Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ላንተም መልካም ቀን አቢያችን የኔ ማንቺ የሚለወጠው በአሞሪን ብዬ ነው ማስበው ምክንያቱም አሞሪን የኳስ ምልከታው ይገርመኛል🎉
አቤ ዬሳካ መጎዳት ለተጫዋቹ ያሳዝናል ለአርስናል ደጋፍወች በጣም ደስ ይላል
አቤ ሳምሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ለጥቅም ብቻ እንደሆነ ያስታወቀ ምርጫ ለሀገር ለመስራት ምንም ሀሳብ የሌለበት የአትሌቶች ማህበር ሊ/ መ እንዲሁም ቢኒያም ምሩፅ በአንድ ሚዲያ የሰማሁት መግለጫ ሰምቼ ግርምት ፈጠረብኝ ለአ/ቶ ዱቤ እነሱ ካርድ ከሰጡ የት ገባ ወጡ ሳይወጠወጥ???? እንደሚባለው ስለዚህ ውዠንብር ይቅር ወደ ስራ ግቡ ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም
አቤ ይመችህ ስራህን አክብረህነው የምሰራው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤ የምር የአሞሪን ምርጫ አስገርሞኛል ምርጥ በቃትላይ ያሉ ተጫዋቹችን ነው የተመለከተው ጥር ላይ ቢሳካለት አሁን ማንቼ ካለበት ችገር ትንሽም ቢሆን አሪፍ ደረጃ ላይ ህኖ ሲዝኑን ያጠነቅቃል ብዬ አስባለው 🎉
አቤ እና ሳምሪ እዲት ዋላቹህ የሸገር እስፖርት አድማጭጪ እዲት ዋላቹህ አቤ አልዋሺህም ትንሺ ከፊቱኛል ነገር ግን ጊዜ ያስፈልገዋል አዉንም እሱን አምነዋለዉ ብቻ ጊዜ እንስጠዉ።sol የማርቆሱ ነኝ
አቤ እኛ የአርሰናል ደጋፊወች በጣም ጨቆናል ያለ ሳካ አርሰናል ባዶ ነዉ ።😢😢😢😢የዘድሮዉ ይለያል የምር አርቴታ ግትርነቱ ነዉ ለዚህ ያበቃን 😥
Arsenal 50 techawach bigezam wancha aybelam teregmal
😂😂😂😂
እንዴት ናችሁ አቤ እና ሳምሪ ይሄ ጉዳይ የት እንደተሰጠ መታወቅ አለበት ካለበለዚያ ለውጥ የለም ነገም እንዳይቀጥል መደረግ አለበት
❤❤❤❤❤❤❤
አቤ እንዳትለቁት ሽጦትም ከሆነ ይንገረን
Arsenal andande sakam noro goal ye magbat cheger alebet , kebad new Yale saka mechawet
ሳካ ኖረም አልኖረ የ2024/25 ዋንጫውን ሊቨርፑል በልቶታል ሳካ ከአርሰናል ጋር ዋንጫ አይበላም ክለብ መቀየር አለበት የሚል እምነት አለኝ
ምነው 31 ኣመት እንዳልጠበክ ተመፃደክ ረጋ በል እንጂ
@@gebremedhnmengesha9880 አርሰናል በስልሳ አመቱም አይበላ
በብዙ የዩናይትድ ተጫዋቾች ተስፋ ቆርጫለሁኝ የ Martinez , Dalot,Miano አቋም መውረድ በጣም ያሳስባል Malacia ግን ከጉዳትም በፊት ለዩናይትድ አይመጥንም !!!
በጣም ከፍቶኛል ምክንያት የሳካ ጉዳት ሌለ ተጨዋች ብሆን ችግር የለም ሳካ እኮ ነው የአርሰናል ቁልፍ አቤ ና ሳማሪ
75% የሚሆኑት የማን ዪናይትድ ተጫዋቾች ለክለቡ አይመጥኑም
Araujo አማርኛ ቢችል ገሎህ ነበር። ከብት ስትገዢ 🤔🤔
❤❤❤❤