Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቤና ሳምሪ ሰላም ናችው አቤ ስለጥረትህ ሳላደንቅ አላልፍም ሌላውን ስለፌዴሬሽኑ ግን ትላንትም ዛሬም ሰማን ምንም ለውጥ የለም ታጥቦ ጭቃ አይነት ነገር ነዉ እኔ የተሰማኝ እናንተን ግን እወዳችዋለሁ ህይወት ከእንግሊዝ ኤንባሲ ❤❤❤❤
አቤ እግዛቤሔረ አብዝቶ ይባረካቹሁ ።በእውነት ሸገሮች ተባረኩ
አቤ መጀመሪያም ሲወራ እኔ እንደ አዲስ አበባ ሳይወን እንደ አገር እያለ ደጋግሞ ሲወራ ችግር እዳለበት ያወኩት ጭራሽ እኔና ዱቤ ለአዲስ አበባ ስንወዳደር ተለካክተናል ይለናል በሌብነት የገባ ሌብነትን ነው የሚያበረታታው ዱቤ ተላንት ተናግሮ ጨርሷል
abe endat mehone michalew endet nw...?yene life time megote anten mehone nw....
አቤ ሳምሪ ድከሙ ቢላችሁ ነው እኮ።ሀገር በጃርት ስትመራ እንዲህ ነው የሚያደርጋት። በጃርት ሕገ መንግሥት እና በጃርቶች ስትመራ ኹሉም ነው የሚበላሸው። የስድሳዎቹ ርጉማን የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች እና ርጕም የፖለቲካ ርእዮተ ዓለም እስካልጠፉ ድረስ ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿ በኹሉም ነገር ወደ መቃብር እየተገቡ ይጠፋሉ።
አቤና ሳምሪ ሰላም ናችው አቤ ስለጥረትህ ሳላደንቅ አላልፍም ሌላውን ስለፌዴሬሽኑ ግን ትላንትም ዛሬም ሰማን ምንም ለውጥ የለም ታጥቦ ጭቃ አይነት ነገር ነዉ እኔ የተሰማኝ እናንተን ግን እወዳችዋለሁ ህይወት ከእንግሊዝ ኤንባሲ ❤❤❤❤
አቤ እግዛቤሔረ አብዝቶ ይባረካቹሁ ።በእውነት ሸገሮች ተባረኩ
አቤ መጀመሪያም ሲወራ እኔ እንደ አዲስ አበባ ሳይወን እንደ አገር እያለ ደጋግሞ ሲወራ ችግር እዳለበት ያወኩት ጭራሽ እኔና ዱቤ ለአዲስ አበባ ስንወዳደር ተለካክተናል ይለናል በሌብነት የገባ ሌብነትን ነው የሚያበረታታው ዱቤ ተላንት ተናግሮ ጨርሷል
abe endat mehone michalew endet nw...?yene life time megote anten mehone nw....
አቤ ሳምሪ ድከሙ ቢላችሁ ነው እኮ።
ሀገር በጃርት ስትመራ እንዲህ ነው የሚያደርጋት። በጃርት ሕገ መንግሥት እና በጃርቶች ስትመራ ኹሉም ነው የሚበላሸው። የስድሳዎቹ ርጉማን የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች እና ርጕም የፖለቲካ ርእዮተ ዓለም እስካልጠፉ ድረስ ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿ በኹሉም ነገር ወደ መቃብር እየተገቡ ይጠፋሉ።