"ሳምራዊቷ ሴት"-"ኢየሱስ ክርስቶስ ያነጋገራቸው ሰዎች"-ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ክፍል 2 | New Series Sermon by Deacon Henok Haile

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 307

  • @ፍቅርአይዋሽም
    @ፍቅርአይዋሽም 9 місяців тому +5

    አምላኬ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ ቃልህን እወደዋለሁ ቃልህ ያፀናናኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @selmawetselmawet7769
    @selmawetselmawet7769 2 роки тому +1

    ቃሌውትያስ ማልን ውንድማችን እረጀም አገልግሎት እድሜ ከጤናጋረ ዩስጥልን እግዚሄቤረ

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 2 роки тому +60

    የኔ ትሁት መምህር እድሜህን ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ ኑርልኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ

    አቤት እርጋታው ትህትናው እመቤታችን እሚገልፅበት መንገድ ደስስስስስስስ ይላል።

  • @frehiwettesfaye5941
    @frehiwettesfaye5941 2 роки тому +4

    ዲያቆን ሀይሌ በእውነት አንተ ልዩ ነክ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድልልን እንዲሁም ማህበረ ፅዮን እግዚአብሔር ያክብርልን በዚህ መልኩ ስለምታደርሱን

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 роки тому +19

    በውነት ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደሌሎቹ ከሌላ እምነትተከታዬች ጋር መመላለስ ሳይሆን ትክክለኛ አስተምሮ ነው ያለህ

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb 2 роки тому +8

    በጣም ድንቅ ትምህርት ኦርቶዶክዶክሳውያን ሁላችንም ለቤተሰቦቻችን እና ለጋደኞቻችን እናካፍል share በማረግ እርስበርሳችን እንድንነቃቃ.እኔ ቢያንስ 10 ጋደኞቼ ልኬያለው።አባካቹ ይሄን የምናይ ኦርቶዶክሳዉያን ሀላፊነታችንን እንወጣ፡እያያንዳንዳችን ለ አምስት አስር ሰው ብንልክ ተነቃቃን ስለ እምነታችን አወቅን ፡ተሳተፍን ምንችለውን አረግን ማለት ነው like &share አርጉ ኦርቶዶክሳዉያን የራሳችንን እናበረታታ።

  • @whabetsega4832
    @whabetsega4832 Рік тому +2

    መ ምህር አንተን የተሸከመች ማህጸን አንተን ያያገባች እህት ከንተ የተፈጠሩ ልጆች እንዴት የተባረኩና የታደሉ ናቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emano5974
    @emano5974 Рік тому +1

    እኛን በሚገባን መልኩ ስለምታስተምረን ወላድተ አምላክትጠብቅልን እድሜና ጤና ጸጋውን ያድልልን እናንተን ለሰጠን የንግል ማርያም❤ልጅ❤❤❤

  • @Meme-gq9iu
    @Meme-gq9iu 4 місяці тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 роки тому +1

    Amen amen amen amen amen amen amen 🤲🙏🕯🤲🙏🕯

  • @manam5963
    @manam5963 2 роки тому

    Ye ngaa enqu memhirchin yene tihuti be ewnti ቃል hiwoten yasemln tsgewun yabzalke memhiree😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    ልቤን ብቻ ክፈትልኝ ቃልህንም ልስማ የኔ ጌታ።

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 2 роки тому

    ብሰማህ አልሰለችም ተባረክ

  • @መሲዘተዋሕዶ
    @መሲዘተዋሕዶ 2 роки тому +14

    በእውነት ተዋህዶ ሀይማኖቴ ህይወቴ አንተን የሰጠን መዲኃኒዓለም ክብር ይስፋው ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ኑሪልን❤❤

  • @rahwaweldegers5866
    @rahwaweldegers5866 2 роки тому +3

    Yezemena Afe'werku tebarek...Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @tirsithailu1249
    @tirsithailu1249 Рік тому +7

    እኛ ደካሞች ከቤቱ እንዳንጠፋ እናንተን የመሳሰሉ ድንቅ መምህራንን ስላስነሳልን ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን። መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማህ

  • @estifanosabera162
    @estifanosabera162 2 роки тому +2

    kale hiwot yamesemalen.....endmey na tena yesteh memeher

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Рік тому

    ቃልሂወትን ያሰማልን
    መምህር በእውነት አስተዋይ ልቦና ያድለን 😢😢😢

  • @meskelefiyato153
    @meskelefiyato153 7 днів тому

    እግዚሐብሔር እንዲህ አይነት አስተማሪዎችን አያሳጠን ያኑርልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 роки тому +29

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡ በእውነት ነፍስን የሚአረሴርስ ስብከት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልህን እኛም ቅዱስ ቃሉን ሰምተን 30 60 100 🍇🍇🍇 ፍረ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ እንዲንሆን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን

  • @xzioudxmaeron2615
    @xzioudxmaeron2615 2 роки тому +1

    Kal hiwote yasemalne

  • @abyemariam8531
    @abyemariam8531 2 роки тому +1

    Amen kalehiwot yasemalen memhrachen

  • @aass5403
    @aass5403 Рік тому

    አቤት አጋለልፀ በእውነት እግዚበሔር የጥቡቅልን መምህርችን ቃለ ህወት ያሰማልን😘😘😘😍😍

  • @yisihakabraham8098
    @yisihakabraham8098 2 роки тому +1

    Kale hiwot yasema wondime

  • @መሳይእህተገብርኤል
    @መሳይእህተገብርኤል 2 роки тому +1

    Egziabher yagelgelot zemenehen yibarkeleh wandimachin kaleheweten yasemalen

  • @mesertgashaw6403
    @mesertgashaw6403 4 місяці тому

    እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @zedyamaryamleg3097
    @zedyamaryamleg3097 2 роки тому

    Memeher bewunet tetena uuuuufff bedeme besga yakonelen kale hiwote yasemalen ❤❤❤

  • @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ

    መምህሬ 💚👏

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 2 роки тому +1

    IGZIABIHER Amlak Betsega lay tsegan lememihirachin yadililin!!!

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 2 роки тому +1

    amen amen amen kale hiyiwetin yasemalen

  • @amethiopian2360
    @amethiopian2360 2 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ❤️🙏

  • @akliloualmasegedaklilou
    @akliloualmasegedaklilou Рік тому

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ❤🙏❤

  • @eyobkasahun4235
    @eyobkasahun4235 2 роки тому +2

    ድንቅ ትምህርት ነዉ ይቀጥል ቃለ ሕይወት ያሰማልን መመህር ሄኖክ

  • @senaitkelemework2034
    @senaitkelemework2034 Рік тому

    አግዛበሄረ አንተን ሰለሰተን ሰሙ ይባረክ : ሺ ዓመት ኑረልን : ወንደማቺን ያገለገሎት ዘመነህ ይ ባረከ .

  • @ayantugirma8947
    @ayantugirma8947 2 роки тому +2

    Kal hiwot yasemalen lemengest semayat yabkalen bebetu yatsenalen be edme betena yakoyelen...egnam yesemanewun kal 30,,60 100 yamare fere edenafera ye egziyabher fikaddu yehun amennn

  • @soliyanatesfagergish1005
    @soliyanatesfagergish1005 2 роки тому +1

    ቃለ ሂወት የስመዓልና።እውነት ትለያለህ ምትገልጥበት ነገር ግሩም ድንቅ ነህ ጸጋው ያብዛልክ መምህሬ ባንተ ስብከት ኣዲስ ይሆነናል ይጣፍጣል🤍🙏⛪️

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 2 роки тому +18

    የማይጠገብ ትምርህት የደጉዋ ሴት የቀየረው ሂወት ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሂወታችንን ይቀይርልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ጌታየ መድሃኒቴ ሁሉ ግዜ ይህን ጽሑፍ አንብባት ሃጢአተኛ ነሽ ብለሽ አትናቀኝ አምላኬ ሃጥአንን የማንጻት ልማድህ ነውና።ሰላምህ አድለን

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 2 роки тому

    Amen Amen Amen Kala hiwet yesmalna Memhre Amlke Edman Tenne Yehbelna 🙏❤️

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 роки тому +1

    የዋህዶ ኃይማኖቴ፡ እውነት የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው፡ መጽሐፍ ቅዱስ ሁላችንም አለን ግን እንዲህ የሚያብራራልን ካላገኜን በፍጹም አይገባንም፡
    ወንድማችን ዲያቆን ሔኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @AGAPEERI
    @AGAPEERI 2 роки тому +2

    Aseyyyyy qale hiwet yasamalin.

  • @luwamberhane6843
    @luwamberhane6843 2 роки тому

    Qale hiwet yesmalna memher .bhaki hiwet zheb tmrti yu Amlak ab lbna yehdro

  • @AMINADAB19
    @AMINADAB19 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏ክርስቶስ እኛንም እንደ ሳምራዊቷ ሴት ይጎብኘን😢

  • @desalegnmaru6498
    @desalegnmaru6498 2 роки тому

    እንዳንተ አይነት መምህር ያፈራች ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ፡፡we love u.

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን ድንቅ ቃል ነዉ ጆሮ ያለዉ ይስማሃ

  • @እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ

    ቃል ህይወት የስመዐልና መምህር ብጣዕሚ ጽቡቅ ትምህርቲ ፀጉኡ የብዘሐልካ ብሓቂ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya 2 роки тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ እግዚአብሔር አምላክ ይጻፍብን አሜን

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 2 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን ሺአመት ኑርልን 🙏🕊🙏🕊🙏🕊🌺❤🌺🌻

  • @novabellatrixs421
    @novabellatrixs421 2 роки тому +1

    አሜን አግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mespretlane5294
    @mespretlane5294 2 роки тому

    Kalehiyot yasamlen mamirchin tsagw yabezelen ameen ameen ameen

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abebebelie1955
    @abebebelie1955 2 роки тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @bathelreshad1812
    @bathelreshad1812 2 роки тому +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 2 роки тому +2

    Elelelelelelelelelelel

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Beki6D
    @Beki6D Рік тому +1

    አምላክ ጸጋውን ደርባ ጨምሮ ጨማምሮ ያልብስህ አተበጸጋ ስት ጥቀለቅ እኛ በአተትምርት እጠግባለን እድናለንና ጸጋህን ታካፍለናለህና በርታ 🙏

  • @abebakahsay1228
    @abebakahsay1228 2 роки тому +3

    Kale hiwetn yasemalen tsegawen yabzalh wendmachen 👏💖

  • @habtamdetso5430
    @habtamdetso5430 2 роки тому

    ቃል ሂይውት ያስማልን መምህራችን ፀጋ እግዚአብሔር ተብዛልክ

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን

  • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ጘ9አ
    @ሜሪየተዋህዶልጅ-ጘ9አ 2 роки тому +3

    እንቁ መምህሬ🥰😍

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 2 роки тому +1

    በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አምላካችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህ ዶ እቁ ትሁት መምህሬ 🙏🙏🙏

  • @kidistteshome6119
    @kidistteshome6119 2 роки тому

    Inde zarew hulu be 100 amethim indezihu xium andebeth brtu tihunilin indnmarbhim yirdan amen

  • @ermiasbirhanu289
    @ermiasbirhanu289 2 роки тому

    Kale hiwottt yasemalennn Dan. Henok GOD Bless ur family 🙏🏿🇪🇹. Orthodox Tewahdo Forever

  • @semeharhaileyesus8140
    @semeharhaileyesus8140 2 роки тому +2

    Amen 🙏

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    በእውነት ቃለህይወት ያስማልን መምህር አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃኝ።

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 Місяць тому

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @aseiefechdedu6717
    @aseiefechdedu6717 2 роки тому +1

    ቃልሕውትያስማልን

  • @alambekallah7541
    @alambekallah7541 2 роки тому +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር

  • @aximtube6963
    @aximtube6963 2 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው የስማነው በልባችንፅላት ይፃፊልን ለፈረ ለበረከት ያርግልን ኣቤት ደስስስስስ ሲል የኣገልግሎት ዘመናቹ እግዚአብሔር ይባርክልን ውድ መምህራችን

  • @kasechsetot7629
    @kasechsetot7629 2 роки тому

    ቃለ ይወት ያሰማል እግዚያአብሄር አምላክ እሜህን ያርዝምል

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud Рік тому

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏

  • @nibretzewuge2864
    @nibretzewuge2864 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @wubetuelsy8888
    @wubetuelsy8888 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቀለ ህወት ያሰማልን ግሩም ትምርት ነው እግዝአብሔር ፀጋው ያብዛልንነ🙏🙏🙏

  • @berukbelay6058
    @berukbelay6058 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለህይወት ያስማልን

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 роки тому

    የኛ እንቁ መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን

  • @sebli4388
    @sebli4388 2 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን 👏🙏🙏🙏🙏😘😘

  • @hayatbeautiful9969
    @hayatbeautiful9969 Рік тому

    ❤❤❤ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን

  • @ፅጌማርያም-ፐ2ፈ
    @ፅጌማርያም-ፐ2ፈ 2 роки тому +6

    ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይሰጠልን😍⛪

  • @zenebechagi8147
    @zenebechagi8147 2 роки тому +1

    በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ የአግልግሎት ዘመንህን ይባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏🙏🙏🙏

  • @kidistyemanebirhan6185
    @kidistyemanebirhan6185 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ቅዱስ አንደበት ስጥቶሃል ረጅም የአገልግሎት ዕድሜ ይስጥህ ልጃችን እስተማሪያችን ዲያቆን ሄኖክ እንዴት እንደወደድኩህ

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🌺🌺🌻🌻🕊🕊🕊

  • @letaykahsay3394
    @letaykahsay3394 2 роки тому +5

    ሰለም መምህር አሜን 🙏🙏🙏🤲🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 роки тому

    ✝️አሜን🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ.

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    አሜን አሜን አሜን።

  • @tamratgetu1158
    @tamratgetu1158 2 роки тому +28

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ እኛንም እንደ ሳምራዊቷ ሴት ዳግም የማንጠማበትን የህይወት ውሃ እንድናገኝ እሱ በቅዱስ ቃሉ ውስጣችን ይሙላው፡፡

  • @hanikereta4855
    @hanikereta4855 2 роки тому

    Kale hiwet yasemaln memhrachn

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 11 місяців тому

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን እግዚአብሄር አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 2 роки тому +4

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому

    አስተዋይ ልቦና ይስጠን
    ቃለህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን

  • @tube8199
    @tube8199 2 роки тому +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 роки тому +2

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ህይወት

    • @tube8199
      @tube8199 2 роки тому +2

      @@genettube1107 እሺ ቤተሰብ ያደረገኝን መልሳለሁ

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልንድንቅ ትምህርትነው ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህንይባክው መምህር

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @hanayaresema3898
    @hanayaresema3898 2 роки тому

    Kale hiwota ysemalen mamehrchn

  • @ghirmayweldeyesus5293
    @ghirmayweldeyesus5293 2 роки тому

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ወንድማችን።

  • @ክርስትናሀይሌቤትአማራራያ

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ችን

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen Amen

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 2 роки тому +8

    ውይ ስጠብቀው የነበረ ጉባዬ ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን

  • @jessyethiopiaxhdhjxjdudidi5435
    @jessyethiopiaxhdhjxjdudidi5435 2 роки тому +4

    ቃል ህይወት ያስማልን