Seifu on EBS: የበዓል ልዩ እንግዳ መምህር ምህረትአብ አሰፋ ክፍል ሁለት | Memher Meheretab Asefa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 кві 2020
  • የበዓል ልዩ እንግዳ መምህር ምህረትአብ አሰፋ ክፍል ሁለት | Memher Meheretab Asefa
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @cellphone4277
    @cellphone4277 4 роки тому +173

    እስኪ መምህር ምህረት አብን የምትወዱ ላይክ

    • @milonmilon645
      @milonmilon645 3 роки тому

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 4 роки тому +311

    የማንቂያ ደውላችን የዘመኑ ጳውሎስ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እረጂም እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Thinkmedia_max
      @Thinkmedia_max 4 роки тому +1

      ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ selam ehite and neger laschegrsh belkaminet subscribe argilgn

    • @onelovennn5506
      @onelovennn5506 4 роки тому +1

      Amen Amen Amen

    • @yeshi-mekonnen
      @yeshi-mekonnen 4 роки тому +1

      Amen Amen amen

    • @qalln-w272
      @qalln-w272 4 роки тому +3

      ቲሽ! ስምሽ ራሱ የፓለቲካ ....ስለሀይማኖት የማውራት ሞራል የለሽም

    • @tube5313
      @tube5313 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-vt7dd9hg9b
    @user-vt7dd9hg9b 4 роки тому +269

    እንደኔ መምህር ምህረታብን የምትወዱ ላይክ አርጉ ልቁጠራችሁ ደሞ ላይክ ጠይቄ አላዉቅም ዉዴች የመጀመሪያየነዉ

    • @medahanitlema7692
      @medahanitlema7692 4 роки тому

      Esun yametal setan becha nawu

    • @user-mb8lq2rs1b
      @user-mb8lq2rs1b 4 роки тому

      ወይኔ የንሰሀ አባት የለኝም አየ የሰዉ አገር

    • @from5theyou496
      @from5theyou496 4 роки тому

      Ena batam new mewadew

    • @user-sr7de7qo4h
      @user-sr7de7qo4h 4 роки тому

      @@medahanitlema7692 tikikil

    • @user-vt7dd9hg9b
      @user-vt7dd9hg9b 4 роки тому

      @@from5theyou496 የኔ ይለያል ስለሃይማኖቴ ምንም አላዉቅም ነበር በሡ ትምህርትነዉ ያወኩት እዉነት ስወደዉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልኝ ዉድመምህሬ

  • @user-sr7de7qo4h
    @user-sr7de7qo4h 4 роки тому +111

    መምህር ምህረተአብን የምትወዱ በላይክ 👍👍👍 አስተዋውቁ 👍
    #መምህሬ ❤ ሽ አመት ኑርልን 😘😘😘

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 4 роки тому +236

    ማመን አልቻልኩም ሰይፉዬ ዛሬ ገና እውነተኛ እንግዳ አመጣህ ወይም አቀረብክ።
    መምህር ምህረተአብ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን🙏❤

    • @user-pn8yh9nv2m
      @user-pn8yh9nv2m Рік тому +1

      መምህር ምህረትአብ እድሜ ከጤና ያድልልን።💕💘💘💕💕💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @user-rw4vr5vn4k
    @user-rw4vr5vn4k 4 роки тому +60

    እንደኔ መምህር ምህረት አብ የምትወዱ የኛ ጅግና ሁላችን ከሱ ጋር ምሆናች ንንገረው ።🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @edenedu7735
    @edenedu7735 4 роки тому +77

    ሰይፉ ዛሬ ገና ደስ አሰኘከኝ መምህራችንን ጋበዝክልን መምህር ምህረታብ አሰፋ ባለህበት እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ 🙏

  • @user-hu2fx3wo3p
    @user-hu2fx3wo3p 4 роки тому +119

    መምህር ምህረት አብአስፍ
    እረጅም
    እድሜና ጤና ይስጥህ ኑሩልን አሜን አሜን አሜን😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

    • @onelovennn5506
      @onelovennn5506 4 роки тому

      Amen Amen Amen

    • @user-rj6ue3vt5i
      @user-rj6ue3vt5i 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏😍😍😍👍👍👍

  • @danadana7885
    @danadana7885 4 роки тому +226

    የኛ መምህር ምህረት አብ አሰፋ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ ኑሩልን እናተን ባይሰጠን ፈጣሪ ምን እንሆን ነበር

    • @selamselam5020
      @selamselam5020 4 роки тому +1

      እውነት ነው እግዚአቢሄር ለበጎች እረኛ ያዘጋጃል እድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 роки тому +176

    በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረት አብ አሰፋ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል እረጅም የዓገልግሎት ዘመን ይስጥህ መምህሬ 😍😍😍😍 ስብከቶቹ ልብ ይጠግናሉ

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 4 роки тому +2

      መምህር ምህርተአብ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ እመቤቴ ትጠብቅህ

    • @user-up9yi8xd6l
      @user-up9yi8xd6l 4 роки тому +2

      *አሜን!*

    • @kgtrak6084
      @kgtrak6084 4 роки тому +1

      በጣም

  • @user-cg9yi6hk2i
    @user-cg9yi6hk2i 4 роки тому +51

    የምወድህ የማከብርህ የተዋህዶ እንቁ መምህር ምህረት አብ አሠፋ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @fekeryebltel2183
    @fekeryebltel2183 4 роки тому +42

    የኔ እንቁ መምሬ ያንተን ስብከት ስሰማ ማርያምን ልቤ በ ደስታ ይሞላል ደግሞ እኳ ያንተ ትምህርት ማስማት ማለት እንጀራ ፈትፋቶ እንደ መብላት ነው😘
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ የኛ ጀግና🙏🙏🙏

  • @user-mr7hx1ec6r
    @user-mr7hx1ec6r 4 роки тому +202

    ወርቃማው። እንቁ። መምህር። ሁፍ። እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን። 💖🌹 እናመሰግናቸዋለን። ሴፍሻ

    • @Thinkmedia_max
      @Thinkmedia_max 4 роки тому

      አገሬ ኢትዮጵያ selam ehite and neger laschegrsh belkaminet subscribe argilgn

    • @user-ym5kq8rh6y
      @user-ym5kq8rh6y 4 роки тому +1

      አሜን ፫ በጣም

    • @onelovennn5506
      @onelovennn5506 4 роки тому +1

      Amen Amen Amen

    • @hahshhhshshshwhwh2326
      @hahshhhshshshwhwh2326 4 роки тому

      እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች

    • @yhy5978
      @yhy5978 4 роки тому +1

      አተሀይማኖት ለሀይማኖት ታጋጫለህ እጅ መምህር አይደለህም

  • @tizuyedegelemaryameleje4819
    @tizuyedegelemaryameleje4819 4 роки тому +106

    መምህሬ ባተ ትምህርት አዘኔን ሁሉ እርሳሁ
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yabsrayetewahedoligi1182
    @yabsrayetewahedoligi1182 4 роки тому +36

    ሰይፍሻ እናመሠግናለን ሁልጊዜ አለማዊያንን ከምትጋብዝ መንፈሣዊያንን በትጋብዝልን ደስ ይላል
    የተዋሕዶ እንቁ የወንጌል አርበኛ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን

  • @user-bz8nu5rj8j
    @user-bz8nu5rj8j 4 роки тому +28

    ዋው የዛሬው ለይት ያለነው የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ አደረስን

  • @user-qr6lq9hx2n
    @user-qr6lq9hx2n 4 роки тому +94

    መምህር ምህርተአብ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን
    የእርሰዎን ስብከት
    ትምህርት
    ሳልሰማ ውየም አድሬም አላውቅም
    ያፅናናኛል
    ያበርታኛል
    የስደት እህቶቼ ስሙት ተከታተሉት ትምህርቱን ይጠቅማችዋል

  • @high1166
    @high1166 4 роки тому +28

    እንቁ የተዋህዶ መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅልን

  • @bazawork9230
    @bazawork9230 4 роки тому +31

    ጀግናው ምሁሩ ከእግዝያብሄር ለእኛ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶዎች የተሰጥኸን ልዩ ስጦታችን ነህ !
    እመቤቴ ከልጅዋ ጋር ከፊትም ከሁዋላም ይጠብቅህ! ሺ አመት ኑርልን።

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i 4 роки тому +39

    መምህር ምህረተአብ ዘመንህ ይባረክ በእውነት አንተ ኦርቶዶክስ ያፈራችው እንቁ ልጅ ነህ እድሜ ይስጥህ🙏

  • @hirutabrah9790
    @hirutabrah9790 4 роки тому +55

    በኩረ ሰባክያን ምህረትአብ አሰፍ የኔ ጀግና ሰለየሁህ ደስ ብሎኛል

    • @dgytt1008
      @dgytt1008 3 роки тому

      ሰይፍ የ እናመሰግናለን ጌና ዞሬ ባጎ ነገር ሰራሀ ለምምህራችን እዲሜ ና ጤና የተዋህዳ ልጅ የድንግል፣የመቤቴ ማርያም ልጅ ይጠቢቅሀ መምህራችን
      በልኡል
      እግዛቤሕር ፍቅር ባደለን መምህራችን እና ከብረወት ኣለን

  • @user-ps8mx1gz3m
    @user-ps8mx1gz3m 4 роки тому +48

    "አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ" እንኩዋን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰ
    እግዚአብሄር ይህን ክፉ ጊዜ ከመከራ,ከቁጣው ,ከቸነፈር በምረቱ ያድነን ይቅር ይበለን ይማረን::
    መልካም በዓል!!

  • @lovemarium4018
    @lovemarium4018 4 роки тому +70

    የተዋህዶ አንበሣ መምህር ምህረተአብ አሠፍ ሠይፊሻ ተባረክ በጣም ደሥ ብሎኛል መምህራችንን ሥላቀረብከው እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን

  • @hlinaheli4444
    @hlinaheli4444 4 роки тому +27

    መላው የክርስትና እምነት ተከተዮች እንኳን ለትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ መምህ ምህረት አብ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @haymanotsory5971
    @haymanotsory5971 4 роки тому +65

    በኩረ ሰባኪያን መምህር መረትአብ አሰፋ እሪጅሜ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን አምላክ ቅዱሰን የተዋህዶ አርብኛ

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 4 роки тому +38

    ዋውውውውው ሰይፍ አሁን ገና ልዮ ስራ ሰራክ የተባረክ ወንድሜ መምህሬ ስወድክ እማምላክ ትጠብቅክ

  • @tshaytesfahum2612
    @tshaytesfahum2612 4 роки тому +35

    በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ አሰፋ የተዋህዶ እንቁ: የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ: እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መምህራችን።

  • @marcelltube6415
    @marcelltube6415 4 роки тому +20

    ሴፍሻ እናመሰግናለን የምንወደውን የምናከብረውን የተዋህዶ አርበኛ ስላቀረብክልንን 🙏🙏🙏🙏መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘዉልክ

  • @Titay2348
    @Titay2348 4 роки тому +47

    የተዋህዶ እንቁ መምህሬ አንተ ስታስተምር ውስጤ መን ፈስ ቅዱስ ይሠማኛል ሠይፉዬ እመብረሀን ታክብርልኝ እመቤቴ ትጠብቅህ በተለይ እስጢፉኖስ ቤተ ክርስቲያን ህግ አዋቂ ነን ባዮች ያደረጉትን ነገር ስሰማ እውነት በስደት ላይ ሆኜ አልቅሻለው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ መምህሬ

  • @tubeofficial3188
    @tubeofficial3188 4 роки тому +16

    መምህራችን እንኳን አደረሰህ የተዋህዶ እንቁ❤

  • @yirgaalemyoutube9346
    @yirgaalemyoutube9346 4 роки тому +23

    እንቁ የተዋህዶ ልጅ መምህር ምህረትዓብ አሰፋ በእድሜና ጤና እመኝልሃለሁ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @user-bw2ur5uf3y
    @user-bw2ur5uf3y 4 роки тому +26

    የመምህር ምህረታብ አሰፋን እና የመምህር ዶክተር ዘበን ለማ ስብከት ስሰማ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች እግዚአብሔር ይባርክልኝ የኔ እንቁወች

  • @user-nu3qs8mu3z
    @user-nu3qs8mu3z 4 роки тому +100

    ዉዱ መምህራችን እኮን አደረሠህ ለመላዉ የተዋህዶ ልጆች እኮን አደረሠን አደረሣችሁ !!

    • @biniyammitiku30
      @biniyammitiku30 4 роки тому +1

      ስምሽ ኣልገባኝም

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 4 роки тому +2

      @@biniyammitiku30 ከምንፍቅና ወደ ቀጥተኛው እና እውነተኛይቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማለት ነዋ

    • @user-ey4wi4kf3c
      @user-ey4wi4kf3c 4 роки тому

      የኔ ውድ እንኳን ከምንፍቅና እግዚአብሔር አወጣሽ

    • @user-to4ws2pi2h
      @user-to4ws2pi2h 4 роки тому

      @@biniyammitiku30 እዉነተኛ ማለት ነዉ ቀጥታ

    • @biniyammitiku30
      @biniyammitiku30 4 роки тому

      @@user-to4ws2pi2h ማለት ተቀይራ ነው?

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 4 роки тому +37

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ የረገጥከው ሁሉ ለምለም ይሁን እንተ ለተዋህዶ ባለውለታ ነህ ወጣቱን ከመጥፎ ተግባር ወቶ እምነቱን እና ሀገሩን እንዲወድ አርገሀል እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @peacepeaceful9709
    @peacepeaceful9709 4 роки тому +4

    We love you Bokre Sebakian Memhr Mhreteab from Eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @sntemeritubetube1641
    @sntemeritubetube1641 4 роки тому +16

    የኛ እንቁ መምህራችን ሺ አመት ኑርልን እንወድሃለን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +20

    #ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
    እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ
    ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
    መልካም የትንሣኤ በዓል❣️❣️🙏🙏

    • @Thinkmedia_max
      @Thinkmedia_max 4 роки тому

      ሚሚ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች selam ehite and neger laschegrsh belkaminet subscribe argilgn

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y 4 роки тому +34

    መምህሬን የሚጠላ የተጠሉ ይሁኑ ከክፉዎች አይን ይጠብቅህ

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y 4 роки тому +20

    በኩረ ሰባኪያን መምህሬ ዘማሪየ ከኔ ከትንሿ እህትህ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ በፀጋ ያኑርህ🙏☝ መልካም በዓል ከነ ቤተሰቦችህ

  • @user-ok7tv1ed3j
    @user-ok7tv1ed3j 4 роки тому +26

    ሰይፉ ገና ዛሬ ሰው ሆንክ እናመሰግናለን መምህራችን የኛ ጀግና በርታል

  • @user-cq7xv2ir2y
    @user-cq7xv2ir2y 4 роки тому +25

    እንኳን.አደረሳችሁ አደረሰን.የተዋህዶ. ልጅች. መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና.ጤና.ይስጥልን.. ሽ.አመት.ኑርልን.

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 4 роки тому +46

    *የኔ ውድ መምህር እንዴት እንድምውድህ ።እስኪ የምትውዱት መልካም ምኞታችሁን ግልፁልት እኔ ግን ክዚህ በላይ እንድትስራ ምኞቴ ነው የማንቄያ ዲውል ልዩ እንቆ እሺ አምት ኖርልን ❤!*

    • @yhy5978
      @yhy5978 4 роки тому +1

      አተመምህር አይደለህም አይደለህም አየሁድ ነህ

    • @workeworke3189
      @workeworke3189 4 роки тому

      @@yhy5978 ምን

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 4 роки тому

      @@yhy5978 ምን እዚህ አምጥቶ ያስቀባጥርሻል ተከበሪ ዝፍጥ

  • @user-sb9qe6kz9x
    @user-sb9qe6kz9x 4 роки тому +23

    መምህሬ የህይወት ምግብ ነው ከአደበትህ እሚወጣው ቃል እግዚአብሄር እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይሥጥልን

  • @amenaa4153
    @amenaa4153 4 роки тому +16

    እውነት ብለሀል እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ምርተ አብ

  • @user-zs9cf5qt5v
    @user-zs9cf5qt5v 4 роки тому +28

    እቁ የተዋህዶ ልጅ መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @hayluetalem4745
    @hayluetalem4745 4 роки тому +31

    ደስ ሲል ዛሬስ አንደኛ ነኝ ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሣኤ በአል በሠላም አደረሣቹ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 роки тому +12

    መልካም በዓል መምህር ምርተ አብ አሰፋ ትክክል ነው የተናገሩት የአይ ማኖት አባቶች እንደዚ ያቅረብ ጥሩነው ሰይፍሽ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው

  • @martatesfaye7253
    @martatesfaye7253 4 роки тому +45

    መምር ምረታም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን መልካም የትሳዬ በአል ይሁንሎት ሰልፉ ላተም መልካም የትሳዬ በአል ለመላው የ ክርስትና እምነት ተከ ታዮች ይሁንልን አሚን 🤲🤲🤲🤲

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 4 роки тому +19

    ዋውውውውውው
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ስይፉ ጋና ዛሬ እረካህኝ

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 4 роки тому +45

    የምስራቅ ፀሐይ ነሽ ስምሽ የሚያበራ፡
    እምዬ ኢትዮጵያ የግዮን ሙሽራ፡
    ዳግም ትንሳኤ አለሽ ከፈጣሪ ጋራ።
    እንኳን ለብርኃነ ትንሳኤው
    በሠላም አደረሰን።
    አሜን።።።።
    ከተመቻችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u 4 роки тому +41

    አፌን ከፍቼ ቀረሁ
    እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን ውድመምህራን እውቀትና ጥበቡን ያብዛልህ አሜን

  • @asisalemu1415
    @asisalemu1415 4 роки тому +11

    መምህራችን ፈጣሪ እረዥም እድሜ ከጤና ጋሀር አብዝቶ ይስጥህ ባለክበት አምላክ ይጠብቅ ስለውሉም ነገር እግዚአብሔር የተመስገነ ይውን

  • @maryam_enatkerstos_abate6200
    @maryam_enatkerstos_abate6200 4 роки тому +56

    ጌታ ተነስቷል እልል እልል በሉ
    አምላክ ተነስቷል የምስራች በሉ
    ሙስና መቃብርን በሀይሉ አጥፍቶ
    ሀላችን አይነው ክርስቶስ ተነስቶ
    መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ!!

  • @tizuyedegelemaryameleje4819
    @tizuyedegelemaryameleje4819 4 роки тому +24

    በኩር ሰባኪያን መምህር ምርታአብ እንኳን አደርሰክ የኔ ዘመን ጀግና መምህሬ የማቱሳላን እድሜ ይስጥክ የአይኔ ብሌን እናከብርሀለን እንወድሀለን ኑርልን መምህሬ በጣአም በጣአም ተናፍቀሀል የኔን እድሜ ቀንሶ ላተ ይስጥክ

  • @kubra9052
    @kubra9052 4 роки тому +18

    የተዋህዶ አንበሳ እረዢም እድሜ ከንሙሉጤና

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 4 роки тому +3

    እንቁዬ መምህር ምህረት አብ እንኳን ለዚች ቀን አደረሰክ ለመላው የክርስትና አማኞች የክርስቶስ ሙሽሮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለብረሀነ ትንሳኤው
    የምንወድህ የምናከብርክ ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይህን በሽታ አስወግዶልን ያንን ጣፋች የማንቂያ ደውል ትምህርት እስክሰማ ናፍቂያለሁ የጠፋውን የክርስቶስ ልጅን የፈለገ ያስገኝ ለንስሀ ያበቃ ነው ያንተ ትምህርት እድሜና ፀጋውን ያብዛልክ

  • @user-pn6cd5ci8x
    @user-pn6cd5ci8x 4 роки тому +13

    Egziabber tebqo yanurlen amen amen bereqeth yderben memhir❤❤

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 4 роки тому +77

    Mahamirachin Yegna Liba melakam
    💚Yegna Kurate
    💛Yegna jegenaa
    ❤Yegna nugus
    💚Yegna Yetawhido kurate
    💛Yegna mamakeya
    ❤Yegna yetawhido Kurate
    💚Yegna Yabatochi imiba mabesha
    💛Yegna yebatakistayen kurate
    ❤Yegna Yemanafikan iger isate
    💚Yegna melakam mamirahachin 💛rajime ideme ke mulu tenaa gara ❤yadilote🙏🏽🙏🏽🙏🏽💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💚💛❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @selamselam9643
    @selamselam9643 4 роки тому +10

    እውነት ሰይፍሻ ገና ዛሬ ሰው አቀረብክ 🙏መምህር ምህረተአብ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @eladeneladen8095
    @eladeneladen8095 4 роки тому +8

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ እህቶቼ መምህሬ መምህር ምህረተአብ አሰፋ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫

  • @fdtube4966
    @fdtube4966 4 роки тому +66

    ለክርስቲያን ወንድምና እህቶች እንካን ለትንሳኤ በአል አደረሳቹ መምህር ምህረተ አብ ስለጋበዝከው ደስ ብሎኛል
    ጋደኞች አዲስ ዪቱዩበር ነኝ ካልደበራቹ ሰብስክራይብ አርጉልኝ

    • @Nabute_Tube
      @Nabute_Tube 4 роки тому +2

      FD tube በኩረ ሰባኪያን መምህሬ,ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
      እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ
      ብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ።
      "ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሠላም፤
      ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ። ዲያብሎስን አሰረው፤ አዳምን ነጻ አወጣው። ሰላም! ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ኾነ።”
      እግዚአብሔር በዓለማችን ላይ የተከሰተውን ወረርሽኝ ያስወግድልን።
      በዓሉ የተቀደሰ፣ የሰላም፣ የደስታና የጤና እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
      መልካም በዓለ ትንሣኤ
      ©𝑵𝑨𝑩𝑼𝑻𝑬 𝑻𝑼𝑩𝑬

    • @Thinkmedia_max
      @Thinkmedia_max 4 роки тому +1

      FD tube demerkush bra anchim demrign ney

    • @fdtube4966
      @fdtube4966 4 роки тому

      @@Nabute_Tube ሰብስክራይብ አርግልኝ

    • @imissyou2623
      @imissyou2623 4 роки тому +1

      Seb Aderkush or aderekuh

    • @fdtube4966
      @fdtube4966 4 роки тому

      @@imissyou2623 አመሰግናለሁ

  • @onelovennn5506
    @onelovennn5506 4 роки тому +7

    የተዋህዶ እንቁ የተዋህዶ ተስፋ ፈጣሪ እረጄም እድሜ ይስጥህ

  • @user-qq6mh7oj8o
    @user-qq6mh7oj8o 4 роки тому +14

    ሰይፍሻ ገና ዛሬ ሰው አቀረብህ መምህሬ ሺ አመት ኑር አንዳንዶች አገልጋዮች ሰይፉ ላይ ሲጋበዙ በሱፍ ይመጣሉ መምህሬ ልዩ ነህ አቦ ኑርልኝ

    • @maryamahmed1195
      @maryamahmed1195 3 роки тому

      በናትሽ ሁለታኘ አደድ እያልን እራችንን አሰልፈን አንስጥ
      ወድ ማምህራችን ቃለሕወት ያሰማልን እደቴ አይናቶችን ያብዛልን

  • @mekdasmekdas8442
    @mekdasmekdas8442 4 роки тому +21

    መምህረ ምህረት አብ በእውነት ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩኝ ጀምሮ ህይወቴ ተለውጧል እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏

  • @user-fv9ii4eo9v
    @user-fv9ii4eo9v 4 роки тому +6

    ሰይፉ በቃ በአሉን በአል👈👈👈👈 አሰመሰልከው መላው የእምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤው አበቃችሁ የአመት ሰውይበለን 👏👏👏👏👏

  • @waine6059
    @waine6059 4 роки тому +7

    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስትን ያውርስልን በእውነት ሴፉ በእውነት የሀይማኖት አባቶች በማቅረብህ እጅግ እናመሰግናለን ይቀጥል የተለያዩ ይእምነት መሪዎች አቅርብ ብርታት ይሆኑናል ከኮረና እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @tibelchnigussie2449
    @tibelchnigussie2449 4 роки тому +15

    ሚዲያዎች ይልመድባችሁ
    አንዳንዴም ኢትዮጵያዊ እንሁን
    ሰይፉ እናመሰግናለን

  • @jjfjdjdjvjd8625
    @jjfjdjdjvjd8625 4 роки тому +17

    እመቤቴ ማርያም ትባርክህ መልካም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መምህራችን

  • @user-xy8if6dy3j
    @user-xy8if6dy3j 4 роки тому +10

    ውዱ መምህራችን ወኛ ለኦርቶዶክስ ልጆች እኮ የአይናችን ብሌን እኮነህ ዘላለም ኑርልን ጠላትህን እንደቅጠል ያርግፍልህ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 роки тому +1

    የዘመኑ ድንቅ ወጣት ሰባኪ እድሜ ከጤናጋ ያብዛልህ ፈጣሪ የተዋህዶ እንቁ ኑርልን ወንድማችን 🙏💙❤💜💠⛪

  • @user-fs3mt9gw7t
    @user-fs3mt9gw7t 4 роки тому +20

    መምህር ምህረታአብ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ሠላምህን ያብዛው የኛ አንደኛ

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 4 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ አርበኞች እየመሩ ነዉ
    መምህራችን እግዚአብሔር ሞገሱንና ማስተዋሉን አብዝቶ ያድልልን ስስታችን ድንግል ወላድተ አምላክ ትጠብቅልን

  • @TeddyAsmamaw
    @TeddyAsmamaw 4 роки тому +54

    እኔ መምህር ምህርተ አብ ነኝ እሱ ወስጤ ነው

  • @user-fb9nd7ev1r
    @user-fb9nd7ev1r 4 роки тому +5

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ትሳኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እቁ ብርቅየ የተዋህዶ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @edenedu7735
    @edenedu7735 4 роки тому +28

    አይ ሰይፉ ዛሬ ገና ፀጥ ብለክ ኢሄን የመሰለ አንደበት አደመጥክ ግን ለምን አሳጠራቹት 😍

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 4 роки тому +11

    የተዋዶ አርበኛችን መምእር ምረታብ ረጀም ህድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልንንን 🙏❤❤❤🌷🌷🌷

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w 4 роки тому +17

    መምህር ምርትአብ በጣም የምንወደዎት መምህራችን ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልንንንንን።።።።።። 💚💛❤-👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-tk3tb8xp9x
    @user-tk3tb8xp9x 4 роки тому +1

    የምወድህ የማከብርህ በዘመናችን ምርጡ መምህር ምን ብዬ በምን ቋንቋ ልግለፅህ ብቻ ሺ አመት ኑርልኝ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የተዋህዶ እንቁ ዘላለም ከቤቱ ያኑርህ፡፡

  • @user-nz5mr3ib2g
    @user-nz5mr3ib2g 4 роки тому +2

    መምህር እድሜና ፀጋ ይስጥልን እግዚያአብሔር💒💒💒

  • @solitube6448
    @solitube6448 4 роки тому +5

    የነብስ ምግብ ከአንደበቱ ይፈሳል።በስመአብ ምን መታደል ነው።ይጠብቅልን ጌታ ።

  • @user-fh8qx1pw3g
    @user-fh8qx1pw3g 4 роки тому +3

    ሰይፍሻ የመምህራችን ስም በኩረ ሰባኪያን መምህር ምረት አብ አሰፋ በልልን የኛ እቁ መምህር አይናችን ነው እንኳን አደረሰክ።

  • @memoabebe6484
    @memoabebe6484 4 роки тому +1

    Kale hiwot yasemalen......memeherachin

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 4 роки тому +1

    Thanks ሰይፍሻ መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜና ጤና ትስጦት🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @barchgonderawa6727
    @barchgonderawa6727 4 роки тому +17

    Amen amen amen hagerachine fetariy yitebekelign

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 4 роки тому +15

    ሠይፍዬ የምር በጣም አመሠግናለሁ የተዋህዶ እንቁ ሠላምህ ብዝት ይበልልህ እመብርሀን ትጠብቅህ አሜን ፫

    • @abebaalemu9369
      @abebaalemu9369 4 роки тому

      እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሰይፉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በእውነት ትልቅ ሰው አቀረብክልን

  • @user-il7pk9tp7o
    @user-il7pk9tp7o 3 роки тому +1

    እቁ መምህራችን እድሜ ከጤና አብዝቶ ያድልልን 🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሠግናለን😍♥

  • @user-of1nx8mt3r
    @user-of1nx8mt3r 4 роки тому +2

    መምህር ምህረት አብ አስፋ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክ ሽ አመት ኑረልን የተዋህዶ እንቁ

  • @dawoudfarid367
    @dawoudfarid367 4 роки тому +12

    የኔ ዕንቁ መምህር የወንጌል አርበኛ እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ፀጋውን ያብዛልክ❤️❤️❤️

  • @tizuyedegelemaryameleje4819
    @tizuyedegelemaryameleje4819 4 роки тому +22

    መምህሬ ጥላቶችህን ከእግርስር ይውደቁ

  • @khouloydzittouni6800
    @khouloydzittouni6800 4 роки тому +2

    የምወድህ መምህሬ የተዋህዶ ጀግና እንኳን አደርሰህ

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 4 роки тому +2

    የኛ አቁ መምህር ራችን እድመና ጤና ኣብዚቶ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማል።

  • @user-ek2tq4ii4b
    @user-ek2tq4ii4b 4 роки тому +3

    በስመአብ አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁት የማይሰለች ጣፋጭ ትምህርት አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ውዱ መምህራችን

  • @hiwatlb0r928
    @hiwatlb0r928 4 роки тому +14

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰባቸዉ ሰይፉ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን::

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 4 роки тому +1

    ስይፍሽ እናመስግናለን
    የኛ እንቁ መምህር ምህረተአብ አሰፋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @mimimimimimimimi9791
    @mimimimimimimimi9791 4 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን፣እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @Nabute_Tube
    @Nabute_Tube 4 роки тому +5

    በኩረ ሰባኪያን መምህሬ,ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
    እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ
    ብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ።
    "ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሠላም፤
    ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ። ዲያብሎስን አሰረው፤ አዳምን ነጻ አወጣው። ሰላም! ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ኾነ።”
    እግዚአብሔር በዓለማችን ላይ የተከሰተውን ወረርሽኝ ያስወግድልን።
    በዓሉ የተቀደሰ፣ የሰላም፣ የደስታና የጤና እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
    መልካም በዓለ ትንሣኤ
    ©𝑵𝑨𝑩𝑼𝑻𝑬 𝑻𝑼𝑩𝑬

  • @user-xh7qv6xs1d
    @user-xh7qv6xs1d 4 роки тому +14

    አይ ሴፉሻ እስማርት እኮ ነህ መምህራችን እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥህ

  • @mahraa2243
    @mahraa2243 4 роки тому +1

    Sewadek. Yena. Tafache. Tebarek. Seyefiya enamsegenalen

  • @user-lr9ry4hf3r
    @user-lr9ry4hf3r 4 роки тому +2

    የኛ ጀግና የተዋህዶ እንቁ ነፍ አመት ኑርልን🙏🙏🙏

  • @sanadgandari409
    @sanadgandari409 4 роки тому +3

    ውይ የእኛ ጀግና ስወድህ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ