Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሙቢ ካንተ ብዙ ተምሪያለው ለሰው መልካም መሆን አስተማርከኝ፡ይሄ መልካምነት ከፈጣሪ የተቻሰህ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
❤❤❤❤
እውነት በጣምምም
የኔ ውዲ ዴምሪኝ
ማሻአላህ ማሻአላህ ወላሂ
እስኪ ደስ ያለው ብቻ እደኔ🥺❤️
እኔ😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ 👏👏👏👏👏👏👏👏
እኔም❤❤❤❤❤ዕልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
እኔ
አብርሽ ዛሬ አኩርተሀኝል ትንሽ አስከፍተኸን ነበር😢ሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳንም ደስ አለሽ ጠላት እርር ይበል በጣም ነበር ያዘንኩት አሁን ደስታዬ ወደር የለውም🎉🎉🎉የመዳም ቅመሞች እንዴት ነበር ጭንቀት ተፍጨረጨርን እኮ የሰው መውደድ ይሰጠን❤❤❤አይለያችሁ ምርጦች 🎉🎉🎉
አወርርር ይበል
በይ ሻማ አብሪ ያላ 💃💃💃
በቃ ወላሂ በጣም ሀሳብ ሆኖብኝ ለምን እንዲህ ሆነ ብየ ሩት አሳዝናኝ ነበር ልቧ ተሰበረ ብየ
Betm des blonal
አወበጣመእርርርርርርይበሉ
አብርሽና ሩታ ስለታራቁ ዳስብሎነል የምትሉ ኢስቲ 300kአስገቡኝ
ሩታየ የኔ የዋህ አብርሽ እዳትጎዳት ስታምሩ አይለያችሁ❤❤❤❤
ሙቤ አንተን አለማድነቅ አይቻለም የልብ ሠዉ ነህ አላህ ይጠብቅህ ❤ ስለታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎናል ❤❤
የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ ደምሪኝ
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
Be mariyam digame indatetalu ishi wedachalew
አህሩ ዘመን ቱ በየሚዲያው መመናቀር ስንት እሚሰራ ነበር ከለመ ፍዲ
በጣም ደሥ ብሎኛል ግን እዲህ አይነት ቢድዎ አትልቀቁ ለጥላት ቦታ አትስጡ እወዳችሀለው❤❤❤❤❤🎉🎉
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌻🌻🌻🌻👍👍
ወለህ እውነት ከሆነ በጠም ደስ ብሎኛል
አብርሺ መሳሳትህ ከቤት ማባባረርህ ነው ስህተቱ ካሁን በኻላ የሰው ነገር ማመን የለብህም በትእግስት ሁሉንም ለማሳልፍ ሞክር ትእግስት ይኑርህ አብርሺዬ
እልልልል ማነው እንደኔ ተጨንቆ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ😢😢😢😢😢 የኔውዶች እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዴምሪኝ የኔ ውዲ
ተመስገን❤❤❤❤❤😢
አልሀምዱሊላህ
እኔወላሂ❤❤❤❤
ወላሂ እኔ ለምን እንደሁ አልገባኝም ግን በጣም ከፍቶኝ ነበር ፍቅር ሲፈተን ደስ አይለኝም በጣም አስለቅሳኝ ነበር ሩታ 🥰🥰🥰 እናተ እድለኞቺ ናቺሁ ፍቅራቺሁን ጠብቁት ምንም ቢፈጠር ፍቅር ያሸንፋል ❤
ዋናው የናተ ቃል መጠባበቅ ነው እኳን ታረቃችሁ❤👍👍👍
ተመስገን ከ6 አመት ቡሀላ 😢😢እናቴ ቤት ቁጭ ብዬ እያየሁ ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤ Weyna tedlshe😢
እንኮን ለዚህ ቀን አበቃሸ የኔወድ
መሸአላህ ለኛምያድለንያርብ እኳንደስአለሽ❤የኔውድ
Legnam tsaliyilegn sigdet betam salchitognal😢
እንኻን ደስ አለሽ ውዴ❤
ምናለ ለኔም እሜያለቅስ ቀርቶ እሜስቅልኝ ባል አፍቃሪ ቢሰጠኝ ፈጣሪ😢🙏
አብርሽ እሩታዬን ይቅርታ ይጠይቅ የምትሉ 👍🌷 ምንም ብትልህ መታገስ አለበህ አብርሽ እንዲህ ነው የማምርባችሁ በፍቅር ኑሩልን እንወዳችኃለን❤️❤️❤️❤❤❤❤
እንደሰ አይደለም እህትየ ሩት ብአብርሸ አምነት ለንረት ይግብል የሰው ወረ መሰማት የለበትም
ማሻአላእኳንምታረቃቺሁዉዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣምደስብሎናል
ዉዶችየ ሰላማችሁ ይብዛ ደምሩኝ
እውነት ነም ምንም ብታጠፋ እሱዋን ማኩረፍም ሆነ መቀየም ነለብህም ከሱዋ በላይ አንተን ሊያስደስት የሚችል ያለ አይመስለኝም መከፋትህን ከሱዋ ጋር ነው ልታወጣው ሚገባው ስለዚህ ከሁሉ ራቅ ማንንም አትፈልግ ሩታን ግን ማኩረፍም መዝጋትም የለብህም በፍፁም ስለዚህ አጥፍተሃል ይቅርታ ጠይቃት ይቅርታ ትልቅነት ነው!
@@nigusgashu3955ትክክል ነሽ ግን ስልክ ሲዘጋባት ነገሮቹ ሲደራረባት ነው እማ አምናውማ ነው ቤተሰቦቻን ጥላ የመጣችው ብቻ ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር አብትሽ ግን ንግግሩ በእውነት አኮራኝ ፍፃማቸውን ያሳምርላቸው❤❤❤❤
አብርሽና ሩታየ መታረቃቸው ደስ ያለው በላይክ
የምር በጣም ተናድጄብህ ነበር ኤቢ ፍቅር ማለት እኮ መቻቻል ነዉ በይቅርታ መተላለፍ ነዉ ደስ ብሎኛል እና ሰርግ እንዳትረሳኝ!!❤
በጣም መልካም ሰውነህ አንተልጅ ፈጣሪ ያክብርህ❤❤❤
በትክክል ❤
አቸደነዝ ነይትትልነበር😂
ላተም እንድ እሩታ አፍቃሪ ይስጥክ ቸሩይ የተንቢ
መልካም ሰው ቸርዬ እደ ሥምህ አኮ ነህ❤
አብርሽ በጣም ደስ ብሎኛል መላልካም የሒወት ዘመን
ሙቤ በጣም ትለያለህ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ መልካምነትክን አይቀይረው በጣም ልዩ ሰው ነህ😢❤❤❤❤
በጣሞደስይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
እፍፍፍ ጨቆን ነበር የምር ኳን ደስ አላችሁ ለአብርሽ ና ለሩታ የተጨነቃችሁ ሁሉ😢❤❤❤😊
አር እኔ አርስ ባጣም ቻቆይ ናበር 😢😢😢😢ታምስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
😢😢😢😢ተመስገን አምላኬ🥰🥰🥰
አልሀምዱሊላህ እኔም በጣም ጨንቆኝ ነበር ሳቃቸዉ ናፈቀን
@@Yyyhyuu-zx1df❤❤❤❤
ሙቤ የኔ የዋህ መልካም ሰው አሏህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምክ
Marr Dameron yene
❤❤❤❤❤
ጎበዞች እንኳን አስታረቀችኃችሁ ጎደኛ ማለት እንዲህ ነው ስይጣንን መስበር
የሄ ቭድዮ የጎደኝነት ጥግ ያየሁበት ከምር ሙቤ ምርጥ ልጅ አላህ ይጨመርልክ ወንድማለም 😍😍😍
ወላሂ እደዛሬዉ ደስ ብሎኝ አያዉቅም ኮሜት ፅፌ አላዉቅም ነበረ 😢😢😢😢😢😢😢😢እልልል አብርሽየ የሰዉወሬ አትስማ ሩታየ የኔ ሚስኪን ❤❤❤
እልልልልል ማነው እንደኔ ተጨንቆ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ😢👍👍👍👍👍👍👍 የድሮ ሳቃቹ ናፍቆናል በቀጣይ ስቃቹልን ኑ ሩታዬ የፍቅር ሰው ❤
በጣም እንጂ ❤❤
እኔ😢
አኔበጣምነው ወደላይ የዘለልኩት 😅😅😅❤😂🎉
እልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹሁ❤❤❤❤❤
ግን እደኔ ደስ ያለው አለ ደስታውንም መቆጣጠረ አልቻልኩም❤❤❤❤❤❤በሩታና በአብርሽ መታረቅ❤
እውነት ነው ቃል ቃል ነው. ቃል የእግዚአብሔር ነው እናም. እራሳችሁን ጠብቃችሁ. የሰወ ወሪ ሳሰሙ. ወደፊት እንጅ ወደሆላ የለም እግዚአብሔር ያጣለምውን ማንም አይለየውም. ❤❤❤❤
ትክክል
❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ❤❤❤
❤❤
እውነት ነው
ለቃሉ ታማኝ የሆነው mubi እንዳለውም አደረገው በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም በ mubi ኢመኑ ❤❤❤❤❤❤❤
ደምርኝ ወለላዋ❤
ደምሮኝ እህቶቺ
@@selamawt12 እንደማመር ቤተሰብእንሁን
ሣህ ጎበዝ
በጣም አቤት ስቱን አሉ ጥላት ዛሬ ምን አሉ ወደይት ህደው ይሆን
አብርሽዬ የዛሬው ንግግርክ ብዙ ጠላቶች ይቃጠሉበታል በርቱ ውዶቼ❤❤😢
በጣም ነው እሚቃጠሉት ❤❤❤😢😢
በጣም ነው
በጣም ወላሂ ደስይላል ግንአያርማቸውም አብሶአዳድ ይትቦሮች
በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ብዙውን ጊዜ የሰው ሂወት በፈተና የተሞላ ነው ደግሞም የሚዋደድ ሰው ምቀኛ ስለሚበዛበት ተረጋግታችሁ ተመካከሩ
ምንም ሳላይ ከላይ ሩታና አብርሽ ታረቁ የሚለውን ሳይ ጊዜ ነው ጩኸቴን ያቀለትኩት ዋው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ለዘልአለም ኃይለያችሁ❤❤
የኔ ቆንጆ እህት በቅንነት ደምሪኝ
እኔም😂😂😂
እኔም❤❤❤
አብርሽዬ 😊እውነት ነው ቃል ከባድ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🙏💞❤️🥰
እልልልል ደስ ብሎኛል አብርሽዬ የኔ ቃል አክባሪ እሩታ ላንተ ብረሀንህ ነች መቼም እዳታስከፋት💗💗💗👌👌👌🙏🙏🙏እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛለችሁ የኔ ማሮችችችች
አብራሺ
እእእእእእእእእእእልልልልልልል
ሀሀሀ የመዳም ቅመም ስታሳዝኑ ለፊልም ስራለቅሱ😂😂😂
?ቨ
ማሻአሏህ❤❤❤❤
ሩታየ አደራ በናትሽ አብርሽ ካሁን ባሃላ እንዳይ ከፋው አደራ ሩታየ😢😢😢😢 የኔምስኪን አብርሽየ
ትክክል ነው ቃል ቃል ነው እግዚአብሔር ይባረክ አሁንም ጌታ ፍቅሩን ይጨምራችሁ ለሰርጋችሁ የአብቅን በጣም ደስ ብሎናል❤❤
🍇🍇🍇🥰🥰🥰👌
🙏🙏
@@alamnash1265 🙏🙏
@@betelehemkassa1637 🙏🙏
ሩታ እና አብርሽ አይለያችሁ ፍፃሜያችሁ ያማረ የሰመረ ይሁንላችሁ፡፡ ሩታየ የኔ ቆንጆ ጠንካራ መሆን ነው ያለብሽ ከዚህ የበለጠ ፈተና ሊገጥምሽ ስለሚችል ፈተናዎችን ደግሞ በጥንካሬ ነው ማለፍ ያለብሽ፡፡
ሙቤ መልካም ሰው በናታቹ 100k እናስገባው በማርያም
አስታራቂዎችም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ተባረኩ❤❤❤❤
የምር በጣም ደሰ ብሎኛል😢 የኔ አበባዎች❤👌 ፍቅራችሁን ንፍሰ አይግባበት ዘላለም ተደሰቱ🎉
አብርሸትክክክልአብሸሩዉዲቺ🍇🍇🍓🍓🍓🍇🍇🍇🍇🍓
❤❤❤❤❤@@zeyinebasiraj1239
አብርሽ #ቢከፋህም_ጥለሀት_አትሒድ❤👍 እኛ በጭንቀት ሞትን እኳ ❤❤❤ ለመዳም ቅደሞሞች የዋህ አፍቃሪ ይስጠን ❤
ሀይሚ ያለችዉ ነገር ትክክል ነዉ ለሚፈጠሩት ነገግ ማስፋት ሳይሆን ማጥበብ ነዉ ማሻአላ ብያለሁ 💚💚💚
*_አዎን የልጅ አዋቂ ናት ጎበዝ እንደዚህ ነው_*
ሀይሚ ከሳለች እያስበች እኔን ሀይሚዬ የኔ አልቃሻ እነሱ ሥደስቱ እኛ እንደሥታለኝ ❤❤❤❤❤
wow@@WELCOMES-1560
መሸአላህ እከነም ደስ አላ አብርሽ
እዉነት ነዉ አብርሽዬ ቃል ቃል ነዉ ትርጉሙን ለምያቅ አተ በጣም አዋቂ ልጅ ነህ በርታ በል ቻሌጅ ያለ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤ኢንሻአላህ አትለያዩም
ካሑን በኃላ ተጣላን የሚልነገር መሥማት አልፈልግሥ። እሺ አብርሺና እሩታ የራሴ ጭቀት ይበቃኛል
ተመስገን ውይ እሩታ ስታለቅስ አብሬ ነው እማለቅስው ውይ😢😢😢 ደስ ብሎኛል ስለታረቃችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ብሎኝል ኡፍ አብርሽ ልክ ነው ሚዲያላይ የሚወጣውን ማወቅና መመካከር አለባችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ኤፍሬም ሙቤ ሃይሚ እንዲሁም ረሙም ለማሰታረቅ እየተሮሮጠ ነበር አላህ ይጨምርላችዉ ምሰጋናችን የበዛ ነዉ
የፍቅር ደጋፊወች አፍር ብሉ 😏😏ከብርሸና እሩታ መቼም አይጣሉም ❤❤❤ሩትዬ በብዙ ሺህ በላይ የመዳም ቅመሞች እንወዲሻለን ❤❤ደሞ አታሰለቅሱብን እሩታን በጣም የዋህ ናት 😘😘😘😘
😂😂😂😂😂😂ድራማ
እራስሽ ብይው ገልቱ
❤❤❤❤😊
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እረ ተው ነውር ነው ማርያምን 😢😢😢
Unkan teqaxeleshii uuufff Alhmadulillaa @@halimaahmed2235
እውይይይይ አብርሽ አስደሰትከን የዋህ እኮ ነህ በእናታችሁ በሂወታቸው ጣልቃ አትግቡባቸው እውይይይይይይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ መጣችው የኔ ውዶቼ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉እኳን ደስ አላችው ስወዳችው እልልል ማነው እደኔ ደስ ያለው በላክ 👍🏻👍🏻👍🏻🎉🎉🎉❤️❤️❤️💗💗💗
እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም መልካም ነገሮችን አድርግ ከሰው ምን አገኛለሁ ብለን ሳይሆን ለራሳችንም ስንል ለሰው መልካም ስናደርግ ምላሹን ከፈጣሪ እናገኘዋለን። ነገር ግን በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ። ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ይጠብቃችሁ።
ማነዉ እንደኔ በደስታ የፈነጠዘ ወላሂ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሌም ደስስስስስ ይበላችሁ👍👍💜
❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🙏
በጣም❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
እኔ😂😂🎉🎉🎉🎉
ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ አብርሽ እና ሩታ ሁለየም እወዳችኋለሁ ምንም ነገር እንዳይለያችሁ የሁልጊዜም ምኞቴ ነው አብርሽ ግን እሩታን ሳሰስት ሁለየም አፍቅራት እሷ ትክክክለኛ አፍቃሪህ ናትእሩታየ ደግም ፍቅርሽን እሰከመጨረሻ ዝለቂበትግን ደግሞ አብርሽንም በሚበሳጭ ጊዜ አንችም ጊዜ ሰጥተሽ ታገሽው የታገሰ ሰው የሚያገኘው ትልቅ ሚዳ አለው በናተ ደግሞ መታገስ ውጤቱ የላቀነው
ሙቤ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ቅነነትን ከአንተ ተምራያለሁ
አብርሽ ምን ሆነሀል ከቤት ለምን እንድትወጣ የምታደርገው በእግዚአብሄር ፈት ቃል ገበታችሁ የለ ይሄን ነገር ተረጋጉና ፍቱት ይሄ ልጅ ደንበኛ የሰይጣን መልክተኛ ነዉ መንገድ አትስጡት በናትህ አብርሽ ጸልይ ጸልይ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልማነው እንዴኔ ተጨንቆ ባጉጉት ስጠብቅ የነበረ❤❤❤❤❤❤❤ አብረሸ ሩታ አደረሀ ሩታዬ እንኳን ደስ አልሸ በጣም ደስ ብሎኛል በናቴ ምሀምሮ ሰቅ ነውእና የሌላሀ እና አሊሄ ለምሀውረሀ ሰውች ቦተሀ አትስጦሁ የማያልፍ የለም ሁሉም የልፈል አብረሸ በመሀለች ሰው አታስጋቡሁ ❤❤❤❤❤😘😘😘👍👍👍👍❤❤❤
እኔበእውነትደስታአልችለውምብዬአለሀኝ😢😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ሙቢ የእውነት ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናህን አይቀይረው ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ ሙቢ❤❤❤
አብርሽዬ እሩታ ሠሞኑን በጣም ሥለተጎዳች ተከተማ ወጣ አርገህ አዝናናት😍😍😍😍
Awo
😂😂😂 ኮመታቶች እኮ በቃ ሥለሁሉም ነገር እኛ ነን ፕሮግራም እምናወጣው እምንለው ነገርስ😂😂😢
የእውቀት ባለቤትነን
It's good idea 😊
😂
ፈጣሪ ይመስገን ደስ ሲል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልል ልልልልልልልልል ደሞቼ የደስታ ለቅሶ አለቀስኩ 🥺🥺የኔ ልዩዎች አብራችሁ ነው ምታምሩት አብሪሽ ምንም የዋህ ብቶን እኩዋን እደዚህ እዳቀጣት
ወይኔ አብርሽ ከልብ አዝኜብሀለው ወላሂ ግን መታረቃቹ እጅ በጣም ከምልህ በላይ ደስ ብሎኛል ማነው እደኔ ደስ ያለው ወላሂ ❤❤ደሞ የምቀኛ ወሬ አትስሙ ፈቅር የሆናቹ ሰዎች ናቹ
🥰😘🤲💞😭💞
እልልልልል ማርያምን አጋጥጨ 3ቀን ሆነኝ አድስ ነገር አጣን እኮ ተመስገን ታረቁልን አብርሽዬ እሩታዬን ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን 💋❤
ተመስገን አምላኬ እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ለሱ ምን ይሳነዋል
በጣም ደስ ብሎኛን አላይም ብየ ነበር ሰብስክራይቤን አስቸ ግን አላስቻለኝም የሩታ ነገር በጣም ደስ ብሎኛን ግን እዳልከው እደዚህ አይነት ነገር ቶሎ ወደሚድያ አይውጣ እና እሩታም የስልክ መስመርሽን ቀይረ አብርሽ ደሞ ቃል ማለት እዳልከው በጣም ከባድ ነው ሰማይና ምድር እኳን የጸናው በቃል ነው እግዚአብሔር አይለያችሁ ቡቤ የኔ የዋህ ሁላችሁ እወዳችሁዋለሁ
ዋናውና ትልቁ ነገር የሩታ እንባ መፍሰሱ ይበቃ እዚህ ላይ ሁለተኛ አታሥለቅሳት አብርሽ😍😍😘😘😍😍በተፈ ፍፃሜውን ያሣምርላችሁ
በመታረቃቸዉ ደስ ያላችሁ ልያችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
እልልልልልልልልል እውነት በጣም በደስታ ነው ያለቀስኩት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አዎ ሄነዉ የማምርባችሁ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤
እልልልልልል ወላሂ በየደቂቃው ዩቱብ እገባለሁ እናንተን ለማየት ስትጣሉ ይጨንቃል ኡፍፍፍፍ እንኳን ደስ አለሽ ሩታዬዬ❤❤❤❤ አብርሽ ደሞ ሲከፋህ የከፋህን ነገር ለሩታ አውራት ስታወራህ ትረዳለች አታስጨንቅህም እኔ የገነመኝ ነገር ቢኖር ሩታ መውለድ አትችልም ተባለች ብለው ሚዲያ ላይ ሲያወሩ የነበረው ነገር አቤት ሰው ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
ቃል ቃል ነዉ
~ውዷ እህቴ ግዜሽን ዲንሽን በመማር ላይ አሣልፊ የወሬ ዛዛታ አሉቧልታወሬ በየኮሜንቱ ሥር በወሬና በንባብ ግዜሽን አትግደይ አታቃጥይ ~ኪታብሽን ይዘሽ የቀራሽውን ሙራጃአ እያደረግሽ ያልቀራሽውን እየቀራሽ የዲን እውቀትሽን አጎልብቺ በቃ የትም ቦታ አትገኚ ዲንሽን ብቻ ተማሪ።~
እኔም አሁንም አሁን እየገባሁ እየፈለኳቸዉ ነበር
@@LaylaNasryትክክል ጀግናየ አሏህ ተምረዉ ከተጠቀሙት ያድርገን
እውነት በጣም በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበርው እውነት የኔ ቆንጆ እሩታ እንካን ደስ አለሽ አብርሽ እንዳንድ ስዎች ብዙ ያወራሉ ብዙም አትስማችው እንደዚህ በደስታ ትደስታቹሁ ሰላየሃቹሁ ደስ ብሎኛል እንወዳችሃለን ❤❤❤❤
ሙባ ሁሌም ባንተ ማመን ነው በደንብ እንደምታቀው ገብቶናል ደሞ ደስ ብሎናል እልልልልል
ሩታናአብረሽእንኳን ታረቃችሁ ደስ ይላል ምርጥ ጥዶች ናችሁ አይለያችሁ በጣም ደስ ብሉ ናል
እስኪ ማነዉ ደስ ያለዉ ርዕሱን አይቶ ታረቁ የሚለዉን እልልል😢😢😢😢❤❤❤❤
ወላ እኔም ደስብሎኘ ነበር😢😢😢
ዴምሪኝ የኔ ውዲ🎉
ወላሂ እኔ😢😢😢
የኔ ልዩ እህቶች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ደምሩኝ
,እኔ ወላሂ❤❤❤❤
ደስታችሁ ደስታችን ነዉ የምር ከፍቶኝ ነበር አሁን ግን በጣም ደስ ብሎኛል ምንም ቢሆን ለምቀኛ ክፍተት አትስጡ ፍቅር በሁለት ሠዉ ነዉ ሦስተኛ ሰዉ አታስገቡ የምር እሩት የዋሕ ነች❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልል ማነው እንደኔ ተጨንቆ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ 😢😢😢😢የድሮ ሳቃቹ ናፍቆናል በቀጣይ ስቃቹልን ሩታዬ የኔ አለም❤❤❤❤
እኔ😊
እኔ እዝች ልጅ ሁኔታው ይገርማል መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ሩታ የቦኤዝ ምሥት ናት ደግሞ ቦኤዝ የተኘሁበት ሄዳ የቦኤዝ ጎን ተኝታ ተገኘች ይገርማል አሁን ሩታ ፍቅር ጥያቄ ውጭ አማራጭ የላትም ደግሞ የተባርከች ምሥት ናት ለአብርሽ ይገርማል ❤❤❤
ፍቅራቹ እስከመጨረሻ አላህ ያረግላቹ. የልጅ ልጅ አላህ ያሳያቹ ወልዳቹ ክበሩ ❤❤
የምር በጣም ደስ ብሎኛል ድስታችሁ የሚስደስተን ሀዘናችሁ የሚሳዝነን የራሳችን ሂወት ምስቅልቅሉ ወቶ ቢሳስበንም ላንዴ ትኩረት ሳንሠጠዉ ስለሠዉ ደስታ የምንጨነቅ የሮቁ ተመልኮቾቻችሁ ነን ድጋሜ ከአይናችሁ እባ ሲፈስ አያሳየን❤❤🎉
አሜን ፫ ውዴ
አሜን አሜን አሜን
አሚን
አሚንንን
ደስ ሲል ሩታዬ ይገባታል እውነተኛ አፍቃሪ ነች 😢😍😍
😂😂😮
እደት እዳሳዘነችኝ
ክክክ ድራማው ቀረ
አስመሣይ እባብ ነሺ አንች ምን እያልሺ ነበር ዩቱብላይ የምለቂው
በጣም@@jmelamuhaba7242
ሰማይ እና ምድር የጸናው በቃል ነው በቃል ነው አብርሽ ቃልህን ስላከበርክ ተባረክ. ከክፉ ሁሉ. ጌታ ይጠብቃችሁ በፍቅር ኑሩ. ሁሉን የምትችሉበትን ጸጋ ይስጣችሁ ❤❤❤
አሚን ደምሪኝ የኔ ውድ
የኔ ልዩ እህት በቅንነት ደምሪኝ
Amennn🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔውየ,ድየምርበጣምነው ደስያለኝ አኳንደሥአለሽ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂@@Ekramየቦረናዋ
አሜን እውነት ነው❤❤❤
ተባረኩ የታጣለን የምያሥታርቅ የተበረከ ነዉ አብርሽ የሗዋ ሠዉ ነዉ ከቤት ማበረር የለብህም ነበር ዳን በጥበጭ ነዉ እንኳን ታረቃቹ
ዩቱብ መግባት እዴት ደብሮኝ እደነበር እኔና ፈጣሪ ነው የምናውቀው ዛሬ ግን ስለታረቃችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አይለያችሁ
እኔስ❤❤❤❤❤
❤❤❤
AB እንኳን በደህና መጣህ👍👍👍!!!!!! በመቀጠል ሰለተራቀችሁ ከልክ በላይ ነው ደስ ያለኝ። ፍቅር እስከ መቃብር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጨቁኝ ነበር እንኳንም ታረቃችሁ እንኳን ደሰ ያላችሁ ውቤ ኤፍሬም ሀይሚ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አብርሸ እሩታዬ እንውዳችኋልን ኑሮልን❤❤❤❤❤❤
አይዞህ አብርሽየ ስሜት ነው እና ያጋጥማል ዋናው ነገር መታረቃችሁ ነው ❤እወዳችኋለሁ❤❤❤
እእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወይኔ አምላኬ ምን ይሳንሀን ኑ ህዩ የመዳም ቅመሞች የምር ከሚባለው በላይ ደስ ብሎኛን🎉🎉🎉🎉
አንኳን ደሰ አለሸ❤❤
እኔም ደስታዬ ወደር የለኝም ተመስገን
@@Asa-dv3gv እኳን አብሮ ደስ አለን 😁😁😁😁😁😁🌹🌹🌹
@@bdhhdhdbdhsjxbx9839 በጣም የኔ ውድ 🌹🌹🌹🌹
አባቴ የልቤን የሚያውቀው መለኩ ገብርኤል ሰላሙን ስላወረደልን ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግ ማርያም ልጅ🙏 መላአኩን ልኮ ጥንት ጥላታችን ዳቢሎስን ስላሳፈረልን (ስላሸነፈልን) እልልልልልልልልልልልል ጥላት እደማያሸንፍ ገብርኤል ምስክሬነው ገብርኤል አባቴ አለ ከናተ ጋር🙏
L❤❤0❤❤❤😊😮
Yytruyyt😂😂sh😊
በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅራቹ ለዘላለም ያብብ ❤❤❤❤🎉🎉🎉በጣም እወደቸዋለሁ ላይክ አምሮኛል ማለትም የደስታ ነው እንደ እኔ በጣም ደስተኛ የሆነ❤❤
❤🎉١حخوذلبخ
❤🎉🎉❤🎉
❤🎉🎉
❤🎉❤
❤❤❤😇😇
አንተ የተናገርከው ነገር እውነት ነው እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለዩም ተባረክ
ሩታዬ እንኳን ደስ አለሽ ደስ ይለኛል አትለያየው በመሐለ ንፋስ አታቡ እግዚአብሔር ይባርካቸው የአብርሃምና የሳራ ያድርግላቸው በጣም ነው የምወዳቸው ሩታዬ ሁሉም ሳቅልኝ ❤❤❤❤
Video አይቼ መጭረስ አልቻልኩም ቤትሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🥺🥺
እውነት ነው አብርሽየ ቃል የእምነት እዳ ነው ጀግና በርታልን ፍፃሚያችሁን ያሣምረው ልኡል እግዚአብሄር ❤❤❤❤
ወንድማችን ማሻአላህ ሙቤ አላህ ይጨምርልህ የ እዉነት አሰታራቂ እናንተ ሁለታችዉም እያሰታረቃችዉ ያላችሁት ትልቅ ሰራ ነዉ የሰራችሁት አላህ ይርዳችዉ
ማርያምን ከሚባለው በላይደስ ብሎኛል እንድህበአንድ ስስቁስላየኋችሁ ምርጦች በርቱ ለወሬኛ ቦታአትስጡ❤❤❤❤❤😢😢😢🙏🙏
Eukan dese alachu
❤
Ok❤
Ok❤❤ 2:34 😥😥🙏🙏🙏👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ በጣም የገረመኝ የሩታ የዋህነት ኡፍፍ 😢 ዛሬስ የሩታን ልብ ተመኘሁ ማርያምን እኔኮ ምን አይነት ሠው እንደሆንኩ አየሁብሽ በእውነት እንዳትለወጭ የኔ የዋህ❤❤❤ አብርሽ አደራ እባክህ ለሠው ቦታ አትስጡ እባካችሁ ወረኞች ተዋቸው😢 ይኑሩበት
ትክክልነሽ ሆድሽ ሢሏትአሣየች ታድላ ማፍቀርን ስለተሠጠች
ትክክልእማ❤❤❤
እኔ ግራ የሚገባኝ በናት ሂውት እኔ መጨነቂ😂 ቴክቶክ ላይ ልዩ ሲሎ ዘለሊ ይቱብ ገባሁ ይህ ነው የሚምርባችሁ አላህ ያጣምርውን ማንም አይለየው ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂 እኔ ደሞ በሚለቁበት ሰአት የለሁም ነበር ጓደኞቸ እንኳን ደስ አለሽ አብርሽና ሩታ ታረቁ ብለዉ ፅፈዉልኝ ሳይ ዉይይይ ደስታዬ እየሮጥኩ ወደ ዩቱብ መጣሁ 😂😂😂😂
@@SamreaMama 😄😄😄😄😅የመዳም ቀመሞች በነሱ ሁኖል መዘናኛችን መፅናኞችን😄😄😅ሲጋቦ ማጋባት ግራ ሲጋቡ ግራ መጋባት ሲፋቶ ማፍታት ሲለቅሱ ማልቀስ ሰፕራይስ ሲዳርጉ የመዳም ቀመሞች መቅናት የመዳም ቀመሞች ስራችን ይህ ሁኑል
እኔስወላሂ😢😢😢
😂😂😂😂 ዘድሮ አባዘኑን እኛ ለራሣችን እኮ ዝብርቅርቅ ያለ ሂወት እኮ ነው ያለነው😢😢😢😢 ግን ለነሱ ጭንቅ እሚለን ነገርር😢😢
እግዚአብሔር ዘመቹን ይባርክ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤ ከምር በጣም ጨንቆኝ በጣም ተናድጄ በጣምም አዝኜ ነበረ ከምር እፍፍ ሩታዬ ደስ አላችሁ እኔ የሴት ልጅ እናት ነኝ የሩታ ለቅሶ አንጀቴን ነበር የበላችው አብርሽዬ እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ 🎉🎉🎉🎉
ጌታን ነው መታረቃቹን ትንሽ በ Tiktok ሳየው ዘልዬ ወደ youtube ገባው በቃ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤ ዘመናቹ ይባረክ አይለያቹ
በጣም
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ታረቃችሁ አብርሽ ደሞ ግልፅ ሁንላት ከማኩረፍ ቁጭ ብላችሁ መነጋገር በግልፅ መጣላት ያለነው ግን ይሄ ሁሉ ቀን መዝጋት መጥፎ ነው ቶሎ መነጋገር ልመድ ከመራቅ እሽ ወንድሜ ልጄም ልቶን ትችላለህ እሩታየም ቶሎ አይክፋሽ የኔ ውብ ሲከፋሽ ለነሙቢ ለነአይሚ ለሄፍሬም መናገር አለብሽ እራስሽን አትጉጂ አታልቅሽ የኔ ቆንጆ አሁን ስጦታ ስጥለሰን
እነዚህ 3 ቱም አሰታራቂዎች በጣም እናመሰግናል ጎበዞች ናችዉ ለማሰታረቅ የመጣችዉት 3 ታችዉም አላህ ያሰባችዉትን ይሙላላችዉ ትልቅ ሰራ ነዉ ማሰታረቅ ጎበዞች እነ ኤፍሬም ሙቤና ሃይሚ እናመሰግናለን ኑሩልን
አብርሽ በፍቅር ስትጎዳከልዑል እግዚአብሔር ከጎንህ የምትቆም ለተሰበረ ልብህ መድሃኒት የምትሆን ልኮላሃል ❤️ተመስገን ብለህ ጠበቅ አድርገህ ያዝ ደግመህ እንዳትጎዳትጋል ትግራይ ❤️
ዋው ደስ ብሎኛል ለጠላት ክፍተት መስጠት አያስፍልግም ሩታ ከልቧ ነው ምታፈቅር የተጎዳ ልብ ጠግናለች
Dameron maerr
ዋውውውውውውውው🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አለቹ የአብርሽ ቤተሰቦች🎉በጣም ከፊቶኝ ነበር ስለእናንተ የምር እውነት ቃል ቃል ነው ፈጠረ አይለየቹ🙏💕💕
ደስታችሁደስታችንነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልል አሰይ ሰይጣን ይፈር በመሀላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይግባ ❤❤❤❤አብርሽዬ እሩንነ አ
ሙቢ ካንተ ብዙ ተምሪያለው ለሰው መልካም መሆን አስተማርከኝ፡ይሄ መልካምነት ከፈጣሪ የተቻሰህ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
❤❤❤❤
እውነት በጣምምም
የኔ ውዲ ዴምሪኝ
ማሻአላህ ማሻአላህ ወላሂ
❤❤❤❤
እስኪ ደስ ያለው ብቻ እደኔ🥺❤️
❤❤❤❤
እኔ😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ 👏👏👏👏👏👏👏👏
እኔም❤❤❤❤❤ዕልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
እኔ
አብርሽ ዛሬ አኩርተሀኝል ትንሽ አስከፍተኸን ነበር😢ሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳንም ደስ አለሽ ጠላት እርር ይበል በጣም ነበር ያዘንኩት አሁን ደስታዬ ወደር የለውም🎉🎉🎉የመዳም ቅመሞች እንዴት ነበር ጭንቀት ተፍጨረጨርን እኮ የሰው መውደድ ይሰጠን❤❤❤አይለያችሁ ምርጦች 🎉🎉🎉
አወርርር ይበል
በይ ሻማ አብሪ ያላ 💃💃💃
በቃ ወላሂ በጣም ሀሳብ ሆኖብኝ ለምን እንዲህ ሆነ ብየ ሩት አሳዝናኝ ነበር ልቧ ተሰበረ ብየ
Betm des blonal
አወበጣመእርርርርርርይበሉ
አብርሽና ሩታ ስለታራቁ ዳስብሎነል የምትሉ ኢስቲ 300kአስገቡኝ
ሩታየ የኔ የዋህ አብርሽ እዳትጎዳት ስታምሩ አይለያችሁ❤❤❤❤
ሙቤ አንተን አለማድነቅ አይቻለም የልብ ሠዉ ነህ አላህ ይጠብቅህ ❤ ስለታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎናል ❤❤
የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ ደምሪኝ
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
Be mariyam digame indatetalu ishi wedachalew
አህሩ ዘመን ቱ በየሚዲያው መመናቀር ስንት እሚሰራ ነበር ከለመ ፍዲ
በጣም ደሥ ብሎኛል ግን እዲህ አይነት ቢድዎ አትልቀቁ ለጥላት ቦታ አትስጡ እወዳችሀለው❤❤❤❤❤🎉🎉
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌻🌻🌻🌻👍👍
ወለህ እውነት ከሆነ በጠም ደስ ብሎኛል
አብርሺ መሳሳትህ ከቤት ማባባረርህ ነው ስህተቱ ካሁን በኻላ የሰው ነገር ማመን የለብህም በትእግስት ሁሉንም ለማሳልፍ ሞክር ትእግስት ይኑርህ አብርሺዬ
እልልልል ማነው እንደኔ ተጨንቆ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ😢😢😢😢😢 የኔውዶች እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዴምሪኝ የኔ ውዲ
ተመስገን❤❤❤❤❤😢
አልሀምዱሊላህ
እኔወላሂ❤❤❤❤
ወላሂ እኔ ለምን እንደሁ አልገባኝም ግን በጣም ከፍቶኝ ነበር ፍቅር ሲፈተን ደስ አይለኝም በጣም አስለቅሳኝ ነበር ሩታ 🥰🥰🥰 እናተ እድለኞቺ ናቺሁ ፍቅራቺሁን ጠብቁት ምንም ቢፈጠር ፍቅር ያሸንፋል ❤
ዋናው የናተ ቃል መጠባበቅ ነው እኳን ታረቃችሁ❤👍👍👍
ተመስገን ከ6 አመት ቡሀላ 😢😢እናቴ ቤት ቁጭ ብዬ እያየሁ ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤ Weyna tedlshe😢
እንኮን ለዚህ ቀን አበቃሸ የኔወድ
መሸአላህ ለኛምያድለንያርብ እኳንደስአለሽ❤የኔውድ
Legnam tsaliyilegn sigdet betam salchitognal😢
እንኻን ደስ አለሽ ውዴ❤
ምናለ ለኔም እሜያለቅስ ቀርቶ እሜስቅልኝ ባል አፍቃሪ ቢሰጠኝ ፈጣሪ😢🙏
አብርሽ እሩታዬን ይቅርታ ይጠይቅ የምትሉ 👍🌷 ምንም ብትልህ መታገስ አለበህ አብርሽ እንዲህ ነው የማምርባችሁ በፍቅር ኑሩልን እንወዳችኃለን❤️❤️❤️❤❤❤❤
እንደሰ አይደለም እህትየ ሩት ብአብርሸ አምነት ለንረት ይግብል የሰው ወረ መሰማት የለበትም
ማሻአላእኳንምታረቃቺሁዉዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣምደስብሎናል
ዉዶችየ ሰላማችሁ ይብዛ ደምሩኝ
እውነት ነም ምንም ብታጠፋ እሱዋን ማኩረፍም ሆነ መቀየም ነለብህም ከሱዋ በላይ አንተን ሊያስደስት የሚችል ያለ አይመስለኝም መከፋትህን ከሱዋ ጋር ነው ልታወጣው ሚገባው ስለዚህ ከሁሉ ራቅ ማንንም አትፈልግ ሩታን ግን ማኩረፍም መዝጋትም የለብህም በፍፁም ስለዚህ አጥፍተሃል ይቅርታ ጠይቃት ይቅርታ ትልቅነት ነው!
@@nigusgashu3955ትክክል ነሽ ግን ስልክ ሲዘጋባት ነገሮቹ ሲደራረባት ነው እማ አምናውማ ነው ቤተሰቦቻን ጥላ የመጣችው ብቻ ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር አብትሽ ግን ንግግሩ በእውነት አኮራኝ ፍፃማቸውን ያሳምርላቸው❤❤❤❤
አብርሽና ሩታየ መታረቃቸው ደስ ያለው በላይክ
የምር በጣም ተናድጄብህ ነበር ኤቢ ፍቅር ማለት እኮ መቻቻል ነዉ በይቅርታ መተላለፍ ነዉ ደስ ብሎኛል እና ሰርግ እንዳትረሳኝ!!❤
በጣም መልካም ሰውነህ አንተልጅ ፈጣሪ ያክብርህ❤❤❤
በትክክል ❤
አቸደነዝ ነይትትልነበር😂
ላተም እንድ እሩታ አፍቃሪ ይስጥክ ቸሩይ የተንቢ
መልካም ሰው ቸርዬ እደ ሥምህ አኮ ነህ❤
አብርሽ በጣም ደስ ብሎኛል መላልካም የሒወት ዘመን
ሙቤ በጣም ትለያለህ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ መልካምነትክን አይቀይረው በጣም ልዩ ሰው ነህ😢❤❤❤❤
በጣሞደስይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
እፍፍፍ ጨቆን ነበር የምር ኳን ደስ አላችሁ ለአብርሽ ና ለሩታ የተጨነቃችሁ ሁሉ😢❤❤❤😊
አር እኔ አርስ ባጣም ቻቆይ ናበር 😢😢😢😢ታምስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
😢😢😢😢ተመስገን አምላኬ🥰🥰🥰
አልሀምዱሊላህ እኔም በጣም ጨንቆኝ ነበር ሳቃቸዉ ናፈቀን
@@Yyyhyuu-zx1df❤❤❤❤
ሙቤ የኔ የዋህ መልካም ሰው አሏህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምክ
Marr Dameron yene
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ጎበዞች እንኳን አስታረቀችኃችሁ ጎደኛ ማለት እንዲህ ነው ስይጣንን መስበር
የሄ ቭድዮ የጎደኝነት ጥግ ያየሁበት ከምር ሙቤ ምርጥ ልጅ አላህ ይጨመርልክ ወንድማለም 😍😍😍
ወላሂ እደዛሬዉ ደስ ብሎኝ አያዉቅም ኮሜት ፅፌ አላዉቅም ነበረ 😢😢😢😢😢😢😢😢እልልል አብርሽየ የሰዉወሬ አትስማ ሩታየ የኔ ሚስኪን ❤❤❤
እልልልልል ማነው እንደኔ ተጨንቆ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ😢👍👍👍👍👍👍👍 የድሮ ሳቃቹ ናፍቆናል በቀጣይ ስቃቹልን ኑ ሩታዬ የፍቅር ሰው ❤
በጣም እንጂ ❤❤
እኔ😢
አኔበጣምነው ወደላይ የዘለልኩት 😅😅😅❤😂🎉
እልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹሁ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ግን እደኔ ደስ ያለው አለ ደስታውንም መቆጣጠረ አልቻልኩም❤❤❤❤❤❤በሩታና በአብርሽ መታረቅ❤
እውነት ነው ቃል ቃል ነው. ቃል የእግዚአብሔር ነው እናም. እራሳችሁን ጠብቃችሁ. የሰወ ወሪ ሳሰሙ. ወደፊት እንጅ ወደሆላ የለም እግዚአብሔር ያጣለምውን ማንም አይለየውም. ❤❤❤❤
ትክክል
❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ❤❤❤
❤❤
እውነት ነው
ለቃሉ ታማኝ የሆነው mubi እንዳለውም አደረገው በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም በ mubi ኢመኑ ❤❤❤❤❤❤❤
ደምርኝ ወለላዋ❤
ደምሮኝ እህቶቺ
@@selamawt12 እንደማመር ቤተሰብእንሁን
ሣህ ጎበዝ
በጣም አቤት ስቱን አሉ ጥላት ዛሬ ምን አሉ ወደይት ህደው ይሆን
አብርሽዬ የዛሬው ንግግርክ ብዙ ጠላቶች ይቃጠሉበታል በርቱ ውዶቼ❤❤😢
በጣም ነው እሚቃጠሉት ❤❤❤😢😢
በጣም ነው
በጣም ወላሂ ደስይላል ግንአያርማቸውም አብሶአዳድ ይትቦሮች
በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ብዙውን ጊዜ የሰው ሂወት በፈተና የተሞላ ነው ደግሞም የሚዋደድ ሰው ምቀኛ ስለሚበዛበት ተረጋግታችሁ ተመካከሩ
ምንም ሳላይ ከላይ ሩታና አብርሽ ታረቁ የሚለውን ሳይ ጊዜ ነው ጩኸቴን ያቀለትኩት ዋው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ለዘልአለም ኃይለያችሁ❤❤
የኔ ቆንጆ እህት በቅንነት ደምሪኝ
እኔም😂😂😂
እኔም❤❤❤
አብርሽዬ 😊እውነት ነው ቃል ከባድ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🙏💞❤️🥰
እልልልል ደስ ብሎኛል አብርሽዬ የኔ ቃል አክባሪ እሩታ ላንተ ብረሀንህ ነች መቼም እዳታስከፋት💗💗💗👌👌👌🙏🙏🙏እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛለችሁ የኔ ማሮችችችች
አብራሺ
እእእእእእእእእእእልልልልልልል
ሀሀሀ የመዳም ቅመም ስታሳዝኑ ለፊልም ስራለቅሱ😂😂😂
?ቨ
ማሻአሏህ❤❤❤❤
ሩታየ አደራ በናትሽ አብርሽ ካሁን ባሃላ እንዳይ ከፋው አደራ ሩታየ😢😢😢😢 የኔምስኪን አብርሽየ
ትክክል ነው ቃል ቃል ነው እግዚአብሔር ይባረክ አሁንም ጌታ ፍቅሩን ይጨምራችሁ ለሰርጋችሁ የአብቅን በጣም ደስ ብሎናል❤❤
🍇🍇🍇🥰🥰🥰👌
❤❤❤❤
🙏🙏
@@alamnash1265 🙏🙏
@@betelehemkassa1637 🙏🙏
ሩታ እና አብርሽ አይለያችሁ ፍፃሜያችሁ ያማረ የሰመረ ይሁንላችሁ፡፡ ሩታየ የኔ ቆንጆ ጠንካራ መሆን ነው ያለብሽ ከዚህ የበለጠ ፈተና ሊገጥምሽ ስለሚችል ፈተናዎችን ደግሞ በጥንካሬ ነው ማለፍ ያለብሽ፡፡
ሙቤ መልካም ሰው በናታቹ 100k እናስገባው በማርያም
አስታራቂዎችም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ተባረኩ❤❤❤❤
የምር በጣም ደሰ ብሎኛል😢 የኔ አበባዎች❤👌 ፍቅራችሁን ንፍሰ አይግባበት ዘላለም ተደሰቱ🎉
አብርሸትክክክልአብሸሩዉዲቺ🍇🍇🍓🍓🍓🍇🍇🍇🍇🍓
❤❤❤❤❤@@zeyinebasiraj1239
አብርሽ #ቢከፋህም_ጥለሀት_አትሒድ❤👍 እኛ በጭንቀት ሞትን እኳ ❤❤❤ ለመዳም ቅደሞሞች የዋህ አፍቃሪ ይስጠን ❤
ሀይሚ ያለችዉ ነገር ትክክል ነዉ ለሚፈጠሩት ነገግ ማስፋት ሳይሆን ማጥበብ ነዉ ማሻአላ ብያለሁ 💚💚💚
*_አዎን የልጅ አዋቂ ናት ጎበዝ እንደዚህ ነው_*
ሀይሚ ከሳለች እያስበች እኔን ሀይሚዬ የኔ አልቃሻ እነሱ ሥደስቱ እኛ እንደሥታለኝ ❤❤❤❤❤
wow@@WELCOMES-1560
መሸአላህ እከነም ደስ አላ አብርሽ
እዉነት ነዉ አብርሽዬ ቃል ቃል ነዉ ትርጉሙን ለምያቅ አተ በጣም አዋቂ ልጅ ነህ በርታ በል ቻሌጅ ያለ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤ኢንሻአላህ አትለያዩም
ደምርኝ ወለላዋ❤
ካሑን በኃላ ተጣላን የሚልነገር መሥማት አልፈልግሥ። እሺ አብርሺና እሩታ የራሴ ጭቀት ይበቃኛል
ተመስገን ውይ እሩታ ስታለቅስ አብሬ ነው እማለቅስው ውይ😢😢😢 ደስ ብሎኛል ስለታረቃችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ብሎኝል ኡፍ አብርሽ ልክ ነው ሚዲያላይ የሚወጣውን ማወቅና መመካከር አለባችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ኤፍሬም ሙቤ ሃይሚ እንዲሁም ረሙም ለማሰታረቅ እየተሮሮጠ ነበር አላህ ይጨምርላችዉ ምሰጋናችን የበዛ ነዉ
የፍቅር ደጋፊወች አፍር ብሉ 😏😏ከብርሸና እሩታ መቼም አይጣሉም ❤❤❤ሩትዬ በብዙ ሺህ በላይ የመዳም ቅመሞች እንወዲሻለን ❤❤ደሞ አታሰለቅሱብን እሩታን በጣም የዋህ ናት 😘😘😘😘
😂😂😂😂😂😂ድራማ
እራስሽ ብይው ገልቱ
❤❤❤❤😊
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እረ ተው ነውር ነው ማርያምን 😢😢😢
Unkan teqaxeleshii uuufff Alhmadulillaa @@halimaahmed2235
እውይይይይ አብርሽ አስደሰትከን የዋህ እኮ ነህ በእናታችሁ በሂወታቸው ጣልቃ አትግቡባቸው እውይይይይይይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ መጣችው የኔ ውዶቼ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉እኳን ደስ አላችው ስወዳችው እልልል ማነው እደኔ ደስ ያለው በላክ 👍🏻👍🏻👍🏻🎉🎉🎉❤️❤️❤️💗💗💗
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም መልካም ነገሮችን አድርግ ከሰው ምን አገኛለሁ ብለን ሳይሆን ለራሳችንም ስንል ለሰው መልካም ስናደርግ ምላሹን ከፈጣሪ እናገኘዋለን። ነገር ግን በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ። ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ይጠብቃችሁ።
ማነዉ እንደኔ በደስታ የፈነጠዘ ወላሂ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሌም ደስስስስስ ይበላችሁ👍👍💜
❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🙏
በጣም❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
እኔ😂😂🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ አብርሽ እና ሩታ ሁለየም እወዳችኋለሁ ምንም ነገር እንዳይለያችሁ የሁልጊዜም ምኞቴ ነው አብርሽ ግን እሩታን ሳሰስት ሁለየም አፍቅራት እሷ ትክክክለኛ አፍቃሪህ ናት
እሩታየ ደግም ፍቅርሽን እሰከመጨረሻ ዝለቂበትግን ደግሞ አብርሽንም በሚበሳጭ ጊዜ አንችም ጊዜ ሰጥተሽ ታገሽው የታገሰ ሰው የሚያገኘው ትልቅ ሚዳ አለው በናተ ደግሞ መታገስ ውጤቱ የላቀነው
ሙቤ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ቅነነትን ከአንተ ተምራያለሁ
አብርሽ ምን ሆነሀል ከቤት ለምን እንድትወጣ የምታደርገው በእግዚአብሄር ፈት ቃል ገበታችሁ የለ ይሄን ነገር ተረጋጉና ፍቱት ይሄ ልጅ ደንበኛ የሰይጣን መልክተኛ ነዉ መንገድ አትስጡት በናትህ አብርሽ ጸልይ ጸልይ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ማነው እንዴኔ ተጨንቆ ባጉጉት ስጠብቅ የነበረ❤❤❤❤❤❤❤ አብረሸ ሩታ አደረሀ ሩታዬ እንኳን ደስ አልሸ በጣም
ደስ ብሎኛል በናቴ ምሀምሮ ሰቅ ነው
እና የሌላሀ እና አሊሄ ለምሀውረሀ ሰውች ቦተሀ አትስጦሁ የማያልፍ የለም ሁሉም የልፈል አብረሸ በመሀለች ሰው አታስጋቡሁ ❤❤❤❤❤😘😘😘👍👍👍👍❤❤❤
እኔበእውነትደስታአልችለውምብዬአለሀኝ😢😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ሙቢ የእውነት ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናህን አይቀይረው ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ ሙቢ❤❤❤
አብርሽዬ እሩታ ሠሞኑን በጣም ሥለተጎዳች ተከተማ ወጣ አርገህ አዝናናት😍😍😍😍
Awo
😂😂😂 ኮመታቶች እኮ በቃ ሥለሁሉም ነገር እኛ ነን ፕሮግራም እምናወጣው እምንለው ነገርስ😂😂😢
የእውቀት ባለቤትነን
It's good idea 😊
😂
ፈጣሪ ይመስገን ደስ ሲል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልል ልልልልልልልልል ደሞቼ የደስታ ለቅሶ አለቀስኩ 🥺🥺የኔ ልዩዎች አብራችሁ ነው ምታምሩት አብሪሽ ምንም የዋህ ብቶን እኩዋን እደዚህ እዳቀጣት
ወይኔ አብርሽ ከልብ አዝኜብሀለው ወላሂ ግን መታረቃቹ እጅ በጣም ከምልህ በላይ ደስ ብሎኛል ማነው እደኔ ደስ ያለው ወላሂ ❤❤ደሞ የምቀኛ ወሬ አትስሙ ፈቅር የሆናቹ ሰዎች ናቹ
🥰😘🤲💞😭💞
እልልልልል ማርያምን አጋጥጨ 3ቀን ሆነኝ አድስ ነገር አጣን እኮ ተመስገን ታረቁልን አብርሽዬ እሩታዬን ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን 💋❤
ተመስገን አምላኬ እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ለሱ ምን ይሳነዋል
በጣም ደስ ብሎኛን አላይም ብየ ነበር ሰብስክራይቤን አስቸ ግን አላስቻለኝም የሩታ ነገር በጣም ደስ ብሎኛን ግን እዳልከው እደዚህ አይነት ነገር ቶሎ ወደሚድያ አይውጣ እና እሩታም የስልክ መስመርሽን ቀይረ አብርሽ ደሞ ቃል ማለት እዳልከው በጣም ከባድ ነው ሰማይና ምድር እኳን የጸናው በቃል ነው እግዚአብሔር አይለያችሁ ቡቤ የኔ የዋህ ሁላችሁ እወዳችሁዋለሁ
ዋናውና ትልቁ ነገር የሩታ እንባ መፍሰሱ ይበቃ እዚህ ላይ ሁለተኛ አታሥለቅሳት አብርሽ😍😍😘😘😍😍በተፈ ፍፃሜውን ያሣምርላችሁ
በመታረቃቸዉ ደስ ያላችሁ ልያችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
እልልልልልልልልል እውነት በጣም በደስታ ነው ያለቀስኩት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አዎ ሄነዉ የማምርባችሁ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤
እልልልልልል ወላሂ በየደቂቃው ዩቱብ እገባለሁ እናንተን ለማየት ስትጣሉ ይጨንቃል ኡፍፍፍፍ እንኳን ደስ አለሽ ሩታዬዬ❤❤❤❤ አብርሽ ደሞ ሲከፋህ የከፋህን ነገር ለሩታ አውራት ስታወራህ ትረዳለች አታስጨንቅህም
እኔ የገነመኝ ነገር ቢኖር ሩታ መውለድ አትችልም ተባለች ብለው ሚዲያ ላይ ሲያወሩ የነበረው ነገር አቤት ሰው ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ ደምሪኝ
ቃል ቃል ነዉ
~ውዷ እህቴ ግዜሽን ዲንሽን በመማር ላይ አሣልፊ የወሬ ዛዛታ አሉቧልታወሬ በየኮሜንቱ ሥር በወሬና በንባብ ግዜሽን አትግደይ አታቃጥይ
~ኪታብሽን ይዘሽ የቀራሽውን ሙራጃአ እያደረግሽ ያልቀራሽውን እየቀራሽ የዲን እውቀትሽን አጎልብቺ በቃ የትም ቦታ አትገኚ ዲንሽን ብቻ ተማሪ።
~
እኔም አሁንም አሁን እየገባሁ እየፈለኳቸዉ ነበር
@@LaylaNasryትክክል ጀግናየ አሏህ ተምረዉ ከተጠቀሙት ያድርገን
እውነት በጣም በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበርው እውነት የኔ ቆንጆ እሩታ እንካን ደስ አለሽ አብርሽ እንዳንድ ስዎች ብዙ ያወራሉ ብዙም አትስማችው እንደዚህ በደስታ ትደስታቹሁ ሰላየሃቹሁ ደስ ብሎኛል እንወዳችሃለን ❤❤❤❤
ሙባ ሁሌም ባንተ ማመን ነው በደንብ እንደምታቀው ገብቶናል ደሞ ደስ ብሎናል እልልልልል
ሩታናአብረሽእንኳን ታረቃችሁ ደስ ይላል ምርጥ ጥዶች ናችሁ አይለያችሁ በጣም ደስ ብሉ ናል
እስኪ ማነዉ ደስ ያለዉ ርዕሱን አይቶ ታረቁ የሚለዉን እልልል😢😢😢😢❤❤❤❤
ወላ እኔም ደስብሎኘ ነበር😢😢😢
ዴምሪኝ የኔ ውዲ🎉
ወላሂ እኔ😢😢😢
የኔ ልዩ እህቶች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ደምሩኝ
,እኔ ወላሂ❤❤❤❤
ደስታችሁ ደስታችን ነዉ የምር ከፍቶኝ ነበር አሁን ግን በጣም ደስ ብሎኛል ምንም ቢሆን ለምቀኛ ክፍተት አትስጡ ፍቅር በሁለት ሠዉ ነዉ ሦስተኛ ሰዉ አታስገቡ የምር እሩት የዋሕ ነች❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልል ማነው እንደኔ ተጨንቆ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ 😢😢😢😢የድሮ ሳቃቹ ናፍቆናል በቀጣይ ስቃቹልን ሩታዬ የኔ አለም❤❤❤❤
እኔ
እኔ😊
እኔ እዝች ልጅ ሁኔታው ይገርማል መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ሩታ የቦኤዝ ምሥት ናት ደግሞ ቦኤዝ የተኘሁበት ሄዳ የቦኤዝ ጎን ተኝታ ተገኘች ይገርማል አሁን ሩታ ፍቅር ጥያቄ ውጭ አማራጭ የላትም ደግሞ የተባርከች ምሥት ናት ለአብርሽ ይገርማል ❤❤❤
ፍቅራቹ እስከመጨረሻ አላህ ያረግላቹ. የልጅ ልጅ አላህ ያሳያቹ ወልዳቹ ክበሩ ❤❤
የምር በጣም ደስ ብሎኛል ድስታችሁ የሚስደስተን ሀዘናችሁ የሚሳዝነን የራሳችን ሂወት ምስቅልቅሉ ወቶ ቢሳስበንም ላንዴ ትኩረት ሳንሠጠዉ ስለሠዉ ደስታ የምንጨነቅ የሮቁ ተመልኮቾቻችሁ ነን ድጋሜ ከአይናችሁ እባ ሲፈስ አያሳየን❤❤🎉
አሜን ፫ ውዴ
አሜን አሜን አሜን
አሚን
አሚንንን
ደስ ሲል ሩታዬ ይገባታል እውነተኛ አፍቃሪ ነች 😢😍😍
😂😂😮
እደት እዳሳዘነችኝ
ክክክ ድራማው ቀረ
አስመሣይ እባብ ነሺ አንች ምን እያልሺ ነበር ዩቱብላይ የምለቂው
በጣም@@jmelamuhaba7242
ሰማይ እና ምድር የጸናው በቃል ነው በቃል ነው አብርሽ ቃልህን ስላከበርክ ተባረክ. ከክፉ ሁሉ. ጌታ ይጠብቃችሁ በፍቅር ኑሩ. ሁሉን የምትችሉበትን ጸጋ ይስጣችሁ ❤❤❤
አሚን ደምሪኝ የኔ ውድ
የኔ ልዩ እህት በቅንነት ደምሪኝ
Amennn🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔውየ,ድየምርበጣምነው ደስያለኝ አኳንደሥአለሽ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂@@Ekramየቦረናዋ
አሜን እውነት ነው❤❤❤
ተባረኩ የታጣለን የምያሥታርቅ የተበረከ ነዉ አብርሽ የሗዋ ሠዉ ነዉ ከቤት ማበረር የለብህም ነበር ዳን በጥበጭ ነዉ እንኳን ታረቃቹ
ዩቱብ መግባት እዴት ደብሮኝ እደነበር እኔና ፈጣሪ ነው የምናውቀው ዛሬ ግን ስለታረቃችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አይለያችሁ
እኔስ❤❤❤❤❤
❤❤❤
AB እንኳን በደህና መጣህ👍👍👍!!!!!! በመቀጠል ሰለተራቀችሁ ከልክ በላይ ነው ደስ ያለኝ። ፍቅር እስከ መቃብር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ጨቁኝ ነበር እንኳንም ታረቃችሁ እንኳን ደሰ ያላችሁ ውቤ ኤፍሬም ሀይሚ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አብርሸ እሩታዬ እንውዳችኋልን ኑሮልን❤❤❤❤❤❤
አይዞህ አብርሽየ ስሜት ነው እና ያጋጥማል ዋናው ነገር መታረቃችሁ ነው ❤እወዳችኋለሁ❤❤❤
እእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወይኔ አምላኬ ምን ይሳንሀን ኑ ህዩ የመዳም ቅመሞች የምር ከሚባለው በላይ ደስ ብሎኛን🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
አንኳን ደሰ አለሸ❤❤
እኔም ደስታዬ ወደር የለኝም ተመስገን
@@Asa-dv3gv እኳን አብሮ ደስ አለን 😁😁😁😁😁😁🌹🌹🌹
@@bdhhdhdbdhsjxbx9839 በጣም የኔ ውድ 🌹🌹🌹🌹
አባቴ የልቤን የሚያውቀው መለኩ ገብርኤል ሰላሙን ስላወረደልን ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግ ማርያም ልጅ🙏 መላአኩን ልኮ ጥንት ጥላታችን ዳቢሎስን ስላሳፈረልን (ስላሸነፈልን) እልልልልልልልልልልልል ጥላት እደማያሸንፍ ገብርኤል ምስክሬነው ገብርኤል አባቴ አለ ከናተ ጋር🙏
L❤❤0❤❤❤😊😮
Yytruyyt😂😂sh😊
በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅራቹ ለዘላለም ያብብ ❤❤❤❤🎉🎉🎉በጣም እወደቸዋለሁ ላይክ አምሮኛል ማለትም የደስታ ነው እንደ እኔ በጣም ደስተኛ የሆነ❤❤
❤🎉١حخوذلبخ
❤🎉🎉❤🎉
❤🎉🎉
❤🎉❤
❤❤❤😇😇
አንተ የተናገርከው ነገር እውነት ነው እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለዩም ተባረክ
ሩታዬ እንኳን ደስ አለሽ ደስ ይለኛል አትለያየው በመሐለ ንፋስ አታቡ እግዚአብሔር ይባርካቸው የአብርሃምና የሳራ ያድርግላቸው በጣም ነው የምወዳቸው ሩታዬ ሁሉም ሳቅልኝ ❤❤❤❤
Video አይቼ መጭረስ አልቻልኩም ቤትሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🥺🥺
እውነት ነው አብርሽየ ቃል የእምነት እዳ ነው ጀግና በርታልን ፍፃሚያችሁን ያሣምረው ልኡል እግዚአብሄር ❤❤❤❤
ወንድማችን ማሻአላህ ሙቤ አላህ ይጨምርልህ የ እዉነት አሰታራቂ እናንተ ሁለታችዉም እያሰታረቃችዉ ያላችሁት ትልቅ ሰራ ነዉ የሰራችሁት አላህ ይርዳችዉ
ማርያምን ከሚባለው በላይደስ ብሎኛል እንድህበአንድ ስስቁስላየኋችሁ ምርጦች በርቱ ለወሬኛ ቦታአትስጡ❤❤❤❤❤😢😢😢🙏🙏
Eukan dese alachu
❤
Ok❤
Ok❤❤ 2:34 😥😥🙏🙏🙏👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ በጣም የገረመኝ የሩታ የዋህነት ኡፍፍ 😢 ዛሬስ የሩታን ልብ ተመኘሁ ማርያምን እኔኮ ምን አይነት ሠው እንደሆንኩ አየሁብሽ በእውነት እንዳትለወጭ የኔ የዋህ❤❤❤ አብርሽ አደራ እባክህ ለሠው ቦታ አትስጡ እባካችሁ ወረኞች ተዋቸው😢 ይኑሩበት
ትክክልነሽ ሆድሽ ሢሏትአሣየች ታድላ ማፍቀርን ስለተሠጠች
ትክክልእማ❤❤❤
እኔ ግራ የሚገባኝ በናት ሂውት እኔ መጨነቂ😂 ቴክቶክ ላይ ልዩ ሲሎ ዘለሊ ይቱብ ገባሁ ይህ ነው የሚምርባችሁ አላህ ያጣምርውን ማንም አይለየው ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂 እኔ ደሞ በሚለቁበት ሰአት የለሁም ነበር ጓደኞቸ እንኳን ደስ አለሽ አብርሽና ሩታ ታረቁ ብለዉ ፅፈዉልኝ ሳይ ዉይይይ ደስታዬ እየሮጥኩ ወደ ዩቱብ መጣሁ 😂😂😂😂
@@SamreaMama 😄😄😄😄😅የመዳም ቀመሞች በነሱ ሁኖል መዘናኛችን መፅናኞችን😄😄😅ሲጋቦ ማጋባት ግራ ሲጋቡ ግራ መጋባት ሲፋቶ ማፍታት ሲለቅሱ ማልቀስ ሰፕራይስ ሲዳርጉ የመዳም ቀመሞች መቅናት የመዳም ቀመሞች ስራችን ይህ ሁኑል
እኔስወላሂ😢😢😢
😂😂😂😂 ዘድሮ አባዘኑን እኛ ለራሣችን እኮ ዝብርቅርቅ ያለ ሂወት እኮ ነው ያለነው😢😢😢😢 ግን ለነሱ ጭንቅ እሚለን ነገርር😢😢
እግዚአብሔር ዘመቹን ይባርክ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤ ከምር በጣም ጨንቆኝ በጣም ተናድጄ በጣምም አዝኜ ነበረ ከምር እፍፍ ሩታዬ ደስ አላችሁ እኔ የሴት ልጅ እናት ነኝ የሩታ ለቅሶ አንጀቴን ነበር የበላችው አብርሽዬ እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ 🎉🎉🎉🎉
ጌታን ነው መታረቃቹን ትንሽ በ Tiktok ሳየው ዘልዬ ወደ youtube ገባው
በቃ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤ ዘመናቹ ይባረክ አይለያቹ
በጣም
በጣም
❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ታረቃችሁ አብርሽ ደሞ ግልፅ ሁንላት ከማኩረፍ ቁጭ ብላችሁ መነጋገር በግልፅ መጣላት ያለነው ግን ይሄ ሁሉ ቀን መዝጋት መጥፎ ነው ቶሎ መነጋገር ልመድ ከመራቅ እሽ ወንድሜ ልጄም ልቶን ትችላለህ እሩታየም ቶሎ አይክፋሽ የኔ ውብ ሲከፋሽ ለነሙቢ ለነአይሚ ለሄፍሬም መናገር አለብሽ እራስሽን አትጉጂ አታልቅሽ የኔ ቆንጆ አሁን ስጦታ ስጥለሰን
እነዚህ 3 ቱም አሰታራቂዎች በጣም እናመሰግናል ጎበዞች ናችዉ ለማሰታረቅ የመጣችዉት 3 ታችዉም አላህ ያሰባችዉትን ይሙላላችዉ ትልቅ ሰራ ነዉ ማሰታረቅ ጎበዞች እነ ኤፍሬም ሙቤና ሃይሚ እናመሰግናለን ኑሩልን
አብርሽ በፍቅር ስትጎዳ
ከልዑል እግዚአብሔር ከጎንህ የምትቆም ለተሰበረ ልብህ መድሃኒት የምትሆን ልኮላሃል ❤️ተመስገን ብለህ ጠበቅ አድርገህ ያዝ ደግመህ እንዳትጎዳት
ጋል ትግራይ ❤️