- 123
- 419 245
Sheger Sport With Abebe Gidey
United States
Приєднався 25 сер 2024
ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከረፋዱ 4:00-6:00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከ 5:00-6:00 ሰዓት በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
ተናፍቂው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተመልሷል!
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ጨዋታዎች እና መነጋገሪያ ነጥቦችን እንመለከታለን።
ሲቲ ካጋጠመው ተከታታይ ሽንፈት በኃላ በዚህ ጨዋታ ለይ የሚያሳየው እንቅስቃሴ ይጠበቃል።ከሲቲ ጋር ለመቆየት ኮንትራቱን ያራዘመው ጋርዲዮላን በተመለከተም እነጋገራለን።
ሲቲ ካጋጠመው ተከታታይ ሽንፈት በኃላ በዚህ ጨዋታ ለይ የሚያሳየው እንቅስቃሴ ይጠበቃል።ከሲቲ ጋር ለመቆየት ኮንትራቱን ያራዘመው ጋርዲዮላን በተመለከተም እነጋገራለን።
Переглядів: 2 213
Відео
በጉጉት የሚጠበቀው የአሞሪም የመጀመርያ ጨዋታ!
Переглядів 6 тис.2 години тому
ሩበን አሞሪም የሚያደርጉት የመጀመርያ ጨዋታ ከፍተኛ ትኩረት አጊንቷል።በአስራ አንድ ጨዋታዎች ያገኙታል የተባለውም ውጤት በተንታኞች ተገምቷል ።እንመለከተዋለን።
"ሃይሌን ለማግለል ሆን ብለን ያደረግነው ነገር የለም!" አቶ ዩሃንስ እንግዳ
Переглядів 4852 години тому
ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን በቅርቡ ማን ፌደሬሽኑን እንደሚመራው ለመወሰን ምርጫ ያከናውናል። የመወዳደሪያ መስፈርቱን በተመለከተ ጥያቄ ባስነሱት ነጥቦች ላይ ከፌደሬሽኑ ፅ/ቤት ኃላፊ ጋር ተወያይተናል።
ወሳኙ የጥር ዝውውር ለአርሰናል እና ለማንችስተር ዩናይትድ
Переглядів 6 тис.4 години тому
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እስካሁን የተደረጉትን 11 ጨዋታዎች መነሻ በማድረግ በጥር የዝውውር መስኮት አርሰናል እና ማንችስተር ዩናይትድ ሊያስፈርሟቸው የሚገቡ ተጫዋቾች እነማን ናቸው?
ወሳኙ የጥር ዝውውር ለሊቨርፑል እና ለማንችስተር ሲቲ
Переглядів 3 тис.4 години тому
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊጉ እስካሁን የተደረጉትን 11 ጨዋታዎች መነሻ በማድረግ በጥር የዝውውር መስኮት ሊቨፐርፑል እና ማንችስተር ሲቲ ሊያስፈርሟቸው የሚገቡ ተጫዋቾች እነማን ናቸው?
"የህይወት ዋጋ በሚያስከፍል ሁኔታ ውስጥ አልፌያለሁ!" ኃይሌ ገ/ስላሴ
Переглядів 5234 години тому
ኃይሌ የኢትዮጰያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዝደንት በነበረበት ወቅት ያጋጠሙት ጉዳዮች እንዴት ይታወሳሉ?አሁንስ ፕሬዝደንት ለመሆን ይወዳደራል? በእነዚህ እና በወቅታዊ ጉዳዮች ዘሪያ ውይይት አድርገናል።
አትሌቲክሱ በማን ይመራ?
Переглядів 5627 годин тому
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን በቅርቡ በሚያደርገው ጠቅላላ ጉባኤ ከረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ተረክቦ ማን በፕሬዝዳንትነት ፌደሬሽኑን እንደሚመራው ለመወሰን ምርጫ ያከናውናል። ምርጫው ሲከናወንስ ይበልጥ ሊተኮርባቸው የሚገቡ ጉዳዮች ምንድናቸው ?
አሞሪም የሚተማመንባቸው ረዳቶቹ እነማን ናቸው?
Переглядів 9 тис.7 годин тому
ከማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ጋር ዩናይትድን የተቀላቀለት ረዳቶቹ እነማን እንደሆኑ በጥቂቱ እናስተዋውቃችሁ።
የዩናይትድ የሚታመን ተስፋ !!!!!
Переглядів 9 тис.9 годин тому
የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች በአዲሱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ላይ ያላቸው ተስፍ ጠንካራ እንደሆነ እየተናገሩ ነው። በሩበን አሞሪም ተስፍ ለማድረግ የሚያስችሉ ምክንያቶች ምንድናቸው?
ወቅታዊ እና ወሳኝ የአርሰናል መረጃዎች
Переглядів 4,7 тис.9 годин тому
ትሬሳርድ ጉዳት አጋጥሞታል።ስለ ጉዳቱ የወጡት መረጃዎች ምን ይመስላሉ። አርሰናል በስፖርቲንግ ዳይሬክተርነት ሊቀጥራቸው ስለአሰበው ሊውስ ኮምፓስ የተለያዩ መረጃዎችን እንመለከታለን።
" ዩናይትድን ወደ ቀደመ ክብሩ እንደምመልሰው እርግጠኛ ነኝ!" ሩበን አሞሪም
Переглядів 9 тис.12 годин тому
የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የመጀመሪያ መግለጫቸውን ሰጥተዋል። ያነሷቸው ዋና ዋና ጉዳዮችን እና ትኩረት የሳቡ ነጥቦችን በዚህ ዝግጅት ተመልክተናል።
ሊባክን የማይገባው ዕድል!
Переглядів 4,8 тис.16 годин тому
በፕሮግራሙ ውስጥ የተካተተውን ጥያቄ በመመለስ የታላቁ ሩጫ ቲሸርት ይሸለሙ!!! ሊቨርፑል በዘንድሮ የውድድር ዓመት ስኬታማ አጀማመር አሳይቷል።በክለቡ ውስጥ ያለው ጥንካሬም ሆነ የዋነኛ ተፎካካሪዎቹ መዳከም ሊባክን የማይገባው ዕድል አጋጥሞታል የሚያስብል ነው። ለመሆኑ ሊቨርፑል ሊያባክናቸው የማይገቡ ዕድሎች ምንድናቸው?
"ዝግጁ ናችሁ?"....ኃይሌ ገ/ስላሴ
Переглядів 1,1 тис.19 годин тому
በዘንድሮ ታላቁ ሩጫ ላይ 50,000ሰዎች ይሳተፋሉ።ታላቁ ሩጫ በዓለም ላይ እያገኘ ስለመጣው ትኩረት እና ተወዳጅነት እንዲሁም ለአትሌቶችን ሆነ ለሃገር እያበረከተ የሚገኘውን አስተዋፅኦ በተመለከተ ኃይሌ ይናገራል።
የአሞሪምን ፈጣን ትኩረት የሚፈልጉ ዋና ዋና ጉዳዮች
Переглядів 11 тис.21 годину тому
በፕሮግራሙ ውስጥ የተካተተውን ጥያቄ በመመለስ የታላቁ ሩጫ ቲሸርት ይሸለሙ!!! አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በማንችስተር ዩናይትድ ውስጥ ጥሩ ውጤት እንዲመጣ ለማድረግ ቅድሚያ ሰጥተው ሊሰሩባቸው የሚገቡ ጉዳዮች ምንድናቸው?
የፕሪሚየር ሊጉ የ11 ጨዋታዎች እጅግ አስገራሚ ጉዞ !!!!
Переглядів 2,9 тис.21 годину тому
በፕሮግራሙ ውስጥ የተካተተውን ጥያቄ በመመለስ የታላቁ ሩጫ ቲሸርት ይሸለሙ!!! በፕሪሚየር ሊጉ 11 ጨዋታዎችን ብቻ የተመለከትን ቢሆንም ነገር ግን ከወዲሁ አስደማሚ ለመሆን በዝግጅት ላይ ነው።ግን ለእስካሁኑ ሂደት ቁጥሮች ምን ይላሉ?እንመለከተዋለን
ትልቅ ፋይዳ ባላቸው ጨዋታዎች ዙሪያ የተሰሙ ወሳኝ መረጃዎች !!!!
Переглядів 4,3 тис.14 днів тому
ትልቅ ፋይዳ ባላቸው ጨዋታዎች ዙሪያ የተሰሙ ወሳኝ መረጃዎች !!!!
በአሞሪም የመጀመርያ ተሰላፊነት ዕድልን እነማን ያገኛሉ?
Переглядів 10 тис.14 днів тому
በአሞሪም የመጀመርያ ተሰላፊነት ዕድልን እነማን ያገኛሉ?
የአርሰናል ደጋፊዎዎች መቼም መርሳት የማይችሉት ጨዋታ እና ሌሎች መረጃዎች
Переглядів 2,9 тис.14 днів тому
የአርሰናል ደጋፊዎዎች መቼም መርሳት የማይችሉት ጨዋታ እና ሌሎች መረጃዎች
ስፖርቲንግ 4-1ማንችስተር ሲቲ :-የማንችስተር ዩናይትድን ተስፋ የጨመረው ድል!
Переглядів 10 тис.14 днів тому
ስፖርቲንግ 4-1ማንችስተር ሲቲ :-የማንችስተር ዩናይትድን ተስፋ የጨመረው ድል!
ዘንድሮ ሊጉን ለማሸነፍ ከተለመደው ያነሰ ነጥብ ይበቃል?
Переглядів 2,3 тис.14 днів тому
ዘንድሮ ሊጉን ለማሸነፍ ከተለመደው ያነሰ ነጥብ ይበቃል?
አቤ ና ሳምሪ ሰላም ናችው በሽልማቱ በጣም ደስ ብሎናል በጣም አመስግነናል ክበሩልኝ እንወዳችዋለኝ ❤❤❤❤
ዩናይትድ ገናና መሆኑን የሚታወቀው ስለ አሰልጣኙ አለም ሁሉ በራሣቸው ቋንቋ እየዘገቡት ነው ማድሪድ ቢሄድ አሰልጣኙ እንደዚ አይገንም ስሙ አሁን ይበልጥ ኮራው በዩናይትድ
ምን ዋጋ አለው አቤ ቀኑ ደርሶ እንዳናይ አርብ የቀን ቅኝት ሆነብን አላልቅ አለ ❤❤❤❤
አቤ እንዴት ዋላችሁ ቅድም ስለ ፔፕ ጋርዲዮላ እስከ 2026 የአንድ አመት የማራዘም አማራጭ ያለው ውል ማራዘም ስታወሩ ቶማስ ቱሄል ከእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ጋር ያለው ውል በ2027ስለሚጠናቅ ቱሄል ሲለቁ ፔፕ በ2028 የአሜሪካው አለም ዋንጫ ስለሚደረግ እዛ ላይ የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድንን ይዞ ለመቅረብ ነው በሲቲ ቤት ውል ያራዘመው ብለው የዘገቡ አሉ ብለህ ነበር ግን የአሜሪካው የአለም ዋንጫ የሚደረገው በ2028 ሳይሆን በ2026 ነው
አቤ የ17 ዓመት አድማጭህን የታላቁን እሩጫ ቲሸርት መከልከል ያሳዝናአል ግን አድናቂህ ነኝ
አቤ በዚህ 15 ቀን ዉስጥ 20.000 በግባት አለብን ጋይስ ስታዩ ላይክ አድርጉ 👍👍🤝
selam Abe ena Samri degafi ayidelehim gin chaweta ayalehu nafekegn bertulign
Boxing day የአርሰናል መፈረካከሻው ነው ጉዳት ይበዛበታል ካለፉት አመታት ልምዱ❤❤❤❤
ሰላም አቤ እና ሳምሪ ሰላማችሁ ይብዛ ሰሞኑን አልተከታተልኳችሁም ነበር ዛሬ ግን ምርጥ ነበራችሁ ማንቼ ዘንድሮ big 4 አያጣም እተማመናለው።የዘወትር አድማጫችሁ ሰለሞን ነኝ ከሙንሽን ሰላም ዋሉልኝ
አቤ ሀላንድ ካልተሳታትኩ BVB በነበረበት ጊዜ የነበረው ትጋት በተለይ ዘንድሮ ቀንሷል ያ ነጣቂው ጉልቤው ሯጩ አሁን ብዙም አይታይበትም ዝም ብሎ የተሰጠውን ለጎል ይሞክራል በቃ ከተሳካ ተሳካ አይነት ነገር አያለው ምን አልባት ተሳስቼ ይሆን?❤❤❤❤
ሀቢብ ከተክለሀይማኖት/ሰለም ጤነ ይስጥልኝ ውድ የሸገር ስፖርት አዘገጆች አቤና ሰምሪ የአክብሮት ሰላምታዬ ባላቹበት ይድረሳቹ🙏 የጠፋ ሰው ባትፈልጉም ከረዥም ጊዜ ቆይታ ቦሀለ በእለተ ጁመአ ደስ ብሎኝ እየደመጥኳቹ ነው ተወዳጁና ተነፋቂው የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ከእንተርናሽናል ብሬክ ቦሀለ መመለሱ ለእግርኳስ አፍቃሪያ አስደሳች ዜና ይመስለኛል ከእንተርናሽናል ብሬክ ቦሀለ ዬትኛም ቡድን ተሻሽሎ ይመጣ ይሆን? ዬትኛውስ ቡድን ተደክሞ ይመጣ ይሆን? ለማንኛውም ድል ለመድፈኞቹ
አቤእንዴትአደራቹማቼንለማየትበጣምጉጉቴጨመረ የማንቼንማልያ እባክ
አቤ ሳምሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ከዕረፍት ቦሀላ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሲመለስ አሞሪም አጋጣሚ የሚፈተንበት ጨዋታ አልገጠማቸውም ቢያሸንፉም አያኩራራም የጋርዲዮላ ውሉን ማራዘም ዋንጫ ዋንጫ ለሚሉት ወይ ለራባቸው ቅስም ሰባሪ ውሳኔ ነው ድል ለዘ-ብሉ ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም
ሰላም አቤና ሳምሪ ፕሮግራማቹን እያዳመጥኩ ስራ ስሰራ አቤት ሳተርፍ ስደሰት ስዝናና ሱሶቼ ብያችዋለሁ አመሰግናለሁ እያስተማራቹ ስለምታዝናኑኝ. ቹቹ ወልዴ የሻሸመኔዋ
አቤ❤❤❤
Abe ena samriye brtuln .... 👌👌👌
እኔ የማዝነው ለኢፒ ስዊች ነው! የዩናይትድ ቲም በአዲስ መንፈስ አይምሬ ሆኖ ነው የሚገባው ከዛም በላይ አሞሪም የሚመራው የኮቺንግ ስታፍ በአጠቃላይ የመጀመሪ ጨዋታ ነውና ደጋፊን ለማስፈንደቅ ነው ዝግጅታቸው የሚሆነውና እሁድ የተለየውን ዩናይትድ በጨዋታ ብልጫም ማራኪነትም እና ብዙ ጎሎችን በማስቆጠር እናየዋለን
አቤ እጅጋ አደበተ ርቱ ነህ። እወድሀለሁ።GGMU
አቤ እንዴት ነው ዛሬ ላይ ሆነን እሁድን የምንጠብቀው እረ አልደርስ አለኝ እኮ GGMU አብዲ ነኝ ከአርባምንጭ
Epl nafekenko wegen❤❤❤
እሁድ ለኔ አልደርስ አለ
Sira fet silehonk newa
Wellcome aba
❤❤❤❤❤❤❤
Yeme abe
ሰለም አቤየ አና ሳምሪ የሁዶ የማንቸስተር ጨዋታ በጎጎት ሁሉም የስፖርት አፍቃሪ አየተበክነው ነው አቤየ
ላም እሳት ወለደች እዳትልሰው ፈጃት እንዳትተወው ልጇ ሆነባት ኃይሌ እንዳይመጣ ቃላት ማጣመም ሀሳቡን ቢቀይርስ ፍራቻ የነበረውን መተዳደሪያ ደንብ እንዳለ ከገለበጥክ ብኋላ አንዷን ህገ ደንብ ተሳስተን ነው ማለት አያስኬድም 10QA&B❤❤❤❤❤
....ያራዳ ልጅ ከተባነነ ይቀራla😂😂😂
ዶሮን ሲያታልሏት እንደሚባለው ነው ነገሩ
1ኛ
ገንዘብ ስላላቸው ክሱን ያረግባሉ ኤቨርተን በአድ ክስ ተቀጣ ወዲያውኑ ሲቲ ግን 115 ክስ ተሸክሞ ሊጉስጥ ያለ መጨናነቅ ቀጥሏል ዋንጫው ከእጁ ካመለጠ ይቀጡታል ነጥብ ፉክክር ውስጥ ካለ አሁንም ክሱን ያዘገያሉ
አለሁ አቤሻ
ሰላም አቤና ቤቲ እንዴት ዋላችሁ እኔ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ የማንችስተር ዩናይትድ ነው ምክንያቱም ከአንተ እና ከሳምሪ የሰማናቸው ምርጥ ምርጥ ስለ አሞሪ የተደረጉ ትንተናዎች ጨዋታውን እንድጠብቅ አድርጎኛል 🙏
አቤ ትናንት ሀይሌ በተፅእኖ ጃፓን ላይ የውድድር ፕሮግራም ማስለወጡን ሲነግረን ነበረ ታሪክ ራሱን ደገመ አቤም ህግ አሻሻለ ይህ ነው ተፅእኖ ፈጣሪነት የሚድያን ጉልበት አየሁ በዚች ደቂቃ ❤❤❤❤❤❤
ሰላም አቤ እና ሳምሪ እንዲሁም ውድ የሸገር እስፖርት አድማጭ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ? ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ! መልካም ቀን❤❤❤❤(ዳመኑ ከአዲስ አበባ)
ምስጋና ነኝ ከጀሞ ሰላም ሰላም አቤና ሳምሪ እንዴት ናችሁ ። እንኳን አደረሳችሁ። ፕሪምየርሊጉ እስኪጀምር እና አርሰናል እንዴት ሆኖ እንደሚመጣ ለማየት እንደኔ የናፈቀው ሰው አለ ???????????? ሁሌም አብረን ነን
Nigarulin sila Liverpool players contract
አቤእናሳምሪእንኳንለቅድስሜካኤልአመታዊክብረበአልአደረሳቹ/አቤማንቼከሞሪምጋርይሳካለታልምክንያቱምከፓርቹጋልመቶያልተሳካለትአለየንምከካርሎዝኬሮዝእስከCR7 Nani Dalot Bruno
ሰላም አቤ እና ሳምሪ አርሰናል በጥሩ የዝውውር መስኮት ሁላችንንም እንደሚያስማማን የ9 ቁጥር ቦታውን በሚገባ የሚወጣ ጨራሽ አጥቂ ማግኘት ይኖርበታል፤ ለዚህም ምክንያቴ በዘንድሮ የውድድር አመት እንደተመለከትነው አርሰናል በሚገባ የሚያገኛቸውን እንድሎች እየተጠቀ አይደለም። በዚህም የ9 ቁጥር ቦታው የቅድሚያ ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል። በተጨማሪም በሳካ ቦታ አሪፍ ተፎካካሪ ቢያመጣ አርሰናልን ከዚህ የተሻለ ሆኖ ልንመለከተው እንደምንችል አስባለሁ። አቤ በዩናይትድ ቤት ግን መጀመርያ አሰልጣኙ ያሉትን ተጫዋቾች እንዴት እንደሚጠቀምባቸው እንመልከት፤ ሆኖም ግን አሰልጣኙ ባለፈባቸው ክለቦች የሚመርጣቸውን ተጫዋቾች ስንመለከት አሪፍ ዊንገር እና ጨራሽ አጥቂን ለማስፈረም ቅድሚያ የሚሰጥ ይመስለኛል። መልካም ቀን !
እንኳን ለቅ/ሚካኤል አመተ ክብሩ አደረሳችሁ ሩጫ ሌላ ነው አመራርነት ሌላ ስለሆነ ሁሉም በልምዱ ሻሎም ተሶፉ ከገላን ኮንደሚኒየም
Live 👍👍🏃♀️
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አይገርማችሁም አረን ስሎት ser ይባላል. አስታውሱኝ
ኧረ ፕሪሜርሊግ መቼ ነው የሚጀምረው ማንቼን ለማየት ከመጓጓቴ የተነሳ ቀኑ አልሄድ አለኝ😊ማንቼ ጥር ላይ ያስፈርማል? የቲሸርቱን ስጦታ በድጋሚ አቤና ሳምሪ አመሠግናለሁ🙏🙏🙏
አቤናሳምሪ ሰላማችሁ ይብዛ
Hi 👋 Abbi🎉
This season man utd top 4 honor yechresat
Wanca yanasal bro eman
አቤ በዚህ ትንታኔ ላይ ምኑን ልጨምር አፌን ከፍቼ ነው ሳደምጣችሁ የነበረው ሊቨርፑል ባሉት ላይ ከጨመረማ ከጥር ብኋኃ ዝም ብሎ ዋንጫውን መስጠት ነው❤❤❤❤
ሰላም A&Sሰላማችሁ ይብዛ እንደኔ አሁን ካለው አርሰናል ይልቅ ያንተ አርሰናል ያልተሟጠጠ ተስፋ አለው ያልከው አባባል ያፅናናል ሊጉ እንደምናየው ካለፉት አመታት ይልቅ ጉልበት የሚጠይቅ ትግል ሆኗል ሌሎች በርካታ ጨዋታዎች እንኳን ሳይጠቀሱ ለዚም ነው እነ ማንቼ ሲቲ ሰፊ እስኳድ ይዘው መቋቋም አቅቷቸው ገና boxing day ሳይደርስ በጉዳት የተሽመደመዱት አርሰናል ዋንጫ ካሰበ አንድ አጥቂ አይደለም ተጨማሪም ያስፈልገዋል ካይሀቨርትን አርቴታ እድሉን ስለ ሰጠው ገኖ ወጣ እንጂ አንድ አጥቂ መያዝ ያለበትን ጉልበት ፍጥነት ቅልጥፍና የለውም አመቱ ሲገባደድ አቅሙን ይጣል ኡፍ ብቻ እናንተን አመሰግናለው❤❤❤❤❤
አቤ ሳምሪ እንዴት አመሻችሁ ሁለቱም ተጨዋች ያስፈልጋቸዋል በተለይ ግን አርሰናል ብዙ ክፍተት አለበት ጨራሽ አጥቂ እና õdegard ን ሊያግዝ የሚችል ሲኖርም እንደ አሁኑ ጉዳት ሲገጥመውም ይሁን በጨዋታ መደራረብ ሲኖር አርቴታ ምትክ ያስፈልገዋል ዩናይትድ ባሉት ተጨዋቾች አመቱን የሚጨርስ ይመስለኛል ምክንያቱም ከሰልጣኙ ያሏቸውን ተጨዋቾች በደንብ ሳያዩ ነው የጥሩ ዝውውር የሚከፈተው ካስፈረመም 1 ተጨዋች ቢያስፈርም ነው ለምን የጥር ወር ሸዋጅ ነው መልካም ምሽት
ዘንድሮ አመቱ የሊቬ ነው YNWA ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️