ማንም ሰዉ ሚስቴን እንዲስማት አልፈቅድም እንተዋወቃለን ወይ ከሳምንቱ የባለትዳሮች ዉድድር ጋር በእሁድን በኢቢኤስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лип 2020
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
    It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
    #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 616

  • @richtube3551
    @richtube3551 4 роки тому +126

    ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ
    ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
    በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ እግዝያብሄር ይጠብቃችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ኮረናን ፈጣሪ ያጥፋልንንን🙏🙏

  • @user-cy5gn7jy7g
    @user-cy5gn7jy7g 4 роки тому +54

    ሶስቱን ህፃናት ከሚነደው የእሳት እቶን ያወጣ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከዚህ አለም ጭንቀትና ፈተና ያውጣን አሜን ፫
    የሳምንት ሰው ይበለን ♥

    • @helentarekegn8814
      @helentarekegn8814 4 роки тому +1

      Amen Amen Amen

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому +1

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።l ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

    • @asafasilmertesew3902
      @asafasilmertesew3902 4 роки тому +1

      አሜንንን

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому +1

      @@asafasilmertesew3902 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @hana967
    @hana967 4 роки тому +95

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በስደት ያለነውን እግዚአብሔር አምላክ ጠብቆ የዛሬ አመት በሃገራችን እንድናከብር ቅዱስ ገብርኤል ይርዳን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ሀንዬ መስቀልሽን ጠበቅ ✝️

    • @magdischuchu3957
      @magdischuchu3957 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-uv5iz7ku4k
      @user-uv5iz7ku4k 4 роки тому

      አሜን

    • @helentarekegn8814
      @helentarekegn8814 4 роки тому

      Amen Amen Amen

    • @user-gw1tv8hb4z
      @user-gw1tv8hb4z 4 роки тому

      Amen Amen Amen

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።l ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @user-iz8rm9xc9c
    @user-iz8rm9xc9c 4 роки тому +112

    ሙስሊም እህትና ወድሞቸ እካን ለኢድል አድሀ አድርሳቹሁ አልሀምዲሊላሂ። አልሀምዲሊላሂ።

    • @samiramuhammad8123
      @samiramuhammad8123 4 роки тому

      እንኳን አደረሰሽ አብሮ አደረሰን ዉዴ

    • @user-xm1sz1ur7z
      @user-xm1sz1ur7z 4 роки тому

      Mecha new

    • @user-kv7hg2iu6f
      @user-kv7hg2iu6f 4 роки тому

      እንኻን አብሮ አደረሠን M😘

    • @samjam8124
      @samjam8124 4 роки тому

      Ikan abro adrasisn eid mubark

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 4 роки тому

      እኳን አብሮ አደረሰን እህቴ አልሀምዱ ሊላህ

  • @user-qk8bw2bv4w
    @user-qk8bw2bv4w 4 роки тому +61

    ይሄን ፕሮግራም አይቶ እንደኔ ትዳር ያማረው እጁን ያውጣ😁

    • @lubabaloubaba1609
      @lubabaloubaba1609 4 роки тому +1

      ክክክክክእኔ 🙋👈

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 4 роки тому +1

      እኔማ እምሮት ሊደፋኝ ሲል የት አባቱ ብየ አገባሁ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому +1

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።l ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

    • @gex8278
      @gex8278 4 роки тому +1

      ከከከከከ

    • @emuhabeshawit3779
      @emuhabeshawit3779 4 роки тому +3

      ፈጣሪ መልካሙን ትዳር ይወፍቅሽ በተለይ የሚያፈቅርሽን

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 4 роки тому +71

    *እንኳን አድርሳችሁ ለቅዱስ ግብር ኤል ክብር በአል ሱስቶን ዲቅቆች ክሳት ያውጣ መላይክት እኛንም ክዚህ በሽታ መንጥቆ ያውጣን 🙇ለአመቱ ያድርስን 🙏እኔም ባልን ማንም ስው እንዲስምብኝ አልፍልግም😂😂😂😂ድስ ስትሎ ውልዱ ክበዱ !*

    • @helentarekegn8814
      @helentarekegn8814 4 роки тому

      Amen Amen Amen

    • @user-rl8mo9bs6h
      @user-rl8mo9bs6h 4 роки тому +1

      አሜን

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።l ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 роки тому +34

    ተዋህዶ መሆን መታደለ ነው 💒💒💒💒❤307 ኮሜቱ እንኳን ለቅዱሰ ገብረኤ አደረሳችሁ ነው የሚለው 👌 እንኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @helentarekegn8814
      @helentarekegn8814 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому +1

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።l ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

    • @user-sb8st7yu9y
      @user-sb8st7yu9y 4 роки тому

      @@helentarekegn8814 አሜን

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ማሬ

    • @wobywudu8457
      @wobywudu8457 4 роки тому

      @@helentarekegn8814 ቨ

  • @HagerieMedia
    @HagerieMedia 4 роки тому +61

    ሃኒቾ ምርጥ ሰው ሁሌም ኑሪልኝ ማነው እንደኔ ሃኒን የሚወዳት

  • @user-wr6nw9tq1l
    @user-wr6nw9tq1l 4 роки тому +99

    ዘረኝነተን እሚያጠፋ መዳኔት ፈልጉ እባካችሁ

    • @betelihemwellie4549
      @betelihemwellie4549 4 роки тому

      Kebtoch ketefu hulum selam nachew h

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 роки тому +1

      @@betelihemwellie4549 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

    • @damenechfantu2154
      @damenechfantu2154 4 роки тому

      እመጣለሁ እሺ እመጣለሁ አጠፋቸዋለሁ ቆይ ስማቸው😒😏🐊

  • @user-xp2uo5sp2x
    @user-xp2uo5sp2x 4 роки тому +49

    የኢትዬጰያ ሰላም ልክ እንደ ግድቡ ውሀ ማንም ሳይነካው ሞልቶ ይፍሰስ ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሸ የሀኒ አድናቂዎች 👍

  • @hasetlove2207
    @hasetlove2207 4 роки тому +109

    #ቅዱስ_ገብርኤል ሆይ ሠለስቱ ደቂቅ በእሳት ጉድጏድ በተጣሉ ጊዜ ክንፎችህን ጋርደህ ከመቃጠል እንዳዳንካቸው እኛንም ከመዓቱ አድነን!

  • @berhanrayatube416
    @berhanrayatube416 4 роки тому +14

    ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ ሰወድሽ እኔም እንደግዛብሄር ፍቃድ አገር ቤት ሰገባ ከባለቤቴ ጋር እመጣለሁ ፕሮግራምሸጋ ሰላም ለምየ ኢ/ያ ሀገራችን

  • @user-oy5lo1ec7z
    @user-oy5lo1ec7z 4 роки тому +14

    ፐፐፐፐ የዛሬዎቹ ሴቶች ከዱቄት የፀዱ ናቸው👍👍👍😍😍😍

  • @user-wp6gn7de8p
    @user-wp6gn7de8p 4 роки тому +92

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ገዳይን አስገዳይን አላህ ያጥፋልን

  • @kalkidandessalegn445
    @kalkidandessalegn445 4 роки тому +30

    ይቺን ኮመንት እምታነቡ ሁሉ ሰላማችው ይብዛ እንኳን አደረሳው ለቅዱስ ገብርኤል ክብረባአል አደረሳችው ከምንሰማው ከምናየው ይሰውረን አሜን አሜንንን

  • @tubegdgg1833
    @tubegdgg1833 4 роки тому +13

    ማሻአላህ አዚዛ ሥታምሪ አለባበስሽ ቆጆ የሴት ሥረአት

  • @mimitube7660
    @mimitube7660 4 роки тому +8

    ሀኒች ባለማህተብዋ እንኩዋን ለአብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሰች አደረሰን አሜን ኢትዮጵያዬ በክፉ እሚያይሽ ይውደም።

  • @user-hp3nc8zd5l
    @user-hp3nc8zd5l 4 роки тому +41

    እስኪ አንችም ለዚህ ቀን ያብቃሽ በሉኝ እንዴዉ ወደ ትዳሩ ልገባ እየተደረደርኩ ነዉ

    • @user-zw4kh9sh1p
      @user-zw4kh9sh1p 4 роки тому +1

      ማሸአላህ

    • @ummukhawlet5514
      @ummukhawlet5514 4 роки тому +1

      ለዚህ ቀን ያብቃሽ ውደ

    • @HayatHayat-fp6oz
      @HayatHayat-fp6oz 4 роки тому +1

      ያሠብሽው ይሁንልሽ

    • @user-zh4eb1kq5r
      @user-zh4eb1kq5r 4 роки тому +1

      በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ቶሎ ጊቢበት ከልኩ አያልፍም 😘💚💛❤

    • @gex8278
      @gex8278 4 роки тому +1

      ያብቃሽ እህቴ

  • @user-st3xq5jf4d
    @user-st3xq5jf4d 4 роки тому +5

    ጎበዝ ሀኒ እንዲህ እየቀላቀልሽ አቅርቢ ሙስሊም ክርስቲያን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን

  • @zuzu628
    @zuzu628 4 роки тому +83

    የተከበራቹ ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ የዙል ሂጃ አሰርቱ ቀናቶች ውሰጥ የሚባል ተክቢራ መሰማት ወይም አብራችሁ ተክቢራ ለማለት ከፈለጋቹ በቻናሌ ውሰጥ ገብታቹው ማግኘት ትችላላቹው

    • @umulanudtube9756
      @umulanudtube9756 4 роки тому

      ውዴ አሰላሙአሌኩም ነይ በቅንነት ሁለት ደቂቃ ከተያየን በሇላ እንደማመር

    • @mariamkasa5825
      @mariamkasa5825 4 роки тому

      Enshaallah

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      @@umulanudtube9756 subscribe enderarge konjo

    • @umulanudtube9756
      @umulanudtube9756 4 роки тому

      @@samerytube9478 ውዴ ደመርኩሽ ሁለት ደቂቃ አይቼ

    • @user-up3nw2by4i
      @user-up3nw2by4i 4 роки тому

      @@umulanudtube9756 እንዘመድ

  • @user-qh7mg6ch8n
    @user-qh7mg6ch8n 4 роки тому +13

    ሐኒቾ እኳን መጣሽ ፈጣሪ ሐገሬን ና ሕዝቤን ይጠብቅልኝ አሜን

  • @serlemvip1018
    @serlemvip1018 4 роки тому +26

    ውድ የኦርቶዶክስ ልጆች
    እንኳንለቅዱስ ገብርኤል አመታዊይ ክብረበአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @suzan2958
    @suzan2958 4 роки тому +10

    ዛሬ ወግ ደርሶኝ ስወስተኛ ነኝ ስላም ፍቅር ጤና ለእምዬ🇪🇹👈

  • @makiyaahmed758
    @makiyaahmed758 4 роки тому +36

    ልጀ ንፍቅብሉኛል። እኔንም በስላም ያገናኜኜ ያልወለዳቺሁም ፍጣሪ ይስጣቺሁ

    • @user-oo2ns8jd4k
      @user-oo2ns8jd4k 4 роки тому

      እግዚብሔር በሰላም ያገናኘሽ እኔም በጣም ንፍቅ

    • @makiyaahmed758
      @makiyaahmed758 4 роки тому +3

      @@user-oo2ns8jd4k አሚንንንንንን

    • @user-so6bu8zx4h
      @user-so6bu8zx4h 4 роки тому +1

      @@makiyaahmed758 amen

    • @user-lx1sm4hx9g
      @user-lx1sm4hx9g 4 роки тому

      Aminnnnnnn

    • @hirutethioa828
      @hirutethioa828 4 роки тому

      ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ የኔ እህት

  • @user-nc9ki1hp9l
    @user-nc9ki1hp9l 4 роки тому +30

    ውድ ያሀገሬ በስደት ያላችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹

  • @memywa2756
    @memywa2756 4 роки тому +5

    የአያቱን ስም እንኳን መጥራት የማይችል ትውልድ ያንተ ዘር ከኔ ይበልጣል ወይ ይንሳል እያለ ደም ሲያፈስ ንብረት ሲያቃጥል የሚውል የባከነ ትውልድ ።

  • @mastewlgatu4100
    @mastewlgatu4100 4 роки тому +5

    ተመስገን ነው በሠላም የተነሳ ሀኒቾም ማኀተቧን አድርጋ መስራት ጀመረች 👍

  • @abezuayele7645
    @abezuayele7645 4 роки тому

    አሜን!! ሀኒዬ ሁሌ በመጨረሻ የምትናገርያት ነገር "ሀገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበል የምትይው🙏🙏🙏" እንዴት ነብሴን እንደምታስደስተኝ ልነግርሽ እወዳለሁ thank you so much👍👍

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 роки тому +11

    ሀንየ የምወድሽ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን ጓደኞቸ

  • @birtukangelana6391
    @birtukangelana6391 4 роки тому +14

    ውድ የ ሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ክብር ባህል አደረሳችሁ

  • @hanat4480
    @hanat4480 4 роки тому +6

    ሀና ኘሮግራምሽን በጣም ነዉ ምንወደዉ ግን ታዳያለሽ ዳኝነትሽ ፌር ይሁን.

  • @user-oo5dh7xf9q
    @user-oo5dh7xf9q 4 роки тому +5

    ማነው እደኔ ሀንቾን የሚወዳት

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e 4 роки тому +7

    አምላክ ሃገራችንን ሠላም አድርጎ ይሄንን በሽታ ከአለማችን አጥፍቶ መልካሙን ዘመን ያምጣልን🙏💚💚💛💛♥♥ሃገሬ በነጋ በመሸ ሠላምሽን
    ያሠማን

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።l ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @serlemvip1018
    @serlemvip1018 4 роки тому +19

    ሀንቾ ማህተቤውበቴ
    እንደት እንደምታምሪ ልዩነሽ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 4 роки тому

    ዋዉዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ ሴትነታችሁ ተመቸኝ ሁለቱ የአስፋዉ ጓደኞቼ በእዉነት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ እህቶቼ ጥያቄዬን ስለተቀበላችሁ ስለመለሳችሁልኝ አመሰግናለሁ። ❤❤❤

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h 4 роки тому +14

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን💚💛❤👈ሰላም ያርግልን የህዳሴ ግድቡንም መጨረሻ ያሳምርልን ፈጣሪ

  • @user-mx8ef9uq3e
    @user-mx8ef9uq3e 4 роки тому +43

    *እኔ የሚገርመኝ ነገር በተዋቂ አሪስት ስም You Tube ይቱብ የምትከፍቱ ሰወች ለምን በራሳችሁ አትከፍቱም እንዴ መቸም የሚሽወዱት ትንሽ ሰወች ናቸው ተነቅቶባችኋላ ምድረ ኮተት*
    😏😏

    • @HasanHasan-kh1zw
      @HasanHasan-kh1zw 4 роки тому

      እኮ ሲያናድዱ

    • @user-ky6rx8sp2f
      @user-ky6rx8sp2f 4 роки тому

      ትክክል የኔ ውድ ምድረ ሌባ

    • @me-vi5jc
      @me-vi5jc 4 роки тому

      ወላሂ እውነት ነው

    • @HasanHasan-kh1zw
      @HasanHasan-kh1zw 4 роки тому +1

      እኔ ደግሞ ተሸውጄ ስት ሰው ሰብስክራይብ እዳደረኩ ትክክለኛዎቹ መስለውኝ ብቻውን አጭበርባሪ በራሳችሁ ጥራችሁ ግራችሁ አበሉም እንዴ ሆዳሞች ክክክክክክ ወረድኩባቸው አናደውኛል የምር

    • @user-kv7hg2iu6f
      @user-kv7hg2iu6f 4 роки тому

      እውነትሺነው

  • @user-ym5kq8rh6y
    @user-ym5kq8rh6y 4 роки тому +3

    ሙስሊም እህት ወንድሞች ለኢድ አረፋ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v 4 роки тому

    እንኳን ደና መጣሽ ሀኒቾ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ስላም ያርግልን

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 роки тому +5

    የፈጠራት ጌታ ዝም ይላታል እንዴ
    ድሮስ ጠባቂዋ እሱ አይደለም እንዴ
    አረ እናቴ ሆዴ
    አረ ሀገሬ ሆዴ
    በዚህ አጋጣሚ እኔም በዩትዩብ ቻናል መጥቻለው ሰብስክራይብ አርገው ቤተሰብ ይሁኑ!

    • @malisamalisa1358
      @malisamalisa1358 4 роки тому

      እኔን ሚገርመኝ ለምን በራሳቹሁ ስም ይትይብ አትሽቅሉም አሁን እዚህ ውስጥ። የአርትስቶችስ ስም ማስቅምጥ ምን የሚሉት ነው ዳዊት ፅጋየ የራሱ ፔጅ ይንርዋል ግን ይህ ትክክለኛ የሱ አይድለም

  • @sunight0033
    @sunight0033 4 роки тому

    እንተዋወቃለንይ ሳይ እራሄልን ትዝ ትለኛለች
    የኔ ፍልቅልቅ ናፍቀችኝ በጣም ነበር ምዎዳት
    እራሄል የምትዎዱ 👍

  • @tsehaytube777
    @tsehaytube777 4 роки тому

    I like this program. Thanks 🙏 btw, yeset ayatoch 2 aydelu ende? Ye enat enat and Ye abat enat? Yeset ayatoch sim

  • @user-px8rk4gi1o
    @user-px8rk4gi1o 4 роки тому +2

    እህት አዚዛ ሙስሊም ናችሁ ማሻአላህ
    ነገር ግን በሀይማኖታችን
    እኳን።ጉጭን መሳም ቀርቶ
    ከማህርሞችሺ ውጭ ያሉ ወንዱች
    እጂሽምንም መጨበጥ አይፈቀዲልሺም
    ለምሳሌ አባት ወንዲም
    አጎት የእህት ልጂ
    ወዘተ ከነዚህ ውጭ ያሉት አይፈቀዲም

  • @tigsttig3009
    @tigsttig3009 4 роки тому +1

    ሀንዬ እወድሻለሁ አሁን ደግሞ የበለጠ ነው የምወድሽ በዚው ቀጢ💐💐💐💐💕💕💕💕

  • @Tube-cg1ng
    @Tube-cg1ng 4 роки тому +4

    ወይ ሀኒ ዛሬ በራስሽ ፀጉር መጣሽ እስኪ ላይክ

  • @user-wp5il6gc9h
    @user-wp5il6gc9h 4 роки тому

    የሃንየ ፕሮግራም ብዙ ግዜ እንዲያሸንፉ የምፈልጋቸው ሰውች አሸንፈው ይወጣሉ betam ይገርመኛል 😊

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +14

    ሀገር ማለት እናት ናት፤እጅጉን የምትወዳት
    ሀገር ማለት አባት ናት ፤በጣሙን የምትኮራበት
    ሀገር ማለት ሚስት ናት ፤ በፍቅሯ የምትሞትላት
    ሀገር ማለት ልጅህ ናት ፤ በኃያሉ የምትሳሳላት
    ሀገር ማለት ልጅህ ናት ፤ ደጀንነቱ የሆነህ ትምክሕት
    ሀገር ማለት ወገን ናት ፤ መጠጊያ የምትሸሽበት
    ሀገር ማለት ሕዝብ ናት ፤ብዙውን በአንድ ያዋሐደች ቋት
    ሀገር ማለት ወግ ባሕል ናት ፤ ስትኖረው የምትደምቅበት
    ሀገር ማለት ዙፋን ናት ፤ሉዓላዊ የሥልጣን ሹመት
    ሀገር ማለት ዘውድ ናት ፤ግርማ ሞገስን የምትደፋባት
    ሀገር ማለት ማዕረግ ናት ፤ልብ የምትሞላ በሐሴት
    ሀገር ማለት ጌጥህ ናት ፤የሚሳሱላት የክት
    ሀገር ማለት ክብር ናት ፤ በምንም የማይለውጧት
    ሀገር ማለት ኩራት ናት ፤ ደረትህን የምትነፋባት
    እትዮጵያን ሰላምሸ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @saytsayt164
      @saytsayt164 4 роки тому

      ትክክል😘😘😘😘

    • @user-xf4gr7fv5v
      @user-xf4gr7fv5v 4 роки тому +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ትክክል

    • @anshlim1233
      @anshlim1233 4 роки тому

      Btkkl

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 4 роки тому +47

    ለድስ አመት አገርመግባት የማረው ማነው እደኔ ዘድሮም ላልፈኝነው

  • @user-ve3ol3xv2f
    @user-ve3ol3xv2f 4 роки тому +9

    እንኳንም ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል ደስታን ያበሰራችሁ
    ከአለታሰበ አደጋ ከዲያብሎስ ወጥመድ ይሰውራችሁ አሜን የሀገሩ ሰላም የናፍቀወ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 4 роки тому +7

    እኳን በሰላም ከሳምት ሳምት አደረሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @HasanHasan-kh1zw
    @HasanHasan-kh1zw 4 роки тому +3

    ሀኒዬ የኔ ሳቂታ እንኳን ደህና መጣሽልኝ

  • @litse1916
    @litse1916 4 роки тому

    ሀኒቾ እንኳን ደና መጣሽ ፈጣሪ ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹ይጠብቅልን

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 4 роки тому +2

    እኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጠን አሜን

  • @alemtsaheymekonnen1220
    @alemtsaheymekonnen1220 4 роки тому

    Hana you make the show very interesting, you are very gifted I am sure no one make it like you.God bless you your presentation shined in the room.you are gifted ,you educated our county merrages. Its great show. I was happy to see your wedding God make your life full of happiness. BLU.more .

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 3 роки тому

    በእዉነት ትክክለኛ ኢትዮጵያ ማለት አንች ነሽ ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 4 роки тому

    ሀንዬ አንድአንድ ሰዎች የሌላ ሀገር ቁዋንቁዋ ይቀናቸዋል እና በኛ በሀገርኛ እንዲናገሩ የምታደርጊው ነገር በጣም ያኮራኛል እኮራብሻለሁ ቀጥይበት እህት👏🏾👌🏾ወርቅና ድንቅ ቁዋንቁዋዎች አሉን ልንኮራባቸው ይገባል የሌላውን ሀገር ለመግባቢያ ብቻ እንጠቀምብት

  • @kamilame7875
    @kamilame7875 4 роки тому +4

    ሠላም ብያላሁላቹንም ያጀማአ ያኔ ታራ ማቼ ነዉ አግቢቼ ሚማጠዉ

  • @user-md9gn2ov2r
    @user-md9gn2ov2r 4 роки тому +4

    ዋው ደስ ይላል እኔብቻ ቀረሁ ቁሞቀር ሁኘ ወድ ሳማርጥ

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 4 роки тому +7

    አይ እውነት ነው በሚስት በእናት በአገር ቀልድ የለም አደል የሚባለው የምን በሳም ነው ጉንጭ

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y 4 роки тому

    ዘቢና ደስ ስትል ማሻ አላህስትስቅ ሲታምረ በሀኒ ጎን ያለችው ልጂ ከዱቂን የፀዱናቸው

  • @user-zd4kv9qg9i
    @user-zd4kv9qg9i 4 роки тому

    ሀንየ ማህተብሽ በጣም ያምራል እማ አጥብቀሽ ያዥው ለጌጥ አይደለም ታላቅ ምስጢር አለው ተወዳዳሪወችም በጣም ታምራላችሁ ግርማ ሞገስ አላችሁ የሰው ሀገር አትመኙ ማን ሀገርን የሚያክል ምንም የለም ያውም ኢትዮጵያን ከመሰለች ሀገር ኡትዮጵያየ እማማ ክፉ አይንካብኝ ዙር መግቢያየ የእመ ብርሀን አስራት ሀገር ክፉ አይንካብኝ
    *"ባህላችንም ሃይማኖታችንም ከሰው ፊት ከንፈር መሳሳም በጣም ትልቅ ነበር ነው በህላችንን አታበላሹ"*

  • @user-cb1jr2mh8v
    @user-cb1jr2mh8v 4 роки тому +15

    ማነው ኮረና ጠፍቶ ሀገር መግባት የሚፈልግ
    ያረብ ሀገራችንን ሰላምአድርግልን ኮረናን አንሳልን ስደተኞችን አስበን ሀኒቾ እንደኔ ድቡሽቡሽ ነሽ ውይ እራሴን ስወዳት ክክክክ

    • @user-zf5uh3dw1w
      @user-zf5uh3dw1w 4 роки тому +1

      እህቴ ኮራናው ዘጠኝ ጊዜ ይግለን በዘረኝነት ከምንጠፋ

    • @user-cb1jr2mh8v
      @user-cb1jr2mh8v 4 роки тому

      @@user-zf5uh3dw1w ትክክል የኔ ልዩ

    • @user-cb1jr2mh8v
      @user-cb1jr2mh8v 4 роки тому +1

      @@user-zf5uh3dw1w ትክክል የኔ ልዩ

    • @user-zf5uh3dw1w
      @user-zf5uh3dw1w 4 роки тому

      @@user-cb1jr2mh8v ያገሬ ልጅ እግረኛ እኔም ወሎየ ነኝ ግን በዘር አደለም ያው መላያው ነው

    • @user-cb1jr2mh8v
      @user-cb1jr2mh8v 4 роки тому

      @ዘሀራ tubeክክክክክ ዙዙየ ነይ ወደቻናሌ ሰብስክራይብ ብለሽ ግቢ እንዛመድ

  • @user-xx5pd9gc7b
    @user-xx5pd9gc7b 4 роки тому

    ሀኒዬ የኔ አዝናኝ wow እረ ቀጥነሻል በጣም ጎበዝ

  • @ahmedalaskar1407
    @ahmedalaskar1407 4 роки тому +1

    ሃኑቾ እንኳን ደህና መጣች

  • @alicell2740
    @alicell2740 4 роки тому +3

    ሀኒቾ ምርጧ እንኳን ደናመጣሸ

  • @martaz9311
    @martaz9311 4 роки тому +1

    Hanna, you are so good at this! Its funny!

  • @agyemariyam6725
    @agyemariyam6725 4 роки тому +1

    ሀንዬ እንኳን ደና መጣሽ

  • @user-ul7ub7gw3l
    @user-ul7ub7gw3l 4 роки тому

    ምስራቅ ታናሽ እህቴን ትመስላለች እርጋታዋ መልክዋ ፀጉርዋ ቅጥነትዋ ሁሉ ነገርዋ❤😘

  • @user-wn9xd4fm5w
    @user-wn9xd4fm5w 4 роки тому

    ሀንዬ እኔስ ያንች ቃላት ያንሠኛል ስወድሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ መልካም❤❤❤❤

  • @user-dn7rv8be7v
    @user-dn7rv8be7v 4 роки тому +1

    ወድሞቼና እህቶቼ እኳን ለአረፋ በአል አደረሰን ሀገራችንን ሰላምአድርግልን

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 роки тому +7

    ሰላም ለእናንተ ይሁን
    ልብ ብለው ያንብቡት
    ✍ባንዲት ትንሽ መንደር ቤት ለቤት እየተዘዋወረ ደረቅ ምግቦችን በመሸጥ የዕለት ጉርሱንና የትምርት ቤት ክፍያውን እየቻለ የሚኖር ልጅ ነበር፡፡ ታዲያ አንድ ቀን ግን ገበያ አልቀናውምና እንኳን የትምህርት ቤት ክፍያ የዕለት ጉርሱን የሚሸፍንበት መስራት አልቻልም፡፡
    ስለሆነም ርሃቡን ለማስታገስ ባቅራቢያው ካለው ቤት ምግብ እንዲሰጡት ለመጠየቅ ወስኖ በር ይቆረቁር ጀመር፡፡ በሩን የከፈተችለትን የምታመር ወጣት ባየ ጊዜ ግን የምግብ ጥያቄውን ወደ ውሃ ቀይሮ ውሃ እንድታጠጣው ጠየቃት፡፡
    ልጅቱም እንደራበው ተረድታው ነበርና በብርጭቆ ወተት ይዛለት መጣች፡፡ ወተቱን ጠጥቶ እንደጨረሰ “ምን ያህል ነው መክፈል ያለብኝ?”ሲል ጠየቃት፡፡ “ምንም አይነት ክፍያ መክፈል አይጠበቅብህም፡፡ እናቴም ላደረግሽው ማንኛውም በጎ አድራጎት ክፍያ አትቀበይ ብላኛለች” ስትለው ልባዊ ምስጋናውን አቅርቦ ጉዞውን ቀጠል፡፡ በዚህ ጊዜ ያስብ የነበረው ከእራቡ መገላገሉን ብቻ ሳይሆን የፈጣሪን መግቦት ጭምር ነበር፡፡
    ይኸ ከሆነ ከአመታቶች በኋላ ያቺ ወጣት ልጅ በከፋ ሁኔታ ታመመች፡፡ የምትኖርበት ከተማ ዶክተር ህክምናውን ሊሰጣት ባለመቻሉ ወደ ዋናው ከተማ የሕክምና ቦታ እንድትሄድ መራት፡፡ ለሕክምና በደረሰች ጊዜ ያያት ዶክተር በልጅነቱ እርቦት ወተት የሰጠችው ነበርና የመጣችበትን ከተማና ስሟን ስትነግረው በደንብ አስታወሳት፡፡ በተመለከታት ጊዜም ውላታዋን አስታውሶ ስለደግነቷ በዓይኑ እንባ አቀረረ፡፡ ከዚህ በኋላ የእሷን ጉዳይ ተከታትሎ ከበሽታዋ እንድትድን አደረጋት፡፡ልጅቱም ድና ወጥታ ክፍያዋን ልትከፍል ቢሏን ስትልክ ዶክተሩ የሆነ ነገር ቢሉ ላይ ጽፎ መለሰላት፡፡ ዋጋው ይበዛል ብላ ከመፋራቷ የተነሳ ቢሉን ለማየት አልደፈረችም፡፡ በመጨረሻ ቢሉን ባየች ጊዜ ከቢሉ ጨፍ ላይ የሰፈረው ሀሳብ ትኩረቷን ሳበው፡፡“በአንድ ብርጭቆ ወተት የሕክምናሽ ወጪ ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል” የሚል መልዕክት ከፊርማ ጋር ሰፍሯል፡፡ የእንባ ጎርፍ ዓይኖቿን አጠቡት፡፡ በልቧ አምላኳን እንዲህ አመሰገነችው “ያንተ ፍቀር በሰው ልጆች ልብ ተዳርሷልና አመሰግንሃለሁ፡፡”
    ✍ደግነት እራሱን ይከፍላል፡፡ ደግነት ደግነትን ይስባል፡፡
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @hayat490
    @hayat490 4 роки тому +3

    ሠላም ያገሬልጆ ች በያላችሁበት እኛንም አላህ በቃብሎ ስደትን መልካም ትዳርን ይወፍቀን አሚንበሉ በተፈ በፍቃደኝነት በተሠብእንሁን ሠላምላገራችን ኢ/ቶ።

  • @madinahahmed6824
    @madinahahmed6824 4 роки тому +1

    ሀኒየ ያነን ፀጉር ስለተውሽ ደስ ብሎኛል በራስሽ መመጣትሽ

  • @almazaile2728
    @almazaile2728 4 роки тому +1

    ሀኒ የኔ ውድ ስወድሽ ሁሉምነገር ቀሪነው ልጂሽን 1ብቻ አድረገሽ እዳታስቀሪው ውለጂ አትሞኝ

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n 4 роки тому +4

    ሀኒዩ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ❤

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 4 роки тому +3

    ሀኒዬ እኳን በሰላም መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ አሚን እምዬ ኢትዮጵያ ሰላሟ ይብዛልን እኔም የማላቀው ባሌን ጉጩን እዲስሙብኝ አሎድም 😀😀😀😀

    • @danigo6368
      @danigo6368 4 роки тому

      ደምሬሻለሁ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 роки тому +2

    ሀኒቾ ግራ ያጋባን ባንቺ የዩቲዩብ ቻናል ብዙ ሰዉ ከፍቱዋል ስለዚህ ያንቺ የቱ እንደሆን ግራ ገብቶናል

  • @zamzamahmed5534
    @zamzamahmed5534 4 роки тому +2

    ውዲ ሙስሊም እህቶእና ወዲሞችየዙልሂጃን10 ቀናቶች በዱአ በመፆም ንዝክር በተክቢራእናሳልፈው አላህ ዱአቸውን መቅቡል ከሚርግረግላቸ ባሮች ያዲርገን

  • @qrainkq8113
    @qrainkq8113 4 роки тому +3

    ሂኒ ቆንጂዬ መስቀልሽም የፀጉር እስታይልሽም ያምራል

  • @user-oh8rr1ik8k
    @user-oh8rr1ik8k 4 роки тому +5

    ሀኒቾ አንኳን ደና መጣሸልን

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому +1

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።l ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @enashebeshaneg3360
    @enashebeshaneg3360 4 роки тому +1

    ኮረነነረም ያተፍልል የሰገራችንንም ተጋበኛ ያብረዲልን ሰላም ሀገረችን እደገባ

  • @hawaebrahim8392
    @hawaebrahim8392 4 роки тому +3

    ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ

  • @ayalidemesashsam4946
    @ayalidemesashsam4946 4 роки тому

    Yetwahduu lijuwchi beyalenbite kedusei gebryali yetbkin amen Haun yena wedi setamryai

  • @HasanHasan-kh1zw
    @HasanHasan-kh1zw 4 роки тому +2

    ሀኒዬ ዛሬ ሸቀጥ ብላለች ስታምር

  • @maremare8074
    @maremare8074 4 роки тому

    ሐንቾዬ. የኔ. ፍልቅልቅ. ኑሪልኝ.

  • @abdukadir3597
    @abdukadir3597 4 роки тому

    ሀኒቾ ደስ ስትይ ፍልቅለቅነሽ

  • @fozitube4139
    @fozitube4139 4 роки тому

    ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ እኔንሰ መች ነው ከባሌ ጋ የምታቀርቢኝ😍😍😍

  • @abebechmina841
    @abebechmina841 4 роки тому

    ሃናቼ እንኳን በሰላም መጣሺ

  • @asterpeniel4487
    @asterpeniel4487 4 роки тому

    Hana betam tasazgnaleshe lemen tadayaleshe

  • @user-hj1xg5cm8j
    @user-hj1xg5cm8j 4 роки тому +2

    ሠላም ፍቅር ለሀገራችን

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 4 роки тому +5

    እንግዲህ ሚስት የባልን አያት አታዉቅም ማለት ኢትዮጵያ ዉስጥ ሆ ባሎች ደግሞ የሚስትን አባት አያዉቅም ማለት ነው። ሆ

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 4 роки тому +2

    ሀኒቾ እንኳን ደና መጣሽ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።ll ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 4 роки тому

    ኢቢኤሶች ከስህተታችሁ ተመልሳችሁ መስቀላቸውን እንድለብሱ ስላደረጋችሗቸው ደስ ብሎኛል ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ

  • @danadana2888
    @danadana2888 4 роки тому

    Well come hanichooooooooo yene fadisha wadishalewu yene liyuu

  • @tegestbeza3808
    @tegestbeza3808 4 роки тому +1

    Ye hanicho adenakiwochi eski enyachue👍

  • @ymer5432
    @ymer5432 4 роки тому

    ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-su7zd4ik6z
    @user-su7zd4ik6z 4 роки тому +1

    ሀንቾእኳንደህንደህናመጣችስወዲሽ

  • @As-yo6cx
    @As-yo6cx 4 роки тому +1

    ሀኒየ እኔም አድ ቀን እደምመጣ አምናለሁ ገና አላገባሁም እሺ ካገሬ ስገባ በአላህ ፍቃድ

  • @user-no5sv3ex3o
    @user-no5sv3ex3o 4 роки тому

    ሀንዬ ስወድሽ የኔ ድቡልቡል 😍😍😍😘
    ማህትብሽን ስታረጊና በራስሽ ጸጉር ከመጣሽ ወድህ በጣም ነው ያማረብሽ💕👏⛪

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።I ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html