bermel Georgis ተዋናይ ማርታ ወርቄ ድንቅ ምስክርነት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 71

  • @haymanotderribe8843
    @haymanotderribe8843 16 годин тому +2

    እውነት ነው እናቴ ለእግዚአብሔር አሰቸግረናል ይማርን በቸርነቱ 😭😭😭

  • @NatiSmartwa
    @NatiSmartwa День тому +17

    ዶርቃ ሚዲያዎች በፀሎት አስቡኝ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ ። ስሜን እግዚአብሔር ያውቀዋል ። አቤቱ ስለ እመቤታችን ብለህ , አቤቱ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብለህ ለቤትክ አብቃኝ ።

  • @EmenEmenyonatan
    @EmenEmenyonatan 13 годин тому +2

    ፈረስኛው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ በለተ ቀንክ የነገርኩህን አደራ እስከ ዛሬ ወር ቸር ወሬ አስማኝ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤

  • @የሺዬነኝየድግልልጅ
    @የሺዬነኝየድግልልጅ День тому +32

    ወይኔ አሁን በጉጉት በስደት ልቀር ነዉ መሰለኝ ሰመአቱ አደራህ በርሜልን ታታሳየኝ እዳገለኝ ሰመአቱ በሰላም ለደጅህ አብቃኝ😢

    • @dngleyadefkri5866
      @dngleyadefkri5866 День тому +2

      Enem

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc День тому +1

      እር የኒውድ አትቀሪም ነገሠማእቱነው ሁላችንን ለደጁያብቃን የኒውድ አታሥብኢ ውደ

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc День тому

      ሠማእቱ ከክፎመከራ ይጠብቅሺይጠብቀኝ የኒውድ አትቀሪም የኢትዩፕያገበዝ ሠማእቱቅዱሥጊወርጊሥ ይታደገሺ ❤❤❤❤

    • @የሺዬነኝየድግልልጅ
      @የሺዬነኝየድግልልጅ День тому

      አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ያብቃን

    • @yenealemgenene
      @yenealemgenene 16 годин тому

      እኔም😢

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 День тому +14

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዉቃለሁ እንደማይገባኝ ደጅህን ለመርገጥ አንተ ግን ትችላለህ ማስማር አስምረን ከነመላ ቤተሰቦቼ ደጅህን አስረግጠን።

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 16 годин тому +1

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃን ያልሄድነዉን የስደት ልጆችን እህተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ

  • @WorkneshAyele
    @WorkneshAyele 22 години тому +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከአህዛብ ሀገር ነኝና በሰላም መልሰኝና ለቦታህ አብቃኝ አደራህን

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ День тому +4

    ደስ ትላለኝ ንግግሯ ያነሳሳል የፈረንሳይ ልጆች በጣም ደስ ይላል የአዲስ አበባ ልጅ እንደመሆኔ ይገባኛል ማርታ በርቺ ጠንክሪ በእምነትሽ ላይ

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም День тому +8

    አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለሁላችን

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 День тому

      በጣም ግራ ገብቶናል መረጋጋት ጠፍ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 День тому +4

    ምክሯ ደስ ይላል ቃለ በረከትን ያሰማልን እዉነት ነዉ ወጣቱ ብርና ብር ነዉ የሚያስቡት ስለሰዉ ሳይሆን ስለክብራቸዉ ነዉ የሚጨነቁት ቅንልብና እሩሩህ አንጀት ጠፍቷል ጌታ ልባችን ይመልስ

  • @YohannesDemoz-j5c
    @YohannesDemoz-j5c 16 годин тому +1

    አሜን

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 День тому +3

    አምለከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ደግም ለደጅክ አብቃኝና ልመስክርለከ ሰማቱ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክን አጥያቴን አትመልከትብኝ ራርተክ ጥራኝ !!!

  • @HiwetAdal
    @HiwetAdal День тому +3

    እባካችሁ በርሜል የምትሔዱ ዘመዶቼ የክርስትና ስሜን ያዙልኝና ከፀበሉ አስገቡልኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይምረናል ከነ ባለቤቴ ሀይለ እየሱስና ወለተ ህይወት እባካችሁ ህይወታችን ፈተና ላይ ነው ተባበሩኝ እኛንም ለደጁ ያብቃን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @GsHhe-u8y
    @GsHhe-u8y 20 годин тому +1

    አሜንአሜንአሜንንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እህቴ ለንቺ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሸ ትክክል ብለሻል የሁሉን አይምሮ ወደ በጎነት ቢቀይረን የሁላችን ፍላጎት ነው መጨካከኑን ፣ መገዳደሉን በዚህ ዘመን የመጣብን ጉድ በምህረቱ ምሮን ቅል ልቦና ይፈጥርልን ። ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ በሰው ላይ አድሮ የሚያባላን ዳያቢሎሰ አጋንንት እና እርኩሰ መንፈሰ ነቅለሁ ጣልልን እባክፍ አንተን የላከልን መድሀኒያለም ክርሰቶሰ ይገስፅልን የሰራ የብልፅግና ዘመን አምጣልን እባክህ ፈጥሮችህን አስባቸው የሚሳንህ የለም ለምሰጋና አብቃን /አድርሰን ። ሰማዕቱ ለኛ የሰጠን አምላክ ክብር ምሰጋና ይግባህ አገራችንን ባርክልን በምህረቱ እንዲጎበኘን አማለደን በሰላም ለደጅህ አብቃን ለተቸገሩት ሁሉ በያሉበት ፈውሰህን ላክልን ። አሜን (3) በጣም ደሰ የሚል ምሰክረነት ነበር ቃለህይወት ያሰማልን በአእውነት እንደ ፈርንሳይ ሌጋሲዮን ያሉ ልጆች ተባረኩ ፍቅራቸው ትብብራቸውልቤን አሰደሰተልኝ በርቱ ለሌላው አረአያ ናቸሁ ። ለሁሉም የአኢትዮዺያህዝብ ፍቅርን አንድነትን ይሰጠን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 День тому +5

    እንኳን ደና መጣቹህ

  • @سينكا
    @سينكا День тому +2

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርግስ ሆይ አንተ እኔን በመፍጠርህ አልተሳሳትክም እኔ ግን በህይወት መንገዴ ተሳስቻለሁ ጥራኝ ወደ ደጅህ ታዉቃለህ ሁሉ ነገር እንደሰለቸኝ እንደደከመኝ ክንድህን እሻለሁ እባክህን አንሳኝ ተስፋ በመቁረጥ እርቄ ዝዬ እንዳልቀር ታሪኬን ቀይርልኝ አባቴ

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 21 годину тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 21 годину тому +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng День тому +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን እናታችን በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው ያነሳሽዉ በተለይ ከቅዳሴ በኋላ ታምረማርያም ከተነበበ በኋላ ወንጌል በሚሰበክበት ጊዜ ከቤተመቅደስ እስከ ዉጪ በቅፅርጊቢ ዉስጥ ምዕመናን በግል ወሬ እና በሐሳብ በግል ፀሎት ተጠምደው ምኑንም ሣይዙት በሰላም ግቡ ይባላል ከዚኽ ዉስጥ የእኔ ድክመት የምቀበል ከሆነ በተለይ ሌሊት 9 ወይም 10ነው የምንገባው ወደ ቤተመቅደስ እና አጅሬ እንቅልፍ ከአሜን በኋላ ይመጣል እና በዚኽ ሁኔታ እንመላለሳለን ብቻ እግዚአብሔር ይማረን በቸርነቱ

  • @abebahochet8566
    @abebahochet8566 21 годину тому +1

    Amen amen amen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @habtamugebeyehu9328
    @habtamugebeyehu9328 День тому +14

    እህቴ የምትያቸው ነገሮች ልክ ናቸው፡፡ ነገር ግን ቤተ ክርስቲያን ሁሌም አይደለም ረጅም ሰዓት የምታስተምረው፡፡ ጊዜ አለ፡፡ ትምህርትም አለ፡፡ ወቅትም እንዲሁ፡፡ ዋናው ችግር ግን እንቁላል ጥደን የሄድን ይመስል ከመሄዳችን ለመመለስ በመፈለጋችን ምክንያት የረዘመ ይመስለናል፡፡ ሌላው ደግሞ እኛ ቤተ ክርስቲያን ስለማንሄድ የሰነበተውን ምክራቸውን እንዴት ይጨርሱት? አስራት በኩራት እኮ ከሰዓትም ይወጣል፡፡ የምታዋጭው ደግሞ ሰዓቱን በእጅጉ እየፈለግሽው እያሳሳሽ ነገር ግን ይህ ለእግዚአብሔር ይሁን ብለሽ ወደሽ ነው የምታወጭው፡፡ ሌላው የጽድቅ መንገድ እንዲህ አይደለም፡፡ በጠበበው ደጅ ግቡ ነው የተባለው፡፡ ሠዓትን መስዋዕት ማድረግ በጠበበው ደጅ እንደመግባት ነውና እንዲህ ባትይ መልካም ነው
    መምህር ሐብታሙ

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 День тому

      የሰው ነገር፡ እኛ በሰው ሀገር ትምህርት እንደውሀ እየጠማን እነሱ ሰለቹት ፡ ብዙ የኛ ሰዎች ትንሽ ነገር ለቤተ ክርስቲያን ይሰጡና፡ ስረአትም ላስተምር ይላሉ፡ ይቅር ይበለን፡ ምላሴን ጠብቅልኝ ማለት ጥሩ ነው፡ እዚህ ላይ ደሞ ድህነታችን ብቻ መመስከር ጥሩ ነው፡
      አይደለም መምህር?

  • @sessilbein857
    @sessilbein857 9 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቅን ስማእቱ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ey7ho8tc7u
    @user-ey7ho8tc7u День тому +5

    አንደኛ ነኝ

  • @mikking9432
    @mikking9432 14 годин тому +1

    አባቴ ሰማዕቱ በለተቀንክ ባርከኝ ለቤትክ አብቃኝ ፍቀድልኝ አሜን

  • @HamiltonAlmaz
    @HamiltonAlmaz День тому +1

    ,በጣም አድንቅሽ አሎህ ተክክል ቤተክርስትያን የኛ ናት ካለን ለኛ በረከት ነዉ ምንም ጥያቀ አስፍልግም ከሌለህ ትሳቀቅ አለህ ግን እዝጋአቤሄር ያቃል ክስህን ግን ባያበዙት ይመረጣል እዝጋአብሄር ልቦና ይስጠን

  • @Jonney-m4u
    @Jonney-m4u День тому +18

    እባካቹ በፈጠራቹ መኤድ እፈልጋለው ግን አልቻልኩም😢 እርዱኝ

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ День тому +6

    ሰማእት ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ልመናየ ስማኝ ጥያቄን መልሰለኝ ከስደት መልሰህ ደጅህ ኣበቃኝ እባክህ ሰማእቱየ ኤልሻዳይ ተከታታይ ለበርሜል ቅዱስ ጊዮርግስ የምትሄዱ ሄረተስላሴ ብላቹ በፆሎት ኣሱቡኝ ስሜን ፅፋቹ ግቢ ላይ ጣሉልኝ ፆሎቴ ይሰማኝ ኣምናሎ ሰማእትየ❤❤

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው День тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 День тому +3

    Des yemil miskrnet 🙏

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 День тому +3

    እባክሽ ጠያቂዋ እህታችን ኩል ተይይይይ በኩል የአይን ህመም ፈፅሞ አይድንም!!!!የባሰ አይንሽን እንዳታጠፌዉ ቅባቅዱስ ብቻ ተቀቢ እባክሽ።

  • @MestereLibra
    @MestereLibra День тому +2

    እውነት ነው የኔ እናት በገዛ እጃችን ነው ችግር እምንጠራው እንዲህ አይነት ቦታ ገበያ ሊኖር አይገባም ለመፆም ለመፀለይ ለመፈወስ ይሄሁሉ ኮተት አያስፈልግም ታድያ ምኑን ፈውስ ሆነ

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 День тому +1

    እግዛብሄር ይመስገን 🤲🤲🤲

  • @redietshiferaw9738
    @redietshiferaw9738 День тому +1

    Amen amen amen

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 День тому

    ሰላም ወንድማችን አላዬ ፡ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ተመለሳችሁ ፡ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃን 🤲

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 16 годин тому

    Gaalata Waaqayoo Gaalata Waaqayoo Gaalata Waaqayoo 🥰🥰🥰🥰🥰Gi,orgiis Abbaa keenyaa🥰🥰🥰

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp День тому +3

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MarreeHannee
    @MarreeHannee День тому

    Egziabher yimesgen Amen

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam2885 День тому

    Amen Amen Amen Kale Hiwote Yasmalene 🙏🙏💕💕💕

  • @Mikalegri
    @Mikalegri День тому +1

    Amen amen amen 😢

  • @soliyana1004
    @soliyana1004 День тому +2

    legnam Dereselen Feresegnaw Gorgis Be Sidet Sinceneq 😢😢😢😢Adenen

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 19 годин тому

    Samto Amiga Labreh Abkge Ebkeh

  • @-dl5s
    @-dl5s День тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MesseretMazengia
    @MesseretMazengia 6 годин тому

    ወርቅ ነሽ አንተርቪ ተደራጊዋ ስትጥሚ አግኝቸ በፍለፊት ባወራሁሽ ምኞቴ ነው

  • @GeniHassen-oy4vs
    @GeniHassen-oy4vs День тому +1

    Huletegna negn

  • @SerkalmQatar
    @SerkalmQatar 11 годин тому

    Semeau giyorgis yenegerkuhn beletekenh yenegerkuhn adera le mskrnet abkagn abaten aksten yizae ledejih abkagn ena lmeskr

  • @edentekeste228
    @edentekeste228 День тому

    Selam Hirutye endeat nesh welete Michael ebalalew enakishin wede semeaetu siteheji lelije xelot adrgiligi ebakish nigerilgi please simeta agegishalew ebakish endemimirlgi awqalew ebakish xelot adrigilg lelije ebakish

  • @Nwlulu
    @Nwlulu День тому

    Ere tey ere tey kuleshen

  • @LindaGashaw
    @LindaGashaw День тому +1

    Semaetu ledejh abjagn kesdet melseh lebeth abkagn benebete

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 День тому

    አው ግን በጣም ሰው እሰኪሰለች ነው መምህር ታቦት አቁሞ ልመና እሰከመቼነው ሁሌ ልመና ለምሳሌ ሲኤምሲ ከተጀመረ 15 አመት ሆነው እሰካሁን አላለቀም ዛሬም ይለመናል ምንድነው የአዲሰአበባ ህዝብ ይሰጣል እና በረከት ለማግኘት ሄደን በቃ ሰልችቶን በረከት አጥተን እንመለሳለን

  • @debrebekel5020
    @debrebekel5020 День тому

    እባካችሁን የአለማዊ ንግድ ማስታወቂያ አታድርጉት እምነት ማስታወቂያ አይፈልግም ንግድ ሰታስመስሉት እኔ ልቤ እየፈራ ነዉ እባካችሁ አስቡበት እኔ ንግድ እየመሰለኝ ስለመጣ ነዉ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @tachteda
      @tachteda 23 години тому +1

      ኢንተርኔት የሚሠጠን አከፋፋይ ነው እንጂ ፤ ከነሱ አይደለም ።

  • @habtamugebeyehu9328
    @habtamugebeyehu9328 День тому +5

    እህቴ የምትያቸው ነገሮች ልክ ናቸው፡፡ ነገር ግን ቤተ ክርስቲያን ሁሌም አይደለም ረጅም ሰዓት የምታስተምረው፡፡ ጊዜ አለ፡፡ ትምህርትም አለ፡፡ ወቅትም እንዲሁ፡፡ ዋናው ችግር ግን እንቁላል ጥደን የሄድን ይመስል ከመሄዳችን ለመመለስ በመፈለጋችን ምክንያት የረዘመ ይመስለናል፡፡ ሌላው ደግሞ እኛ ቤተ ክርስቲያን ስለማንሄድ የሰነበተውን ምክራቸውን እንዴት ይጨርሱት? አስራት በኩራት እኮ ከሰዓትም ይወጣል፡፡ የምታዋጭው ደግሞ ሰዓቱን በእጅጉ እየፈለግሽው እያሳሳሽ ነገር ግን ይህ ለእግዚአብሔር ይሁን ብለሽ ወደሽ ነው የምታወጭው፡፡ ሌላው የጽድቅ መንገድ እንዲህ አይደለም፡፡ በጠበበው ደጅ ግቡ ነው የተባለው፡፡ ሠዓትን መስዋዕት ማድረግ በጠበበው ደጅ እንደመግባት ነውና እንዲህ ባትይ መልካም ነው
    መምህር ሐብታሙ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 День тому

    ❤❤❤❤❤

  • @FyuhYytyuuy
    @FyuhYytyuuy День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤