Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተልባውን ስታቁላሊ ትንሽ ሚጥምጣ በርበሬ ድንብላ ኮረሪማ ታምሶ የተፈጨአድርጊበት ጥሩ ነው የሠራሽው
አሸ🥰🙏 በጣም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
ተልባው የተፈጨ ነው ???
እጅሽ ይባረክ
የጤና ምግብ ነው
ትልቅ ትልቅ ስህተት ጓመን ተቀቅሎ ውሀው ከተደፋ አበቃ እንዳለ ቫታሚኑ ለቀቀ ተራ ቅጠል ነው የሰራሽው 😊
🥰🙏❤️
exactly she think she is expert but she killed the nutrition from the ጎመን እና የተልባዉን
@@nonenone3420the ጎመን😅
@ still እስካሁን😂
Gobez berchie betam arif new God bless you🙏
A fantastic recipe thanks for your sharing your experience ❤❤❤❤
I have never seen gomen with telba. it is an excellent idea. thank you for showing us.
thank you so much
🎉🎉🎉ግሩም በጣም ያጓጓል ጎመንሰለምወድ እሰራዎለሁ 🎉👍🎉
የጤና ምግብ ነው❤❤❤
Hmmmmm delicious enjoy yarda Lege i learn a lot 😋
thank you so much 🙏👍
thank you betam arif new
መሬቱን ያቅልለትና አባቴ አረንጓዴ ምግቦት እንኳን ተቀቅሎ ሊደፋ በጣም ሲበስል አይወድም ነበር😢 ቪታሚኑ ይሄዳል በጣም መብሰል የለበትም ነበር የሚለን። እጅሽን ይባርከው🙏
ተልባ ምሪጥ ምግብ ነው
👍👍👍🙏
አጥበሽ አጠንፍፌሽ ከመቀቀል ይልቅ በሽንኩርት መፍጫ እያየሽ ገርደፍ አድርገሽ ፈጭተሽ አቁላሊው ማገንፈል አያስፈልግሽም ከእጅ ንክኪም ነፃ ይሆናል እህታዊ ምክሬ ነው በተረፈ በርቺ
ባይቀቀል ጥሩ ነው
ሁለቱም ጤነኛ ምግብ ነው እናመሰግናለን ተልባው ግን የተፈጨ ነው ወይስ ጥሬ?
አዎ የተፈጨ ነው። አመሰግናለሁ
በርቺ፣ በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው!🖤
መቀቀሉ ለምን አስፈለገ ንጥረ ነገሩ ጣልሽው እኮ
Peace 😃
Betam tiru new le Tena yamechal!berchee
Betam xiru nwu iwunt wadgwalhu inem memokr iflgalwu inamsgnaln brchi ishi
አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
Wawo arif new berchi
ዋው ❤❤❤
Ere befetari melamine negerwan eniksem
በርቺ❤❤
Good job 👍👍👍
Gumen besga asayn ken kmemu ema ♥️
ዊ ሲያምርእህቴ እርጥብ ቅመሞች አሳዬን
እሽ አመሰግናለሁ🙏❤️
አዎ የተፈጨ ነው
ተቅሎ ፡ ተጠነፍፍ ፡ ንጥረ ፡ ነገሩ ፡ ሁሉ ፡ ሄደ ፡ እኮ ፡ ፡ ፡ በሞቀ ፡ ወህ ፡ ማጠብ ፡ በቻ ፡ በቂ ፡ ነዉ ፡
Enemesaginln 🙏🙏
Adebkush Be hulu❤️🙏
Thank you 🙏
ስትሰሪ በሚገባ መልኩ ነው የምታብራሪው 🙏
በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
አያቴን ነው ያስታወስሽኝ በርበሬ ብትጨምሪበት የበለጠ ይጣፍጣል በርቺ
በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
ተልባው የተወቀጠ ነው ወይ
አዎ የተወቀጠ ነው🥰❤️🙏 አመሰግናለሁ
Thankyou . Telbaw ayfechim?
ተልባው በደንብ ተቆልቶ ተፈጭቶ ነው የሚገባው🥰🙏
የተፈጨ ነው ተልባው
አዎ የተፈጨ ነው።🥰❤️🙏
በሶብላ ምንድነው
ቢቀረም ችግር የለም ። በሶብላ በእንግሊዘኛ basil ነው ።
በሶቢለ ማለት አንደ ጥብስ ቅጠል ሽሮ ሲፈጭ ተሸምጥጦ በርበሬ ሲደለዝ የሚጨመር ቅጠል ነው
❤❤❤❤❤❤
ሽሮቤ
😍♥️👌
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ኖሮበዘዴ
Nice good job Allah bless you ❤
thank you 🙏
God bless her
ተፈጭቶ ነው ሳይፈጭ
ተፈጭቶ ነው 🥰🙏❤️
ዱቄት ተልባ አይሆንም
ይሆናል ። ቡናማ እስከሚሆን መታመስ ወይም መቁላላት አለበት 🙏
Melk setegn moya kekorebet😮😮😮
፣🥰🙏❤️
ተልባው ይፈጫል
አዎ በደንብ ተቆልቶ ተፈጭቶ ነው የሚሆነው ።
ነጭ ሽንኩርት የሌለዉ ጎመን ምኑን ጣፈጠዉ
ሙሉውን ቪዲዋ ማየት ያስፈልጋል ጨምሬለሁ ። የተፈጨ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል🥰🙏❤️
ጨምራለች በደንብ እዮ😮
ላስቲክ ማማስያ አትጠቀሚ
ሲልከን ነው። ለማንኛውም ትኩስ ነገር መጠቀም ችግር የለውም።
አይዝለገለግም
ተልባው በደንብ መቆላት አለበት ቀላ እስከሚል ድረስ ። በደንብ ሳይቆላ ሲቀር ነው የሚሳበው 🙏❤️
ቃር
የምን ቃር ?
እረ ተልባማ ቃር የለውምኮ፡ለጨጓራ እንደውም አሪፍነው❤
እቃው ንፅህና የለውም ፡ እንዴት ነው በየት አገር ነው ውስጡ የሚጠቁረው ?
እንግዲህ የተመረተበትን ድርጅት መጠየቅ ሳይሻል አይቀርም የኔ እመቤት 🥰🙏❤️
ayi fugera
😂😂😂😂
mtsrw ngr hulu aymchgnm
ፍርዬ ኮሜንትሽ በሙሉ የባለሙያ አይመስልም ። ባለሙያ ነሽ ግን ?? ባለሙያዎች ከመሳደብ ይልቅ እንዴ እንደሚሰራ ምን መጨመር እዳለበት ምን እንደሚቀረው ያስረዳሉ ። 🙏❤️
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤

🎉🎉🎉ግሩም በጣም ያጓጓል ጎመን
ሰለምወድ እሰራዎለሁ
🎉👍🎉