እንተዋወቃለን ወይ ነፍሰ ጡር ከሆኑ ሚስቶች እና ባሏቻቸዉ ጋር ልዩ ዝግጅት በእሁድን በኢቢኤስ/Entewawekalen Woy

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @helimayoutube777
    @helimayoutube777 4 роки тому +1147

    የመዳም ዋይፍይ ውለታ ያለበት ብቻ

    • @mezwurhffjk9533
      @mezwurhffjk9533 4 роки тому +10

      አወ እድሜ አማዳም ትክክልነሽ ማር

    • @ethiolove5855
      @ethiolove5855 4 роки тому +11

      ውለታሽ አለብኝ ልክድሽ አልወድም ስምሽን በቁም ነገር አነሳለው የትም የክፉ ቀን ጓዴ ልልሽ እወዳለው፣😢😢

    • @mm.3058
      @mm.3058 4 роки тому +1

      እኔ💚

    • @berhanchakoli3351
      @berhanchakoli3351 4 роки тому +1

      እኔም አለብኝ ማማየ

    • @madinalove519
      @madinalove519 4 роки тому +2

      የኔ ልዪ ከመቸ ወድህ 😛
      እኔ በጣም 24 ሰአት ነዋ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +686

    ትዳር ለሌላው መልካም ትዳር
    ለህዝባችን ፍቅር
    ለሀገራችን ሰላም
    ቸሩ እግዚአብሔር ይስጠን

  • @user-vo8pp8bt1l
    @user-vo8pp8bt1l 4 роки тому +291

    እስኪ እደኔ ማርጎዝ ያማረው በላይክ ያፅናናኝ እውነት ባሌ ልጅ መውለድ በጣም ነው የሚፈልገው

    • @user-ss4et7tb4s
      @user-ss4et7tb4s 4 роки тому +1

      አላህይስጥሺእህት ሁሉምከአላህነውነአይዞሺአላህምንይሰነዋልብለሺነውዋነውትግስትነው

    • @user-tb3dh9gk5i
      @user-tb3dh9gk5i 4 роки тому +2

      አይዞን ውዶች ሁሉም በጊዜው ይሆነል ሀገራችን ስላም ይሁንልን

    • @enattube1181
      @enattube1181 4 роки тому +1

      allah yestesh

    • @astermandefro3831
      @astermandefro3831 4 роки тому +2

      ልክ፣እደኔባል፣እግዛቤር፣ይርዳን

    • @user-qg6uw7di9m
      @user-qg6uw7di9m 4 роки тому +1

      ሂጂና ዉለጂ ሥደትደሁ አይሞላም ሥደትላይ ከሆሺ ብየነዉ

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 4 роки тому +216

    እርጉዝ የምሆንበት ቀን ናፈቀኝ እስኪ ይሳካልሽ በሉኝ

  • @user-pk2fb7yl5p
    @user-pk2fb7yl5p 4 роки тому +196

    እኔስ ከፍቶኛል እስቲ እግዚአብሔር ያየልሽ ይሁኖልሽ በልኝ 😢 በስደት ያላቹህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሀገራችን እምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ።

  • @helnetube5341
    @helnetube5341 4 роки тому +484

    እኛ ሸቃሎች ግን ይሄ youtube ባይኖር ምን ይውጠን ነበር እድሜ ለማዳም wifi,

    • @user-rl8mo9bs6h
      @user-rl8mo9bs6h 4 роки тому +1

      በጣም

    • @halimasaeed480
      @halimasaeed480 4 роки тому +1

      Btame enme eyasbeku nbre is yegremsahle

    • @user-zh8xu2zq7e
      @user-zh8xu2zq7e 4 роки тому +5

      በጣም ውዴ የመዳም ሸበካ ይኑርልን ቢከፋንም እኮ youtube ገብተን ነው እራሳችንን ዘና ምናረገው

    • @hayaathayaati8637
      @hayaathayaati8637 4 роки тому +1

      ክክክ

    • @user-wo2co7vb7v
      @user-wo2co7vb7v 4 роки тому +1

      በጣም

  • @bellab7021
    @bellab7021 4 роки тому +262

    ግን የሚሸለሙትን ለምን አይነገረንም ይነገረን የምትሉ በላይክ አስታውቁ

    • @user-qc3pi8qz5p
      @user-qc3pi8qz5p 4 роки тому

      ሽልማቱ አልጋ ነው ቆንጆ

    • @user-vb5wi7in5d
      @user-vb5wi7in5d 4 роки тому

      ወይ

    • @user-dt3nu8pl2g
      @user-dt3nu8pl2g 4 роки тому +1

      @@user-qc3pi8qz5p እንዴት አወቅሽ የመኝታ ቤት እቃ ነው ያሉት በጥቅሉ

    • @user-qc3pi8qz5p
      @user-qc3pi8qz5p 4 роки тому +1

      ሙሉ የመኝታ ቤት እቃ አልጋን ጨምሮ ብላ ነበር በለፎ

    • @hayatkedirkedir6434
      @hayatkedirkedir6434 4 роки тому

      አልጋነውግን ቢያሳዩንአሪፍነበር

  • @user-ut6kz4hw3n
    @user-ut6kz4hw3n 4 роки тому +55

    ነፍሰጡሮች ፈጣሪ በሠላም ይገላግላቹ በገፎ እንዳትረሡኝ

  • @ahmufozi6376
    @ahmufozi6376 4 роки тому +71

    እኔም ሚስቴ ልጅ ስለሰጠችኝ ደስ ብሎኛል ሰሞኑን

  • @oumererziku8612
    @oumererziku8612 4 роки тому +52

    አላህ በሰላም ይገላግላችውህ አላህ ወልዶ ለመሳም ያብቃችውህ አገራችን አላህ ሰላም ያድርግልኝ ደጉ ያገሬ ሰው ሰላም ውሎ ይግባ ♥

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 4 роки тому +15

    ከምንም በለይ ፈጠር አገረችንን ሰለም ያርግልን ትደር ያሌለንም ፈጠር. ትደር ይስጠን.

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 4 роки тому +58

    ከሚዛን ድራማ ወደ እንተዋወቃለን ወይ ዱቅ ብለናል ሃኒቾ እንኳን ደና መጣሸ ትዳር ለሚመኝ ትዳር ልጅ ለሚመኝ ልጅ ከጤና ሀገር🇪🇹 ሰላም ኣድርጎ ይወፍቀን🔥🔥🔥

    • @alihamdulilah6475
      @alihamdulilah6475 4 роки тому

      @@user-bl2np8wu4g የኔም ጥያቄ ነው ማማየ

    • @safiakader7224
      @safiakader7224 4 роки тому

      Ene demo entewawekalen wey jemerkut milsetn say aqarche hadku kezam mizan kezam shuk liblachu kezam temelusha metahu ahun demo yegna eyetebeku new gn benatachu lemedam endatnagerubgn 😀😀😀😀😀

    • @alihamdulilah6475
      @alihamdulilah6475 4 роки тому

      @@safiakader7224 ምን አማራጭ ኣለን ማየት ነው😀😀😀😀 ግን ቤቶች ጠፉ

    • @user-dg8cd5tl2g
      @user-dg8cd5tl2g 4 роки тому

      እኔም ልክ እንዳንችው

  • @helnetube5341
    @helnetube5341 4 роки тому +48

    ውይ በስመአብ ስታምሩ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ትዳር የእግዚአብሄር ስጦታነው ድነግል ማሪያም ሰበላም ትገላግላችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ💚💛❤️🙏

  • @user-uu3fn2jx8j
    @user-uu3fn2jx8j 4 роки тому +63

    ሀንዬ እመብርሐን ስትይ በጣም ነው ደስ የሚለኝ

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 4 роки тому +1

      እናምምምምምምምም

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o 4 роки тому +3

      እኔም በጣምምምምም ግን ምን ዋጋ አለው ማህተብ በአንገቷ የለም

    • @user-uu3fn2jx8j
      @user-uu3fn2jx8j 4 роки тому

      @@user-tq9tl2fe6o ማህተብ መታወቂያችን ስለሆነ ግድ ያስፈልጋል

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o 4 роки тому +1

      @@user-uu3fn2jx8j ewunt new

  • @user-ov2ck4mo7e
    @user-ov2ck4mo7e 4 роки тому +32

    ጥንዶች ሳይ ሁሌም ማግባትን እመኛለሁ እስኪ ዱአ አርጉልኝ አላህ የሚኞቴን እድሰጠኝ

  • @user-hx6oy2nq6v
    @user-hx6oy2nq6v 4 роки тому +111

    ወይኔ ወይኔ እንደት ደስ ይላል በአላህ እኔንም ለዚህ ወግ ማእረግ ያብቃኝ ።

    • @foziadawod6236
      @foziadawod6236 4 роки тому +1

      አብሽሪ.ወዴት.ሁሉም.በሱ.ፍቃድ.ይሆናል.ዋናው.ጤና

    • @user-di5yo4px8c
      @user-di5yo4px8c 4 роки тому

      @@foziadawod6236 sssssssßsssssssssssssßssssßssssßsssssssssssssssssssssssssssssassssssssasssssasssssaßssssssssssssßsssßssssßssssßsßßssssssssßsssssasssssssssssssssssssssss

  • @subhanallah8105
    @subhanallah8105 4 роки тому +30

    እኛ ስደተኞች መቼ ይሁን እንደዚ ሂወታችን መርተን ልጅ ምንወልደው እረ ያረቢ ሁሉም እህቶቼ ህይሩን እመኝላቹሀለው

    • @user-cy2em2mh5w
      @user-cy2em2mh5w 4 роки тому

      አብሽሪእህቴዋአላህከሶብርኞችጋርነው

    • @subhanallah8105
      @subhanallah8105 4 роки тому +1

      ኢንሻአላህ ውዴ ሁሉም ቅርብ ነው እንደዚ ስናይ ውስጣችን ይባባል የሰው ቤት እየገረፈን እስከመቼ ኡፍፍፍፍፍ ሀቂቃ ወላሂ አዝናለሁ አንዳንዴ

    • @sgbhrggcdf7608
      @sgbhrggcdf7608 4 роки тому

      Maere.eagzaebhearea.kaenea.alewae

    • @user-in8dt2uc7f
      @user-in8dt2uc7f 4 роки тому

      እህቴ ፈጣሪ ያዘጋጀልን ጊዜ አለ በትዕግስት እንጠብቅ ።

    • @sofyatube5374
      @sofyatube5374 4 роки тому

      Subhanallah 810 አሜን አሜን

  • @Ze-kz2tu
    @Ze-kz2tu 4 роки тому +88

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ የሥደት ጓደኞቸ
    በሀገራችን ላይ የወረደብንን በለአ ፈጣሪ ይመልሥልን
    ፈጣሪ ድረሥላቸው ለወሎ አርሦ አደሮች ለገበሬዎች 😔😔😔

  • @trhashagos4834
    @trhashagos4834 4 роки тому +10

    የዛሬዋች ደግሞ በጣም ያምራሉ እኛም ከስደት መልስ እንደዚህ ያማረ ትዳር ይስጠን አሜን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @user-fr2jz1vm5w
    @user-fr2jz1vm5w 4 роки тому +40

    ሰላም ለአለም ሁሉ
    አቡዳቢ ንፍስ አስቸግሮናል
    ፈጣሪ ይጠብቀን በዛላይ
    የሀገራችን ነገር ሰላም ነስቶናል
    ኡፍፍፍፍፍ
    ወንዶች ለሚስቶቻቹ ስጦታ
    መስጠት ይልመድባችሁ

    • @ccd8966
      @ccd8966 4 роки тому +1

      9915 Tayech ነበርማር

    • @ddff3915
      @ddff3915 4 роки тому +1

      ሰላም ለአለም ሁሉ

    • @user-cl4hp5qv4x
      @user-cl4hp5qv4x 4 роки тому +1

      እኛም ጋር ዱብይ በጣም ዝናብ ንበር አይዞን

    • @jamilajamila6175
      @jamilajamila6175 4 роки тому +1

      Dubaim zinab tilo nebar yibardal baka birid gaba malet new uuuuuu mukatu makar biridu makar ayi Ethiopia

    • @user-fr2jz1vm5w
      @user-fr2jz1vm5w 4 роки тому +1

      @@jamilajamila6175 ሙቀቱ ልብስ
      ያስጥላል 😉 ብርዱ ደግሞ የተገኘውን
      ያሳቅፋል አጀብ ነው 😜

  • @zed5038
    @zed5038 4 роки тому +10

    መሀል ላይ ያለችዉ ልጅ ታምሪያለሽ እና የሠላም ባለቤት ታምራላችሁ
    ሀኒቾ ሥወድሽ ደሞ ቀንሠሻል የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-ul4qc9ot7j
    @user-ul4qc9ot7j 4 роки тому +36

    ሰላም💚
    አንድነት💛
    ፍቅር❤
    ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጠን፣🙏🏻
    የምህረት እጆችሁን ለእናታችን ኢትዮጵያ ይዘርጋልን::🙏🏻
    ዘረኝነት፣ጥላቻ፣ሀዘን፣መከራ፣ ያርቅልን፣ ሰላማችሁን ያብዛልኝ ለሁላችሁም😍

  • @user-yo4dc5br7u
    @user-yo4dc5br7u 4 роки тому +191

    አሁንስ ሸቃላ መሆን አስጠላኝ የቤት እመቤት መሆን አማርኝ ምን ላርግ ጋይስ እፉፉፉ

    • @meronkalayu8932
      @meronkalayu8932 4 роки тому +4

      እስኪያልፍ እግዚአብሔር ቀን አለው በርቺ ብቻ

    • @fatumaseid8944
      @fatumaseid8944 4 роки тому +2

      እኔም

    • @husnahusna729
      @husnahusna729 4 роки тому

      Ayzon ehity hulchnme nen yastln behunm enshallah And kan Aykrme mahunchn

    • @suleymanahmed1134
      @suleymanahmed1134 4 роки тому +1

      kkkkkkkkklkl enem

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l 4 роки тому +1

      አብሽሪ ፈጣሪ ያለው አለ

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 4 роки тому +53

    እኔ ግን እርጉዝ ሳይ እፈራለሁ ደርሷል ልትወልድ ነው ሲባልማ ይጨንቀኛል በሰላም ውለዱ አቅፋችሁ ለመሳም የብቃችሁ

  • @user-xr8bb9jy8w
    @user-xr8bb9jy8w 4 роки тому +8

    ማነው እንደኔ ያገራችን ሰላም የናፈቀው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-oo5dh7xf9q
    @user-oo5dh7xf9q 4 роки тому +13

    ሰላም የሁሉም መሰረት ነው አላህ ለሀገራችን ሰላሙን አድነትን ያውርድልን የረብ

  • @user-vm8mj2ux7c
    @user-vm8mj2ux7c 4 роки тому

    እመብርሐን በሰላም ትገላግላችሁ እኛንም ስደተኞችን ለዚ ክብር ያብቃን አግብተን ወልደን ለመሳም ያብቃን

  • @user-xp1yz7zr8s
    @user-xp1yz7zr8s 4 роки тому +27

    ሠላም እና ፍቅር ለእናቴ ኢትዮጲያ ይሁን

  • @mestilove7652
    @mestilove7652 4 роки тому +30

    ቸሩመዲሀኒአለም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @mm.3058
    @mm.3058 4 роки тому +12

    ክብር. ለወድልጂ ወንድ ልጂ አባትሽ.
    ባልሽ. የልጆችሽ አባት. ❤❤💛ጥላሽከለላሽ ❤ፍቅረኛሽ ጓደኛሽምጭምር ሁሉ ነገርሽ ነውአያያዙን ካወቅሽ በት በጥቅሉ ወንድልጂ ፍቅር ነው. አላህ መልካሙንወንድይወፍቀን ❤❤💛💚💘❤

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 роки тому +1

      ወንዶች፡ የማይታዘዙ ሴቶቻችሁን መጀመሪያ ተቆጧቸው ፤ ካልሰሙ አልጋችሁን ለይታቹ ምቷቸው ይላል (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፬ [አል-ኒሳእ]፡ ቁጥር; ፴፬)።
      ስለዚህ የማትታዘዝ ሴት ከቁጣ እስከ ምት እንደሚጠብቃት 'ኣሏህ' አዟል ማለት ነው ። 📖👈

  • @titijimmatube8361
    @titijimmatube8361 4 роки тому +58

    የሀና ሽንቅጥ ማለት ያስደሰተው በlike

  • @user-tc8pe1bc7o
    @user-tc8pe1bc7o 4 роки тому +10

    ሀንዩ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሺ ስወድሺ እስኪ
    እደኔ የሀገራችን ሰላም ያሳሰበው እረ ሰላሙን ያውርድልን

  • @user-me5fj8pg9f
    @user-me5fj8pg9f 4 роки тому +24

    የድካሜ ማስረሻ ሀና ዩሀንስ እንኳን መጣሽ

  • @user-rn4cj9dg8z
    @user-rn4cj9dg8z 4 роки тому +36

    ፈጣሪ ትዳር ለሌለን ጥሩ ትዳር ይስጠን😍

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 4 роки тому +4

    ሀገራችንን አላህ ስላም።ያድርግልን
    ስላም
    ፍቅር
    እደገት ለምየ።ኢ.ቶ
    እነተንም አላህ።በስላም።ይገልግላችው ወልዳችሁ ሳሙ
    ለንደኔ።አይነቷ።ሽቃላ አላህ።ከስው ፊት ያውጣል
    ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ

  • @user-hz5po2fm3r
    @user-hz5po2fm3r 4 роки тому +6

    ሀኒዬ የኔ ውብ እንኳን ደና መጣችሁ ማርገዝ በጣም አምሮኛል ሀገሬ ገብቼ አርግዛለው እግዚአብሔር ከፈቀደ 😍 ነፍሰ ጡሮች ማርያም በሰላም ትገላግላችሁ 😍

  • @user-pd4yw3ds5y
    @user-pd4yw3ds5y 4 роки тому +75

    አንድ ያጎቴ ልጅ ሳይታመም ብድንገት ሞተብን ለቤተሰቦቹ። መጥናናትን ተመኙልን

    • @user-dw4ke5ug7o
      @user-dw4ke5ug7o 4 роки тому +4

      አላህ ሶብሩን ይስጣቸው እሱንም ጀነትን ይወፍቀው ያረብ

    • @susubinthussen8446
      @susubinthussen8446 4 роки тому +2

      አላህ ሶብሩን ይሥጣችሁ እሡንም አላህ በጀነተል ፊርዶሥ ያኑረዉ

    • @user-jg6lb7yg8l
      @user-jg6lb7yg8l 4 роки тому +1

      الله يرحمه يغفر له
      Le betsbochu Allah metenanatn yestachiw

    • @zinet.melaku7865
      @zinet.melaku7865 4 роки тому +1

      አላህ ሶብረ ይሰጣችሁ እሱንም አላህ ይራህመው እህቴ

    • @user-pd4yw3ds5y
      @user-pd4yw3ds5y 4 роки тому +1

      አሚን አላሁመ አሚን

  • @madinamadina9349
    @madinamadina9349 4 роки тому +12

    ዛሬ አድኛ ነኝ እንተዋወቃለን ወይ ምርጥ ፖሮግራም ነው እኮን በሰላም መጣችሁ

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr 4 роки тому

    እፍፍፍፍ አሁንስ አግብቶ መዉለድ አማረኝ ግን ይሄዉ ስደት ከወጣሁ ሰባት አመቴ ኢትዮጵያ አልገባ ሀገርም ሰላም የለም እስኪ በዝህ አጋጣሚ ሁላቺንም በምናምነዉ ፈጣሪ እንለምን ሀገራቺን ሰላም እንድትሆን እዝህ አላገባ መዉለድ እፈልጋለሁ ልጅ ሳይ እንደገና የተወለድኩ እስከሚመስለኝ ነዉ ደስ የሚለኝ ግን እናት ያለኝም እዝህ አግብቺ ልኪ እዳታስድግልኝ እናትየ ብዙ ነገር አጎደልሺኝ ያላቺ መኖር ደከመኝ የኔ የዋህ እናት ነፍስሺን በገነት ያኑረዉ

  • @user-ov3rw4rr9m
    @user-ov3rw4rr9m 4 роки тому +38

    ዘና ፈታ በመዳም ዋይዋፍ

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n 4 роки тому +23

    መሀል ላይ ያለችው ልጅ ስታምር !😍😍

    • @Tube-cg1ng
      @Tube-cg1ng 4 роки тому +1

      ህወት ከባድ ነች ከሶ ጉን ያለውባል ያምራል

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x 4 роки тому

      በጠም ታምራለች የእውነት

    • @user-se2wl3ro7f
      @user-se2wl3ro7f 4 роки тому

      ጀበናና ሲኒ ሁነዋል

    • @user-iv4ft2nt1n
      @user-iv4ft2nt1n 4 роки тому

      @@Tube-cg1ng አዎ የእርጉዝዋ ባል !😋

    • @fef1933
      @fef1933 4 роки тому

      አወ ቆንጆ ነች

  • @madinalove519
    @madinalove519 4 роки тому +18

    ቆንጆ ያገባ እና በሬ ያረደ ብቻው አይበላም ክክክክ መልካም ምሽት ውድ ያገሬ ልጆች

  • @zuzuselam9066
    @zuzuselam9066 4 роки тому +1

    ያላገባው ያግባ ያገባውም ይውለድ የወለደውም ይደግለት መልካም ቀን ሀንቾ እንኮን ደህና መጣሽ የኔ ድቡሽቡሽ

  • @samirelasmar532
    @samirelasmar532 4 роки тому

    ወይ. ሃንዬ. የእውነት. እንዴት. አመሮብሻል. የኔ. ፊልቅልቅ.
    ጥሎቢኝ. ስዎድሽ. አሁን. ደሞ.
    በጣም. አክቢሮት. አለኝህ
    ያከበሩ. የከበሩ. ናቸው
    እማማምላክ. ታክቢርሽ. ሃንዬ
    እርጉዞች. እቶች. እማምላክ. ትቅረባችሁ. ሳቅ. ይሞላበት. ደስታ.. የበዛበት. መከራ. የ ራቀበት. ፍቅር.
    ይስፈነበት. ዘመን. ይሁንልን. አሜን

  • @user-xd3wm5rd3k
    @user-xd3wm5rd3k 4 роки тому +6

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች ለመጥምቀ መለኮት ቅዱሰ ዮሐንሰ አበታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳቹ

    • @user-ij3hp5xd8m
      @user-ij3hp5xd8m 4 роки тому

      አሜን እንኳን አብሩ አደርሰን

    • @user-hi8zt9wc8r
      @user-hi8zt9wc8r 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @yagezewdu6566
    @yagezewdu6566 4 роки тому +1

    ዋው ለሚቀጥለው አመት የእዝብ ቁጥር ይጨምራል!
    ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ

  • @hananelove2519
    @hananelove2519 4 роки тому +26

    የሞባይሉ. ስጦታ. ማሽአላህነው. ወንዶችየ. ተማሩ. ይልመድባችሁ. ሰርፕራይዝ

    • @user-zt5mv9zh2o
      @user-zt5mv9zh2o 4 роки тому +1

      አይ ሰርፕራይዝ አያቁም እኮ ከአንዳንዱ በቀር

    • @user-se2wl3ro7f
      @user-se2wl3ro7f 4 роки тому

      @@user-zt5mv9zh2o እረ እኔምኮ ገርሞኛል ካሁን ካሁን ሰጥቸ አላውቅም. ይላሉ ብየ ነበር የዛሬወቹ ጎበዞች ናቸው

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 4 роки тому +8

    እውነት ነው እምየ ሀገሬን ስላም ያድርግል እግዚአብሔር አሜንን

  • @user-cy5gn7jy7g
    @user-cy5gn7jy7g 4 роки тому +33

    Well come Hani
    እንደምን ዋላችሁ ወገኖቼ ሰንበት እንዴት ነው ??
    እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ፫
    ነፍሰጡሮቹ እመብዙሃን ድንግል ማርያም በሰላም ወልዳችሁ እንድታቅፉ በምልጃዋ ትርዳችሁ ♥

  • @bablu8793
    @bablu8793 4 роки тому

    ሀኒየ እኮን ደህናመጣሽ የኔ ፍልቅልቅ ይህ ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው እኛንም ሸቃሎች ጥሩ ባል ይስጠን ከሽቅልና የሚያወጣ

  • @tenayedigillij6188
    @tenayedigillij6188 4 роки тому

    ወይ ሀኒቾዬ እኛ እዚሁ ዩቲዩብ ላይ አፍጠን አንቺ አጋብተሽ አስረግዘሽ አስወልደሽ ታንጋግያለሽ እኛም እግዚአብሔር ለዚ ያብቃን አገራችንም ሰላም ሰላም ያውርድልን 🙏🙏🙏💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-ep8lq3bz3g
    @user-ep8lq3bz3g 4 роки тому +3

    ሰላም የሁሉ ነገር መጀመሪያ ነውና እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ይስጥልን ፍቅርና ሰላም ለሕዝቦቿ ይስጥልን እኛንም ከስደት መልሶ ወልዶ ለመሳም ያብቃን እግዚአብሔር

  • @tttttttt7609
    @tttttttt7609 4 роки тому +33

    የመጀመሪያ ዬ ነሽ ሰው ስወድ አምርሬ ተመቸከኝ

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 4 роки тому

      አቦ ደስ ሲል ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏😍😍

  • @user-jm2kh4ux3z
    @user-jm2kh4ux3z 4 роки тому +1

    ደስ ስትሉ ነፈሰጡሮች እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን

  • @liyaliya2689
    @liyaliya2689 4 роки тому

    ትክክል ነው ሰላሙን ለሀገራችን ለህዝባችን ይሰጥልን እግዚአብሔር
    አምላካችን

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 4 роки тому +16

    ሰላም ያገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ
    ሀገራችንን ሰላም
    ገበያውን ጥጋብ ያድርግልን
    እኛንም ከስደት መልስ የተባረከ ትዳር ይስጠን አሜን😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-tk5gx7qe7w
    @user-tk5gx7qe7w 4 роки тому +3

    ትዳር ሰቶኝ እኔም ሀኒ ሾ ላይ የዛሬ አመት ዱብ መልካም ምኞታችሁን 👍

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 4 роки тому +1

    ያላገባን እናግባ ያልወለደም ይውለድ ሀገራችን ሠላም ትሁን ወገናችንም ሠላሙ ይብዛ ሀገራችን ላይፐየገባ ወረርሽኝ አንበጣ ይውጣልን በጣም ያሳስባል ሀገራችን

  • @hanashaawa4364
    @hanashaawa4364 4 роки тому +1

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው
    ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ያብዛልን

  • @user-xw9it5kn4l
    @user-xw9it5kn4l 4 роки тому +38

    ሀንየ የኔ ድንቡሽቡሽ አቤት ስወድሽይሄንን ስደት ታስረሽኛለሽ

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 4 роки тому +11

    እንኳን ደህና መጣሽ ሀኒ እኛንም ከስደት መልስ የተባረከ ትዳር ይስጠን

  • @asna9396
    @asna9396 4 роки тому +1

    ሀንዬ የኔ ፍልቅል እንካን ደህና መጣሽ የዛሬ ሳምንት ከስተሽ ነበር ዛሬ ደሞ ወፈርሽብኝ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @semiraabera1347
    @semiraabera1347 4 роки тому

    አላህ ሰላምሽን ያብዛልሽ ኢቶዮጵያችን አላህ ፍቅር ይስጠን

  • @ramzya9912
    @ramzya9912 4 роки тому +7

    ሀኒ ፍልቅልቅ እንኳን ደና መጣሽ ሳምንቱ አልፎ ሳምንት ላመጣው ፈጣሪ ይመስገን ሀገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርጋት

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 4 роки тому +9

    የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ የአገራችንን ሰላም ይመልስልን በምህረቱ ይየን

    • @sahb5024
      @sahb5024 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን በእውነት ያለ ሃሰት ይሁን ይደረግልን

    • @user-kp6xc2re6c
      @user-kp6xc2re6c 4 роки тому

      @@user-tq9tl2fe6o አሜን አሜን አሜን

  • @user-he9oz5sb4s
    @user-he9oz5sb4s 4 роки тому

    አገራችን ስላም ፍቅር ጤና ይብዛና አላህ ለሀገራችን ያብቃን ሥደት ምርርርርርርርር አለኝ ሀንየ አድናቂሺነኝ እድሜና ጤና ይሥጥሺ

  • @user-hf6tf2gi4f
    @user-hf6tf2gi4f 4 роки тому

    ሀንየ የኔ ወርቅ አገትሽ ላይ ባርባና በሰማንያ ቀናችን የታሰረልን ማህተባችንን ሁሌም ካገትሽ ሊለይ አይገባም በይ አሁኑኑ እሰሪ የኔ ውድ

  • @user-se2wl3ro7f
    @user-se2wl3ro7f 4 роки тому +5

    ያበሻ ወንድ ስጦታ ደግ ነው ጂምሩ አይከፋም እኔስ ሰተን አናውቅም ሊሉ ነው ብየ ነበር

  • @nasriaaaa3987
    @nasriaaaa3987 4 роки тому +5

    በሰዉ ሀገር ላላቹዉ ሁሉ ከስደት ቡሀላ ጥሩ ትዳል ይወፍቀን ፈጣሪ ልጅ ይስጣቹዉ አገራችን ሰላም ያድርግልን ሀኒ ስወድሽ 💕💕😘😘😘💚💛❤

  • @tube3397
    @tube3397 4 роки тому

    ሀኒዬ ፍልቅልቅዬ እንኳን ደህና መጣሽልን ነብስጡሮች እመቤቴ በስላም ትገላግላቹሁ እስኪ ገባ በሉ የመዳም ቤት ስራ ባልደርቦቼ ስዴት ከውጣው 7 አመት ሊሞላኝ ነው እባካቹህ አንድ ትልቅ ሀሳብ ስላሜን ሁሉ ነገሬን ነስቶኛል ልደታ ትሙላልሽ በሉኝ አንድ ልብ ይዥ ውደ ፈጣሪዬ እንዳልገዛ እንቅፋት ሆኖብኛል ወለተ ስላሴ ብላቹህ በፆለታቹህ አስቡኝ

  • @missazmera6457
    @missazmera6457 4 роки тому +1

    ሀኒ ሰላምሸ በዝትትትት ይበል የኔ ቅመም አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ወገኖች
    ሀገራችን ሰላምትሁን እፍፍፍፍ

  • @sameerameera5584
    @sameerameera5584 4 роки тому +72

    ሰብስክረይብ ለይክ እያለቹ አትንጫጩ ፕሮግረሙን እንይበት

    • @granpro4963
      @granpro4963 4 роки тому

      Tikikle

    • @mm.3058
      @mm.3058 4 роки тому

      ትክክል😁😁😀❤❤

    • @user-ck3vt6ir4k
      @user-ck3vt6ir4k 4 роки тому

      ሰብስክራይብ ፕሊስ።😅😅😅😂😂😅😅😂😂

    • @user-yv4ho9be6b
      @user-yv4ho9be6b 4 роки тому

      😁😁😁😜😜😁😁አያስከፍልም አዲርጊን የሚያስፈልገው መልካምነት ብቻ ነው

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 роки тому

      ክክክ ትክክል

  • @use1K629
    @use1K629 4 роки тому +39

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወገኖቼ
    ነገ ህዳር ፩ ልደታ ናት እንኳን አደረሰን
    አደረሳችሁ 😘😘😘😘😘

    • @missazmera6457
      @missazmera6457 4 роки тому +1

      የኔሸ ኢትዮጵያ የኔሸ ኢትዮጵያ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @fhfdbjjffggdhcff8803
      @fhfdbjjffggdhcff8803 4 роки тому

      Ameeeennnn Ameeeeennn Ledatiya Agerachenim Selam Tadergln

    • @kbeauty2118
      @kbeauty2118 4 роки тому

      enkwan abero adersen yager llij

  • @user-xl6ss3ii6h
    @user-xl6ss3ii6h 4 роки тому +1

    አላህ በሰላም ይገላግላቹ ጥሎብኝ ማረገዝ ሰውድ ገና እኮ ውፈ ይለም ግን እረግዝና በጣም እውዳለሁ መች ይሁን አግብቼ ይማረግዝው እሰቲ ድዋ አረጉልኝ

  • @hananelove2519
    @hananelove2519 4 роки тому +1

    የኔቆጆ. እንኮን. ደህናመጣሽ. ያረቢ. እረሀገራችንን. ሰላም. አላህያድርግልን. እስከመቸ???

  • @user-jf8jl4nw9e
    @user-jf8jl4nw9e 4 роки тому +5

    ትዳር መያዝ ማርገዝ አማረኝ ከስደት መልሶ ለመልካም ትዳር ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ ለአገራችን ሰላም ያውርድልን

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j 4 роки тому +6

    እንኳን ሠላም መጣችሁ የሀኒ አድናቂወች ላይክ አድርጉ

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o 4 роки тому

    *አምላኬ ሆይ ትዳር ለሌለን ጥሩ ትዳር ሰጥተህ አርግዘን ወልደን አይናችንን በዓይናችን ለማየት አብቃን ነፍሰጡሮቹን በሰላም ገላግላቸው የሚወለዱትን ጤነኛ ለሃገርና ለህዝብ ጠቃሚ አድርጋቸው አሜን*

  • @user-jh1jo5ur2j
    @user-jh1jo5ur2j 4 роки тому

    እግዛብሔር ሐገራችንን ሐዝባችንን ይጠብቅልን ሐኒቾ ውድድድድድድ

  • @samirah0550
    @samirah0550 4 роки тому +6

    ቅዳሜ ና እሁድ በጣም ደስ ይለኛል ስራም ቢበዛ በናተ ዘና እያልኩ አልፈዋለሁ

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 4 роки тому +51

    Uffff የሰርጌ ቀን እራቀብኝ እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ አንድ ወር ቀረኝ እኔስ ላገባ ነው😂😂😂😂😂😂😂

    • @tayechzemedkun2223
      @tayechzemedkun2223 4 роки тому

      ክክክክክ ወይ ማግባት እዲ እራቀን አይደል አይዞኝ

    • @addisalemabebe863
      @addisalemabebe863 4 роки тому

      Xurenyu

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      የዋህ ምን ይሆናል subscribe enederarge konko

    • @LeylaAdem
      @LeylaAdem 4 роки тому

      ታድያ አትጠሪንም እንዴ

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 4 роки тому

      @@LeylaAdem ሰብስክራይብ ያደረገ ይጠራል😂😂😂😂

  • @mesitube4040
    @mesitube4040 4 роки тому +1

    ሀንየ ማር ስወድሽኮ እኔማ ፀሎት እያደርኩ ነው አግብቸ እድመጣ ወደ አች በተረፍ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለእናት ሀገሬ ለየዋህው ህዝቤ

  • @alem6447
    @alem6447 4 роки тому +2

    አሜን እውነት ነው ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን ሀኒዬ ጎበዝ በርችልን

  • @astersowor7507
    @astersowor7507 4 роки тому +3

    ሀንቺሆ በጠም እወድሸሀሌ ሀገረቻን ፋጠረይ ሰለም የድረግ🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 4 роки тому +28

    እንተዋወቃለን ወይ ባየሁ ቁጥር የማላቀው ባሌ ይናፈቀኛን

  • @star4875
    @star4875 4 роки тому +1

    እግዚአብሄር አምላክ ኢትዮጲያን ይባርክ እንኳን በሠላም መጣችሁ

  • @samiresamire9518
    @samiresamire9518 4 роки тому +2

    ትዳርን በጣም ነዉ የምፊራዉ አሁን ግን ልጅ ያለትዳር ስለማይገኝ ትዳር ዉስጥ ልገባ ነዉ ትዳርሽን ያማረ የሰመረ አላህ ያርግልሽ በሉኝ

  • @makiyaahmed758
    @makiyaahmed758 4 роки тому +3

    አገራቺንን፡ሰላም፡ያርግልን፡በስደትያለን፡በሰላም፡ላገራቺን፡ያብቃን

    • @mariamkasa5825
      @mariamkasa5825 4 роки тому +1

      Aminnnnnnnnn🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 роки тому +6

    እውነት ነው ሰላም ሰላም ሰላም ላገራችን ለሕዝባችን ይሁንልን እግዚሐብኤር ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 4 роки тому

    ዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር በሰላም ሁላችሁም በሠላም የአገላግላችሁ

  • @MariaMaria-nh9ix
    @MariaMaria-nh9ix 4 роки тому +2

    Emebata mareyam selam tegelagelachu tenegha leje weledachu lemeselam yabekachu

  • @hayatmohammad8006
    @hayatmohammad8006 4 роки тому +6

    ሀኒ ዛሬ አምሮብሻል!!

  • @mnmtube395
    @mnmtube395 4 роки тому +3

    Henichiye lemn edehu alawkm gn yehone ken edemagegnishi ysemagnal demo isha allah agegnishalehu kuchi bye awerashalehu

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 роки тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @yergalmeahlog984
    @yergalmeahlog984 4 роки тому +2

    አዲ መስቀልሽ የታልማሀተብሽ
    ማሀተብህን በአገትህ እሰረዉ ስከዲ ይመራሀል ስተኛ ይጠብቅሀል ይላል
    እኔእኳ ስዉዳ አረቢያ ሆኘ ከአንገቴ አለየም ምን ንካችሁ አርቲስቶች አስታዉሉ እምንት ኩራትንዉ እምንት ከሁሉ በላይንዉ

  • @freweinifisseha4657
    @freweinifisseha4657 4 роки тому

    ዕዉነትሽ ነው ሃንየ ሰላም የሁሉም ዋናው ነውና ሰላሙን ይላክልን

  • @user-yo4dc5br7u
    @user-yo4dc5br7u 4 роки тому +6

    በስደት ያላቹ ወድም እህቶቼ ከስደት መልስ ጥሩውን ትዳር ይስጣቹ ሁሌም ፀሎት እና ዱዋ አርጉ ለሀገራችን ሰላም

  • @ahlam3388
    @ahlam3388 4 роки тому +4

    እኔም ለማርገዝ አቅዱ አለኝ ግን ትዳር እርግዝና በሃገር ያምራል

  • @addasabie1030
    @addasabie1030 4 роки тому

    እንካን በስላም መጣሽ ሀኔ ፍቅር እኔም ከሁለት ወር በኃላ አገር ገቤነኝ አዴሱ ባሌን ይዥ ከች ለሀገራችን ስላም የምትሉ ለሀኔን የምትወዷት እዥወደላይ

  • @aminabint2760
    @aminabint2760 4 роки тому

    ሀንዪ የኔፍልቅልቅ እጉዞችንም በሰላም ይገላግላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያግልን

  • @sarajen2153
    @sarajen2153 4 роки тому +3

    እመብራን ትቅረባቹ እህቶቼ እኛንም ከስደት ስንገባ እንደዚህ አይነት መልካም ይግጠመን ኢትዮጵያ ስላም ያድርጋት