Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም እናመሰግናለን በምርጥ ሁኔታ ስላሳየሽን
እኔም አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
ተባረኪ በጣም ቆንጆ ነው
አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
ቀይ ሽንኩረት
ተባረክ የኔ እናት እናመሰገናለን🎉🎉 እጅሽ የተባረከ ይሁን🎉
አሜን🥰🙏❤️
አንድ ነፍስ ያለዉ ሰዉ ተገኘ። ተባረኪ እዉነት። እነእንትና ተፋቱ ተደባደቡ እያሉ ከሚያቀረሹ ....
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
አፌ ቁርጥ ይበል ደግሞስ ይሄ ፕራንክ የሚሉት የውሸት ወንድም እንዴት እንደሚያናድደኝ ምን ብየ አሰብኩ የሆነ ቀን የሆነ ተክል ተክለው መቸ እንደተተከለ በስንት ወር እንደሚያፈራ ቢነግሩን ብየ አሰብኩ ብቻ ያው ቁምነገር ያለው ነገር ይሻላል
ተባረክ❤❤❤❤❤
በጣም ተመችቶኛል እናት ቁንዶ በርበሬ ቢንጨምርበትስ
Thank you.
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ያምራል
ክብረት ይስጥልኝ🥰🙏❤️
betam yamiral kelaru Ina qeyi shunkut aygebabetim tadiya betam balemuya nesh
ይገባል :: ይኸ ሁለተኛ video ዬ ነው ። እና የመጀመሪያው video ዬ ላይ የአበሻ ቀይ ሽንኩርት ጨምሬ ነው ያዘጋጀሁት ። ሳይጨመርም እንደዚህ ይዘጋጃል ። 🥰🙏❤️
ቀይሽንኩርት ለምን አልጨመርሽም ወይስ አልፈለግሽም ሌለላው በጣም አሪፍ ነው❤❤
ከለሩ ሲያምርጣእሙን እንጃ ቆንጆ ነው
ተባረኪ በጣም ቆንጆ ነው🙏
ጎበዝ ነሽ ዛሬ ጊዜ ሰው ማጠብ እና ማጽዳት ትቶዋል
በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
ማሻአላህ ጎበዝ
ጎበዝ
Mashallah
ማሻአላህ 🎉🎉🎉
🥰🙏❤️
በጣም ቆንጆ
አመሰግናለው🥰🙏❤️
Good ❤
ቀይ ሽንኩርትስ?
Wow gobezi ❤❤❤
Gobez berche
Innameseginalen🥰🥰🥰
ዋው በጣም ባለሙያ ነሽ ሁሉም ስራዎችሽ አሪፍ ናቸው የእጃ የገብስ ዳቦ ሰርቼዋለሁ የሚገርም ነው እጅሽ ይባረክ በተለይ ለኔ ተጠቅሜአለሁ ምክንያቱም ነጭ ዱቄት አልጠቀምም በርቺ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🥰❤️🙏
በጣም ያምራል አስቀምሽኝ
እሽ🥰🙏❤️
በጣም ነው የጠቀምሽን በአጋጣሚ እናቴ ታማብኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ማዘጋጀት ነበረብኝ እና አንቺ በሳየሽን መሰረት አዘጋጅቼ እናቴ ሁሉ ነው የወደደችው በጣም አመሰግናለሁ እንዲሁ ደግሞ ለ10 ኪሎ ሽሮም ጀባ በይ ።
እኔም በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏❤️ እግዚዓብሔር ያክብርልኝ ። እናትሽንም እግዚዓብሔር ጨርሶ ይማራቸው 🙏❤️
መልከ ይሰጠኝ እንጂሰራ ከዩቱብ
በረበረ ሲታጠብ ኡሳይን አደራ
ቀይ ሽንኩርት ይቀራል
ቀይ ሽንኩርት ለምንተውሽው
ቆጆነው እኔም አስፈጫለሁኝ
እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🥰❤️
ጠናአዳሙ በዛ
መቼም ሁሌ ልክ በትክክል ነው የምትናገሪው አደንቅሻለሁ እጅሸ ይባረክ🎉👍👌💯👏👏👏👏👏👏
ሁሌም ስለምትከታተሊኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🥰🙏❤️
Tebarki ihte siwadish yen balmuya!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
Gerami new
ቀይ ሽንኩርት ለምን አላረግሽም
በጣም እናመሰግንሻለን። ሁለትጥያቄ ዎች ኣሉኝ። (1) በርበሬውን እንዴት ኣጠብሽው? (2) እርጥቡን ቅመማ ቅመምና በርበሬውን ቀላቅለሽ እንዴት ሸረከትሽው ኣመሰግናለሁ
Thank you. Could you please write all the spices? We can print it out.
ሁሉም አሪፊነው ግንቀይየሀበሻሺንኩርት አላረግሺም እናኮረሪማ አልበዛም እኔ አንድኪሎየምጠቀመው 10ኪሎነው
Betan Konjo Berbere new yazegajeshew yameral engedeh Konter Argesh lemekemes Lakelen
Tinishiye konjo tej arkefkifesh efin bitadergiwum harif yiho al
ባለሙያ ኢትዮጵያዊት ቐጠይ በርበሬ ሰረኸኸስ እንገናኝ አቱ።
ዋዉ
ቀይሽንኩርት ቢገባበትስ
❤❤❤❤
Btaemi gebeznesh
በርበሬው ሲታጠብ ውሐ ቢገባበት ችግር አለው? ይህን መልሽልኝ አደራ ሌላው በጣም ጥሩ ገለፃ ሰለሆነ በጣም በጣም እናመሰግናለን፤ በርቺ ።
ችግር የለውም : : ቶሎ ቶሎ ለማጠብ እና በጣም ውሀ እንዳይገባበት ስዋስት እቃ ላይ ውሃውን አድርገሽ ከዚያ በርበሬውን እማጥለያ እቃ ላይ አድርገሽ ያዘጋጀሽዉ ውሃ ውስጥ በርበሬውን ከነማጥለሊያ ቶሎ ቶሎ እስዋቱም ውሃ ውስጥ እየጨመርሽ እያጠነፈፍሽ ማስጣት ነው :: 🥰🙏❤️
ቐለሙ የእውነት እንድሕ ነው አሙዪ።
አዎ🥰🙏❤️
የት ነው እምኖሪው😍🙏ከተመቸሽ ብታዘጋጃልኛ
አሪፍ የሽሮ አዘገጃጀት ንገሪኝ
ይቅርታ ግን ኮረሪማ በጣም አብዝተሻል 1 ኪሎ ኮረሪማ እንኳን ለ 5 ኪሎ በርበሬ ለ1 ፈረሱላ እንኳን በጣም ብዙ ነው
@@Firdews-z2c ግማሽ ነው እኮ ያረገችው
Leferusela berbere yene ehete
እህቴ እጅሽ ይባረክ ግን ለ22 ኪሎ መጠኑን ብትንገሪኝ ምስጋናዬ በቅድሚያ ነው ስለገዛው ነው
ለ5ኪሎ፡ቅመሙ፡ይበዛል
ቀይ ሽንኩርት የለምሳ
ቀይ ሽንኩርት ለምን ቀረ
ሽኩርቱ አድተግማሽ ሳይላጥነው ተልጦነው እማ
ሳይላጥ ነው🥰🙏❤️
በርበሬው እንዳያቃጥል ድሮ ሲያደርጉ ፍሬውን ግማሹን ነው የምንከተው.ሌላ ደንብ ታፎኖ ሁለት ሶስት ቀንም ይቀመጥ ነበር በእርጥብ ጨርቅ መወልወልም ጥሩ አስፈላጊ ነው አዋራውንም ለማጽዳት
እንዳያቃጥል ጎመን ዘር አዱርጊበት
ቀይ ሸንኩርት አይጨመርም አንዴ
የአበሻ ቀይ ሽንኩርት መጨመር ይቻላል እንደፍላጐት🥰🙏❤️
ኮረሪማስ
ሹሮ አዘገጃጀት ንንገሪኝ እባክሽ አልጣፈጥ እያለኝ ነው፣
ua-cam.com/video/lgCe6SadhK4/v-deo.htmlsi=dtpVSlMf-s5DiGH5👈 ይኸው በዚህ አይነት ሰርተሽ ሞክረው ልዩ ነው ። ነጭ ሽንኩርት ጨመር አድርጊበት ሽሮን የሚያጣፍጠው ነጭ ሽንኩርት በዛ ሲል ነው ::🥰🙏❤️
ሮዝመሪ በእርግጥ ለጤና ለጥሩ ሽታ መአዛ ጥሩ ሊሆን ይችላል ገን በርበሬ ሲዘጋጅ መክተት ጥሩ ነገር አየመስለኝም ለምን በርበሬ ሮዝ መሪ የወጡን ቁሌት ሲሰራ ጥብስ አድርጎ ለመስራት የሚመች ምክንያቱም ቶሎ የማሳረር ነገር ስላለው ብዬ አስባለሁ እናቶቻችንም ድሮ የማይከቱበት ምክንያት ይኖራቸዋል በሶበላ እና ጤናአዳም እስካለ
Key shinkurtm bitichemry konjo new
Be derek kimem siriw layew feligalehu isun
Where do you buy Berbers?
Kinjo new gen qeyshinkurti qer Eko
ቀይ ሽንኩርት አይጨመርም ወይ?
የአበሻ ቀይሽንኩርት መጨመር ይቻላል ። ከዚህ ቀደም ቀይ ሽንኩር ጨምሬ ያዘጋጀሁት ቪዲዋ አለ። ዛሬ ደግሞ ቀይ ሽንኩርት ሳይጨመር እንዴት እንደሚዘጋጅ ላሳይ ብዬ ነው 🥰🙏❤️
እሺ ተባረኪ@@kinemedia4844
ሌላዉ በጣም አራፎነዉነገርግን ቀይ የሀበሻ ሸንኩርትአልጨመርሺም ሌላዉ በጣምአራፍነዉተባረኪ
አሜን 🥰🙏❤️ ከዚህ ቀደም የሰራሁት ቪዲዋ ላይ የአበሻ ሽንኩርት ጨምሬ የሰራሁት ቪዲዋ አለ ። የዛሬው ላይ ሳልጨምር መስራት ፈልጌ ነው ::🥰🙏❤️
እንዴት ነሽ እህታለም ፤ እናመሰግናለን ፤ እኔ ግን በርበሬ ተደልዞ ሲሰጣ ነጣ የሚል እየመሰለኝ ቶሎ ነው የማነሳው ፤ እና አምሰዋለሁ ፤ ምን ትይኛለሽ አንቺስ ?
እናቴም እንደዚህ ነው የምታዘጋጀው ። ማለት አመስ አድርጋ ነው የምታስፈጨው . እና ማቃጠሉም ይቀንሳል ጥሩ ነው ::🥰🙏❤️
ጨዉ ይታመሳል?
አዎ ይታመሰል ።🥰🙏❤️
@@kinemedia4844 thanku
Thank you. Are you living in Ethiopia or USA? Which state?
in Ethiopia thank you 🥰🙏❤️
@kinemedia4844 አንድ፣ፈረሱላ፣አሁን፣ሰንት፣ሆነ??
ስምንት ሺ ብር ነው ።🙏
@kinemedia4844 ባጠቃላይ አንድ፣ፈረሱላ፣ተዘጋጅቶ፣አሰከሚያልቅ፣ምን፣ያህል፣ይፈጃል?
ሴቲት ❤
🥰❤️🙏 አመሰግናለሁ
እህቴአብሽ ቢቀር ጥሩ ነው ለምን ወጥሲሰራ ይዘቅጣል
ማንገርገብ ምንማለት ነው
ማንገርገብ ማለት በጣም ሳይቀቀል ማውጣት ማለት ነው ። ውሀውን አፍልቶ አብሹን ጨምሮ h ሶስት ወይም አራት ደቂቃ ገንፈል ማድረግ ና ማውጣት ና ማጠንፈፍ ነው ።፣🥰❤️🙏
ከመታፈኑ በፈት እንዲብላላ ውሀም ሲርከፈከፍ ትዝ ይለኛል
ትክክል ወሀ ወይም ጠጅ ወይም ቆንጆ ጠላ ይደረጋል ። አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
በርበሬ እንደ ነጭ ሽንኩርት እና ኮረሪማ አብሸ ም በደንብ ይፈልጋል አብሽ አንሶታል ሌላዉ መልካም ነው!!!
ባለሞያነሽ እኔም አጥቤነው እማዘጋጀው ግን ያቃጥላል ምንላርግ፣?
አጥበሽውም የሚያቃጥል ከሆነ ።አንዳንዴ የበርበሬዉ አይነት ነው:: እና ቅመም በዛ ማድረግ ነው ።ካልሆነ ደግሞ በበረደ ምጣድ በእጂ ጨበጥ ሲደረግ ማቃጠል እስከሚጀምር ድረስ አመስ ማድረግ ነው ከዚያ አያቃጥልም ::🥰🙏❤️
በእውነት በለሙያ ነሽ ተባረክ ።
@@kinemedia4844 እሺየኔውድ አመሰግናለሁ
ሮዝመሮን ለጥብሰ ከሙን ለሩዝ ነው ሌላ እንኳን ጥሩ ነው ።
ለበርበሬም ያጣፍጣፍጣል🥰❤️🙏
እንዴት ነሽ የት ነው የምትኖሪው??
ኢትዮጲያ አዲስ አበባ ነው ያለሁት አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
ስንት ኪሎ በርበሬ እንደተጠቀምሽ አልነገርሽንም። የበርበሬውን መጠን ነገሬን።ልላው የበርበሬውን ፍሬ ስትጠቀሚ አላሳየሽንም።
ደጋግሜ ነው የተናገርኩት ቪዲዋውን እስከ መጨረሻ ማየት ነው። አምስት ኪሎ በርበሬ ነው የተጠቀምኩት የበርበሬውን ፍሬ ጨምሮ ማለት ነው ።🥰❤️🙏
አምስት ኪሎ ነው እህቴ
ኮረሪማ አብሽ ብቻነው የሚታመሰው አይደለም አንቺ ብቻነው ያየሁት አምምሰሸ ሰታደርጊ ያየሁት
ሁሉም ደረቅ ቅመም ታምሶ ነው የሚገባው ። የየሁሉም ሙያ ሊለያይ ይችላል :: እኔ ግን ሁሌ ጊዜ ሳዘጋጅ ደረቅ ቅመምችን እንደዚህ አመስ አድርጌ ነው የማዘጋጃው🥰🙏❤️
ደረቅ ቅመሞች ሁሉ ይታመሳሉ ውዴ።
እሄበፊት የነበረ አዘገጃጀት ነው አሁን በስንፍና ሳይደለዝ ማስፈጨት ተጀመረ ቅመም አሁንም ይገባል መደለዙ ነው የቀረው
ለ10 ኪሎ መጥነሽ ንገረኝ
የሶን ገምትሺ አድረጌ ለምሳሌ የሶየ5 ኪሎ ነው ያች 10 ከሆነ የሶን 2 እጂ ጨምሬበት
@Sojoo-se1nv አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
Fersula kehons konjo
ፈረንሱላ ከሆነ ቅመውን በ 20 ኪሎ ልክ መቀመም ይቻላል። እኔ አምስት ኪሎ ነው ያዘጋጀሁት ።🥰🙏❤️
ይቅርታ የኔ እመቤት ቀይ ሽንኩርት አትጠቀሚም ?
ይጨመራል ። ከዚህ ቀደም የሰራሁት ቪዲዋ ላይ የአበሻ ቀይ ሽንኩርት ጨመሬ ነው የሰራሁት :: ለዛሬ ደግሞ ያለ ቀይ ሽንኩርት ልስራ ብዬ ነው። እንጂ እን ደፍላጐት መጨመር ይቻላል🥰🙏❤️ ።
ለአምስት ኪሎ ግን አይበዛም እኔ ብዙ ቅመም አልወድም ለዚ ነው
አይበዛም ። ሁላችንም እንደፍላጐታችን ነው ። ግን በርበሬ ቅመም በጣም ሲያንሰው ያቅጥላል አይጣፍጥም ። መቀነስ ይቻላል ። አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
ኧረ ጉድ ቅመ ሙ አይታጠብም እንዴ ??
ይታጠባል ። ጥቁር አዝሙዱም ፣ ነጭ አዝሙዱም ይታጠባል ሁሉም ቅመሞች ንፅህ መሆን አለባቸው፡፡ ይቅርታ ቪዲዋው ስላልተናገርኩ ። ለነገሩ ባልናገርም ይታወቃል አይደል ። በጣም አመሰግናለሁ 🥰🙏❤️
ባለሞያ ቤት እኮ ሁልግዜ በበጋ ቅመም ታጥቦ ይቀመጣል ለዚህ ይሆናል❤
ነኘሸከነፈገከኸፈኸነነነጀነኸነዐኘጸነጸነኸሠኸጀጸገ ነኸነ

ይቅርታ ግን ኮረሪማ በጣም አብዝተሻል
1 ኪሎ ኮረሪማ እንኳን ለ 5 ኪሎ በርበሬ ለ1 ፈረሱላ እንኳን በጣም ብዙ ነው

ስንት ኪሎ በርበሬ እንደተጠቀምሽ አልነገርሽንም። የበርበሬውን መጠን ነገሬን።
ልላው የበርበሬውን ፍሬ ስትጠቀሚ አላሳየሽንም።