🔴New ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ፣በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው ስለ ድንግል ማርያም ድንቅ ድንቅ ምላሾች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 606

  • @danayittsegaye375
    @danayittsegaye375 2 роки тому +273

    እመቤቴ ለእኔ ያደረገችልን ተአምር ቢፃፍ ተረት ተረት እንደሚሉ ሳስብ አይ አለመታደል እላለሁ!!!

    • @almightlord1579
      @almightlord1579 2 роки тому +18

      አሜን አሁንም ከፊትሽ ትቅደምልሽ የጌታዬ እናት

    • @danayittsegaye375
      @danayittsegaye375 2 роки тому +11

      @@almightlord1579 አሜን! ለሁላችን!🙏🙏🙏

    • @penelmessi6272
      @penelmessi6272 2 роки тому +4

      አድራጊ ፈጣሪ ማን ነውና።?

    • @alemwassiekids2395
      @alemwassiekids2395 2 роки тому +4

      ለእኔም እንዲሁ ነዉ።

    • @ማህደር-ደ2ሰ
      @ማህደር-ደ2ሰ 2 роки тому +10

      እውነት ነው እህቴ ለኔም ያደረገችልኝ ከአይምሮ በላይ ነው ክብርና ምስጋና ይድረሳት

  • @yigzawakale
    @yigzawakale Рік тому +38

    የኔ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤እግዚአብሔር ለሁላችንም የሚያስተዉል ልቦና ይስጠን አሜን

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ

    ድንግል ሆይ እኛ ልጆችሽ እንወድሻለን የናቁሽ የተናቁ ይሁኑ

    • @ማህደር-ደ2ሰ
      @ማህደር-ደ2ሰ 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @newnow6043
      @newnow6043 2 роки тому +1

      ዲያቆን ሄኖክ ማርያምን በግድ አምልኳት ይሉናል እንዳለ ሁሉ እናንተም ማርያምን አትወዷትም የምትሉን በግድ ነው። እንኳን በእግዚአብሄር የተመረጠችውን የእግዚአብሄርን አላማ/እቅድ/ በእምነት ተቀብላ ሃጢያታችን በልጇ ደም ታጥቦልን ከእግዚአብሄር ጋር ያስተረቀንን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የወለደችልንን እንዴት ነወ የምንጠላት? አታማልድም ማለት ትርጉሙ አልወዳትም ማለት ነወ ወይ? ለማንኛውም ሁሉን የሚመለከት ልብንም የሚመረምር አምላክ እንደማንጠላት ካወቀልን ይበቃናል። እኛ እንድንጠላ አትወዷትም ብትሉንም ውድድድድድ እናደርጋታለን ጌታችንን የወለደችልንን።

    • @newtonmulugeta7849
      @newtonmulugeta7849 Рік тому

      @@newnow6043 ወንድሜ እንደናተ ያሉትን እኮ አይደለም ፡ ግን አንዳንድ የእናንተ መምህራን ክብሯን ከመጠን በላይ ዝቅ ያደርጋሉ ለእነርሱ ነው ። አንተም የአምላክ እናትን ብትወድ ትባረካለህ እንጂ ምታጣው ነገር የለም ።

    • @dawitteklu753
      @dawitteklu753 Рік тому +2

      @@newnow6043 መልሱ ለመምህራችሁ ለዮናታን እና ለመሰሎቹ ነዉ ደግሞ አንተስ ብትሆን አምላክን የወለደች እናታችን ድንግል ማርያምን ብቻ ሳይሆን
      ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስን ነዉ የተሳደብከው አታማልድም ማለት ስለ ልጆቿ ስትለምን ልጃ አይሰማትም ማለት ስለሆነ ወይም ስለ ልጆቿ አትለምንም ማለት ስለሆነ

  • @melonamegsetu5228
    @melonamegsetu5228 2 роки тому +21

    ይህን ትምርት ቢሰሙ እራሱ አይገባቸውም ልባቸውን ይክፈትላቸው ያሳዝናሉ

  • @marvinfitsum8862
    @marvinfitsum8862 Рік тому +36

    አንቺ ከሴቶች መካከል ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ! ማርያም እውነተኛ ሽቱዬ መአዛዬ ነሽ! አሜን!!!

    • @SSs-l7e
      @SSs-l7e 28 днів тому

      ወለላዬ እናቴ አስተራቄዬ አኩራሪተሰማያት ሁሉ ነገሬ እናቴመገለፅ አልችልም

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 2 роки тому +30

    በእውነት ይሄን የተቀደሰ ትምህርት እንድሰማ የረዳኝን ዩድንግል ልጅ ኢየሱስ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ተባረክልን ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጡብቅህ🙏

  • @addisararso8823
    @addisararso8823 2 місяці тому +2

    መምህራችን ስለእመቤታችን በአንተ አንደበት ሲነገር ከማር በላይ ይጣፍጣል የምትወዳት እመቤታችን ከነቤተሰብህ ቸርነቷንና ፀጋዋን ታብዛልህ

  • @ሰውለ
    @ሰውለ 5 місяців тому +4

    ላቲ ስብሐት ስለ እመቤታችን ሲያስተምር ሲብራራ ሲገልፃት አቤተ መምህር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ለ

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 2 роки тому +37

    ሁሌም የሚጣፍጥ ት/ምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @selamtube-vr8sz
    @selamtube-vr8sz 2 роки тому +35

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይገባሻል 🙏🙏 ተመስገን

  • @منيحبش-ن7ظ
    @منيحبش-ن7ظ Місяць тому +2

    እመቤታችን ለኔም ያደረገችልኝ ኣይቆጠርም የለመንክዋት ሁሉ ነው የምትሰጠኝ ኣሁንም ለድንግል ማርያም እንሰግድልሻለን እመቤቴ እናመሰግንሻለን የኣማኑኤል እናት❤❤❤❤

  • @XegeAsefawi-it4ww
    @XegeAsefawi-it4ww 2 місяці тому +2

    ድንግል ማርያም በዚህ ኣለምና በሰማዩ ካጎኑዋ ታኑርህ

  • @nigistmahai1842
    @nigistmahai1842 2 роки тому +21

    ተባረክ ዲያቆን ሔኖክቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ ዘመንህ በሙሉ ጤናን እረጅም እድሜን ተመኘውልህ የነሱ ጉድ ተወርቶ አያልቅም በቅድስና የኖረች ፀጋን የሞላባት ቅዱስ ገብርኤል ፈቃድዋን ጠይቆ ነው እኔ ለእግዚአብሔር ባርያው ስሆን ይሁንልኝ ብላ ተቀበለች ስላት አንዷ የዬናታን ተማሪ ጓደኛዬ እሷ ባትኖር ከሌላ መወለድ ይችላል ብላ በዚህ ብዙ ተነጋግረን ተለያየን

    • @Yoye156
      @Yoye156 2 роки тому

      Beza zemen bezu setoch neberu tadiya lemen alteweldem? teyake lemenafekan

  • @yaniiigmeskel1075
    @yaniiigmeskel1075 2 роки тому +57

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜህን እንደ ማቱሳላ ያርዝምልን እመቤታችን ትጠብቅልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን ፍቅሯን በልባችን ታሳድርብን

    • @marthabruzac9777
      @marthabruzac9777 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን
      እነሱ ሲጠሏት እኛ የበለጠ እየወደድናት መምህሮቻችንም በደምብ እየተነተኑ እያስተማሩ የጠፉትን በጎች የሚመልሱ ያድርግልን ።

    • @yaniiigmeskel1075
      @yaniiigmeskel1075 Рік тому

      @@marthabruzac9777 አሜን አሜን አሜን

  • @medilove9633
    @medilove9633 Рік тому +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህሯችን ድንግል ማርያም እናቴቴቴቴ 🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏✝️🌹♥️♥️♥️💖💖💖💖💖💖💖💖🌷😍😍😍😍😍

  • @BetiLove-hl2lb
    @BetiLove-hl2lb 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የእውነት ልብ የሚነካ ስብከት ነው ።ከዚህ በላህ ሞገስና ክብርን የድንግል ማሪያም ልጅ ያድልልን እናቴ ማሪያም ሆይ እኔ ልጅሽን ከልጅሽ በምልጃሽ አስታርቂኝ😢😢

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia8320 Рік тому +11

    እመቤቴ ማሪያም ሆይ ቅድስት ሀገርሽን ኢትዮጵያ ጠብቅልን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማል በእድሜ ከፀጋ ያኑርልን

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 Рік тому +1

    የሚመለከው አንድ አማላክ እግዚያብሔር ብቻ ነው ።
    ቅድስት ድንግል ማሪያን በልኳ አከብራለሁ እንጅ አላመልክም።

  • @zebiderbaruda492
    @zebiderbaruda492 Рік тому +10

    ወንድማችን ምህራችን ሰላንተ እግዚአቡሔር የተመሰገነ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ወለተሀና-ረ7ወ
    @ወለተሀና-ረ7ወ 2 роки тому +30

    እመቤቴ ማርያም ለኛም በጭንቀታችን ትድረስልን አሜን።

  • @ygdrrr9345
    @ygdrrr9345 2 роки тому +7

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን በድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @saifmohammed1562
    @saifmohammed1562 2 роки тому +22

    አሜን አሜን አሜን
    የእመቤታችን ፍቅሯ
    ያብዛልን 🙏❤🙏❤

  • @MartiTube
    @MartiTube Рік тому +10

    የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ❤❤❤

  • @solomonendeshaw3793
    @solomonendeshaw3793 2 роки тому +15

    How a wonderful lesson wow.... wow.... wow.... Thanks to God With his St Mary to have Such kind of teacher. Amazing

  • @samerawitdagne1786
    @samerawitdagne1786 2 роки тому +29

    መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። ሁሌም መልስ አለን እኛ ኦርቶዶክሶች ልባቸው የተደፈነውን ሁሉ እሱ ያስባቸው እኛ ኦርቶዶክሶች እድለኞች ነን ድንግል ማርያምን እናት አርጎ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ክብር እና ምስጋና ይድረሰው🙏

  • @andualemtaffese8344
    @andualemtaffese8344 2 роки тому +8

    እንደምን ያለ ጸጋና መታደል ነው?? ልጃ ረጅም ዕድሜ ከጤና ያድልህ። መምህር ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ!!!

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا Рік тому +4

    ቃለሕይት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ በእዉነት ድቅ ትምሕረት ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰😢😢😢

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 2 роки тому +6

    እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል የኔ እናት

  • @mahletmoges4608
    @mahletmoges4608 2 роки тому +5

    የኔ እናት ማርያምዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ስምሽን ሳነሳው እራሱ የፍቅር እንባ የናፍቆት እንባ ይቀድመኛል

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 Рік тому +2

      እኔም እንዳንቺ በጣም ትናፍቀኛለች ስእለ አድህኖዋን እያየሁ በማንባት ትንሽ እፅናናለው❤

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 22 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 2 роки тому +12

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቤተክርስትያን ላይ የተነሱትን አስታግስልን አሜን አሜን አሜን

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 роки тому +3

    በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አንቁ መምህራችን አኔ ጨንቆኝ ነበር ለምን ስለ ዮናታን ባስተር ሳይመልስለት ቀረ አያልኩት ምክንያቱ አንዴት አንደሚወዳት ዲያቆን ሄኖክ ኣቀዋለው አና ደስ ብሎኛል አምየይ አንወድሻለን ኣማላጃችን የመስቀል ስጦታችን👏👏👏

  • @helenashewalem569
    @helenashewalem569 2 роки тому +7

    መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!!!!!!

  • @mekdasmolla181
    @mekdasmolla181 2 роки тому +9

    ስማ ሲጠራ ቅር የሚለው እርኩስ መንፍስ ያለበትና ዳቢሎስ ብቻ ነው እኔስ እጠራታለው ማራም ማራም ማራም ብፅት እመብራን ወላዲተ አምላክ ልእልት እመብዙአን ምክንያቱም ስማ ብቻ ስንቅነውና ለመናር አንችን የስጠን ፍጣሪያችን ስሙ የተመስገነ ይሁን በስምሽ አሜን አሜን አሜን

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 Рік тому +1

      ይቅርታ!ማራም ሳይሆን ❤ቅድስት ድንግል ማርያም❤ ተብሎ ይስተካከል!

  • @semenawit8438
    @semenawit8438 2 роки тому +6

    Kale Hiowt yasemaln Memehrachn 👏 Ye Emebetachn "Dengel Mariyam" Teame Fekrua Bereketua Tselot Lemenawa Ayleyen Amen 🙏

  • @Rijasebna
    @Rijasebna 2 роки тому +8

    ኣሜን ቃለ ሂወት የስምዓልና ዲያቆን ሓውና ። ናይ ክርስቶስ ምሕረት ናይ ቅ፡ድ፡ማርያም በረኸት ምስ ኩልና ይኹን ።

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን ድንግል ማርያምን የሰጠን መድሀኒአለም የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    አሜን አሜን አሜን አለመታደል ነው እመቤታችንን አለመውደድና አለማመስገን አለማወደስ ልብ ይስጣቸው

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 Рік тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ዬ እነዚህ ምደረ ደንቆሮ ዋች ሁሌ በድንግል ማርያም መከበር ይቃጠላሉ የዳቢሎሰ ልጅች ሁሌም እናከብራታለን 🙏🙏 አናመሰግናታለን ቅጥል ይበሉ !!

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 роки тому +12

    ሁሉን በደግ በጥሩ መውስድ ነው በዛው ብዙ ሰዎችን ያስተምራል።🌱🌱🌱🌱

  • @ethiopianmarket1911
    @ethiopianmarket1911 2 роки тому +2

    ይህንን ቃል ያዙ እንደዚህ ማንለፋለፍበት ቀን ይመጣል እግዚአብሔር ይለውጠዋል ነገሩን

  • @TeklehaymanotNegash-p8z
    @TeklehaymanotNegash-p8z Рік тому +2

    መምህራችን ብዙልን እንደኔ አይነቱ ደካማ ፍጡር ቃሉን በፍቅር መመገባችሁ ድንቅ ነውና እድሜ ይሥጥልን

  • @banchiabay4545
    @banchiabay4545 Рік тому +2

    የኔ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤እግዚአብሔር ለሁላችንም የሚያስተዉል ልቦና ይስጠን አሜን🙏🙏🙏✝️

  • @raadushow3929
    @raadushow3929 2 роки тому +5

    Amen . amen amen kale hiwet yaseman wedmachin memhrachi bewunet..yderegln .mnm .bilu..dgln.celbachin..liyawetat.ayvhilum

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 2 місяці тому +1

    ቃልሕይወት ያሰማልን አምላካች እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፣🙏🙏🙏🙏

  • @sosinaayalew6219
    @sosinaayalew6219 2 роки тому +4

    Kalehiwot yasemalin

  • @bizugetaneh7278
    @bizugetaneh7278 2 роки тому +7

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @IilAb456
    @IilAb456 2 роки тому +4

    Denke temhrte memherachen yedngel Maryam lege yekber yemsgen amen

  • @martaamara9857
    @martaamara9857 2 роки тому +8

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሄኖክ በድሜ በጤና ያኑርልን 👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰

  • @selamambaye9329
    @selamambaye9329 2 роки тому +3

    Kale hiwot yasemalen wendmachn

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 2 роки тому +2

    እመቤታችን
    ረድኤታችን
    ፀጋችን ናት መረጋጋትና ደርባባነት የምትሰጥ እናታችን!

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 роки тому +9

    *ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር*

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 2 роки тому +8

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🌿🌿🌿🌿

  • @danielmekonnen823
    @danielmekonnen823 Рік тому +1

    ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ !!! ምርጥ ስብከት እየሱስ የተመሰገነ ይሁን ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ !!!

  • @Fano44
    @Fano44 Рік тому +1

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጄ❤❤❤❤በልባችን ንገሽልን❤ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @WubalemYohannes-j2e
    @WubalemYohannes-j2e 9 місяців тому +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል

  • @hlenigetachew8618
    @hlenigetachew8618 5 місяців тому

    ምንህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏 የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን እመቤቴ ድንግል ማርያም ምልጃሽ ሁሌም ከጠላት ሰይጣን ከክፋት ሃሳብ ጠብቂን 🙏

  • @ተዋህዶቲዩብ-ፐ2ጨ
    @ተዋህዶቲዩብ-ፐ2ጨ 2 роки тому +5

    Wow yeigziabiher sitotachin ikoneh

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 2 роки тому +2

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን🙏
    እመቤታችን ድንግል ማርያም
    ሆይ ማስተዋልን ስጭን
    አማልጅን🤲 🤲 🤲

  • @mearegabebe5073
    @mearegabebe5073 2 роки тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 2 роки тому +1

      ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @yemataworkligaba7881
    @yemataworkligaba7881 2 роки тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእመቤቴን ፍቅር ለመረዳት መመረጥ ያስፈልጋል አምላክ ልቦና ይስጣቸው።

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 2 роки тому +2

    እመቤታችንን ለማክበር መታደል ያስፈልጋል::
    እንዲህ አውቆ ማሳወቅ መባረክ ነው::
    ይህንን ትምህርት ቢያደምጡ ይሻላቸው ነበር::
    ልቦና ይስጣቸው ይግለጽላቸው::

  • @denbeldesta6900
    @denbeldesta6900 2 роки тому +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፤ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። በአስተምሮትህ በጣም ደስተኛ ነኝ።

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 Рік тому +2

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ❤❤❤

  • @fishowtube5828
    @fishowtube5828 2 роки тому +2

    memiherachin kal hiwet yasemalen emebetachin berekertwa yiderebin

  • @dohaqtr2962
    @dohaqtr2962 2 роки тому +4

    እመብዙሀን 👏

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 Рік тому +1

      እመ አምላክ
      እመብርሀን
      እመ መድሀኒ
      አመ ብዙሀን
      እመ ፀሐየፅድቅ
      እመቤታችን
      እመ ሰማእታት
      እመ ክርስቶስ
      እመ አዶናይ
      እመ እግዚአብሔር
      አሜን አሜን አሜን ።

    • @zadzetewahdoTube
      @zadzetewahdoTube 6 місяців тому

      ❤🎉❤​@@zeray-Stulmy30

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 2 роки тому +4

    አሜን በእውነት☦️❤👏👏👏
    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @Redietkassie
    @Redietkassie 2 роки тому +2

    emeamlak weladiteamlak yagelglot zemenhn tarzmlh kale hiwot yasemalen

  • @ebenezerdaniel8144
    @ebenezerdaniel8144 2 роки тому +2

    መምህር ስታስተምር ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asnizerga4174
    @asnizerga4174 2 роки тому +6

    መምራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @genmek6993
    @genmek6993 2 роки тому +2

    Egziabher neew yaderegelsh. Mariam aydelechim.

  • @kassahunmoroda4759
    @kassahunmoroda4759 2 роки тому +7

    ቃለህይወት ያሰማልንንንን

  • @haileyesus70
    @haileyesus70 2 роки тому +3

    Amen weweladitu Dengel welemeskelu kebur wesbhat legziyabhair

  • @messiabrsh1408
    @messiabrsh1408 2 роки тому +7

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ 🥰🥰

  • @ayenatadsie1227
    @ayenatadsie1227 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ።

  • @almetosalo1536
    @almetosalo1536 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 2 роки тому +2

    እመብርሀን በረከትዋ አማላጅነትዋ አይለየን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alemnegnyenatalijealemnegn4422
    @alemnegnyenatalijealemnegn4422 2 роки тому +7

    እናቴ ማርያም የኔ ሂወት ሰለሶ የሚባለውን ሁሉ ሰሰማ እምባየ ይወርዳል አልችልም ፈቅርሸ ልዩ ነው እማ

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 2 роки тому +6

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🏾

  • @hanayedingellijtube8842
    @hanayedingellijtube8842 2 роки тому +4

    Ameen kalehiyotn yasemalin memiherachen 😍 😍 🙏

  • @አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ

    በእዉነት መምህር ቃለህይወቱን ያሰማልን እድሜከ ጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ማስተዋሉን ያድለን በእዉነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርትነዉ እመብርሀን ወላድተ አምላክ በአማላጅ እነቷ ህያዉ እግዚያብሄር በቸርነቱ ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቹ አንድነት ፍቅርን ያድልልን አሜን

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 4 місяці тому

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን!
    ድንግል ማርያም አሁንም ድጋሚ ልቤ ገባች!!!

  • @tigiseteshetu7687
    @tigiseteshetu7687 2 роки тому +2

    Amen amen amen qaliweten yasemalen🙏🙏🙏🤲🤲

  • @Selamkiki
    @Selamkiki 2 роки тому +3

    Kale hiwet yasemaln betam dess yemil nebs yemiyalemelm new
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HiwotAchew
    @HiwotAchew 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መንግሰተ ሰመያት ያዉርሰልን

  • @mahletmoges4608
    @mahletmoges4608 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 2 роки тому +2

    AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN!!!

  • @tr7094
    @tr7094 2 роки тому +6

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን ። እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ።❤

  • @NanaNana-qm9hu
    @NanaNana-qm9hu 2 роки тому +2

    እናቴ ድንግል ማርያም ከብዙ መከራ እንዳማለደችኝ ብናገር ከእንድ መፅሀፍ በላይ ነዉ

  • @leda2857
    @leda2857 2 роки тому +2

    አገላለፅህ.ጥሩ.መረዳት.እንዲኖረን.ያደርጋል.

  • @tube2181
    @tube2181 2 роки тому +4

    ውድ መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @adiss6407
    @adiss6407 2 роки тому +4

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏

    • @tegesttegest1476
      @tegesttegest1476 2 роки тому

      ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን

  • @yirbebelay1850
    @yirbebelay1850 Рік тому +1

    እመቤቴ ማርያም, ስምሽን እየጠራሁ , በልቤ ሁሌ ይዤሽ ዘመኔን ሁሉእኖራለሁ!!!

  • @alem-f6v
    @alem-f6v 2 роки тому +4

    አሜን፫ 🤲 አቤት መታደል

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 роки тому +3

    God bless you thank you

  • @tedibogale
    @tedibogale Рік тому

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይገባሻል 🙏🙏🙏

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Рік тому +1

    በዕውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህወትን ያሠማልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን ክብር ምስጋና ይድረሳት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እሷን ያልያዘ የተረገመ ነው በዕውነት ድንግል ማርያምን መያዝ መታደል ልዩ ስጦታችን ናት ስለ ሁሉም ነገር እግዛአብሔር ይመስገን ✝️🕯✝️💒✅✅✅

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 Рік тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን አሜን

  • @የአብስራ-ጘ1ጀ
    @የአብስራ-ጘ1ጀ 2 роки тому +17

    መምህራችን አንተ ስለ እመቤታችን ስታወራ ልቤ ምን ይህል እንደሚደሰት አንተ ብቻ ተናገር ስለ እመብርሀን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekdi1921
    @mekdi1921 2 роки тому +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረቡኒ💐