kine ቅኔ  media
kine ቅኔ  media
  • 308
  • 3 072 686

Відео

እንቁላል የመሰለ የሽንብራ ቂጣ👌😋#ethiopian #2024 #food #cooking #
Переглядів 6 тис.7 годин тому
#chickpea bread #ethiopian #food #cooking #2024 #
ልዩ የቅመም አዘገጃጀት ለፖስታ / ለሾርባ / እና ለፒዛ / hአትክልት መጠባበሻ /#ethiopian #2024 #
Переглядів 12 тис.14 годин тому
#ethiopian #food #2024 #recipe #spice #mixture #
አንደኛ ነው👌የአልጫ ደረቅ ቅመም አዘጋጃጀት /#Ethiopian#2024# spice / /ingredient
Переглядів 11 тис.День тому
#ethiopian # 2024# Ethiopian spice # #spice#ingredient,# condiment#mixture
የማቁላሊያ ቅመም አዘገጃጀት👌👍 / ከቤታችን ሊጠፋ የማይገባ ቅመም #ethiopian #2024 #cooking #
Переглядів 34 тис.14 днів тому
#ethiopian # video # Ethiopia spice # kmem azegegaget # 2024#
የማይታመን ነው 👌የአጃ ድፎ ዳቦ በአብሲት አሠራር 😋 oatmeal bread recipe/#ethiopian#
Переглядів 4,2 тис.14 днів тому
#Ethiopian# 2024# bread recipe # oatmeal bread # video # viral video #
የድንች አልጫ ጉደኛ አሠራር🤤😋 /mild potatos and carrots /
Переглядів 85914 днів тому
# greengursha # Ethiopian# ድንች አልጫ ወጥ# food cooked # video #2024#
ጎመን በካሮት ጤናማና ጉደኛ አሠራር🤤👌/ rainbow swiss chard and carrots # greengursha# green #
Переглядів 2,9 тис.21 день тому
#ethiopian#2024# kale and carrots # green kale #carrots # ጎመንበካሮት#greengursha#
የበርበሬ አዘገጃጀት👌👍full Berbere preparation/ Berbere powder recipes /Ethiopian#ethiopian
Переглядів 27 тис.21 день тому
#ethiopian#2024# Berbere powder # የበርበሬ አዘገጃጀት#berbere preparation #
የሽንብራ አሳ ጉደኛ አሠራር👌🤤 /chickpea patties in sauce/ shimbra asa/
Переглядів 3,5 тис.28 днів тому
#Ethiopin#2024#chickpea food # video # የሽንብራ አሳ #
ብሮኮሊ በባሮ ሽንኩርት ጉደኛ አሠራር😋👌 /broccoli rabe and leeks / Gomen bebaro Shinkurt /vegetable salad/
Переглядів 2,1 тис.Місяць тому
#broccoli and leeks # broccoli salad # ብሮከሊ በባሮ ሽንኩርት # vegetable salad # greengursha# Ethiopia #green#
የአበባ ጎመን በቃርያ ና ዝንጅብል ጉደኛ አሠራር🤤👌/ cauliflower and bell pepper
Переглядів 9 тис.Місяць тому
#cauliflower and bell pepper # የአበባ ጎመን አልጫ # vegetable salad # cauliflower spice # food cooked #
ለማመን የሚከብድ የሽንብራ አይብ አሠራር 😋/ chickpea ቡጥጫ / #food #2024 #cooking #ethiopian #
Переглядів 22 тис.Місяць тому
ለማመን የሚከብድ የሽንብራ አይብ አሠራር 😋/ chickpea ቡጥጫ / #food #2024 #cooking #ethiopian #
ቆስጣ በድንች ና በበርበሬ ጉደኛ አሠራር 👌😋/ chard and potatos/kosta dinich wot #greengursha#
Переглядів 9 тис.Місяць тому
ቆስጣ በድንች ና በበርበሬ ጉደኛ አሠራር 👌😋/ chard and potatos/kosta dinich wot #greengursha#
ጎመን በተልባ ጉደኛ አሠራር👌kale and flaxseed /gomen btelba/ green kale# greengursha #
Переглядів 58 тис.Місяць тому
ጎመን በተልባ ጉደኛ አሠራር👌kale and flaxseed /gomen btelba/ green kale# greengursha #
የድንችና የቀይስር ጥብስ ጉደኛ ነው😋mild roasted beets and potato/ vegetable salad/
Переглядів 2,5 тис.Місяць тому
የድንችና የቀይስር ጥብስ ጉደኛ ነው😋mild roasted beets and potato/ vegetable salad/
ስኳር ድንች በተልባ ጉደኛ የሆነ ቀይ ወጥ😋,/spice sweet potato flax stew/ Ethiopian food/
Переглядів 8 тис.Місяць тому
ስኳር ድንች በተልባ ጉደኛ የሆነ ቀይ ወጥ😋,/spice sweet potato flax stew/ Ethiopian food/
ጉደኛው ቁርስ😋 የዳቦ ፍርፍር /breakfast food/ cooked video/
Переглядів 950Місяць тому
ጉደኛው ቁርስ😋 የዳቦ ፍርፍር /breakfast food/ cooked video/
የእርድ አዘገጃጀት 👌👍 /turmeric powder/ lrd azegegaget/#ethiopian#food #cooking #
Переглядів 8 тис.Місяць тому
የእርድ አዘገጃጀት 👌👍 /turmeric powder/ lrd azegegaget/#ethiopian#food #cooking #
ጐመን በምስር ልሞሽ ጉደኛ አሠራር😋 /gomen / whole lentils and greens#ethiopian #cooking #food #
Переглядів 12 тис.Місяць тому
ጐመን በምስር ልሞሽ ጉደኛ አሠራር😋 /gomen / whole lentils and greens#ethiopian #cooking #food #
የሚጠጣ የአብሽ ዱቄት አዘገጃጀት /fenugreek powder for drinks/ የአብሽ የጤና ጥቅም /
Переглядів 1,1 тис.Місяць тому
የሚጠጣ የአብሽ ዱቄት አዘገጃጀት /fenugreek powder for drinks/ የአብሽ የጤና ጥቅም /
የሽንብራ ዳቦ /ጢብኛ 👌/ chickpea bread / bread recipe/ ጢብኛ/food video/ Ethiopian food/
Переглядів 2,1 тис.Місяць тому
የሽንብራ ዳቦ /ጢብኛ 👌/ chickpea bread / bread recipe/ ጢብኛ/food video/ Ethiopian food/
የሽንብራ ኩፍታ በአብሲት 👌😋 chickpea bread/ #ethiopian# food #cooking
Переглядів 23 тис.2 місяці тому
የሽንብራ ኩፍታ በአብሲት 👌😋 chickpea bread/ #ethiopian# food #cooking
😋የስንዴ ኩፍታ ቂጣ አሠራር /delicious white bread/ food video/#ethiopian #food #cooking #
Переглядів 5 тис.2 місяці тому
😋የስንዴ ኩፍታ ቂጣ አሠራር /delicious white bread/ food video/#ethiopian #food #cooking #
የዳቦ ቅመም አዘገጃጀት/ bread spice/ yedabo kmem #ethiopian #2024 #recipe #
Переглядів 60 тис.2 місяці тому
የዳቦ ቅመም አዘገጃጀት/ bread spice/ yedabo kmem #ethiopian #2024 #recipe #
የሽንብራ ቂጣ / / delicious chickpea bread/ Ethiopian food recipes/ food cooked/video
Переглядів 56 тис.2 місяці тому
የሽንብራ ቂጣ / / delicious chickpea bread/ Ethiopian food recipes/ food cooked/video
የገብስ ድፎ ዳቦ😋/ Ethiopian culture food/ berley bread/
Переглядів 48 тис.2 місяці тому
የገብስ ድፎ ዳቦ😋/ Ethiopian culture food/ berley bread/
የወተት ዳቦ ቆሎ 🤤 amazing delicious snack / dabo kolo / bread recipe/ cookies/
Переглядів 58 тис.2 місяці тому
የወተት ዳቦ ቆሎ 🤤 amazing delicious snack / dabo kolo / bread recipe/ cookies/
ጤናማው የጤፍ ና የተልባ ጨጨብሳ አሠራር /easy Ethiopian food/
Переглядів 4 тис.3 місяці тому
ጤናማው የጤፍ ና የተልባ ጨጨብሳ አሠራር /easy Ethiopian food/
የገብስ ቂጣ / berley Gogo / berley bread recipe/ ጎጎ / #ethiopian # food# recipes#
Переглядів 23 тис.3 місяці тому
የገብስ ቂጣ / berley Gogo / berley bread recipe/ ጎጎ / #ethiopian # food# recipes#

КОМЕНТАРІ

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 38 хвилин тому

    ያበሻ ወጣወጥ ቆጆ ቅመማቅመም ታልገባበት አይጣፍጥም እናመስግናለን መያሽን ስላካፈልሺን

  • @Atede9383
    @Atede9383 2 години тому

    እህቴ ጥሩ ስራ ነው ያሳየሽን በርቺ። የኔ ችግር ምን መሰለሽ በጣም ያልበኛል በቀን ሁለቴ የምታጠብበት ቀንም አለ አብሽ ከተመገብኩኝ አለቀልኝ ከቤት መውጣት የለም የራሴ ጠረን ስለሚረብሽኝ። እንዴት የአብሽን ጠረን ማጥፋት ይቻላል ሰውነቴ አቡሽ አቡሽ አንዳይሸት?

  • @SadaAthiobia
    @SadaAthiobia 2 години тому

  • @HaroniaHaliu
    @HaroniaHaliu 4 години тому

    ዋውው፠ሢያምር፠የሽብራ፠ዳቦ❤❤❤

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 5 годин тому

    እናመሠግናለን ውዴ❤ ተባረኪ

  • @asterasmamaw08
    @asterasmamaw08 5 годин тому

    Good job 👍👍👍

  • @Jdjfkfjdndj
    @Jdjfkfjdndj 7 годин тому

    ኖርማን ነው😂😂😂😂

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 9 годин тому

    ሰላም፡ ቅኔ፡ የሽንብራው፡ ቂጣ፡ ቆንጆ፡ ነው። እኔ፡ ግን፡ የምወደው፡ ቂጣው፡ ደረቅ፡ ሲልና፡ crispy ሲሆን፡ ኩርሽም፡ ኩርሽም፡ ሲልና፡ ደረቅ፡ ያለ፡ የሽምብራ፡ ቂጣ፡ አሳይን። ወይም፡ please ፃፊልኝ። አመሰግናለሁ።

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 12 годин тому

    እጂሺ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @senaitmekuria7707
    @senaitmekuria7707 13 годин тому

    ጎበዝ እናመሰግናለን አስታወሽን

  • @senaitmekuria7707
    @senaitmekuria7707 13 годин тому

    😂

  • @zainadubai6526
    @zainadubai6526 14 годин тому

    Ema berchi hmuya eyetemarkunewu kanchi ahun areb hager. Negni. Yalehut hugeri. Sgeb emukrewalehu kezen enegrshalehu

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844 14 годин тому

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🥰🥰🙏❤️

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 16 годин тому

    ጎበዝ አሪፍ ቅመም ነው በርቺ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844 14 годин тому

      አመሰግናለሁ 🥰🥰❤️🙏

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 16 годин тому

    ❤️❤️❤️❤️

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 16 годин тому

    ደግሞ ሁሉንም መጠን መናገርሽ የበለጠ ለሚሰራ ሰው ስራ ያቀል በጣም የምወደውን አሰራሩ ጠፍቶብኝ ነበር የእናቴን ቅመም አሳየሺኝ አጅሽ ይባረክ እህቴ ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኩሽ❤❤❤

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844 14 годин тому

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🥰❤️🙏

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 16 годин тому

    መሰለሽ ተባረኪ ይጨምርልሽ እህቴ❤❤❤

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844 14 годин тому

      አሜን አመሰግናለሁ🥰❤️🙏

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 16 годин тому

    ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺ 🎉🎉🎉

  • @woinw.michael3764
    @woinw.michael3764 17 годин тому

    ጥቁር አዝሙድ ለቁሌት ከነጭ ሽንኩርትና ትንሽ ዝንጅብል ጋር ነው የማውቀው መከለሻ ሲሆን አላየሁም ብቻ ሁሉም ለሚድያ አዲስ ነገር መፍጠር ይችላል

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 18 годин тому

    እንደው በረካ ሁኚ ስንት አመት የረሳሁትን የናቴን ቅመም አሰራር ስለአሳየሺኝ በጣም አመሰግንሻለህ ጉደኛ ቅመም ነው እጅሽ ይባረክ❤🎉

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844 18 годин тому

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏❤️

  • @luluahmed2022
    @luluahmed2022 19 годин тому

    ene yemlew , ateru ketatebe bohala tsehay lay sanasetaw ertib kimemun fechten binadebalkbet mindinew chigru?

  • @Helen12Tube
    @Helen12Tube 20 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zainadubai6526
    @zainadubai6526 20 годин тому

    Gumen besga asayn ken kmemu ema ♥️

  • @zainadubai6526
    @zainadubai6526 21 годину тому

    Ema. Betam konjonewu

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia День тому

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @adayemohammed1530
    @adayemohammed1530 День тому

    betam amesegnalehu mokerkut arif newe.

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844 22 години тому

      በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏❤️

  • @banchiyigezuwolde1556
    @banchiyigezuwolde1556 День тому

    እህቴ ስለ እልጫው ቅመም አመሰግናለሁ ከፈጨሽስ ብኻላ ትንፊውአለሽ ውይ ተባርኪ

  • @Firdews-z2c
    @Firdews-z2c День тому

    ይቅርታ ግን ኮረሪማ በጣም አብዝተሻል 1 ኪሎ ኮረሪማ እንኳን ለ 5 ኪሎ በርበሬ ለ1 ፈረሱላ እንኳን በጣም ብዙ ነው

  • @Firdews-z2c
    @Firdews-z2c День тому

    ይቅርታ ግን ኮረሪማ በጣም አብዝተሻል 1 ኪሎ ኮረሪማ እንኳን ለ 5 ኪሎ በርበሬ ለ1 ፈረሱላ እንኳን በጣም ብዙ ነው

  • @MA-vn1lg
    @MA-vn1lg День тому

    I really didn't like it

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj День тому

    አዘገጃጀት አስይን

  • @meronmekonnen8042
    @meronmekonnen8042 День тому

    Ye abshun meten altenagershm eko

  • @ghennethaile4810
    @ghennethaile4810 День тому

    Selam Thanks

  • @MeseretTamireTegegn
    @MeseretTamireTegegn День тому

    ለወጡ እርድ አይገባም ማለት ነዉ?

  • @MohamedTefera
    @MohamedTefera День тому

    Mo

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 День тому

    ያንቺ ሙያ ይገርማል ሀሉም ጣፋጭ ነው። 💯👍👍👌

  • @OromiyaBiyyako-j1v
    @OromiyaBiyyako-j1v День тому

    Wwwww walhii 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @wintaaradom7930
    @wintaaradom7930 День тому

    Btaemi gebeznesh

  • @EtoEtpia
    @EtoEtpia День тому

    Mashallah

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 2 дні тому

    ጎበዝ አመሰግናለሁ

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 2 дні тому

    እናመሰግናለን። ጦስኝ ብንጨምርበት ጥሩ አይኾንም?

  • @Hawa-b4m
    @Hawa-b4m 2 дні тому

    በአላህየትነሽላኪልኝ😥😥👍

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844 2 дні тому

      እኔ ኢትዮጵያ ነሁ ያለሁት :: የት ነሽ

  • @birkiealemayehu6611
    @birkiealemayehu6611 2 дні тому

    ተባረክ

  • @MetasebiyaAlemayew-m5b
    @MetasebiyaAlemayew-m5b 2 дні тому

    አጃውይታመሳል?

  • @MeazaEthoipia
    @MeazaEthoipia 2 дні тому

    በርቺ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @AnatoKhalil
    @AnatoKhalil 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SmiLee-w1h
    @SmiLee-w1h 2 дні тому

    wow ❤❤❤👌👌

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 дні тому

    በጣም ያምራል ግን የምጣዱን የሙቀት መጠን ብትገልጪልን ደስ ይለኛል ቅኔ ሚዲያ

  • @tube6846
    @tube6846 2 дні тому

    ደምሩኝ

  • @GGG-ek1ty
    @GGG-ek1ty 3 дні тому

    Qene (ቅኔ).

  • @AlmazTesfamaryam
    @AlmazTesfamaryam 3 дні тому

    ጨው አያስፈልገውም ወይ?