ሶፊ ቆረጠች ከቤት ወጣች 😭 ወንድሙ እግሯ ላይ ወደቀ …

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 тра 2024

КОМЕНТАРІ • 3,9 тис.

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 2 місяці тому +1905

    ልጅ ቶፊቅ ጥፋተኛ ነዉ የምትሉ እስከ👍👍 ደምሩኝ ጋይስ❤

    • @Hayuti94
      @Hayuti94 2 місяці тому +1

      እሺ ደምረንሀል

    • @Rahima-pf3uy
      @Rahima-pf3uy 2 місяці тому +1

      በደብጥፋተኛነዉ

    • @user-gb7di5il3z
      @user-gb7di5il3z 2 місяці тому +1

      ጥፋተኛነዉወላሂ ይሄንንምታጋሽናትእሧ

    • @MeskeremHailu-sx6ob
      @MeskeremHailu-sx6ob 2 місяці тому

      ትክክል ጥፋተኛነው

    • @MareMar894
      @MareMar894 2 місяці тому

      ትክክል ጥፋተኛ ነው

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 2 місяці тому +1258

    ልጅ ቶፊቅ ተልከሰከሰ ከማሬና ጋር የምትሉ በላይክክክክ👍👍👍👍

    • @user-cp3jd1jx3u
      @user-cp3jd1jx3u 2 місяці тому +5

      ብሩኬ በቅርቡ ከ ሀይሚ ጋር ተደምረህ ሰርግ ጥራን 😊

    • @MdRana-od7mo
      @MdRana-od7mo 2 місяці тому +2

      ቡሩኬ ከሀይም ጋ ተጠመሩ ተምረለቹ❤❤

    • @seblenegenkebabilon258
      @seblenegenkebabilon258 2 місяці тому +19

      ድራማ ነው አባቴ እኔ በራሴ አልፈርድም ምክንያቱ ተነጋግረው ነው የሚሰሩት😂😂😂😂😂

    • @user-bu7bw9tq3m
      @user-bu7bw9tq3m 2 місяці тому

      ተልከሰከሰ ብቻ ሶፍያ ልክ ነች😢😢😢😢

    • @user-yj7wm7kf4z
      @user-yj7wm7kf4z 2 місяці тому +5

      ​@@user-cp3jd1jx3uብሩኬ አደለም በሱ ስም ተከፍቶ ነው😂😂😂

  • @zedbaba2814
    @zedbaba2814 2 місяці тому +117

    ሲጀመር ልጅ ቶፊቅ ለሚስቱ ክብር የለውም ባለ ትዳር ሁኖ ሴት ጋር እደዚህ መጃጃል ምን ይሉታል እንከፍ ነው

    • @user-oy8wu5gt8k
      @user-oy8wu5gt8k 2 місяці тому

      ተጋብተዋልዴ??

    • @zedbaba2814
      @zedbaba2814 2 місяці тому

      ኒካህ አስረዋል

    • @Asad-ir6gr
      @Asad-ir6gr 2 місяці тому

      ሲጀመር ድራማ ነው እናንተ ሙስሊም ናችሁ ሁሌ ውሽት አይሰለቻችሁም እውነትም ከሆነ ሶፊ ይብቃሽ ቆራጥ ሁኝ በስሜትሽ እንድረማመድብሽ አትፍቀጅ

    • @SeadaAbanura
      @SeadaAbanura 2 місяці тому

      Likk naw

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w 6 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-hx1gz3ym5y
    @user-hx1gz3ym5y 2 місяці тому +117

    ካሜራ የምቀረፀው። ቶፊቅነው 😂😂የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ😂😂😂😂

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 2 місяці тому +652

    ማነዉ እንደኔ ሶፊ ያሳዘነችሁ😢😢💔

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 2 місяці тому +5

      በሠውሥም ንግድ😂😂😂😂😂😂

    • @HanifaGrimaHanifaGrima
      @HanifaGrimaHanifaGrima 2 місяці тому

      የኔ ቅመም ❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-uk5tp3yc4t
      @user-uk5tp3yc4t 2 місяці тому

      እ 😂😂😂😂

    • @NanNon-vw8pi
      @NanNon-vw8pi 2 місяці тому

      ኧረ የሀይሚ ይቱብ ነው ​@@seidseid2312

    • @seblenegenkebabilon258
      @seblenegenkebabilon258 2 місяці тому +5

      ውሸት ነው ሐይምየ❤❤ ድራማ ነው

  • @BananaKola
    @BananaKola 2 місяці тому +616

    የምር ሶፊ በጣም ታጋሽ ነች የምትሉ እሱ ሲጀመር በጣም ነው ሚጎዳት ሁሌም እሷን ማስለቀስ አይደብርም

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 2 місяці тому

      በጣም

    • @user-sy8kn6bj6b
      @user-sy8kn6bj6b 2 місяці тому

      በጣም፣ወለሂ

    • @user-mo7hv4tw1r
      @user-mo7hv4tw1r 2 місяці тому +1

      ወላሂ ጎበዝ ነት ሶፊ

    • @Hdeh-mc9xw
      @Hdeh-mc9xw 2 місяці тому +2

      ወላሂ በጣም ጀግና ናት ግን በጣምነዉ ያበዛዉ አላህ ከይሩን ነገር ይወፍቃት🎉

    • @Fatuim3221
      @Fatuim3221 2 місяці тому

      በጣም

  • @user-nm7si8mg8f
    @user-nm7si8mg8f 2 місяці тому +27

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ እረሱል ሱለላሀህ አለይሂወሰለም የነሱ ቀልዲ አያልቅም ፕራንክ ነው የምትሉ ላይክ

  • @user-be5ke8fv1n
    @user-be5ke8fv1n 2 місяці тому +53

    ፕራንክ ነው የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ምክኒቱም ሻጣው ባዶ ነው አትቀልዱ በትዳር

    • @HamdiyaUae
      @HamdiyaUae 2 місяці тому +1

      እኮ ውሸታቸው ነው😂

  • @user-hk8of8lq1t
    @user-hk8of8lq1t 2 місяці тому +376

    የዩቱብ ዶላር አናታቸው ላይ ወጣ የምትሉ ላይክ አሳዩ

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 2 місяці тому +378

    የቶፊቅ ስራ ሁሉም ነገር ያስጠላል ስለዚህ ሰብስክራይባችንን ማሳት አለብን

    • @user-zz2vx1zv3x
      @user-zz2vx1zv3x 2 місяці тому +40

      በጣም ያስጠላል ማንሳት አለብን የተስማማው ላይክ ያርግ

    • @hayatmko9818
      @hayatmko9818 2 місяці тому

      @@user-zz2vx1zv3x አወ እናሳ እኔ ላነሳ ነው

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h 2 місяці тому +4

      ክክክክ አቤት እኛ የመዳም ቅመሞች

    • @jehhe4752
      @jehhe4752 2 місяці тому +5

      አወ እኔ አነሰሁ

    • @user-qz8ym5um8l
      @user-qz8ym5um8l 2 місяці тому +11

      ማንሳት አለብን ወላሂ ቶፊቅ በጣም ባለየ ነው ስራው ሁላ እያስጠላ ነው እኔም በግሌ አነሳለሁ ሰብስክራይቡን😢😢😢

  • @HamdiyaNuredine
    @HamdiyaNuredine 2 місяці тому +7

    ሶፊ ቶፊቅን አትገባዉም የምትሉ ላክ ሴፊ ምርጥ ልጅ

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg 2 місяці тому +32

    ይህ ነግር ድራማ ቢሆን እያንዳንድሺ መቅልጃ እይሆንሺ ነው ስብስክራይባችሁን አንሱ ልስው ክብር የላችውም የስው ማስብ አለባችው

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 2 місяці тому +267

    ጥሩ ውሳኔ ነው ሶፊ ጠንካራ ሁኚ ልጁ አይሆንሽም

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ረሕማዬ ደምሪኝ❤

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 2 місяці тому

      ደምሪኝ ቆጆ

    • @user-pw9hi6bc5y
      @user-pw9hi6bc5y 2 місяці тому +4

      ሶፊ በአላህ ስትመኪ ደስአለኝ ማሻአላህ
      በአላህ ላይ የተወከለ እርሱ በቂው ነው
      አላህ በሸሪአ መመሪያ የተዋበ ሂወት ያርግልሽ ሂወትሽን ሙስሊም እህቴ...

    • @ጁጁነኝህለማኛዋ
      @ጁጁነኝህለማኛዋ 2 місяці тому

      ❤😢

    • @user-yu3sw4es6z
      @user-yu3sw4es6z 2 місяці тому

      እውነት ነው

  • @user-ow9no7hz7v
    @user-ow9no7hz7v 2 місяці тому +122

    ቶፊቅ ጥፋተኛ ነው ወላሂ ሴት ልጂ አታስለቅስ😢😢ጡር አይደለም😢

    • @shsdfa8655
      @shsdfa8655 2 місяці тому

      አው ውለህ

    • @abdullah12qq73
      @abdullah12qq73 2 місяці тому

      Batime

    • @sakinak4379
      @sakinak4379 2 місяці тому

      👍

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 2 місяці тому

      ሀራም ሀላል አያዉቅ አላህ ሂዲየ ይሥጠዉጂ

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 2 місяці тому +1

      ማሪና ተብየዎሥ ተዉ አትለዉም እደዚህ ሢሆን ምን ትጠብቃለች እሧሥ ባለትዳር አደለች

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj 2 місяці тому +20

    ወንድ ልጅ እኮ ውሻ ነው አይዞሽ
    ማር ሁሉም ያልፍል የተሻለ ኢማነኝ ባል ታገባልሽ እህቴ ኢማኑ የጉደለው ነው ቶፊቅ
    ከአላህ ውጭ ነው መነቀስ ሀራም ነው

  • @user-ld5ze3ig3c
    @user-ld5ze3ig3c 2 місяці тому +68

    ሰበር ዜና የአቶ ተፊቅ እና የወይ ዜሮ ሶፊ
    ዲራማው እዴ ቀጠለነው 😂😂😂😂😂😂😂😂 እኛ ስት አሳብ አለብን እናት መቀለጃ አረጋችሁን እኛን የመዳም ቅመሞች የአገራችን ሰላም ማጣት ነው እሚያሥጨንቀኝ እኔን 😢😢😢😢

    • @eexx5392
      @eexx5392 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @eexx5392
      @eexx5392 2 місяці тому +1

      በጣም እማማ ሀገራችን

    • @Tigisit.Melese
      @Tigisit.Melese 2 місяці тому +1

      ልጂ ይውጣልሽ💚💛❤

    • @hadiyaiii9369
      @hadiyaiii9369 2 місяці тому +1

      😜😂😂😂😂😂 ተከታታይ ድራማ

    • @user-qb9hc7rr5g
      @user-qb9hc7rr5g 2 місяці тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍

  • @Netse_YouTube_channel
    @Netse_YouTube_channel 2 місяці тому +141

    ሲጀምር እሱ በጣም ባልጋ ነው እህን ያክል ሴት ጓደኛ ለሚን ያስፈልጋል ከፍቅረኛው ውጪ አይዞሽ እሄቴ ፈጣሪ የፈቀደው ይሆናል መቸም ወንድ ጫካኝ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @neymahiyar4007
      @neymahiyar4007 2 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-sp6su6gy3y
      @user-sp6su6gy3y 2 місяці тому +1

      😢😢😢😢ባለጌ.ነዉ በጣም.ዉሻ
      😢😢😢😢

    • @user-fk5qu1bt1u
      @user-fk5qu1bt1u 2 місяці тому

      😢😢😢😢በትክክል

    • @FtoonF
      @FtoonF 2 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-gs4zy3ko3v
      @user-gs4zy3ko3v 2 місяці тому

      በጣም ባለጌ ነው😢😢😢😢 ሶፌ አይዞሺ የኔ የዋህ

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 2 місяці тому +262

    ሴት ልጅ ለቀልድም ቢሆን አታስከፋ ቶፊቅ ዋ😢😢

  • @user-yr5ps9mw9f
    @user-yr5ps9mw9f 2 місяці тому +8

    ልጁ ሲጀምር አያስፈልግም ዱርየ ነው ባል አይሆንሽም ማማዬ ወደ ጥሩ ነገር እሚመራሽ በድንሽ ጠንካራ እሚያደርገዉን አላህ ይወፍቅሽ ሶፊዬ የኔ የዋህ 😥😥😥❤❤❤❤💚💚💚💚💚

  • @user-uy8nx7px3d
    @user-uy8nx7px3d 2 місяці тому +30

    የሻጣው ባዶ መሆን እደኔ ያሳቃቹ በላይክ አሳዩኝ😅

    • @ELHAM-gw6fe
      @ELHAM-gw6fe 2 місяці тому +1

      ክክክ እንዴት አየሽ ድራማ እኮ ነዉ

    • @nardi48
      @nardi48 2 місяці тому

      አወ 😂😂😂

    • @uaeuae1256
      @uaeuae1256 2 місяці тому

      እኮ ምንም የለውም እይተጫወቱብን ስራ አለስራም ብለው ወይ መስቆ አሊዝ መድር አዝማሪ 😂

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 2 місяці тому +2

      😂😂😂😂😂ድራማ እየሰሩብን ነውኮ

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 2 місяці тому +64

    ተዉፊቅ ለሚስቱ ክብር የለዉም ሲጀመር አይወዳትም 😢

  • @user-ko5uk7sk8o
    @user-ko5uk7sk8o 2 місяці тому +189

    ሶፊ ሂጂ ከሱ የበለጠ ቆፍጣና ወድ ነዉ የሚመጣዉ በህይወትሽ እሱ ሽልጥልጥ ነዉ የሚያኮራ ስራ ምንም የለዉም ሁል ጊዜ ከሴት ጋ ሁሉም ነገር ዉሸት ቢሆንም አይሆንም እሱ ጥሩ የህይወት አጋርሽን ምረጭ ወደፊት እዳይቆጭሽ ቆጆ ነሽ ማሻአላህ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому +1

      ሳዳደምሪኝ❤

    • @mdali-jc3jz
      @mdali-jc3jz 2 місяці тому +5

      ግን ቤተሰብየላትምእድ በጣምልቤን ነካችው ወላሂ😢

    • @rahmashamil2438
      @rahmashamil2438 2 місяці тому +7

      ውሸት እራሱ ቢሆን ከሱ ጋር እንዳትኖሪ ወላሂ እኔ ሸበላ ወንድም አለኝ እድርሻለሁ

    • @bikib4975
      @bikib4975 2 місяці тому +1

      አዉ ወላሂ ይጫወቱባታል

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому +1

      ​@@DadaTube225ነይእንደመር

  • @hawwii305
    @hawwii305 2 місяці тому +7

    ዲራማ መሆኑን በምን አወቃችህ እኔ ያወኩት ሻንጣው ባዶ በመሆኑ ነው🤭እናንተሳ በላይክ አሳውኝ👍

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 2 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @user-oc9do6tm3d38
    @user-oc9do6tm3d38 2 місяці тому +6

    ክፍል ሶስት ይቀጥልልን እምትሉ
    ድራማው ተመችቶናል😂

  • @Kamila-sz7kt
    @Kamila-sz7kt 2 місяці тому +78

    ለሴት ክብር የሌለው
    ልጂ ተውፊቄ
    ቢሰ የባለፈው ቨደወ አይቶ ያፀነነት ነበር
    የማዳም ቅመሞች ከሶፍ ጉን ቁም
    ሰብሰክራይብ አሡ እሱን እነጠክራት
    የተሰማማው ላይክ

    • @user-yu3sw4es6z
      @user-yu3sw4es6z 2 місяці тому

      ትክክልነው።አደኛ።ለሃመኖቶ።ክብርይላውም

    • @Kamila-sz7kt
      @Kamila-sz7kt 2 місяці тому

      @@user-yu3sw4es6z በጣም ሚሰቱን ሌላ ያሰደሰታል
      የሡን መልካምነት ሚሰቱ ትመሰክር አብራው የምኖርው በውጭ መልካም በጣምሚሰቱንሌላያሰደሰየሡንመልካምነትሚሰቱትመሰክርአብራውየምኖርውበውጭመልካምለመምለ ሰል ይጥራል

  • @hayathimam
    @hayathimam 2 місяці тому +81

    ሲጀመር ድራማም ሆነ አልሆነ ልጁ ልክስክስ ነው ከማንም ሴት መጨማለቅ ሶፊ ንቂ የነቃ አያሶስድም እቃ ይባላል😅😅😅

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k 2 місяці тому +1

      ትክክል ፕራክ ቢሆን እራሱ ለሶፊ አይሆናትም ባለጌ ነው

    • @mekyachannel4906
      @mekyachannel4906 2 місяці тому +3

      ድራማው ድራማነው😂😂😂 ትክክል ልጅ ዝብሎ ድርየነገር እውነት ገልጸሺዋል በጣም ልክሥክነው ሢበዛ ያውም ሙሥሊም ሁኖ ከእሥልምና የማይጠበቅ ነገር ኤጭ።

    • @user-xv6ny7by2t
      @user-xv6ny7by2t 2 місяці тому

      ሳህ ግን የምትሸወድለት ሥለምትወደዉ ነወ😢 ሶፊ ታሳዝነኛለችለምን እደሆን ባላቅም

    • @user-xu9rv2pf4e
      @user-xu9rv2pf4e 2 місяці тому +1

      ሣህ❤

    • @user-nq9hu5jr8e
      @user-nq9hu5jr8e 2 місяці тому

      ሣህ

  • @hanlove412
    @hanlove412 2 місяці тому +5

    እግሯ ላይ ሲወድቅ ማርያምን እንባዬ ቢወርድስ እውይይይ ክብር ተባረክ😆

    • @z-qh7dt
      @z-qh7dt 2 місяці тому

      ወላሂ የኔም እምባየ 😢
      ድራማ ቢሆንም😂

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 2 місяці тому +4

    እኔም የሰደት ጓደኛችሁ ነኝ ደምሩኝ ❤ሶፊ ጥፊት የለባትም የምትሉ በላይክ

  • @sofi8983
    @sofi8983 2 місяці тому +76

    ክብር ለአረብ ሀገር ሴቶች ቶፍቂ አላህን ፍራ በሴት ልጅ ላይ አትጫወት

    • @user-jk2ym6ye8o
      @user-jk2ym6ye8o 2 місяці тому

      ሀን ነሺ በአለህ

    • @sofi8983
      @sofi8983 2 місяці тому

      @@user-jk2ym6ye8o አረ አይደለሁም ስለምወዳት ነው ስማችንም አድ አይነት ስለሆነ ነዎ

    • @user-ou1jb7gd8r
      @user-ou1jb7gd8r 2 місяці тому

      አደለቸም ውዴ​@@user-jk2ym6ye8o

    • @sofi8983
      @sofi8983 2 місяці тому

      ​@@user-jk2ym6ye8oደምሪኝ በቅንነት

  • @user-hg2ik7mn5f
    @user-hg2ik7mn5f 2 місяці тому +344

    ዲራማ ነዉ የምትሉ😂😂😂

  • @user-lx6fc4ef9l
    @user-lx6fc4ef9l 2 місяці тому +2

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የእኛ እንቁ ረሱለል ሱለሏህ አለይሂወሰለም
    ሶሉ አለ ነብይ

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 2 місяці тому +2

    ቶፍቆ በላጌ ነክ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርክ🥺🥺🥺

  • @user-lv2uf6zn7s
    @user-lv2uf6zn7s 2 місяці тому +142

    ለሚስቱ ክብር የለለው ባል እዳሰጠኝ ያረብ😢

  • @user-oz1ku8qz3j
    @user-oz1ku8qz3j 2 місяці тому +80

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ መሀመድ S A W❤

  • @seadaebrahim8593
    @seadaebrahim8593 2 місяці тому +2

    እንደው ታውታልላቹ እሄ ነገር ፕራንክ ነው እንደኔ ፕራንክ ነው የምትሉ ላይክ

  • @user-ni7fg3gf3v
    @user-ni7fg3gf3v 2 місяці тому

    ቶፊቅ ከንት አይጠበቅም ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ሴት መልት እናት እህቴ ሀገር በቃ ሴት ሁሉ ነገር ነት ሴት ያወረደ ያተወረደ ነዉ

  • @user-zs9ix2hc5b
    @user-zs9ix2hc5b 2 місяці тому +88

    ሶፊ አይዞሺ አቺ መልካም ሴትነሺ ቶፊቅ ባል አይሆንሺም ሲጀመር እድህ አይነት ወድ ባል አይሆንም ያረብ መልካም ባልስጠኝ ያረብ

  • @user-vi5fz3vs6q
    @user-vi5fz3vs6q 2 місяці тому +68

    ምን አይነት ንቀት ነው ሚስት አሰቀመጦ የሌላሰው ስም መነቀስ በጣም ያሰጠላል ባልና ሚስት ስከባበር ነው ደስ የሚለው

    • @user-cg8hg5pi9i
      @user-cg8hg5pi9i 2 місяці тому +2

      አውቀው እኮ ነው እውነት ይመስላችኋል እንዴ ባለፈው ከራርመው ባንዲ ይሆናሉ ኪኪኪ

  • @user-xn7ow5zf8v
    @user-xn7ow5zf8v 10 днів тому

    ሲጀመር ለሶፍያ ክብርናፍቅር ቢኖረው እንደዝህ አያረግም አይዞሺ እህቴ ውሳኔሺ ልክነው ❤❤❤

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 2 місяці тому +2

    እነሱ ድራማ ቢሆን የሚሰሩት እንደዝህ ካገኘዉ ሴት ጋር የሚዳራ ወንድ አይመቸኝም

  • @MsFatema-kx4xx
    @MsFatema-kx4xx 2 місяці тому +133

    ሶፍትሂድ ምክናቱም ከሱየተሻለ ታገኛለች የምትሉ ደምሩኝ

  • @Lijrich
    @Lijrich 2 місяці тому +183

    ሶፊን እምትወዱ በላይክ አሳዩኝ😊😊😢

    • @Hime1-fb4ft
      @Hime1-fb4ft 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-ni7fg3gf3v
      @user-ni7fg3gf3v 2 місяці тому +1

      ውድ ደምሪኝ እመልሳለሁ

    • @Lijrich
      @Lijrich 2 місяці тому

      @@user-ni7fg3gf3v አድርጌሻለሁ መልሽ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 місяці тому

    ልጅ ቶፍቅ ለእሚስትህ ክብር ይኖርህ ምን የስው ሚስት ጋር ውድህ እበዛህው ማርያምን የምን መጨማለቅ ነው ትዳር ቀልድ ነው የያዝህው

  • @zainabaa3397
    @zainabaa3397 2 місяці тому +2

    አይዞሽ ጠንካራሁኝ አላህ የሚወድሽን የምትወጂውን ይስጥሻል

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 місяці тому +199

    ድራማ ነው የምትሉ ላይክ ግጩኝ 😂😂

    • @makiamakia5493
      @makiamakia5493 2 місяці тому +1

      አወ🙄🙄😂😂

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 місяці тому

      @@makiamakia5493 ክክክ

    • @user-bf9iq2zd4d
      @user-bf9iq2zd4d 2 місяці тому +2

      ያላህ ሥም እየጠሩ ፕራከ አለ😳

    • @user-gj6ld5rb2j
      @user-gj6ld5rb2j 2 місяці тому

      በአላህ ስም ንገዳ ከተጀመረ ቆየ አላህ ይመልሰንና​@@user-bf9iq2zd4d

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 2 місяці тому

      ​@@user-bf9iq2zd4d ዉድ ደሚሪኝ

  • @ekremasefa3403
    @ekremasefa3403 2 місяці тому +148

    ሚስኪን ሶፊ ሲጀመሪ እንደዚህ አይነት ወንድ ባል አይሆንም ቅጭላት የለዉም ቶዉፊቅ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍👍

    • @seadaendrisseadaendris1518
      @seadaendrisseadaendris1518 2 місяці тому

      ወንድሙ ፍቅረኛ አደሆኑ ይናገራል አች ደሞባል ትያለሽ 😅ውደ ድራማእየሰሩብነውኮ😅

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 2 місяці тому

      እኮ ፍቅረኛ አለ😂😂😂😂

    • @user-ld5ze3ig3c
      @user-ld5ze3ig3c 2 місяці тому

      እኮ

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te 2 місяці тому

      ቅንጭላት ማለት የከብት ነው የሰው ጭንቅላት ነው የሚባለው !

    • @user-cs9bi8zl4c
      @user-cs9bi8zl4c 2 місяці тому

      አትሄድም የትም ወሬ ብቻናት ምክንያቱም ለወዳጅም ስለሆነ ብያንስ በውሸት አትማሉ

  • @FhFg-is6tm
    @FhFg-is6tm 2 місяці тому +1

    አረ ቶፊቅ በጣም ይደብራል ወላሂ ባተ ይሄ አይጠቡቅም ስትለዩ ማየት አንፈልግም አረ ተጨቀናል ብያስ የሆነ ነገር ቪድዮ ስሩልን ሄደህ ይቅርታ ጠይቃትና ወደ ቤት ትመለስ ተጨቀናል ወላሂ

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 2 місяці тому +1

    ግን ድራማም ይሁን ምን ምድር ላይ እውነተኛ ታሪክ ነው። ፉቅር በኣንድ ብቻ ሲሆን ከባድ ነው

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 2 місяці тому +41

    የኔ እናቴ አይዛሸ😭😭ማነው እንደኔ ሶፈ ያሳዘነችሁ ፉፉፉፉፉ የኔ እናቴ🥺😭

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 2 місяці тому +128

    አላህዬ በ99 ስምህ እማፀንሀለው ሚድያ የሚያወጣ ባል ጠብቀኝ😢😢😢😢አላህዬ ስደት ላይ ያሉ እህቶቸንም ከአጭበርባሪ ከአስመሳይ ወንድ ጠብቅልኝ እህቶች በእየእርምጃችሁ ራሳችሁን አስከብሩ ከቤተሰብም አምር አትውጡ❤❤❤❤❤ግን ፕራክ ነው ብትሉ ኑሯችሁ ሁሉ ፕራክ ይሁን

  • @sikosilo3588
    @sikosilo3588 2 місяці тому

    ድራማቹሁ አያበቃም መቸም ክብር ይኑራቹሁ ለተመልካች

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 2 місяці тому +1

    ኮመነታተሮች ተረጋጉ ካሜራ የሚቀርፀው ልጅ ቶፊቅ ነው ድራማ ነው እየሰሩ ያሉት

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 2 місяці тому +47

    እሄ ፕራክነው ነገርግን አይመጥንሽም ቶፊቅ ባለጌነው የተጨመላለቀ ሰውነው

  • @user-rg8bh4tp3d
    @user-rg8bh4tp3d 2 місяці тому +78

    የኔማር ሶፊየ ባለጌነዉ ሶፊ እራስሽን ጠብቂ ወንድ ቢህዲ ወንድ የመጣን😭😭😭😭😭

    • @437hanita
      @437hanita 2 місяці тому +1

      እረ ድራማ ነው አታልቅሽ

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db 2 місяці тому

      ​@@437hanita😢😮😮😮😮😮😢😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😮😢😢😮😮

    • @user-nn7jc6tq1q
      @user-nn7jc6tq1q 2 місяці тому +1

      ፕራክነው ሞኞች

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 місяці тому

    😢😢😢😢 ውድሙ እስለቅስን በስማእም የእሱም ስቲ ተርጋጊ ሶፍያ ነገሮች በውይይት ፍቺ

  • @HananAli-te4ne
    @HananAli-te4ne 2 місяці тому +4

    ወላሂ እህት አለባሥሺ አሥተኮልሺ ወደ አላህ ተመልሺ

  • @JainobKsa
    @JainobKsa 2 місяці тому +114

    ሲጀመር ሚስቱን ይዞ አይሄድም ለምን ብቻውንሄዴ😳😳😳😳ድራማነውመሰል ለካ🤣🤣

    • @seblenegenkebabilon258
      @seblenegenkebabilon258 2 місяці тому +3

      እኔማ ኮሜት በጣም ነው ዘና የሚያርገኝ😂😂😂😂😂😂

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 2 місяці тому

      ​@@seblenegenkebabilon258 እኔ ቪዲዮ አላይም ኮሜት ላይ ነው ማፈጠው😂😂😂😂

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 2 місяці тому

      @@seblenegenkebabilon258 ዉድ ደሚሪኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому +1

      ደምሮኝ❤❤

    • @ELHAM-gw6fe
      @ELHAM-gw6fe 2 місяці тому +2

      ደምሩኝ ድራማቸዉ ቀጥሎል

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 2 місяці тому +35

    አሁን ይሄም ትዳር ነው እሚባለው አይይይ እኔስ ሶፊ ናት እምታሳዝነኝ😢

  • @habtamulenga9023
    @habtamulenga9023 2 місяці тому +1

    አይዞሽ ጠካራ ሁኚ ባለቀሽበት እየሳቅሽ ሂጂ

  • @tube20134
    @tube20134 2 місяці тому

    እደልጅ ቶፊቅ የተንዘላዘለ የለም ሶፊዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይክስሻል አች በጣም ጠካራ ልጅ ነሽ ለፍቅር ሲባል ብዙ መስዋት ከፍለሻል አይዞሽ የተሻለ ሂወት ይሰጥሻል ማሪና ምኔ ጨመርሽበት አች ፊት ብትነሽው ወዳች ዝር አይልም ቆይ ግን ያች ባል ተብየው ምን ይል ይሄን ሆሆ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 2 місяці тому +53

    ስለ ድራማዉ በርቱ ሶፊ ግን የፀጉርሺን ነገር እሠቢበት የግመል ሻኞ አስመስለሺ ምን ወትፍሺ ነዉ እር ተይ ምክር ስሚ

  • @tffrrf1890
    @tffrrf1890 2 місяці тому +65

    ስፉ ብከድም አይገርምም የምትሉ👍 ምክኒቱም ልጅ አይሁናትም እሶ ምርጥ ፀባይ ኛ ልጅናት ልላ ምርጥ አድርጉ የሚይዛት ይገባትል 👍😍

    • @marimawarshak3644
      @marimawarshak3644 2 місяці тому

      በጣምሢጀመርልጁአይረባምሥለትዳርምኑንምአያቅምከብትእሩህነው

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 2 місяці тому

    ወይ እራሴን አጠፋለው ፣ አላህ አዉፉ ይበልሽ ፣ እሱ የፈጠረዉን ነብስ እሱ ነው መብት ያለው ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል እህቴ ፣ በጣም ቆንጆ ነሽ ኡማንሽን ጠበቅ አድርገሽ የተሻለ አላህ እንዲሰጥሽ ዱአሽ ላይ በርቺ ።

  • @samuuti5560
    @samuuti5560 2 місяці тому

    አንተ ልጅ ቶፊቅ ጥሩ ነገር አይ ግጥም ኢንሻ አላህ 😢😢😢😢😢

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 2 місяці тому +24

    ማሪያምን የምራችሁን ከሆነ ሶፊ እውነቷነው እኔ እደራሴ አንድ ቀንም አላድርም እመቤቴን የምሬ ነው 😢

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 2 місяці тому +26

    ስሟን የተነቀሳት የእውነት ከሆነ ትልቅ ስህተት ብልግናም ነው ሶፊን በጣም በድለሀታል ንቅሳቱንም አስጠፋ ይቅርታም ጠይቃት ምን የሚሉት ንቀት ነው😡😡

  • @user-ks1nb5ke9i
    @user-ks1nb5ke9i 2 місяці тому +1

    ቶፊቅ አይለፍልህ የምር😢😢😢

  • @Hibutub
    @Hibutub 2 місяці тому

    ፕራክ ነው የምትሉ. ደምሩኝ 😢😢😢አይ ድራማ

  • @gultatube6696
    @gultatube6696 2 місяці тому +107

    ካሜራ አማን ቶፊቅ ነው😂😂 እስቲ የገባችሁ በላይክ

  • @1993Rihna
    @1993Rihna 2 місяці тому +88

    ድራማዉ እንደቀጠለ ነዉ 😮 ሚስኪን የአረብ ሀገር ሴቶች እዉነት መስሏቸዉ ያለቅቅሳሉ😂😂😂😂

    • @SEADINEGASH-lj4ls
      @SEADINEGASH-lj4ls 2 місяці тому +8

      በትክክል ድራማ ነዉ ሚሆነዉ ኢሄ ምስኪን ህዝብ ያለቅሳል

    • @user-uk9ne7kw5o
      @user-uk9ne7kw5o 2 місяці тому +2

      ስህ

    • @RebkaMusema
      @RebkaMusema 2 місяці тому +1

      በቀልድ ግን ወላሒ ሚባለል ነገር አለ እንዴ

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba 2 місяці тому +2

      እነሡ አላህን አይፈሩም

    • @HayuNeg-eb5xs
      @HayuNeg-eb5xs 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂

  • @user-kl8kj2kl2f
    @user-kl8kj2kl2f 2 місяці тому

    prenk ነው የምትሉ ልጆች እስኪ ደምሩኝ

  • @majete-ik7qf
    @majete-ik7qf 2 місяці тому +1

    ሲጀመር ትክክለኛ ታቱ አይደለም መጀሪያ ላይ ሲሰራው ሲቀጥል ሁሉም አላጠፉም 😢❤🎉ድራማ ነው ለነገር ለአሉ አትቸኩሉ

  • @emurumysa9529
    @emurumysa9529 2 місяці тому +27

    ለ ድራማ ነው ግን ?
    በአላህ እየማሉ ድራማ በጣም ይከብዳል

    • @user-ty8yx2sy9s
      @user-ty8yx2sy9s 2 місяці тому

      ከሆን ወላሂ ያስጠላል በውሸት መማል ለራሱ ወንጀልነው

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 2 місяці тому +44

    አይዞሽ ሶፊ ያልፋል እንደ ፍቅር ጠንከር በይ😢😢

    • @user-ss3ml6cp1d
      @user-ss3ml6cp1d 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ss6oj4lh6l
      @user-ss6oj4lh6l 2 місяці тому

      ፍቅርን ምን አርጓታል አብርሽ ራሷ ነች የገፋችዉ

    • @user-et8bq1bq8d
      @user-et8bq1bq8d 2 місяці тому

      @@user-ss6oj4lh6l ሥለአብርሽ አደለም እየተወራ ያለዉ እደ

    • @user-dx5kf7hf6l
      @user-dx5kf7hf6l 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @EmanJaabare
      @EmanJaabare 2 місяці тому

      ልብ ያለዉ ሴትፍቅረየ😢የሳካ ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ሁላቺንም ከፍቅረየ እንማረ❤❤

  • @hiwi21
    @hiwi21 2 місяці тому

    ሲጀመር ማነው ካሜራ አማኑ ተጫወቱብን ደስ የሚል ፊልም ነው 😂😂😂ዩቱብ ቻናሉን አምኖ ለሰው ስለማይሰጥ ድራማ መሆኑ ያስታውቃል😂😂ሻንጣ አያያዝሽ ደሞ ያበደ ነው ግን እኮ ሁለት ልብስ ነው የቆጠርሽው 😅😅የተመቻችሁ ላይክ አድርጉ 😊

  • @hebshawit
    @hebshawit 2 місяці тому

    ሶፊ ታጋሺ ትግስተኛ ሴት ነች❤በቻ የሴትልጅ ልብ አትስበሩ

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 2 місяці тому +27

    በሱ ስልክ እየሰራ ካየህው አላለም ቱ ማስመሰል አልቻላችሁም😂😂😂😂

    • @AfrahMuhammed-mp4wv
      @AfrahMuhammed-mp4wv 2 місяці тому

      😅

    • @mayatubee
      @mayatubee 2 місяці тому +2

      Enes grm yelagn esu aydel 😂😂😂😂 mndnew mikabetrut

    • @qwer-zx6gp
      @qwer-zx6gp 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @user-zl4ek3yv5q
      @user-zl4ek3yv5q 2 місяці тому

      ሲጀመር. እኛን. አጃጃሉን እኔ. ድራማ. መሰለኝ አላሁ. አእለም😂😂😂

  • @Wutunmedia
    @Wutunmedia 2 місяці тому +20

    ፕራንክም ቢሆን አንዳንዴ የምንቀልዳችው ነገሮች በህይወታችን ይከሰታሉ ሰለዚህ መልካም ነገር ስሩ የተሻለ ፕራንክ 😏😏😏😏😏እንዴትነው ካሚራ ገጥመው ቶፊክ ካሜራ አማኑ😂😂😂

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ❤

    • @rabiyesufiyoutube9826
      @rabiyesufiyoutube9826 2 місяці тому +2

      😂😂😂😂😂 ፕራክነው እኔ ነቄ ብያለሁ

    • @reemEt-wn6th
      @reemEt-wn6th 2 місяці тому

      sewen endet newyemagelut

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 місяці тому

    ያልገባኝ ነገር ካሜራ ደቅናችሁ ችግራችሁን የምትዘረዝሩት ነገርስ 😂😂 ካሜራ ደቅናችሁ ከምታወሩ 😅😅 ስልክ ደውሉልለት ለወዳች ዘመድ እሱ ካላነሳ እኛ ማወቅ አይጠበቅብንም የናንተ መነቀስ መወቀስ ጓደኛ ወንድሜ ምናምን ለማስተዋወቅ ካልሆነ በስተቁር ደግሞ ክላሲካሉ እህህህ ይላል ጉድ ተው ምርጥ ድራማ በርቱ

  • @semirsmu
    @semirsmu 2 місяці тому

    እረ ግፈ ነው በሤት ልጀ ህይውት መጨማለቅ አላህን አትፈራም ልጀ ቶፊቅ ምን አይነት ዘላላ ነክ እወነት ሦፊን የሚያገኛትን ወንድ እኔን አያረገኝ ታድሎዋል ሥረአቷ በጣም ጎበዝ ታጋሸ ሴት ነች በጊዜ በትመለሥ ነው ሚሻልክ ማሪና የራሧ ሄወት እየኖረች ነው ወልዳ ከብዳ አተ ግን መዘላዘል ኤጨ ወንድ የጠፍ ይመሥል

  • @sfef9874
    @sfef9874 2 місяці тому +17

    የሶፊ ትወና ይመቸኛል ድራማ ትስራ የምትሉ

  • @user-cf1jw7iv4d
    @user-cf1jw7iv4d 2 місяці тому +19

    ምን አይነክ የሴት ክበር የሌለዉ ወንድ ነክ እናት እና እህት ዬለዉም😢😢😢

  • @genetkonjo9536
    @genetkonjo9536 2 місяці тому

    ፕራክ ነዉ የምትሉ ላይክ አሩጉ

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y 2 місяці тому

    እካንም ወስነሽ ሄድሽ ቶፊቅ አይረባም ጋደኞቹ አይቶ አይማርም ኢ የሄነ በሰው ህይወት ገብቶ ከሚቧርቅ የራሱ ህይወት ቢያስተካክል ምናለበት ይቅናሽ ሶፊ

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 2 місяці тому +24

    እኔስ ወንድሙ አሳዘነኝ 😢 🙄

  • @Hawitube4201
    @Hawitube4201 2 місяці тому +23

    ከሜራ መኑ ቶፊቅ ነዉ😅😂ድራመቹ ሰለቸን😏😏 ሌላ ነገር ፍጠሩ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 2 місяці тому

    ሲጀመር በድኑ ያመፀ መጨረሻው አያምርም ወደድናችሁ ተመለሱ ብር አላፊ ጠፊ ነው

  • @tube4784
    @tube4784 2 місяці тому

    እር ወደዛ እና የጠብ ቢሆን ቶፊክ ዩቱብ ላይ ነው ሚለቀቀው ፕራክ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k 2 місяці тому +14

    ሶፊ ጎበዝ እንዲ ቆፍጠን በይ አብሽሪ አላህ ከተበዳዮች ጎን ነው የኔ ውድ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 2 місяці тому +12

    እሄ ናገር ኡናት ከሆና ሶፊ ልክ ናት በጥፋት ለይ ሁሌም ጥፋት ይደጋግማል ቶፍቅ በግዜ መንገዱወት ትፋልግ ተውወት አደንቅሻለው ትዕግስተኛ ናሽ ይቅናሽ

  • @ToybiToybi
    @ToybiToybi 2 місяці тому +1

    ደግሞ ከሱ ብሶ ወልካፋ አይዞን ሶፊ❤

  • @zehara53o
    @zehara53o 2 місяці тому

    የቶፊቅ ወንድም ግን ሲያዩት የታመመ ይመስላል አመመህ እንደ አኗሬ አላህ አፊያ ያድርግህ ሚስኪን

  • @asute_tube
    @asute_tube 2 місяці тому +15

    ቪዲዮውን ያሚቃርፀው ቶፊቅ ናው ያምትሉ 😅

    • @kianfone7438
      @kianfone7438 2 місяці тому

      እኮ ደግሞ የተለቀቀውም በቶፊቅ ይቱብ ነው

    • @jamelawase398
      @jamelawase398 2 місяці тому

      አዉ 😂😂😂😂😂

    • @user-em6ly9mr5w
      @user-em6ly9mr5w 2 місяці тому

      ነው

  • @user-hy3ye8kf7g
    @user-hy3ye8kf7g 2 місяці тому +7

    እባካቹ ሴትን በቀልድ እራሱ አታስከፉ ፈጣሪን ፍሩ🥺🥺

  • @user-wu2pn3ir1s
    @user-wu2pn3ir1s 2 місяці тому +1

    ካሜራ ማኑ ማነው😅😅ቶፊቅ ነው

  • @user-hd2cs8df6b
    @user-hd2cs8df6b 2 місяці тому

    አንደ ግዜ ብቻ አይደለም ጥፋቱ ሁሉ ግዜ ነው የሟጠፋው እንደሷ ያለች ልጅ ተፈልጎ ማግኘት ራሱ ከባድ ነው

  • @hadiyahadiya9941
    @hadiyahadiya9941 2 місяці тому +8

    ወላሂ የተጃጀለሰው ተውፊቅ ምን አይነትአይነት አይምሮነው ያለው ሶባሀን አላህ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 місяці тому +68

    ድራማው እንዴቀጠለነው የምትሉ የመዳም ቅመሞች ካሚራ ደቅኖ ሩጫ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ማማዬ ደምሪኝ❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 2 місяці тому +2

      በቅጪላታችን ተጫወቱብን።

    • @maryamalabsi7581
      @maryamalabsi7581 2 місяці тому +4

      ይቀጥላል ይቅርታ ጠየቀኝ ታረቅን ብለው ይመጣሉ ደሞ

    • @user-nv7gy3qb2c
      @user-nv7gy3qb2c 2 місяці тому

      አወ የድራማው ነገር

    • @EeEe-rk6hy
      @EeEe-rk6hy 2 місяці тому +3

      ሸቀሉብን በኛ በመዳም ቅመሞች ላይ😂😂

  • @allahbetanewallahbeqiyanew5497
    @allahbetanewallahbeqiyanew5497 2 місяці тому

    ይህ ትዳር ሳይሆን ጨዋታ ነው ትዳርሽን አስረክሰሽ የሚመጠ ገንዘብ ገንዘብ አይደለም 10ሴት እየተጨማለቀ

  • @user-wu1pn4bc7c
    @user-wu1pn4bc7c 2 місяці тому

    ዱንያለውን ኢማን ያለውን እረጋ ያለውን ባል አላህ ይወፍቅሽ😢😢😢😢😢