እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лип 2018
  • እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @user-po6lt3et6w
    @user-po6lt3et6w 6 років тому +413

    ይህንን ፕሮግራም በሳምንት ሁለት ግዜ ይሁንልን የምትሉ ላይክ አድርጉ እንደኔ ምችት የሚላችሁ

    • @hahulelu4804
      @hahulelu4804 6 років тому +2

      ሀዩ ሀዩሻ ሀንኩሻ ሀኒ እኮ በሳምንት ሁለት ጊዜ ነው ብላ ነበር እሁድ እና እሮብ እያለች ነበር ግን ወሬ ብቻ ሆነ

    • @marimhemdiyraywaoumer2182
      @marimhemdiyraywaoumer2182 6 років тому

      ሀዩ ሀዩሻ ሀንኩሻ ላይክ

    • @zainab-qz4qe
      @zainab-qz4qe 6 років тому

      ሀዩ ሀዩሻ ሀንኩሻ እኔ

    • @noraahmed6646
      @noraahmed6646 6 років тому

      ሀዩ ሀዩሻ ሀንኩሻ እረ 3 ቢሆንም ሀራፍነው

    • @zamzam3813
      @zamzam3813 3 роки тому

      @@marimhemdiyraywaoumer2182 ነጰሸጰተሰሰሲሲሳሳሠኸነነነመጨጨጠጠኘ ፦፦ሰሰሰስስስስስስረረረርከአ

  • @selameneshdingilmemkiyaye2140
    @selameneshdingilmemkiyaye2140 6 років тому +314

    ይሄ ፕሮግራም እንደኔ የሚናፍቀዉ ማነዉ

    • @janifarjanifar6462
      @janifarjanifar6462 6 років тому +3

      selame nesh dingil memkiyaye 2 እኔዬ

    • @melatmar8586
      @melatmar8586 6 років тому +1

      selame nesh dingil memkiyaye 2 ene marr😘😘

    • @mekedesyeju9170
      @mekedesyeju9170 6 років тому +1

      Ppl

    • @user-qt7jt2oz9n
      @user-qt7jt2oz9n 6 років тому

      selame nesh dingil memkiyaye 2 እኔ

    • @hahulelu4804
      @hahulelu4804 6 років тому +1

      እኔም ግን መቸ እንደምሄድ አላቅም

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 років тому +175

    የፀሎቱ ጥያቄ ይገርማሉ አንድ ሰው በቀን 7 ግዜ መፀለይ አለበት
    1ጠዋት 12ሰአት
    2 ከረፍድ 3ሰአት
    3 ከቀኑ 6 ሰአት
    4 ከቀኑ 9 ሰአት
    5 ሰርክ 11 ሰአት
    6 ምሽት 3ሰአት
    7 መንፈቀ ሌሊት 12 ሰአት
    በነዚ ሰአት አንድ ክርስቲያን መፀለይ አለበት

    • @user-dp9re2vh6d
      @user-dp9re2vh6d 6 років тому +8

      እውነት ነው እግዚአብሄር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን

    • @jsj4341
      @jsj4341 6 років тому +3

      ትክክል 100%

    • @meronkelemu8906
      @meronkelemu8906 6 років тому

      lehowlume giza alew ፀጋዉ ይብዛልሺ

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 6 років тому

      lehowlume giza alew መንፈቀ ሌሊት 6 ስአት ወይስ 12ስአት

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 6 років тому

      Suzy Yasuza
      Yekeret 6 :00 sate new

  • @user-mc7xx6oy6y
    @user-mc7xx6oy6y 6 років тому +56

    ክርስቲያን የሆነ ሰው በማንኛውም ሁኔታ ላይ ቢሆን መፀለይ አለበት ሰባት የፀሎት ጊዜያቶች አሉ ሌላው ባይቻል የሰው ልጅ ሲተኛም ሆነ ሲነሳ ፀሎት ግድ ነው በሰላም ያዋልከኝ ጌታ በሰላም አሳድረኝ ሰላም ያሳደርከኝ ጌታ ሰላም አውለኝ ማለት ዋጋ አለው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜያችን ላይ እድሜን ጨምሮ ስለሰጠን ስለጤናችን ማመስገንም ግዴታችን ነው ከብት ይመስል የትም ውሎ በልቶ ጠጥቶ መጋደም እንስሳነት ነው

    • @user-mj1oq2uq3g
      @user-mj1oq2uq3g 6 років тому

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው ክክክ እደዉ ካፊሮች ግን ሥትገርሙ

    • @user-mj1oq2uq3g
      @user-mj1oq2uq3g 6 років тому +1

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው ክክክ እደዛሬ ሥቄ አላዉቅም ክክክክክክክክ በሂወቴ ለመጀመሪያ ግዜ ሣኩ ብል ማጋነን አይሆንብኝም ? ሥትወለጅ ሙሥሊም መሆንሽን አትዘንጊ ካፊር ማለት ባላህ የማያምን ምሣሌ በተጠራረቡ እጨቶች ባሥር ብር በሚገዛ ሥእላሥእሎች በሦሥት ጌታ ሥእሎች እረሥቱ እና እነዛ ሥማቸዉ ካፊሮች ይባላሉ በናትሽ ግን እምወዳቸዉ ጉዋደኞች አሉኝ ክርሥቲያኖች እነሡጋ ልታጣሊኝ ነዉ

    • @user-mc7xx6oy6y
      @user-mc7xx6oy6y 6 років тому +3

      ወሎዬ ነኝ ፍቅር በፍቅር ነዉ ሀገሬ
      በመጀመሪያ ለአፍሽ ለከት አበጂለት እኛ ክርስቲያኖች እንጂ ካፊር አይደለንም ሲቀጥል ምናችን ነው የሚያስገርመው ? እንደ እናንተ በየመንገዱ ምንጣፍ ዘርግተን መፀለይ ነበረብን ? እንደናንተ እዮን ካላልን የማንፀልይስ ይመስላችኋል ? እኛ ግብዞች አይደለንም በስውር ለሚያየን አባታችን በስውር እንፀልያለን እንደ እናንተ ግብዞች አይደለንም በየሜዳው በየአስፓልቱ አንሰግድም አንፀልይም እዮኝ እዮኝ አንልም የምትገርሙትስ እናንተ ናችሁ ፆሚና ፀላይ መሆናቹ አለም እንዲያውቅላቹ የምትጮኹ በየሜዳው የምትደፉ ፆማችሁም ሆነ ስግደታችሁ ለታይታ ነው አሳፋሪዎች እኛ ክርስቲያኖች የፈጣሪን ቃል የምናከብር ሰዎች ነን መፆማችንን ራሱ ማንም እንዳያውቅብን ከንፈራችን እንዳይደርቅ እንዳንጠወልግ ፆሚ እንዳንመስል አስተምሮናል ይሄ ነው እምነት ይሄ ነው ሃይማኖት ክርስቲያን መሆን በራሱ መመረጥ ነው ክርስቲያን ያደረገኝ የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሜን

    • @user-mc7xx6oy6y
      @user-mc7xx6oy6y 6 років тому +3

      ወሎዬ ነኝ ፍቅር በፍቅር ነዉ ሀገሬ እኛ ክርስቲያኖች የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋምም የማይተወን የማይረሳን ለጠላት ዲያብሎስ አሳልፎ የማይሰጠን ጥበቃው ዘወትር የማይለየን የማይተወን የማይርቀን አባት አለን መስቀል ኃይላችን ነው ኃይላችንም መስቀል ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛችን ነው የመስቀል ኃይል የእግዚአብሔር ኃይል ነው መስቀል በውስጥሽ ያሉትን ጂኒዎች መቀጥቀጫ ነው
      አንቺ የጂኒ ውሽማ እኔ ስወለድም ክርስቲያን ነኝ ከክርስቲያን እናትና አባት ተወለድኩ እንጂ ከአህዛብ ዘር አልተወለድኩም ለምን አህዛብ እሆናለው ? እንጨትም ሆነ ስዕል ለምትይው የራሱ የሆነ ትርጉም አለው በትንሽ ብር ቢገዛም ጥቅሙ ብዙ ነው ስለማይገባሽ ላስረዳሽ አልችልም የውሽማሽ ጂኒ ግን መቃጠያ ነው ምን ታደርጊ አንዴ የመሀመድ አስተምሮ ልብሽን ደፍኖታል የምትሰግጂለት ጣኦት አንደበትሽን አስሮታል እንዳታይና እናዳታስተውይ ጂኒዎችሽ ከበውሻል ሌሊቱን ሙሉ ድቤ እየደለቅሽ መንዙማሽን ከፍተሽ የምታጓሪላቸው ጂኒዎችሽ ሲያስቁሽ ቢያድሩ ቢውሉ እየተጠቀሙብሽ ነው አቅፈውሽ እየተኙ እንዴት አትስቂ ሳቂ በራሽ እየሳቅሽ መሆኑ ስላልገባሽ ሳቂ ክክክክክክክክክክክክክክ ምስኪን የመሀሙድ ልጅ ክክክክክክክክክክክክክክክክ መሀመድ መጥቶ የሚያድንሽ መስሎሻል ክክክክክክክክክክክክክ እኔም ሳኩብሽ አሳፋሪ እኔም የማዝንላቸው በጨለማ የሚመላለሱ ሙስሊም ጓደኞች አሉኝ እንዳይሰሙና እንዳያዮ በቤተሰብ ሃይማኖት ታስረዋል ክክክክክክክክክክክ

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v 6 років тому

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው ewunet new

  • @meazihebeshawit7537
    @meazihebeshawit7537 6 років тому +16

    ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የሀበሻ ልጆች በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በያላችሁበት ሰላሙን ያብዛላችሁ
    ዛሬ ክፍትትት ነው ያለኝ እስኪ በ like አይዞሽ በሉኝ አይከፈልበትም !!!!

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 років тому +67

    እስኪ ላይክ ግጩኝ የምትሉት ለኔም ግጭት አርጉኝ አብይን የምትወዱ እስኪ አንደኛ ነኝ ዛሬ። ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደና መጣሽልን

  • @fikerlove370
    @fikerlove370 6 років тому +9

    ይህ ፕሮግራም በጉጉት ነው ምጠብቀው እሁድ መች ነው ሚደርሰው እያልኩ
    እንኳን ለቅድስት ልደታ ማርያም አደረሳችሁ
    የአብ ፍቅር የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ አንድነት የቅድስት ልደታ ማርያም ረድኤት በረከት አይለየን አሜን

  • @mrjohn5655
    @mrjohn5655 6 років тому +117

    ዛሬ #አብይ #በአስመራ ከተማ ቀውጠዋል ማነው እንደኔ ፍፁም ደስታ የተሰማው?

    • @mekdastasfaye6706
      @mekdastasfaye6706 6 років тому

      Jesus is The truth God ename badaseta

    • @kdjddkdkdkdk2901
      @kdjddkdkdkdk2901 6 років тому +1

      Jesus is The truth God የዛሬው ደሥታ ወደር የለውም ፈጣሪ መጨረሻውን ያሣምርልን

    • @imamjuhar8416
      @imamjuhar8416 6 років тому

      Jesus is The truth God
      አኔ

    • @achmodergel7932
      @achmodergel7932 6 років тому

      እኔ

    • @user-gf1fe6kn4r
      @user-gf1fe6kn4r 6 років тому

      Jesus is The truth God እግዚአብሔር ክብሩን ይዉሰድ ሁሉ በእርሱ ሆኖአል ፡፡

  • @user-tb5sg9jl5r
    @user-tb5sg9jl5r 6 років тому +60

    እንኳን ደህና መጣሽ ሀኒ ዛሬ ልደታ ማርያም ናት ልደቷ ልደታችን ነው እኳን አደረሣችሁ

    • @fatumaseid3710
      @fatumaseid3710 6 років тому +1

      አብ ላካት ለኔ ሲል መልካም አሳቢ ጥሩ ነገር ይወዳል ፈጣሪ መልካሙን ይስጥሽ

  • @jwhji3801
    @jwhji3801 5 років тому +4

    ሙስሊሟ እህቴ እዴት ደስ እደምትይ አልሀምዱሊላህ ሂጃባችንን መዋቢያ ላደረገልን አላህ

  • @user-hh3ih9on6s
    @user-hh3ih9on6s 6 років тому +80

    ወይኔ በእግዚአብሔር ሙስሊሟ ልጅ ስታምር ቱቱ የኔ ቆንጆ!

    • @Tube-fp8fo
      @Tube-fp8fo 6 років тому +5

      ማንም ሴት ልጅ ማንነቷን ስትሰትር ውብነ ቆንጆ ነት ከሷ ገር ያሉት ሶስት ሴት ተገላልጠወል ጌጣጌጡንም ደራርበዋል ግን መቶ ፐርሰንት በለ ሂጀበ ትሸለለች ውብ ሆናለች

    • @Tube-fp8fo
      @Tube-fp8fo 6 років тому +1

      ረጋ የለችና ሁል መናወ ስትር የለች ሴት ሁሌም ውብ ናት መኑም አይወዳደራት

    • @user-dt8pm1yd8p
      @user-dt8pm1yd8p 6 років тому +3

      ሰህ ወለሂ ማሸአለህ

    • @user-hh3ih9on6s
      @user-hh3ih9on6s 6 років тому +1

      Rim Rim እህቴ አንዱን ለማድነቅ ስትይ አንዱን አትንቀፊ! ሁሉም የስራውን ዋጋ ከፈጣሪ ያገኛል ለነፍሱ ያለ ስርአቱን ይጠብቅ እኛ ግን አያገባንም ። እኔ ያደነኩኝ የተፈጥሮ ውበቷን ነው እንጂ ሂጇቧን አይደለም።ሂጃብ ሌላ ቁጅና ሌላ የትም አይገናኝ ደግሞ በሙስሊምም በክርስቲያንም ሱሪ መልበስ አይፈቀድም ግን እሷን ሰምተሻታል ሱሪ ትለብሳለች እና ለምን ሱሪ ለበሽ ብለሽ ልትነቅፊያት ነው? ኖ እኔ በሀይማኖት ጉዳይ ማንንም መንቀፍ አልችልም ለነፍሱ ያለ እራሱን ይጠብቅ።

    • @Tube-fp8fo
      @Tube-fp8fo 6 років тому

      ትክክል ብለሻል ውዴ እቅርታ

  • @user-ii7pu4ci6m
    @user-ii7pu4ci6m 6 років тому +10

    በጣም ደስ ይላል
    ግን ሽልማቱን አስተካክሉት
    ላሸናፊወች. 3,000
    ለተሸናፊወች 1,000
    አድርጉላቼው በአንድ ጥያቄ አታናዱቼው
    የትራንስፓርት. ሀኒየ
    ዘመንን ይዘሽ ብቅ በይ ....

  • @user-qu2yj2sr3t
    @user-qu2yj2sr3t 6 років тому +4

    ኦል ጋይስ እንኳን በሠላም መጣቹህ እንዲሁም መጣን ስወዳቹህኮ ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን ነዉ በግማሽም አይነፋም ነበር ግን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁንና ለእናንተም ቦርቀቅ ብትን ያለ ፀዴ ምሽት ይሁን 😍😍😍😍

  • @hanahana4406
    @hanahana4406 6 років тому +25

    ዛሬ ደስ ብሉኛል አስመራን ያላቹ.እስኪ እንያቹ...ተደምረናል..ሁሌም ፍቅር ያሸንፋል.ሀንዬ.ውድድድድድድድ

  • @FasiNico
    @FasiNico 6 років тому +201

    አንደኛ ነኝ ሰላም ባላችሁበት ይባዛላቹ: ሀኒቾ ስወድሽ

    • @user-rh1xh3lt2u
      @user-rh1xh3lt2u 6 років тому +1

      አሚን

    • @user-cm5cw1vc7m
      @user-cm5cw1vc7m 6 років тому +2

      Fasi crochet አሜን ማር ለሁላችንም

    • @optionscell354
      @optionscell354 6 років тому +1

      አሜን አንችንምእንወድሻለን የኔ ባለሙያ ብዙ ነገር ካንቺ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ

    • @yodittesfaye8717
      @yodittesfaye8717 6 років тому +1

      Amenn Egziabher Yibarek

    • @FasiNico
      @FasiNico 6 років тому

      Azeb Gorgesse በቃ አንቺ ነሽ አንደኛ ቆንጆ

  • @user-pd3rq7df7k
    @user-pd3rq7df7k 6 років тому +15

    ማሻ አላህ ሂዳያ ስታምሪ በውበት ላይ ውበት ጨምሮልሻል ሂጃብሽ

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 6 років тому +9

    ቀይ የበሰችው እና ሙስሊሟ።መልካቸው ያምራል

  • @user-yk1ht9kf6q
    @user-yk1ht9kf6q 6 років тому +25

    ብመዳም ስም እዛችወለሁ ላይክ ግጭት ኣረጉኝ

  • @user-te9mo7pu3n
    @user-te9mo7pu3n 6 років тому +82

    እስቲ እንደኔ ባልም ሆነ ፍቅረኛ የሌለው

    • @halimaseid7475
      @halimaseid7475 6 років тому +2

      እኔ አለህልሽ ማር የመዳም ቤት ያገባኝ ባልም
      ፍቅርኛም የለኝም

    • @dad8454
      @dad8454 6 років тому +1

      አብሽሪልኝ የኔ ዉዲ እህቶች ሰብሩ ኢንሻ አላህ ሳሊሁን ይወፍቃችሁ

    • @user-gu2fw9yg5u
      @user-gu2fw9yg5u 6 років тому

      አይዞን የኔ ማርርርየ እግዚአብሔር ሁሉንም በእርሱ ፍቃድ ያከናውንልናል ሰራ ሰራ አድርገን እድሜያችን ሳይገባደድ ወደ ሃገራችን ገብተን እርሱ እንደፈቀደው እንሆናለን ስደት ምንም አይሞላም አንድ ቀን መወሰን ነው

    • @Sa-bp5hz
      @Sa-bp5hz 6 років тому

      እማዬን ናፋቂ አላህ ይወፍቅሽ

    • @tube-qs9zy
      @tube-qs9zy 6 років тому

      አይዞችሁ ወዶቸ እቅልፍና ባል በራሱ ግዜ ይመጣል ይባላል ጥሩን ባል ይውፍቃችሁ ዱአ አርጉ

  • @alammehader2553
    @alammehader2553 6 років тому +4

    ዛሬ ገና 32ተኛ ሆኩ እኳን ደና መጣሽ ሀንቾ እህድ ሲመጣ ደስ ይለኛል
    እኳን ለልደታ ማራም አደረሳቹህ ውድ ያገሬ ልጆች

  • @cecilechidiak8438
    @cecilechidiak8438 6 років тому +6

    ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን ነው ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ተደመሩ

  • @Fritatube
    @Fritatube 6 років тому +77

    ሀኒዬ ፍልቅልቅ እንኳን ደና መጣሽልን! እሁድን እሁድ ከሚረጉልኝ ነገሮች አንዱ ያንቺ ፕሮግራም ነው።
    መልካም ሰንበት ለሁላችን!

    • @optionscell354
      @optionscell354 6 років тому

      frity getachew አሜን የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ

    • @brehantesfay7751
      @brehantesfay7751 6 років тому

      frity getachew olpp0åå000

  • @baty957
    @baty957 6 років тому +165

    ኡኡኡኡ፡ቶፊቆ፡አቀዋለሁ፡በናታቹ፡ሞቀኝ፡የሰፈሬ፡ልጆችን፡በሚዲያ፡አየሗቸዉ፡አደራአ፡ብርቃም፡እንዳትሉኝ፡በናታቹ፡ላይክ፡ግጩኝ

    • @user-lx2wb2mm5r
      @user-lx2wb2mm5r 6 років тому

      ክክክክክክ እንኮን ደስ አለሽ

    • @seadakassaw1308
      @seadakassaw1308 6 років тому

      ደስ ይላል

    • @user-ne5qd4ut2c
      @user-ne5qd4ut2c 6 років тому

      ፍቅር በፍቅር Baty ክክክክክክክ ገጭቼሻለው

    • @baty957
      @baty957 6 років тому

      እናት አለሚቱ ማሬ ወተቲቱ አመሰግናለሁ፡የኔ፡ዉድድ

    • @baty957
      @baty957 6 років тому +1

      Seada Kassaw አላሳዝንም፡የኔ፡ዉድድ፡እነሱ፡ለታዩት፡የኔ፡መደሰት፡ሆሆሆሆ

  • @user-wt1bm4qu8f
    @user-wt1bm4qu8f 6 років тому +4

    ፀሎት በተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት 7ቴ ነዉ የሚፀለይ

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 6 років тому +191

    በሀኒ ሞት ላይክ ግጩኝ አደራችሁን የመዳም ግድግዳ ይግጭሽ እንዳትሉኝ

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 років тому +13

    እንኳን ደስ አላችዉ ኢትዮጽያዊያን ከዘመደሰቻችን ኤርትራዊያን ጋር ተደመርን

  • @amaramar1662
    @amaramar1662 6 років тому

    Yen wede thanks you. Dagemo zare amlye neshi en ehtshe edi ka hokuu wodochu yen fete sartowaluuuuuu. Hanyeeeee love you

  • @susuhussen3604
    @susuhussen3604 6 років тому +95

    ሂዳያ ስምሽ ደስ ይላል❤️

  • @hvfgh4424
    @hvfgh4424 6 років тому +4

    ዋው ማሻ አላህ ባለሂጃባ.ሥታምር.እሥኪልዩነቱን እዩት በአላህ አቤት ሙሥሊም እኮ

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y 6 років тому +27

    Wow zari betam des blognal Ethiopia ena Eritrea selam ena fikern aworedin kibr ena msgana lelul egziabher yhun 💚💛❤👌👏👏👏 hanicho swedish yeni fendisha flkilk ❤❤

  • @fredicell4906
    @fredicell4906 6 років тому

    Wowwww Welcome Haniye Ka Enigida gare Siwodishe uko haniye Tabareki

  • @user-wv2vy7tv2m
    @user-wv2vy7tv2m 6 років тому

    እንኳን ደህና መጣሽ ሀኒ የማዳም ጭቅጭቅ ቢያስከፋኝም ሀገሬ ሰላም ስለሆነች በጣም ደስስ ብሎኛል ከኤርትራውያን ሰላምና ፍቅር ስለሆንን ስለተደምርን የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ሰላማችንን ያብዛልን

  • @user-th6ve8of3z
    @user-th6ve8of3z 5 років тому +15

    ማሻአላ
    ሙሥሊም መሆን መታደልነወ፰

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari5860 6 років тому +135

    ለሴት ልጅ ውበቶ ይጃቦ መሻ አላህ

  • @misslove6832
    @misslove6832 6 років тому

    ❤masha Allah seyamry haneee earrr bemote like aregogn

  • @mayamayamaya5982
    @mayamayamaya5982 6 років тому

    ወይ ሀኒ ፍንድሻ። ደስ የሚል ነበር እናመሰግናለን ወይ ቦነስ ገላገይ ናት እኮ♥

  • @yeljocwaenat8432
    @yeljocwaenat8432 6 років тому +4

    በጣም ያሳዝናል እንዴት አፀልዩም ሴቶች ምን ሆናቹነው ፀልዬ አለቅም ትላለችእዴ ማፈርያ እንስሳ እንኮ ቀናብሎ ያመሰግናል

  • @user-vd5je4ji7q
    @user-vd5je4ji7q 6 років тому +131

    እኔ ሙስሊም አደለውም ግን በጣም ወደድኳት አለባበሳ ያምራል በዚህ ላይ ረጋ የለች ሴት ufff yane kojo btam tmryalshi

    • @user-lv4jv3rb2d
      @user-lv4jv3rb2d 6 років тому +1

      የነገን ማን ያውቃል 😍😍😍😍😍

    • @user-ii7pu4ci6m
      @user-ii7pu4ci6m 6 років тому

      የነገን ማን ያውቃል.. .ልዩ ነሽ እህት

    • @user-ts2ey4ln6t
      @user-ts2ey4ln6t 5 років тому +1

      ማሻ አላህ ሂዳያዬ ሙስሊም በመሆኔ ኮራሁኝ

    • @user-kt6kp9jw8q
      @user-kt6kp9jw8q 5 років тому

      በጣም ለኔ ልዩ ነሽ አስተያየትሽ ትክክል ነው ሂጃብ ውበት ነው ጦባይም ትልቁ ውበት ነው በውበት ላይ ውበት

    • @seadamekonen9534
      @seadamekonen9534 5 років тому

      ማር

  • @zinetmuhammed6708
    @zinetmuhammed6708 6 років тому +1

    ሁሉም ሀሪፍ ናችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ከምር ሙስሊሞቹ ግን ማሻ አላህ ብሎ ዝም🌻🌻🌻🌻🌻

  • @aassddfaassdd4926
    @aassddfaassdd4926 6 років тому

    ህጀቢ ነው ውበቴ እስልምነ ህዎቴ ይመችሽ ሕደያዬ እንደ ስምሽ ኑር

  • @MimiMimi-ok1vt
    @MimiMimi-ok1vt 6 років тому +13

    Hii hanicho yenee konjo kaa 4 amat boa waada agare ligaba nw ba like shanyuni misir ke Beirut

    • @asterl3708
      @asterl3708 6 років тому +1

      uuuuufff tadilsh

    • @MimiMimi-ok1vt
      @MimiMimi-ok1vt 6 років тому +1

      Amasaginalo aster yene marr lanchim qan ale

    • @mareliass2752
      @mareliass2752 6 років тому

      እኔ.ምለው.ሽልማቱ.ለሶስቱም.ይደረግ.የመጀመረያ.አሸናፊ..3000.ሽ.እነዛ.ደሞ.አንድ.አንድ.ሽ.ምክንያቱም.እነዛም.ያሳዝናሉ

  • @user-op1pz1ym8i
    @user-op1pz1ym8i 5 років тому +5

    ውበት ሲለካ ሂጃብ ነው ለካ ♥

  • @user-hm2pg2ct1z
    @user-hm2pg2ct1z 6 років тому

    ውይ ይህን ፖሮግራም ከሮመዳን ጀምሬ ተከታትየው አላቅም ነበር አሁን እዳጋጣሚ አገኘሁት ❤❤❤❤❤

  • @azizayasin8991
    @azizayasin8991 6 років тому +1

    አቤት እርጋታ ደስ ስትይ ሂዳያዬ
    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ
    ሀኒቾ በጣም ነው የምወድሽ

  • @user-nt7fh4hh3c
    @user-nt7fh4hh3c 6 років тому +5

    ዋው ይህን ፕሮግራም በጣም ነው ዉምወደው

  • @user-un2xp6rg8h
    @user-un2xp6rg8h 6 років тому +17

    ማሻአልልህ የትፊቅ ሚስት ስታመር አለባብሱ እፍፍፍፍፍፍ ሌሉቹን ዝቅ ማድርጊ ሳይሆን ግን አለባብሱ ማሻአላህ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @kedjaali8774
    @kedjaali8774 5 років тому

    Mash Allhe hejbshe samre yane marrr Alhadulilla musilme bemhana

  • @user-gd2dj1ic9n
    @user-gd2dj1ic9n 5 років тому +1

    ዋው በጣም ዘና እያልኩበት ነው ሀኒ ወድሻለሁ በጣም ደስ የሚል ፖሮግራም ነው

  • @Tewab
    @Tewab 6 років тому +4

    እንካንም ደህና መጣሽ ሀንቾ። እውይ ፈገግታሽ ሳይበሉ ያጠግባል ከፊትፊቱ ፊቱ ይባል የለ ፍልቅልቅ ♥እንዲሁም ለወዳጆችሽ ለኦርቶዶክስ ተከታዮች ዛሬ እኮ ልደትዬ ናት በስደት አለም ያለለውን ሁሉ ትጠብቀን ሰላማችሁ ይብዛ♥

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 років тому +14

    ኦህ ሀንየ ዛሬ ደግሞ እምር ብሎብሻል
    የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ያገሬ ልጆች ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ ወደ ኤርትራ ሂዷል በሰላም ወደ ሀገሩ እንዲመለስ ፀሎቴ ነው ድል ለ ኢትዮጵያ

  • @abebaasefa3300
    @abebaasefa3300 6 років тому

    እንካን ዳህና መጣቹ እህቶቼ ግዜ ካለን ሁሌም ብንፀሊይ መልካም ነው ለማነኛው ደስ ትላላቹ

  • @makahalain7448
    @makahalain7448 6 років тому +2

    እኔ በጉጉት እየጠበኩት ነበ እንኮን። በሰላም መጣችሁ ውዶች

  • @user-sw5hz4xz6e
    @user-sw5hz4xz6e 6 років тому +18

    ወይኔ ሙስሊም።መሆን መታደል።ነው

  • @kidist6498
    @kidist6498 6 років тому +3

    እንኳን ደና መጣቹ ሀኒዬ

  • @yekidanyelijneg7368
    @yekidanyelijneg7368 6 років тому

    ውይ እነ ወይንሸት በማሸነፋቸው ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ ያላችሀ ማሮች

  • @beautykitchen858
    @beautykitchen858 6 років тому

    ዋው ዋው ሀኒ ቆንጆ እንዴት ተነበትሽ እናመሰግናለን

  • @user-eo8hm5im7k
    @user-eo8hm5im7k 6 років тому +31

    ሀንይ ዛሬ አምሮብሻል ኮመንቶች እንተዋወቃለን ወይ ላይክ ግጩኝ😀😊☺😉😍

    • @user-nh6up9cj8i
      @user-nh6up9cj8i 6 років тому

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ
      እንተዋወቅ

    • @bekitube753
      @bekitube753 6 років тому

      ሀይ ዘመዶቼ ሰብስክራይብ፣ ላይክ አድርጉልኝ ይህን ቻናል እወዳችሀለው

  • @mamababatube8011
    @mamababatube8011 5 років тому +4

    ሂዲያ ከነስምሽ አለባበስሽ ውበትሽ እርገሰታሽ ሁሉ ነገርሽ ሸጋ ነው አሏህ ከአይን ያውጣሽ

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 6 років тому +1

    ሀኒቾ የኔ መደበሪያ እንኳን በሰላም መጣሽልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-js3db3jd5w
    @user-js3db3jd5w 6 років тому

    እኳን ደህና መጣሽ ሀኒ እኳን ደሥ አለን ውድ ኢትዮያን እና ኤርትራያን እህት ወድሞቼ ሠላም ፍቅር አድነት የሠፈነበት ዘመን እድንኖር እግዚያብሔር ከእኛጋር ይሁን አሜን

  • @engdlahussen3305
    @engdlahussen3305 6 років тому +6

    bsdet yalachhu ehit wedmoche selamachhu ybza

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 6 років тому +6

    207 እኘ ነኘ ።#so ላይክ ሜ ሱስ የሆንብኘ ፕሮግራም እንተዋውቃልን ውይ ዊል ካም #የኔ ፍልቅልቅ ስውድሽ ሀንየ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @furtunawithjesuslovejesus5429
    @furtunawithjesuslovejesus5429 6 років тому

    Hani konjo zare duketun abezesh meselegn ❣❣❣❣❣❣swedish yene andegna

  • @zzahra4923
    @zzahra4923 6 років тому

    እኔ የአብይ አድናቂ ነኝ የአብይ አድናቂ በላይክ ልያቹ
    ዛሬ የኤርትራ የኢትዮጵያ ምርጥ የእርቅ ቀን ነው

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 років тому +9

    💕ዛሬ ታሪካዊ ቀን ነው ኢትዮጵያ+ኤርትርያ =ተደምረናል እናም ሀኒቾ ውስጤ ነሺ

  • @rimbintbaba5781
    @rimbintbaba5781 6 років тому +32

    ኢትዮ + ኤርት = ♥

  • @madina2318
    @madina2318 6 років тому

    ወይይ ሀንቾ የመጀመሪያ ጊዜ ኮመት ልሰጥ ግን በጣም አዲናቂሽ ነኝ ፕሮግራምሽን እከታተላለሁ በጣም እወድሻለሁ ዛሬ ደግሞ ፍልቅልቅ ብለሻል ደስታው ነው መሰል ያስመራ እና የኢትዮጵያ ቀን ሰለሆነ ይመችሽ ሀኒ ምርጥ

  • @user-wu7hj3nq3n
    @user-wu7hj3nq3n 6 років тому

    የኔ ፍልቅልቅ እንኮን ሰላም መጣሽ እንኮን ደስ አላችሁ አለን ኢትዮጽያን እና ኤርትራን አንድ የሁንበት ቀን ነው ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። እስኬ ደስ ያላችሁ ኮሜንት አጥግብኝ።

  • @ziyadaahmad4724
    @ziyadaahmad4724 6 років тому +3

    ሀንዬ የኔ ሳቂታም ስወድሽ እንዲ አይደለም የኔ ቆጆ

  • @rakit1644
    @rakit1644 6 років тому +3

    ዌል ሀኒቾዬ ማር የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ 😘💚💙💜

  • @nasrshnor3259
    @nasrshnor3259 6 років тому

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ። ሀንየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ከልቤ ጥያቄወችሽ በጣም አስተማሪ ፦ አዝናኝ በጣም አመሰግናለሁ ። በርቺልኝ። 💚💚💚💚💚💚💚💚👏👏👏👏👏👏👏

  • @miremar5210
    @miremar5210 6 років тому

    እንኳን ለእሁድ አደረሣቹ ሀኒቾዬ የኔ ምርጥ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒሥቸራች በደማቅ አቀባበል አሥመራ ገብተዋል አብያችን ጅማሬክ እዳማረ ፍፃሜን ያሣምርልን ዛሬ ላይክ ግጩት ለአብያችን

  • @user-xr6wo5xh6o
    @user-xr6wo5xh6o 6 років тому +29

    ክክክክክ ሱሪ ኣለብስም ያልሸው ልጅ ክክክክክ እንደዚህ ራቁትሽን ከመውጣት ሱሪ ለብሰሽ ከላይ የሆነ ነገር ኧር ሻርፕም ጣል ብታደርጊ ይሻላል

    • @hiwotbetekle8794
      @hiwotbetekle8794 6 років тому

      Suri alilebisim enji suri chigir alebet alalechim

  • @user-bh5fr6qc5v
    @user-bh5fr6qc5v 6 років тому +39

    እርሙስሊሙቸ ዋው ውበት

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari5860 6 років тому

    ዋው እንኮን ደህና መጣችውህ ይህን ብሮግራም እንዴት እንደ ምወደው እንኮን ደህና መጣችውህ ውድድድድድ♥

  • @user-tg3br5qs5e
    @user-tg3br5qs5e 6 років тому +2

    ስወደው ይህን ፖሮግራም

  • @user-bh5fr6qc5v
    @user-bh5fr6qc5v 6 років тому +40

    ውብት በሂጀብ ስውድቸሁ

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk 6 років тому +10

    *እንደት ናችሁ የአገሬ ልጆች እንደት ይዞችሇል መደመር ዛሬ ሙስሊሞችም ከች ብለዋል ሁላችሁንም ውድድድድድድ* 😍

    • @Love-ig1ll
      @Love-ig1ll 6 років тому

      Susu Ahmed የእናቴ ናፍቂ ሰብስክራይብ አድርጉኝ enim.wudd

    • @user-un2xp6rg8h
      @user-un2xp6rg8h 6 років тому

      Susu Ahmed የእናቴ ናፍቂ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኛም ውድድድ♥♥♥

  • @jerryjerry9850
    @jerryjerry9850 6 років тому +1

    Thanks ere yen adami yet new yalkew meche new minitwawekew

  • @elsabettarefe79
    @elsabettarefe79 6 років тому

    Hani yeen maree swedesh ekoo well come ❤️❤️❤️👍🏽😘

  • @ethiopia5335
    @ethiopia5335 6 років тому +3

    ሀዉለት አወል
    ኧረ ዉደ እኔም ገና ሣያት ማሸአሏህ ብየ ነበር ግን ሡሪ እለብሣለሁ ሥትል ግራ አጋባችኚ ማለቴ ከሂጃቧ ሥር ወላ ብቻዉን የሚለዉ ብቻ አለባበሥ ሙሥሊሞች ማሸአሏህ ነን አለሀምዱሊሏህ!!!

    • @sameraath4612
      @sameraath4612 5 років тому

      sis ከውስጥ ነው ውዴ የተለመደ ነው ግን ከውስጥ ነው

    • @user-up1dq7vr7v
      @user-up1dq7vr7v 2 роки тому

      ከቤቱ ሊሁን ይችላል

  • @line2652
    @line2652 6 років тому +61

    የሴትልጅ ውበት ስትሸፈን ውበቷይጨምራል

  • @selamsol5845
    @selamsol5845 5 років тому

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ፕሊስ በሳምንት 2ግዜ ይቅርብ እስኪ እንደኔ የሚል ካለ ላይክ

  • @ss-dz6hh
    @ss-dz6hh 6 років тому

    Wowwwww haniye amrobshal yene mar💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @umuzakirtube8387
    @umuzakirtube8387 6 років тому +19

    ሙስሊሟ ማሸአላህ ሂጃብ ውበታችን ኢስላም ህይወታችን❤

  • @user-pl9un9er1w
    @user-pl9un9er1w 6 років тому +3

    ወይ ዛሬ አለፈለኝ መሠል 1 ነኝ መሠል

  • @habimar7961
    @habimar7961 6 років тому

    ጥሩ ግዜ ነበር በፍቅር ነው የምወደው ይሄን ፕሮግራም😘

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q 6 років тому +1

    እንኳን በስላም መጣቹ!አንዬ ስወድሽ እኮ

  • @user-gi9ht3pj6y
    @user-gi9ht3pj6y 6 років тому +10

    እራቁትሽን ከመሆን ሱሪ ይሻል ነበር የመጀመሪዋ

  • @user-bh5fr6qc5v
    @user-bh5fr6qc5v 6 років тому +3

    ዋው

  • @user-zw6bi3wl9m
    @user-zw6bi3wl9m 6 років тому

    ዋውውው በጣም ድስ የሚል ፕሮግራም ነው ደሞም አድስ ገቢ ነኝ በላይክ አበረተቱኝ ሀኒቾ በፈት አልወድሽም ነበር እንተዋወቃለን ፕሮግራም ግን በጣም ወደድኩሽ ♥♥♥

  • @user-ve1sh4du2v
    @user-ve1sh4du2v 6 років тому

    ዋው ስወደው ይሄ ፕሮግራም ብዙ ነገር ያስተምራል ሀኒቾ ስወድሽ የቀበቶዋ ጥያቄ ግን ሀይለኛ ናት

  • @user-fw6zv9ff9g
    @user-fw6zv9ff9g 6 років тому +3

    ሀኒ ፍልቅልቅ በሳቅ አፍለቀለቅሽኝ

  • @Tube-cg1ng
    @Tube-cg1ng 6 років тому +87

    ሂጃብ ነው ውበቴ ጀነትነው ምኞቴ

    • @madinaindris2615
      @madinaindris2615 5 років тому

      ፎዚፍቅር ፎዚ ፍቅር ሽህህህ

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 6 років тому

    Zare betam des bilojal selam le ethipea ena le eritrea hizbochi dr abiyachin ena hanicho filkiklkioch des sitilu.

  • @medhanitmukamuka3316
    @medhanitmukamuka3316 6 років тому

    hanichu konjjo selameshe beziete yibele balisehibete wisete neshe

  • @Genet747
    @Genet747 6 років тому +43

    Welll marochi ዛሬ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ plzzzzz

  • @hibisthibist9072
    @hibisthibist9072 6 років тому +6

    የሴት ልጅ ውበቷ አለባበሷ ደስስ ስትሉ ከ1 በቀር

  • @user-vv7hr7oz5c
    @user-vv7hr7oz5c 6 років тому

    እንኳን በስላም መጣችህልን ኢትዩጽያ ለዘላለም ትኑር

  • @naziftaressa9637
    @naziftaressa9637 5 років тому

    fantastic show keep it up hanni