የቻምፒዮን ቡድን መልክ ያለው ጠንካራው ሊቨርፑል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @AlexarShurbe
    @AlexarShurbe 2 дні тому +10

    ይለያል ሊቨርፑል ❤❤❤ YNWA❤❤❤❤

  • @SultanAhmed-j4e
    @SultanAhmed-j4e 2 дні тому +8

    ሊቨርፑል ሰርቶ አሳያቸው ከሚገባው በላይ💪🛑💪🛑💪🛑💪

  • @TamsgenAlemayewe
    @TamsgenAlemayewe День тому +3

    የኛ Liverpool ይለያል

  • @MelonaSirgut
    @MelonaSirgut День тому

    አናመሰግናለን አቤ አና ሰምሪ

  • @MustafaDelsabo
    @MustafaDelsabo 2 дні тому +3

    በግድ እድታምኑ ላረጋችሁ ውዱ ክለቤ ኮርቼበታለው አብሶ አበበ እሚያጠግብ እጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ትላለች እናቴ በማያጠግብ እንጀራ አርስናል ማንቼ እያልክ እንጀራክን አበስልክ አውን ምክንያት አታብዛ ይገባኛል ተምረክ ከሆነ በቂ ግዜ ስጥ አርስናል ማንቼ እያልክ አታዳርቀን😂😂😂

  • @isemaelabdi6966
    @isemaelabdi6966 2 дні тому +1

    Liverpool forever ❤❤❤❤❤

  • @SolomonAbebe-n2w
    @SolomonAbebe-n2w 2 дні тому +2

    Bizu gize liverpool ayimechihim tegedehim bihon emen

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 2 дні тому +3

    እኔኮ የሚገርመኝ ከእውነታው የት ነው የምትደበቁት ሊቨርፑል እኮ እውነት ነው በአሁን ሰሀት ሊያሸንፈው ያለ አይመስለኝም ትንታኔው ይገባዋል ግን የሻሼን ሽንፈትም ሆነ መቼም መለወጥ የማይችለውን ዩናይትድን ወድቀት መደበቂያ አድርጎ ማለፍ ሻሼን ከውድቀት አያድነውም እደግመዋለሁ ሻሼ ተሀምር ቢፈጠር እንደክለብ አይነሳም ውድቀቱን ስላልዘገብከው አታድነውም

  • @samsonabraham6413
    @samsonabraham6413 2 дні тому

    Tey enji samri Liverpool gena min aytesh , keep up the good work 👏 samri and abe

  • @ArsenalHybury
    @ArsenalHybury 2 дні тому +2

    Liverpool betam arif new Liverpool lifeten ye michelew ke erasu Liverpool gar sichawet becha new😂😂😂😂😂😂

  • @AshenafiTarekegn-i8w
    @AshenafiTarekegn-i8w 2 дні тому +1

    Live yeleyal❤❤❤❤

  • @tigabieferede7951
    @tigabieferede7951 2 дні тому +2

    We are Liverpool

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 2 дні тому

    Samri:- Ever smart ❤❤❤❤

  • @kinfemichealmenkefe3843
    @kinfemichealmenkefe3843 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HamduAbas
    @HamduAbas 2 дні тому

    ❤❤

  • @MareDesta-u9i
    @MareDesta-u9i 2 дні тому +3

    ግብጻዊው ሜሲ አስደናቂነቱን ቀጥሏል ልቬ ደግሞ ጉዞውን ቀጥሏል wow ልቬ wow arne slot 🤭🤭🤭❤️

  • @abdulhakimw5v
    @abdulhakimw5v День тому

    😮

  • @ZeleTsehaye
    @ZeleTsehaye 14 годин тому

    Temecehegne abaa

  • @HamduAbas
    @HamduAbas 2 дні тому

    አቤ ላይቭ ለምንድነው ማትጀምሩት 🙏❤❤

  • @yasinsolomon4598
    @yasinsolomon4598 2 дні тому

    አቤ የትናንቱን የLiቬን performance አይቼ የኔው ቤተመቅደሴ Man utd.ብዙ እንደሚቀረው ተሰማኝና ቶሎ ይሳካለት ዘንዳ ተንበርክኬ ወደ Lieo Messi ፀለይኩ፡፡

  • @iyasui21
    @iyasui21 2 дні тому +1

    finally .................

  • @wendiella5495
    @wendiella5495 2 дні тому

    አቤ እስኪ ስለማን ዩናይትድ ሽንፈት አንድ ነገር በለን

  • @MohammedKaloyta-o4t
    @MohammedKaloyta-o4t 2 дні тому

    Mo❤❤❤❤❤

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 2 дні тому

    ሰላም ፡- በእኔ እምነት የሲቲም ሆነ የማንቸስተር ችግር ብቸኛው ምክንያት ከአሰልጣኞች ብቃት አለመኖር (ወይም መውረድ በለው) (በብዙ እቅጣጫ የሚተነተን ነው) ውጪ ሌላ ሊሆን አይችልም። ተጫዋቾቹ እኮ ከየመንጉዱ የተለቀሙ ወይም ከሆስፒታል አልጋ ላይ የተለቀሙ አይደሉም !!! አሰልጣኞቹ ታዩ ተሞከሩ ተሞካከሩ አኮ!!! ከ 8/12 ጫዎታዎች በላይ ስንት ጫወታ ይጠበቁ ነው የሚባለው?? 20/30???? እኔ በበኩሌ በቃ በቃ ብያለሁ!!! Enough is enough!!!አህመድ ሊቨርፑል ነኝ ከፓሪስ።

  • @gebreyesustenagashawbayeh4492
    @gebreyesustenagashawbayeh4492 21 годину тому

    ሳላህ አራተኛ ነው ምን ፡ ዓነት አቀቋም ነው ተመልከት አቤ፤
    Ian Rush 1980-87; 1988-96 660 346
    Roger Hunt 1958-1969 492 285
    Gordon Hodgson 1925-1936 377 241
    Mohamed Salah 2017-present 373 229
    Billy Liddell 1938-1961 534 228
    Steven Gerrard 1998-2015 710 186
    Robbie Fowler 1993-2001; 2006-07 369 183