ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ዓሣ ላጠምድ እሄዳለሁ ዮሐ 21 ፥ 3 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 138

  • @dr.amarebekuretsion1585
    @dr.amarebekuretsion1585 Рік тому +62

    ከአባቶቻችን ጋር የነበረ ምሥጢራትን የሚያራቅቅ ልዑል እግዚአብሔር አሁንም ከቤተ ክርስቲያን ሳይለይ ቃሉን እንደ ጅረት ስለሚያወርድ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን:: በዚህ ትምህርት እኔ ኃጢአተኛው ደስ ብሎኛልም አልቅሻለሁም:: እግዚአብሔር ሆይ ምስጋና ይድረስህ:: ልጃችን እግዚአብሔር ይጠብቅህና ከዚህ በላይ እንድታገለግል የቃሉ ባለቤት ይርዳህ::

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ ለመናገር በጣም ቢያቅተኝም በውነት መምህር ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ ባተላይ አድሮ ያሥተማርን ስሙ የተመሠገነ ይሁን አሜን

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Рік тому +15

    ዲያቆን ሄኖክ የኛ ልዩ መምህር ክርስቶስ ዘመንህን የባርክልህ በእዉነቱ ጥዑም ትምህርት ነበር🙏🙏🙏ምንም ሳልጠግበዉ አለቀ ሌላም ይጨመርለን ❤❤

    • @galemaryamegalemaryame
      @galemaryamegalemaryame Рік тому +5

      መምህር ሲያስተምህ ሁሌ ሳልጠግበው ነው የሚያልቅብኝ እንደጣፈጠኝ

    • @esubaliwgebre4282
      @esubaliwgebre4282 Рік тому +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @RomanGenet
      @RomanGenet Рік тому +2

      አሜን አሜን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Рік тому +13

    የእኛ እንቁ መምህር እንኳን ደህና መጣ በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለመምህራችን ቸሩ መድኃኔዓለም ረጅም ዕድሜ ያድልልን ✝️

  • @Zeeee2007
    @Zeeee2007 Рік тому +2

    ወንድም ዲያቆን ሄኖክ..ሁልጊዜ አንተ ትለያለህ ስል በምክንያት ነው፤ የእውነት በጣም ትችላለህ ። የሰውን ልብ እንደ ጥልቁ ባህር ሰርስረህ ማግኘት ትችላለህ ለዛም ነው፣ በቃ ሁሌ የምደመምብህ፣ እያየውህ የምሳሳልህ ስብከቶችህን ሳዳምጥ በስስት እና ሁሌም በእንባ ነው።አንድም ቀን የአንተን ስብከት እያዳመጥኩ ያላነባሁበትን ጊዜ አላስታውስም። የሰውን ልብ የማግኘት ሀይልና ፀጋን የሰጠህ አምላክ ክብሩን እርሱ ይውሰድ 👏 የእውነት ትለያለህ፤ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ፤ የፈጣሪ ጥባቆት እና የእመአምላክ ረድኤት አይለይህ ወንድሜ፤ ክፉ አይንካህ ትውልድህ ይባረክ 👏 ዘርህ ይለምልም። ፈጣሪ ከሀጥያት በቀር የልቦናህን መሻት ሁሉ ይፈጽምልህ አሜን ። ተባረክ 👏👏👏

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Рік тому +3

    በእውነቱ ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያድልልን. ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን. መምህር ዲያቆን ኄኖክ ሁሌም ቢያስተምረን ብየ እመኛለሁ የማይጠገብ ግሩም ትምህርት በሚገባን መልኩ ፍትፍት አድርጎ የሚያስተምረን። በእውነት የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @halyeluya
    @halyeluya Рік тому +7

    በእውነት የእግዚአብሔር ቃል ድጋፍ ሰላም ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ ይክበር ይመስገን።ወደጥልቁ ሁላችንንም ያኑረን

  • @hawwii5954
    @hawwii5954 Рік тому +3

    Be ewnet egzhaber kale ehiwotn kale bareketn yasemalen edime ke xena yestelen Tesfa resta mangeste semayatin awerselen mamerachin

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Рік тому +1

    መምህር ሄኖክ ምርጥ ወንድም የሆንክ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ለኛ ለጠፋነው ለወጣቶች ጥሩ የመሳብ ችሎታ ስላለህ እግዚአብሄር ይስጥህ

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Рік тому +1

    ማምህረችን ቀለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ እኔ ሀፅያተኛዎ እና በደለኛዎ ሀፅያቴ በራሲ ፀጉር ልክ የሞለ ነው መዳናለም እዴትስ ይቅር ትለኝ አለክ እፍፍፍ😢😢😢😢😢በፆለት ከኔ የበረታችው ወለተ ጥምቀት እያላችው አስቡኝ የድንግል ማርያም ልጆች😢😢😢😢😢😢ትምህርቱን ተመስጨ ሳዳምጠው እጅግ ደስ የሚል መንፈስን የሚያረካነው እና እናመሰግናለን

  • @SanadBh-i8v
    @SanadBh-i8v 4 дні тому

    አስተዋይ ልቦናን ያድለን ፈጣሬ

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Рік тому +1

    ቃልሂወትን ያሰማልን መምህር እረዝም እድሜ ይስጥልን መምህር አገልግሉትህ በኛ ዘንድ የተወደደ እደሆነ ሁሉ በቅድስት ስላሴ ዘንድ የተወደደ ይሁን አሜን😢😢😢😢

  • @haregwoingeda5037
    @haregwoingeda5037 Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረዥም እድሜን ይስጥልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Рік тому +1

    Amen..amen amen..kale..hiwet yasemal memhrachin bewune yderegln

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Рік тому +8

    ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን በተመርነው እንድናፈራ ያድርገን

  • @compunour1250
    @compunour1250 Рік тому +1

    ያስተማረን አምላክ የተመስገነ ይሁን ደስ የሚል ስብከት እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመንህ ያብዛልን

  • @AMINADAB19
    @AMINADAB19 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏እኛንም በተማርነው ትምህርት የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን🙏

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @ziadbahlawan9431
    @ziadbahlawan9431 Рік тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማል መምህራችን ጠፋህ በሰላም ነው።

  • @enanibegashawo1090
    @enanibegashawo1090 Рік тому +1

    Memeher kale hiwot yasemaln

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Рік тому

    አሜን አሜን መምህራችን ዘመንህ ይባረክ ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን ለፍሬ ያድርግልን

  • @kalebbelay7384
    @kalebbelay7384 Рік тому +1

    kale hiwot yasemalen Memhir

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Рік тому +2

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን፣አፈ ማር

  • @ambawseblework
    @ambawseblework 5 місяців тому

    Kale hiwet yasemlen memeher

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Рік тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያራዝምልን 🙏🙏🙏

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Рік тому

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም በተማርነው ትምህርት ሰላሳ ስልሳ መቶ በጎ ያማረ ፍሬ እድናፈራ በክርስቶስ ፍቅር የተጠሙዱት የቀደሙት አባቶቻችን አምላክ ይርዳን አገራችንን ህዝባችንን ቤተክርስቲያናችንን ይታደግልን አሜን!!

  • @tayachelew4378
    @tayachelew4378 Рік тому

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያቆይልን እንዴት ልብን ስቅል እሚያደርግ ትምህርት ነው እንቁ መምህራችው ⛪️✝️💚💛❤️
    ከአባታችን ከርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርት ታር አንድ ነው

  • @naolamsterdam4801
    @naolamsterdam4801 Рік тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤❤❤

  • @ወለተኪዳንኢየሱስክርስቶስ

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ማሕበራችንን አስፋልን

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    Mimhir kalehe yewout yasmahlhin .

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ መምህር ሄኖክ

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 Рік тому +4

    የኔ መልካም ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @galemaryamegalemaryame
    @galemaryamegalemaryame Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому +2

    መምህር❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን እባክህ እለት እለት ትምህርቶችን ልቀቅልን 🙏

  • @mdalot5171
    @mdalot5171 Рік тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ሃያትዳውድ
    @ሃያትዳውድ Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን እጅግ ግሩም ነው።

  • @halyeluya
    @halyeluya Рік тому +1

    አሜን በእውነት ባያል ብየ ተመኘሁ🙏🙏🙏🙏❤

  • @EndryasHaile-o1e
    @EndryasHaile-o1e Рік тому +2

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ለኛም ሰምተን የምንፈፅም ልቦና ያድለን ፈጣሪ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @almazmogos514
    @almazmogos514 Рік тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቺን🙏

  • @mekuanintayalew6550
    @mekuanintayalew6550 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @user-kg8si2ku6e
    @user-kg8si2ku6e Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @alambekallah7541
    @alambekallah7541 Рік тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነት ድንቅ ትምርት ነዉ ✝️❤💒

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 Рік тому

    QAl Hiywaten yasmaln Memher Wendmachn yagelglot zemenon yibarkln Emmabetachn atleyot 🙏🙏🙏 be ewnet betimrtot ene betam telewuchalew

  • @masho2392
    @masho2392 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህዪወት ዪሰማልን ወንዴማቺን

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml Рік тому +1

    Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ Рік тому

    በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @SabaZemichael-th3iu
    @SabaZemichael-th3iu Рік тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Рік тому +2

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @mesigente708
    @mesigente708 Рік тому +1

    Kalhe hawte yasmale baedmi batge yatebklne ❤

  • @ayalewmolla6670
    @ayalewmolla6670 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝመው🙏🙏

  • @samrawitalemayehu7181
    @samrawitalemayehu7181 Рік тому

    የህይወት ቃል ያሰማዎት

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ልብ የማረሰርስ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesfingetahun7374
    @mesfingetahun7374 Рік тому +1

    kale hiywot yasemaln memhirachn

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @mskrh640
    @mskrh640 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን።

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መምህራችን❤

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Рік тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏❤

  • @babymt1678
    @babymt1678 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያድልልን

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 10 місяців тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መህምሬ👏👏👏

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን⛪🙏⛪

  • @meharihiwot9683
    @meharihiwot9683 Рік тому

    Amen Memhr kale hiwot yasemalin🙏

  • @TinaTina-jp4wd
    @TinaTina-jp4wd Рік тому +1

    መምህሬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 Рік тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kbtt1917
    @kbtt1917 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን 🙏

  • @yohannesambaye1604
    @yohannesambaye1604 Рік тому +3

    ግሩም ስብከት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ግን በመሀል በመሀል ከኔጋ ናችዉ ከማለት ይልቅ ከ ❤ቃሉ ❤ ጋር ናቸዉ በሚል ቢስተካከል በትህትና እጠይቃለሁኝ መምህራችን

    • @dr.amarebekuretsion1585
      @dr.amarebekuretsion1585 Рік тому +5

      ከእኔ ጋር ናችሁ ማለትም የቤተ ክርስቲያን አባቶች ልማድ ነው:: ተግሣጽ ዘቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቂ ትምህርቱ ላይ "ከእኔ ጋር ሁኑ" "ትምህርቱን ለመስማት ስትተጉ እኔም እተጋለሁ ይል ነበር:: ሁሉም መምህራን አንድ ዓይነት ቃል እንዲናገሩ አትጠብቅ::

    • @aberekebede9086
      @aberekebede9086 Рік тому

      be emamilak sim min ayinet mar yehone timihirit new.....behiwot yakoyilin kezi tsega belay yichemirilin

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Рік тому

      ​​@@dr.amarebekuretsion1585 በእውቀት የተደገፈ መስረጃ ከእሱ ጋራ ከሆነንን ቃሉ የሚናገረው እሱ ስለሆነ ምንም ችግር የለውም እናመስግናለን ዶክተር

  • @meronmeron3761
    @meronmeron3761 Рік тому

    በእዉነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድር አሜን አሜን

  • @zenamlakyemane4566
    @zenamlakyemane4566 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tegestu2164
    @tegestu2164 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕሬ

  • @gjghgjg3983
    @gjghgjg3983 Рік тому +1

    ቃል ህይወት ያስማልን ዉድ ወንድማችን ብእድመ ና ብጥና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ❤❤

  • @melat-yarsema6
    @melat-yarsema6 Рік тому

    Mamherachen yetkebaru lemtisatun agelgelote batame enmsginalen .mameher bagel kante gare contacti endinoregn falge nabre le malkam nageri ❤

  • @ahmadjay4406
    @ahmadjay4406 Рік тому

    ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይኑርልን መምህራችን

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im Рік тому

    ቃል ኅይወት ያሠማልን መምኅራችን🥰🥰🥰🙏

  • @ፀሀይሳህሌ
    @ፀሀይሳህሌ Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወይኔ ልቤን ሰርስሮ ነው የገባው እኔነኝ ሻርክ ቤተክርስትያኔን የበጠበጥኩ ያስደፈርኩ 😢😢😢

  • @KrstinaAbal
    @KrstinaAbal 11 місяців тому

    Dink. ❤tmhrt❤❤❤ kale hywetn❤yasemaln❤❤❤🎉🎉🎉

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Рік тому

    እልልልልልል 100k 👏👏👏👏👏

  • @AfomiyaSolomon-ci5yp
    @AfomiyaSolomon-ci5yp Рік тому

    Kale hiwot yasemaln memhr🙏

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💕💕💕

  • @ሠናይትማርያምእናቴ

    አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን✝️

  • @ቤቴሌሔምየማርያምልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነዉን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫

  • @רותאנילו
    @רותאנילו Рік тому +1

    ቃለሕዎት ያሰማልን

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤

  • @mabertasefa3650
    @mabertasefa3650 Рік тому

    Qalhiwot yasemaln tsegaw yabizalki nureln

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Рік тому

    Ameen Ameen Ameen Qalahiwot Yasamalin Mahamirachin Egziabher Yibarki Tsagawun yabzalik edmena xena Yadililin ❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️💒💒💒

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Рік тому

    Amen Amen Amen Kala Hiyewotne Yesamalne

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህርራችን እድሜና ጤና ይጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ✝️⛪️✝️🕊🕊🕊❤️

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 Рік тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @TsigeYemane-t8l
    @TsigeYemane-t8l Рік тому +1

    Kale hiwet yesmealna

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Рік тому

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @asnakubekaris821
    @asnakubekaris821 Рік тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን እረቡኒ

  • @abebayehutamrat5173
    @abebayehutamrat5173 Рік тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን!!!

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏