ማኅበረ ጽዮን
ማኅበረ ጽዮን
  • 690
  • 10 354 494
ዘማሪ እንዳለ ደረጀ ክብሬ ነው ክብርህን መናገሬ
✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን
Переглядів: 744

Відео

“አሐቲ ድንግል” መጽሐፍ በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
Переглядів 1,8 тис.День тому
“አሐቲ ድንግል” መጽሐፍ በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
“አሐቲ ድንግል” መጽሐፍ በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
Переглядів 960День тому
ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ በደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶች እና የእናቶች አንድነት ገዳም የ፬ቱ መጻሕፍት ምስክር መምህር "#አሐቲ ድንግል" የተሰኘ የነገረ ማርያም መጽሐፍ በብዙ ድካም አዘጋጅተው ለኅትመት አብቅተዋል።
መምህር ታደሰ ወርቁ ሁለቱ ቤቶች ማቴ 7፥24
Переглядів 1,4 тис.День тому
✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል SUBSCRIBE እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን:: ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ / @mahiberetsion እግዚአብሔር ያክብርልን
ዲያቆን ሕሊና በለጠ የማርያም ወዳጅ
Переглядів 1,7 тис.14 днів тому
✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል SUBSCRIBE እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን:: ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ / @mahiberetsion እግዚአብሔር ያክብርልን
ዘማሪ ሄኖክ ወንደሰን ሞገድ ሲመታኝ ማዕበሉ
Переглядів 42514 днів тому
✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል SUBSCRIBE እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን:: ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ / @mahiberetsion እግዚአብሔር ያክብርልን
ዘማሪ ክብሮም ገ ኪዳን ምሬሃለው በለኝ
Переглядів 59214 днів тому
✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል SUBSCRIBE እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን:: ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ / @mahiberetsion እግዚአብሔር ያክብርልን
ዲያቆን ዘላለም ታዬ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሓ ግቡ ማቴ 3፥1
Переглядів 22 тис.21 день тому
✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል SUBSCRIBE እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን:: ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ / @mahiberetsion እግዚአብሔር ያክብርልን
ዘማሪ ፍስሃ ዘለቀ አዲስ ዓመት
Переглядів 44921 день тому
✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል SUBSCRIBE እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን:: ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ / @mahiberetsion እግዚአብሔር ያክብርልን
ዘማሪት ፀዳለ ዳና ፈተናው ወጀብ ቢበዛ
Переглядів 76521 день тому
✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል SUBSCRIBE እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን:: ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ / @mahiberetsion እግዚአብሔር ያክብርልን
መምህር ብርሃኑ አድማስ በጎ ዘመን ለማየት የሚወድ ማነው
Переглядів 16 тис.28 днів тому
✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል SUBSCRIBE እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን:: ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ / @mahiberetsion እግዚአብሔር ያክብርልን
ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈራ ከተመረጡ የተመረጥሽ
Переглядів 480Місяць тому
ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈራ ከተመረጡ የተመረጥሽ
መጋቤ ሐዲስ ቀሲስ መንግሥቱ አማረ ባሕረ ሀሳብ
Переглядів 855Місяць тому
መጋቤ ሐዲስ ቀሲስ መንግሥቱ አማረ ባሕረ ሀሳብ
ዘማሪ ዲ ን አማን ኡርጌሳ ተይ ተመከሪ ነፍሴ ሆይ
Переглядів 533Місяць тому
ዘማሪ ዲ ን አማን ኡርጌሳ ተይ ተመከሪ ነፍሴ ሆይ
መንፈስ ቅዱስ ከማኅፀን ጀምሮ ጠበቃት ምን ማለት ነው
Переглядів 643Місяць тому
መንፈስ ቅዱስ ከማኅፀን ጀምሮ ጠበቃት ምን ማለት ነው
ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ እናምናለን እኛ
Переглядів 388Місяць тому
ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ እናምናለን እኛ
ዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ ቢፈልግባትም
Переглядів 738Місяць тому
ዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ ቢፈልግባትም
ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ነገረ ማርያም ክፍል 7
Переглядів 596Місяць тому
ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ነገረ ማርያም ክፍል 7
ዘማሪ ዲ ን ብስራት ጨብሲ አጽናኝ ምርኩዜ
Переглядів 819Місяць тому
ዘማሪ ዲ ን ብስራት ጨብሲ አጽናኝ ምርኩዜ
ዘማሪት ፀዳለ ዳና ሰላሜ በአንተ ነው
Переглядів 575Місяць тому
ዘማሪት ፀዳለ ዳና ሰላሜ በአንተ ነው
ዘማሪ ዲ ን ሳይዛና ጌታቸው ድንግል ሆይ ወደኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል
Переглядів 5042 місяці тому
ዘማሪ ዲ ን ሳይዛና ጌታቸው ድንግል ሆይ ወደኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል
ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ነገረ ማርያም ክፍል 6
Переглядів 9192 місяці тому
ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ነገረ ማርያም ክፍል 6
መምህር ፋሲል አስማማው መልካም ዘር ማቴ 13፥23
Переглядів 7402 місяці тому
መምህር ፋሲል አስማማው መልካም ዘር ማቴ 13፥23
ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ነገረ ማርያም ክፍል 5
Переглядів 9792 місяці тому
ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ነገረ ማርያም ክፍል 5
ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ነገረ ማርያም ክፍል 4 new
Переглядів 1,1 тис.2 місяці тому
ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ነገረ ማርያም ክፍል 4 new
ዘማሪ ሄኖክ ወንደሰን ክብሬ ነው ክብርህን መመስከሬ
Переглядів 1,9 тис.2 місяці тому
ዘማሪ ሄኖክ ወንደሰን ክብሬ ነው ክብርህን መመስከሬ
ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ነገረ ማርያም ክፍል 3
Переглядів 1,8 тис.3 місяці тому
ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ነገረ ማርያም ክፍል 3
ዘማሪ ሄኖክ ወንደሰን ለነፍሴ ነፍሷ ነሽ
Переглядів 1,1 тис.3 місяці тому
ዘማሪ ሄኖክ ወንደሰን ለነፍሴ ነፍሷ ነሽ
ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ነገረ ማርያም ክፍል 2
Переглядів 2,3 тис.3 місяці тому
ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው ነገረ ማርያም ክፍል 2
ዘማሪት ማርታ ኃይለ ሥላሴ ምን ሰማ ዮሐንስ
Переглядів 1,4 тис.3 місяці тому
ዘማሪት ማርታ ኃይለ ሥላሴ ምን ሰማ ዮሐንስ

КОМЕНТАРІ

  • @taem_media
    @taem_media 9 годин тому

    እዉቀት ከትህትና ጋር!! ❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልጘ!!

  • @AshuMan-q7m
    @AshuMan-q7m 10 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailuabera9835
    @hailuabera9835 10 годин тому

    ጵጵስና የመግስተሰማይ የመግባት ማረጋገጫ አይደለም። መናፍቃን ጳጳሳት እደነበሩ ዛሬም አላችሁ ግን የኔ መሪዎች አይደላችሁም እናንተንም በስም የታጀላችሁ ለኔ በግሌ ቦታ የላችሁም ።በሞቀበት የምትገኙ።እናንተሳትሆኑ ሁሌም ከጎኔ ያላች የምትኖር እመቤቴ የፈጣሪዬ እናቱ ምልክቴ ህይወቴ ሁለመናዬ አለችልኝ።በቤቴ ስወጣ ስገባ ስተኛ ስኖር ስሞት የማትለየኝ የምትመራኝ የምታስተምረኝ አለችልኝ። እናንተ ግን የምታውኩ እደተባለው።የሚውኩህ ይነቀሉ።

  • @SimonNigusie
    @SimonNigusie 10 годин тому

    ፕ/ር አባ ኀ/ ገብርኤል ትህትናቸው፣ መ/ር ግርማ ባቱ የአነጋገር ዘይቤው ዕርጋታው ደስ ሲል። አባታችን እንኳን ለዚህ አበቃዎት ❤ ከኋላ የተቀመጡትም ጥቁር ለባሾች አንብበው እንዲለወጡበት እንጸልያለን።

  • @hailuabera9835
    @hailuabera9835 10 годин тому

    እኔ ለጽጽስና አይበቁም ፩ኛ በብና፪ኛበበርሜል ፀበል።በትንሹ ያለመብቃታቸው በማያቂት ስለሚዘባርቂ ብቃት በምንኩስና ልብስ ወይም በገዳም ብቻ ሳይሆን።የሚያበቃው ፈጣሪ ስለሆነ ።የበቂትን መናቅ ያለመብቃት ምልክት ነው።ብና ጠጪዎች በሙሉ ባእድ አምላኪዎች ናችሁ።፪ኛ እኔ ከነ ምትሉኝ ጭምር እውነትን አየው ስል።ፈጣሪ ቢያሳየኝ። እናንተ አስተማሪያችን ያላችሁት ሊያይ አይችልም ሲል እኔ እንኳን በ ማለት በጣም ድፍረት በፈጣሪ ላይ መናገር ማለት ነው ።ለኔ የናንተ አስተማሪ አይደለም አይኔን ወይም ሌላውን ማንነቴን የሚቆጣጠር ።ያሳኝ አይኔን የሰራው ሲያሳኝ ።ምነው ብሎ መቅናት ና ቅናትን ስለታጠቁ ከኔ በላይ ማለት ፤ከአጋንት፤እኩልነት።ነው።ስለዚህ እጥርቶ የማያይ መሪ ተከታዮቹን እየመራ ገደል ስለሚከት የገባው ቆሞ ያስተውል። ከነ በጋሻው አስተምሮ ልይነት የለውም የናንተ መሪ።ብትበዙ መፀሀፍ ለመግዛት በዚህ ቅድስት ድንግል አትከብርም በአጨብጫቢ ሳይሆን ወይም በአይነስውር መሪ አትከብርም። እመቤቴ የከበረችው። በልጃ ምስክሮች ነው በነሊቀ ሰማእታት እንጂ በእደዚህ አይነት ተኩላ አይደለም።አመፀኛው ያምፅ ፃድቅም ፅድንቅን ያድርግ።ይህ የ ነፃነት ቦታ ስለ ሆነ ።ግን ከነዚህ ከታናናሾቹ አዱኡን ከሚያስት ቆብን አውልቆ በአለም ቢኖር ይሾል ነበር።እውቀት ሳይሆን እምነት ወሬ ቲቮዞ ሳይሆን ድርጊት ስራ በብዛት ሳይሆን በአንዱ ጌታ ብዙ ይሰራል ።በሶምሶን።በዳዊት።በጊዮርጊስ። በነዚህ ቅዱሳን።የፀኑትን እዩ አጨብጫቢዎች።

  • @እግዚያብሔር
    @እግዚያብሔር 10 годин тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @mulukenasfaw491
    @mulukenasfaw491 10 годин тому

    የሚያሳዝን ነዉ። በእዲህ ያለ ጉባኤ ከተራ ዮቱዮበር ያነሰ በዚህ ዘመን ድምፁን ማስተካከል የማይችል የመድረክ አስተባባሪ ማፈሪያ ናችሁ። ያሳዝናል። ድምፁን ተጀምሮ እስኪያልቅ በቅጡ ሳይሰማ በከንቱ አለቀ።

  • @berhane7472
    @berhane7472 13 годин тому

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 13 годин тому

    Proud to be Orthodox. ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @IhhŕHgff
    @IhhŕHgff 15 годин тому

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን😢😢😢❤❤❤ 35:09

  • @IhhŕHgff
    @IhhŕHgff 15 годин тому

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን😢😢😢❤❤❤

  • @IhhŕHgff
    @IhhŕHgff 15 годин тому

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 😢😢😢❤❤❤

  • @selanchehabte3080
    @selanchehabte3080 15 годин тому

    ባህር ዳር የት ነው የሚገኘው

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib 16 годин тому

    Kale hiwotin yasemalin🙏🙏🙏

  • @t_tree2836
    @t_tree2836 16 годин тому

    Kale hiwot Yasemalien !!!

  • @kidistmenberu7535
    @kidistmenberu7535 17 годин тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤

  • @TsegaWeldeslase
    @TsegaWeldeslase 19 годин тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን❤❤❤❤❤

  • @mengeshamoges8256
    @mengeshamoges8256 19 годин тому

    many protocols but no sound and no body can hear them message

  • @elshadaybelete4577
    @elshadaybelete4577 21 годину тому

    አሁኔ ምን እጠቅማለሁ... እርሳቸውን አይቶ በራስ ከንቱ ዘመን አለመቆጨት አይቻልም። እድሜ ና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይድረሰን

  • @endaletsegaye2594
    @endaletsegaye2594 22 години тому

    በዚህ ክፉ ዘመን አባ ገብረኪዳን ግርማን ያስነሳልን ፤ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን! እርሳቸውንም በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!

  • @TadesseAstatike
    @TadesseAstatike 22 години тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BelayneshTafere-n8k
    @BelayneshTafere-n8k 22 години тому

    በእውነት መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን የጠፉትን በቸርነቱ ይመልስልን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን በመንግስቱ በቀኙ ያቁምልን አባታችን❤

  • @BelayneshTafere-n8k
    @BelayneshTafere-n8k 22 години тому

    በእውነት መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን የጠፉትን በቸርነቱ ይመልስልን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን በመንግስቱ በቀኙ ያቁምልን አባታችን❤

  • @GedefayeAntenehTube
    @GedefayeAntenehTube 22 години тому

    Yezih channel owner bakachu metshafun felgie neber!!!

  • @GedefayeAntenehTube
    @GedefayeAntenehTube 22 години тому

    Metshafun mitagegnit sewoch bakachihu adrsugn !

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ

    ❤❤❤እልልልልልል❤ስለ❤ሁሉም❤ነገር❤እግዚኣብሔር❤ይመስገን❤ለዘላለም❤ኣሜን❤

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ

    እልልልልል❤ስለ❤ሁሉም❤ነገር❤እግዚኣብሔር❤ይመስገን❤

  • @zinashtezera190
    @zinashtezera190 23 години тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤

  • @mobilenokia9800
    @mobilenokia9800 День тому

    Amen Amen Amen 🙏 zemari melakt yasemalin 🙏 🤲🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏

  • @St.John-04
    @St.John-04 День тому

    ይሄን የመሰለ ጉባኤ ድምፅ ቀረፃው አበላሸው። ለሌላ ጊዜ በእናታችሁ አስተካክሉ የመጨረሻ ነው የተናደድኩት።

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 День тому

    አባታችን እንኳን ደስ አለዎት

  • @AIemAdugna
    @AIemAdugna День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux День тому

    በጣም ብዙ ይቆራረጣል ለምንድነው ????

  • @GashawBelay-h4k
    @GashawBelay-h4k День тому

    እኔ እጅግ በጣም ምደነቀው ሠው እንዳይጠፋ ነው የሚለፉት

  • @AdeyAlebachew-h9u
    @AdeyAlebachew-h9u День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባችን ስለሰጠን አምላክ 🙏🙏🙏አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን ።

  • @Miki-Al
    @Miki-Al День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps День тому

    amen amen amen kalehyoet yasemalen ❤❤❤

  • @Alem-o3y
    @Alem-o3y День тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Alem-o3y
    @Alem-o3y День тому

    እረዥም እድሜ ይስጥልን አባታችን ፀጋዉን ክብሩን ያድልን ልዑል እግዚያአብሔር

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እነዚህን የመሳሰሉ አባቶች ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለአምላካችን 🙏🏽

  • @AmanielMengstu
    @AmanielMengstu День тому

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eys9496
    @eys9496 День тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kk-fe5ur
    @kk-fe5ur День тому

    ማህበረ ፂሆን የምትሰሩትን በጎ ስራ ሁሉ መድሀኒአለም ይቀበላቹ እኔ እንደናንተ በበጎ ስራ አልበረታሁም ደካማ ነኝ ይቅርታ አርጉልኝ ነገር ግን ትላንት በር ለይ ለማስገባት ሰው ስትመርጡ አፕሮች ስታረጉ የነበረበት መንገድ የሆነ የግለሰብ ድግስ የምገባ ነበር የመሰለኝ

    • @mahiberetsion
      @mahiberetsion День тому

      በልዑል እግዚአብሔር ስም ያስቀየምናችሁ ሁሉ ይቅርታ እንጠይቃለን። ለይተን ሳይሆን የመግቢያ ካርድ የተሰጣቸው ከ500 በላይ ሰዎች ስለነበሩ እና የነሱ ቦታ ክፍት ስለነበረ እንጂ ለይተን እንዳልሆነ እንዲረዱን እንጠይቃለን። 8:00 ሰዓት ላይ አዳራሹ ሞልቶ ስለነበረ ማስገባት አልቻልንም።

  • @WegenTadese
    @WegenTadese День тому

    በጣም ሲበዛ ትሁት አባት እግዚኣብሄር ይጥብቅልን😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏