የሽንብራ ቂጣ / / delicious chickpea bread/ Ethiopian food recipes/ food cooked/video

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 84

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 2 дні тому +1

    እናመሰግናለን የሽንብራ ዱቄት ቂጣ እንደአንቺ በደንብ ሸልመን አሳምረን ሰርተን እንበላለን

  • @tsigiekumssa7972
    @tsigiekumssa7972 14 днів тому

    Thank you for sharing 😊

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus 3 місяці тому +5

    ዋው መልኩ በራሱ ያምራል
    ተባረኪ የእኔ ባለሙያ!

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 місяці тому +3

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ🙏

    • @mekedes4jesus
      @mekedes4jesus 3 місяці тому

      @@kinemedia4844 አሜን የእኔ ቆንጆ በርቺልኝ።

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 3 місяці тому +19

    የሽብራ ቂጣ ዳርዳሩ መላጣ ተው አባቴዳረኝ አመልሳለወጣ እንልነበር ህፃንሁነንክክክክክ

    • @ዳባቴዋፍኖ
      @ዳባቴዋፍኖ 3 місяці тому +2

      kkkkkkkkkk❤👍👍

    • @grumyoseph
      @grumyoseph Місяць тому

      እኛ ደሞ የጥቁር ጤፍ ቂጣ ዳር ዳሩ መላጣ አንተ እጢያም ሽምብራ ያለ ቦታህ መጣ እንል ነበር። ህፃን ሆነን ኪኪኪኪኪ፣

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Місяць тому

      @grumyoseph 😅😅🥰❤️🙏

    • @SofiaOumer-d1i
      @SofiaOumer-d1i Місяць тому

      Kkkkkkk

  • @GenetGebregziabher-ty6pg
    @GenetGebregziabher-ty6pg 3 місяці тому +8

    በጣም ደስ ይላል አዲስ ነገር ነዉ ለኔ በርቺ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 місяці тому +1

      አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ🙏❤️

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 місяці тому +4

    Gobez,berchi.Geta abzto yebarkshe ❤🎉❤

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 місяці тому +2

      አሜን 🙏❤️ ክብረት ይስጥልኝ ወዳጄ

  • @almazkiflu8150
    @almazkiflu8150 3 місяці тому +3

    Good job 👏

  • @mattsworld5270
    @mattsworld5270 3 місяці тому +2

    looks amazing

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 місяці тому +1

    ተባረኪ እንሞክራለን❤

  • @abrahamtewolde2803
    @abrahamtewolde2803 Місяць тому +1

    Great job

  • @fafatube4567
    @fafatube4567 3 місяці тому +2

    ማሻአላማሻአላህ

  • @mekdesiticha423
    @mekdesiticha423 3 місяці тому +2

    ተባረኪ

  • @alemtsehayetewolde1320
    @alemtsehayetewolde1320 2 місяці тому +1

    Thanks for sharing

  • @meazaagedew8630
    @meazaagedew8630 3 місяці тому +2

    Thank you 🙏🏽 I’ll try to make it this weekend!

  • @fes592
    @fes592 3 місяці тому +2

    ጎበዝ ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 місяці тому +2

      አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ🙏

  • @HailuTefera-z5h
    @HailuTefera-z5h Місяць тому

    ❤❤❤❤ lovely

  • @tesfayeabate1554
    @tesfayeabate1554 3 місяці тому +1

    Wow it looks good I am sure it’s testy keep up the good job you amezing me every time you put new thing

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 3 місяці тому +7

    ስንዴ ዱቄት ከምትጠቀሚ ገብስና አጃ ይሻላል ስንዴ በሽታ ነው ።

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 місяці тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏 የገብስ ከታች የሰራሁት ቪዲዎ አለ ።

  • @EtaferahKassa
    @EtaferahKassa 3 місяці тому +1

    Tebarekiy

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 місяці тому +1

      አሜን 🙏❤️ ክብረት ይስጥልኝ

  • @HailuTefera-z5h
    @HailuTefera-z5h Місяць тому

    keep it up

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 місяці тому +2

    በርቺ እህቴ አዲስ ነኝ ለቤትሽ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 місяці тому

      አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ🙏❤️

  • @HailuTefera-z5h
    @HailuTefera-z5h Місяць тому

    be arera bigegnnnnnnnnn

  • @esra240
    @esra240 2 місяці тому

    አመሰግናለሁ ❤🎉

  • @hayatousman25
    @hayatousman25 2 місяці тому

    ማሻአላህ! ስራዎችሽ ያምራሉ: ላይክም ሰብስክራይብም አርጌአለሁ::

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 місяці тому

      ክብረት ይስጥልኝ🥰❤️

  • @Tuba-c9s
    @Tuba-c9s 3 місяці тому +1

    በግሌ የሽምብራ ቂጣው ብዙ ነገር ይቀረዋል

  • @ኡሙሰልሰቤላ
    @ኡሙሰልሰቤላ 3 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale 2 місяці тому +1

    ኑግ ኑግ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ በጣም ደስ የሚል የቅባት እህል ።
    በጣም ያሳሳል ያስጎመጃል

  • @SabaOkubamicael
    @SabaOkubamicael 3 місяці тому

    Ejs yberk ❤❤❤❤❤

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 місяці тому

      አሜን 🙏❤️ ክብረት ይስጥልኝ

  • @Agertiku
    @Agertiku 3 місяці тому +3

    ጎበዝ በርቺ ! ከፉርኖ ዱቄት ይልቅ የስንዴ ዱቄት የዳቦ ቅመም ያለው ብታደርጊበት የተሻለ ሆኖ በጣም ይጣፍጣል ። ዘይት ለምን ተጨመረበት ? ባይገባስ።

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 місяці тому

      አመሰግናለሁ 🙏🥰 ዘይት መተው ይቻላል ።

  • @Faruk-t2d
    @Faruk-t2d 3 місяці тому +5

    ሽንብራው ተቆልቶ ነው በጥሬው የምንፈጨው

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 місяці тому +2

      በጥሬው ተከክቶ ነው የሚፈጨው ። ግን ተፈጭቶ የሚሸጥም አለ። 🙏

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 3 місяці тому

      በጥሬውነው

    • @meazahailu4710
      @meazahailu4710 2 місяці тому

      Awo beye grocery yeghale .ke hagre weche kehonshe Indian store ye geghale ye abeshe kelale .terwen shenbera dukate.

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 3 місяці тому

    Gobez berchi

  • @RyuFthj
    @RyuFthj 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🌞🌻🌻😘😘

  • @medhanitAraya
    @medhanitAraya 3 місяці тому

    እረ በህግ አምላክ አሰፍቼው ለእንጀራ ነው ጠፍጥፌው ነው የሚባለው

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 місяці тому

      እሽ🥰🙏 አመሰግናለሁ

  • @HelenGetachew-s7s
    @HelenGetachew-s7s Місяць тому

    ፍርኖ ዱቂቱ ባይኖርስ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Місяць тому

      በሽንብራው ብቻ ይሰራል ። ሊጡን ትንሽ ቀጠን ማድረግ ነው ። ድርቅ ያለ ቂጣ እንዳሆን 🥰❤️🙏

  • @mesiaba2433
    @mesiaba2433 3 місяці тому +2

    ድቄቱ እንዴት አዘጋጀሽዉ

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 3 місяці тому +3

    ስላምሽ ይብዛልኘ ቅኑ የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ የእኔ ፀባይ ሰናይ ደስ ሚል ድምፆ እኮነው ያለሽ እረጋ ብለሽነው የምሰሬው 👌👌ጀግና ነሽ ሁሊም እል ነበር በዝሁ ቀጥይ ትልቅ ትደርሻለሽ እል ነበር ድሮ 😂 እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ከዝህ በላይ ከፍ ከፍ ያድርግሽ በርች

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 місяці тому

      ፂወንዬ የኔ መልካም እህት እንዴት ነሽ 🥰🥰 በጣም ነው የማመሰግነው 🙏 የኔ አበረታች እህት ሁሌም ኑሪልኝ

  • @meseretdesta5991
    @meseretdesta5991 3 місяці тому

    ምን ማለት ነው በማንኪያ አቡክታ በማንኪያ ትጠፍጥፍ ?እጇን ታጥባ መሰለኝ የምትሰራው ነው አስተያየት መስጠት ግዴታ ምስሎች ነው እህታችን ግን በርቺ እናመስግናለን

  • @silenatlencha8944
    @silenatlencha8944 2 місяці тому

    ሽንብራው በጥሬው የተፈጨ ነው?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 місяці тому +1

      አዎ በጥሬው የተፈጨ ነው 🙏❤️

  • @tadese1312
    @tadese1312 3 місяці тому

    የምን ዓይነት ዱቄት ነው ሊጡ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 місяці тому

      ሽንብራ ና ፍርኖ ደቈት ነው

  • @elizabettikuadame9304
    @elizabettikuadame9304 3 місяці тому

    Yet legza metadun

  • @ዜድወሎቤተአማራ
    @ዜድወሎቤተአማራ 3 місяці тому

    እህት የሽብራ ዳቦ ብጋግር ይሆናል ወይ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 місяці тому

      አዎ ይሆናል በጣም ነው የሚጣፍጠው ። ከዚህ ቀደም የሰራሁት ቪዲዎ አለ የሽንብራ ዳቦ የሚል ሞክሪው ። አመሰግናለሁ🙏

    • @EyoramPetros
      @EyoramPetros 3 місяці тому

      Eisu betam konjo new

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 3 місяці тому +2

    ባትይም ሰብስክራይብ አለማድረግ አይቻልም ።ቲዩብሽን በማወቄ እድለኛ ነኝ።

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ🙏

  • @asterbeyene8577
    @asterbeyene8577 Місяць тому

    ይሄ የሽንብራ አይደለም የፎርኖ ድቄት አይጨመርም ለብቻው ሽንብራ ነ የምንጋግረው እና የድብልቅ ቂጣ በይው😊

  • @shalomhabtu
    @shalomhabtu 3 місяці тому

    too much oil

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 3 місяці тому

    ማንኪያ ብቻ ተጠቀሚ ለሰው የሚሰጥ ከሆነ በዚህ ጊዜ ደስ አይልም.. ሙያው 👍.

    • @ethiomedia4328
      @ethiomedia4328 3 місяці тому +2

      ምነው ቂጣ ስትጋግሪ በእጅሽ ኡይደል የቅናት መንፈስ

    • @mekditerefe868
      @mekditerefe868 3 місяці тому

      @@ethiomedia4328 መጋገር እና በጣት መጠቅጠቅ ይለያያል.. ደግሞስ በምኑ ነው የሚቀናው ለሁላችንም እኩል አስተማረችን.. አንዳንዴ የምንናገረዉን እያስተዋልን እንጂ. ቅናት እዚህ አይደለም ቦታው ድንጋይ.

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 3 місяці тому +6

      ምንም ችግር የለውም በእጅ ነው ዩሚቦካው

    • @ghenetbekuru9687
      @ghenetbekuru9687 3 місяці тому +1

      በጇ ነው ያቦካችው የማይሆን አስተያየት አትስጪ እእግዚአብሔር እጅ ይባረክ ❤❤❤

    • @mekditerefe868
      @mekditerefe868 3 місяці тому

      @@ghenetbekuru9687 አንቺ ደግሞ በማያገባኝ ገብቼ ላቡካ አልሽ 😂 ጥያቄው አንቺን አይመለከትም አትቀላውጭ