Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ጎበዝ አሪፍ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ
ደግሞ ሁሉንም መጠን መናገርሽ የበለጠ ለሚሰራ ሰው ስራ ያቀል በጣም የምወደውን አሰራሩ ጠፍቶብኝ ነበር የእናቴን ቅመም አሳየሺኝ አጅሽ ይባረክ እህቴ ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኩሽ❤❤❤
እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🥰❤️🙏
እጅሽ ይባረክ ውዴ
እህቴ ገለፃሽ ሁሉነገሰር በጣም ደሰ ይላል በጣም ግልፅ ነው እጅ ይባረክ
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ🥰❤️🙏
Tankyou so mu😢bless you ❤❤ch
እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ቅመምች ሲቀመጡ በጃር ወይም ጠርሙስች ቢሆን ይመረጣል ላስትክና ቆርቆሮ የመሳሰሉት ነገሮች አይመረጥም በርቺ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍
ጎበዝ አመሰግናለሁ
Thank you
Thank you so much
I am so glad you liked it! 🥰🙏❤️
አብሽ በእንግሊዘኛ ምንድነው?አመሰግናለሁ የኔ እህት በርቺ
fenugreek👈 ነው ።አመሰግናለሁ
እህቴ ጥሩ ስራ ነው ያሳየሽን በርቺ። የኔ ችግር ምን መሰለሽ በጣም ያልበኛል በቀን ሁለቴ የምታጠብበት ቀንም አለ አብሽ ከተመገብኩኝ አለቀልኝ ከቤት መውጣት የለም የራሴ ጠረን ስለሚረብሽኝ። እንዴት የአብሽን ጠረን ማጥፋት ይቻላል ሰውነቴ አቡሽ አቡሽ አንዳይሸት?
ጎበዝበርቼ በቀጣይ አጠቃቀሙን ንገሬን
nech shinkurtina zingibile bichemeribet tiru new
አሪፍ❤
ኣመሰግናለሁ
መጠኑንም እኮ እየተናገርኩ ነው ያዘጋጀውት ። ሙሉውን ቪዲዋ ማየት ያስፈልጋል ። ሩብ ኪሎ አብሸና ፣ ግማሽ ኪሎ ወይም 600g ቀይ ሽንኩርት ነው የጠተቀምኩት ።🥰🙏❤️
ደምሪኚ🎉🎉
Ye abshun meten altenagershm eko
ነጭ ሽንኩርትስ አይደረግበትም ወይ? ደግሞስ አልጫ ወጥ ውስጥ የማይደረግ ለምንድን ነው?
ቅኔ በርቺ ጥሩ ነው ያለሽን ነገር ያለ ስስት እያካፈልሽን ይህን ጥያቄ መልሺልኝማ እቤት የተዘጋጀ ደረቅ እርሾ ስንጠቀም የሊጥ እርሾ ወይም processed የሆነ እርሾም ያስፈልገናል ስለቀናነትሽ አመሰግናለው።
በተለይ ጐመን በማቁላሊያ በጣም ነው የሚጣፍጠው ❤ሞኩሩት ❤ሙያሽን ስለአካፈልሽን አመሠግናለሁ 😍
እኔም አመሰግናለሁ 🥰🙏❤️እሞክረዋለሁ👍
የትኛው አብሽ ነዉ የሚሆነው ?
በቅድሚያ ስላሳየሽኝ አመስግንሻለሁ እርጥቡን ፈጭቼ ማስቀመጥ እችላለሁ ያለሁበት ሀገር አሁን ፀሀይ አላገኝም ለዛ ነዉ
Barchi
Mo
❤❤❤ ልኬቱን ብትገልጭ ጥሩነው
ቪዲዋው ላይ ተናግሬአለሁ እኮ 🥰🙏❤️ ሩብ ኪሎ አብሽ እና 600 ግራም ቀይ ሽንኩርት ነው ያደረኩት
መጀመሪያ ሽንኩርቱን ከፈጨሽ በኋላ አብሹን አብረሽ ፈጨሽው ወይስ ቀላቅለሽ ብቻ ነው ያሰጣሽው ?@@kinemedia4844
አሁንማ ሰማሁት ቢድዎውን ሳልጨርስነው የፃፍኩልሽ እማ በርች@@kinemedia4844
Kirinfud yikerishal
ቅርንፉድ እማቁላሊያ ቅመም ላይ ይገባል ? እኔ ጨምሬ አላውቅም ። አመሰግናለሁ🥰❤️🙏
Tebrek qexiybet.
ለምን ለአልጫ ወጥ አንጠቀመውም.
እኔ ልጅ ሆኜ አናቴ ታዘጋጅ ስለነበር አውቀዋለሁ ከተዘጋጀ በኋላ ወጥ ሲሰራ አጠቃቀሙን ጭምር ለማያውቁት ብታስረጂ መልካም ነው። ለማያውቀው ሰው አጠቃቀሙ አስፈላጊ ነው።
እሽ በቀጣይ እሰራለሁ በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
enmsgnalen🎉🎉🎉
እኔም አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
well done 👏 madam
thank you 🥰❤️🙏
ይህንን comment ላለመጸሃፍ ብዙ ሞክሬ ነበር ነገር ግን ልንገረሽ እባክሽ ጉደኛው እሚለውን ቃል አትጠቀሚ ምንም አይጋበዝም ግድ ማለት ራሱ የጥሩ ያልሆነ ነገር መገለጫ ነው።ስህተት ከመሰለሽ ይቀርታ።
አመሰግናለሁ 🥰🙏❤️እሽ ለወደፊት አስተካክላለሁ
ትክክል የተሳሳተ የአማርኛ አጠቃቀም የተሳሳተ ነው
Shut up and watch the recipe
@@kinemedia4844please don't listen to her. Just make your recipe, ena yefelegshiwen bey. Eswa heda tsegur tesentek
@@maggiepapazian8746. 😂😂😂😂
አኔ ምልሽ አቴ!!!በርበሬ ሲዘጋጅ በደምብ አብሽና ሽንኩርት የደረግበታል, አንድ በይ/ በዛላይ ወጥ ስንሰራ የመዓት ሽንኩርት አናዘጋጃለን, ሰዎስተኛ አንቺም አበሽና ሽንኩርት አያልሽ ነዉ 😮 ግን የሄ ሁሉ ለኦርጋናችን ኩላሊታችን ከፑቲን ኑክሌር የባሰ አይደመስሰዉም ብለሽ ነዉ😂 አንዴዴዴዴ!!!! በቃ ለ ላይክ ብላቹህ የማታመጡት የለምና ጠንቀቅ በሉ!!! ስንት የዋህ አለ ጨማምሮ ጨማምሮ አንዳይሄድበት ኦኦኦኦኦኦ
you so funny 😂😂😂 very good coment ሁሉንም በልክ
@MessaySahile ታድያ ምን ላድርግ በዛብንኮ አባቴቴቴ !!ጸጉራችንማድ ቤት ተቀየረ ቅመማ ቅመም ቅቡት እያሉ መከራችን አሳዩን አሁን ደሞ ወደ ዉስጥ የቅመም ሸኔዎች😀😀😀😀😀
you are correct ; the bad think no one focus on that I believe she just made it for like so sad. it shows how we love money than people !
እኔ ግን ቅር ብሎኛል ስትፈጪ አላሳየሽንም
ይቅርታ 🥰❤️🙏 ሲፈጭ ካሜራውን ያበራሁት መስሎኝ ነበር ግን ከጨረስኩ በላይ ሳየው ለካ አላበራሁትም😅 ። አልተቀረፅም አንዳንዴ እንደዚህ ያጋጥማል እና ምንም ችግር የለም በደንብ መፍጨት ነው ። አመሰግናለሁ
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ጎበዝ አሪፍ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ
ደግሞ ሁሉንም መጠን መናገርሽ የበለጠ ለሚሰራ ሰው ስራ ያቀል በጣም የምወደውን አሰራሩ ጠፍቶብኝ ነበር የእናቴን ቅመም አሳየሺኝ አጅሽ ይባረክ እህቴ ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኩሽ❤❤❤
እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🥰❤️🙏
እጅሽ ይባረክ ውዴ
እህቴ ገለፃሽ ሁሉነገሰ
ር በጣም ደሰ ይላል በጣም ግልፅ ነው እጅ ይባረክ
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ🥰❤️🙏
Tankyou so mu😢bless you ❤❤ch
እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ቅመምች ሲቀመጡ በጃር ወይም ጠርሙስች ቢሆን ይመረጣል ላስትክና ቆርቆሮ የመሳሰሉት ነገሮች አይመረጥም በርቺ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍
ጎበዝ አመሰግናለሁ
Thank you
Thank you so much
I am so glad you liked it! 🥰🙏❤️
አብሽ በእንግሊዘኛ ምንድነው?
አመሰግናለሁ የኔ እህት በርቺ
fenugreek👈 ነው ።አመሰግናለሁ
እህቴ ጥሩ ስራ ነው ያሳየሽን በርቺ። የኔ ችግር ምን መሰለሽ በጣም ያልበኛል በቀን ሁለቴ የምታጠብበት ቀንም አለ አብሽ ከተመገብኩኝ አለቀልኝ ከቤት መውጣት የለም የራሴ ጠረን ስለሚረብሽኝ። እንዴት የአብሽን ጠረን ማጥፋት ይቻላል ሰውነቴ አቡሽ አቡሽ አንዳይሸት?
ጎበዝበርቼ በቀጣይ አጠቃቀሙን ንገሬን
nech shinkurtina zingibile bichemeribet tiru new
አሪፍ❤
ኣመሰግናለሁ
መጠኑንም እኮ እየተናገርኩ ነው ያዘጋጀውት ። ሙሉውን ቪዲዋ ማየት ያስፈልጋል ። ሩብ ኪሎ አብሸና ፣ ግማሽ ኪሎ ወይም 600g ቀይ ሽንኩርት ነው የጠተቀምኩት ።🥰🙏❤️
ደምሪኚ🎉🎉
Ye abshun meten altenagershm eko
ነጭ ሽንኩርትስ አይደረግበትም ወይ? ደግሞስ አልጫ ወጥ ውስጥ የማይደረግ ለምንድን ነው?
ቅኔ በርቺ ጥሩ ነው ያለሽን ነገር ያለ ስስት እያካፈልሽን ይህን ጥያቄ መልሺልኝማ እቤት የተዘጋጀ ደረቅ እርሾ ስንጠቀም የሊጥ እርሾ ወይም processed የሆነ እርሾም ያስፈልገናል ስለቀናነትሽ አመሰግናለው።
በተለይ ጐመን በማቁላሊያ በጣም ነው የሚጣፍጠው ❤ሞኩሩት ❤
ሙያሽን ስለአካፈልሽን አመሠግናለሁ 😍