እያበቃ የመጣዉ የዩናይትድ እና የራሽፎርድ ግንኙነት!!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @yosefbeyene5430
    @yosefbeyene5430 7 днів тому +1

    በርቱ፣በርቱ፣ስለሌላውም አዳዲስ ነገር ካለ ንገሩን አጠር፣አጠር እያደረጋችሁ ብዬ አልነበር ልጆቼ? ለማንኛውም አመሠግናለሁ ።yosef b.

  • @fafawsol3884
    @fafawsol3884 7 днів тому

    ሰላም አቤ እጫጭር እፖርታዊ
    ዜናዎችንም ብሰራልን አሪፍ ነው
    እናመሰግናለን አቤ እና ሳምሪ።

  • @SolomonBirhanu-e6u
    @SolomonBirhanu-e6u 7 днів тому +1

    አቤ እና ሳምሪ እዲት ዋላቹህ በያላቹህበት መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ ሶል ነኝ የማንቼዉ ከደብረ ማርቆስ

  • @Afunited
    @Afunited 7 днів тому

    አቤ አቤት ትንተና የሚያምር አገላለጽ የኛ ራሽ በቃው ብየ ነው የማስበው ዛሬ ደሞ ዶሮዋን እንበላታለን

  • @MohammedJuhar-y5f
    @MohammedJuhar-y5f 7 днів тому

    አቤ ትመችኛለክ በርታ አድጭክ ነኝ

  • @tesfubereke2622
    @tesfubereke2622 7 днів тому

    አቤ ሳምሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል በአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ምርጫ ጉዳይ ትኩረት ሰጥታችሁበት የሚሰሩትን የሚያስተካክሉትን ምንድን ናቸው ብላችሁ ጠይቃችኋል ጥሩ ነው ግን በመሮጫ ትራክ ራሱን የቻለ ትሬሊንግ እንዲሁም መወዳደሪያ አስፋፋለሁ አሰራለው ከጥገኝነት አወጣለው ያለ የለም ሁሉም በጽ/ቤት በኩል ብቻ ነው ቢያስቡበት ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም

  • @kenzudelil-kezu
    @kenzudelil-kezu 7 днів тому

    ሠላም አቤ የዞት አድማጭ ነኝ ከዱባይ❤

  • @AbdujamiliSheduu
    @AbdujamiliSheduu 7 днів тому

    Good

  • @MengistuAndgzere-k8c
    @MengistuAndgzere-k8c 7 днів тому

    አቤ ይመችህ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 7 днів тому

    ማንቸስተር ፖለቲካ ፓርቲ መሰለ በየአመቱ ከሆነ ተጨዋች ጋር ጭቅጭቅና ንትርክ ቡድኑ እንደ አዲስ በዲሲኘሊን ሊገነባ ይገባዋል የግለሰቦች የበላይነት ይብቃ ራሽፎርድ ቅጥያጣ ጀሚዲያ ሙገሳ ያለው ሜዳ ላይ ባዶ ማንቸስተርን መልቀቅ አለበት ማንቸ ሥር ነቀል ለውጥ ማምጣት አለበት

  • @shashaman702
    @shashaman702 7 днів тому

    Mata mata sus iyehonebign nw 😔

  • @abitifili3597
    @abitifili3597 7 днів тому

    ❤❤❤

  • @idrisidris6415
    @idrisidris6415 7 днів тому

    በዚ ሰሀት ስትለቅ ይመቸኛል