"የወከለኝ ፌደሬሽን ድምፁን የት እንዳደረሰ ይግለፅ!!!"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 8

  • @raselias1170
    @raselias1170 2 дні тому

    የሚያስቀው መጀመሪያ መሰረታዊ ጥያቄ ስትጠይቁ ለምን ጆሮ ላይ ስልክ ይዘጋል? ምን ያክል ለማስተዳደር ብቁ እንዳልሆነ ያሳያል። እናንተ ዘግቷል ብላችሁ እንዳትፋቱ።
    መልካም ቀን !!

  • @BenjaminJo-b3p
    @BenjaminJo-b3p 4 дні тому +1

    እንግሊዝኛ ስለማይችሉ አለነበቡትም 😂

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 4 дні тому

    በቃ ቤሔረ ምናምን አይስራም ማለት ነው።ለስረዐቱ የቀረበ ቢቻ ነው የሚያሽንፈው።

  • @Abisew
    @Abisew 3 дні тому

    አሸብር እዚህ ምን አገባው።? አያ ጅቦ አደረጋችሁት

  • @Ambatube1889
    @Ambatube1889 3 дні тому

    ሰላም አቤና ሳምሪ እንደት ናችሁ አቤ አንተን ብቻ ኡተመለከተ ጥያቄ ሚዲያችሁን ሌሎች የስራ ባልደረቦችህን አይወክልም
    እኔ እየተሰማኝ ያለው ነገር በሃቀኝነትና ነፀሰ ሃሳብ በሚል ሽፋን የጎበዝ አለቆቹን (ዶ/ር አሸብርን ) እንድህም እየታሰበልክ ነው ተዘጋጅ የሚል ውስጠ ወይራ የሆነ ሃሳብ የማስረግ ነገር ሸተተኝ እስኪ እኔም ዝም አልልም
    በአንድ ወቅት ግሎባል ሆቴል ላይ ወይ የተዘጋጀልህን ብር ውሰድ ወይም .....የተባልኩትን ነገር አስታወስከኝ

  • @Yemane.
    @Yemane. 3 дні тому

    ጣጠኛ ሃገር

  • @africabeyene6795
    @africabeyene6795 3 дні тому

    የመሃይም ጥርቅም አንተም ሙሰኛ ፌዴሬሽንም የበከታችሁ ናችሁ