ባልሽ ሌሎች ሴቶችን ምንአቸዉን አይቶ ሊያደንቅ ይችላል እንተዋወቃለን ወይ ከሳምንቱ አዝናኝ የባለትዳሮች ዉድድር ጋር በእሁድን በኢቢኤስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 чер 2020
  • An infotainment program on Sunday afternoon On EBS TV
    It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps viewers right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
    #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @ethiopianews4767
    @ethiopianews4767 4 роки тому +534

    ሀኒ ምርጥ ሰው እስኪ የሀኒ ወዳጆች በርቺ በሉአት

    • @missesaida9685
      @missesaida9685 4 роки тому +6

      ለራስህ በርታ ክክክክ

    • @zedtube4219
      @zedtube4219 4 роки тому

      @@missesaida9685 kkkk🤣

    • @azizizi5302
      @azizizi5302 4 роки тому +1

      አዎ በጣም ነወ የምንወዳት እኔ በበኩሌ በጣም ትመቸኛለች ብሮግሮም ይመቸኛል
      ድድድ

    • @user-me6ld9rf9o
      @user-me6ld9rf9o 4 роки тому +1

      አፈቅርሀለሁ በዜ

    • @abebazemou4623
      @abebazemou4623 4 роки тому +1

      በዜ ዘሩ ሞላ አንተ እራሰህ በርታ lol

  • @user-gs5et7wc6f
    @user-gs5et7wc6f 4 роки тому +108

    አለሃምዱሊላህ እስልምናዬ ውበቴ ሂጃቤ😘😍 ኩራቴ እስኪ የዘምዘምን💞💌 አለባበስ ያደነቃቹ ላይክ😎

    • @user-mo3fr5vu8x
      @user-mo3fr5vu8x 4 роки тому +1

      አወ ማሻ አላህ

    • @Ee-zm5lp
      @Ee-zm5lp 4 роки тому

      አወ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ቆጆነት ማሻአላህ አቤት እራጋታዋ የኔውብ

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 4 роки тому +53

    ዘሙ እና ኣብድራህማን ስታምሩ አቤት እርገታ አቤት ውብት ሂጀብ ሂጀቤ ውብቴ የእምናቴ መገለጫ

    • @urcell5762
      @urcell5762 4 роки тому

      ሐና የኔ ቆንጆ ዎዲሽሎ

  • @yube3674
    @yube3674 4 роки тому +48

    አብዲ ና ዜድ የታመቹት ለክ አረጉኝ

  • @amantube9784
    @amantube9784 4 роки тому +369

    በስደት አለም ላይ ላላችሁ ፈጣር ለሀገር በሰላም ያብቃችሁ🙏
    ዝናቡን አድርጎት እግዜር ሳኒታይዘር:
    ኮሮናን ያጥፋልን ከኢትዮጵያ ምድር።

  • @user-kn9of5nd2u
    @user-kn9of5nd2u 4 роки тому +32

    ዘምዘምየ ማሻአላህ አብዱየ ስታምሩ አላህ ኑሩን አልብሶችኋል

  • @tamratsimenew9796
    @tamratsimenew9796 4 роки тому +93

    አብዲዬ እና ዜድ 😍😍😍😍

  • @user-mw3gj5om5b
    @user-mw3gj5om5b 4 роки тому +72

    ሂጃብ ውበት ነው ዘምዘምየ አምሮብሻል

  • @susu-zw5oo
    @susu-zw5oo 4 роки тому +52

    ወይ የሙሰሊሟ እረጋታ አቤት 🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-jy7mn9gx5w
    @user-jy7mn9gx5w 4 роки тому +32

    አቤት ውበት በህጀብ ❤❤❤ማሸ አለህ

  • @dhdg6723
    @dhdg6723 4 роки тому +67

    ወይይይ ሙስሊሟ ልጅ ስታምር💓💔

  • @user-kn9of5nd2u
    @user-kn9of5nd2u 4 роки тому +114

    ሙስሊም ስለሆኮ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው ወለከልሀምድ

  • @sadasada2724
    @sadasada2724 4 роки тому +169

    ሒጃባችን ውበታችን ዘምዘም ስታምሪ ማሻአላሕ

    • @user-gl7lm2ux1d
      @user-gl7lm2ux1d 4 роки тому +7

      አልሀምዲሊላ ሙስሊም. ላደረገን

    • @Ms-gy3qg
      @Ms-gy3qg 4 роки тому +5

      በጣም ምሻአላ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 роки тому +2

      sada sada በጣም የኔ ቆንጆ

    • @zadzad9017
      @zadzad9017 4 роки тому +1

      እዉነት

    • @user-ix9sw1cs1c
      @user-ix9sw1cs1c 4 роки тому +4

      ግን እኮ ፀጉራችሁቅማል ነው ከስር

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому +32

    አቤት አለባበስ አቤት እርጋታ ማሻአላህ አብዲና ዜዶ ፍቅራችሁ ለዘላለም ማሮቸ

  • @user-xf4gr7fv5v
    @user-xf4gr7fv5v 4 роки тому +18

    ሙስሊሟ ማሻአላህ ግን አፋር አትመስልም ወሎየ ነው እሚመስሉት እሷም ባሏም

  • @user-yz8xq1ek9o
    @user-yz8xq1ek9o 4 роки тому +63

    ዘምዘም ስታምር ማሻ አላህ አቤት የሙስሊሞች ውበትኮ ልዩ ነው❤😘

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 4 роки тому +3

      ባሏም እሱም ሲያምሩ

    • @fhjkkfghj843
      @fhjkkfghj843 4 роки тому +1

      አዎ ማሻላህ

    • @fhjkkfghj843
      @fhjkkfghj843 4 роки тому +2

      ግን እድለኛ ነሽ እኔ ለኢድ የቀረብትን አድንቄ ጠራርገው ነው የጣሉኝ ክክክ

    • @user-eq4dm6qs3p
      @user-eq4dm6qs3p 4 роки тому +2

      ቆንጆናት ግን ማነው ሙሰሊም ብቻነው ቆነጅያለው

    • @lubabaloubaba1609
      @lubabaloubaba1609 4 роки тому +1

      @@user-eq4dm6qs3p ሁሉ ሰው ቆንጆ ነው ግን ልትልሽ የፍለገችው አለባበሳን ነው ይቅርታ ከጠፍሁ

  • @user-cl9wc7bl1b
    @user-cl9wc7bl1b 4 роки тому +16

    አብዱ እረህማን እቤት ሚስትህ ስታምር የኔ ቆጆ

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 4 роки тому +19

    ሀኒቾ መስቀል እሰሪ በማሀተብሽ በጣም ደስ ብሎኛል እስኪ ደስ ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 4 роки тому +42

    ማተባችን ውበታችን ማንነታችን መዳኛችን ሀኒ ጎበዝ በርች በእምነት አትደራደሪይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች

  • @user-kl1wo1zm3o
    @user-kl1wo1zm3o 4 роки тому +4

    ሚስኪን አብዱሮህማን እና. ዘምዘም መቅርብ የለባቺሁም ነበር ምክንያቱም ግና አድስ ሙሽራ ናችሁ ጠለቅ ብላችሁ አልተዋውቃቺሁም ማሮቼ መልካም የትዳር ዘምን ያርግላቺሁ ያርግልን

  • @user-ho6wh6cn3r
    @user-ho6wh6cn3r 4 роки тому +14

    ማሻአላህ ዘምዘምየ የኔ ቆጆ አለባበስሽ እርጋታሽ ማሻአላህ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому +39

    ወይ ዘምዘም ሥታምሪ ውበት ሲለካ ሂጃብነውለካ ሥታምሪ የኔማርርር

    • @user-iw9bl8oo3e
      @user-iw9bl8oo3e 4 роки тому +2

      ትክክል በጣም አምሮባታል

  • @user-fe3tx3hr4c
    @user-fe3tx3hr4c 4 роки тому +11

    ሀኒዬ መሀተቧን መልሳ አስራለች ተብሎ ሰምቼ ነው የመጣሁት ወደ Ebs ሀኒዬ የተዋህዶ ልጅ በጣም ደስ ብሎናል

    • @stmalebelay4703
      @stmalebelay4703 4 роки тому

      ደስ ይላል ለገንዘብፈብሎ ማህተብ አይቀየርም

  • @user-zb4hy1et8o
    @user-zb4hy1et8o 4 роки тому +24

    ሀኒ ዛሬ መሀተብሽ እና የራስሽ ፀጉር ለብሰሻል እንዲህ ነው የሚያምርብሽ አንገትሽ ያለ ማህተብ ደስ አይልብሽም

  • @user-sl2kr1ll9v
    @user-sl2kr1ll9v 4 роки тому +84

    ማሻአላህ ዘምዘምና አብዱሮማን ከአይን ይጠብቃችሁ ሥታምሩ

    • @fantayoutube8854
      @fantayoutube8854 4 роки тому +5

      ዘረኛ ነሺ

    • @Ms-gy3qg
      @Ms-gy3qg 4 роки тому

      በጣም

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      @@fantayoutube8854 subscribe enderarge konjo

    • @user-mx2ol1fn6f
      @user-mx2ol1fn6f 4 роки тому +1

      H ነኝ ናፍቆት ያደከመኝ ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ እንዛመድ

    • @zadzad9017
      @zadzad9017 4 роки тому

      አዎ፡ማሻአላህ

  • @tsioncoffee5525
    @tsioncoffee5525 4 роки тому +30

    ማህተብ ተፈቅዷል ደስ ብሎኛል ሐኒቾ ድጋሚ እንዳታወልቂ

  • @tadllamolla4981
    @tadllamolla4981 4 роки тому +37

    ዛሬ ሀኒቾ መስቀሏንና ማተቧን በማሰሯ ደስ ነዉ ያለኝ ፈጣሪ ኮረናን ከአለም ያጥፋልን

  • @tubegdgg1833
    @tubegdgg1833 4 роки тому +39

    ሀኒ አምሮብሻል ሂውማንሆር ሥለጣልሽ
    የራሥሽ ውበት ደሥ ይላል

    • @rabiaenderes2024
      @rabiaenderes2024 4 роки тому

      ua-cam.com/video/JdT9w67VNgY/v-deo.html
      ቢንት ኢስላም Gdgg
      ናይ እና ደምርኝ የኔ ቆንጆ

  • @madotethiopia566
    @madotethiopia566 4 роки тому +60

    ሀኒ ዛሬ ራስሽን ሆነሽ በመምጣትሽ አምሮብሻል ይልመድብሽ ፀጉርሽም የራስሽ ነው ዛሬ ማተብሽ

    • @madotethiopia566
      @madotethiopia566 4 роки тому

      ወይኔ 51 ሰው ከላይኩ ጋር ሰብስክይብ ቢያረገኝ 58 እደርስ ነበር ሀሀሀሀሀሀ የከበራቹህ ላይኮቸ በነጋ እጃቹህ ጎራ በሉ እናመስግን

  • @zulesherefa6934
    @zulesherefa6934 4 роки тому +57

    አረ ስለ ሀገራችን ዱአ አድርጉ ይሄ በሽታ አላህ ያጥፋው ያረብ በዱአችሁ😭😭😭😭😭😭

  • @saraslam6564
    @saraslam6564 4 роки тому +74

    ዛሬ ሀና ማህተብ አሰረች ጎበዝ

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 роки тому

      sara endemer bekinenet

    • @amenkui5558
      @amenkui5558 4 роки тому

      ተመስገን ሁሉም ከሡአ ሊማር ይገባዋል አስር ስራ ቢሆን ማተብን መፍታት ምናመጣው

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому +1

      @@amenkui5558 subscribe enderarge konjo

    • @bnitmahi4477
      @bnitmahi4477 4 роки тому

      beknnet demrugn😍

    • @wawwwww8809
      @wawwwww8809 4 роки тому

      በፈት ታርጋልይ

  • @user-wb9jv8nt1h
    @user-wb9jv8nt1h 4 роки тому +23

    ሃኒየ በጣም ነው እምወድሽ ልዩ

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 4 роки тому +31

    ራኬብ ከሄደች እዳስጠላኝ ይህፕሮግራም

  • @user-dg1cy5if8z
    @user-dg1cy5if8z 4 роки тому +27

    _ወይኔ ዉበት ዘምዘምየ ከነ ባለቤትሺ_

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l 4 роки тому +1

      አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላድረገን ጌታ ☝️🥰🥰

  • @Kassh119
    @Kassh119 4 роки тому +2

    Thank you hany embochin !!

  • @user-ie6hq7xw9g
    @user-ie6hq7xw9g 4 роки тому +43

    ዋዉ ሀኒ መሀተብሽን አድርገሽ ስለተመለሽ ደስ ብሎኛል Ebs እናመሰግናለን

    • @hayatabiye3477
      @hayatabiye3477 4 роки тому +2

      ለገመድ ስትኩራሩ ኤጭ

    • @bsratkassahun8730
      @bsratkassahun8730 4 роки тому

      Be tv kisu tenagrewu ekonewu

    • @Helawit
      @Helawit 4 роки тому +1

      @@hayatabiye3477 ሙስሊም ሆነሽ ሂጃብ ግዴታ እንደሆነ ሁሉ መሀተብ ግዴታ ነው በማያገባሽና በማታቂው ጥልቅ አትበይ የልላን በማኮሰስ የራስ ከፍ አይልም

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 роки тому +1

      @@hayatabiye3477
      Aneche cherke endemtemtem eyam mhatebachen mesetr alew aneche koshasha Islam terge

    • @user-ie6hq7xw9g
      @user-ie6hq7xw9g 4 роки тому +1

      @@hayatabiye3477 ድንጋይ አምላኪ የጠራሽ የለም

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 4 роки тому +13

    ሀኒ ዘሬ በእውነት ውበትሽ ወጣ በማህተብሽ እኛ ክርስቲያኖች ውበታችን ማህተባችን ነው ዋው❤

  • @abubekele3246
    @abubekele3246 4 роки тому +80

    ዛሬ ሀና ማህተም አሰረች ተመስገን

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 4 роки тому +6

    ሃንዬ ማህተብሽን አድርገሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ !❤

  • @serkalemmihiretu
    @serkalemmihiretu 4 роки тому +7

    ባለማተቧ ሀና ዮሀንስ እንኳን ወደ ቀድሞነትሽ ተመለስሽ እናመሰግናለን

  • @salambin7599
    @salambin7599 4 роки тому +23

    ሀኔ እህት። ማህተም ሺን ሥለበሺ ደሥ ይላል✅✅✅✅🙌🙌🙌🙏😍😘👌👌💖

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n 4 роки тому +58

    ሀንዮ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደና መጣሽ ማህተብ አድርገሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል❤ ኮሮና ጠፍቶ የምናይበት ቀን ናፈቀኝ 😢😢😢

  • @abebabekla9128
    @abebabekla9128 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mimitube7660
    @mimitube7660 4 роки тому +38

    እሰይ እልል ጩኸታችን ተሰማልን የተዋህዶ ልጆች አያችሁ አንድነት ሀይል ነው ! የማህተብ አለመበጠስ ጥያቄአችን ተከበረልን ሀኒዬ ይልመድብሽ ማህተብሽን ተሳስተሽ እንኩዋን እንዳታወልቂ።

    • @sahibashikuroali6619
      @sahibashikuroali6619 4 роки тому +1

      ሁለገብ እንደመር

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 роки тому +1

      ሁለገብ እንደመር በቅንነት

    • @user-xr6qx6oe9h
      @user-xr6qx6oe9h 4 роки тому +1

      አው ውዷ ፈጣሪ ይመስገን

    • @user-od7jp1pj4g
      @user-od7jp1pj4g 4 роки тому

      ማንም አልከለከላችሁ ተግባር ላይ ዜሮ ሰለሆናችሁጂ

    • @mimitube7660
      @mimitube7660 4 роки тому

      @@user-od7jp1pj4g what mean ???

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f 4 роки тому +11

    ሀንቾ መህተብሽን ስላደረግሽ ደስ ብሎኛል። በእምነትሽ እንደማትደራደሪ ብናቅም
    ።መብትሽን አስከብሪ ሀኒ ምርጤ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 4 роки тому +13

    ዘምዘምand አብዱረህማን 😍ስታምሩ ይጨምርላቹ

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j 4 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @masikabada4405
    @masikabada4405 4 роки тому +7

    ሀኒ የኔ ፋልቅልቅ የምወድሽ. የኔውድ እስይ እንኳን ማህተብሽን. አረግሽ. በማህተብሽ እዳትደራዳሪ 😍😘

  • @tsehayadamu7649
    @tsehayadamu7649 4 роки тому +15

    ዛሬ ሀንቾ ማህተብ አድርጋ እስቱዲዮ በመግባቷ የተደሰተ ብቻ ላይክ 👍👍👍👈አሳዩኝ በዛዉም ሰብስክራይብ እኔደራረግ😍

  • @hayathussain4177
    @hayathussain4177 4 роки тому +40

    ውድ የሀገሬ ልጆች እንደት ናችሁ ዘምዘምየ ስታምር ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ ማሻ አላህ እስኪ እስኪ ማነው እንተዋወቃለን ወይ ፕሮግራምን ሲያይ ኮሮና ጠፍቶ አገር ገብቶ ለማግባት የሚጎመጅ

    • @hawayasine6491
      @hawayasine6491 4 роки тому

      እኔ

    • @mloveyou7466
      @mloveyou7466 4 роки тому

      ትክክል ነሽ ዘምዘምይ ቆንጄነት እኔም አልህሽ

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      @@hawayasine6491 subscribe enderarge konjo

  • @user-hm2sl1jc5v
    @user-hm2sl1jc5v 4 роки тому +12

    ተዋህዶለዘላለም ትለምልም ሀኒዬ ማህተብሺ አንገትሺ ላይ ያምራል በዚህአጋጣሚ ebc Thankyou Bezi agatmei

  • @user-qr9ew5kx6i
    @user-qr9ew5kx6i 4 роки тому +13

    ማነው ይህ ኮሮና ጠፍቶ በሰላም ወደ ሐገር መግባት የናፍቀው

    • @user-rm2bh5ig5b
      @user-rm2bh5ig5b 4 роки тому +1

      እኔ

    • @semiraahohdder3100
      @semiraahohdder3100 4 роки тому +1

      እኔ

    • @user-qr9ew5kx6i
      @user-qr9ew5kx6i 4 роки тому

      @@user-rm2bh5ig5b የኔ ልዩ አኔም መርርር አለኝ

    • @user-qr9ew5kx6i
      @user-qr9ew5kx6i 4 роки тому

      @@semiraahohdder3100 የኔ ልዩ እኔም መርርር አለኝ

    • @user-rm2bh5ig5b
      @user-rm2bh5ig5b 4 роки тому

      አይዞን እህቶች እንደወጣን አንቀርም ወደ ሀገራችን እንገባለን ሁሉም ሰላም ይሆናል

  • @user-ni9il6ek1k
    @user-ni9il6ek1k 4 роки тому +24

    ውድ የመዳም ቅመሞች ያሰብሹ ይሳካልሽ በሉኝ

  • @tigistbelete3091
    @tigistbelete3091 4 роки тому +11

    አይ ኮሜተሮች ታዝናናላችሁ ሀኔ ምርጥ የተዎህዶ ልጅ መሀተባችን ውበታችን መሀተቤ ከሚበጠስ አገቴን አስቀድማለሁ

    • @user-ty5wn7pw5f
      @user-ty5wn7pw5f 4 роки тому

      ክክክክክ ምን አገቴን

    • @Love-xz8ey
      @Love-xz8ey 4 роки тому

      ትክክል

    • @Love-xz8ey
      @Love-xz8ey 4 роки тому

      @@user-ty5wn7pw5f ቀንት ነው ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-wg2tl4ft1h
    @user-wg2tl4ft1h 4 роки тому

    Hana thank you for reminding lake tana

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 4 роки тому +2

    ማሻአላህ ዘምዘምና አብዱረህማን ስታምሩ ውበት ሲለካ ሂጃብ ነው ለካ

  • @senait3323
    @senait3323 4 роки тому +3

    ዛሬ እንደኛ ነሽ ሀኒ በሁሉም ነገርሽ የሰውን ምክር የሚሰማ ሰው ደስ ይለኛል ።እኔም ከዛሬ ቀን ጀምሮ ያቺን እንተዋወቃለን ወይ የሚለውን መከታተል እቀጥላለሁ ።ምክንያቱም፡ ማንነታችን መስቀላችን ሲለሆነ።

  • @azizzaahmed9440
    @azizzaahmed9440 4 роки тому +27

    ሚሰትን እናቴ የሚሉ ወንዶች ሰያናድዱኝ እናት በተአምር በማንም አትተካም

    • @tube8717
      @tube8717 4 роки тому +2

      ሀራምም ነው በሸሪኣው

    • @user-iw9bl8oo3e
      @user-iw9bl8oo3e 4 роки тому +3

      ትክክል እናት ምንግዜም እናት ናት

    • @user-fj5pu5yc7w
      @user-fj5pu5yc7w 4 роки тому +1

      ሳህ

    • @kalimahalima5636
      @kalimahalima5636 4 роки тому +1

      እረ እናት እናት ናት ሚስት ግን አላህ ትክክለኛይቱን ሚስት ከሰጠው ሚስት ግማሽ አካል ናት

  • @zenashlasab8415
    @zenashlasab8415 4 роки тому +4

    ዛሬ ሀኔ በመሀትብሽ ምን ያክል እንደተስደትኳ ቅዱስ ስላሴ ያውቃል ተመስገን በእውነት እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ግዜ መሸሸጌያ ነው ተመስገን በዜሁ ይቀጥል

  • @melktgnw1269
    @melktgnw1269 4 роки тому +21

    እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያርግልን መልካምን ሁሉ ተመኘሁ

  • @blakbarry5577
    @blakbarry5577 4 роки тому +30

    እረ ዛሬ አሸነፍን ebsን ማህተብሽን አድርገሽ ተከሰትሽ ዋው

    • @bnitmahi4477
      @bnitmahi4477 4 роки тому

      Bknnet demrign😍

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 4 роки тому

      እማይሆንላቸውን ይዳክራሉ የክፋት መረባቸውን ይዘረጋሉ እንጂ ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ናት😘😘💪💪💪💪

  • @tesfugetahun5151
    @tesfugetahun5151 4 роки тому +25

    ዋውውውውው ሐኒዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ማህተብሽ ሳየው ደስ ብሎኛል እንዲህ ነው መብትን ማስከበር መስቀል መዳኛችን ነው 💯👍👍👍💯

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg1594 4 роки тому

    Egziabhr yimesgen hani ahun enjirash yibarekal manem sew hayimanoto tekebrolet sirawen sesera des yilale

  • @user-ke4ld8yc7q
    @user-ke4ld8yc7q 4 роки тому +25

    ዘምዘም ደስ ስትል እርጋታሽ ሁለ ነገርሽ ያምራል

    • @user-wo4fs7lh7e
      @user-wo4fs7lh7e 4 роки тому

      ዘረኛ

    • @zizutube4534
      @zizutube4534 4 роки тому

      በጣም ወላሂ በጣም ደስታላለች ሁቢዋ

    • @user-eh1si9nj6x
      @user-eh1si9nj6x 4 роки тому +1

      @@user-wo4fs7lh7e malet??

    • @user-ke4ld8yc7q
      @user-ke4ld8yc7q 4 роки тому

      @@user-wo4fs7lh7e ምን ማለት ፈልገሽ ነው። ዘረኛ ያልሽው

    • @user-wo4fs7lh7e
      @user-wo4fs7lh7e 4 роки тому

      @@user-ke4ld8yc7q ሰውን በሰውነቱ ብቻ አክበሪ ሙስሊም ስለሆቸ ነው ሰው ሰው ነው

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 роки тому +42

    የሩቅ ፍቅር ይዞኛል ያዝልቅልሸ በሉኝ👍 እንደኔም ላላችሁ ያዝልቅላችሁ😘😍

    • @Ms-gy3qg
      @Ms-gy3qg 4 роки тому +1

      አሚን

    • @hirutethioa828
      @hirutethioa828 4 роки тому

      አሜን ውዴ ያዝልቅልሽ

    • @per2752
      @per2752 4 роки тому +5

      የሩቅ. ፍቅር? የልብ. ህመም. ነው

    • @ioananica9995
      @ioananica9995 4 роки тому

      እኔም በናትሽ ፍቅረኛ አለው ግን እወደዋለሁ እሱም ይወደኛል በጣም እናወራለን ግን ምን እንዴ ማረግ ግራ ገባኝ ምከሩኝ እስት

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 роки тому +1

      amen bekinenet endener

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 роки тому +6

    እረ መሻሻል ኢቢኤስ ሀኒቾን ከነማህተቧ ስላመጣችሁ ደስስስ ብሎኛን።ብዙ ስራችሁን አደቃለሁ ይህ እሚታይ እዉነት ነዉ።ግን ማህተብ ያስወልቃሉ ሲባል ግን ማየት አቁሜ ነበር ዛሬ ታረቅን 👏እቢኤሶች 😘😘

  • @werkalemabebe8738
    @werkalemabebe8738 4 роки тому +7

    ሃንዬ መስቀልሽን እንኳን አስርሽ ሲአምርብሽ

  • @habetamrim3939
    @habetamrim3939 4 роки тому +44

    ማህተበሽ ነው ውበትሽ አሞኝ ነበር አሁን ዳንኩኝ

    • @bnitmahi4477
      @bnitmahi4477 4 роки тому

      Bknnet demrign sis

    • @user-wi4ox4ob7w
      @user-wi4ox4ob7w 4 роки тому +3

      እኔም ደስ ብሎኛል የክርስቶስ ስንል የማንም ልቅምቅም እያረዱን ነው ብንሞትም የክብር ሞት እንሞታለን ይብላኝ ቢላ አንስቶ ሰው አንገት ላይ የሚያሳርፉት

    • @helentarekegn8814
      @helentarekegn8814 4 роки тому +1

      እውነት ነው ማህተቤ ውበቴ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 4 роки тому +1

      እንኩዋን ዳንሽ ህመም አይንካሽማሬ

  • @user-kx9he3is6b
    @user-kx9he3is6b 4 роки тому +7

    ሃንዬ የኔ ሳቂታ ❤
    ተመስገን ዛሬ ማሀተብ አርገሻል 🙏

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 4 роки тому +17

    ሃንዬ አንቺን አንድ ቀን ከባልሽ ማን ይጠይቅ ሽ?

  • @haimanoteliyunesh1055
    @haimanoteliyunesh1055 4 роки тому +4

    ሀንቾ በፍቅር ነው እሁድን የምንኣጠብቀው ስንወድሽ እኮ ፍቅር ነሽ የሳምንት ሰው ይበለን

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o 4 роки тому +2

    ኢቢኤስን ማየት ቀፎኝ ነበር ዛሬ ግን የሀኒን ማህተብ ሳይ ደስ እያለኝ አየሁት በዚሁ ቀጥሉበት ኢቢኤሶች ካልሆነ ብዙ ተከታይ ነው የምታጡት

  • @user-ws7mt1zw1f
    @user-ws7mt1zw1f 4 роки тому +17

    ሀኒዬ እኔ አይቼሽ አላቅም ግን ዛሬ አንድ ብዬ ያወኩሽ ቀን ፀግርሽን ነበር ምወድልሽ ሳቅሽ ግን ውስጤ ነው ተመስገን ማተብ አደረግሽ

  • @user-be6nf1ne1o
    @user-be6nf1ne1o 4 роки тому +40

    ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞች ይህ የዑስታዝ ያህያ ኢብኑ ኑህ የዩቱብ ቻናል ነው እየገባቹ ሰብስክራይብ አድርጉት እኛ ያልተከተንው ምን ትምህርቱን ይከታተል እኛው ኢስላማዊ ቻናሎችን እናበረታታ
    ua-cam.com/video/tKbt1tqhqZk/v-deo.html

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 4 роки тому

      ሽኩረን እኔ በፊስቡክ ነበር የምከታተለው እንጅ ይቱቡን አላውቅም ነበር ጎበዝ ሑሌም አስተዋውቂ

    • @hesana6604
      @hesana6604 4 роки тому

      እሥኪ እኔንም ደምሩኝ

    • @hesana6604
      @hesana6604 4 роки тому

      እኔም ልደምራቺሁ

  • @yemaryamyemaryam2601
    @yemaryamyemaryam2601 4 роки тому +1

    እኔም በጣም ደስብሎኛል ሀኒ ማህተብ ስላደረግሽ እግዚአብሔር የሄዱትንም ይመልስልን

  • @user-wn9xd4fm5w
    @user-wn9xd4fm5w 4 роки тому +1

    ሀንዬ በጣም ነው የምወድሽ በመስቀልሽ ደክሞ ጠንክሪ በእውነት ምንም ቢል ምን እምነታችን ላይ ድረድረ ወይም መዘናጋት አያስፈልግም እምነታችን እኮ ውበታችን ነው

  • @semutube2755
    @semutube2755 4 роки тому +7

    Mashallah abdurehaman ena zemzem des siluu siyameruu

  • @aaliyahosman6740
    @aaliyahosman6740 4 роки тому +9

    አንቾ እንደ ሚስቅ። ምናለ ኮሮና ጠፍቆ አለማችን ብስቅ። ናፈቀኝ ኮሮና ከለም ጠፈ የሚበልበት ቀን

  • @tiztaalebachewhassen3284
    @tiztaalebachewhassen3284 4 роки тому +34

    ሙስሊሞ ልጅ ወለየ ነው እምትመስለው

  • @melktgnw1269
    @melktgnw1269 4 роки тому +10

    እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @user-fh9mt1od7h
    @user-fh9mt1od7h 4 роки тому +16

    ዋው ዛሬ ማህተብሽን አርገሽ ስለመጣሽ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @user-bh1lo1qv1j
    @user-bh1lo1qv1j 4 роки тому +35

    ዛሬ ደግሞ ሀኒ አለምየሶራን መስላለች። ክክክክክክክ ላይክ ግጩኛ የመዳም ጓደኘቸ

    • @hawaebrahim8392
      @hawaebrahim8392 4 роки тому +5

      እረ ወይኔ ክክክክክክክክክክክክ አሳቅሽኝ ኢማን አህመድ እውነትም አለምየ ሶራን መስላለች ወላሂ በጣም አሳቅሽኝ

    • @mrhffuug7691
      @mrhffuug7691 4 роки тому +2

      አረ አለየ ሶራ

    • @mrhffuug7691
      @mrhffuug7691 4 роки тому +1

      ክክክክክ

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      @@hawaebrahim8392 subscribe enderarge konjo

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      @@mrhffuug7691 subscribe enderarge konjo

  • @user-ng8gj9us8d
    @user-ng8gj9us8d 4 роки тому

    ያምራል

  • @user-hz3tq4fi4g
    @user-hz3tq4fi4g 4 роки тому +10

    ባህርዳሬ የሁሉም ምርጫ መሆንሽ ደስ ብሎኛል 🙏

    • @sabla201
      @sabla201 4 роки тому

      ሀኒዋውውይሄንንየመሰለፀጉርእያለሽነውዴእኔምአርቴተሸካሜነበርኩአሁንለማየትኳንያስጠላኛልውዴይምርብሻል

  • @tsigetsi407
    @tsigetsi407 4 роки тому +22

    ኢቢ ኤስ ንስሀ ገባ በሰላም ሀኒዬ ማተብሽ ነው ሚያምረው እደዚህ ነው

  • @sofisofi5827
    @sofisofi5827 4 роки тому +2

    አቤት ሂጃብ ውብ ነሺ ዜድየ
    አልሀምዶሊላ ሙስሊም ላደርገኝ ጌታ

  • @Aberumusgun12345
    @Aberumusgun12345 4 роки тому +2

    ሀናዬ ማህተባችን ውበታችን አምሮብሽል ቅጥይበት

  • @user-eb5hp9rw1d
    @user-eb5hp9rw1d 4 роки тому +14

    ውይ ውበት ዘምዘምanbአብዱእርህማን ማሻአላህ

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l 4 роки тому +45

    ኮሮና ጠፍቶ እኔም ፎንቃየ ጋር በተጋባን😭 እመብረሀን ትርዳኚ
    🙏🙏🙏

    • @mekdestefera1676
      @mekdestefera1676 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ትርዳሽ እህትዋ

    • @naimalove9315
      @naimalove9315 4 роки тому

      🤣🤣🤣🤲

    • @giiknkuwgb7566
      @giiknkuwgb7566 4 роки тому +1

      አረአሁኑአጊቡ ወጪየለሠውየለብቻሺንብትነው

    • @user-mu8py8cm3f
      @user-mu8py8cm3f 4 роки тому

      ክክክክክ

    • @user-xd3ey7zn1l
      @user-xd3ey7zn1l 4 роки тому

      @@giiknkuwgb7566 እንኩዋ ኢጃዛ ከቤትም አታስወጣኚም መዳም😭

  • @faezafentaw431
    @faezafentaw431 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ አብዱሮህማን እና ዘምዘሜ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 4 роки тому +1

    አኒዬ ምርጥ ሠው ዘመንሽ ይባረክ በርቺ እህቴ💜💛💙💘💖 እንዴት ፕሮግራምሺን እንደምወድ

  • @youssefdoueihy7055
    @youssefdoueihy7055 4 роки тому +30

    ተመስገን ማህተብ ማሰር ተጀመረ ያልተናገሩበት አፍ እዳሪ ነው አሉ

    • @MyLife-gy2dh
      @MyLife-gy2dh 4 роки тому +1

      ልፅፍ ያሰብኩትን ፃፍከው

    • @bsratkassahun8730
      @bsratkassahun8730 4 роки тому

      Edmi le abatichachn endihi newu gsatsi

  • @nazz5783
    @nazz5783 4 роки тому +15

    ሀንቼ ዛሬ ማሀተብሽን ከቦታው አድርገሻል ድጋሚ እንዳታወሊቂ ebs ሲፈልግ ሊቀር ይችላል ከተዋህዶ የሚበልጥ ምንም የለም

  • @gex8278
    @gex8278 4 роки тому

    በትክክል

  • @zdlove3765
    @zdlove3765 4 роки тому

    Wooow haniyeee yene konjo zare mhatebishin asiresh silmetash ejig betaam des bilongal ebs ktifatu siltemare enamseginalen

  • @mloveyou7466
    @mloveyou7466 4 роки тому +8

    ዘምዘም የኔ ውድ ዝም ብይ ውድድ

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 4 роки тому +24

    የሀኔቾን ማህተብ አይቶ ማነው እንደኔ ያስደስተው ኢቤስ በዚህ ቅጥለብት

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 4 роки тому

    በሚገርም ሁኔታ እኔም ስነዜጋን ትምህርት እጅግ በጣም ነበር የምወደው 👌💚💛❤

  • @bereketgebrhiwot
    @bereketgebrhiwot 4 роки тому +1

    ሀኒየ በጣም ነው የማድቅሽ ይመችሽ አቦ አንደኛ

  • @aay1131
    @aay1131 4 роки тому +5

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ሀና እና ሌሎቹም EB's አቅራቢ ልክ EBs ፕሮግራም ሊያቀርቡ ሲገቡ ማዕተባቸዉን አዉልቁ ተብለዉ እያወለቁ ነበር የሚገቡት እና ከእነዚህ መሃል አንድዋ ሀና ነበረች እስዋም ዛሬ ማዕተብዋን አርጋ ቀርባለች በጣም ደስ ይላል እርግጠኛ ነኝ ሌሎቹም ያወለቁትን ማዕተብ መልሰዉ እንደሚያደርጉ እባካችሁን የebs አቅራቢዎች ከስራችሁ በፊት ለማዕተባችሁ ክብር ስጡ::

    • @jerryyutbe1557
      @jerryyutbe1557 4 роки тому +1

      በጣም እኔም አይኔ ነው ወይስ ብዬ ነበር ዋው

    • @ayantubedada2685
      @ayantubedada2685 4 роки тому

      የመሀተብ ትክክለኛ ትርጉምን ንግሪኝ እስቲ እኔ ማድረግ አልወድም

    • @aay1131
      @aay1131 4 роки тому

      @@ayantubedada2685 "ማህተብህን ከአንገትህ እሰረዉ ስትሄድ ይመራሃል ስትተኛ ይጠብቅሃል" ምሳሌ'6÷21 ማህተብ አተበ፣አመለከተ፣ባረከ)ከሚለዉ የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ይህም ማለት መታወቂያ፣ምልክት ማለት ነው::ይህም ያመኑትና የተጠመቁትን ካላመኑበትና ካልተጠመቁበት የሚለዩበት የክርስቲያን መታወቂያ ነው::