Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተባረኪ። ድንብላ ገዝቼ ዛሬ ዳቦ እጋግራለሁ። በጣም የጤና ምግብ ነዉ። Thank you my dear❤
አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ🙏❤️
የኔ ባለሙያ በርቺልኝ አላህ ይጨምርልሽ
አሜን 🙏❤️ ክብረት ይስጥልኝ
መቼም ባለሙያ ነሺ ደሰየሚለኝ ልኩን ሁሌም በደንብ ትገልጫለሸ ጎበዝ አሰተማራ ተባረኪ🎉
አሜን🥰🙏
Wow great recipe thanks berchy 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
thank you so much 🙏
ጥቁር አዝሙድ ጨምሪበት ከዚያ ደግሞ የታመሱ ነገሮችን በትሪ ነክ ነገር ባይቀመጡ መልካም ነዉ በተረፈ በርቺ ❤ ባለሙያ ነሽ ❤
ያምራል
መከለሻ ብታሳይን thankyou
ቆንጆ ተባረኪ
ማሸአላህ❤
በጣም ጎበዝ ነሽ ❤❤🎉🎉🎉
well አብሽና ድምብላል ሁልግዜ የምጠቀመው ነው ነጭ አዝሙድ ለድፎ እነደሚጨመር አላውቅም ነበር አመሰግናለሁ
🥰❤️🙏
Ejeshe Yebarek Ehete Amesegenalewu!!!
ሰላም፡ በጣም፡ ጥሩ፡ ነው። እናመሰግናለን። ግን፡ በማሽኑ፡ ብትፈጭው፡ ላንች፡ ይቀላል። የምትጋግሪያቸው፡ ቂጣዎችና፡ ዳቦዎች፡ በጣም፡ ደስ፡ ይላሉ። ከሩቁ፡ ይጣፍጣሉ። ቂጣ፡ እወዳለሁ። እግዚአብሔር፡ አምላክ፡ ያበርታሽ። አዳዲስ፡ ሃሳቦች፡ ይስጥሽ። አመሰግናለሁ።
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ በጣም አመሰግናለው ክብረት ይስጥልኝ ።
Kina betam betam gobez neshe. Yemtakerbilen hulu tanamana tafach leit bale akerareb new berchi egishe yebarek
ጓበዝ በርቺ ተበኪልኝ
ተባረኪ
አሜን🙏 ክብረት ይስጥልኝ
Thanks
🎉❤🎉❤ አመሰግናለሁ
Tebarke
አሜን🙏❤️ ክብረት ይስጥልኝ
Des yilal! Betaam temechitolignal konjo!
Thanku shetawu bechaa blung yilal
አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
ደም ብዛት እና የስኩዋር በሽታ ያለባችሁ የ ድንብላል ሻሂ ጠጡ መድሀኒት እማትወስዱ ከሆነ ነው ግን በጣም ስለሚያወርደው ከመድሀኒት ጋር አይሆንም
በጣም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ🙏❤️
Thank you yenee konjoo
ቀጠሉን ነው?
great job 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አመሠግናለሁ
Thank youI like it
Thank you sis
ዋው በርቺ መቸስ የእትዮ ምግብ ያለ ቅመም የምሰራ የለ😅❤❤
እውነት ነው። በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
🌹🌺❤️👍🙏🥰
Goobez nesh ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
🎉🎉🎉
🎉❤
ጎበዝ ተማርኩኝ
ማማየ እደት ገምቸ ነው እምጨምረው ላዲ ምጣዲ ዳቦ ስት ማኪ ነው እሚጨመረው ተጠቅሜ ስለማላቅ እዳይበዛም እዳያስም ነው 🌹🌹🌹
ለምሳሌ ሁለት ኪሎ ዲቈት ለመጋገር አንድ የሾርባ ማንኪያ የዳቦ ቅመም ይበቃል ። አመሰግናለሁ🥰❤️🙏
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን አችልጅ ግን አለሽ በሞቴ😢 ወይኔ እህቴ ጠፍተሽኝኮ ነው የኔውድ የኔባለሟያ እጅሽን ይባርከው የኔመልካም እህት ግን በማሽን ብትፈጭው ጥሩነበር ላችቀለል ይላል ስራው እህታለም የእናቴን ቅመም አዘገጃጀት አስታወሽኝ😢😢 የኔውድ💚💛😘❤
ሳርዬ የኔ ልዩ እህት በጣም ተጠፋፋን አይደል🥺🥺 ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰 አለሁልሽ አልፎ አልፎም ቢሆን ብቅ እያልኩ ነው : በጣም አመሰግናለሁ ኑሪልኝ 🥰🙏
@@kinemedia4844 የኔመልካም
ለዳቦ ቤት መጠቀም እንችለለን
Thank you!
❤❤❤
👍🏿👍🏿👍🏿
👍👌💯🎉🎉🎉
Betam gobez nesh
ነጭ አዝሙድ ለመልቀም በጣም ያስቸግራል ቆሻሻውን በምን አይነት መልኩ እንለየው አመሰግናለው
ፀሐይ ሲኖር ማጠብ እና በጠቅጣቃ ወንፍት ማጥለል ና ማስጣት ነው ። ይታጠባል ።ካልሆነ ግን አፈሩን መለየት ይከብዳል ::🥰🙏❤️
የኔ አስተያየት ከታመሰ በሗላ ትሪ ላይ ባይሆን ይመረጣል ለምን ያልበዋል እንቅብ (ሰፌድ ላይ ) ቢሆን ጥሩ ነው
እሽ በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏
መከለሻ አሳይን ባክሽ
ስታምር ሙቀጫሽ
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ነጭ አዝሙድ አረብ ሀገር አለ ወይ
Thank you siss ❤.Denbelal emtlut be English mndenew please alaqewem qememu gen efelegewalew please .
በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️ ድንብላል በእንግሊዘኛ Coriander (seed ) ይባላል።
Geta abzto ybarekesh berchi ❤@@kinemedia4844
❤❤❤❤❤tbck
kememu sibeza dabown ayatekurewm way
መብዛት የለበትም በመጠኑ ነው መሆን ያለበት🥰❤️🙏
Le 3 kilo ke gimash 1 shorba mankiya yebezal?
አንድ የሾርባ ማንኪያ ቅመም አይበዛም ። አመሰግናለሁ
And kilo lay min hayl yichamaral
አንድ የሻይ ማንኪያ ቅመም ::
Negt’azmet menybalal btgren
በእንግሊዘኛ 👉bishops weed ይባላል።🙏❤️
የዶሮ..ዳቦ..አሳይን
U
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ፤ ግን ሊጡ ኩፍ ሲል ነው ወይስ ፤ መጀመሪያ አብሮ ማቡካት ነው ጥሩ ? ቃናው ይበልጥ እንዲታወቅ የትኛው መንገድ ይሻላል ??
አብሮ ሲቦካ ነው ጥሩው :: አመሰግናለሁ🙏❤️
ለስንት ኪሎ ነው
Tbck..
ሴቲት !!!
🥰🙏❤️
YeSelata kemem asayegne bakeshe?
እሽ በቀጣይ እስራለሁ🙏 አመሰግናለው
Ye shorba sirlin
እሽ
ነጭኣዝሙድ በአንግሊዝ ንገርን አባክሽ
በእንግሊዘኛ👉- bishops weed ነው።
በአረቦች ምንድነዉ ስሙ
ሸተተኝ
😅 ይሸታል ። አመሰግናለሁ🙏❤️
ጥቁር አዝሙድ አታደርጊም ዉይስ ሲጋገር ልታደርጊ ነው
ጥቁር አዝሙድ ሳይፈጭ ሊጡ ሲቦካ ነው የምጨምረዉ 🙏❤️
ነጭ አዝሙድ በአረበኛ ምንድነው
nech’i āzimudi ነው የሚባለው ።🙏❤️
ሀለት ወይም ከዚያ በላይ ለሆነ ዱቄት ስንት ማኪያ ቅመም ልጨምር
ለሁለት ኪሎ ዱቄት አንድ የሾርባ ማንኪያ ቅመም :: አመሰግናለሁ🙏❤️
Korerima aygbabtem ?
እዳቦ ላይ ኮረሪማ አይገባም ። አመሰግናለሁ🙏❤️
Abkg’tlfn’sgen❤️🌹🌺
ግን ነጭ አዝሙዱን ባይቆላ አይሻልም
መታመስ አለበት ሽታው በጣም ይጨምራል
ጥቁር አዝሙድ ቢጨመርበት ደግሞ የበለጠ ይጣፍጣል
በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️
ቅመሙ አድርቆ አይሻልም ከሚታመስ አይሉን ይቀንሳል ሲቆላ
አመስ ነው የሚደረገው ። ካልታመሰ ጣዕሙ ቆንጆ አይሆንም ፡፡ የሚታመሰው ጣዕሙ የበለጠ እንዲያሰማ ነው ። በጥሬው አይሰራም :: አመሰግናለሁ 🙏❤️

Thank you
I like it