ቶፊቅ አለቀሰ 😭 ከማሪና ጋር አልሰራም…

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 4 тис.

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 4 місяці тому +1671

    ሶፊ አንድ እድል ትስጠዉ የምትሉ👍😥ሠዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም ና የሠዉ ፍፁም የለም 😥

    • @eexx5392
      @eexx5392 4 місяці тому +6

      በእውነት ትየው ላንደዬ

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 4 місяці тому +4

      አው😢😢

    • @Rabia-iq3ol
      @Rabia-iq3ol 4 місяці тому +18

      ድራማኮነው ሁቢ

    • @tayba1611
      @tayba1611 4 місяці тому +8

      ታቶው ከጠፋ ትበለው ካልጠፋ ግን ላ

    • @beretukanMeles
      @beretukanMeles 4 місяці тому +1

      እውነት ነው አንድ እድል

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse 4 місяці тому +226

    ይቅርታ ይጠየቅና ንቅሳት ያጥፋና አብሮ ይሁኑ የምትሉ በላክ👍

    • @zematube8985
      @zematube8985 4 місяці тому

      ጭራሽ ተነቅሷታል ሆ

    • @mubetube2
      @mubetube2 4 місяці тому

      ትክክል👍

    • @HalieHadush
      @HalieHadush 4 місяці тому

      ለምን ያጠፋል ጓደኛው እኮ ናት እንኳን መነቀስ ነፍሳቸው ይሰጡ የለ እንዴ የምን መበጣረቅ ነው

    • @HalieHadush
      @HalieHadush 4 місяці тому +1

      ሀበሻ ጓደኛ ስትሎ በቃ እስዋ ሚስቱ ናት ባልዋ ነው ትልታላችሁ አጭበርባሪ ሁሉ አንተ ጆን እራሱ አቃጣሪ ነህ ያኔ ለምን እንደዛ አደረገ ለምን ተነቀሰ ምን በማስመልከት ነው ብለህ ስታራስናር ነበር የሰው ወሬ ሁላ ጓደኛ ማለት ምን እንደሆና አታውቁትም ሀብሻ እጭ

    • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
      @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 4 місяці тому

      ለምን እህት የትኛዉ እምነት በራሳቸው ላይ ቁስል​ ፍጠሩ ይላል ሌላዉ ባንቺ ቦታ ባልሽ ቢሆንስ እሱም ይቅር በቃ ትዳር መስርቶ የሌላ ሴት ስም የተነቀሰ ሰዉ አንድ ጥቀሺ ከትዳር በፊት ግን ሊፈጠር ይችላል @@HalieHadush

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 4 місяці тому +1159

    ይቅርታ ተጠያየቁ እና ታረቁ የምትሉ እስኪ 👍 ደምሩኘ

  • @sherefaseman3972
    @sherefaseman3972 4 місяці тому +233

    አንተ ሙሲሊም ነህ፣ኬተኛዋም አጅነብይ ሴት ጋር አትጃጃል ምትሉ በላይክ አሳዩ።

    • @heymidssye8127
      @heymidssye8127 4 місяці тому

      😂😂😂ሀጅ ነብይ ማለት ምን እደሆነ አውቀሽዋን አች ደደም😅😅😅

    • @MmN-fu5fi
      @MmN-fu5fi 4 місяці тому

      ሳህህህ

    • @Tutorial-y7j
      @Tutorial-y7j 4 місяці тому

      😂😂😂

  • @KenaniTeha
    @KenaniTeha 4 місяці тому +435

    ማሪና ብቻ አይደለም ከሌላ ሴትም ጋር እንደማይሰራ መጀመራ ቃል ይግባ አላህንም ፍሩ

  • @MehubaAwelu
    @MehubaAwelu 4 місяці тому +578

    አንደኛ ነኝ ሶፊ እና ቶፌቅ ይታረቁ እምትሉ❤❤❤😢

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 місяці тому +2

      ዉድ ደሚሪኝ 0:24

    • @فاطمةالحبشية
      @فاطمةالحبشية 4 місяці тому +3

      ወላሂ ይታረቁ ❤❤

    • @zainabyzz
      @zainabyzz 4 місяці тому +2

      ነገም ከጥፉቱ አይመለስም እጂ ትዳር እያለው ምን የሰው ሚስት አነቃቀሰው

    • @Birtukan91
      @Birtukan91 4 місяці тому +2

      አወ ይታረቁ ❤❤❤❤❤ፍቅርርር ፍቅርር🥀🥀🥀🥀🥀🤙

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 4 місяці тому +1

      👍👍👍

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 4 місяці тому +210

    በአረብ ሀገር ተስዳ የምትስራ እህት ጅግና ናት ክብር ይገባትል ይሚል እኔ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤❤❤❤👍👍🙏🙏

    • @afiraa8241
      @afiraa8241 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 4 місяці тому +1

    • @selam-dp6be
      @selam-dp6be 4 місяці тому +1

      በጣም💞🙏🙏🙏🙏

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 4 місяці тому +2

      አና መሰግናለን ወድማችን ለሚያከብረን እናከብራለን

    • @SwSw-f8z
      @SwSw-f8z 4 місяці тому

      👍👍👍

  • @እንጉዳይYouTubeቻናል
    @እንጉዳይYouTubeቻናል 4 місяці тому +22

    ሲጀመር ለምን ታቱ ተስራ ይሄ ትዳር ላይ መጨማለቅነው ያስጠፍ እና ይታረቁ የምትሉ ላይክ❤❤❤

    • @ilove251
      @ilove251 4 місяці тому

      demo mn atefaw yilal end menager aychilm ende siyasxela

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 4 місяці тому +695

    አዎ አቁም በቃ ከማሪና ጋር ብቻ ሳይሆን ከሌሎች ሴቶችም ጋርም አትስራ።የምትሉ👍👈

    • @jebdb
      @jebdb 4 місяці тому +3

      ሳህ

    • @jebdb
      @jebdb 4 місяці тому +3

      ሌላም ሴት ጋር አይሰራ

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 4 місяці тому +2

      ሳህ😢❤

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 4 місяці тому +4

      አዎ አሁንም አቁም ካለችኝ ሳይሆን አስፈላጊ አይደለም ብሎ ቀድሞ አዎቆ ነው መተው ያለበት

    • @OsmanAssen
      @OsmanAssen 4 місяці тому +2

      ቲጅየ የኔ ቆንጆ እደት ነሽ

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ተዉፊቅ ለፍቅር ዝቅ ማለት መዋረድ አይደለም አይዞህ ተረጋጋ አብሽር ትመጣለች ሶብር ወንድሜየ ይሄ ከሷም ብቻ ሣይሆን ከአላህ ጋርም ተጣልተሀል ሀቂቃ ከደዚህ አይነት ስራ እራቅ ወደ ፈጣሪህ ተመልሠህ ቶበት አድርግ

  • @naeemaali9791
    @naeemaali9791 4 місяці тому +125

    ምርጥ ጓደኛ ነዉ ጆ የምትሉ ላይክ አድርጉኝ የማዳም ቅመሞች አላህ የማታ እንጀራ ይሰጠን ጉሉ አሚንን 💞💞🥰🥰❤❤

    • @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
      @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 4 місяці тому

      አምን የረበልአለምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zahra-so5rl
      @Zahra-so5rl 4 місяці тому

      አሚን❤❤❤❤❤

    • @SeadaMolla-oi6kn
      @SeadaMolla-oi6kn 4 місяці тому

      አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @DfFghu-zi2cw
      @DfFghu-zi2cw 4 місяці тому

      አሚን❤❤

    • @kemilaadem6935
      @kemilaadem6935 4 місяці тому

      ጥሩ ልጅ ነው ግን ዬሰው ልጅ ያዳራገው ነገር ማልሶ ማላልሶ ስናጋር በጣም ነው ነው እኔ ላአንተ ስል ብዙ ሆኩ ለአንተ ስል ብዙ ነገር አዳራኩ ስል በጣም ያናደኛል አይባልም ናውር ነው

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 4 місяці тому +33

    ይህን የምታንቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፈ ነገረ ይጠብቃችሁ💙🎉

  • @EkuLove-ne3ft
    @EkuLove-ne3ft 4 місяці тому +100

    ባይዘዌ እደሷ ትግስተኛ የለም በዚህ አጋጣሚ ጎበዝ ናት እና ሶፊዬ አንድ እድል ስጪው የምትሉ

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 4 місяці тому +1097

    ቶፊቅ ንቅሳቱን ያጥፍና አብረው ይሁኑ ይቅርታውን ትቀበለው የምትሉ

    • @tayba1611
      @tayba1611 4 місяці тому +6

      የኔምአሳብ

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 4 місяці тому +2

      👍

    • @الله-ذ8ل1ي
      @الله-ذ8ل1ي 4 місяці тому +2

      👍

    • @فاطمه15-ك3م
      @فاطمه15-ك3م 4 місяці тому +19

      እሶን ብቻ ሳይሆን ፈጣሪን ጭምርነዉ ያስከፍዉ ያጥፍዉና ይታረቁ😊😊😊

    • @Ty23r
      @Ty23r 4 місяці тому +16

      የውሸት ንቅሳትነው😂

  • @ሰአዳወሎየዋነኝየመዳምቅመ

    ሲጀመር ከማንም ሴትጋ አትስራ ከሶፊ ዉጭ
    ፈጣሪንም ፍሩ😢😢

  • @ekremasefa3403
    @ekremasefa3403 4 місяці тому +67

    ሶፊ እባክሽ አንድ እዲል ስጭዉ ከማሪናም ጋ እንዳይሰራ የምትሉ በላይክ👍👍👍👍

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 4 місяці тому

      አዎበእውነት❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 4 місяці тому +178

    የስደት እህቶቼ ከስደት መልስ የሚወዳችሁን የሚንከባከባችሁን የሚያዝንላችሁን መልካም የሆነ የትዳር አጋር ይስጣችሁ 🙏 ደምሩኝ

    • @LUBABAAbi
      @LUBABAAbi 4 місяці тому

      Amin

    • @abcabc1705
      @abcabc1705 4 місяці тому

      አሚን ዊናዋ

    • @GggRtt-zn7fj
      @GggRtt-zn7fj 4 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን ወንድማችን

    • @BurtalBurtal-ed7qp
      @BurtalBurtal-ed7qp 4 місяці тому

      Ameen Ameen ❤❤❤

    • @HhKk-f4s
      @HhKk-f4s 4 місяці тому +1

      አሜንንንንን ያረብ

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 4 місяці тому +39

    አስታራቂዉ ጀግና ነህ እንጀራ ይዉጣልህ መንገድህ ሁሉ ቀሀና ይሁን

  • @hayutiagaro7490
    @hayutiagaro7490 4 місяці тому +43

    አላህ ይቅር ባይ ነው ይቅርታ አርጊለት ሶፊዬ በአላህ😢😢😢😢😢

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 4 місяці тому +14

    ልጅ ቶፊቅ ለመሸነፈ ሞክር ጥፋትህንም ማመን ግድ ይላል ሄደህ ይቅርታ ጠይቃት ትቀበልሃለች❤

  • @fgfhjkhtrm4814
    @fgfhjkhtrm4814 4 місяці тому +45

    ጆሲ እንዳንተ አይነት ጓደኛ ከወደየት ይገኛል!!!! ምርጥ ጓደኛነህ !!!! Wow!!

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 4 місяці тому +38

    ቶፊቅ ንቅሳትህን አጥፋ ሶፊም ይቅርታ ዉን ተቀበሊዉና አብራችሁ ኑሩ😢😢😢

  • @nomo6793
    @nomo6793 4 місяці тому +176

    ሦፊ አንድ እድል ስጭው😢😢😢የምር ወድ ልጅ ሢያለቅስ አልወድም😢😢😢ምንም ሥራው ቢሆንም ቶፊቅ አድ እድል ስጭውየምትሉ 👍

    • @seadi143
      @seadi143 4 місяці тому +1

      አስመሳይ ናቸው ባክሽ

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d 4 місяці тому +2

      ደግ አረገችው ሁል ጌዜ ነው እሚጨማለቅባት

  • @EmebetDemse-pr8iz
    @EmebetDemse-pr8iz 4 місяці тому +4

    ማርያምን ቶፊክ እድህ ሲለቅስ በጣም ነው ያሳዝነኝ ሶፊዬ በአላህ😢😢😢

  • @AjebaAneba
    @AjebaAneba 4 місяці тому +164

    ሶፍዬ በቃ አንድ እድል ስጪው ቶፊቅ አንተም በስርዓት ትደርህ ምራ አትጨመለቁ ትደር ክብር ነው ❤😢😢

  • @neimaseid-d4e
    @neimaseid-d4e 4 місяці тому +309

    ሶፊና ቶፊክ ይታረቁ አንድ እድል ስጭው የሚል በላይክ ያሳየኝ

    • @selam-dp6be
      @selam-dp6be 4 місяці тому +1

      ታቶዉ ያጥፋ ማርያም የኔ አስተዋይ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 4 місяці тому

      ሶፈናቶፈክይታረቁአንድእድልሰጭውየሚልበላይክያሳየኝ

    • @መርየምየለገሂዳዋ
      @መርየምየለገሂዳዋ 4 місяці тому

      ​@@selam-dp6beለሷ ብሎ ሳይሆን ለፈጣሪው ሲል ያጥፋ 😊

  • @rabea4th
    @rabea4th 4 місяці тому +61

    እቤትዋን ሄደህ ይቅርታ ጠይቃት በአክስትዋ ፊት እንጂ አደባባይ መውጣቱ ምንም አይደለም
    ግን አንድ ምክር አለኝ ፎዚ እና ቶፊቅ አላህን ፍሩ አጅነብ ሤት አታውራ አትንካ አንቺም አለባበስሽን አሳምሪ ታረቁና በነብዩ ሰ ወ ሰ ሱና ኑሩ አላህን ፍሩ እቺ ጠፊ ዱኒያ አታታላቹ አላህን ተገዙ ኩሉ ነፍሲ ዛዒቀቱል መውት ሁሉም ነፍስ ሞትን ትቀምሳለች አላህ መጨረሻችን ያሣምርልን

  • @امريان-ب7خ5خ
    @امريان-ب7خ5خ 4 місяці тому +11

    እቤተሰቦቻ ጋር ሽማግሌ ልከህ እንዲያስታርቁህ አድርግ ኒካም እሰሩ ከማሪያናም ጋር ሆነ ከሌላ ሴት ጋር ሁለተኛ አትስራ ንቅሳቱም የእውነት ከሆነ አስጠፋው ላለፈው ጌታህንም ማኸርታ ጠይቅ ሶፊንም ይቅርታጠይቅ ሶፊየም የመጨረሻ እድል ስጭው

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 4 місяці тому

      ምንአለኒካነውየሚጨማለቁትጉድ

  • @AmerAmer-fv4jr
    @AmerAmer-fv4jr 4 місяці тому +30

    ንቅሳቱን አጥፈፈ ካላጠፈህ መቸምቢሆን ስላም አይስጣችሁም ግድታ ማጥፈት አለብህ የምትስምልሙ ላይክ

  • @zematube8985
    @zematube8985 4 місяці тому +33

    ሶፊ በጣም ትዕግስተኛ ጨዋ ምርጥ ልጅ ናት በጣም ታግሳህ ነበር ከማሪና ጋር ያለህ ግንኙነት ደስ አይልም ሚስት ያለህም አትመስልም እኮ

    • @birtukuanhusen830
      @birtukuanhusen830 4 місяці тому +1

      Betam b ewunet ene betam nw yemetasazinegni Sofi yene enati beza layi demo yalati Tigist wowww betam mirti lij nati ❤❤❤❤❤❤

  • @momd8392
    @momd8392 4 місяці тому +46

    ሶፊ ንቅሳቱን ያንሳ እና ለአላህ ብለሽ ታረቂው ❤❤❤❤

    • @SumeyNur
      @SumeyNur 4 місяці тому

      አልተነወሰም አውቆ ነው

    • @FatmaH-g7m
      @FatmaH-g7m 4 місяці тому

      እ ተነቅሶል​@@SumeyNur

  • @Aregashi-q6b
    @Aregashi-q6b 4 місяці тому +3

    አስታራቂው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሶፊን በጣም ተረተሀታል የሴትልጂ ስሜት በደብ ታውቃለህ 😢😢 ምረጥ ሰው ነህ ያልከው ሁሉ ትክክል

  • @usuf_tube
    @usuf_tube 4 місяці тому +387

    ቶፊቅ በጣም ነው ያሳዘነኝ
    ሶፊ ይቅርታ አድርጊለት የምትሉ👍

    • @abybitch8991
      @abybitch8991 4 місяці тому

      ለሷ እሪስ ፔክት የለዉም

    • @Mameቦረና
      @Mameቦረና 4 місяці тому +2

      ያገሬልጂደምሪኝ

    • @usuf_tube
      @usuf_tube 4 місяці тому

      @@Mameቦረና እሺ

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h 4 місяці тому +1

      ሀርኪሶንአሳየኝወድም

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 4 місяці тому +290

    ይታረቁ የምትሉ እስኪ😢😢👍👍

    • @fadila-6261
      @fadila-6261 4 місяці тому +2

      ሰሪስዎድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 4 місяці тому

      ሳሪዬ ንግስት ነሽ ❤️❤️❤️❤️

    • @MubashirAhmed-gz9yr
      @MubashirAhmed-gz9yr 4 місяці тому

      Woda

    • @MuSu-cb4jf
      @MuSu-cb4jf 4 місяці тому

      ሰርዬ አንችም አንደድ የማዳም ቅሞች እንደታሸዎዱ አንችም ድራማው ቁም ነገር አርጋሽው ነው

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 4 місяці тому

      😢😢😢😢😢

  • @fahedali632
    @fahedali632 4 місяці тому +68

    ሲጀመር አትወዳትም ምክኒያቱም ለምአላስገድዳትም ትላለክ እራስክ አጥፈተህ ልጂቷ ስለምትወድህ ተጫወትክባት ከአብርሽተማር ሁልግዜም የማንም ጋጠወጥሴትጋር እየሰራክ አቃጠልካት

    • @ሳዳ
      @ሳዳ 4 місяці тому

      እኮ

    • @ሀያትወለየዋ-ዸ9ሠ
      @ሀያትወለየዋ-ዸ9ሠ 4 місяці тому

      ትክክልወላሂ,በጣምታግሰዋለች,ሶፊ

    • @ايمانايمان-ع5ه
      @ايمانايمان-ع5ه 4 місяці тому

      እኮ

    • @susu-e4s4v
      @susu-e4s4v 4 місяці тому

      አብርሽኮ ምርጥ የፍቅር ጀግና ነዉ እዚህ ጅልጥጋ አይወዳደርም😏

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 4 місяці тому

      በጣም ታጋሽ ልጅነች እሱግን ፍቅር ያለበት አይመስልም

  • @habiba-p4h
    @habiba-p4h 4 місяці тому +1

    ወላሂ ቶፊቅ አሳዘነኝ ይቅርታ አድርጊለት እባክሺ ሶፊ😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @sedite22-q7j
    @sedite22-q7j 4 місяці тому +115

    ❤❤ፈጣሪ ለሁላችንም የተሻለውን ይምረጥልን። ቀላል ነው የተባለው ሁሉ ሂወት ያመሰቃቅላል እደቀልድ። አይዞህ ያልፋል

    • @MadenaMohammed-v3d
      @MadenaMohammed-v3d 4 місяці тому +1

      🎉

    • @Hayat-fc5pf
      @Hayat-fc5pf 4 місяці тому

      ዊናየወንድሜምነውሚድያውሁሉለቅሶሖነ

    • @Hayat-fc5pf
      @Hayat-fc5pf 4 місяці тому

      ደሥታችሑ,ሣቃችሑተመልሦማየትምኞቴነው

    • @hayutiyiegla
      @hayutiyiegla 4 місяці тому

      ዊናዬ ሰላማቹ ይቡዛልን

  • @MediomerMediomer-uk4tk
    @MediomerMediomer-uk4tk 4 місяці тому +35

    እጅ ላይ የተነቀሰው ያጥፍና ይታረቁ የምል በላይክ❤ ሶፍ ይቅር በይው ውዴ ለአላህ ብለሽ ይቅራ በይው😢❤

  • @AskAsk-iy4ql
    @AskAsk-iy4ql 4 місяці тому +21

    ሶፊ የምር ጠንካራ ሴት ሁኝ የሚጠቅምሽን አንቺ ታዉቂያለሽ እኔ በበኩሌ ለሀይማኖቱ ክብር የሌለዉ ሰዉ መቼም ቢሆን አይመለስም አላህን የሚፈራ እና ወደ አላህ የተጠጋ በድኑ ጠንካራ የሆነ አንቺን ከልቡ የሚወድሽን አላህ ይሰጥሻል በዱአ በርቺ ❤🎉🎉

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 15 днів тому

    ይቅርታ ተባብለዉ ቢቀጥሉ ሀሪፍነበር ግን አላምንም በድጋሜ ልጅቱ እዳትጓዳ አሁን እየጠነከረች ነዉ ሥለዚህ ሥትነሳ ለመጣል እዳሞክሩ ቶፊቅ ልብህን እምታቀዉ አተነህ አደራ ለመጉዳት እዳሞክር እሶ በንፁህ ልቦ ትወድክአለህ እሚወድ ልብ በዛዉ ልክ ይጠላል ብቻ አላህ ቢሥተካክላችሁ ጥሩነዉ ደሥይላል ግን እዳትጓዳዱ አተ በየዋህነትም ይሁን ባለማወቅ እምሠራቸዉ ፋወሎች ይደብራሉ ወደአላህ ተመለሥ ወድሜ በተረፈ የዉሥጣችሁን መሻት አላህ ይወቀዉ 💟s💟T💟 ❤ጆየ ምርጥ❤ሠዉ ❤ትለያለህ❤እኮ ወላ❤

  • @Geni810
    @Geni810 4 місяці тому +67

    ቶፊቅ አይዞህ ወንድማችን ስህተት ያለነዉ😢ንቅሳቱ እኮ ይጠፋለ ማስጠፋት ይቻላል💔 እባክሽ ሶፊ ይቅር በይዉ😢😢ሰዉ ህይወት አጥፍቶ እንኳን ይቅር ይባል የል😢😢

    • @WedeBirihenu
      @WedeBirihenu 4 місяці тому

      ንቃሳት ይጠፍል እንዴ እንዳታልፊኝ

  • @ahmadahmad-te4uv
    @ahmadahmad-te4uv 4 місяці тому +26

    ❤❤❤❤❤ሶፊ በቃ ይቅር በይው ውዴ አንድ እድል ስጭ ለተመልካች ክብር ስጭ ለጠላቶችሽ ደስ አይበላቸው በናትሽ

  • @yirgalme7190
    @yirgalme7190 4 місяці тому +35

    ሶፊዬ እባክሽ አድ እድል ስጭው በማርያም የኔ ቅመም እህት ቡሀላ አንድ ነገር ቢሆን ትፀፀቻለሽ ለጠላቶችሽም ደስ አታሰኛቸው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል

    ሶፊዬ ይቅር በይዉ!የአለማት ጌታ የሖነዉ አላሕ እኳን እኛን ምን ከባድ ወጀል ሰርተን ቢሖንኮን ከተቦትን ይምረን የለ! ሶፊዬ በቃ 1 እድል ለቶፊቅ!!!

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 4 місяці тому +18

    ወላሂ ሶፊ አስተዋይ ሴትናት ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 4 місяці тому +65

    በቃ ኮመታተሮች ሶፊ ይቅርታ እድታደርግለት ብቻ እንለምናት በኮመት ሌላ ጋጋታ አትኮምቱ አላህ ይከሊኩም 🤲🤲🤲👈👈👈

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 4 місяці тому +32

    ሶፊ ጠላታችሁን አታስደስቱ አንድ እድል ስጭዉ አቺ ደሞ ከማሪና ጋር ጓደኛ እደሆነ እያወቅሽ አትቀልጂ ትዳርኮ ቀልድ አይደለም አርቀሽ አታስቢ ቶፊክ አይዞህ😢

    • @zburamohmmde9421
      @zburamohmmde9421 4 місяці тому

      ጓደኛ ቢሆንም መነቀሱ ምን አመጣው

  • @EbrahimWasu-s1l
    @EbrahimWasu-s1l 4 місяці тому +1

    ሶፈ እዳይቆጭሽ ውድልጂ ቢበድልሽም ይቅር በይው እና ጥፍቱን ካመና ይቅር በይውና ተመለሽ

  • @TegestTegest-wg2sz
    @TegestTegest-wg2sz 4 місяці тому +24

    ኮሜት መሥጠት ብዙም አልወድም ላይክ እጅ እማደረገው ዛሬ ግን ሶፈየ የኔ ውድ አድ እድል ሥጨው ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ

    ፍቅር ያሸንፍል ንቅሳቱን አጥፍቶ ይታረቁ👍👍👍 እምትሉ

    • @GamilGamil-g8b
      @GamilGamil-g8b 4 місяці тому

      እድት ነው የሚጠፍው ንገሩኝ በአላህ እኔም ማጥፍት ፈልጋ ነው

    • @Nejat-xi3ob
      @Nejat-xi3ob 4 місяці тому +2

      ኧረ አትፎገሩ ንቅሣት አደለሞ እደ. ዳኒ. ሚጠፋ ነገር. ነው. የለጠፈው😂😂😂

    • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ
      @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ 4 місяці тому

      @@Nejat-xi3ob 😂😂😂😂😂

    • @FhDyu
      @FhDyu 4 місяці тому +2

      የእውነት ንቅሳት አይነቀስም እስኪ እዩት ከንቅሳቱ ጀምሮ እረጅም ሸሚዚ ነው የሚለብሰው መጥፋቱን እዳናይበት 😂

    • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ
      @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ 4 місяці тому

      @@FhDyu እሱ ልክ ነሽ👍🙉እኔምአስተውየውአለሁ

  • @Fanes-r1t
    @Fanes-r1t 4 місяці тому +136

    ይቅርታውን ተቀበይ ተይቅርታ በለይ ምንምዬለም ሲጅመር እንደዚክ ሲያለቅስ ብትሔጅም አይቀናሽ ቶፊ አንድ እድል ትስጠው ዬምትሉ👍

  • @semiraumar5871
    @semiraumar5871 4 місяці тому +1

    ለሁሉም ነገር መፍትሄው ወደ አላህ መመለስ ነው ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም ዋናው ነገር ከአሁን ብሀላ ላለው መጠንቀቅ ነው እና ደሙ ሁለታችሁም ቆም ብላች አስብ ለዚህ ሁላ ችግር ምን አልባትም ከዚ በፊት የሰራችሁት ጥፋት ሊሁን ይችላል እንደ ሙስሊም ከሀጂ ነብይ ጋር እየተቃቀፋ ሌላም ነገር መስራት የተከለከለ ነወ ይሄን ለናንተ አንነግራችሁም መጣላታችሁም ለሀይሩ ተው ወደ አላህ ተፀፅታች ይበልጡኑ እንድትቃረብ ይረዳችሀል ቢኢዝኒላህ ትታረቃላች... ሀሳብን የምደግፍ በlike

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 4 місяці тому +23

    ሶፊ ታረቁ ቶፊቅ እጅህላይ ያለውን አጥፋ አደራ ጆ ያቺን ልጅ ዳግም እዳታመጣብን እዛው ባለችበት ባአንተም ዩቱዩብ እዳታመጣብን

  • @ZedGeremew-y9p
    @ZedGeremew-y9p 4 місяці тому +18

    ሶፊ የህፃን ልጅ ልብ ነው ያላት ንፁህ ሴት ናት እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @ConfusedMonsterTruck-vg4wy
    @ConfusedMonsterTruck-vg4wy 4 місяці тому +19

    ምርጥ ጓደኛ ትክክል ነህ ቶፊቅ ግን ጥፋቱን ያመነ አይመስልም ትልቅ ጥፋት እኮ ነው ቆይ እጅህ ላይ የሌላ ሴት ስም ይዘህ ሚስትህን ማቀፍ አይከብድም ለሁሉም ስሜቱ ከባድ ነው እሺ 100 ጊዜ እንኳን ይቅርታ ብትጠይቅ ሲያንስህ ነው እስቲ አራስህን በሷ ቦታ አስቀምጠህ እየው የምትወዳት ከሆነ ብትችል ብታስጠፋው ጥሩ ነው ምክንያቱም ብትታረቁ እራሱ እደኔ ደስተኛ አትሆንም እና ምክር አበዛሁ ❤❤

    • @ZD8679
      @ZD8679 4 місяці тому

      ሳህ 👌👌

  • @belaymathewos5846
    @belaymathewos5846 13 днів тому

    ብቃ አትሰራ እሺ ቶፋቅ ስነስራት እስዎ ጋር አስታረቀ በጣም ያሳዝናል የኔ ወድ ሶፊያ 🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢ይቅርታ አደረጉ

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ 4 місяці тому +62

    ቅሞሞችየ አላህ ባላቹሁበት ይጠብቃቹሁ

  • @Hhlfiya
    @Hhlfiya 4 місяці тому +23

    ጆ አንተ ትልቅ ሰው ነህ የስብከውን አላህ ያሳክልህ❤❤❤

  • @hawlicho
    @hawlicho 4 місяці тому +17

    ጆ የኔ አስታዋይ ትለያለህኮ አሁንስ አሳዘነኝ ቶፊቅ😢ጥፋተኛም ቢሆንም ግን ወደነበሩበት ተመልሰው ማየት ጓጉተናል😥ታረቁ T❤S እንወዳችሆለን❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 4 місяці тому +1

    ትክክል ነክ አንተ እንዳልከው ይበላትና ይታረቁ እሷም ይቅርታ ታድርግለት ይታረቁ

  • @AaWq-k9e
    @AaWq-k9e 4 місяці тому +60

    በርግጥ ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ግን ንቅሳቱን ባየች ቁጥር ትዳራችሁ አዳጋ ነው የምትሉ

    • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
      @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 4 місяці тому +1

      ሶፊበጣምታጋሽናትአፍቃሪምናት የምር በጣምታገሰችውእኮ 😢ሴትእኮሁሉነገርናትለምንትከፉማሪያምንብዙነገርአሳለፈችበፕራኩምበምኑምእያለ ሶፊየ ይቅርታአድርጊለት

    • @MadinhRr
      @MadinhRr 4 місяці тому

      ማስጠፋት አለበት 😢😢😢

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 4 місяці тому +77

    ሶፊ ለመጨረሻ ግዜ ይቅርታ አርጊለት እህት የማይሳሳት የለም😢😢😢😢😢😢

    • @SjsjsSjsjs-g8c
      @SjsjsSjsjs-g8c 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @yfhh7776
      @yfhh7776 4 місяці тому

      የምረይታረቁ

  • @nsruSeid
    @nsruSeid 4 місяці тому +21

    ይገባዋል በጣም ስለታገሰችው ንቋት ነበር ታጋሽ ሰው መጨረሻው ከባድ ነው የትም መሄጃ የላትም ብሎ ነበር... አሁን ይቅር ተባባሉ ሶፊ

  • @BurutukaiJoseph
    @BurutukaiJoseph 4 місяці тому +2

    ሶፊያ ልጅ ነሽ ስለዚህ ይቅርታ አድርግለት ለማድረግ ብላሽ ነው አሁን አንቺ ተለያይተሽ ምትኖሪ ጠላቶችሽ ደስ አታታሰኝ ስለዚህ አንድ እድል ስጨ ሽንጎች አታፍርሽ ባለትዳር አምነሽ ማንም ጋጠገኛ አይገባም ስለዚህ ወደ ቤትሽ ተመለሺ አንድ እድር ስጪኝ ስለዚህ ወደ ቤትሽ ተመለሺ አንድ እድል ስጪ አንድ ድርሰ አንተም ደሞ አይዞህ በርታ

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 4 місяці тому +20

    ሶፊ ለመጨረሻ ግዜ ይቅርታ አርጊለት የማይ ሳሳት የለም ጆ አት ትልቅ ስው ነህ እግዚአብሔር የስብከውን ያሳክልህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 4 місяці тому +28

    አይ ቶፊክ አንተ ትክክለኛ ሁኝ ሲጀምር ትዳር ከሆነ ቀጥለጥ ብለህ ትዳርህ። ያዝ ከማንም ሴት ጋር አትዝርክርክ ጠይብ።⁉⁉⁉⁉

    • @FhffFhgf-c2u
      @FhffFhgf-c2u 4 місяці тому

      ክክክክክ😅😅😅

  • @saidaabdii5405
    @saidaabdii5405 4 місяці тому +42

    Dogongoraa gudda rawwatte garu yero bohuu gara nama nyata rabbin walitti issin haadebisuu😢😢😢❤

    • @HalimaHusen-st1jv
      @HalimaHusen-st1jv 4 місяці тому +3

      Kullu baanii adam kaxaain jedhani s.aw ilmii nama nii dogongoraa dhifama gotefii wajii jirachu iraa jirrata😢

    • @ummusafiyaa4573
      @ummusafiyaa4573 4 місяці тому +2

      Saw saw saw

    • @safiyadubai8001
      @safiyadubai8001 4 місяці тому +1

      ሴፍየ በንሺ እን በጥሚ ቴፊቂ በጥሞ የ አዝዝንሌ ውልሂ😢😢😢😢😢😢🖤🖤🖤🖤🙏🙏🙏🙏☝️☝️🕌💔💔👆

    • @safiyadubai8001
      @safiyadubai8001 4 місяці тому +3

      dhugaa ilmii namaa nii dogogaraa garuu sofiyaa malif dhifamaa gochuu did Uuuuuuuuuuufffff 😢😢😢😢😢😢😢

    • @DahiyaDarwish
      @DahiyaDarwish 4 місяці тому

      Ani Garu afaan Amara hin beeku sofi maal godhe sila tofq

  • @rukykassa210
    @rukykassa210 4 місяці тому +1

    ወይኔ አብሽር ዱአ አድርግ ኡፍ ሸይጧን የማይገባበት የለው

  • @mehditube15
    @mehditube15 4 місяці тому +49

    ሶፊ የመጨርሻ እዲል ትስጠዉ የምትሉ በላይክ አሳዩኚ👍

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 4 місяці тому +16

    ቶፊቅ ሲጀመር ይቅርታ አጠያዬቅህን አስተካክል ምነው የተገደድክ አስመሰልከውኮ አልደግምም አልደግምም አበዛህኮ እዴ ጥፋትህን አምነህ እስከመጨረሻው መሄድ አለብህ እምትወዳት ከሆነጅ ሌላ የምትቀባጥረው አስፈላጊ አይደለም እና አላህ ያስማማችሁ🌹

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 4 місяці тому +21

    አይዞህ ቶፍቅ ዬማያፍ ነገር ይለም የሰው ልጅ ይሰሳታል ግን ከስታት ስማር ነው ወና ነገር ሶፊ ይቅር በይ ጌታ ስንት በደል ይቅር ብሎናል😢😢😢

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk Місяць тому

    በእግዚአብሔር ሙስልም ባአላህ ያጎቴ ልጂ ከጠፋ 21አመቱ ነው በዶአ በጸሎት እርዱን ኢትዮጵያ ሁሉም 😢😢😭😭😭

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 4 місяці тому +45

    አይ ዞህ ከመጀመሪያው ነበር አሁን አታልቅስ ሶፊየ በእናትሽ ይቅርታ ለፈጣሪ ነው ይቅር በይው ውዶችየ ከይቅርታ ጋር ቤተሰብ ሁኑኝ በቅንነት ጆየ የኔ ምርጥ ሰው

  • @Faficho111
    @Faficho111 4 місяці тому +42

    በሚዲያ ብቻ ሳይሆን ቤተሰብበመሀላችሁ ይግባበት ጉዳዩን ባይ ነኝ በሀሳቤ የተስማማ ላይክ👍

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 4 місяці тому

      😂😂😂😂ፊልምኮ እየሰሩ ነው ሺቀላነው

  • @mekids7842
    @mekids7842 4 місяці тому +15

    ጆየ የኔ ትልቅ ሰው ፈጣሪ ያሠብከውን ነገር ያሳካልህ የኔ እንቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminatabdela9242
    @aminatabdela9242 4 місяці тому +1

    አይይቶፊቅ አሁን ለምሳሌእጅህላይ ተነቅስህ የሌላ ሴት ስም ሶፊ እጅህን ተተርሳ አስተኝተህ ምንይሰማታል ብለህ ታስባለህ ድሞእኮ ይጠፍም እደሁ እስጠፋለሁይላል አኡዙቢላ ሶፊ ግን ጥናቱን ይስጥሽ እኔ ባሌ የሌላ ስም እጅ ላይ እደለም ንቅሳት ቤቅፋትእኮ እኔ ውሴኔተን እውስዳለሁ ማለቴ ሶፊሚስትህ ተቀምጣ የሌላ ሴት ስም መነቀስ አኡዙቢላ

  • @fiyzatube2410
    @fiyzatube2410 4 місяці тому +35

    ቶፊቅ ንቅሳቱን አጥፈላት ሶፊ ለመጨረሻ ግዜ እድል ስጪው❤❤❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 4 місяці тому +97

    ማነው እንደኔ የሶፊ ትዕግስት የሚወድላት😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZemzemisZewudu
      @ZemzemisZewudu 4 місяці тому +1

      የተሰጣት ገፀባህርይ ስለሆነ ነዋ😂😂😂😂

    • @marymahod
      @marymahod 4 місяці тому

      እኔ❤❤❤❤❤

    • @fettiahalbreadi5575
      @fettiahalbreadi5575 4 місяці тому

      ክክክክክክ እኮ ​@@ZemzemisZewudu

    • @ZedoAba41Tube
      @ZedoAba41Tube 4 місяці тому

      ትግስት ሰይሆን ደዩስነት ነዉ

    • @fhgdjdjgf7310
      @fhgdjdjgf7310 4 місяці тому

      @@ZemzemisZewudu 😁😁😁😁ያስብላል ከምረ እኔኮ በውሸት መሀላ የሚጠቀሙት ነገረ 😥😥

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 4 місяці тому +16

    እውነት ግን አሳዘነኝ ተፅፅትዋል ሶፊ ይቅር በይው የሆነ ሰአት ይቆጭሻል ጥፍቱን አምንዋል ከዚህ በላይ ምንም ሊሆንልሽ አይችልም ያቺ ግን ኅደኛሽም እርር ትበል❤❤

  • @fatumaendris3492
    @fatumaendris3492 4 місяці тому +1

    ፍቅር ያሸንፋል ውዶቸ ታረቁ ግን ንቅሳቱን አስጠፍ የምትሉ በላይክ አሳዩን

  • @jdhrbddhsd8216
    @jdhrbddhsd8216 4 місяці тому +22

    ሶፊየ የኔውድ ታረቁ ሁሉም ሰው ያጠፋን በአላህ ታረቁ ይችን ኮሜት ህይልኝ ቶውፊቅ አይዞህ 😭😭😭😭

    • @FozyahHsksha
      @FozyahHsksha 4 місяці тому

      አዋ ወላሂ አጀቴን በላኝ😭

    • @Zinat9-jg2gt
      @Zinat9-jg2gt 4 місяці тому

      ትክክልነሽ የምር

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk 4 місяці тому +18

    በቃ ሶፊ አድ እድል ስጭው ካማንም ሴት ጋር ላይሰራ ቃል ይግባ በዛ ላይ ሀይማኖቱን ያክብር ለስልምናውም ክብር ይስጥ አላህ ን ይፍራ ለትዳሩም ክብር ይስጥ 🎉🎉🎉

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 4 місяці тому +10

    በዝህ ተማር. ምንግዜም ብሆን ለድንህና ለትደርክ ክብር ይኑርክ ቶፊቅ

  • @RahmetAli-xp4oj
    @RahmetAli-xp4oj 4 місяці тому +1

    በቃ አውፍ በይው ሶፊ አንተም ጥፋት እዳይዴገምክ😢😢

  • @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ

    ሶፊ አላህም ይቅር የለን የል ሙሉ እድሜ አችንን ወንጅል የሰራን የእውነት ይቅር በይው አንድ እድል ሰጪው በአላህ😢😢😢😢💔💔💔

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 4 місяці тому +18

    ይቅርታ መጠየቅ ሣትፈልግ በጓደኛው ግደታ ሁኖበት ይቅርታን በግድ ነው ከአፍህ የምታወጣው ቶፊቅ በጣም ታሣዝናለህ ጆሲ ደሞ ያን ያክል አትጫነው ዱሮውንም ለሷ ክብር ቢኖረው ይሄን አይሠራም ነበር ኮሜንተሮች እዳትሠዱቡኝ ግን የተሠማኝን እደሴት ነው የተናገርኩት በእውነት አላህን ይፍራ በቃ😢😢😢

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 4 місяці тому +2

      እውነትሽንነው ውደ

    • @susu-e4s4v
      @susu-e4s4v 4 місяці тому +1

      ወላ ልክነሽ ልጁ ቶዉፊክ😏😏

    • @RahimaRahima-x2y
      @RahimaRahima-x2y 4 місяці тому +1

      ልክነሺ ልፅፈው ነበር ለሚያፈቅሩት ሰው ዝቅ ብሎ በይቅርታ መሰልቸት የለበትም ነበር

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 4 місяці тому +2

      ትክክል ጭራሽ ከውስጡ የጥፋተኝነት ስሜት አልተሰማውም የሰው ሆዱ የዝንብ ወንዱ አይታወቅምና ንግግሩ አልተመቸኝም ነገ ላይ ገና ብዙ ፈተና ሊኖር ይችላል በዚህ ሁኔታው አብራ መመለሷ ከባድ ነው ሶፊ ስዴት ልሄድ ነው ስላለች እሱን ብላ ከስደት መጥታ ድጋሚ መሰደዷ ለእሱ መስዋእት መክፈሏ ሸም ይዞትጂ ለሷ ያለው ፍቅር አሳስቦት አይመስልም

    • @فاطمهجمال-ع6ب
      @فاطمهجمال-ع6ب 4 місяці тому +1

      ደምሪኝ

  • @BosenaKefyalew
    @BosenaKefyalew 4 місяці тому +25

    ጥሎብኝ ወንድ ልጂ ሲያለቅስ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ቲዳር ይጠነክራል ሶፊ ደግሞ ይበቃዋል ይቅርታ አድርጊለት❤❤❤❤❤❤❤ይበቃዋል

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 4 місяці тому

      ክክክክ በተለይ በቅናት ሲያለቅስ እኔም ደስ ይለኛል አይገርምም ግን እነ ሶፊይን አሏህ ያስታርቃችሁ

    • @meram123
      @meram123 4 місяці тому

      😂😂😂የተመታሸ

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 4 місяці тому

      እኔዴግሞ ያሳዝነኛል 🥲🥲

    • @BosenaKefyalew
      @BosenaKefyalew 4 місяці тому

      @@NigstAdmase አንች ብታለቅሽ የጎዳሽ ማይመስለው ብዙ ወንድ አለ ለምነሽኝ ነው እኮ ይልሻል እንዲ ከአለቀሰ ለቲዳሩ ክብር ይኖረዋል

  • @የስደትወታደር
    @የስደትወታደር 8 днів тому

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሶለላሁ አለይሂወሰለም

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 4 місяці тому +23

    ሶፊየ ይቅር በይዉ በቃ

  • @khaled-k6j
    @khaled-k6j 4 місяці тому +9

    ሶፊ በአላህ ይዤሻለው ይቅርታ አርግለት አላህ ይቅር ይበልሽ እና ከስህተቱ ተምሮበታል የሰዉ ልጅ ይሰሳታል አላህ የምወደዉ ተመላሾችን ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሶፊ አታሳፊሪን

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d 4 місяці тому

      እኮ የተነቀሰውን ያጥፈ

  • @KamerAa-hv9wd
    @KamerAa-hv9wd 4 місяці тому +6

    ሶፍየ የመጨረሻ እድል ሰጭዉ ይቅር በይዉ ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለምና ማንም ፍፁም አይደለም

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ

    መሽአላህ ምረጥጓደኛ አለህ ተውፈቅ ከመሪናምሆነ ከሌላሴ የትነጋረ አትዘላዘልል ወድውድ ሁን ከሚስትህበላይ ማንኛውም አጂነቢ ለአተአይጠቅሙህም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fimely
    @fimely 4 місяці тому +29

    አብሽር ቶፊቃ አላህ ያለው ነው የሆነው
    ሶፊዬ የኔ ውዴ ይቅር ባዮችን አላህ ይወዳል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 4 місяці тому +20

    ቶፊቅ ተረጋጋ ይቅርታ በል በስነስራት የምሬነው አጥፍተሀን በደል አይደለም አትበል ሶፊ ደግሞ ይቅርታ አርጊለት የኔ ውድ ጆየ የኔ ውድ ማሪያምን ምርጥ ሰው

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 4 місяці тому +12

    ቶፋዬ አይዞህ የኔ ወንድም ሶፊዬ በናትሽ ይቅር በይው አይለመደውም

  • @Jenetitube
    @Jenetitube 14 днів тому

    አብሸር ቶፊቅየ አላህ ያለዉ ይሆናል አተ ብቻ ይቅርታ በላት

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 4 місяці тому +15

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ⭐️አላህ ሆይ!!! ነፍሴን በሚያስደስት መጽናኛ ልቤን አልብሰው ጌታ ሆይ!!! ደረቴን ከፈተህልኝ ልቤን አረጋጋሁ እና የአእምሮ ሰላም ስጠኝ🤲

  • @Alh973
    @Alh973 4 місяці тому +11

    አተ ከማሪና ብቻ ሳይሆን ላተ ከማይፍቀድልህ ሴት ጋር አትሰራ አሏህ የከለከለውን ሰራ ሁሉ መተው አለብህ ለፍጠረህ አሏህ ስትሆን ነው ለሌላ ሰው የምትሆን እዱንያ እደሆነ ቀሪ ነው ማግኝትም ማጣትም የአሏህ ፍቃድ ነው. ሚስትህ ናት አክብራት አብራችሁ ሰሩ ኑሩ አለቀ

  • @nafeesaahamed2424
    @nafeesaahamed2424 4 місяці тому +9

    ጆየ ጎበዝ ነህ ላንተ ሲል ቢታረቁ ባይ ነኝ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ

  • @aschenakiabate8226
    @aschenakiabate8226 4 місяці тому

    እባክሽ ሁሉም ያጠፋል ይቅር ለግዛብሄር በይው ሳፊ