Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማሻላህ🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ🙏❤️
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ😘😘
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ
Kena hulam yanchi sera leyet belo new yemtakerbilen Egeshe yebarek
በጣም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ❤️🙏
በጣም ቆጆ ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤
ቆንጆ ነው ! ግን ዘይት 3 ጊዜ ለምን ? አብረሽ አቦካሽ ፣ ከላይ ቀባሽው ፣ እንደገና ከበርበሬው ጋር መጨረሻ ላይ ተጠቀምሽ ። በሁሉም የምንመገበው ምግብ ውስጥ በዚህ መልኩ ቅባት የምንወስድ ከሆነ ለጤናችን ከጊዜ በኋላ አስቸጋሪ ነው የሚሆነው ።
አመሰግናለሁ🙏❤️ ክብረት ይስጥልኝ
ሰላም፡ በጣም፡ ጥሩ፡ ነው። ትልቅ፡ ነገር፡ የተማርኩት፡ ምጣዱ፡ ሳይሞቅ፡ ቂጣውን፡ መጠፍጠፍሽ፡ ለኔ፡ ትልቅ፡ ትምህርት፡ ነው። አንድ፡ ኮሜንት፡ ሳነብ፡ ዘይት፡ አበዛሽ፡ ለጤና፡ ጥሩ፡ አይደለም፡ አለች። በፍፁም፡ ዘይት፡ አላበዛሽም። ጤናችን፡ የሚያቃውሰው፡ ክፋት፡ እንጅ፡ ዘይት፡ አይደለም። አማትበን፡ ከበላነው፡ ሁሉ፡ ነገር፡ ጤና፡ ነው። ዝምብለን፡ እንደ፡ እንስሳ፡ ሳናማትብ፡ ከዘነጠልነው፡ በሽታ፡ ይዘነጥለናል😊😅😊አመሰግናለሁ። ቅኔ፡ እግዚአብሔር፡ አምላክ፡ ያበርታሽ። በጣም፡ ጎበዝ፡ ነሽ። አመሰግናለሁ።
አሜን 🙏❤️ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🥰
ማሻአላህ ስያመር
አመሰግናለሁ🙏❤️
ስላምሽ ይብዛልኘ ቅኔ የእኔ ባለሞያ ሞያሽንማ አንድ ቀን ቤትሽ መትቼ እቀምሰዋለሁ ባይኔ ብቻ እያስጎመዠሽኘ ቀር እኮ😂 በጣም ያምራል የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
የኔ ውድ 🥰በደስታ አንች ብቻ ነይ እንጂ የምትወጂውን የምግብ አይነት ነው የምሰራልሽ 🙏❤️ አመሰግናለሁ
ባለሞያ ነሽ በርቺ እኒበርበሬ ሳዘጋጅ ይለብልባል ለምድነው ?
ቅመም ሲያንሠው ነው ሚያቃጥለው
@@ሰንደሏ እሽ ውዴ
ማሻላህ🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ🙏❤️
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ😘😘
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ
Kena hulam yanchi sera leyet belo new yemtakerbilen
Egeshe yebarek