"አመንዝራዋ ሴት"-"ኢየሱስ ክርስቶስ ያነጋገራቸው ሰዎች"-ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ክፍል 4 | New Series Sermon by Deacon Henok Haile

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 365

  • @ayo7639
    @ayo7639 2 роки тому +173

    ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም፤ የልጅነት የአገልግሎት እድሜክ ዘንክ በእውነት ይባረክ ከውዳሴ ከንቱ እመቤቴ ትጠብቅክ፤ እኛም በሰማነው ቃለወንጌል ፍሬን እንድናፈራ የጌታ ፈቃድ ይሁንልን፡፡

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 2 роки тому +14

    አቤቱ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ
    የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስ።
    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ያገልግሎት ዘመንህ የተባርከ ይሁን

  • @lizanworkatnafu2809
    @lizanworkatnafu2809 2 роки тому +54

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን! አጥንትን የሚያለመልም የመልእክቱን ዝሜሬ ያሰማልን! በእድሜ በጤና ይጠብቅልን! የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን!

    • @burtkanbirmeta9524
      @burtkanbirmeta9524 2 роки тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @ኢትዮጵያዊቀለም
    @ኢትዮጵያዊቀለም 2 роки тому +28

    "አመንዝራዋ ሴት!"....ይቺ ሴት ነኝ🥺🥺🥺
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

    • @amanueltsegaye7849
      @amanueltsegaye7849 2 роки тому +1

      እግዛቢሄር ይርዳሽ የኔ እህት ወደ ንስሃ መንገድ ይምራሽ እቴ

    • @na421
      @na421 2 роки тому +2

      በእንዲኽ ያለው ብርቱ ንስሀሽና የይፋ ኑዛዜሽ መሐሪው ጌታ ድንግላዊ አድርጎ ይቀበልሻል።
      ኃጢአታችኹ እንደአለላ ብትቀላ እንደባዘቶ አነጻችኋለኹ ይለናልና ጌታ።

    • @fayyooteshome5341
      @fayyooteshome5341 Рік тому

      ታድለሻል እህቴ! ክርስቶስ ትቶልሻል!

    • @user-gw1pNoal
      @user-gw1pNoal 5 місяців тому

      Yehe endtay ye tazeze ejesh ena helenash new ena krstos sele miflegsh new aynesh ena gorshen ye egziabher menfes goteto hule wedzi yemtaw 🙏⛪️🤍

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 роки тому +34

    አቤት ፀጋ ፍትፍት አርጎ እኮነው የሚያጎርስን እውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ሺ አመት ኑርልን አደበተ እርቱ ቃለህወትን ያስማልን💕👏
    *ማህበር ጽዎን ሚዲያዎች እናመስግናለን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን💕*

  • @gabaynesh
    @gabaynesh 2 роки тому +14

    በዚህ አስጨናቂ ጊዜ የሚያፅናና ቃሉንና ተግሳፁን ባንተ አድሮ ስለሚያሰማን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን!ላንተም ቃለ ሕይወት ያሰማልን::በእውነት ትምህርቶችህ ከረብሻ መሸሸጊያ ሆነውኛል::ወደ ንስሐ አምጥተውኛል::ትዕቢቴን ግብዝነቴን ስንፍናዬን የዝሙት ሃሳቤን ሁሉ እንዳይ የልቦናዬ ዓይን በከፊልም ቢሆን ተከፍቷል::አመሰግናለሁ::

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 Рік тому +3

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን❤😘🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 роки тому +5

    "የአብ ቃል ያክበረሽ እናቱ የደረገሽ እግዚአብሔር በቃሉ ፍፁም ያከበረሽ
    የምንመካብሽ መሰላል አንቺ ነሽ" /2/ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @emebettigstu3243
    @emebettigstu3243 2 роки тому +19

    በእውነት ለመምህራችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በሰማነውያጽናን ከመውደቅ ሁላችንንም ይሰውረን አሜን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    መዝሙረ ዳዊት Psalms 85፡(86)።
    የዳዊት፡ጸሎት።
    1፤አቤቱ፥ዦሮኽን፡ወደ፡እኔ፡አዘንብል፡አድምጠኝም፥ችግረኛና፡ምስኪን፡ነኝና።
    2፤ቅዱስ፡ነኝና፡ነፍሴን፡ጠብቅ፤አምላኬ፡ሆይ፥አንተን፡የታመነውን፡ባሪያኽን፡አድነው።
    3፤አቤቱ፥ቀኑን፡ዅሉ፡ወዳንተ፡እጮኻለኹና፡ማረኝ።
    4፤የባሪያኽን፡ነፍስ፡ደስ፡አሠኛት፥አቤቱ፥ነፍሴን፡ወዳንተ፡አነሣለኹና።
    5፤አቤቱ፥አንተ፡መሓሪና፡ይቅር፡ባይ፡ነኽና፥ምሕረትኽም፡ለሚጠሩኽ፡ዅሉ፡ብዙ፡ነውና።
    6፤አቤቱ፥ጸሎቴን፡አድምጥ፥የልመናዬንም፡ድምፅ፡ስማ።
    7፤ትመልስልኛለኽና፡በመከራዬ፡ቀን፡ወዳንተ፡እጠራለኹ።
    8፤አቤቱ፥ከአማልክት፡የሚመስልኽ፡የለም፥እንደ፡ሥራኽም፡ያለ፡የለም።
    9፤ያደረግኻቸው፡አሕዛብ፡ዅሉ፡ይመጣሉ፥አቤቱ፥በፊትኽም፡ይሰግዳሉ፥ስምኽንም፡ያከብራሉ፤
    10፤አቤቱ፥ድንቅ፡የምታደርግ፡አንተ፡ታላቅ፡ነኽና፥አንተም፡ብቻኽን፡ታላቅ፡አምላክ፡ነኽና።
    11፤አቤቱ፥መንገድኽን፡ምራኝ፥በእውነትኽም፡እኼዳለኹ፤ስምኽን፡ለመፍራት፡ልቤ፡ደስ፡ይለዋል።
    12፤አቤቱ፡አምላኬ፡ሆይ፥በልቤ፡ዅሉ፡አመሰግንኻለኹ፥ለዘለዓለምም፡ስምኽን፡አከብራለኹ፤
    13፤ምሕረትኽ፡በእኔ፡ላይ፡ታላቅ፡ናትና፥ነፍሴንም፡ከታችኛዪቱ፡ሲኦል፡አድነኻታልና።
    14፤አቤቱ፥ዐመፀኛዎች፡በእኔ፡ላይ፡ተነሥተዋል፥የክፉዎችንም፡ማኅበር፡ነፍሴን፡ፈለጓት፤በፊታቸውም፡
    አላደረጉኽም።
    15፤አቤቱ፥አንተ፡ግን፡መሓሪና፡ርኅሩኅ፡አምላክ፡ነኽ፤መዓትኽ፡የራቀ፡ምሕረትኽም፡እውነትኽም፡የበዛ፤
    16፤ወደ፡እኔ፡ተመልከት፡ማረኝም፤ለባሪያኽ፡ኀይልኽን፡ስጥ፥የሴት፡ባሪያኽንም፡ልጅ፡አድን።
    17፤ምልክትንም፡ለመልካም፡ከእኔ፡ጋራ፡አድርግ፤የሚጠሉኝ፡ይዩ፡ይፈሩም፥አቤቱ፥አንተ፡
    ረድተኸኛልና፥አጽንተኸኛልምና።

  • @መሲዘተዋሕዶ
    @መሲዘተዋሕዶ 2 роки тому +5

    ምን ልበል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እድመህን ይባረክ መህራችን በሰማናው ፍሪያማ እንድሆን እሱ እግዚአብሔር ይርዳኝ😢

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 2 роки тому +11

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅልን እድለኞች ነን እግዚአብሔር ይመስገን የሰማንውን ቅዱስ ቃል 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈረበት የአምላክ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem33 2 роки тому +4

    እንቁ መምህራችን የድንግል ልጅ ክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛልህ !!!

  • @ኤልሳቤጥየፃድቃኔየፈውስል

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያድልልን ለኛም ማስተዋልን ያድለን

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 2 роки тому +5

    የኔ ድምፀ መረዋ❤️❤️ Kale hiwot yasemalen እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 роки тому +6

    አሜን !
    ዲያቆን ሔኖክ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ፡
    የኔን የኃጢአተኛውንም ልብ ነው የነካኽው፡ የእግዚአብሔርን ምህረት አብዝተህ ስላሰማኽኝ ቀለል አለኝ፡ ደስም አለኝ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 2 роки тому +5

    መምህር ሄኖክ እግዚአብሔር በነገር በሙሉ ይጠብቅህ! እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ወበእንተዝናፈቅረኺማርያመ

    ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የብቃን የተዘጋጀን አድረገን📚📚
    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን 📚📚📚
    እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን 📚📚📚

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 роки тому +1

    ✝️አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏
    ድንቅ ትምህርት ነበር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ በቤቱ ይጠብቅህ አሜን🙏🙏🙏

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህሬ ቃል የለኝም አባቴ እመብርሃን ዕድሜና ከጤና ጋር ትስጥልን።

  • @abrehamwolde1077
    @abrehamwolde1077 2 роки тому +1

    ረ ቡ ኒ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን .. ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 роки тому +3

    መ/ር ዲያቆን ሄኖክ የአገልግሎት ዘመንህን ብዝትትትትት ያድርግልን! ከቤቱ ከቅጥሩ አያጥፋህ! የዕድሜ ፀጋህን ያብዛልን። የእውቀት አድማስህንም ያስፋልን ወንድሜ❤🙏!!

  • @jarryfqere1514
    @jarryfqere1514 2 роки тому +1

    ከማር የበለጠ የሚጣፍጥ ትምህርት ቃለሂወት ያሰማልን

  • @samiramohammad3057
    @samiramohammad3057 2 роки тому

    የኛ እቁ መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ

    መመህርዳቆን ሄኖክ በኡነት ልዩ ትምህርት ነውቃለህይወትን ያሠማልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን

  • @ሀይሚራያቆቦ
    @ሀይሚራያቆቦ 2 роки тому +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነ ውን በልቦናችን ያሳድርልን✝️⛪️🕯👏

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @makidejene1544
    @makidejene1544 2 роки тому +1

    ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም እግዘብሔርን በቤቱ ያኑርክ ነበር ከማለት አለ እንድትባል የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ በቤቱ ያኑር ፀጋውን ያድል ረቡኒ

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 роки тому +4

    ተሰምቶ የማይጠገብ አንደበት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 2 роки тому +1

    በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 роки тому +2

    "እኔም አልፈርድብሽም" አላት ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ

    • @addisalemtsigu7585
      @addisalemtsigu7585 Рік тому +1

      መምህርሆይ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temesgentube764
    @temesgentube764 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር የሃብከ ኩሎ ዘሰአልከ ( የእግዚአብሔር የለመንከውን ሁሉ ይስጥህ)

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላእከን ያሰማልን !
    የህወትን ቃል ያሰማልን !
    ለኛም አስተዋይ ህሊናን ይስጠን ።

  • @rwntun9751
    @rwntun9751 2 роки тому +1

    መምህር ቃለ ህወሃት ያሰማልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @eyerusmokonen9493
    @eyerusmokonen9493 2 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @haregwoingeda5037
    @haregwoingeda5037 Місяць тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ

  • @emawayshasegdew3268
    @emawayshasegdew3268 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን እኛም የሰማነውን ወንጌል ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud Рік тому

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @mussiegebruwold3379
    @mussiegebruwold3379 2 роки тому +2

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን አደረሳችሁ
    አሜን የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን
    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
    ✝✝✝🌿🌿🌿🍃🍃🍃💐💐💐🌻🌻🌻

  • @martaberhanu854
    @martaberhanu854 2 роки тому +1

    እግዚሐብሔር ይመስገን የቅዱሳኑ አምላክ ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን ዉዳሴ አምልኮ ክብር ምስጋና ለአማኑኤል ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን ማህበረ ፂሆን ያቆይልን እግዜር ይስጥልን ደስ ስላለኝ ነዉ ተመስገን

  • @lidetamareyam9441
    @lidetamareyam9441 2 роки тому +1

    uuf akkatan sii jaaladhuu jajaba taawidoo
    kele hiywetn yesmalne

  • @meaza2509
    @meaza2509 2 роки тому

    ቃለሕይወት ያስማልን ወድማችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ብዙ ግዜ አዳምጣለሁ ኮሜት አልደርግም ሥራ እየሰራሁ ስለሆነ እማዳምጠው ላይክ አድርጋልሁ 👏🏽

  • @sinoa859
    @sinoa859 2 роки тому +1

    አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 роки тому +1

    አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን፫

  • @hdu4612
    @hdu4612 2 роки тому +1

    በእውነትመመምህራችን,ቃለሂወትን,ያሰማልኝ,ያገልግሎት,ዘመንህን,ሁሉ,ይባርከው,ዝማሬመለአክትን,ያሰማልኝ,እድሜ,ከጤንነትጋር,ይስጥልኝ,

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    ግሩም ትምህርት የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክልኝ መምህራችን ድንቅ ትምህርት አምላከ እስርኤል ፀጋኡ በረከቱ ያብዛልሂ መምህራችን አሜን አሜንአሜን🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️

  • @zemaritseblewengielofficia5926
    @zemaritseblewengielofficia5926 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን ወድማችንንጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍🙏

  • @ማራናታ-ጨ6በ
    @ማራናታ-ጨ6በ 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማል

  • @sultanalmuhairi4834
    @sultanalmuhairi4834 2 роки тому

    Ameeen ameen ameen dess yemil qale newu egezihaber yebarkeh
    📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ
    አሜን አሜን አሜን

  • @cornercellcornercell5831
    @cornercellcornercell5831 2 роки тому

    Elllll Ellllll Elllll zmare melaektn yasemaln fetari yagelglot zemenkn ybarklk memhrachn eku yetewahdo lj🙏🙏🙏

  • @seniyousf1990
    @seniyousf1990 2 роки тому +1

    ድንግል ትጠብቅልኝ 🤲🤲🤲

  • @tsehaybirbirsa7610
    @tsehaybirbirsa7610 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከክፉ ጠብቆ በቤቱ ያቆይልን

  • @lilyshitu7921
    @lilyshitu7921 2 роки тому

    Qle hiwot yasemalen erjeme edema Tena egzhibre amelak yesetseh ewuntt dink temehert neber enagn be betemarenwo 30 40 60 80 100 yamare fire yemenfira yaregelene amen

  • @GcGc-h2j
    @GcGc-h2j 7 місяців тому

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋ በርከቱን ያብዛልህ

  • @ሙሉተስፋይቱብ
    @ሙሉተስፋይቱብ 2 роки тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 11 місяців тому

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
    እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት እሄን ስብከት እድሰማ ስለፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @gelilayared7105
    @gelilayared7105 2 роки тому

    Kalehiwot yasemalen Yagelegeloteken zemen yarezemelen be betu yakoyelen 🥰🥰🥰

  • @አሰናቀችየድንግልልጅ
    @አሰናቀችየድንግልልጅ 9 місяців тому

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ኃጢአት ሰፈሩ ቁጥር የለውም😢😢 በእውነት አምላክ ሆይ ማርን❤🙏

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Рік тому

    አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እመብርሃን እናታችን ትጠብቅልን የሰማነው በእዝነ ልቦናችንን ያሳድርብን አሜን (3)🙏♥️✝️

  • @ኢትዮጵያሀገሬተዋህዶክብሬ

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር
    እኛም በስማነው 30,60,100 እንድንፈራ አምላክ ወቅዱስን ይርዳን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Рік тому

    አሚን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መገስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ZzzzZzzz-nz3xe
    @ZzzzZzzz-nz3xe 8 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek1570 2 роки тому

    መምህር በመጀመሪያ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ድንቅ ትምህት ለምታቀርቡልንም ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አበባነኝስደተኛዎ
    @አበባነኝስደተኛዎ 2 роки тому

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የተዎህዶ ፍሬ

  • @sisaynehberhanu7297
    @sisaynehberhanu7297 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ😍 በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን😍🙏😍 በእውነት በየቀኑ ስሰማው በህይወቴ አንድ ደረጃ ከፍ እላለሁ😍

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 2 роки тому +1

    መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ

    አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን በረከት ያብዛልት የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን ❤🙏

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 роки тому +1

    መምህራችን ቃል ህዎትን ያሳማለን ❤ ስለ ቃሉ የቃሉ ቤልበት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን አሜን

  • @byetch1
    @byetch1 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያስማልን ወድማኚን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 2 роки тому +1

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን✝️❤🥰

  • @asb.maryame9077
    @asb.maryame9077 2 роки тому +2

    እድሜ ይስጥልን መምህር:: የዛሬ 13 አመት በፊት በነበረኝ የግል የቤተሰብ ችግር በጣም ሰዉ አፍ ዉስጥ ገብቼ ሁሉም ከንፈሩን ይመጣል ሁሉም መጣች ብለዉ ይጠቃቀሱብኝ ነበር :: ከእግዚአብሔር አልተለየሁም ግን በአቅራቢያዬ ካሉት ቤተክርስትያን ግን አንደኛዉ ቤተክርስትያን አሁንም መሄድ አልፈልግም ::

  • @birhanbirhan2834
    @birhanbirhan2834 2 роки тому

    በጣም አመሰግንሐለው ወንድሜ እድሜ ከጤናጋ አምላክ አብዝቶ ይስጥህ

  • @afomiyayedengele8443
    @afomiyayedengele8443 2 роки тому +1

    ደስ የሚል ትምህርት

  • @michgebrmichgebr2135
    @michgebrmichgebr2135 2 роки тому +1

    በስመአብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ዲያ. ሄኖክ ቃል ህይወት ያሰማልን :: መቸም ቃላቶች ያጥሩኛል ለማድነቅ:: በጣም እንቁ አስተማሪ እንዲሁም ዘማሪ እንደ እርሱ አስተማሪዎች ያብዛልን::

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 Рік тому

    ድያቆን ሄኖክ ቃል ሒወት ያሰማልኝ

  • @ከዳነምህረትእናቴ
    @ከዳነምህረትእናቴ 2 роки тому

    Be Ewnte le mhamerachen Kale heyoten yasamalen 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤ altsagbemi uuuuffff 🥰

  • @WudCooking
    @WudCooking Рік тому

    Memherachen d/n Henok edemana Tena yesteligne ❤❤❤

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 2 роки тому +1

    Amen..amen..amen kale..hiwet yasemaln memhrachin amen..amen..amen zmaren..melaetn yasemaln memhrachin tegawun yabzalh bebetu yanurh bewunet yderegln wedmachin

  • @kokokeke2699
    @kokokeke2699 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን❤ቃል ህይወት ያስማልን

  • @AMINADAB19
    @AMINADAB19 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏እኛንም ክርስቶስ አባታችን ይማረን🙏😥

  • @enanuDadino
    @enanuDadino 9 місяців тому

    ቃለ.ህይወት.ያሰማልን.እች.ሴት.እኔ.ነኝ.ማረኝ.አምላኬ

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    በእውነት ቃለህይወት ያስማልን መምህር ።

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @Roza-fp6lm
    @Roza-fp6lm Рік тому

    አሜን አሜን❤❤

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ 2 роки тому +1

    ቃለሕይወትን ያሠማልን

  • @hanazemaryam5959
    @hanazemaryam5959 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን

  • @እግዚአብሔርሆይአተታቃለህ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @tktyemariam
    @tktyemariam 11 місяців тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 роки тому

    "ዓለም ሁሉ ተከትሎት ሄድዋል"

  • @habtamdetso5430
    @habtamdetso5430 2 роки тому

    ዘማሪ መላእክት ያስማልን ወድማችን ሂኖክ

  • @zed843handle
    @zed843handle 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣በቀን በቀን ልንሰማው የሚገባ መልካም ስብከት ነው ።

  • @chaltulemesaabera8840
    @chaltulemesaabera8840 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን ፀጋውንም ያብዛሎት አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 роки тому

    Amen amen amen amen amen amen amen 🤲🕯🙏🤲🕯🙏🤲🕯🙏🤲

  • @ftawashenafi6928
    @ftawashenafi6928 2 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል የተማርነው በጽላት ልቦናችን ያሳድርብን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏