Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጋና ዋንጫን ሊወስን አይችልም ከገና በኋላ ያሉትን ጨዋታዎችን እያሸነፉ ማሄድ ነው እንጂ የኔ ልቬ አንዴ ከአንደኝነት ሳይወርዱ ዋንጫን ያነሳል እናንተንን በጣም በጣም እናመሰግናቸአሁለን ሁሌም ድል ሊቨርፑል ❤️❤️❤️
Abe 1gna Dese BELOGNALE Sele Liverpool be'ante Atenaten Mesemattt Yesemamagnale YNWA 🙏
በርቱ ምርጥ ፕሮግራም
Canada 🇨🇦 🍁 🇨🇦 🍁 🇨🇦 🍁
❤❤❤❤❤❤❤
አቤ ሣምሪ እንደምን ዋላቹ ይመስገን የማንችስተር ዩናይትድ ግራ ነው ሚገባው ደሞ ዛሪ ማየት ነው አቤ ስለሺ ከሣውዝ አፍሪካ ነኝ መልካም ቀን ሀሙስ የቀን ቅዱስ ይሁንላቹ
አቤና ሳምሪ እዲት ዋላቹህ እንኳን በሰላም መጣቹህ sol የማንቼዉ ከማርቆስ
እንዴት ናችሁ አቤ እና ሳምሪ በአትሌትክሱ ዙርያ ሲወራ ውሌም የማይቀረው አይሌ ከምርጫው በፊትም ሆነ ከምርጫው በኋላ አላቀረባችሁትም ለምን እንደሆነ አስረዱን እሱ አቀኛ ነዉ የሱን አሳብ መስማት አለብን ስለነበረው ምርጫ ።በዛ ላይ ትላንት ጀምራችውት የነበረው የአዲስ አበባ ድምፅ መጨረሻውን ማወቅ እንፈልጋለን ትላንት አቤ ጥያቄክ አርክቶኛል ድምር ደግሞ ጀግና ነች ያልተዋጠላትን ነገር አትቀበልም ሁሌም አድማጭ ነኝ ለንደን ታክሲዬ ውስጥ ሆኜ ይመቻቹ
አቤ ሳምሪ እንዴት አደራችሁ በዛሬው ከሰአት ጨዋታ ላይ ሲቲ በርትቶ የሚቀርብበት አርሰናል ማድረግ ያልቻለውን ኤቨርተንን ማሸነፍ ሲቲ አሸንፎ የሚያጠናቅቀው ጨዋታ ይሆናል አቤ ስለሀገራችን ስፖርት ለምትሰጠው ትኩረት ክብር ይገባችኋል ምስጋናዬ ከልብ ነው መልካም ቀን ተመኘው አሉላ ከሸገር ስፖርት ቤተሰብ
ሰላም አቤና ሳምሪ አቤ ጊዜ መፍጀቱ ካልቀረ በህግ ቢዳኙ ጥሩ ይሆናል ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም ጊዜና ገንዘባቸውን ፈጅተዋል ስለዚህ ትክክለኛውን ፍትህ ማግኘት አለባቸው ለአትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ መልካም የስራ ዘመን እመኛለሁ ለእናንተም መልካም ጊዜ እመኛለሁ
Atamuartbna egna machem antlm bibeza acha naw enji......
#Liverpool ሻምፒዮን ይሆናል🚩 ቀሪ ከባድ ጨዋታዎች ቢቀሩት ሁለት ቢሆኑ ነው
አቤና ሰምሪ በ ጋርድዮላአንደዘህመታየቱ መለተቹ ጋርድዮላመልኣክ ኣይደለም ይህነገር እኮ በትልቅ አሰልጣኞች በጣም አጋናችሀት ሌላ በነሀይለ ያለክርክር ወደሽምግልና ሲመራ ከልብህ አልተቀበልከውም አንተ ቀድመህ አቅጫ ጠቃሚ አደረገህ ይህማለት ድርድሩን መደናቀፍ ነው የ
Aba legu ya arsenal nale naw
አቤ ሳምሪ ሳምሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ወደ ስራ መግባቱ አስደሳች ሲሆን መሠረት ደፋር ም/ ሰብሳቢ መሆኗ ይበል ያስብላል የውጭ ወሬ በሩን ዝጉ ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም
ይሄኛው ቻናል ነው ያንተ ትክክል ነው?ስንት subscribe እንዳለው አብረህ ግለጽልን
❤❤❤❤❤❤