እኔ ማነኝ? | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ |ተግባራዊ ክርስትና ክፍል 2- Who am I? | Deacon Henok Haile-Living Christianity-Part 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 370

  • @hiwothiwothiwot3832
    @hiwothiwothiwot3832 2 роки тому

    Memerachin kal Hiwot yasemalen Wendemachin shi amet norelen Egezabhar amelak yagelegelot zemeneken yarezemelen❤️🙏❤️💕💕💕💕🤲🤲🤲Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @mihretadmassu9684
    @mihretadmassu9684 3 роки тому +1

    Kalhiwet yasemalen

  • @almaztamare1513
    @almaztamare1513 3 роки тому

    Mehmerachin kale hiyoten yasemalen ♥️✝️♥️♥️💒♥️🙏🙏🙏

  • @yashihaile93
    @yashihaile93 3 роки тому +1

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen yagelgelot zemenehn yarzemew tsegaw yabzaleh enku memehrachin

  • @sintayehudaniel3160
    @sintayehudaniel3160 3 роки тому

    የማቱሳላን እድሜ የስጥህ አባ

  • @ayalidemesashsam4946
    @ayalidemesashsam4946 2 роки тому

    Amen amen amen kale hewti yasemalen memrachin xegawin yabzalhi erjim edmayi ketna gari yesethi ✝️💒✝️💒✝️💒💚💛❤️

  • @tizitat658
    @tizitat658 2 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiywet yaseman

  • @hewantazebachew5356
    @hewantazebachew5356 2 роки тому

    kale hewti yasemalen yagelegelote zemen yebarekelen

  • @lidyanegussie551
    @lidyanegussie551 2 роки тому

    Endet dess endamele❤
    Balebonaye weste hule yekmetal temehertu🙏

  • @tseganeshaddisu7126
    @tseganeshaddisu7126 2 роки тому

    Amen amen amen mehamerichen kale hwoit yesameleyen nebes melameleyum tamerit edam ane tana yestgh🤲🤲🤲🤲

  • @baluootanu6734
    @baluootanu6734 2 роки тому +1

    Amen 3

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 3 роки тому +1

    Qalhywtin yasemalin 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌺🌺🌺🙏🏽🙏🏽

  • @selameshetu6583
    @selameshetu6583 2 роки тому

    Kale hywet yasemaln🙏🙏💕💕😍💓💓

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 3 роки тому

    ተባረክ

  • @genet6181
    @genet6181 3 роки тому +75

    አተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ፈትፍተክ ነው ምታጎርሰን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 2 роки тому

    አሜን የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን

  • @mahlettesfaye3631
    @mahlettesfaye3631 2 роки тому

    Tsegawn yabizalh 🙏🙏🙏kalehiwet yasemalin yemigerm t/t new

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 😊😊😊

  • @hdu4612
    @hdu4612 3 роки тому +11

    አንተን፣የሰጠን፣አምላክ፣እግዛብሔር፣ይመስገን፣መምህራች፣ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ፣ያገልግሎት፣ዘመንህን፣ሁሉይባርከው

  • @kassiesenshaw6806
    @kassiesenshaw6806 2 роки тому +1

    Egziabhr ymasgan🙏🙏

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 3 роки тому

    መምህራችን ቃል ህይውት ያሰማልን የተዋህዱ ልጆች ክፍል 4 ሊንኩን አስቀምጡልኝ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 роки тому +1

    Kale hiwet yasemaln

  • @meridmersha4389
    @meridmersha4389 3 роки тому

    Enewedahalen memehrachen dengel maryam tetebkh

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 2 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺❤❤

  • @ተመስጌንአምላኬ1234
    @ተመስጌንአምላኬ1234 2 роки тому

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya7290 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 3 роки тому

    Egzibehre yemsgan mamhrchn kale hiweta yasemlin

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 3 роки тому +26

    መምህር መዳህኒአለም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ።

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx5417 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yemsrachgezahegn1986
    @yemsrachgezahegn1986 3 роки тому +1

    Memihirachin nek geta yibarkik !

  • @bethm2251
    @bethm2251 3 роки тому

    Amen Egziabiher yimesgen, kale hiwet yasemalin

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 роки тому +29

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር ይባርክክ 😇🙏ስለራሳችን ማወቅ ሂወትን ለመረዳት እና ዋጋ ለራሳችን በመስጠት ለምን እዚ እለም ላይ እግዚአብሔር እንድንኖር እድል እንደሰጠን በማወቅ ወደፊታችንን ማሳመር ከኛ እልፈን ለሌሎች መፍትሄ እንድንሆን ያደርገናል😇 ለሁላችንም እይናችንን ከሰው ላይ እንስተን በ እግዚአብሔር ላይ እንድናደርግ ይርዳን እራሳችንንም የምናይበትን እይነ ልቦና ይስጠን🙏❤️😇

  • @abel8835
    @abel8835 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ትምህርት

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @tewodrosgetahun1773
    @tewodrosgetahun1773 3 роки тому

    እኔ ማነኝ ብሎ መጠየቅ ሰዉ የመሆን ክብሩ ነዉ። መምህር የመምህራንን ዋጋ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mahaletasfaw2164
    @mahaletasfaw2164 2 роки тому +2

    አሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 3 роки тому +47

    መምህራችን መካሪያችን ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ።

  • @bietieleyob9222
    @bietieleyob9222 3 роки тому

    AMEN AMEN AMEN KAL HIWET YASEMALN

  • @af732
    @af732 3 роки тому +2

    Amen amen amen kal hiwot yasmln

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 3 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉጤንነት ጋር አብዝቶ ያድልልን🙏

  • @nobgetachew23
    @nobgetachew23 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ::

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 3 роки тому +4

    ልክ ብለካል መምህር ። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ! እራስን ፈልጓ እንደማግኘት ትልቅነት የለም ።

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ሰምተን ሰው እንሁን አሁን ሰው ሁሉ ጠፍተናል የራሳችንን ትልቁን ጥፋት ቁጭ አድርገን የሰው ነጥብ የሚያክል ጥፋት ነው የምናጋንነው ከዛሬ ጀምሮ ከዚህ በላይ እግዚያብሔር በጣም ያዝንብናል አልሰማንም አንዳንል መምህራችን ፈፈትፍቶ አጉርሶናል በምሳሌ አድርጎ እንዳይሰለቸን በሚገባ ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @romanbogale9718
    @romanbogale9718 3 роки тому

    Kala hiwot yasemalen mamehere

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 роки тому +1

    Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot Idmenna xena yadililn ❤️🙏⛪️✝️😘

  • @weyeneshetrata1604
    @weyeneshetrata1604 3 роки тому +1

    AMEN AMEN AMEN kale hiyoti yasemalin

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 3 роки тому

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነዉ 🙏🙏🙏

  • @sarabo2715
    @sarabo2715 3 роки тому +1

    Kale Hewet yasemalin edemena tena yestilen tsgawn yabzalh

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 2 роки тому

    እውነት መምህር ልዩ ነህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SalySaly-x7c
    @SalySaly-x7c Рік тому +1

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 роки тому

    በዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማል እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን 💒🙏

  • @tsegayteklu8715
    @tsegayteklu8715 3 роки тому +1

    Kal hiwet yesmalen memhirashin .

  • @gengeni7872
    @gengeni7872 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ✝️በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ✝️✝️

  • @keshatube3264
    @keshatube3264 6 місяців тому +1

    Yigermal ke sibktu 4 amet buhala sane 29 tesbko 28 digme semaw❤

  • @israelnigusu8684
    @israelnigusu8684 3 роки тому

    Egzabher beademe laye ademe yestek

  • @tigistbelesti2821
    @tigistbelesti2821 3 роки тому +2

    መምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @emebetzewdu336
    @emebetzewdu336 3 роки тому +1

    አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !

  • @rahelsielu9675
    @rahelsielu9675 2 роки тому +1

    ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ፡ መምህር። 🥰🤗🙏

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @bettyrt6668
    @bettyrt6668 3 роки тому +2

    Kale hiywetin yasemalin memihir

  • @nibretinigatu3920
    @nibretinigatu3920 3 роки тому

    Amen qalehiwetin yasemaleni Girum timihireti new Egziyabher 🙏 ysixilen

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 3 роки тому

    አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ትክክክል መጀመረያ እራሳችን በተመለክትን እግዚአብሔር ይረዳን😍❤️

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 3 роки тому

    ቃለሂወት ያሰማልን የሠማነውን ቃል በተግባር እንድንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @POWER.....
    @POWER..... 2 роки тому

    አሜን ፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን

  • @heaaaa3131
    @heaaaa3131 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @በለጡ-ተ5ወ
    @በለጡ-ተ5ወ 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥክ

  • @kedusetalmhuetalmhu3996
    @kedusetalmhuetalmhu3996 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዉርሰልን🙏

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @adina.6549
    @adina.6549 3 роки тому +6

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ መምህር ዘመንህ ይባረክ ✝️✝️✝️✝️💝💝💝💝💝

  • @starsphone5548
    @starsphone5548 3 роки тому +1

    እኳን ደነና መጡ ማሞራቺን ቃለህወት ያሠማልን

  • @እመብረሀንየልቤብረሀን

    መምህሬ አንተ እኮ ተሰጦህ ልዩ ነው እኛም ተምርን ለመለወጥ እግዚአቤሔር አምላክ ይርዳን

  • @ሓደበጃኩሉሞተ
    @ሓደበጃኩሉሞተ 3 роки тому +91

    ቃለህይወት ያሰማልን አንተ ቁመህ እያስተማርክ ደከመኝ ሳትል ቁጭ ብሎ ለሚማሩ ደከማቹሁ እንዴ እያልክ የምታስተምር እንቁ መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት እንደ አንተ አይነት ያብዛልን የማቱሱላ እድሜ ያድልልን ጌታ

  • @weyeneshetrata1604
    @weyeneshetrata1604 3 роки тому

    AMEN AMEN AMEN

  • @astertanke8173
    @astertanke8173 3 роки тому

    ameen kalehywetin yasemalen
    memehrachin

  • @tamratterefe2078
    @tamratterefe2078 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤

  • @ennanakassa6438
    @ennanakassa6438 3 роки тому +1

    Kalehiwet yaseman Amen

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fikiremaryamderebe6726
    @fikiremaryamderebe6726 3 роки тому

    EGZABHER YIMESGEN
    ANDYACHIN TSEGAWN YABZALWO

  • @abrahamlegesse3331
    @abrahamlegesse3331 3 роки тому +1

    መምህር ፀጋህን ያብዛው🙏🏽

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🙏🙏🙏

  • @ajebushtaye5978
    @ajebushtaye5978 3 роки тому

    Memeher d/n henok kaleheywte yasemalene

  • @Walte25
    @Walte25 3 роки тому

    Amen

  • @fgryfgry3882
    @fgryfgry3882 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እዉነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ ፈጣሪ በቤቱ ያኑርልን

  • @melkamkefil963
    @melkamkefil963 3 роки тому

    Amen kale heywte yasmalen memiher

  • @ድንግልማርያምጠብቂኝ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
    @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 3 роки тому

    Amen 🙏

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Рік тому

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችንም ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef 5 місяців тому

    እኔ ማነኝ??? ኋይሌ በድካምህ ይገለጣል።
    ✝️ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን 🙏
    የራሳችሁን ገዳይ ብቻ እንድትጠነቀቁ ይገልፅላችዃል ቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብንና አሜን አሜን አሜን መምህር እናመሰግናለን ተባረክ ።

  • @semiramohammed390
    @semiramohammed390 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማይ ያዋርሰልል

  • @አቤቱለንሰሀአብቃኝ
    @አቤቱለንሰሀአብቃኝ 3 роки тому +2

    ቃለ፣ህይወት፣ያሰማል፣ደስ፣ሚል፣ትምህርት፣ነው፣መምራችን፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥልን።

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 Рік тому +1

    የህይወት ቃል ያሠማልን ራሳችንን እንድናውቅ በእውነት አይነልቦናችንን ይክፈትልን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @azebayelew2297
    @azebayelew2297 3 роки тому +1

    Amen Amem Amen🙏🙏🙏

  • @theotokosmiracle
    @theotokosmiracle 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

  • @ሄለንየድንግልማርያምልጅ

    መምህሬ የሕይወት ቃል ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 роки тому +1

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kokebzewdie6030
    @kokebzewdie6030 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር እሱን የምታገለግልበት ጥበብ ሳይሰስት አንድም ሳያስቀር ሰቶሀል አንተም ለሱ የታመንህ ሆነህ ተገኝተሀል.....ፍፃሜህን ያሳምርልህ ገና በብዙ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ታገለግላታለህ እንኳን እንዳንተ አይነት ልጆችን ወለደች!!!