቱ ልጆች እህቶቹ ሊያናግር ደስ አይለኝም ግን ጎበዝ ነሽ

    • @SefinaSema
      @SefinaSema 6 місяців тому

      ክክክክክክ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 6 місяців тому +1

      ያንቺ በሺታ ነው ኣውዙቢላሃ እህቶቹን🙄

    • @ZdZd-xv9pf
      @ZdZd-xv9pf 6 місяців тому

      @@ععلي-ذ4ظ ለምሳሌ ያክል ነው እንጂ ሸሪኣ የፈቀደለት አልከለክለውም እሺ እናተ አያት አክስት እህት ሸሪአችን ይፈቅዳል ታዳ አሁን ይህ ልጂ ሚስት አለቹ የፈለገ አክል ጎደኛ ብትሆን አንደዛ አክል መላላጥ ለዛውም ካፊር ናት ለዛውም እሳም ባለ ትዳር ነት አይዘገንንም እንዴ ሀጂ ነብዩ ሴት ከመጨበጥ እሳት መጨበጥ ይሻላል እኔ በሽታ ዬለብኝም ወንድም ብቻ ሳይሆን ሴትም እንደዛ የሚነጃጀስ

    • @uthg7338
      @uthg7338 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂​@@ععلي-ذ4ظ

    • @islamispeace7496
      @islamispeace7496 6 місяців тому

      ሀሀሀሀሀሀ ወላሂ እውነትም በሽታ ስንት ሰው አለ በአሏህ​@@ععلي-ذ4ظ

  • @wubalem-p5c
    @wubalem-p5c 3 місяці тому

    በጣም ነው የምታሥጠላ ለፍቅርኛህ ክብር የለለህ መጅኑን

  • @Gazebo21
    @Gazebo21 6 місяців тому +15

    በዚህ ዘመን እውነተኛ ጓደኝ 🙏😢😢

  • @ዘቢባቢንትሙሀመድ
    @ዘቢባቢንትሙሀመድ 6 місяців тому +27

    በስዴት ያላቹህ ወቶከመቅርት አላህ ይጠብቃቹህ

  • @BurutukaiJoseph
    @BurutukaiJoseph 6 місяців тому

    ሰዎች ማንኛውም ጊዜ የሳን ወረቀትን ይጠባበቅ አለው መልካምን የሚያስባለ ኩፉን የሚያስብ አለ ግን ለኛ ሁልጊዜ የሚጫል ነገር መልካም ነገርን የሚያስብ መልካም ነገርን የሚያስብልን በሰማይ ላይ ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው ወረቀታችን የማይወድ መጥፋታችንን የማይፈልግ መጥፋታችንን የማይፈልግ ሆኖም ሳለህ ግን

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 6 місяців тому +27

    ቶፋየ ጭር ሲል አትወድም አይደል 😂😂😂በቃ ቻለው እግድህ ትግስቱን ይስጥህ ወድሜ 😂😂😂😂

    • @MissZainab-oi5ei
      @MissZainab-oi5ei 6 місяців тому +1

      እኮትግስቱን ይስጠዉ ወረዱበት እኮ😂😂

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 6 місяців тому +1

      😂😂😂 እውነትም ትግስቱን ይስጥህ ወረዱበት እኮ 😂😂😂😂 ቶፋዬ እኮ ጭር ሲል አይወድም ለዛ ነው 😂😂😂😂

    • @fkirteenbakom5994
      @fkirteenbakom5994 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @wnyenegesti4791
      @wnyenegesti4791 6 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @ኦክትሀሠንነኝ
      @ኦክትሀሠንነኝ 6 місяців тому

      ኢዋያመዋልጭርሲል😂😂😂