Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን እንደሱ ፈቃድ ህዳር 13 ከእናንተ ጋር ልጓዝ ትኬት ቆርጫለው ክብር ለሱ ይሁን ሰማዕቱ እንደኔ ለጓጓችሁ ሁሉ ለደጁ ያብቃችሁ ለኔም የከፈለችልኝን እህቴ ወለተ ስላሴን በፀሎት አስቧት የነብስ ዋጋ ያድርግላት ❤❤❤❤ለእናንተም እንደኔ አቅም ለሌላችሁ ሰዎች የሚከፍሉ መልካም እና በጎ ህሊና ያላቸውን ሰወች ይስጣችሁ አሜን።እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ለሱ ይሁን❤❤❤
Amen...wuy tadlesh
አሜን አሜን አሜን
እንኳንም ሰማዕቱ እረዳሽ እህታችን ገንዘቡን ለከፈለክልሽ እህታችንም ሰማዕቱ በበረከት ይጎብኛት እኛንም ለደጁ ያብቃን እስከምንሔድ ድረስ እስኪ ወለተ ስላሴ ከነ ቤተሰቦችዋ ብለሽ በወረቀት ፃፊና ዮርዲያኖስ ፀበሉ ውስጥ ጣይልኝ ወይም ሰማዕቱ ደጅ ቅበሪው
እንኳን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ረዳሽ የለባበረችሽንም ቀሪ ገንዘቧን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላት እባክሽ እህቴ ወለተ /ህይወት ወለተ/ መድህን ብለሽ በፀሎት አስቢን በስደት ነን ከእህቴ ጋር ሰሠላም ለሀገራችን በቅተን ደጁን እስከምንግጥ በፆለት አስቡን እዉነት ውስጤ ሠላም የለዉም በጥርስ ህመም እየተሠቃየሁ ነዉ
ታድለሽ በፀሎት አስቢኝ ወለተሒወት እና ወልደ ሐና ብለሽ
ሰማእቱ ወድሜን ፈውሶልኚ ለመመስከር ያብቃኚ ሰማእቱወድሜንፈውሶልኚለመመስከርያብቃኚ 😢😢
ኮሜ ድያን ምትኩ ፈንቴ '' ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው '' በዚህ ዘመን በእጅጉ እያስቸገረ ሥለኾነ መፍትሄው በሚዲያ ቀርቦ መነጋገሩ ጥሩ ሣይኾን አይቀርም ! በዚህ አጋጣሚ የ ዶ ር ቃ ሚ ዲ ያ ባል ደረቦች ጥሩ ጥሩውን እያስተላለፋችሁ ሥለኾነ ጠንከር በርታ በሉልኝ !!
የምወደው ኮመዴ ምትኩ ፈንቴ
🎉እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አላዬ ግን ጋዜጠኛነትን ተምረሀል እድናቂህ ነኝ ለነገሩ የእግዚአብሔር ስጦታ ከሁሉም ይበልጣል በጣም ጎበዝ እና ሰውን አግባንና ተገቢና መጠየቅ ያለበትን ጥያቄ ትሰጣለህ ለኔ የአጠያየቅ ችሎታ ብቃት ያለህ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ከማንም ታዋቂ ጋዜጠኛ በበለጠ የማደንቅህ ነህ ሁሌም በሁለቱም ቻናል ባናጣህ ደስ ይለኛል🎉 እግዚአብሔር ይመስገን አክተሮች እየመጡ ነው በርቱ ይህ ኮመዲያን ምትኩ በጣም የሚመቸኝ የሚያስቀኝ ኮመዲያን ነው ስወደው ምናለ ብዙ ኮመዲ ቢሰራ ሁሌም ፈልጌ ነው የማየው በተለይ "ሀኪም አድነውን" መቼም ብደጋግመው እይሰለቸኝም በርታልን ወንድሜ አጋልጣቸው በርታ የሰው ልጅ በወሬ ገንዘብ ማግናት ስለለመደ ችላ በላቸው የተዋህዶ እንቁ ልጅ🎉
አመስግናለሁ
ሰማዕቱ አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ እኔን ለአንተ ይሔ ነዉ ብየ መግለፅ አልችልም ታቀኛለህና አባቴ እባክህ ምንም ሀጢአተኛ በደለኛ ርካሽ ከሀጢአቴም የተነሳ እጅጉን አለም አድክማኝ ሸትቻለሁና ጥራኝ ለደጅህ ከወዳጆችህ ጋር እዳመሰግንህ አንፃኝና አገልጋይህ አድርገኝ🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
አላዬ የአጠያየቅ ችሎታህ አሪፍ ነው በርታ ሁል ጊዜ በኢንተርቪው መሀል የሆነ ጥያቄ ሲፈጠርብን ወይም ግር ሲለን የኛን ስሜት አጠገባችን ሆነህ ያዳመጥክ እስከሚመስለኝ ድረስ ውስጣችን ያለውን ጥያቄ ወድያው ትጠይቃለህ እና ሁሉ ነገር ግልፅ ሆኖልን እንዲ ብሎ በጠየቀ ኖሮ ብለን ሳንቆጭ ነው ደስ ብሎን ኢንተርቪውን የምንጨርሰው
የምወድህ ማይ ክርስቶስ እንኳን ደስስ አለህ
Metekuye maryam ulem tetebekek❤
ደስ ትላላችሁ በርቱ የህይወት መንገድ ናችሁ
ቃለ ሄይወት ያሰማልን በፀሎት አሰቡኘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኮሜዲያን ምትኩ በጣም ነው እማደንቅህ ❤ የፕሮግራሙ አቅራቢ ወንድማችን በርታ
አሜንአሜንአሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አላዬ ግን ጋዜጠኛነትን ተምረሀል እድናቂህ ነኝ ለነገሩ የእግዚአብሔር ስጦታ ከሁሉም ይበልጣል በጣም ጎበዝ እና ሰውን አግባንና ተገቢና መጠየቅ ያለበትን ጥያቄ ትሰጣለህ ለኔ የአጠያየቅ ችሎታ ብቃት ያለህ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ከማንም ታዋቂ ጋዜጠኛ በበለጠ የማደንቅህ ነህ ሁሌም በሁለቱም ቻናል ባናጣህ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይመስገን አክተሮች እየመጡ ነው በርቱ ይህ ኮመዲያን ምትኩ በጣም የሚመቸኝ ኮመዲያን ነው
ተባረክ ወድማችን በርታ
እግዚአቤሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
ደስ እሚል ንግግር በጌታ በጣም ምወድህ አርቲስት አላዬ በጣም ናመሰግናለን ጋሺ ምትኩን ስላቀርብክልን በቀጣይ እከን አቅርብልን ❤❤
Amen
❤❤❤❤❤
የሚገርም እይታ አለህ
ሰመአቱ
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ኧረ ለኔም የሚከፍልልኝ ፈልጉልኝ በጊዮርጊስ
የት ነሽ የምትኖሪው
@@ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ ድሬደዋ
ምቴ አድናቂ ነኝ
ሰትነው መሄጃዉ
የምስጠው አስተያየት ስለዚህ ቪዲዮ አይደለም.! እረ ተዉ ዩትዩበሮች አንዳንድ ጊዜ የምትሰሩት ቪዲዮ ምንድነው..? እረ ተዉ ሁሉን ነገር ሽቀላ አታርጉት.....! " የቦታውን ተአምር ፈውስ እና አላማ" ለማይረባ ገንዘብ ብላችሁ ለመናፍቃን..ለአሃዛብ ተሳድቦ ለተሳዳቢ አሳልፋችሁ አትስጡን። እኔ ግን በጣም እየገረመኝ ነው እያንዳንዱ ቪዲዮ ማነው ሳንሱር የሚያረገው? ማነውስ ሀላፊነቱን የሚወስድ?
አላማው ምንድን ነው?
እኔ ደግሞ ተፈውሶ የመጣ መስሎኝ ነበር????????
ደምሪዉነዉ ወይስ😂
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንደሱ ፈቃድ ህዳር 13 ከእናንተ ጋር ልጓዝ ትኬት ቆርጫለው ክብር ለሱ ይሁን ሰማዕቱ እንደኔ ለጓጓችሁ ሁሉ ለደጁ ያብቃችሁ ለኔም የከፈለችልኝን እህቴ ወለተ ስላሴን በፀሎት አስቧት የነብስ ዋጋ ያድርግላት ❤❤❤❤ለእናንተም እንደኔ አቅም ለሌላችሁ ሰዎች የሚከፍሉ መልካም እና በጎ ህሊና ያላቸውን ሰወች ይስጣችሁ አሜን።እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ለሱ ይሁን❤❤❤
Amen...wuy tadlesh
አሜን አሜን አሜን
እንኳንም ሰማዕቱ እረዳሽ እህታችን ገንዘቡን ለከፈለክልሽ እህታችንም ሰማዕቱ በበረከት ይጎብኛት እኛንም ለደጁ ያብቃን እስከምንሔድ ድረስ እስኪ ወለተ ስላሴ ከነ ቤተሰቦችዋ ብለሽ በወረቀት ፃፊና ዮርዲያኖስ ፀበሉ ውስጥ ጣይልኝ ወይም ሰማዕቱ ደጅ ቅበሪው
እንኳን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ረዳሽ የለባበረችሽንም ቀሪ ገንዘቧን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላት እባክሽ እህቴ ወለተ /ህይወት ወለተ/ መድህን ብለሽ በፀሎት አስቢን በስደት ነን ከእህቴ ጋር ሰሠላም ለሀገራችን በቅተን ደጁን እስከምንግጥ በፆለት አስቡን እዉነት ውስጤ ሠላም የለዉም በጥርስ ህመም እየተሠቃየሁ ነዉ
ታድለሽ በፀሎት አስቢኝ ወለተሒወት እና ወልደ ሐና ብለሽ
ሰማእቱ ወድሜን ፈውሶልኚ ለመመስከር ያብቃኚ ሰማእቱወድሜንፈውሶልኚለመመስከርያብቃኚ 😢😢
ኮሜ ድያን ምትኩ ፈንቴ '' ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው '' በዚህ ዘመን በእጅጉ እያስቸገረ ሥለኾነ መፍትሄው በሚዲያ ቀርቦ መነጋገሩ ጥሩ ሣይኾን አይቀርም !
በዚህ አጋጣሚ የ ዶ ር ቃ ሚ ዲ ያ ባል ደረቦች ጥሩ ጥሩውን እያስተላለፋችሁ ሥለኾነ ጠንከር በርታ በሉልኝ !!