እንተዋወቃለን ወይ አዝናኝ የጥንዶች ዉድድር/Sunday with EBS: Enetewawekalen Woy

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @ማረኝየአሏህs
    @ማረኝየአሏህs 5 років тому +842

    አቤት እደኔ በፍቅር የተሞላ ቤተሰብና ትዳር ከስደት መልስ የናፈቀው እጁን ያውጣ

  • @ranasanwal1093
    @ranasanwal1093 5 років тому +872

    ብዙ ትምህርት አለዉ
    ትዳር ለሌለዉ ትዳር ልጅ ለሌለው ለጅ ፈጣሪ ይስጣቹ እስቲ አሚን በሉ

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 років тому +279

    ቴዲ አፍሮ
    ኢትዮጵያ ተወልዶ ኢትዮጵያ ያደገው
    ሀገሩ ሲነካ ነብር የሚያደርገው !
    ስሟን እየጠራ ሁሌ የሚያወሳ
    የእሱ ስም ቴድ ነው የአባቱ ስም ካሳ!
    መልካም ልደት ስጦታው ላይክና ሰብስክራይብ ነው

  • @sifabdi8880
    @sifabdi8880 5 років тому +1199

    አማራ ተነስ - - - ኦሮሞ ተነስ
    ትግሬ ተነስ - - - ጉራጌ ተነስ
    #ክረምት_ገባ_መሬት_እንረስ💃🏻🇪🇹💔

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 років тому +112

    ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን
    ከልዩነት ይልቅ አንድነትን
    ከማንነት ይልቅ እምነትን
    ቅል ኪዳን ጠባቂ
    ሀላፊነት ተሸካሚ
    ትልቅ ሰው ያድርገን ፈጣሪ የሀኒቾ አድናቂዎች

  • @zuzuhusan3907
    @zuzuhusan3907 5 років тому +456

    የዛሬ ሳምንት በአላህ ፈቃድ ሀገሬ እምዬ ጋር ልሄድ ነዉ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 років тому +5

      ሰላም ግቢ ማሬ ታድለሽ እኔም አማረኝ መግባት ሰብስክራይብ አርጊኝና የኢትዮጵያን ዝናብ ላኪልኝ ሙቀት መሮኛል

    • @randommaid4506
      @randommaid4506 5 років тому +1

      ሠላም ግቢ ማማየ

    • @besimeshletera3238
      @besimeshletera3238 5 років тому

      alah be selam yasgebash

    • @tibasraj7212
      @tibasraj7212 5 років тому +2

      መልካምጉዞይሁንልሽ

    • @سبريناسيد
      @سبريناسيد 5 років тому +1

      Yet new yaleshiw tekimigni abren enhidi

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 років тому +117

    ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን
    ከልዩነት ይልቅ አንድነትን
    ከማንነት ይልቅ እምነትን
    ቃል ኪዳን ጠባቂ
    ሀላፊነት ተሸካሚ
    ትልቅ ሰው ያድርገን ፈጣሪ የሀኒቾ አድናቂዎች

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 5 років тому +136

    በህግ አምላክ ያለው ልጅ ተመችቶኛል ለሚስቱ 👌👍

  • @iloveumom6120
    @iloveumom6120 5 років тому +467

    ፍቅርኛ የለኝም ብለህ አትዘን ምክንያቱም በፍቅርኛው ምክነያት ጨጓራ የሌለው አለና ፍቅርኛ ባይኖረኝም ጨጓራ ስላለኝ ፈጣሪ ይመስገን

  • @ሳምራዊትየኪዲነምህርትልጅ

    እኔ የዛሬ ሰምንት እምየ Ethiopia ነኝ በሰላም ገቢ በሉኝ ማሩቸ❤😘

  • @konjotube4817
    @konjotube4817 5 років тому +185

    እንኳን ለ አብርሀሙ ስላሴ በሰላም አደረሳችሁ መልካም እለተ ሰንበት ውዶች ከቻላችሁ ወደ ቻናሌ Subscribe እያደረጋችሁ ግቡ ምግብ ነው የምሰራው ትወዱታላችሁ መልካም ቀን😍😍😍😍😍😍

  • @unaitdamhara3760
    @unaitdamhara3760 5 років тому +245

    ያለምክነያት 👍 ግጩኝ ጣዕሙን ልወቀው።

  • @goo8670
    @goo8670 5 років тому +1024

    ስደት የመረረው ብቻ ላይክ አድርጉልኝ

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 5 років тому +251

    ሸቃላ: ሰራተኛዬ '*እሚባል ነገር ውይ ስጠላ እስኪ እደኔ የሚጠላ 👍ግጩኝ

  • @m.5431
    @m.5431 5 років тому +96

    ውይ ሰራተኛየ ስትል አፍህ ላይ አይከብድህም ደደብ ጓደኛየ ብትል አይ የኛ አስተሳሰብ ትንሽ ከፍ ስንል መሬት ልንሰብር እንደርሳለን

    • @መክያሀሚድ
      @መክያሀሚድ 5 років тому +1

      እኔንም በጣም ያስጠላኝ አይቶ አያውቅ ነው

    • @rozatefera7270
      @rozatefera7270 5 років тому +1

      እሱ ለተናገረው እኔን ከበደኝ

    • @timmit2534
      @timmit2534 5 років тому

      Serategnaye malet eko eredate malet new min chiger alew ere tewu bekenanet enyew

    • @charbelbousarkis7268
      @charbelbousarkis7268 5 років тому

      እግዛብ ካለ ፍቅረኝዬ የራሱንስራ ለመጀመራ አስባል ታዳ እደዝህብሊ ተጋደልናታ

    • @Lena-bw6ml
      @Lena-bw6ml 5 років тому

      ትንሺከፍስላለነዉ፣ዉይ

  • @ዘተዋህዶ-ዀ4ዘ
    @ዘተዋህዶ-ዀ4ዘ 5 років тому +251

    ዛሬ ሽማግሌ ልክዋል የኔ አዳም እስኪ እናንተም ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በሉን የዛሬ ወር እንተዋወቃለን ታዪናላችሁ😀በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ለዚህ ክብር ይብቃችሁ

    • @jamilajamila6175
      @jamilajamila6175 5 років тому

      Wow des yelal tidarachu yebarek

    • @ጌትየእናቴንኣደራ
      @ጌትየእናቴንኣደራ 5 років тому +7

      Beza Solomon ዋው ደሰ ይላል እንካን ደሰ ኣለሸ አኛንም ለዚህ ወግ ማረግ ከሰደት መልሰ ያብቃን አንግዲህ ጋብቻው ተፈፅሞ ያማረና የሰመረ ትዳር ይሁንላችሁ

    • @ሠሚርየወሎዋ
      @ሠሚርየወሎዋ 5 років тому +3

      ማሸአላህ ደሥ ይላል መብሩክ እንኩን ለዚች ቀን አበቃሽ እኛንም ይወፍቀን

    • @susu-js4by
      @susu-js4by 5 років тому +4

      የቅናሽ

    • @tseganshi.beyenalomono3725
      @tseganshi.beyenalomono3725 5 років тому +2

      Amen Amen

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 5 років тому +76

    አንድ የስደት እህታችን ቀረበችልን እኛንም ለዚህ አብቅቶሆ ለሃኒቾሆ ፕሮግራም ያብቃን

    • @ሰብለነኝ
      @ሰብለነኝ 5 років тому

      አሜን

    • @temesgenlambamo4976
      @temesgenlambamo4976 5 років тому

      አሜን

    • @hayatdubai5031
      @hayatdubai5031 5 років тому

      አሚን እኔንም ከ4ወርበሀላ ዱቅእላለሁ ኢንሻአላህ ምኞትነው

    • @በፍቅርበፍቅር
      @በፍቅርበፍቅር 5 років тому +1

      @@hayatdubai5031 ሕግዚያአብኤር የተመኘሺውን ያሳካልሽ ማማዬ

    • @hayatdubai5031
      @hayatdubai5031 5 років тому

      @@በፍቅርበፍቅር አሚን ወዴ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +408

    ውድ ያገሬ ልጆች ዛሬ ከፍቶኛል እስኪ በላይካቹ አይዞሽ በሉኝ 🙆‍♀️

  • @titititi8003
    @titititi8003 5 років тому +361

    በናታችሁ በሃኒ ይሁንባችሁ ላይክ ግጩኝ መጋጨት አማረኝ

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 років тому +2

      ክክክክ100000👍👍👍👍👍 እኔ አረጋለሁ እኔን አያረጉኝም እንጂ ተገጭተሻል ብድሬን በሰብስክራይብ መልሺ ደሞ

    • @fatemahfatemah5506
      @fatemahfatemah5506 5 років тому +2

      ክክክክክ ያው

    • @yemariyamlg4011
      @yemariyamlg4011 5 років тому +2

      የመዳምሽን ቁጥር ላኪልኝ በኩርኩም እድገጭሽ ልገራት😍😍😍😍

    • @bsjsxhdhzhzhhd904
      @bsjsxhdhzhzhhd904 5 років тому

      Tematam 😂😂😂

    • @titititi8003
      @titititi8003 5 років тому

      @@yemariyamlg4011 አረ እሷማ ሁልግዜ እንደገጨችኝ ነው አላረካኝም እንጅ

  • @አሏሀምዱልላሙስልምነኝእኔ

    15 ቀን ቀረኝ ለሠርጌ እስኪ ዱኣ አርጉሉኝ ወሏህ በጠም ጎግቸለሁ

  • @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
    @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ 5 років тому +56

    እኛም ከመምጣት ወደ ኃላ አንልም መጥተናል እደኔ ባልም ፍቅርም የሌላችሁ ዛሬ ማታ ይስጠን አሚን

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 5 років тому +90

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ የአብርሐሙጠስላሴ ነው እኳን አደረሳችሁ
    አብርሐሙ ስላሴ ከሀፂያት በስተቀር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ. መልካም ምሽት

  • @JoytubeWBS
    @JoytubeWBS 5 років тому +190

    #ብቸኝነቴን 💘💔እወዳታለሁ
    ምክነያቱም አንድ ቀን
    #ትከዳኛለች ብዬ ስለማላስብ
    #ብቸኛ የሆናችሁ እስኪ 👌
    እንደኔ በስደት ላይ ኑ ተደመሩ
    ቤተሰቦቼ ሁኑ

    • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
      @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 років тому +10

      ብቻችንን አይደለንም እህቴ ጊዜ የማይለዉጠዉ እግዚአብሔር አብሮን አለልን

    • @ናርዲየናትዋልጅ
      @ናርዲየናትዋልጅ 5 років тому +1

      ተደመርኩ

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 5 років тому +2

      እውነት ነው አትከዳም ግን ደግሞ ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ያለው ቃሉ ነው

    • @hafesuayoutub9468
      @hafesuayoutub9468 5 років тому +1

      ያረብ ስመለስ ከባሌ ጋር እኔም እንተዋወቃለን ወይ በተገኜሁ

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 років тому

      @@bltanyagetachew6659 እውነት ነው ማሬ እግዚአብሔር የፈቀደውን ሰው ሲሰጠን ነው ከዛ ውጭ ከባድ ነው

  • @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
    @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ 5 років тому +67

    ማሻአላህ ማሻአላህ አሚና ጂልባብሽ ሲያምር ቀጥይበት

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 років тому +14

    ነአምን በአብ
    ወነአምነ በወልድ(2)
    ወነ አምነ (4)ነአምነ በመንፈስ ቅዱስ
    እንኳን አደረሳችሁ ለአብረሀሙ ስላሴ አመታዊ በዓል❤

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 5 років тому +213

    ያረብ እኛንም ሸቃላወወች ከሸቃልነት። አዉጥተህ ኢማን ያለዉንትዳር ወፍቀን አሚንበሉ እህቶቸ😢😢😢

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 років тому +59

    ወንድም ካለሴት መኖር አትችልም ማዳምም ያለ ሸቃሊት መኖር ቀርቶ ሰከንድ አቱልም ክብር ለሴትቻችን ክብር ለናቶቻችን አኒ እኮን ሰላም መጣኝ የኔ ፋንዲሻ

    • @ወሄነተናየገገናወሄህር
      @ወሄነተናየገገናወሄህር 5 років тому

      ተሳስተሻል መዳም ሸቃላ ባይኖራት ወገብዋን አስራ ስራዋን ትሽራለች ባል ግን ያለ ሴት ልጅ ባዶ

    • @samiraamana5694
      @samiraamana5694 5 років тому

      mashaa allaah 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
      @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s 4 роки тому

      @@ወሄነተናየገገናወሄህር አረምትሠራለች ግማታሞች አለሠራተኛማ ይገማሉ

  • @አታሽቃብጥ
    @አታሽቃብጥ 5 років тому +200

    ሂጃብሽ አበያሽ ሁለመናሽ ከነ እርጋታሽ ደስስስ ትያለሽ

    • @rodakhdr7468
      @rodakhdr7468 5 років тому +1

      👍👍👍👍

    • @ሰአድነኝከሀይቅ
      @ሰአድነኝከሀይቅ 5 років тому +5

      በጣም ወላሂ ውበት የሚለካው በሂጃብ ነው ለካ

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 5 років тому +1

      Lebachuh gn merezi Allah akibir eyalachuh ye egzyabiher fetereti tegelalachuh mnidire gehedam. Belibes megesite semayat ayasigebam lebesachuhin sayehon lebachuhin atedu

    • @አታሽቃብጥ
      @አታሽቃብጥ 5 років тому +8

      እእ አልገባኝም አይገባኝም እውነታውን እየመረረሽ/ እየመረረህ መቀበል ነው ሙስሊም ሁሌም ቢሆን ፈጣሪን የሚፈራ አዛኝ ነው አለቀ

    • @አሚናሰኢድ-ጠ8ዘ
      @አሚናሰኢድ-ጠ8ዘ 5 років тому +1

      @@mekditubeselamethiopia7049 ቲሽ

  • @aia6245
    @aia6245 5 років тому +17

    ሀኒ የሰዉ ዘር እወድሻለሁ ፈገግታሽ ያለሽ የሰዉ ክብር ይመቸኛል በሀኒ ሞት ላይክ ግጩኝ

  • @helenyenatelijneg803
    @helenyenatelijneg803 4 роки тому +2

    ይደግ በጣም ምወደው ዘማሪ በተለይ ቁርጥ እየሱሴን ሚለው መዝሙሩን አድናቂህ ነኝ

  • @ልደታ-ዘ1ወ
    @ልደታ-ዘ1ወ 5 років тому +80

    ቆይ ግን ሰራተኝየ ያልከው ልጅ ትዝብት እሱ እራሱ ስራተኝ አይደል ማን ሳይስራ ቁጭ ብቆ ብር ያመጣን

  • @elisayemaryamlij6679
    @elisayemaryamlij6679 5 років тому +16

    ገነት ስትሄድ አሻጉሊት ይዛ ትሄዳለች ያልከው ልጅ ግን አሳከኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 5 років тому +28

    በኩላሊቴ ቀልድ የለም እውነትህን ነው በተለይ ሰደት ላይ ወጣ ወረድ የበዛባት ከሆነ

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 років тому +72

    ግን እኛ ሰራተኛ ሰራተኛ ከምናል አብሮ የሚበላውን አብሮ የሚውለውን ሰው ወይ የስራ ባልደረባዬ ጓደኛ ማለት ብንለምድ ትህትናን ብንለምድ

  • @raniasaedseid8824
    @raniasaedseid8824 5 років тому +59

    መሻአላ አሚናየ ሂጃብሺ ያምራል ሁላችሁም ታምራላችሁ

    • @hawamohammad3465
      @hawamohammad3465 5 років тому +1

      ማሻአሏ ሂጃቧ አሚና ቆጆነው ነገርግን ወደ ገነት ሙሥሊም ይዙ የሚሂደው ክይርሥራነውጂ አሻጉሊት አደለም

  • @rabiamarvs6505
    @rabiamarvs6505 5 років тому +25

    ጥንድ ጥንድ ሁነው ሲራወሩ ሳይ
    ቀናሁ በሰዎች ላይ
    የማላውቅህ ባሌ በል በዱአ በርታ
    እንገናኛለን አላህ ያለ ለታ

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 5 років тому +42

    በረከት የምትባው ታካብዳለክ

  • @ጌትየእናቴንኣደራ
    @ጌትየእናቴንኣደራ 5 років тому +9

    ውይ ሃንቾ ሰወድሸ የኔ ፍልቅልቅ ላላገባን ከሰደት መልሰ ያማረና የሰመረ ትዳር ይሰጠን ላገቡትም መግባባትን ይሰጣቸው ላልወለዱ ልጅ ይሰጣቸው በጠቅላላ የምንፈልገውን በሙሉ ኣላህ ይሰጠን ሰወዳችሁ ከልቤ ነው ሰደት ያላችሁ አህት ወንድሞቸ ኣብሸሩ በርቱ ሁሉም ያልፋል አወዳችሃለሁ

  • @ቅድስትተዋህዶ
    @ቅድስትተዋህዶ 5 років тому +27

    አምላኬ ለኔም የተቀደሠትዳር ሥጠኝ
    ይሥጠን ለሁላችን..

  • @senutesfaye4316
    @senutesfaye4316 5 років тому +18

    ሃኒቾ ውብ የሁል ጊዜ አድናቂሽ ነኝ አለባበስሽ ካአንቺ ጋር ይሄድብሻል በጣም !!!

  • @rahmatjamal9824
    @rahmatjamal9824 5 років тому +23

    ማሸአለህ አምነዬ አለበበስሽ ማሸአለህ ነው ሁቢ

  • @mylifedad5818
    @mylifedad5818 5 років тому +36

    ወንዶችዬ ግን ከእውነታችሁ ነው በሷ አልደራደርም እምትሉት እኔኮ አላምናችሁም 😔

  • @momloveyou3379
    @momloveyou3379 5 років тому +16

    ይሄን ፕሮግራም እንደእኔ በጉጉት የምትጠብቁ እና ሃኒቾን የምትወዱ እስቲ ላይክ አርጉኝ እኛንም ከስደት መልስ መልካም ትዳር ይስጠን ያላገባችሁ አሜን በሉ

  • @sarahtekeste3306
    @sarahtekeste3306 5 років тому +45

    መፈንቅለ ስደት ላርግ እያሰብኩ ነው ወገኖቼ

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 5 років тому +124

    ከሰራተኛዬ ጋር አይባልም ደነዝ።

    • @mekdasmekdas8375
      @mekdasmekdas8375 5 років тому +2

      ewunetem denezi

    • @labibam6080
      @labibam6080 5 років тому +22

      jole memeru ውዴ ሁላችንም ሰራተኞች ነን ስራችንን ከወደድን ብንጠራበትም አያስከፋም ስራዬ የገቢ ምንጬ🤫😆😆😆

    • @karensalam9340
      @karensalam9340 5 років тому +2

      Labiba M ክክክክክክክ ሰራተኛ ማለት ስራ ነው

    • @ሰአዳጌታነህ
      @ሰአዳጌታነህ 5 років тому +4

      እ እኔራሱ ወላሂ ቅጥልነው ያልኩት የሁነኮተት

    • @munirajuma8181
      @munirajuma8181 5 років тому +1

      ክክክክክክ

  • @mkframefta3231
    @mkframefta3231 5 років тому +128

    በሀኒ ሞት ላይክ አርጉኝ ጠይቄ አላውቅም

  • @ematube
    @ematube 5 років тому +7

    ሰራተኛ አለ ስራ ክቡር ነው መስረቅ እንጂ ሲቀፍ ባለጌ

  • @sadamekonen2627
    @sadamekonen2627 5 років тому +26

    አሚናት ገና ሳያት የዚህ ሀገር ትርዝ ናት እያልኩ ነበር ምነው ሸቃሊት በሙሉ የላችሁም እሳ ውስጤ ናችሁ እር ላይክ አጋጩኝ ሆ እርሜን ብጠይቃችሁ ሸ ነው

  • @ቤቲወሎየዋየእማናፍቂ
    @ቤቲወሎየዋየእማናፍቂ 5 років тому +45

    እረ የኔ ባል አልተወለዲም እደ
    🤔🤔🤔
    በስደት እዲሜየን ጨርስኩ
    ስደት ያስመረረ እናት ሀገሩ የናፈቀው ማነው እደኔ
    ❤💛💚

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 років тому +51

    ለተጋቡት ሰላምን ፍቅር ይስጣቸው
    ላላገቡት ደሞ የግራ ጎናችን ይስጠን አሚን በሉ የድአ ቀልድ የለም ይደርሳል

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 5 років тому +18

    እስኪ በረከት ቆንጆ ናት የሚል ላይክ ግጬኝ

  • @እምነቴየተዋሕዶልጅነኝእም

    ግን ግርም ሚለኝ ወድሊጂ ካገባ በኻላ እናቱን እንዴት ይረሳል ሚስቴን ከነኩብኝ ይላሉ እኔ እናቴ ከነኩብኝ አልችልም በባል ባል ይቀየራል የናት ቅያሬ የላትም

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *የእውነት የመጅምሪያ ኮምንት ስጭ እኔ ነኝ ሱስቱ ስላሱች ምርጥየ ትዳር ይስጣችሁ ይስጥን አሜን በሎ ዊል ካም !*

  • @madenamadena258
    @madenamadena258 5 років тому +10

    ምን አል የስራ ባልደረባየ ብትል ስራተኛ ከማለት

  • @sara-hz2gr
    @sara-hz2gr 5 років тому +27

    ከሰራተኛዬ ጋር አይባልም አንተ ዱቄት ሁሉም የእግዚያብሄር ፍጥረት ነው የኑሮ ደረጃ ነው አሰሪና ሰራተኛ የሚያደርገው ሰራተኛዬ ከምትል ባይሆን የስራ ባልደረባዬ አትልም?

  • @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ

    ሰራተኛየን ያለው ልጅ
    ትንሽ አያፍርም ውይስ ሀብታም ለመባል ነው
    እልፍ ቢባል እልፍ ይገኛል
    ደሀ ሞኙ ሞትን ይመኛል አለ የአገሬ ሰው

  • @እናቴእውድሻለውኑሪልኝበጤ

    እንኳን ለአብረሀሙ ስላሴ አመታዉ ክብረ በአለ አደረሳችሁ አደረስን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን መልካም ክረምት ያድረግልን አሜን

  • @በድንግልማርያምአላፍርም

    እስኪ ከስደት መልስ መልካም ትዳር የናፈቀው እንደኔ በላይክ አሳዩኝ አያስቀኑም የባአሎች ፍቅር ሲገልፁ እንባየ መጣ

  • @dasashdasash7856
    @dasashdasash7856 4 роки тому +1

    በረከት ባለበቤየቷ ዘመሪነው እማየው ከእዩ ጬፉ ቸረች ነው አድናቂህ ኘኝ ወንድሜ በረከት የኔ ቆንጆ እወዳችሁለሁ

  • @እማበስምሽልጠራ-ወ2ቀ
    @እማበስምሽልጠራ-ወ2ቀ 5 років тому +23

    ያገሬ የምየ ኢትዮፂያ ልጆች እወዳችሀለው አሞኛል በፀሎት በድአ አስብኝ

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 5 років тому +36

    ሀኒቾ እዚጋ ፈታ ታደርጊኛለሽ ማታ ዘመን ላይ ደግሞ ደሜን ታፈይዋለሽ በተለይ ጋሽ ዳባን ከነላሞቻቸው ከገደልሻቸው በኋላ ሳይሽ ደሜ ነው የሚፈለው😂😄

  • @serkaserka9008
    @serkaserka9008 5 років тому +13

    እንኳን ደህና መጣሽ ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ

  • @ሀይሚየማርያምልጅነኝ
    @ሀይሚየማርያምልጅነኝ 5 років тому +6

    ኡፍፍፍ የአንቾ አለባበስ መንፈስን ያድሳል ሴቶችዬ ከሃንቾ ቀሚስ መልበስን ተማሩ እውነት በተለይ እኛ የኦርቶዶክስ ሱሪ በሀይማኖታችን ሀይፈቀድም በሀይማኖታችን የማይፈቀደውን ባናደርግ ጡሩነው።

  • @shewit1307
    @shewit1307 5 років тому +4

    ደሥ ትላላቹ ከፍቅረኛዬ ጋር ተጣልቼ የልብ ህመም ሆኖብኝ ነበር በሥደት ላይ አሁን ታረቅን ደሥተኛ ነኝ የሚወዱትን ሰው ለራስ እደ ማድረግ የሚያሥደሥት ነገር ምን አለ?? እሥቲ የሠው ደሥታ የሚያስደሥታቹ like ቅጩኝ

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 років тому +14

    ሦስት ነገሮችን ጠብቅ!
    ሀገር - እናት- ዓይን
    ለሦስት ነገሮች ተዘጋጅ!
    ለኃላፊነት - ለእውቀት - ለትዳር
    ሦስት ነገሮችን አክብር!
    ቃልኪዳን - ጓደኛ - ትዳር
    ሦስት ነገሮችን ተቆጣጠር!
    ምላስህን - ቁጣህን - ስሜትህን
    ሦስት ነገሮችን አድንቅ!
    ውበት - ሕይወት - ተፈጥሮን
    ሦስት ነገር ጥላ!
    ሀሜት - ቅናት - ተንኮል
    ሦስት ነገሮች ያስፈልጉሃል!
    እምነት - ተስፋ - ፍቅር
    ♥♥♥♦♦♥

  • @የትግስትእናት
    @የትግስትእናት 5 років тому +27

    የኔ ተራ መቼ ይሆን ማነው ለማግባት የቸኮለ እጅ አውጡ

  • @ethiotube4780
    @ethiotube4780 5 років тому +63

    የዛሬ ወር ሀገሬ ልገባ ነው ነው ኢቃማየን አቃጠልኩት የታባቱ.ዱአ አርጉልኝ ጥሩ ትዳር እንዳጋጥመኝ

    • @ethiopia2602
      @ethiopia2602 5 років тому

      ethio Tube ለምን አቃጠልሸ አገረ ተጀናጀንሸዴ

    • @ethiotube4780
      @ethiotube4780 5 років тому +2

      @@ethiopia2602 ስደት አስጠላኝ ሁሌ ነው ሂጅ ውሰጅ አምጭ .ተብሎ ኑሮ .መኖር ነው እንደ .ለኔ ያለውን ፈጣሪ ሀገሬ ላይ ይሰጠኛል

    • @bintmedinar3801
      @bintmedinar3801 5 років тому +1

      Kemtakiya lereft hedesh hunetawn aytesh btmechi yeteshale new ketesakalsh ezaw tkeri neber kalhone tmelsh neber

    • @kukutk8917
      @kukutk8917 5 років тому +1

      ያሰብችው ይሳካልች የኔ ቆንጆ

    • @ethiotube4780
      @ethiotube4780 5 років тому +5

      @@bintmedinar3801 ይሄን ሀሳብ ሳላስበው ቀርቸ አይደለም ግን .ስመላለስ እድሜየን በሰው ቤት መጨረስ ነው.ካሁን በፊት ሂጀ ተመልሻለሁ .አሁን ደግሞ ሂጀ ልመለስ ነው እሽ መቸ ነው ትዳር እምይዘው መቸ ነው እምወልደው .መቸ ነው ከግርድና እምወጣው...በ20 አመቴ ከሀገር ወጣሁ አሁን በስደት 7 አመቴ 27 አመት ሆነኝ .ሂጀ ከተመለስኩ ደግሞ 2 አመት ሰርቸ ነው እምገባው.30 አመት ሆነኝ.ከዚህ በሆላ ምን አይነት ህይወት ነው እሚኖረኝ .ማማየ ለኔ ያለውን አላህ አስቀምጦልኛል .የሰው ሀገር ሰለቸኝ ኡፍፍፍፍ

  • @aminatseid280
    @aminatseid280 5 років тому +17

    እሄ በርከት የሚባል ልጂ ተጠረዘዘ እኮ እኔ ብቻ ላውራ አለ

  • @እናቴናፍቆቴውድድድአረግሻ

    በረከት የሚባለው ሲያስጠላ ምን ይበጣጠሳል

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 5 років тому +2

    በጣም የምወደዉ ብሮግራም ሀንቾ የኔምርጥ የተባረከ ትዳር ይስጠን

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 5 років тому +8

    ሀኒቾ ዛሬ ውበትሽ ጨምሯል😘
    ደላም ወገኖቸ ውድ ኢትዩጵያዊያን በያላችሁበት ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏

  • @selamselam9188
    @selamselam9188 5 років тому +57

    ስራተኛዬ ምን ማለት ነዉ ዝንጀሮ ፊት ምን ይመስላል

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 5 років тому

      enme serategmaye ? honobgnale

    • @qrainkq8113
      @qrainkq8113 5 років тому

      ክክክክክ ሲያስጠላ

    • @habimar7961
      @habimar7961 5 років тому

      Kkkkkk

    • @mazeethmazeeth4455
      @mazeethmazeeth4455 5 років тому

      ኸኸኸኸኸ

    • @akolteakolte6727
      @akolteakolte6727 5 років тому +1

      ክክክ ዝንጆሮ ፊት እንኳን አይደለም ሸበላ ነው ግን ተሳስተዋል

  • @abush524
    @abush524 5 років тому +7

    ይህን ድራማ በናፍቆት ነው የምጠብቀው በተለይ የሀኒቾን ሳቅ ውስጤ ነው

  • @fekrrkassa1965
    @fekrrkassa1965 5 років тому +2

    እንኮን አደረሰን የተዋህዶ ልጆች የአብራሃሙ ስላሴ የኛንም ህይወት ይጎብኙልን አሜን

  • @ሰርካለምአድሴየማርያምልጅ

    አገሬን ልገባነው በሰላም ግቢ በሉኝ እስኪ ውዶቼ

  • @LoveLove-gb3fg
    @LoveLove-gb3fg 5 років тому +3

    ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነበር ምክንያቱም ስርጌ ነበር እስኪ መልካም ትዳር በሉኝ

  • @barowbarow6120
    @barowbarow6120 5 років тому +57

    እንካን ለኣመታዊ የስላሴ ክብረ በኣል ኣደረሳቹ የኣባታችን የኣብርሃም ቤት የገጎበኘው የኛም ቤት ይጎብኝልን

  • @ሔዋንጎሹ
    @ሔዋንጎሹ 5 років тому +17

    ለኩላሊቷ አላለም 🤣 እኔም ኩላሊቲን እወደዋለሁ በሱ ቀልድ የለም😋🙃

    • @yhgj6571
      @yhgj6571 5 років тому

      እሱ ነው አሁን የሰው እጂ ።እዲያዩ ያደረገው

    • @ሔዋንጎሹ
      @ሔዋንጎሹ 5 років тому

      መጨረሻየን አሳምርልኝ Yhgj እውነት ነው

  • @veronicayedengellejveronic4689
    @veronicayedengellejveronic4689 4 роки тому +1

    ሲያሰቀኑ እኛም ለሀገራችን አብቅቶን ከሚዘዳደሩት አንደኞቹ ያርገን ሀገራችንንምሠላም ፍቅርይሰጥልን 🇪🇹🙏

  • @ቲጂጎንደሬዋ-ኰ1ዘ
    @ቲጂጎንደሬዋ-ኰ1ዘ 5 років тому +6

    ኡፋፋፋፋፋ ትዳር በወጣትንት እዴት ደስ ይላል አይ ሰደት ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ

  • @መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ

    ከሰረቸኞዬጋር ያልከውልጁ ጉረኛ ነገርነህ ባልደረባ ነው እሚባለው እኛ በሰው አገር ሸቃላ እንደምንጠላው ያጋራችንም እንደዚህ አይነት ስነብግባር የጎደለው አነጋገር መጀመሩ ያዛዝናል

  • @الحمدلله-ج6ض3ل
    @الحمدلله-ج6ض3ل 5 років тому +12

    ያአሏህ ዝምኛዋ ልጂ ወላሂ ስታምሪ አቤት አደብሽ የኔ ቆጆ በዚህ አደብሽና እና ሙአደብነትሽ በኢስላም በሂጃብ ቢሆን ጭራሽ አትጠገቢም ነበር አሏህየ ቀጥተኛውን መገድ ይምራሽ ያረብ

  • @sadamohmad5248
    @sadamohmad5248 5 років тому +85

    ዋው ዛሬ 10 ሆኩኝ እስኬ ላይክ እሜባለውን እድርጉኝ እዳው ላይክ እያሉ ሲለምኑ አያለሁ ጥቅም እዳለው እኔም ልየው ብየ ነው ክክክክክ

  • @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ

    አሚናየ ማሻ አላህ አለባበስሽ ሲያምር ሂጃባችን ውበታችንንንንንንንን

  • @ድንግልማርያምእናቴድ-ጐ2ጸ

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብርሀሙ ስላሴዎች በሰላም አደረሳችሁ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር አናድነት ለሀገራችን ይሁን አሜን አሜን አሜን በሰላም እደሩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 5 років тому +3

    እንዴት ደስ ይላሉ ኡፍፍ ባል እና ሚስቶቹን ሳይ አብዛኞቹ እደ ቆንጆ አይደሉም ፍቅር ለካ እውነትም ያሸንፍል እኔም አንዱን በፍቅር ግራ ገብቶኛል

  • @Eyadtube
    @Eyadtube 5 років тому +6

    እስኪ የሃንቾ ሳቅ አድናቂዎች በላይክ አስቁኝ

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 5 років тому +6

    የሆንክ ቆርቆንዳ ራስ ነገር ነህ ከሰራተኛዬ ጋር አይባልም ...!!! አብሮኝ ከሚሰራው ልጅ ወይም የስራ አጋሬ, አለዝያም የስራ ባልደርባዬ ይባላልእሺ 😌

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 років тому +1

    Wow በጉጉት ስጠብቀው ከች አላችሁ ሀኒቾ ጥሎብኝ ስወዳት በረከት የያገሬ ልጅ ስወድሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ የሁላቹንም 🙏😘😘ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏

  • @አርሴማቅድስትሰማእት
    @አርሴማቅድስትሰማእት 5 років тому +2

    ነጭ የለበሰችው ስታምር

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 років тому +29

    ያላገባቹ ጀሊሉ ያሰባቹትን ጀባ ይበላቹ

  • @tube370
    @tube370 5 років тому +3

    ሠላም ለእና ንተ ይሁን ውድና ድንቅ የሆናችሁ የሀገሬ ልጆች በሥደትም ያላችሁ በሀገር ቤት እግዚአብሔር ሠላማችሁን ያብዛላችሁ የልባችሁን መሻት ይሥጣችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @desuman902
    @desuman902 5 років тому +8

    እስቲ እንደኔ ትዳር ያማረው ላይክ ኮመንት ይስጠኝ

  • @የድንግልልጅ-ሸ1ተ
    @የድንግልልጅ-ሸ1ተ 5 років тому +1

    እኳን ደህና መጣሽ ሀኒቹ ።ወድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብርሀሙ ስላሴ አመታዊ ክብረ ባህል አደረሳችሁ በውጭ ሀገር ያለችው ለሀገራችን ያብቃን።ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ

  • @h.j8360
    @h.j8360 5 років тому +14

    ሴቶች ግን ሠሞን ማዳሞቻቹ ደና ናቸው የኔዋ የሆነ ገነሯ ላልቷል መሠለኝ እረ ትዕግሥቱን ሥጠኝ

    • @lamaaldossry5640
      @lamaaldossry5640 5 років тому

      ቢቻየተየዉ አየወረ የኔም እደዘ አገበገባ ልተገለኝነዉ አየዛሽ የልፋል

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 років тому

      ነይ ተደመሪ ሀቢቢቲ ፎቶዬን ተጭነሽ ግቢ አይዞሽ

    • @የገጠሯቀበጥነኝ
      @የገጠሯቀበጥነኝ 5 років тому

      Kkkkkkkkkkkk አይዞን ማማየ ሙቀቱ አላልቷት ነው

    • @ethiotube4780
      @ethiotube4780 5 років тому

      ክክክክክክክክክክክ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 5 років тому

      ክክክ የምር አሳቅሺኝ አይዞሽ እናት

  • @haregnegnyerufaellij8065
    @haregnegnyerufaellij8065 5 років тому +5

    ኧረ ለነ ግጩኝ አጋጩኝ ስል እራሱ ኮሜንት ጠላው 🙅🙅🙆

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 5 років тому +13

    ውድ የተወደዳችሁ የዎርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች መናፍቃንን አይጠቅስም
    እንኳን ለቅዱስ ስላሴ እግዛብሔር ስላሴ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ብያለሁ የሰላም የጤና የፍቅር በሰላም ያኑረን አሜን

  • @ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት

    ሰራተኛዬ ይላል ወጠጤ

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 років тому +1

    ሀኒ ዘና አደረግሽን እኮ ዋው በርቺልኝ ሳቅሽ ውስጤ ነው❤

  • @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ

    እውነትሽ ነው አሚናዬ ኩላልት ባሁን ሰአት ያስፈራል