ዶርቃ ሚዲያ
ዶርቃ ሚዲያ
  • 204
  • 3 376 413
bermel Georgis አስደንጋጭ መልዕክት አልቅሱ ሀገራችን እንዳጠፋ ንስሀ ግቡ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
www.youtube.com/@Dorka_media
ስልክ:-0988121212
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
Переглядів: 39 481

Відео

ከበቁ ባህታውያን የተላከ መልዕክት በታህሳስ ተጠንቀቁ ንስሀ ግቡ ደጉ ዘመን በፊት መከራ አለ ! | ቀሲስ አምደ ጊዮርጊስ #Orthodox
Переглядів 108 тис.12 годин тому
ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:- 1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ። www.youtube.com/@Dorka_media ስልክ:-0988121212 በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
እምነት የሌለው መንግስት ትውልዱ ተበዝብዟል ተወዳጁ የ71 አመት ባለፀጋ ቀሲስ አምደ ጊዮርጊስ #orthodox
Переглядів 57 тис.19 годин тому
ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:- 1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ። www.youtube.com/@Dorka_media ስልክ:-0988121212 በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
bermel Georgis ኪዳነምህረት በትምህርቴ የተሰራብኝን መተት ፈታችልኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
Переглядів 12 тис.День тому
ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:- 1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ። www.youtube.com/@Dorka_media ስልክ:-0988121212 በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
ድንቅ የሊቃውንት መፍለቂያ ቦታ ኑ ተመልከቱ ! #orthodox
Переглядів 3,9 тис.День тому
ፈለገ ብርሃን አዳሪ ት/ቤት ለመደገፍ ለመርዳት 1000544337932 ንግድ ባንክ ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ለሀሳብ አስተያየት 0941161616 www.youtube.com/@Dorka_media
bermel Georgis ተወዳጁ አርቲስት ማህተበ ሰማዕቱ በቁጣ ያለኝን ለአለም እመሰክራለሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር
Переглядів 50 тис.14 днів тому
ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:- 1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ። www.youtube.com/@Dorka_media ስልክ:-0988121212 በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
ዘመኑ ቀርቧል ንስሀ ግቡ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ባህታዊ አባ ኪዳነማርያም #orthodox
Переглядів 13 тис.14 днів тому
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ። www.youtube.com/@Dorka_media ስልክ:-0988121212 በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
አነሆ የምስራች አለን የዶርቃ ሚዲያ ተከታታዮቻችን ! #orthodox
Переглядів 5 тис.14 днів тому
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ። www.youtube.com/@Dorka_media ስልክ:-0988121212 በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
አላዬ ከሊቀ ጳጳሱ ያልተጠበቀ ነገር በግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም ገዳም ! #orthodox
Переглядів 24 тис.21 день тому
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ። www.youtube.com/@Dorka_media ስልክ:-0988121212 በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
በህልሜ ወደዚ ቦታ እንድሄድ ተነገረኝ ሞቴን ነበር የምጠብቀው ! #orthodox
Переглядів 8 тис.21 день тому
ቤተክርስቲያኑን ለመደገፍ:-1000642212811 yeka abado G7 kidus Michael ቤተክርስቲያን ንግድ ባንክ አካውንት ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ለሀሳብ አስተያየት 0988121212 www.youtube.com/@Dorka_media
1 ወር ምግብ ሳልበላ ራሴን ላጠፋ ነው የምፈልገው ድረሱልኝ ! #Orthodox
Переглядів 7 тис.21 день тому
251952105282 Emebet 1000192221602 (cbe account:- emebet terbushe) ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ። www.youtube.com/@Dorka_media ስልክ:-0988121212 በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
bermel Georgis አሸንዳ የሰይጣን ነው ጥፍር ቀለም ዊግ የምታረጉ ተጠንቀቁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
Переглядів 28 тис.28 днів тому
ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:- 1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ። www.youtube.com/@Dorka_media ስልክ:-0988121212 በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
bermel Georgis አርቲስት ካሌብ ከአዕምሮ በላይ ነው የተደረገልኝ ነገር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #ethiopia #Orthodox
Переглядів 60 тис.Місяць тому
ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:- 1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ። www.youtube.com/@Dorka_media ስልክ:-0988121212 በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
bermel Georgis በቤተሰቦቹ ሀጢያት ሲኦል ገብቶ አስፈሪ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #ethiopia #orthodox
Переглядів 11 тис.Місяць тому
ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:- 1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ። www.youtube.com/@Dorka_media ስልክ:-0954777776 0969917070_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
bermel Georgis ታዋቂው ዘፋኝ አስደንጋጭ ነገር ገጠመው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
Переглядів 74 тис.Місяць тому
ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:- 1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ። www.youtube.com/@Dorka_media ስልክ:-0954777776 0969917070_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
bermel Georgis የምስራች ጉዞ ተጀምሯል ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #ethiopia #Orthodox
Переглядів 5 тис.Місяць тому
bermel Georgis የምስራች ጉዞ ተጀምሯል ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #ethiopia #Orthodox
ከእስልምና ወደ ቅስና እመቤታችን እየተገለጠች ድንቅ ነገር አይ ነበር ! #ethiopia #orthodox
Переглядів 47 тис.Місяць тому
ከእስልምና ወደ ቅስና እመቤታችን እየተገለጠች ድንቅ ነገር አይ ነበር ! #ethiopia #orthodox
አስቸኳይ መልዕክት ትልቅ ድፍረት ተሰምቷል ዘመቻ በቅዱሱ ስም ላይ ለምነግዱ ! #orthodox
Переглядів 8 тис.Місяць тому
አስቸኳይ መልዕክት ትልቅ ድፍረት ተሰምቷል ዘመቻ በቅዱሱ ስም ላይ ለምነግዱ ! #orthodox
bermel Georgis ሀሜት ታበዣለሽ ተብዬ ሲኦል ውስጥ ስሰቃይ ቆይቼ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር
Переглядів 13 тис.Місяць тому
bermel Georgis ሀሜት ታበዣለሽ ተብዬ ሲኦል ውስጥ ስሰቃይ ቆይቼ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር
🔴አዲስ ዝማሬ ''አዲስ ዘመን'' 2017 ዘማሪት ማስተዋል አያነው #mezmur #dorkamedia
Переглядів 1,6 тис.Місяць тому
🔴አዲስ ዝማሬ ''አዲስ ዘመን'' 2017 ዘማሪት ማስተዋል አያነው #mezmur #dorkamedia
መስቀሉንና ቆቡን አስረክባለው ሴት ደፍረሀል ቅባት ነህ እያሉ እያሳደዱ አላስቀምጥ አሉኝ ! #ethiopia #orthodox
Переглядів 35 тис.Місяць тому
መስቀሉንና ቆቡን አስረክባለው ሴት ደፍረሀል ቅባት ነህ እያሉ እያሳደዱ አላስቀምጥ አሉኝ ! #ethiopia #orthodox
ታዋቂው ዘፋኝ በመዝሙር መቷል ታምር ተደርጎለታል ! #ethiopia #orthodox
Переглядів 7 тис.Місяць тому
ታዋቂው ዘፋኝ በመዝሙር መቷል ታምር ተደርጎለታል ! #ethiopia #orthodox
የበቁ አባቶች ያሉበት ዋሻ ድንቅ የአቡነ ሙሴ ገዳም #ethiopia #orthodox
Переглядів 2,3 тис.Місяць тому
የበቁ አባቶች ያሉበት ዋሻ ድንቅ የአቡነ ሙሴ ገዳም #ethiopia #orthodox
የምሞትበትን ጉድጓድ እያሳየ ፀጉሬ ረግፎ ከሞት ነው የተነሳሁት ! #ethiopia #Orthodox
Переглядів 33 тис.Місяць тому
የምሞትበትን ጉድጓድ እያሳየ ፀጉሬ ረግፎ ከሞት ነው የተነሳሁት ! #ethiopia #Orthodox
በሰንሰለት ታስሬ ፀበል ላይ ነበርኩ ድንቅ ታምረኛ ቦታ እና ፀበል !#ethiopia #orthodox
Переглядів 5 тис.Місяць тому
በሰንሰለት ታስሬ ፀበል ላይ ነበርኩ ድንቅ ታምረኛ ቦታ እና ፀበል !#ethiopia #orthodox
bermel Georgis ዘመኑ ቀርቧል አለምን አዙሮ አሳየኝ አስደንጋጭ ነገር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር
Переглядів 26 тис.2 місяці тому
bermel Georgis ዘመኑ ቀርቧል አለምን አዙሮ አሳየኝ አስደንጋጭ ነገር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር
bermel Georgis ፀበሉ ላይ ነፍሴ ከስጋዬ አልመለስም ብላ ስሰቃይ ሰማዕቱን... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር
Переглядів 10 тис.2 місяці тому
bermel Georgis ፀበሉ ላይ ነፍሴ ከስጋዬ አልመለስም ብላ ስሰቃይ ሰማዕቱን... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር
bermel Georgis ከመምህር ግርማ ያልጠበኩት ብዙ ነገር አግኝቼያለው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር
Переглядів 138 тис.2 місяці тому
bermel Georgis ከመምህር ግርማ ያልጠበኩት ብዙ ነገር አግኝቼያለው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር
ሁላችን እያነባ ነው ተደፍራ ስለተገደለችው ልጅ ያልተሰሙ አዲስ መረጃዎች #ዶርቃ ሚዲያ #ethiopia
Переглядів 6 тис.2 місяці тому
ሁላችን እያነባ ነው ተደፍራ ስለተገደለችው ልጅ ያልተሰሙ አዲስ መረጃዎች #ዶርቃ ሚዲያ #ethiopia
በዓለ ደብረ ታቦር ከብፁዕ አቡነ ሰላማ ጋር ልዩ የበዓል ፕሮግራም #ethiopia #Orthodox
Переглядів 3412 місяці тому
በዓለ ደብረ ታቦር ከብፁዕ አቡነ ሰላማ ጋር ልዩ የበዓል ፕሮግራም #ethiopia #Orthodox

КОМЕНТАРІ

  • @ክርስቶስ
    @ክርስቶስ 46 хвилин тому

    በርሜል ቅዱሥ ጊወርጊሥ አባቴ ታምርክን ሥሠማ ምሥክርነትህን ሣዳምት ቅናት ያድርብኛል አባት ሆይ እባክህ እኔን ሀፂያተኘዋን ልጂህን ባአለም ጠፍቻለሁና እባክህ የእግዚአብሔር ሠማአት ቅዱሥ ጊወርጊሥ አባቴ ለዴጂህ አብቃኝ ባለህበት ሆነህ ቃል ተናገር እድናለሁ😢😢😢😢😢

  • @MartaNegash-t7f
    @MartaNegash-t7f 56 хвилин тому

    የመምህር ግርማ ትምህርት ምድረደብተራ አስቸገረእንጂ አለምን ይቀይርገ ነበር።

  • @karadion
    @karadion 59 хвилин тому

    እሳት በእነተ ቤት ያዝንብ ሰማዕቱ አሰተኞች ጉድሽ ጥቅምት 21 እናየዋለን ሎረልዲዮን ያልሽው

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl Годину тому

    አባታችን እውነት ነው ንግግራቸው የፅጌ ድግስ የእመቤታችን የመከራዋን የስደቷን በማስታወስ ነው ያም ሲሆን የቤተክርስቲያን ልጆች የኔ ቢጦዎች የቆሎተማሪዎች መብላት ነው ያለባቸው እንጂ በሆቴል ጭራሽ አይታሰብም

  • @nebia.23
    @nebia.23 Годину тому

    ቅዠት ነው እራት በመጠኑ በልተው ይተኙ😂

  • @nebia.23
    @nebia.23 Годину тому

    የረሳን እንዳይመስላችሁ ዛሬ ጥቅምት 18 ነው??? Loading ቅዠት

  • @YikeberTilaye-r5n
    @YikeberTilaye-r5n 2 години тому

    ቀስ ብትሉ ግን

  • @TirhasYimesel
    @TirhasYimesel 2 години тому

    ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን ኣሜን

  • @BerehanAfewerk
    @BerehanAfewerk 2 години тому

    እደርሶ ያለ አባት ያብዛልን

  • @TirhasTirhas-z5e
    @TirhasTirhas-z5e 2 години тому

    ሰማአቱቅዱሰጊዮርጊሰለደጅህአብቃኝ❤🎉🎉🎉

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 2 години тому

    ፀበሉን ጓደኛየ ሰታኝ ሰው ሁሉ እንዲድ ን ስለምፈልግ ለሊት በህልሜ ምን እን ዳለኝ ልመስክርለት እንዲህ አለኝ ፀበሌን ንሰሀ ያልግባ እንዳይነካ አለኝ በጣም ነበር የደነገጥኩት እሱን የሰጠን ይክበር ይመስገን

    • @seli1221
      @seli1221 2 години тому

      እባክሽ ዱባይ ኮሆንሽ ትንሽዬ ስጭኝ

  • @karadion
    @karadion 2 години тому

    አረ አሁን ቅዠት ኢትዮጵያን ዉስጥ አረም ይነቀላል ግን በዕሰት አትጠፋም ሐይማኖት የሚረከበው ጌታ ከኢትዮጵያ ብቻ ብዙ ስውራን ግኡሳን አቀለዉ እሱ የምትል በአይምሮ ስለአሰበች ነዉ እንክርዳድ ይተጨዳል እንጂ በዕሳት ትጠፋለች የሚል አተደነግሩን በነገራች ስለ ሎናርዶ ኳስ ተጫዋች ጥቅም ይመጣል ያለች ሁለተኛ ቅዠት ሰለምነች ምነው ምነው ሎናርዶ ቀረ በይልን በርሜል መነገጃ አደረጋችሁት ሊቃ ሰማዕታት እናቴንም ያጽዳችሁ

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ

    ያሳደከኝ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ለመርገጥ በስስት አለኩኝ ለደጅህ አብቃኝ እስከነቤተሰቦቸ😢

  • @AssDdf-xu9iy
    @AssDdf-xu9iy 2 години тому

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አንተ ታቀኛለህ ዋስ ጠበቃ ሆነኝ የልቤን ታቃለህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AssDdf-xu9iy
    @AssDdf-xu9iy 2 години тому

    ማሀረነ እግዚኦ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 години тому

    በምድር ላይ የዚህን።ያህል ካስፈራ በስማይ በፊትህ ማን ይቆም ይሆን የኔ ጌታ መድሀኒአለም❤

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse7659 3 години тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን እህቶቻችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ልቡናችንን ይመልስልን ለደጁ ያብቃን።

  • @AddisWitayew
    @AddisWitayew 3 години тому

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤

  • @AddisuWoldemichael
    @AddisuWoldemichael 3 години тому

    እኚህ አባት የተባረኩ ሊቅ ናቸው፡፡ አንተ ጠያቂው ግን ግብረ-ገብ ይጎላሀል እንዴት ብፁ አቡነ ፓውሎስ አባታችንን "ፖውሎስ" ብለህ ትናገራለህ ስድ ነህ፡፡

  • @Aberamitiku-ls6jq
    @Aberamitiku-ls6jq 3 години тому

    እንዲህም ያሉ አባቶች አሉን እኔ እኮ 4 አመት አለፈኝ ቤተክርስቲያን ከሄድኩኝ የነብሰ አባቴንም ጠይቄ አላውቅም ሁሉም ፖለቲከኛ እና ዘረኛ ሲሆኑብኝ ምንም አይነት እምነት ሳይኖረኝ 4 አመቴ ነው አሁን ግን ወደ ሃይማኖቴ እመለሳለሁ አባታችን በረካዎ ይደርብን የት ቤተክርስቲያን ነው የሚያገለግሉት

  • @kidusanabew12
    @kidusanabew12 3 години тому

    33:11 this😢❤

  • @boreeksa
    @boreeksa 4 години тому

    Amen🙏💚amen💚amen🙏💚

  • @HaymanotAsnake-e4c
    @HaymanotAsnake-e4c 5 годин тому

    አባታችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ያድልልን

  • @emannathan
    @emannathan 5 годин тому

    የእኔና የአንች ሂወት ተቃራኒ የሆነ ነው። እንደአንች ፈቅዳልኝ ከነቤተሰቤ ፈውስን ይስጠኝ። ፀልዮልኝ።

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 6 годин тому

    ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ፈረሰኛው አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @sossinatilahun
    @sossinatilahun 6 годин тому

    Aba Yostosin yimesilalu

  • @freweynitsegay5137
    @freweynitsegay5137 6 годин тому

    Egzaebhier edmen tenan yhebki

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata 6 годин тому

    ሰማቱ አባቴ ሰማቱ አባቴ ቅዱስ ገወርጊስ ለኔም። በረከትህ ይድረሰኝ ፍውሰኝ እባክህ ከነቤተሰቤ

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 6 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደናንተ አይነት አባቶች ስለሰጠን ሰምተን የምንፈፅም ያድርገን።አሜን

  • @marconnigus
    @marconnigus 6 годин тому

    ለምህረት አደለም እንዴ ምስክርነቱ ታሪኩን ለምን እስከ መጨረሻ አያልቅም ፊልም አረጋችሁት አንጠልጥላችሁ እምትተውት ነውር አደለም እንዴ አይ መንፈሱ ገና አልወጣላችሁትም።

  • @lemlemkifle9792
    @lemlemkifle9792 6 годин тому

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን። እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ። አምላክ ሆይ ማስተዋልን አድለን።

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 6 годин тому

    አቤቱ ማረን ማረን ማረን🤲🤲🤲

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 7 годин тому

    ተመስገን የባለቤትሽን ጽናት ይለያል ፈጻሜሽን ያሳምረው፡፡

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata 6 годин тому

      በጣ እኔም የባላዋ ትዕግስት በጣም አደቀዋለለሁ ለሁላችንም ታጋሽ አስተዋይ ባል ይስጠን

  • @HagerekassawHagerekassaw
    @HagerekassawHagerekassaw 7 годин тому

    ባለቤትሽን እግዚአብሔር ይስጠው ከፈጣሪ ቀጥሎ እሱ መመስገ 26:20 ን አለበት እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እ ህቴ

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 7 годин тому

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን 💔😢

  • @mulusew3613
    @mulusew3613 7 годин тому

    yeminagerut hulu tkkl nachew achberbarew yebezabet hulum bota leba bcha new yalew

  • @mulusew3613
    @mulusew3613 7 годин тому

    woy abat beqa bezih zemen endih aynet qdus abat magegnet yewnet betam new desss yemil

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 7 годин тому

    የድንግል ማርያም ልጅ ለመሄድ ያሰብነውን ሁሉ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤

  • @MohammedPaa
    @MohammedPaa 7 годин тому

    አሜን አሜን አሜን እታችን አንቺን የሰማች እመብረሀን እኛንም ትስማን

  • @اختنال
    @اختنال 8 годин тому

    ❤❤❤❤❤wowwow❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 8 годин тому

    ዉይይይይይ ከስከዛሬዉ ምስክርነት የተለየ ነዉ ይህ ከአንደበቷ የሚወጣዉ ቃል በራሱ ግርማ ሞገስ አለዉ ሰማእቱ አንቺን እንዳየ እኔንም ከነቤተሰቤ ይመልከተኝ አባት ፈሰረኛዉ ይምረጠኝና ይፈዉሰኝ አንደበቴን ስለሱ ለመመስከር ያብቃኝ ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 8 годин тому

    ሠማይቱአባቴለደጅህአብቃኝ፣እናልዳንአባቴ❤❤❤❤

  • @KfleTadesse
    @KfleTadesse 8 годин тому

    ቆይተሽ መሓመድ ሳላሕ ትያለሽ ኣስመሳዮች ናቹ

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 8 годин тому

    ሰማዕቱ አባቴ የፒያሳው አራዳው ጊዎርጊስ በስደት ምልጃክን የምለን ልጅክ ነኝ የነገርኩህን አደራክን ለደጅክ አብቅተክ ማረን ሁላችንም እኔንም ባለሁበት አፀብለኝ ከሚዋጋኝ ክፉ መንፈስ አንተ እሰርልኝ ሰማቱ አባዴ ፀበልክ ለድህነት ነውና ማረን አባቴ ሆይ እርዳታ ግባልን ለንሰሃ ለስጋ ደሙ አብቃን መላው ቤተሰቦቼን። ወገነቼን ሁሉ ከመጣው መሃት አንተ ሰውረን ማረን ይቅር በለን የሰማቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አምላክ

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 8 годин тому

    አቤቱ ማረን ማረን ማረን🤲🤲🤲

  • @Kiber1221
    @Kiber1221 8 годин тому

    እኔ ኳስተጫዋቹ አሁን 21 ካልመጣ😢

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 8 годин тому

  • @Ethiopiadiss
    @Ethiopiadiss 8 годин тому

    Betam yasayal, yeker yebelachu ETHIOPIA LAY ESAT AYEWERDEM

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 8 годин тому

    የነ መምህር ተስፋዬ ትምህርት ይህ ነው የሚያስተምሩት ከሰንበት ት/ት ቤት አስወጥቶ በአለም የሚሰደውን መንፈስ ተቃወሙት ነው እድሜና ጤና የምነፍትን ሴራ ለሚገልፁ መምህራኖቻችን እህታችን እንኳንም ተመለስሽ ❤

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 8 годин тому

    አንቺ ልጅ ስንቶቹን አበላሽተሽ ይሆን?? እስኪ ይቅርታ ጠይቂ!! መውጫ መንገዱንም አሳያቸው!!!