ቫለንታይን እና ባለትዳሮቹ በእንተዋወቃለን ወይ በእሁድን በኢቢኤስ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 4 роки тому +1486

    እንደ ሻማ ቀልጠሽ ለሌሎች የምታበሪው አንች የሀረብ ስደተኘዋ እህቴ ፈጣሪ ከሰው ቤት አውጥቶ በሀገራችን ላይ ትዳር ይስጣችሁ

  • @user-vt1qh7ym9t
    @user-vt1qh7ym9t 4 роки тому +743

    ወይኔ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ ታላቄ ከ7 ዓመት ብሃላ ሃገርዋ ገብታ ዛሬ በደመቀ ሁኔታ ሰርጉዋ እያለፈ ነው እኔ በስደት ሆኘ ብሆንም ደስ ብሎኛል ሁላቹ እንደኔ ደስ ይበላቹ። ተመስገን ኣምላኬ ምን ይሳኖዋል🙇🙏🙏ሁላቹ ስደተኞች እህቶቼ ለዝህ ክብር ያብቃቹ 🙇

  • @user-md9gn2ov2r
    @user-md9gn2ov2r 4 роки тому +455

    ዛሬድስ ብሎኛል የወድሜ ስርግ ነው የስው ደስታ የሜስደስተው ማነው

  • @ritashababa2754
    @ritashababa2754 4 роки тому +544

    እህቶቼ ዛሬ አገሬ ልገባ ነው ሁለት ሰዓት ቀለረኝ እናተም ያሰባችሁት ተሳክቶ ለእናንተ አገራችሁ ያብቃችሁ የስደት እህቶቸ እወዳችኋለሁ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 💚💛❤

    • @mesimaranata8414
      @mesimaranata8414 4 роки тому +1

      Selam gebi mare

    • @mariamali413
      @mariamali413 4 роки тому +1

      መልካም ጉዞ እህትዋ

    • @user-tb9rn9pu3w
      @user-tb9rn9pu3w 4 роки тому

      Ritash Ababa አላህ በሰላም ያስገባሽ ያረብ

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 4 роки тому

      ሠላም ግቢ ማር አሜንንንንን

    • @yedngillij3990
      @yedngillij3990 4 роки тому

      ሰላም ግቢ እህቴ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +281

    መልካም ሰው ከሆንክ አንተ የምታጣው ሰው አይኖርም አንተን የሚያጣ ሰው ግን ይኖራል እንዋደድ ቅን እንሁን

    • @saytsayt164
      @saytsayt164 4 роки тому +1

      ትክክል

    • @burtukan1390
      @burtukan1390 4 роки тому +2

      ስወድሽማሬ:ኑሪልኝ

    • @kunfelyekunnew6926
      @kunfelyekunnew6926 4 роки тому +1

      hulu Negerish Yeteregaga Discent Yehonsh Set Betam Dez Tiyihnalesh

    • @jerryyutbe1557
      @jerryyutbe1557 4 роки тому +1

      በፍቅር ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @user-dj2bm1ir7l
      @user-dj2bm1ir7l 4 роки тому +1

      እውነት ነው እናመሰግናለን የኔ ማር😍😍❤❤

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 роки тому +327

    😍ማነው ሳይዋሸ እሮጦ ኮሜት የሚያነብ እንደኔ😍
    ማነው እንደኔ ያገራች ሠላም የናፈቀው 😥
    እስኪ እንደኔ ሀናን የሚወዳት like 😍👉 👍👍👍

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 4 роки тому +59

    የእውነት የዛሬው ደስ እሚል ፈታብለህ ነው የመልሱ ,, ሀኒ ትጠየቅልን እምትሉ እስኪ👍👈

  • @sabaasefa8978
    @sabaasefa8978 4 роки тому +97

    ሙቴ እና ዘቢባ ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸዉ በግልፀኝነት ነዉ የሚመልሱት ሁለቱም ቆንጆዎች ይመጣጠናሉ👍👍👍

    • @lanaali5730
      @lanaali5730 4 роки тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @naimalove9315
      @naimalove9315 4 роки тому +1

      Wwwww masha alahu

    • @hasnamahmud3114
      @hasnamahmud3114 4 роки тому +1

      Mashallah hababyib Alah yatbkachu mutey & zedyyy

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +316

    በደሰታ የተሞላ ትዳር ይስጣችሁ

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b 4 роки тому +158

    ደስ ብሎኛል ዛሬ ከባሌ ጋር ከተጋባን አራት አመታችን ነዉ አላሀሚዲሊላሂ ከዚህ የበለጠ አመት እንዳያኖረን ዱሀ ፀሎታቹ አይለየኝ👍👍👍👍👍በሎኝ

    • @user-in8dt2uc7f
      @user-in8dt2uc7f 4 роки тому +1

      ፈጣሪ አምላክ አይለያችሁ

    • @user-cy1qx4jt8f
      @user-cy1qx4jt8f 4 роки тому

      አይለያቹ

    • @zahraali1429
      @zahraali1429 4 роки тому +1

      ማሻአላህ

    • @zmzmjsi1197
      @zmzmjsi1197 4 роки тому +1

      አስተካክሊ እረ እዳኖረን
      እዳያኖረን
      ይለያያሉ አልሙሄም መልካም ትዳር

    • @user-ig2ix4vc6f
      @user-ig2ix4vc6f 4 роки тому

      @@zmzmjsi1197 እውነትሽ ነው 😂😂

  • @burtelaka5166
    @burtelaka5166 4 роки тому +41

    የዛሬ ተወዳዳሪዎ በሙሉ ደስ ሲሉ ሁሉም የየራሳቸዉ ዉበት አላቸዉ

  • @user-gg3df7dz2g
    @user-gg3df7dz2g 4 роки тому +165

    ሀንዬ አንችም በቅርቡ ተጠየቂልን ከባለቤትሽ ጋር ብቅ በይልን
    ለራኬብም ባል ይስጥሽ
    ለኛም ይስጠን አሜን

    • @user-rl8mo9bs6h
      @user-rl8mo9bs6h 4 роки тому

      አሜን

    • @hadiethio-
      @hadiethio- 4 роки тому +6

      @@user-rl8mo9bs6h
      የኛውስ ያስጋል እድሜያችን አረብ ሀገር ጨረሰው

    • @user-rl8mo9bs6h
      @user-rl8mo9bs6h 4 роки тому

      @@hadiethio- አይዞን ዋናዉ ጤና እና ሰላም ካለ ይደርሳል እህት

    • @kaleyefeker3547
      @kaleyefeker3547 4 роки тому

      አሜን፫

    • @hadiethio-
      @hadiethio- 4 роки тому +1

      @@user-rl8mo9bs6h
      አው ትክክል ሁሉንም ነገር ከጤና ጋር ነው

  • @user-we2nh6sm5s
    @user-we2nh6sm5s 4 роки тому +95

    ሙስሊሟ ልጅ አነጋገሯ ደስ ሲል
    እንኩዋን አሸነፋችሁ ተመቸታችሁኛል የሰፈሬ ልጆች ኮልፌ

  • @mnmtube-se2yf
    @mnmtube-se2yf 4 роки тому +116

    ዛሬ የእህቴ ሰርግ ነው ውድ እህቴ አላህ ያማረ የሰመረ ያድርግልሺ

    • @rahmageleta3509
      @rahmageleta3509 4 роки тому +1

      መብሩክ አላህ ያማርየሰመረያርግላት ያረብ

    • @user-cl1jp6jt8s
      @user-cl1jp6jt8s 4 роки тому +2

      ማሻአሏህ መብሩክ

    • @fafitube7519
      @fafitube7519 4 роки тому +2

      መብሩክ

    • @ddffdddff8569
      @ddffdddff8569 4 роки тому +1

      ክክክክ የኔም ወንድም ዛሬ ኘው የሚያገባው

    • @najatmo5853
      @najatmo5853 4 роки тому +1

      ማሻአላህ መብሩክ አላህ ያማረ ትዳር ይሁንላት። ያርብ

  • @emutube4170
    @emutube4170 4 роки тому +82

    እስኪ እዴኔ ሀኒን የሚወድ ላይክ በዛውም ሰብስክራይብ አድርኚ

  • @birukayele04
    @birukayele04 4 роки тому +123

    መኝታ ቤት ነው ያከበርነው ያለው አንደኛ

    • @user-qm6xh9hv8u
      @user-qm6xh9hv8u 4 роки тому +2

      ክክክክክ እኔን የተመቸኝ አመላለሱ በግልፅ ደስሲል

    • @aminaabdu4973
      @aminaabdu4973 4 роки тому +3

      ሀኒ የዛሬዎቹ እግዶችሽ ደስ ይላሉ በተለይ አሸናፊዎቹ

    • @kayeriakayeria1659
      @kayeriakayeria1659 4 роки тому +2

      አመላለሰቻው ደስ ስል

  • @user-in6ug6re3d
    @user-in6ug6re3d 4 роки тому +89

    መቸም አላህ ካለ አይቸግረውምና ከራሱ በላይ የሚወደንን ባል ስጠን አሜን

    • @user-xb5ge3bv1g
      @user-xb5ge3bv1g 4 роки тому

      አሚን ማርየ

    • @user-op4mg5pc2p
      @user-op4mg5pc2p 4 роки тому

      አሚን ማሬ

    • @emuzeleke2087
      @emuzeleke2087 4 роки тому

      አሜን

    • @user-dl8cz8vv9q
      @user-dl8cz8vv9q 4 роки тому

      አሚን

    • @vzvz7927
      @vzvz7927 4 роки тому

      አሚን ማር ግን ማር የምመክርሺ የእህትነቴን አሜን የሚለውን አሚን በይ ማርርር

  • @senduyigezusendu4531
    @senduyigezusendu4531 4 роки тому +27

    መሲ እና ብስሬ ምርጥ ጥንዶች ፍቅሩን ቆሞ ገለፀ ደስ ሲል ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላችሁ

  • @qeqe4620
    @qeqe4620 4 роки тому +26

    አዋጅ ሀንቾ መጣች የላ የስደት ጎዶቼ እንያት ሀንቾ በጣም ነው ምወድሽ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ ፈዲሻ

  • @kaderyakader2652
    @kaderyakader2652 4 роки тому +20

    ማሻ አላህ ዘይባ በጣም ታምራላችው አላህ ይጠብቃችው

  • @ziniyamohamed306
    @ziniyamohamed306 4 роки тому +19

    ሙቲ እና ዘቢባ ማሻ አላህ አለይኩም በጣም ታምራላችሁ ዘቢብዬ እውይ ፈገግታሺ

  • @Tube-nm8hq
    @Tube-nm8hq 4 роки тому +69

    ለመጀመሪያ ግዜ ሀያ ሶስተኛ ነኝ ላይክ አርጉልኝ ሀኒዮን የሚወድ 👍👍👍👍👍

    • @mahitubes749
      @mahitubes749 4 роки тому

      በቅንነት subscribe😍

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 роки тому +1

      አሳዛኙ ክስተት @subscribe for more!
      ua-cam.com/video/vGsxaQ_kTmA/v-deo.html

  • @user-ff1jq4te1j
    @user-ff1jq4te1j 4 роки тому +138

    ሙስሊሟ ደስ ስትል ፈታ ያለች ናት

    • @user-fh9mt1od7h
      @user-fh9mt1od7h 4 роки тому +6

      ሁሉም ያምራሉ

    • @user-cz2kn5fo7i
      @user-cz2kn5fo7i 4 роки тому +2

      @@user-fh9mt1od7h
      ሀሀሀሀ ቅናት እሷ ብቻ ናት ደስ የምትለው

    • @eyerushoney6005
      @eyerushoney6005 4 роки тому +1

      በጣም

    • @kayeriakayeria1659
      @kayeriakayeria1659 4 роки тому +2

      ሁሉም ደስ ይላሉ ግን ዘቢባ ግልጽ ነገር ነት መሳል ደስ ስትል

    • @hanan4379
      @hanan4379 4 роки тому +1

      @@user-cz2kn5fo7i 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍

  • @user-mz5ko6vh1e
    @user-mz5ko6vh1e 4 роки тому +68

    ቫላንታይ ዴይ እያላችሁ በምህራባውያን ባሕል ትውልድን አትበርዙ እኛ ኢትዮጵያውያን ሁሌም የሚያኮራ ባሕል እና እምነት ያለን ሕዝቦች ነን ።
    ኢትዮጵያዊነት በራሱ ፍቅር ነው

  • @hananry7106
    @hananry7106 4 роки тому +50

    ከእሁድ. እስከአቆየን. አላህ. ምስጋናየላቅያለነው. ለሳምትም. በሰላም. አድርሰን. ኢሻአላህ

  • @user-zd4kv9qg9i
    @user-zd4kv9qg9i 4 роки тому +8

    ክፉውንም ደጉንም መከራውንም ደስታውንም አሳልፎ ለዚች ለተቀደሰች ቀን ለሰንበተ ክርስቲያን እሁድ ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @adanechleja4234
    @adanechleja4234 4 роки тому +7

    ዘቢብዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ውድ ጓደኛዬ ሁሌ ውብ ነሽ ፀባይሽ አሁንም ያው ነው

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p 4 роки тому +41

    እኔግን ይቅርታ አርጉልኝና ባልን ወይም ሚሥትን እናቴ ወይም አባቴ የሚሉ ሠውች በጣምነው እምናደደው እናትና አባት ዉለታ ለኔ የሚተካየለም እናትና አባት ቦታ እኔ ለማንም አልሠጥም

    • @user-sx9lz4fx1f
      @user-sx9lz4fx1f 4 роки тому +2

      ትክክል

    • @eyeyeyy5369
      @eyeyeyy5369 4 роки тому +2

      በጣም እኔም አልወድ እኔ እናባሌ 8አመታችን ከተጋባን አልሀምዱሊላ.

    • @user-xe6tg2wv7p
      @user-xe6tg2wv7p 4 роки тому +2

      @@eyeyeyy5369 ማሻአላህ ሀያቲ አላህይጨምርላችሁ አወልክነው ባልም እምንለውን እድናገኝ ወደዚችምድር ያቀላቀሉን እናትናአባት 9ኝወር ተሸክማ 3አመትአጥብታ ሥንወድቅ ልባቸውተሠብሮ ሥናለቅስ ስንታመም አገታቸውን ደፍተው አባትም ጉልበቱን አጠፍጥፎ አሣድገው ወላታቸውን ባንከፍልም ከፍለን ባጨርሠውም ስማቸውግን ለኔማንንም አይተካም ባልም የራሡቦታአለው ግን እናትና አባትን ሊተካአይችልም በኔ እረተነግሮ አያልቅም ውለታቸው (እረጂም እድሜ ለእናትና አባቶቻችን😘😘😘🕊🕊🌷🌷❤❤)አላህይሥጥልን ያረብ🙏🙏

    • @toybawussne1977
      @toybawussne1977 4 роки тому +1

      ትክክልእኔም እስማማለሁ

    • @raha9235
      @raha9235 4 роки тому

      ሚተካም አለ ለኔ ግን ባሌ አባቴም ወንድሜ ጎደኛዬ ጭምር ነው አላህ በጤና ያቆይልኝ😍

  • @kayeriakayeria1659
    @kayeriakayeria1659 4 роки тому +16

    እንኳን በሰላም መጣሽ ሀንዬ ፍልቅልቋ በተራፈ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም የርግልን ፍቅር አንድነት ሰላምን ይስጠን

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 4 роки тому +101

    ሸቃሎች ለፋሲካ መፈቅለ ስደት እናርግ እኛም ለትዳር ያብቃን

    • @yeshi7143
      @yeshi7143 4 роки тому +3

      ላዲስ አመት ነዉ መፈንቅለ ስደት ማደርግ የፋሲካዉ አልተሳካም

    • @sarasara-du3ny
      @sarasara-du3ny 4 роки тому

      @@user-xz1wz4po8w እሽ ማማየ 7 አመት የተለየሆት እናት ናፋቃኛለች

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 4 роки тому +1

      ባትይም ውጡ እየተባለ ነው እደውሻ ከነሱ ብሶ ያለኛ እደሁ መኖር አይቺሉ

    • @oromaratube3209
      @oromaratube3209 4 роки тому

      Amen amen amen

    • @mesiemesie9311
      @mesiemesie9311 4 роки тому

      አሜንንንን

  • @babytop3798
    @babytop3798 4 роки тому +6

    ዘቢብ ድምጿ በጣም ያምራል የሬድዮ ወይንም የቲቪ ጋዜጠኝነት ብትሞክር ድምጻ በጣም ይመቻል

  • @user-xp5lu8fz2g
    @user-xp5lu8fz2g 4 роки тому +25

    ዘቢብዬ ማሻ አላህ ደስ ትያለሽ በበለጠ ደግሞ ሙሉ ጂልባብ ብለብሺ 👍

    • @lanaali5730
      @lanaali5730 4 роки тому

      😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @seada3193
      @seada3193 4 роки тому

      አጭር ቀሚስ ነው የለበሰችው ጭራሽ የሙስሊም ልብስ አደለም ኢተቂላህ ኡኽታ አለባበስሽን አስተካክይ

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x 4 роки тому +62

    ኧረ ዘቢባ የምትባል ልጅ ልቤን ሰርቋዋለች ኡፍፍፍፍ ፈገግታዋ ሲማርክ 😗😗😗😗።

    • @kayeriakayeria1659
      @kayeriakayeria1659 4 роки тому

      ክክክክ ዘሬ ስምንት ትማልሰወላች

  • @sameramohammad824
    @sameramohammad824 4 роки тому +27

    ማሻአላህ በስንት ግዜሙስሊም ቀረበ ሶስቱሙስሊም ማድረግ ቢቀር እደዚህ አንዳንድ ሙሰሊም ደብልቁ

    • @foziyahayati6372
      @foziyahayati6372 4 роки тому +7

      በግድ ጎትተው አያመጧቸው ከተመዘገቡ ማን ይከለክላቸዋል

  • @almazwerkneh3450
    @almazwerkneh3450 4 роки тому +133

    እኔ ግን ይቅርታ አርጉልኝ ቫላንታይን ቀንን አልደግፍም

  • @chrstinezac3352
    @chrstinezac3352 4 роки тому +61

    አረ ሐኒቾ ውድድሩ ቆንጆ ሆኖ ሽልማቱ ባለመታየቱ ግን ቅር ያሰኛል ። ሽልማቱ የማይታይበት ውድድር አለም ላይ የለም። ወይስ ፉገራ ነው።

  • @HudaTube1111
    @HudaTube1111 4 роки тому +39

    እሁዱ ለናንተ መዝናኛ ግዜ ነው ለኛ ለስደተኞች ሁሉም የስራ ቀን ነው አይ ስደት አልረግመህ ነገር ለፍቼ ቤተሰቤን እየረዳሁብህ ነው አልደሰትብህ እድሜዬን ጉልበቴን ግዜዬን ቅርጥፍ አድርጌ እየበላህ ነው እና ባለ አመስግኖ መኖር ነው ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን ማለት ነው

    • @user-zi6jc2mf8u
      @user-zi6jc2mf8u 4 роки тому +3

      ትክክል ብለሻል እህት ከአጀቴ ገባሽ

    • @safeersf6628
      @safeersf6628 4 роки тому

      እውነትሽን ነው ማሪ እድሜያችንን የልጅነት ጊዜአችንን በሰው ቤት መጨረስ ያሳዝናል ።

    • @HudaTube1111
      @HudaTube1111 4 роки тому +1

      @@user-zi6jc2mf8u አይዞን ምንም አይደል ያው እንኑር ብቻ ጤና ይኑር ውድ እህቴ

    • @user-zc8py5su4l
      @user-zc8py5su4l 4 роки тому

      😭😭😭😭😭ayizon

    • @HudaTube1111
      @HudaTube1111 4 роки тому

      @@safeersf6628 በጣም እሱ ይሁነን ማለት ነው

  • @ila5146
    @ila5146 4 роки тому +72

    ሙስሊሞ ግልፅነቷ ደስ ስትል

    • @gex8278
      @gex8278 4 роки тому +1

      እመቤቴን ፕሮፋይል አድርገሽ የስላምን ስም ትጠሪላሽ በስምአብ

    • @galaxyjpor7238
      @galaxyjpor7238 4 роки тому +10

      ምችግር አለው የማነሽ ሀቢብቲ ወጉድ ሙስለም አደኛ ሀይማኖት መሆኑን አትርሽው

    • @galaxyjpor7238
      @galaxyjpor7238 4 роки тому +4

      የኔ ቆጆ አሏህ ይመልስሽ

    • @gex8278
      @gex8278 4 роки тому

      @@galaxyjpor7238 በስምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀዱ አምላክ ጣኦትን እማመልክ

    • @hanan4379
      @hanan4379 4 роки тому +3

      @@gex8278 ውይ እንደናንተ አይነቶቹን የሀገራችን ሰላም ጸሮች አላህ ያጽዳልን 😡

  • @user-be4eq4oi5p
    @user-be4eq4oi5p 4 роки тому +9

    ሙስሊሟን ልጅ ወደድኳት የኔ እናት ግልፅ ናት 💘👈

  • @derbiderbi1779
    @derbiderbi1779 4 роки тому +5

    በጣም ነው የተመቱኝ የዛሬዎቱ እውነት ባልና ሚስት ታድ ብሀር ይቀዳል የሚባለው ነገር እውነት ነው ለሁላችንም መሰላችንን ህይወት አጋሪ ፈጣሪ ያድለን

  • @Eman-nb1ov
    @Eman-nb1ov 4 роки тому +22

    ስደት ልጅነታችሁን የጨርስባችሁ እህቶች ስደትበቃብሎ መልካሙን ትዳር ይስጠን

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 4 роки тому +1

      አሜን የኔ ቆንጆ የሚያሳርፍ የተረጋጋ ትዳር ይስጠን ለመልካም ምኞትሽ እናመሰግናለን

    • @user-df2ow1ss6l
      @user-df2ow1ss6l 4 роки тому

      አሜን

    • @user-dl8cz8vv9q
      @user-dl8cz8vv9q 4 роки тому

      አሚን አሚን

    • @samera9593
      @samera9593 4 роки тому

      አሚን

    • @etayehubiset7205
      @etayehubiset7205 4 роки тому

      Amen

  • @user-kc6is1cs3h
    @user-kc6is1cs3h 4 роки тому +17

    ሀኒ እንኳን በሰላም መጣሽ
    አቤቱ ቸሩ መዲሀኒአለም ሆይ ጾለታችንን ተቀበለን ታመው በየ ህሲቢታሉ ያሉትን አንተ ለጭቀታቸው መፍተሄን ስጣቸው የታመሙትን ማርልን የተጨነቁትን አረጋጋልን የደከሙትን አበርታልን ያዘኑትን አጽናናልን በጾለታችሁ አስቡት አትርሱን ያሉትን እህት ወንድሞቻችንን ባሉበት ጠብቅልን
    በስደት ያሉትን በሰላም በሰናይ ወደ ሀገራችን መልሰን
    ሀገራችን ኢትዮጵያን ዳሩዋን እሳት መሀሏን ገነትአድርግልን
    ፍቅር
    ሰላም
    መተሳሰብ
    አንድነት ስጠን እያወቅን በድፍረት ሳናውቅ በስህተት የሰራነውን ሀጺያታችንን ይቅር በለን አቤቱ እንጀራ ቸርነት እንጂ እንደበደላችኔ አይሁን አሜንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤❤❤

  • @loveislove6089
    @loveislove6089 4 роки тому +34

    እነዘቢባ ስላሸነፉ የምር ደስ ብሎኛል

  • @meseretgetachewms9637
    @meseretgetachewms9637 4 роки тому +7

    እፍፍፍፍ....ማነው እንደ እኔ እሁድን በነፃነት ማሳለፍ የናፈቀው እሄን በጉጉት የምናፍቀውን ፖሮግራም እንኳን በሰአቱ ተከታትዬ አላውቅም😢

  • @user-tz1dn1ld7m
    @user-tz1dn1ld7m 4 роки тому +43

    ሙስሊሟ ሥታምረኘ ድርብብ ያለች ሤት ናት 😘😘😘

  • @hamdyatube7118
    @hamdyatube7118 4 роки тому +55

    ዛሬ በናታቹህ ላይክ አራጉኝ

  • @user-lp6nf2tj9f
    @user-lp6nf2tj9f 4 роки тому +69

    ጉዴን ልንገራቹ ትላንት እሁድ መስሎኝ ቀን ሙሉ የ እሁድ መዝናኛ አይመጣም እንዴ እያልኩ ዩቱይብ ስልከሰከስ ነበር እንተዋወቃለንን ለማግኘት በጣም ዞሮብኛል እስቲ ቀልብ ይስጥሽ በሉኝ

    • @user-lz1wm6nv7h
      @user-lz1wm6nv7h 4 роки тому +3

      ክክክክክክክክ

    • @user-lp6nf2tj9f
      @user-lp6nf2tj9f 4 роки тому

      @@user-rm6qh6lt8l ሙች የኔ ይባስ

    • @fetiyasultan784
      @fetiyasultan784 4 роки тому +1

      😄😄😄😄😄

    • @user-xm1sz1ur7z
      @user-xm1sz1ur7z 4 роки тому +2

      አይዞሽ ያጋጥማል

    • @alshamsi1230
      @alshamsi1230 4 роки тому +3

      ክክክክክክክክክክክ አይ አይዞኝ እማ ይገጥማል ልባችን ብዙ ነገር ስለሚያስብ ነው እኮ

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz 4 роки тому +14

    ቸሩ መደኒአም በፍቅር የተሞለ የማታ እንጃራ ይሰጣችሁ ።አሜን

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d 4 роки тому +27

    አጥር አትዝለሉ በእራሳችሁ ኑሩ
    ቫላታይን ፣የዝሙት ቀን ነው
    ይሄ ማለት በትዳር አለም ሳትገቡ
    የፈለጋችሁትን እያደረጋችሁ
    ትውሉ እና ይሄ ዝሙት ነው
    አትታለሉ

    • @seada3193
      @seada3193 4 роки тому +1

      ተባረኪ እውነቱን ነገርሽልሽ በግልፅ የዝሙት day ነው።።።።

  • @user-qk1wt5nr6s
    @user-qk1wt5nr6s 4 роки тому +21

    የዛሬው ጥንዶች ታምራላችሁ ዘይባን ለማየት ደጋግሜ ላየው ነው

  • @user-sd6lv2rx4y
    @user-sd6lv2rx4y 4 роки тому +1

    ምናለ ሁሉም ሰው። እደ ሀኒዬ ቢሆን። እፍፍፍፍፍ ጣፍጭነችኮ። ሁሌም እወዳታለሁ👌👌👌

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 4 роки тому +5

    ሁላችሁም የምትመጣጠኑ ባልና ሚስት ናችሁ
    ዘቢብየ ቆጇ ነሽ
    የሚገርም ሀኒም አለቻችሁ ይመሣሠላሉ

  • @mislab5106
    @mislab5106 4 роки тому +10

    Haniye Inem hagere gebiche tidar masriche yanchi phorogram layi lemesatef yabkagn🇪🇹 egziabher🙏 siwedish 😍selamish yibza 👍

  • @AD-rp3zi
    @AD-rp3zi 4 роки тому +38

    ዋውው ደሰ ይላል ማን ነው እንደኔ ጥንድ መሆን የናፈቀው 💘

  • @elsawendesen9253
    @elsawendesen9253 4 роки тому

    በጣም ነው የምወድሸ ሀንየ ሁሉ ነገር የምሰሪው በራስሸ ፍጠራ የምታቀርቢው አሪፍ ነው

  • @user-ht1zt4px4f
    @user-ht1zt4px4f 4 роки тому +7

    በኢትዬጵያ በአመት 1 ጊዜ ባላንታየን የ666የወሲብ የመዳራት የዝሙት ቀን ነው አልጋ ሁሉ በዚ ቀን አይገኝም የአባታቸው የዲያቢሎስ ቀን በውጪው አለም እኛም እኛስ ለምን ይቅርብን

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 4 роки тому +20

    ቫላታይን የምራባዉያን ባእል ነዉ እኛ ኢትዮጲዊያንን አይወክልም የመዳራት ቀን እዴት ይከበራል እርግጠኛ ነኝ አብዛኛዉ ሰዉ ዝብሎ ሰዉ ሲያከብር ስላየ ብቻ እሚያከብር የትለሌ ነዉ እና እባካችሁ እህት ወድሞቸ ዝብለን ሰዉ አረገዉ ብለን ባንከተል ጥሩ ነዉ እኔ ቫላታይን ተቃወሚ ነኝ እናተስ ?

  • @user-uy7om2op6p
    @user-uy7om2op6p 4 роки тому +11

    ሀኒዬ ወድሻለሁ ሀኒን የምትወዱ ላይክ ሚ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 роки тому +1

    እንኩዋን ደና መጣችሁ 😘
    ንፁህ ቀይ ደሙን አፍስሶ ያዳነን ጌታ ይባረክ 🙏

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 4 роки тому +1

    ዋው የዛሬዎች እንግዶችሽ ደሞ ወንዶቹ ቆንጆዎች ናቸው ላላገባን መልካም ትዳር በስደት ያለን በሰላም ለሀገራችን የንስሀ ሞት ያብቃን አሜን

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 4 роки тому +37

    እስኪ እንደኔ
    ጥዋት መነሳት
    ልብስ መተኮስ
    እቃ ማጠብ
    ሺሻ መስራት
    ከየቦታው ልብስ ጨማ መሰብሰብ ስልችት የለ ማነው?

    • @user-rl8mo9bs6h
      @user-rl8mo9bs6h 4 роки тому +1

      አይዞሽ ያልፍል

    • @user-lz1wm6nv7h
      @user-lz1wm6nv7h 4 роки тому +1

      ውይ ውይ ሽሻ እሚጠቀሙት አረቦች ናቸው ??? ኧሯሯ
      እኔ አይቸ አላውቅም
      በርች እህቴ ፅናቱን ይስጥሽ

    • @user-od5zi2ks3d
      @user-od5zi2ks3d 4 роки тому +1

      እኔም እንደ አንቺ ነኝ በጣም ነው የስላችን

    • @user-rl8mo9bs6h
      @user-rl8mo9bs6h 4 роки тому +1

      @@user-lz1wm6nv7h የኔም ጥያቄ ነ ው

    • @user-je9no6sf8j
      @user-je9no6sf8j 4 роки тому +1

      አይዙሽ ያልፍል እስኪያልፍ መጠንከር ነው

  • @jesikaalemu4093
    @jesikaalemu4093 4 роки тому +33

    እኔ ግን ለዚ ያብቃኝ እጅ ሁሌም ቤቴ ወስጥ ፍቅር እድኖር ነው ምፈልገው እጅ valentines dey ብዬ አንድ ቀን ብቻ አላከብርም አላከብርም 🙅

  • @user-oz2hr2pl5m
    @user-oz2hr2pl5m 4 роки тому +1

    ወይኔ የዛሬዎቹ ተወዳዳሪዎች ደስስስ ስትሉ በእግዚሐብሔር ፈታ ስታደርጉ ትዳራቹሁ ይባረክ ሁሌም

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 4 роки тому

    ሀኒቾ ምርጤ ደስምትይእኮ የሰው ደስታ ደስታሽነው ስወድሽ ኑሪልኝ የኔፍልቅልቅ

  • @HudaTube1111
    @HudaTube1111 4 роки тому +6

    😍❤️ሕይወት በራሱ ውጣ ውረድ ሊኖረው ይችላል ሆኖም ግን የአንተ ማንነት ይወሰናል፡፡ ምታደርገው ነገር ሁሉ በፍቅር አድርግ፡፡ ተደሰት አትጨናነቅ ወደፊት በል!🏃🏃

  • @user-ko9kx1et6w
    @user-ko9kx1et6w 4 роки тому +4

    ደስ ስትሉ መቸ ነዉ በስደት ላይ ያለ ነዉ የምናገባዉ ወላሂ ዉነቴን ነዉ የሠዉ ሀገር ኑሮ ሠለቸኝ እህት ወድሞቸ አይዟቹሁ

  • @Ad-tt9qs
    @Ad-tt9qs 4 роки тому

    ደስ ሲሉ የዛሬወቹ ደሞ ይለያዩ እኔም ባልየን አግቸው መጥቸ ባየሁሽ ሀንየ

  • @hbabahababa7345
    @hbabahababa7345 4 роки тому

    Hna Konjo yanch gabch betam dese ymel tebarku

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h 4 роки тому +6

    ሰላም የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ያሰብነው ሁሉ ይሳካልን የሰራነው ይባረክልን የራሳችን ሒወት አምላክ ይስጠን

    • @user-fs9wm1fz2o
      @user-fs9wm1fz2o 4 роки тому

      አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bnitmahi4477
    @bnitmahi4477 4 роки тому +22

    መምህሯ Class ገብታ እስኪ ስለ Valentine's Day ግጥም ፃፉ ብላ Friend ምን ብሎ ቢጽፍ ጥሩ ነው
    💕
    ያለው ሲለጣለጥ የሌለው ታጥቦ ለጥ✍

  • @kelibbeqaluteshale2114
    @kelibbeqaluteshale2114 4 роки тому

    ሀኒ የኔ ማር ናፍቀሽኝ ነበረ programish ናፋቅ ነው ልክ እንደ አንች። በሳአምንት 2 ጊዜ ብሆን በጣም ደስ ይላል።

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 4 роки тому

    ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ያዝናናል ሀኒዬ ጉበዝ ነሽ ።በነገራችን ላይ ቃሉ የጣሊያን ነው ቫላንታይን ሳይሆን የሚባለው ሳን ቫሌንቲኖ ነው ትርጉሙም የአንድ ቅዱስ ስም ነው ለፍቅረኞች ቀን ተብሎ በውጭው አለም ይከበራል ግን በዘልማድ ነው ቅዱሱና ፍቅረኞች የሚያገናኘው ነገር የለም በውጭው አለም የቅዱሳን በአሎች እየተረሱ ስለሄዱ ነጮቹ እንደፈለጉት ቀይረው ያከብሩታል የኛ መኮረጅስ ምን ይባላል እናስተውል።

  • @madinamadina2647
    @madinamadina2647 4 роки тому +11

    ሀኒየ አችም ባለቤትችን አቅርቢልን

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x 4 роки тому +22

    እኔጃ እኔጃ እኔጃልኝ
    የስደት ኑሮ መረረኝ ።😭😭😭😭😭😭 አሁንስ ደከመኝ።

    • @HasanHasan-kh1zw
      @HasanHasan-kh1zw 4 роки тому

      አይዞሽ ማማዬ ያልፋል

    • @yeasnenbob9474
      @yeasnenbob9474 4 роки тому

      Ayzosh yene konjo hulum yalifal mamaye

    • @user-tl9fq5jz7z
      @user-tl9fq5jz7z 4 роки тому

      @@yeasnenbob9474 አይዞሽ፡ሀቢቢቲ፡ሁላችንምነንየመረረን፣አይየሠዉቤት፡፡አላህየኛየሆነዉንይጠን

    • @user-ci7mb7if2l
      @user-ci7mb7if2l 4 роки тому

      አብሽር

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 4 роки тому

      እኔምማማዬ

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu2335 4 роки тому

    ደስ እሚል ቆይታ ነበር በተለይ አሸናፊዎቹ ሀኒቾ ስወድሽ

  • @user-rf6bc9ib8c
    @user-rf6bc9ib8c 4 роки тому

    ፈጣሪ እኛንም ላገሪችን አብቅቱን እንተዋወቃለን ወይ እንባባላለን ሀንቾ ነፍስ ነገር ስወድሽ

  • @user-ud4qm3gy5g
    @user-ud4qm3gy5g 4 роки тому +4

    የኔ #ቫላታይ #የድንግል ማርያም ልጅ #ቸሩመድሐኒያለም ነው እኔ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጠን እንጂ ሁሌ በፍቅር እንኖራለን ስለዚህ አላከብርም አላከብርም አከተመ ሰምተሀል #ውዴ

    • @user-lx8xb4nw2y
      @user-lx8xb4nw2y 4 роки тому

      እኔም ያንቺ ሃሳብ እጋራለው

  • @ethiohabeshawezeyun3265
    @ethiohabeshawezeyun3265 4 роки тому +10

    እኔ የቫላንታየን ክብረ በዓል የሚባለዉን እቃወማለዉ የሚቃወም በ like አሳዩኝ

  • @zabeebaamr2478
    @zabeebaamr2478 4 роки тому

    በጣም ደስይላል እኔም ተስድመልስ ባሌጋር ለመምጣት ያብቃኝ አገራችን ሰላም ያረግልን

  • @asnakechjimmajimma3623
    @asnakechjimmajimma3623 4 роки тому +1

    Haney selematuh mendenew muhluh hebet iqa new lemetana lemoker

  • @mahaletassefa8002
    @mahaletassefa8002 4 роки тому +4

    ሁላችሁም ታምራላችሁ በተለይ ሙስሊሟ ልጅ ፈገግታዋና ድምጿ እንዴት እንደሚያምር❤

  • @dawoudfarid367
    @dawoudfarid367 4 роки тому +4

    ወይኔ የዛሬዎቹ ደስ ሲሉ ሰላምና ፍቅሩን ያብዛላችሁ ልጅ የምትፈልጉም በፍሬ ይባርካችሁ 🥰😍😍

  • @mesi3777
    @mesi3777 4 роки тому +2

    ሀንዬ ፕሮግራማችሁን እከታተላለሁ አድናቂም ነኝ ግን የዛሬው ላይ አስተያየቴ 👉 እኔ የቫላንታይን ቀንን ከሚቃወሙት አንዷ ነኝ። የአውሮፓዎችን ባህል አንድም አልደግፍም። የራሳችን የሚያኮራ ባህል ሞልቶናላ።

  • @selam.m.renateewdishalewwo3936
    @selam.m.renateewdishalewwo3936 4 роки тому

    በእንተዋወቃለን እስከዛሬ አያለሁ የዛሬው ግን በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ያስቀናሉ እኔም ባል ይኑረኝ ያስብላል የምት እግዚአብሔር እስኪ ከወረት የፀዳ ሕይወት ፍቅር ፣ትዳር ይስጠን ፈጣሪ

  • @merimar4738
    @merimar4738 4 роки тому +3

    የተሽለሙት ይገባችዋል ፍታ ያሉ ማሮች♥♥♥♥

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k 4 роки тому +17

    ትዳር ጥሩ ነው ወንዶች በጣም ይፈራሉ ማግባት አቦ ግጣማችንን ፈጣሪ ይስጠን

  • @user-hz6lq3mj3v
    @user-hz6lq3mj3v 4 роки тому

    ውይይይይሀኒየደስየሚልፕሮግራምነው ዘቢባየደስትያለሽ አንችንምርጥሰውነውነሽ

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 4 роки тому

    እዴ ዛሬ አንደኛ ነኘ መሰል ሀኔ ቀይ ነገር ያምርቡሻል ልክ እንደኔ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 4 роки тому +6

    ሙስልሞቹ ጥንዶች ደስስ ስሉ😇😍

  • @user-qx9yn1ue8c
    @user-qx9yn1ue8c 4 роки тому +6

    ይቅታ እና የምትሸልሞቸዉን እቃ ለምን አታሳየንም ልክ እደቤተሰብ ጨዋታ

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j 4 роки тому

    ሃንየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እናመሰግናለን

  • @fufufufu4847
    @fufufufu4847 4 роки тому

    ማሻኣላህ ዚቢብዬ ስታምሪ
    ዶሞ ስለ ኣሸነፈቹ ደስ ብሎኛል።

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 4 роки тому +7

    ወይኔ ዘቢባ የምትባለው ከለሯ ሲያምር ማሻ አላህ ብያለሁ ጠይም ውሃ መሳይ

    • @rahemtadem9837
      @rahemtadem9837 4 роки тому +1

      ሀውለት ስደተኛዋ በዱቄት ዘመን ከለር አይለይም ፈገግታቸው ማሻአላህ ተገነኝተዋል

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 4 роки тому +7

    ሀኒዬን የምቶዱ እደኔ😘😘😘

  • @semutube2755
    @semutube2755 4 роки тому +2

    Zabiba ena balbetuwa des silu mashallah

  • @salammar7217
    @salammar7217 4 роки тому +1

    የቢባዬ ቆንጆ ስታምር በዛላይ ግልፅነቷ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 4 роки тому +11

    እንደ ቤቶች ድራማ ትዳራችሁንን
    ያርዝምላችሁ 😜😜😜😜😜👈

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 4 роки тому +6

    ሃኒቾ ለኛም ለፕሮግራምሽ ያብቃን ከባሉካ ጋራ ኣልሀምዱሊላህ ደስተኛ ነኝ 8 ቀን ቀረኝ ሀገሬ ልገባ ኢንሻ ኣላህ ለስደተኞች በሙሉ ኸይሩን ምረጥልን።

    • @MimiMimi-uw1mj
      @MimiMimi-uw1mj 4 роки тому +1

      በሰላም ግብ እኔ 3ቀን ቀረኝ

    • @alihamdulilah6475
      @alihamdulilah6475 4 роки тому

      @@MimiMimi-uw1mj ኣሚን ማማየ አንቺም በሰላም ግቢ

  • @ameyoutube6762
    @ameyoutube6762 4 роки тому +1

    እምዬ ኢትዮጵያ ስንት ብርቅዬ ባህል እያሉን የዉጪ ምን ያደርጋል በራስ ነው በኩራት

  • @marugoytom8086
    @marugoytom8086 4 роки тому +1

    amen Hanyee llezalllum tenur❤💖💖Ethiopa