"ኒቆዲሞስ"-"ኢየሱስ ክርስቶስ ያነጋገራቸው ሰዎች"-ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ክፍል 3 | New Series Sermon by Deacon Henok Haile

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 329

  • @mahiberetsion
    @mahiberetsion  2 роки тому +109

    የጉባዬውን አድራሻ ለጠየቃችሁን
    ከፒያሳ ወደ ዊንጌት በሚወስደው መንገድ ራስ ደስታ ሆፒታል አካባቢ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጏድ ፀበል ቤት አዳራሽ ብለው ይጠይቁ
    በየ ሳምንቱ ማክሰኞ ከ12 ጀምሮ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 2 роки тому +7

      ማኅበረ ጽዮን ማኅበራችሁ ማኅበራችን እየሰፋች ነው ክብር ለመድኃኔዓለም የሚወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል እንዲሉ ኢትዮጵያውያን አበው... ከአጀማመራችሁም ያስታውቅ ነበር እንዲህ በመሰረታዊ የቤተ-ክርስቲያን እውቀት ላይ መመስረት ጥቅሙ ይሔ ነው በርቱልን ወንድም እህቶቻችን። ከዚህም በላይ ትስፋልን ታብብልን።

    • @bamlakfekadyirgalem8483
      @bamlakfekadyirgalem8483 2 роки тому +2

      lteyk sel melsun ayehu..Egzer yistelegn

    • @abrahamwolde8039
      @abrahamwolde8039 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር በፈቀደ ከአሁን ጀምሮ እገኛለሁ

    • @demesewmereid9147
      @demesewmereid9147 7 місяців тому

      በቸርነቱ በፀጋው ያፅናልን።

  • @obsigetachew7561
    @obsigetachew7561 2 роки тому +125

    ትምህርቶችን ለእኛ ለማድረስ የምትተጉ ሁሉ እግዚአብሔር መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @fantofanto5737
    @fantofanto5737 Рік тому +2

    Ameen Ameen Ameen ✝️✝️✝️✝️🕊️🕊️🕊️🥰🥰🥰❤️🇪🇹

  • @senaitlulseged1569
    @senaitlulseged1569 2 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Рік тому +2

    በእውነቱ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ። የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን በእውነቱ እመብርሃን ትጠብቅልን ውድ መምህሬ ✝️❤🍂🍃🙏✝️

  • @natu5257
    @natu5257 2 роки тому +55

    ጌታ ሆይ እንዴት በታላቅ ተመስጦ እንደሚያዳምጡ እኔ ብቻ ነኝ ግን ያስተዋልኩት?

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 2 роки тому +3

      ሁለም ሳልጠግብ ነው ስዓቱ የሚአልቀው የመምህር ስብከት ልዩ ነው እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምልን

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @hiruuteesilaassee2560
    @hiruuteesilaassee2560 2 роки тому

    Kale heywot yasemalen mamerachen tsagahun yabizalachu tebareku AMEEN AMEEN AMEEN 💒✝️✝️✝️

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ቸሩ መድሀኔያለም ❤🙏🙏🙏

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Рік тому +1

    እዃን አብሮ አደረሰን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን አድሜን ከጤና ያድልልን በተማርነው በሰማነው ትምህርት በቅዱስ ኒቆዲሞስ እና በቅዱስ ዬሴፍን የቅዱስነታቸውን ልብ ለኛም ይሳልብን የአምላካችንን ፍቅር ያሳድርብን አሜን አሜን!

  • @masr5355
    @masr5355 2 роки тому +7

    የኒቆዶሚስን ታሪክ/ህይወት ከዚ በፊት ሰምቼው ይሆናል ግን ዛሬ ቤተክርስቲያን በተሰጠው ትምህርትና በዚህ ስብከት ውስጤን በጣም ደስ የሚል ነገር ተሰምቶኛል።
    የኒቆዲሞስ በረከት ይደርብን
    አሜን!

  • @AMINADAB19
    @AMINADAB19 Рік тому +1

    ምን አልባት እኚያ ካህን በልጅነትህ በዕለተ ዓርብ በመሐላ ሰዓት ጠርተው በክርስቶስ የሥጋ አምሳል የተዘጋጀውን ምሳሌ ያስያዙክ ዛሬ ላይ እንደዚህ ዕንቁ መምህር እንደምትሆን ታይቷቸው ይሆናል🤗
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏 የተማርነውን ትምህርት መድኀኔዓለም ለመዳኛ ያድርግልን🙏

  • @TtTt-i3q
    @TtTt-i3q Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን❤❤❤

  • @ሁሉበእርሱሆነ-የ8ቸ
    @ሁሉበእርሱሆነ-የ8ቸ 2 роки тому

    kali hiyiwoti yasemalin baedime batena yitabikilin amen amen amen

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 роки тому +22

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣ እንኳንም አብሮ አደረሰን በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበረ ዜማዉ እንደት ይመስጣል በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን የአግልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ፀጋውንም ያብዛልህ የተውህዶ ዓይን ኪፉ አይንካ

  • @SimonSami-yk4iw
    @SimonSami-yk4iw 8 місяців тому +1

    Be ewnet kale hiwet yasemaln memhrachen❤❤❤❤Anam lenate kale Egziabiher lemtadersulen Egziabiher yastinachu❤❤❤

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር👏👏👏❤❤❤🌹🌹🌹🌹👏👏👏🌾🌾🌾🌾

  • @ermicool7833
    @ermicool7833 2 роки тому +5

    fetari hoy endet yale andebet kalhin seman amennn

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 роки тому +2

    ይሔን ሕይወት የሆነ ት/ት ያስተማርኸን ወደእኛ ያደረሳችሁትም እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @እምዮእውድሻለሁ
    @እምዮእውድሻለሁ 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለህይውት ያሰማልን የአመት ሰው ይበለን ሀገራቻንም ሰላም ያድርግልን እና ስደተኞችን ለሀገራችን ያብቃን አሜን

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 роки тому +3

    ስለ ቅድስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት ቃለ ህይወትን
    ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @weltetinsaye80
    @weltetinsaye80 2 роки тому

    Amnnn amnnn amnnn kale Hiwet yasmaln mengste semaytn yawrsln memhrach Edmana tena yestwt yaglgilot zemnwen yebark Tsegawen yabzalwet ewnt b temsito Nw yadamtkut Exabhar Yemsgn Endnzy Aynt Muhirochen lestn Amlakachn Simu Yetbarke Yehun 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍❤️🌹🌹❤️❤️💗💗💗💗

  • @Eyydcivvkvl
    @Eyydcivvkvl 8 місяців тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud Рік тому

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏

  • @eyerusalemtefera9279
    @eyerusalemtefera9279 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 እረጅም እድሜ ለመምህራችን ማርያምን አንተ ብቻ አስተምር እኛ እንማር

  • @lidiyat
    @lidiyat Рік тому

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 2 роки тому +5

    ጌታ ሆይ እንደ በደላችን አይሁን እንደ ምህረትህ እንጂ🤲🤲🤲 ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ለኛም ልቦና ይስጠን🙏⛪❤️

  • @sisayg5357
    @sisayg5357 2 роки тому +15

    መምህር ሔኖክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ጨምሮ ይስጥህ!
    "ወደ ፒላጦስ ሄደው እባክህ የክርስቶስን ስጋ ስጠን ብለው ለመኑት" 😪?
    እኛ ዛሬ የክርስቶስን ስጋ በነፃ "ኑ ስጋወ ደሙ ተቀበሉ" እየተባልን እስካሁን ስናመነታ አለን ::
    አምነን እንቀበል ዘንድ ክርስቶስ ይርዳን!

  • @hanaayalew4470
    @hanaayalew4470 2 роки тому

    ቃለሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህራችን አሜን፫

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 11 місяців тому

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የኒቆዲሞስ በረኩት ይደርብን 🙏ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @user-46712
    @user-46712 8 місяців тому

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከተን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tebebmnfsawet5347
    @tebebmnfsawet5347 2 роки тому +9

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የዮሐንሷ ማርያም ትጠብቅልን። በክብር በጸጋ ያኑርልን።🙏💒🙏

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ

    እግዚአብሔር ይመስገን ። እንኳን አብሮ አደረሰን ።እግዚአብሔር የአብከ ዘከመ ልብከ ወይፈፅም ለከ ኩሎ ሥምረተከ።
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen Qal hiywet Qal berket yasmalen memher Deacon Henok Haile tsgawon yabzalek bedma betena yetebkelen yagelgelot zemenken Egzabhare yebarke

  • @abc12452
    @abc12452 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እዕድሜ በፀጋ ያድልልን

  • @Emu-s3d
    @Emu-s3d 9 місяців тому

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት የቃሉ በረከት ይደርብን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፋልን❤

  • @ሀይሚራያቆቦ
    @ሀይሚራያቆቦ 2 роки тому +1

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን✝️✝️✝️⛪️🕯

  • @hilinamotbainor949
    @hilinamotbainor949 2 роки тому +2

    ለትምህርቱ ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ይህንን ጉባኤ ለአዘጋጃችሁና ለአስተማሪው ዲ/ን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 2 роки тому

    Kala hiwet yesmalna Amen Amen Amen 🙏❤️⛪

  • @youtubeumukaledii1843
    @youtubeumukaledii1843 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የሰማን

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 Рік тому

    AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN.

  • @brighttomorrowlearningtube5052
    @brighttomorrowlearningtube5052 2 роки тому +11

    ኑርልን ዲ/ ን ሄኖክ!!! ❤❤❤

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህ አመሰግናለሁ
      የኔ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን

  • @sebli4388
    @sebli4388 2 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን 👏🙏🙏🙏😘😘😘

  • @mekdestesfu9284
    @mekdestesfu9284 2 роки тому

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤🧡💛💚

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ምምህር

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 роки тому

    መምህራችንቃለህይወትንያሰማልንበድሜበጤናያኑርልንየአገልግሎትዘመንህንይባርክልህእግዛብሄርፀጋበረከቱንያብዛልህአሜንንንንንን...አሜንንንንንን...አሜንንንንንንንን

  • @alemadualem5282
    @alemadualem5282 2 роки тому

    ቃለ ህይወት የያስማልን መምህር እረጅም እድሜ እረጅም አገልግልሎት ይስጥልን

  • @Hiwe-y1l
    @Hiwe-y1l 9 місяців тому

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ተዋህዶሐይማኖቴቲዩብ

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ህያው ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን👏👏👏
    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 2 роки тому +3

    አሜን ለመምህራችን ለዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን✝️❤🥰👏👏👏

  • @etetebm-tube1158
    @etetebm-tube1158 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ት/ትህ ራሱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳስተማረኝ ነው የሚሰማኝ ውስጤን የሚሰረስረው የሚለውጠኝ እግዚአብሔር በሞገስ ያኑርልን

  • @tsosenataddesse986
    @tsosenataddesse986 2 роки тому

    መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @kidistdinberu2523
    @kidistdinberu2523 2 роки тому

    Kalehiwet yasemalen!!!! Egziyabeher yakeberlen
    Egziyabeher tebeb denk endehone masayaw kante yemiwtu denk kalatoch megeb mehonachew new
    Semeten lemekeyer yabekan!!!!

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 2 роки тому

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን

    • @hananmolla133
      @hananmolla133 2 роки тому

      🙏🙏🙏🙏አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @ፅጌማርያም-ፐ2ፈ
    @ፅጌማርያም-ፐ2ፈ 2 роки тому

    ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሔኖክ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጠልን😍🎚⛪

  • @አየንየየድንግልልጅ
    @አየንየየድንግልልጅ 2 роки тому +3

    አሜን //ቃለ ህይወት ያሰማልን 🕊🤲ፀጋው ያበዛልኝ መምህራችን ❤️🥰

  • @ወበእንተዝናፈቅረኺማርያመ

    አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📚🍃📖🌾
    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ ቃለ ህይወት ያስማልን📚📖🌿🌿🍃
    እኛም በሰማነው ቃልህ 30,60, 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር አምላካችን ፍቃድህ ይሁንልን ውድ መምህራችን 📚🌿🌿

  • @ማርታየኢትዮጵያልጅ
    @ማርታየኢትዮጵያልጅ 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤በእውነት የመምህር ሄኖክ ትምህርት በነፍሴን በሀሴት ይሞላዋል እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልልኝ❤❤❤

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን

  • @birutawetawake2652
    @birutawetawake2652 2 роки тому

    አምላክ ይስጥልልን እድሜ ይስጥልኝ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
    ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን የኛንም ልባችንን ይክፈትልን ስመ ክርስታን ሳይህን ተግባራዊ ክርስታን ያርገን

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 2 роки тому +2

    የአብርሃም የያዕቆብ የይስሐቅ አምላክ የእድሜህን ቁጥር ይባርክ ::❤️እግዚአብሔር በአንተ በኩል እንዲህ ባለ ትምህርት ስለመከረን ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን❤️❤️

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 5 місяців тому

    አሜንቃለሂወትያሰማልን

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ

    ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን

  • @senayttberehan8968
    @senayttberehan8968 2 роки тому

    አሜን

  • @xzioudxmaeron2615
    @xzioudxmaeron2615 2 роки тому

    Egziyabher swo alwo yerasun swo yasensal dink temrt nwo kale hiot yasemal

  • @addisuzemen15
    @addisuzemen15 8 місяців тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን❤

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    በእውነት ቃለህይወት ያስማልን መምህር ።

  • @wegahtaamanuel8425
    @wegahtaamanuel8425 2 роки тому

    Qale hiwet yadmealn tsega yabzalih memhrachin

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 2 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @sikosilo6656
    @sikosilo6656 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @POWER.....
    @POWER..... 2 роки тому

    አሜን፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @redietgetu6763
    @redietgetu6763 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 2 роки тому

    ውል ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 роки тому +14

    በቤተክርስቲያን መቅረት ያለበት ኃላቀር አስተሳሰብ
    የቤተክርስቲያን ሰው ሞዛዛ ምንም የየማያውቅ ሚስጊን አድርጎ መሳል መቅረት አለበት
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏💒❤

    • @ASilesh3931
      @ASilesh3931 2 роки тому

      ??? ይህ አስተያዬት ቢገባኝ ደስ ይለኝ ነበር፡፡

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru 2 роки тому +1

      @@ASilesh3931 ወንድሜ ግልፅ እኮ ነው አንድ ሰው የቤተክርስቲያን ሰው ሲሆን በቃ እሱማ ሞዛዛ ነው ምንም አያውቅም እሷማ መቅለስለስ ብቻ ምንም የማታውቅ እረ ገዳም እዳገቡ ምናምን ምን የማይባል ነገር አለ ነገሩን ስቋጨው ወላጆቻችን መንፈሳዊ ናቸው ነገር ግን በጣም ጠንካሮች ናቸው እናም የቀደሙት አባቶቻችን ካህን ሁነው ንጉስ የነበሩ ከሴትም እንደዛው ንግሥት ዕሌኒ ሳባ ሌሎችም

    • @hiwetsisay3001
      @hiwetsisay3001 Рік тому

      ​@@bizuayehugebru አሁን ገባኝ አች ልጅ ግን በየቦታዉ አገኝሻለሁ ኮሜንት ላይ የት ነሽ?

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru Рік тому

      @@hiwetsisay3001 አወ እኮምታለሁ ግን የት የት ላይ ነው ነው የምታይኝ ?

    • @hiwetsisay3001
      @hiwetsisay3001 Рік тому

      @@bizuayehugebru የእግሊዘኛ ትምህርት ላይ መፈሳዉይ ትምህርቶች ላይ የማላስታዉሳቸዉም ይኖራሉ

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 роки тому

    የሕይወት ቃል ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት በተማርነው ሰላሳ ስልሳ መት ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን
    ጸጋ በረከቱን ያልብስህ ትሁት መምህራችን

  • @mahlettadesse2621
    @mahlettadesse2621 2 роки тому

    kalhywot yasmalin memherachen

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 2 роки тому

    Amne aAmne amne

  • @me-yo7zy
    @me-yo7zy 2 роки тому

    Qale hiwet yesmealna ma teacher😘❤❤😘🙏

  • @ሜሮንደረጄ
    @ሜሮንደረጄ 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @rfds7894
    @rfds7894 2 роки тому

    መምህሬ የምትወዳት እመብርሀን ዘመንህን ትባርክልህ

  • @geni8592
    @geni8592 Рік тому

    Amen, Amen & Amen D/K Henok, Kalehewote Yasemalen.

  • @hehehhdhdud6516
    @hehehhdhdud6516 Рік тому

    ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 🥰🥰🥰

  • @ተመስጌንአምላኬ1234
    @ተመስጌንአምላኬ1234 2 роки тому

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን

  • @sibhattube
    @sibhattube 2 роки тому

    memeher kale hiwot yasemalen hulunem kefel teketatyalew

  • @hanasiware1207
    @hanasiware1207 2 роки тому

    Memhir Kale hiywot yasemalin.

  • @tinekonjo7300
    @tinekonjo7300 2 роки тому

    መምህሬ ❤❤❤

  • @mesifaris8245
    @mesifaris8245 2 роки тому

    Amen kale heyewot yasemalin

  • @tsehayniguse4675
    @tsehayniguse4675 2 роки тому

    እጅግ ጣዕም ያለው ትምህርት ነው፣ እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 2 роки тому

    amen amen amen qale hiwot yasmlen mameharachn wodmech

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 9 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ሄኖክ❤

  • @weletestadk5283
    @weletestadk5283 2 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ትግስትነኝጎደሬዋ
    @ትግስትነኝጎደሬዋ 2 роки тому

    Kal hiwet ysmalen memehirahen

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Рік тому

    kale.hiwet.yasemalen.🙏💒💒💒💒💒

  • @ፍቅርተስላሴ-ዘ7ዘ
    @ፍቅርተስላሴ-ዘ7ዘ 2 роки тому

    ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን