ባጃጅ ላይ ተዋዉቀን ተጋባን እንተዋወቃለን ወይ ከሳምንቱ የጥንዶች ዉድድር ጋር በእሁድን በኢቢኤስ/Enetewawekalen Woy

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 913

  • @zedbintbaba4779
    @zedbintbaba4779 4 роки тому +756

    እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ዛሬ ትንሽ እህቴ ዛሬ ተሞሸረችልኝ አብሬ ከጎኗ ባለመሆኔ ቢከፋኝም ወግ ማረጓን ስላየይ ደስ ብሎኛል እስኪ በላይክ ደስታየን ተካፈሉኝ
    የታገቱትን ወገኖቻችንን ፈጣሪ ይድረስላቸው በጣም አዝኛለሁም አልቅሻለሁም።

    • @user-jg6hj1qf1x
      @user-jg6hj1qf1x 4 роки тому +4

      እንኳን ደሥ አለሺ ማርቲ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላት ማርዬ

    • @user-eu7ch5xr7e
      @user-eu7ch5xr7e 4 роки тому +2

      እንካን ደስ አልሽ

    • @Ss-pr8nc
      @Ss-pr8nc 4 роки тому +1

      የኔ አዛኝ በጣም ውሥጢን ነካሺው የኔ ተናሾች አግብተው እህቶቸ እኔ አላገባሁም ነገረ ግን ለኔ እዝናት የሚባል የላቸውም አይፀፀቱም ተናሾቸ አግብተው ግን አች ምረጥ ሠወ ነሺ

    • @user-ph6lc9qw5o
      @user-ph6lc9qw5o 4 роки тому +1

      እንኳን ደስ አለሽ እህታችን

    • @user-ph6lc9qw5o
      @user-ph6lc9qw5o 4 роки тому +4

      @@Ss-pr8nc አይዞሽ እግዚአብሔር ያለ ችም ይሆናል ይሔ ስደት ነዉ የተጫወተብን አይዞሽ ለኛ ያለዉ አለ

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k 4 роки тому +293

    እባካችሁ EBS ትልቅ ድርጅት ነው ስለ እህቶቻችን ስለታገቱት ድምጻችሁን አስሙ
    ፍትህ ፍትህ
    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ

    • @talalalazemi7195
      @talalalazemi7195 4 роки тому +4

      ፍትህ ለእህቶቻችን እማራለሁ ብለዉ እደወጡ የገቡበት ሣይታወቅ የቤተሠብጭቀት ጭቀታችነዉ እባካችሁ እንጩህላቸዉ ነግበኔነዉ

    • @bettytube2
      @bettytube2 4 роки тому

      ያልሽው ነገር ልክ ነሽ ግን አውቆ የተኛ መንግስት ያላት አገር እኮ ነው ያለንበት

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      @@talalalazemi7195 subscribe enderarge konjo

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      @@bettytube2 subscribe enderarge konjo

    • @aisyaha2981
      @aisyaha2981 4 роки тому

      የትአገር ነው የታገዱት
      አልሰማሁም አላየሁም

  • @user-cy5gn7jy7g
    @user-cy5gn7jy7g 4 роки тому +217

    ሴት ልጅ -- እናት ናት
    ሴት ልጅ -- እህት ናት
    ሴት ልጅ -- ሚስት ናት
    ሴት ልጅ --ልጅህ ናት
    ሴት ልጅ -- ሁሉ ነገር ናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ያለጥፋታቸው በፅንፈኞች ለታገቱት እህቶቻችን ፍትህ አረ ወዴት እንጩህ እፍፍፍፍፍፍፍ ልብ ይሰብራል እናት ምን ብላ ታልቅስ እህህህህህህህ

    • @hayatabdu212
      @hayatabdu212 4 роки тому +2

      ድንግል ማርያም ሰላማችን ናት ሴት ልጅ ሀገርም ናት

    • @user-cy5gn7jy7g
      @user-cy5gn7jy7g 4 роки тому

      @@hayatabdu212 እውነት ነው እህት ሴት ልጅ ሁሉ ነገር ናት .. ፍትህ ያለበደላቸው ለታገቱት እህቶቻችን

    • @burtukangetaye5124
      @burtukangetaye5124 4 роки тому +2

      አውነት ነው

    • @user-bb7nl2bl9l
      @user-bb7nl2bl9l 4 роки тому +1

      ትክክል 😢😢😢😢😢

  • @user-lr8bi5hp1d
    @user-lr8bi5hp1d 4 роки тому +76

    ማግባት ላማረን ሁሉ ፈጣሪዉን የሚፈራ የትዳር አጋር ይሥጠን

  • @hanihaymi6274
    @hanihaymi6274 4 роки тому +141

    አንደኛ ነኝ ፍትህ ለታገቱ ታዳጊዎች ተማሪን ማገድ ጀግንነት አይደለም

    • @demospaewe2888
      @demospaewe2888 4 роки тому +1

      በጣም በማያዉቁት የኔምሥጊኖች እፍፍ ፍትሕ ፍትሕ

    • @samsungsamsungg565
      @samsungsamsungg565 4 роки тому +2

      ፍትህ

    • @user-cc4xr7ki7s
      @user-cc4xr7ki7s 4 роки тому +1

      አር የመግሥት ያለህ 😭😭

    • @farialain3366
      @farialain3366 4 роки тому

      ፍትህ ለታገዱት እህቶቼ

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      @@demospaewe2888 subscribe enderarge konjo

  • @qrainkq8113
    @qrainkq8113 4 роки тому +18

    አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ በነዚህ በልጆች ፍትህን ያልፈለገ ያልጮህ ሰው የለም ሙስሊም ክርስትና ሁሉም እየጮኸ ነው ያለው ሁሌ እንዲህ አንድ ብንሆን ሀገራችን ምንም አይነት አደግጋ ውስጥ አትወድቅም ነበር

  • @haymihaymi6301
    @haymihaymi6301 4 роки тому +108

    ሀና በጣም ነው የሚወድሽ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @addistube1260
    @addistube1260 4 роки тому +109

    ፈጣሪ ሆይ በሰላም ለሀገራች ያብቃን ሀገሬ በጣም ናፍቆኛል እስኪ እንደኔ የናፈቃችሁ ላክ በሉኝ

    • @user-jg6hj1qf1x
      @user-jg6hj1qf1x 4 роки тому +1

      ሠብ አድርጊኝ ማርቲዬ

    • @user-fc4jg9ok3g
      @user-fc4jg9ok3g 4 роки тому

      እኔ አለሁ አረ እህት ብቻ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

    • @user-jg6hj1qf1x
      @user-jg6hj1qf1x 4 роки тому

      @Mulualem Tube እሺ ማር እኔም ጋ ነይልኝ😍

    • @user-jg6hj1qf1x
      @user-jg6hj1qf1x 4 роки тому

      @Mulualem Tube አድርጌሻለው ማርር

    • @berrystrawberry787
      @berrystrawberry787 4 роки тому

      አስፋዉ የት ሔድ ??

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 4 роки тому +125

    ሴት ልጅ እናት ናት😥
    ሴት ልጅ ንግስት😥
    ሴት ልጅ ኣክስት😥
    ሴት ልጅ እህት😥
    ሴት ልጅ ሚስት😥
    ሴት ልጅ😥 ልጅ ጭምር ናት ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታገቱት ።

    • @alihamdulilah6475
      @alihamdulilah6475 4 роки тому

      @ሮዛ ኢሳም አማን የደሴዋ ቆንጆ ደምቢ ደሎ

    • @alihamdulilah6475
      @alihamdulilah6475 4 роки тому +1

      @ሮዛ ኢሳም አማን የደሴዋ ቆንጆ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ናቸው በመንገድ የታገቱት ሴቶች ከዩኒቨርሲቲው ውጪ ነው የተከሰተው ከሴቶቹ ምን እንደሚፈልጉ ኣልታወቀም 52ቀን ሆናቸው መድረሻቸው ኣልታወቀም

    • @alihamdulilah6475
      @alihamdulilah6475 4 роки тому

      @ሮዛ ኢሳም አማን የደሴዋ ቆንጆ ኣሚን ስለ ኢትዮጵያ ሀገራችን ጉዳይ ኣሳሳቢ ሁኔታ ላይ ደርሰዋል እህቴ ኣላህ እርቅ ያውርድልን😥😥😥

    • @raq7520
      @raq7520 4 роки тому

      ሀናዬ እኔ ማር ውድድድድ ማረግሽ አላህ በሰላም ላገሬ ካበቃይ እንገናያልን

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      @ሮዛ ኢሳም አማን የደሴዋ ቆንጆ subscribe enderarge konjo

  • @hawltiedresi7334
    @hawltiedresi7334 4 роки тому +75

    መታገት በሰው ሀገር ይብቃን ደሞ ባገራችን ነጻነት እንጣ ፍትህ ለታገቱ እህቶች

    • @demospaewe2888
      @demospaewe2888 4 роки тому

      በጣም እሕቴ የኛይሻላል በትዉልድ አገሩ ሥትቀን ፍትሕ

    • @meritube2416
      @meritube2416 4 роки тому

      የት ሀገር ነው ኧረ የታፈኑት

    • @joujoufahmi2791
      @joujoufahmi2791 4 роки тому

      በጣም የእውነት ያማል

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      @@demospaewe2888 subscribe enderarge konjo

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      @@meritube2416 subscribe enderarge konjo

  • @user-ro3ir4zh1s
    @user-ro3ir4zh1s 4 роки тому +26

    እኔም ሴት ነኝ ፍትህ ለታገቱ እህቶቻችን

  • @asna9396
    @asna9396 4 роки тому +35

    ተወዳዳሪች በናታቹ እናትን በሚስት አትተካት በቃ እናትን ሚተካ የለም ግን ሚስትህንም ውደዳት ለኔ እናቴ ውስጤ ናት ምንም መተኪያ የላትም

    • @fekerfekri3692
      @fekerfekri3692 4 роки тому +2

      እረ የልቤን ነገርሽልኝ እኔ ባሌ እናቴ ነዉ የሚለኝ ግን አይዋጥለኝም

    • @asna9396
      @asna9396 4 роки тому +3

      @@fekerfekri3692 እንዳይልሽ ማለቴ አይደለም ይበልሽ ግን አንድ ቀን ሲነሳባቸው ለሚፍቱት ሚስቴ የናቴ ምትክ ናት ይላሉ እንዳይደገማቹ እናት እናት ናት

  • @tizitanigussie6176
    @tizitanigussie6176 4 роки тому +6

    አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተን የሚፈራ የሚያከብር እኔን ደሞ የሚያፈቅር ባል ስጠኝ🙏🙏🙏
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታገቱት እህት ወንድሞቼ!!!!

  • @Ethiopia_
    @Ethiopia_ 4 роки тому +52

    "እሱ ባጃጅ ሹፌር እኔ ተሳፋሪ "
    ባለሙሉ ተስፋ ቃል ኪዳን አክባሪ
    እሱ ነው የኔ ባል ለእምነቱ ለእምነቱ አዳሪ።
    አላለችም በሉ ይዝለቅላችሁ ብለናል ማሮች

  • @user-yv4ho9be6b
    @user-yv4ho9be6b 4 роки тому +135

    ፍትህ ለሙስሊሙ ኡማ ፍትህ ለታፈኑ እህቶች

    • @fantaifantaai4977
      @fantaifantaai4977 4 роки тому

      ሙሥሊሙ ኡማ ማነው ማማየ

    • @zinashdereje2056
      @zinashdereje2056 4 роки тому

      ደሞ ማን ታፈነ ውዴ

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      @@fantaifantaai4977 subscribe enderarge konjo

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      @@zinashdereje2056 subscribe enderarge konjo

    • @Amal-iw3ii
      @Amal-iw3ii 4 роки тому

      ማር ምን ድንው እስኪ ንገሪኝ የተፈንት

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +112

    ሀኒዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁን የእህቶቻችን ነገር ይታሰብ ድምፅ ሁኑ

    • @xxudd1471
      @xxudd1471 4 роки тому +1

      አገረችነንአላህሰላምያርግልን

    • @gebruabera9599
      @gebruabera9599 4 роки тому +2

      እኔ የምልሽ ሚሚ በዚ ህ ፕሮግራም ላይ ፈሌጌ ያንቺን የማካም ምኞት ኮሜንትሽን ማንበብ በጣም ደስ ይለኛል። ዘመንሽ ይባርክ ። እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @yemanetesfazion5814
      @yemanetesfazion5814 4 роки тому

      ሚሚ የሰው አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ haha ገንዘብ ካለ

    • @user-di5yo4px8c
      @user-di5yo4px8c 4 роки тому

      @@xxudd1471 aaaaaaaàaaààaaàaaaaaaaaaàaàaaaaaaaaaaaaaàaaaaaaaaàaaaa

    • @user-mh2xw1li8w
      @user-mh2xw1li8w 4 роки тому

      💋💋💔💔

  • @hawaabbas3589
    @hawaabbas3589 4 роки тому +36

    #BringBackOurGirls #BringBackOurStudents
    ተማሪዎች የትውልድ ተስፋ ናቸው። ተማሪን ማገት የትውልድን ተስፋ ማጨለም ነው። መንግሥት በወጣቶቹ ዙሪያ የሚያወዛግብ መረጃ ከመስጠት በሠላም ማስለቀቅ ለምን ተሣነው? #WhereAreTheStudents?

  • @ggggggg765
    @ggggggg765 4 роки тому +66

    ሳኡድ ላይ ያለ ብርድ እትትትትትት .ያረብብብ አገራችንንን ስላም አድርግልን .ሰላም መስማት እድኔ የናፈቀው

    • @user-rl8mo9bs6h
      @user-rl8mo9bs6h 4 роки тому

      በጣም ሳውዲ ብርዱ ጨምሮል እትትት

    • @belaynshtekle9966
      @belaynshtekle9966 4 роки тому +1

      የቤሩት ደግሞ በረዶ ኖነብን

    • @user-id5pp4qs3y
      @user-id5pp4qs3y 4 роки тому

      @@user-rl8mo9bs6h እስኪ ስውዲ ውስዱኝ

    • @user-rl8mo9bs6h
      @user-rl8mo9bs6h 4 роки тому

      @@user-id5pp4qs3y የት ነሽ

    • @user-id5pp4qs3y
      @user-id5pp4qs3y 4 роки тому

      @@user-rl8mo9bs6h ዱባይ ማማየ

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 4 роки тому +48

    ~~~~መልሱልኝ ልጄን
    =============
    ይድረስ ለአባ ገዳ~ለጎሳ መሪዎች
    ላገር ሽማግሌ~ለእምነት አባቶች
    ~
    መንግስትን አምኜ~ወግ አያለሁ ብዬ
    ልጄን ልኬ ነበር~ ተማሪልኝ ብዬ
    ተምራ መምጫዋን~ቀኗን እያሰላሁ
    ናፍቃኝ ቻል አድርጌ~ማየት እንደጓጓሁ
    ልጅሽ ታግታለች~የሚል መርዶ ሰማሁ
    ~~
    ትማርልኝ ብዬ
    ያይን ማረፊያዬን~ተስፋዬን ሰድጄ
    ትኑር ትሙት አላውቅ~እጄን በላሁ በእጄ
    እናም አሸማግሉኝ~ይቅርባት ትምህርቷ
    ልጄን መልሱልኝ~ካለች በህይወቷ

    • @merytube9234
      @merytube9234 4 роки тому +2

      ኡፍፍ አያለቀስኩ ነው ያነበብኩት 😭😭

    • @user-jh8le1uz9u
      @user-jh8le1uz9u 4 роки тому

      በእውነት በትክክል ነው የገለፅሽው

    • @user-qy1xg8zf9o
      @user-qy1xg8zf9o 4 роки тому

      Hij bekish sintu Aleq Be Amara kilili ye Oromo lejoch medira werg

    • @user-qg7jv3zp3j
      @user-qg7jv3zp3j 4 роки тому

      ፍፍፍፍፍ እያለቅስኩነው ያንበብኩት

    • @user-rl8mo9bs6h
      @user-rl8mo9bs6h 4 роки тому

      እፍፍፍፍ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስባቸው እህታችን ፍትህ

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t 4 роки тому +101

    ለቀጣዩ አመት ስደተኞች ከባሎቻችን ጋር

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 роки тому +44

    የተስማማ 👍👈ዘረኝነትን ይጥፍ እየተባለ
    ዘራችን እንዳይጠፍ ፍትህ ፈትህ ፍትህ " ለተማሪዎቹ ለፍተው ላሳደጉን እናትና አባት

  • @user-nj9oq9ek4n
    @user-nj9oq9ek4n 4 роки тому +37

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታገቱ እህቶች ወንድሞች እኔም ሴት ነኝ እኔም እህት አለኝ እኔም ወንድም አለኝ እንዳንድ ኢትዮጵያዊ ግን ይህንን እቃወማለው ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን😭😭 ዶ/ር አብይ ወይ ይፍረድ ወይ ይውረድ እኔግን ፈረው በሽልማት እያስመሰለ ሀገራችንን እየሸጣት መሰለኝ። ይቢየስ ትልቅ ሚዲያ ነው ግን አንድም ትንፍስ ያለየለም 😭😭

    • @rich-do4wz
      @rich-do4wz 4 роки тому

      መጀመርያ ላይ ላንቃሽን እስኪደርቅ ኣመጉሰሽ ስታበቂ ኣብይ መላካችን እንዳላላችሁ ሁላ ኣሁን ስለኣብይ መጥፎነት የመናገር ብቃትም ሞራልም የላችሁም

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      @@rich-do4wz subscribe enderarge konjo

    • @hanan5505
      @hanan5505 4 роки тому

      ምን ተደርጎ ነው? ??

    • @rich-do4wz
      @rich-do4wz 4 роки тому +1

      @@samerytube9478 እሺ ቆንጆዋ እህቴ

  • @merytube9234
    @merytube9234 4 роки тому +11

    አስt አንጸልይ በየሀይማኖታችን ለአህቶቻችን ስቃያችው ያብቃ 😭😭😭

  • @user-xm7hq3ql2f
    @user-xm7hq3ql2f 4 роки тому +16

    ስቃዩ በሰው ሀገር ላሉት ይበቃል እንደት ሴት ልጅ ባገሯ ታግታ ትሰቃያለች ኧር ፍትህ የለም እንደ

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 4 роки тому +11

    ወንድ ልጅ ስለ ሚስቱ መልካምነት ሲናገር እንዴት ደስ ይላል

    • @meseretebosena
      @meseretebosena 4 роки тому +1

      ሀሀሀሀሀሀ የኔውስ ጉዴን ነው ሚያወጣው

  • @asrasetadese8607
    @asrasetadese8607 4 роки тому +70

    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ፡ለእህታችቻን

    • @tsehayamare1335
      @tsehayamare1335 4 роки тому

      Fteh letagtute

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      Asease tadese subscribe enderarge konjo

    • @user-bm6ov8jt5p
      @user-bm6ov8jt5p 4 роки тому

      ፍትህ ለህቶቻችን
      ፍትህለህቶቻን
      ፍትህ ለህቶቻችን

  • @mm.3058
    @mm.3058 4 роки тому +40

    ፍትህ. ለህቶቻች 😢😢😢😢💘

  • @user-el4lf6wn8z
    @user-el4lf6wn8z 4 роки тому +42

    ፍትህ በደነቢዶሎ ዩንዩንቨርስቲ ለታገቱ እህቶቻችነ፯ ኧር የመንግስት ያለህ

  • @zaharazahara9933
    @zaharazahara9933 4 роки тому +21

    26 ሰሆነ የመጀመሪያየ ነው ላይክ ግጪኚ ፈጣሪ አገራችነነ ሰላም ያድረግልነ ያዋድ ያፋቅረነ ፈጣሪ ሰላሙነ ያውረድልነ የታመመ ጤናውነ ይመልሰለት ፀባይ ላጣ ፀባዩ ይሰተካከልለት በእምነታችነ ላይ ጥነካሬነ ይሰጠነ አሚነ ያረብ።

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 4 роки тому +59

    ፉትህ ለታገቱ እህቶቻችን ፉትህ ፉትህ😢

    • @user-nx9kv2df4z
      @user-nx9kv2df4z 4 роки тому

      ይቅርታ እህት ግን የታገቱት የት ነው በምንስ ምክንያት ነው ልትነግሪኝ ትችያለሽ ከይቅርታ ጋር

    • @emaneman8714
      @emaneman8714 4 роки тому

      @@user-nx9kv2df4z እናሱም አያቁትም መሰለኝ ስጠያቁ መልስ አይሰጡም ከኮምንት አይቶ አይመስለኛል መሰለኝ ምፂፍት

    • @samrawettadu1249
      @samrawettadu1249 4 роки тому

      @@emaneman8714 kkkkk ትክክል ነሽ

    • @rich-do4wz
      @rich-do4wz 4 роки тому

      @@user-nx9kv2df4z እህት ደንቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ኦሮምያ ክልል የሚገኝ ዩኒሸርስቲ ነው እና እዛ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች የተውጣጡ ተማሪዎች በየኣመቱ ይመደባሉ እናም እዛ university የሚማሩ ሴት ተማሪዎች ኣጋቾች ኣግተው ወስደውዋቸዋል ብያንስ ከ 20 በላይ ሴት ተማሪዎች ይሆናሉ ነው የሚባለው ግን ኣጋቾቹ እነማን እንደሆኑ እንጃ ብቻ ያሳዝናል ወላጆቻቸው ያሳዝናሉ ኣብዛኞቹ የኣርሶኣደር ልጆች ናቸው

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому

      @@emaneman8714 subscribe enderarge konjo

  • @user-sb8ec1dg6w
    @user-sb8ec1dg6w 4 роки тому +23

    ዋዉ ደስ ይላል ዛሬ 19 ነኝ ♥ ለታገቱት ወገኖች ፍትህ ይደረግልን

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 4 роки тому +4

    እንተዋወቃለን ወይ ምርጥ እና የምወደው ፕሮግራም ነው ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ ደስ ትይኛለሽ ፍትህ ለታፈኑ እህቶቻችን ደስይላል ዛሬ ሁሉም ድምፁን እያሠማ ነው ወገን ቢረዳዴ ችግርም አይጎዳ አንድ ሆነን ችግራችንን መፍታት አለብን

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 4 роки тому +60

    ፍትህ ለታገቱት እህቶቻች
    #BringBackOurGirls
    #BringBackOurStudents

    • @hiwotm3254
      @hiwotm3254 4 роки тому +3

      ነፍጠኛዋ ተማሪዎቹ ከታገቱ ጀምሮ ድምፅሽን ስታሰሚ ነበር
      የልብሽን መሻት ተመልክቶ የቤተሰቦቻቸውን እንባ አይቶ አምላክ እህቶቻችንን በሰላም ይመልስልን

    • @user-zq8df3is7w
      @user-zq8df3is7w 4 роки тому +2

      @@hiwotm3254 አሜን

    • @yetyet3213
      @yetyet3213 4 роки тому

      @@hiwotm3254 👍

  • @user-yi6ir3gh7w
    @user-yi6ir3gh7w 4 роки тому +19

    ፈጣሪ የሚሳንህ ነገርህ የለም የታገቱትን እህቶቻችንን በሰላም ከጨካኞች እጅ አስወጣቸው ፍትህ ካንተ ነው ያለው

  • @etifetif4544
    @etifetif4544 4 роки тому

    ሀንዬ እንኳን ደስ አለሽ እመቤቴ ዘመናችሁን ትባርከው፣ግን እባካችሁ ድምፃችንን ለታገቱት እህቶቿችን እናሰማ።

  • @Maki-or4rj
    @Maki-or4rj 4 роки тому

    የሀ ፖሮግራም በጣም ነው የምወዶው ስቀጥል ዶሞ ትግስትነ ጋደኛ ስለ አሸነፍሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ ፍቅራቹ ፈጣሪ ይባርክ

  • @mayaztube4724
    @mayaztube4724 4 роки тому +5

    መካከለኛዉ ልጅ እርጋታህ ደሥሥሥ ይላል ቀጥልበት እዉነትም የሂወቷ ምእራፍ ነህ ለሚሥትህ

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y 4 роки тому +11

    የኔውድ ሀኒየ ❤እኳንሰላምመጣሸ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ ለታፈኑ እህቶቻችን😭😭

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o 4 роки тому +3

    እስረኛው ሚካኤል ታሪኩ ተመችቶኛል የሌባው ድፍረት ደግሞ ያስደነግጣል የመኪናው አልነሳም ማለት ደግሞ የቅዱስ ሚካኤል ተዓምር ነው ታቦትን የምትነቅፉ ሰዎች ከዚህ ተማሩ

  • @user-xy8if6dy3j
    @user-xy8if6dy3j 4 роки тому +7

    ሀኒየ ምነው ለእህቶቻችንና ለወንድሞቻችን ፍትህ ብትጀምሪ አሁንስ በጣም እርር ብየ አለሁ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 4 роки тому +13

    ሀኒዬ አንቺም ከባለቤትሽ ጋር እደምትቀርቢ ተስፋ አለን😍😍

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 4 роки тому

    Haniye awo betam des blonal enkwan des aleshi ya abrham ena yesara yhunlachuh

  • @saratekle9598
    @saratekle9598 4 роки тому

    Tanx EBS enqwan des alesh Hanye❤️. Betam des yilal bewnet ene silanchi betam des bilongal. Gin ke 2 amet befit yakerebshiw KAL Yemil yeradyo tireka balemaleku kiretayen akerbalehu. Tesfa adergalehu mechereshawn taseminalesh🙏

  • @adutube9951
    @adutube9951 4 роки тому +6

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እኛንም ለሀገረችን በሰላም አብቅቶ ለመጠያቅ እንመጠለን

  • @zozuyoutube7244
    @zozuyoutube7244 4 роки тому +3

    ሀኒየ እንኮን ድስ ያልሺ መልካም ጋብቻ ያድርግልሺ ማማየ በጣም እወድሻልሁ

  • @freyaleethiopia2728
    @freyaleethiopia2728 4 роки тому +5

    የመነን ተማሪወች ራኬብ እና ሀና much respect and love ❤️

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 роки тому +2

    እንጠብቃለን ሃንዬ መልካም ጋብቻ ። ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታፈኑ እህቶቻችን ። ፍ ት ህ

  • @djdjdjdhdjfhfjjdh9246
    @djdjdjdhdjfhfjjdh9246 4 роки тому +6

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታገቱት ተማሪዎች ፍትህ እዲህ እምስቁ እምትጫወቱ አገር ሠላም ሲሆንና ነው ስለዚህ ድምፃችሁን አሰሙ የእውነት በጣም ከፍቶኛል እረ የሠው ያለህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሰው ባገሩላይ መታፈን ምንይሉታል የእውነት ትዮጰያ ሀገሪ እደስደት አገር አየኃት

  • @user-qj5bz6zy2d
    @user-qj5bz6zy2d 4 роки тому +5

    ለወገን ደራሺ ወገን ነዉ ለታገቱት ተማሪወች ዲምፅ እንሁናቸዉ ሴት እናት ናት ሴት እህት ናት ሤት ሚሥት ናት ፍትህ ለእህቶቻችን

  • @kidusankidane2606
    @kidusankidane2606 3 роки тому

    Haniye betam arif new, Wend nesh bilesh lesetoch yemtadenkiw neger gin yistekakel. Betam buzu yeset gobozoch alu

  • @AndeEthiopiaTikdem
    @AndeEthiopiaTikdem 4 роки тому

    ሀንዬ እንኳን ደስ ያለሽ ! መድሃኒአለም ትዳርሽን ይባርክልሽ: ቀሪዉን ዘመንሽን ደስታና ፍቅር እያጣጣምሽ ኑሪልን: እንወድሻለን:: ከAustin Tx

  • @use1K629
    @use1K629 4 роки тому +6

    ሀኒ በሰርገሽ አንዳንድ ቅናት ያቃጠላቸው
    ሲቀውጡት ነበር ቁር ብለው ቀሩ
    አንቺ አበብሽልን እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ 😍😍

  • @user-gb4tu4qx2w
    @user-gb4tu4qx2w 4 роки тому +13

    እስኪ የሀኒቾ ውፍረት እሚመቸው በላይክ ልያችሁ

  • @user-wp5il6gc9h
    @user-wp5il6gc9h 4 роки тому

    ሃንየ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ሁሉ በደስታ ኑሪ ትዳርሽ ይባረክ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ቤትሽ በበረከት ይሞላል በዘመንሽ ሁሉ ተደሰች አቦ የኔ መልካም ሰው !!

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 роки тому +1

    ሀኔዬ እቺ ፍራ እእግዚአብሔር አለብሽ
    ስለ እህቶቻችን ፍትህ ብለሽ ጩሄ በዝግጅትሽ ላይ
    እናቱን እሚወድ ፍትህ ለታገቱት እህት ወድሙቻችን መግስት ሆይ አዛውት ወጣት
    ያከበርክ ለንሱ ትስት ፍትህ ስጥ

  • @madinalove519
    @madinalove519 4 роки тому +11

    ፍትህ ፍትህ ላጣው ፍትህ
    ላላገበው ጥሩ ያማረ ትዳር
    ላልወረደ ልጅን ፍቅር ላጣው ፍቅርን አላህ ይስጠን መልካም ቆይታ
    ሀና እንኳን ደስ አለሽ ወልደሽ ሳሚ

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x 4 роки тому +3

    ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ❤️‍ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ።

  • @cfhggg5042
    @cfhggg5042 4 роки тому

    አድየ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እንደምትመልሽኝ ተስፍ አደርጋለሁ የሰርግሽ ማታ ምን አደረጋችሁ?

  • @user-qn4yf1dk5j
    @user-qn4yf1dk5j 4 роки тому +1

    የኔ. ፍልቅልቅእንዃን ደህና መጣሽ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታገቱት. የተማሪዎች. በጣም ያማል

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 4 роки тому +4

    ሀንየ መጣች እንኮን ደህና መጣሽ እንኮን ደሥ አለሽ እህት ውለጂ ክበጂ

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i 4 роки тому +5

    እስኪ የመዳም ዋይፋይ ውለታ ያለበት በዚች አሣዩኝ👈👈👈👈👈

  • @kalkidanmihret7129
    @kalkidanmihret7129 4 роки тому +2

    ዉይ አንየ ሳቅሽን ስወደዉ ምናለ ባገባ እመጣ ነበር ያላገባም ይጠየቅልኝ ልመዝገብ

  • @user-ep8lq3bz3g
    @user-ep8lq3bz3g 4 роки тому +2

    ዋውውውው ሀኒ እንኳን ሰላም መጣቹ 😍😘

  • @tseganshi.beyenalomono3725
    @tseganshi.beyenalomono3725 4 роки тому +10

    ሀንዬ መልከም ገብቻ

  • @user-yt3ge2dg8j
    @user-yt3ge2dg8j 4 роки тому +8

    60 ኛ ነኝ ወድ የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ናችሁ ብርዱን እና ጥግረራዉ እንዴት ይዟችሁዋል

    • @samiramuhammad8123
      @samiramuhammad8123 4 роки тому

      እረ ዛሬስ ይባስ ብሎ ዝናብ ጣለ ብርዱ ስንል አይ ዱባይ አሁንስ ምርርር አለኚ

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres8698 4 роки тому

    I can't wait hanyee for your interview

  • @user-tm5uh9wf4u
    @user-tm5uh9wf4u 4 роки тому +8

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ የፍትህ ያለህ ለውድ እህቶቻችን ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን

  • @anwarmohammed6411
    @anwarmohammed6411 4 роки тому +9

    በወንዶች ሀገር ላይ ፣ ፈሪ ተደራጅቶ
    ጀግና ነኝ ይለናል ፣ ሴት ተማሪ አግቶ!!!
    ።።።።😭😭😭😢😢😢😢😢😢

  • @user-ok7tv1ed3j
    @user-ok7tv1ed3j 4 роки тому +5

    ፍትህ ለህቴቻችን እህቴ ህመምሽ ህመሜነው እህታለም ፈጣሪ ይድርስላቹህ የመንግስትን ነገር ክድን ብሎ ይብሰል ሚዲያ ሁሉ ተዘቅዘቁ ሀንየ አንችን አደለም

  • @iloveyoumama6484
    @iloveyoumama6484 4 роки тому +1

    ሀንየ ሠላምሺይብዛ መልካም የትዳርዘመን

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 4 роки тому

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሀንዬ ደስ ብሎናል

  • @user-ln5cc5yp3g
    @user-ln5cc5yp3g 4 роки тому +5

    ሴት እናትእህት ሚስት ልጅ
    ሴት ልጅን ማገት ጀግንነት አይደለም
    ሴት ማገት የሰበዓዊነት ዝቅጠት ነው
    ፈትህ ፈትህ ፈትህ ለእህቶቻችን
    ሀገሬ እምዬ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይዛብልን ፈትህ ፈት ህ ህ ህ ህ ህ

  • @hayatreda7683
    @hayatreda7683 4 роки тому +3

    መጠች ሀኒዬ ቆንጆ እኔ ስደት ነኝ ሀኒዬ እሄ ፕሮግረም እንደየልቅ ለጋባ ነው በቅርቡ አልመጠ እንኳን ቢሊ ታሸክሜም ብዮን አመጠዋለው

  • @user-jh1jo5ur2j
    @user-jh1jo5ur2j 4 роки тому +2

    ፍትህ ለእህቶቻችን የመግስት ያላ ወይ ፍርድ ወይ ውረድ ወዴት እንጭው ፈጣሪያችን እባክክ አጨክንብን ፍረድ ቀን አውጣ እህቶቼን ና ወድሞቼን መልሱልን እዴት ሰው ሰውን ያሰቃያል እዴ እዴ ለምን በምን ጥፋታቸው ደፍተር ና እስኪሪቤቶ ይዘው ወጡ እጂ መሳሪዬ ይዘው አልወጡ ኡኡኡኡ

  • @enateshetu3791
    @enateshetu3791 4 роки тому +1

    Congratulations Hani

  • @user-lq9vg1pw4w
    @user-lq9vg1pw4w 4 роки тому +7

    የኔ ውድ ዝምተኛ ሰው የግድ ሃይለኛ ያደርግሻል እንጅ ዝምተኛ ሰው ጋ የሚኖር ተጫዋች ሰው ሃይለኛ ነው የሚባለው ግን ሃይለኛ አይደለም ተጫዋችና ዝምተኛ ተቃራኒ ስለሆነ ነው 👌

    • @user-jd2mc7kp2x
      @user-jd2mc7kp2x 4 роки тому +1

      ትክክል

    • @fantol2k34
      @fantol2k34 4 роки тому

      🙏አራ ኢትዮጵያ ሀገሬ ወደት ነው ጉዞሽ

  • @zulesherefa6934
    @zulesherefa6934 4 роки тому +11

    ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በዱዋ ተበራቱ ሁላችሁም😢😢😭😭

  • @alem6447
    @alem6447 4 роки тому

    እንኳን ደስ አለሽ ሃኒቾ እግዚአብሔር ትዳራችሁን በበረከት በፍቅር በፍሬ ይባርክ ዘመናችሁን ያርዝም

  • @fatumamohamed1007
    @fatumamohamed1007 4 роки тому

    ይህን ፕሮ ግራም በጣም ነው የምወደውና የምከታተለው ግን ሀኒ ሁል ግዜም ነጥብ ወደ በለጠው ታደያለሽ እናም ለአንዳንዶች ቻንስ ትሰጫለሽ

  • @oumererziku8612
    @oumererziku8612 4 роки тому +6

    ክክክክክ አኒ የኖክ ነው ጥርቄ ስጭኝ ያለሽ ሀሀሀ ይወን ይወናል እኮ

  • @jewula8690
    @jewula8690 4 роки тому +8

    ለህቶቻችን፡ፍትህ፡አምላኬ፡ሆይ፡በሰላም፡ቤተስቦቻቸዉ፡ጋር፡አጋናኝልን፡ዉስጤ፡ተርብሾል፡የህቶቻችን፡መታገት

  • @user-bb1dn2vs5h
    @user-bb1dn2vs5h 4 роки тому +1

    ቦሌ ሚካኤል ብዙ ትዝታ አለኝ መቸም የማይረሳ

  • @yowhnsyowhans9888
    @yowhnsyowhans9888 4 роки тому

    Doctore abye lemen sowe tagdo yale Asmera hede ye eseyas hakem now ende

  • @JapiGirum
    @JapiGirum 4 роки тому +5

    ፍትህ ለታገቱ ታዳጊዎች ተማሪን ማገድ ጀግንነት አይደለም!!!!

  • @user-ty7nf7hl7q
    @user-ty7nf7hl7q 4 роки тому +6

    እንደእንየኔ ትዳር ያማረዉ ፍቅር ያማረዉ ልጅ ያማረዉ እናት የናፈቀዉ ካለ የእንተዋወቃለት ፕረጉራም ተከታይዎችlike

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 4 роки тому

      Ayizosh yideresal ,ende Egzabher fekad

  • @user-lk5qt8ib2i
    @user-lk5qt8ib2i 4 роки тому +1

    ሀኔሻ ደናነሺ ደህነ ቀጥነሻል ግን ከዚህ እዳትቀጥኔ አሁን በጣም ቆንጆ ሁነሻል

  • @user-rc4yn7ie2d
    @user-rc4yn7ie2d 4 роки тому

    ሀኒዪ እንኳን ደሰ አለሽ ፍልቅልቆ

  • @tzetanoneyatibefker2968
    @tzetanoneyatibefker2968 4 роки тому +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህቶቻችን
    ሀኒዬ ሁሌም ደስይበልሽ

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r 4 роки тому +31

    ሰላም ሁላችሁም እረ ሸቃሎች ዛሬበጣምብርድነው እራሳችሁን ጠብቁ አደራ😃😃😃😃😃🙆🙆🙆

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 4 роки тому

    መልካም ትዳር ያርግልሽ ሀኔየ የኔዉድ ባሉካጋርሥለዚህ አሁንሥደት ነኝ እመጣሁሉ እሽ ዉዴ በርች

  • @user-uz2do7sx3x
    @user-uz2do7sx3x 4 роки тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ EBS እባካችሁ ፍትህ ስለታገቱት እህቶቻችን

  • @benyam8137
    @benyam8137 4 роки тому +23

    march 8 ሴት አገር ናት ሴት እናት ናት ሴት እህት ናት ሴት ሚስት ናት አሁንስ? ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን

  • @user-li6kt9hn4k
    @user-li6kt9hn4k 4 роки тому +3

    አሁንስ ሁሉም ይቅርብን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህቶቻችን ፍትህ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የህሊና እስርኛ ነኝ እህቶቸ ካልተለቀቁልን እኔም እህቶቸ ናቸው የሚል ፍትህ ፍትህ ይበል

  • @user-wm8nt2jz4c
    @user-wm8nt2jz4c 4 роки тому

    ሃንየ የኔ ፍልቅልቅ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ
    ለታገቱት እህቶቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ እሱማ እየዞረ ፈቶውን ይንሳን ምናለበት ልጆቹ አልታገቱበት የወላድ እንባ ፈሶ አይቀርም

  • @tizitanigussie6176
    @tizitanigussie6176 4 роки тому +1

    መውደድ ስታምር! ደስ ትላለች ደስስ የሚል የሚወደድ ነገር አላት😘

  • @user-oh9bo1dp5l
    @user-oh9bo1dp5l 4 роки тому +6

    ሠላምእንዲትናችሁ ለታገቱት እህትቶቻችን አላህ ይድረስላችሁ።
    ወይይይይይየዛሬዉብረድ

  • @suhayabebe9967
    @suhayabebe9967 4 роки тому +4

    ሀኒ ለእህቶቻችን ፍትህ ብለሸ በነካ አፈሸ ንገረልኝ

  • @chimwork4717
    @chimwork4717 4 роки тому

    እንኳን ደሥ አለሽ ሀንዬ እኛም ሥናገባ እንመጣለን

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove6673 4 роки тому +1

    ሀኒዬ ማርኮነሽ የኔ ውድ ፈገግታሽ ያጠግባልኮ❤

  • @user-od4vt5co1k
    @user-od4vt5co1k 4 роки тому +6

    አኢረ የመንግስት ያለህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን