የጋብርኤል ሄሱስ ሃትሪክ ለአርሰናል ያዘለው ተስፋ!!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 7

  • @Mike-qg7br
    @Mike-qg7br 25 днів тому +3

    አንደንኛ ኔኛ👍👍

  • @halidjafer1122
    @halidjafer1122 25 днів тому +2

    Huletegna negn❤❤❤❤❤

  • @ArsenalHybury
    @ArsenalHybury 25 днів тому

    Minem tesfa yelewem Arsenal ke Jesus gar

  • @kinfemichealmenkefe3843
    @kinfemichealmenkefe3843 25 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ConfusedCamperVan-qp1bi
    @ConfusedCamperVan-qp1bi 25 днів тому +1

    Abe ENA Sameri TENAFAQWUCH

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l 25 днів тому

    አቤ እና ሳምሪ የነዚህ ሁለት ተጫዋቾች ችግር የአርቴታ እንጂ የነሱ አይደለም። አርቴታ በጀርመናዊው የትሬሊንግ ቦታ የሚያሳየውን ሜዳ ላይ አይተገብርም ይህን እያየ ዘጠና ደቂቃ ለሱ ይሰጠዋል ምንም ብቃት ለሌለው በፍርሀት ጭንቀት ወደፊት ለማይጠጋ እራሱን ለሚንከባከብ። ጄሰስ ጉዳት ቢኖረውም በድፍረት ወደፊት ይጠጋል ተከላካይ ጋር ለመጋጨት እና ውጤት ለማምጣት ፍላጎት አለው። እና ችግሩ አሁንም አርቴታ ላይ ነው ቢያንስ በተለያየ ሰዓት ሊሞከር ይገባ ነበር አስቀምጦ ከሚያዝገው ከሀቨርት የተሻለ ሊያደርግ ይችላል ብዬ አስባለሁ። በሀቨርት ተማምኖ ኒኪቲያንም ሳይሸጥ ቢሰራበት የተሻለ ይሆናል ቢያንስ በድፍረት ከእርሱ ይሻላል።

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 25 днів тому

    በተአምር አርሰናል ዋንጫ አይበላም ተስፋ ቁረጡ