ከቤታችን ሊጠፋ የማይገባ👌 የጥቁር መከለሻ ቅመም አዘገጃጀት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @FatumaKh
    @FatumaKh День тому

    Tabreklin Enamsgnlen🙏❤️🥰🥰

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 8 днів тому +1

    ያበሻ ወጣወጥ ቆጆ ቅመማቅመም ታልገባበት አይጣፍጥም እናመስግናለን መያሽን ስላካፈልሺን

  • @MeseretGetnet-g8z
    @MeseretGetnet-g8z 8 днів тому +1

    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ

  • @woinw.michael3764
    @woinw.michael3764 8 днів тому +7

    ጥቁር አዝሙድ ለቁሌት ከነጭ ሽንኩርትና ትንሽ ዝንጅብል ጋር ነው የማውቀው መከለሻ ሲሆን አላየሁም ብቻ ሁሉም ለሚድያ አዲስ ነገር መፍጠር ይችላል

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 7 днів тому

      አይገርምም ሆኖም አያውቅ

    • @meazazerfu4492
      @meazazerfu4492 6 днів тому

      እንደየቤቱ ይለያል ይህን ቅመም ድሮ አክስቴ ስትጠቀመዉ አስታዉሳለሁ ዶሮ ላይ በተለይ ልዩ ነዉ ጣዕሙ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  6 днів тому +3

      ሁሉም የራሱ ሙያ አለው ።አንደኛ የሆነ ቅመም ነው ። ሁላችሁም አዘጋጅታችሁ ተጠቀሙበት🥰❤️🙏

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 8 днів тому +3

    እንደው በረካ ሁኚ ስንት አመት የረሳሁትን የናቴን ቅመም አሰራር ስለአሳየሺኝ በጣም አመሰግንሻለህ ጉደኛ ቅመም ነው እጅሽ ይባረክ❤🎉

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  8 днів тому +1

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏❤️

    • @hayatkedir6764
      @hayatkedir6764 6 днів тому

      እኔም የናቴ ቅመም

  • @senaitmekuria7707
    @senaitmekuria7707 8 днів тому

    ጎበዝ እናመሰግናለን አስታወሽን

  • @tensae2100
    @tensae2100 4 дні тому

    Ur Color, Ur Voice, Ur Beautiful. Thanks for recipe

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 8 днів тому

    እናመሰግናለን እህታችን።

  • @zerituyimam
    @zerituyimam 5 днів тому

    እናመሰግናለን♥♥

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  5 днів тому

      እኔም አመሰግናለሁ🥰❤️🙏

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 3 дні тому

    Thank you Dear 💕

  • @werkiejohn4263
    @werkiejohn4263 2 дні тому

    ቅሙ ልጅ ሖን እቶቻችን ሲየዘጋጁ እናያለን እኛም ከአደግን እናዘጋጃለን የቀረዉ ነገር አለ ቀይ ሽንኩረት ይጨመራል

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 8 днів тому

    ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺ 🎉🎉🎉

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 8 днів тому

    ጎበዝ አሪፍ ቅመም ነው በርቺ

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 8 днів тому

    ፀሃይ የሌለበት አገር ያለን ማመስ ብቻ እንችላለን?

  • @tube7051
    @tube7051 7 днів тому

    የነጭ ሽንኩርት ፓውደር አሰራር አሳይን

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  7 днів тому +1

      እሸ በቀጣይ እሰራለሁ አመሰግናለሁ🥰❤️🙏

  • @asheweynaa9322
    @asheweynaa9322 8 днів тому

    Atekskemu gilst ayidelem

  • @zainadubai6526
    @zainadubai6526 8 днів тому

    Ema berchi hmuya eyetemarkunewu kanchi ahun areb hager. Negni. Yalehut hugeri. Sgeb emukrewalehu kezen enegrshalehu

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  8 днів тому

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🥰🥰🙏❤️

  • @yayaahmed9050
    @yayaahmed9050 8 днів тому

    የቀይ ወጥ ማቁላያ ነው አብሽ ያስፈልገዋል መከለሻ አይደለም !!

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  8 днів тому

      ይኸ እንደ መከለሻ የሚያጣፍጥ ምርጥ ቅመም ነው ። ማቁላሊያ አሠራሩም ይለያል ። አመሰግናለሁ 🥰🙏

  • @senaitmekuria7707
    @senaitmekuria7707 8 днів тому

    😂