bermel Georgis ተጠንቀቁ ሴቶች ! ከሌላ እምነት መታቹ መጠመቅ ለምፈልጉ መልዕክት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 128

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j День тому +19

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እደጅህ ሳልደርስ ነፍሴ ከስጋዬ እዳትለይ አደራህን ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @genzebd8225
    @genzebd8225 День тому +61

    እንደምን አላችሁ እኔ ከሁለት ሳምንት በኃላ ወደ ኢትዮጵያውያ እመጣለሁ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ለመሄድ በጣም ቸኩያለሁ ለደጁ እንዲያበቃኝ እየፀለይኩ ነው ፀልዩልኝ እንደምፈወስ ምንም አልጠራጠርም

    • @LindaGashaw
      @LindaGashaw День тому

      ,ወለተ ይሀንስ ብለሽ አስቢኝ በፀሎትሽ

    • @NaZw-r7s
      @NaZw-r7s День тому

      አይዞሽ ሰላም ግቢልን❤

    • @CetyCati
      @CetyCati День тому

      ወለተ ስላሴ ብለሺ አስቢኝ እህቴ በመዳሀኒያለም እባክሺ እህቴ ህይዎቴ መሠናክል ሆኖብኛል እባክሺ

    • @meronmesele6407
      @meronmesele6407 День тому

      ኤኔ ዶሞ እንደ ኣንቺ ነኝ ኣብረን እንህዳለን
      የት ነው ያለሺ እኔ ሱዑዲ ጂዳ ነኝ ያሎሁት

    • @mitslalalem8077
      @mitslalalem8077 День тому

      ታድለሽ እህቴ እኔስ መቼ ይሆን ሃገሬ ገብቼ ደጁ የምረግጠው

  • @GfgggGfhfgg
    @GfgggGfhfgg День тому +10

    ቅድስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ዳና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tachteda
    @tachteda День тому +14

    መቼ ይሆን እኔም ለመመሥከር ስቲድዮ የምመጣው ? በል ማረኝ እና ልንገር ታምር ፤

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 11 годин тому +1

    እዉነትነዉ ግድየሚየሆነዉን መስማት አለብን ስሙት ለቀድሞ ጥንቃቄ አሪፋነዉ ስሙት ይጠቅማል አይጎዳም የእዉነት የቅድስጊወርጊስ አገልጋዮች እግዚአብሄር የልፋትዋጋችሁን ይክፈላችሁ መጨረሻችንን ያስምርልን ወድምእህቶቼ በፀሎታችሁአስቡኝ ወለተሰማያት እያላችሁ ስደተኛዋ እህታችሁነኝ✝️🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s День тому +5

    ለኛ ለእሴቶች ጥሩ መልእክት ነዉ ።ብቻ ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ሀይምሮ ልቦና ያድለን😢ለንሳሃ ያብቃን ሰማዕቱ እጥብጥብ አድርጎ ለደጁ ያብቃን👏👏👏

  • @tago7889
    @tago7889 14 годин тому +2

    ፓኬጅ ማዘጋጀታቹ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ያበርታቹ አሜን አሜን አሜን እስካለ ማሪያም በፀሎት አስብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitwelda
    @senaitwelda 14 годин тому +1

    አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀ ሰላም ያብቃን በጆሮአችን የሰማነውን በአይናችን የምናይበት ቀን በቅርብ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa 9 годин тому

    አሜን አሜን አሜን እናመሰግን አለን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ማስተዋሉን ያድለን እና ለቦታው ያብቃን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal День тому +7

    እኔ በሄድኩበት ጊዜ ያየሁትን ላካፍላችሁ በጣም ብዙህዝብ ንስሀ ለመግባት ቄደር ለመጠመቅ ሲጋፉ ሲጨቃጨቁ አይቻለሁ ይሄማለት የሚነገረውን ባለመስማት ነው እንጂ በያሉበት ጥሩ ካህን ይዘው ንስሀቸውን ጨርሰው ቢሄዱ እዛየሚቸገሩበት ምንም ምክኒያት የለም

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 День тому +8

    ሰማእቱ ቁዱስ ጅወርግስ ስደታችን ኣሳጥሮ ደጁ ለመሳለም ያብቃን❤💒❤

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 2 години тому

    ፀጋውን ያብዛላቹ እግዜኣብሔር አምላክ የኣገልግላቸ ዘመን ይባርክላቹ ወንድማቻችን❤❤❤❤

  • @ZerfeshDereje
    @ZerfeshDereje 18 годин тому +2

    ይህ ያዘጋጀልን እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ማስታወሉ ያድነን እናተ ወንድሞቻችን እናመሰግናለን እኛም የደጁን ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NigistDersehSinidu
    @NigistDersehSinidu 14 годин тому

    አላየ,ዳዊት እንዲሁም ሌሎች ወድሞች እና አባቶች እግዚሐብሔር ይጠብቃችሁ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @edenfikir4867
    @edenfikir4867 День тому +7

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርሲ ለደጅህ አብቃኝ እውነት ካለብኝ የስጋም የነፍስም ደዌ ፈውሰኝ በኔም በቤተስቦቸም ሂወት ግባ እርዳን ለመመስከር አብቃኝ

  • @yetykefil7912
    @yetykefil7912 День тому +9

    215ነዉ የተጠመኩት 3ጊዜ ግን ብዙ ነገር ነዉ የተደረገልኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ እመጣለዉ

  • @AlmazWondimuZeru
    @AlmazWondimuZeru День тому +2

    አባቴ ሰማአቱ ቅዱሰ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @nihbig3509
    @nihbig3509 10 годин тому

    እኔም ወለተ ገብርኤል ልጄን ወልደ ገብርኤል በፀሎት አስቡኝ ለሃገሬ እንድበቃ ለደጁ ያበቃኝ ዘንድ

  • @tube-sk3mz
    @tube-sk3mz День тому +7

    አላየ እኔ ግን ለብዙ ቀን እራሴን መሆን አቅቶኝ ነበር ፈጣሪ በጣም አለምን ጠልቻት ነበር

  • @YenshaMerkeb
    @YenshaMerkeb 13 годин тому

    ኤልሻዳዬች በርቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለችሁ❤

  • @SisaySisay2
    @SisaySisay2 8 годин тому

    በውነት ፀጋውን ያብዛላቹ እናተን ምክንያት አድርጎ የወደቀ አነሳችው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 2 години тому

    ኣቤቱ ሰማእቱ ቅዱስ ገወርግስ ሆይ ስደቲ ኣሳጥረህ ወደደጅህ ኣብቃኝ😢

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል 11 годин тому

    ድንቅ ነዉ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ayuwello
    @ayuwello День тому +5

    ቀናሁ በመልካምነታችሁ❤

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 14 годин тому

    ሰማአቱየ እረኛየ እረዳቴ አባቴ እመብርሀን አዛኝቷ እናቴ ማርያም ዳግም ለደጃችሁ አብቁኝ በእውነት ናፍቆኛን

  • @MisrakAsefa-uu4qz
    @MisrakAsefa-uu4qz День тому +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮጊስ ለደጁ ለድህነት ያብቃኝ ።አላየ እንዴት ነህ ምስክሮቹን መልክቶችህን እከታተላለሁ አስተማሪናቸው
    እናቴ ስደት ላይ ነች ለናቴ (1)ብቻ ነኝ እባክህ ፀበል ካለህ በጣም ታማብኝ ግራ ገብቶኛል
    ንስሀ ገብታለች እባክህ እርዳኝ

  • @kitessemakit
    @kitessemakit День тому +4

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ለደጅህ ጥራኝ አባቴ ሰማአቱ ቅዱሰ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ::

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng 5 годин тому +1

    😂😂😂😂😂😂ቃለሕይወት ያሰማልን አላዬ ጥሩ ብለሃል እዉነት ነው እኔም አይቻለሁ በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል ያንን የመሰለ ቅዱስ ቦታ ቆይተዉ ከሞት ወደ ሕይወት መመለስን አይተዉ ከዛ በኋላ የሚያደርጉት ነገር ያሳዝናል እባካችሁ እህቶቻችን ስለ ወላዲተ አምላክ ብላችሁ ተዉ አይጠቅማችሁም

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 13 годин тому

    Ena altmkum. Ketroa meha edhon sematu yfekedw ken haga. Etmkalw. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سينكا
    @سينكا 21 годину тому

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ አባቴ የስደት ጊዜዬን በሰላም አስጨርሰህኝ ለደጅህ አብቀኝ አደራ

  • @SadhaTegenu
    @SadhaTegenu 13 годин тому

    እሜን እሜን እሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @BrihaniBirahani
    @BrihaniBirahani 17 годин тому

    ወድሜ ሰማእቱ የነብስ ዋጋያርግላችሁ እድሜናጤና ይስጣችሁ አሜን።

  • @maza-r1p
    @maza-r1p 16 годин тому

    abate seatu kidus giwergis ledejeh abikangi🙏🙏🙏

  • @WoinshetBirhanu-i5m
    @WoinshetBirhanu-i5m 16 годин тому

    ዓረ ሴቶች ልብ እንግዛ እግዚአብሔር የማይወደውን ነገር ለምድነው ምናደርገው 🥺🥺

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 День тому +2

    አይ አላዬ እንኳን 5ቀን እንደዉ አንዴ እንኳን እግሬ እዛ ደርሶ ተጠምቄ አፈሩን ረግጬ በመጣሁ እህቶቼ እባካችሁ ወደ ልባችሁ ተመለሱ የበርሜል ጊወርጊስ ምስክርነት ስንት ነገር እያስተማራችሁ ተመልሳችሁ ሀፂያትና በደል ዉስጥ አትዘፈቁ አለባበሳችሁን አስተካክሉ።

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 13 годин тому

    እባክ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እርዳኝና እኔንም ለደጅና ለመሰክርነት አብቃኝ እኔ በጉጉት በቅናት ሞትኩኝ

  • @KbyeDebebe
    @KbyeDebebe День тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው День тому +1

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝእሰከቤተሰቦቼ አደራህን ሀጥቴን ይቅር በለኝ እኔ ቆሻሻነኝ እኔ ከንቶነኝ

  • @CelenaAklog
    @CelenaAklog День тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን❤

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 День тому

    እግዛብሄር ይባርካችሁ🤲🤲🤲

  • @YetemegnMiherete-cg7kx
    @YetemegnMiherete-cg7kx 12 годин тому

    ትክክል አላየ እውነትህን ነው አካ

  • @queenofsaba2861
    @queenofsaba2861 13 годин тому

    Egzyabeher yesteleg enamsegnalen ulun selemtamechachu enenm Egzyabeher fekdo enen ande yetfachuen begun le semaetu lekdusse geyorgese ledeju yabkan amen amen amen esay yeuen yedergleg ❤❤❤

  • @GigiTenkir
    @GigiTenkir 18 годин тому +1

    እባካችሁን ዱባይ ነኝ ያለሁት ፀበሉን ላኩልኝ በሰው ሀገር እየተሰቃየሁ ነው

  • @samrawitealemu9462
    @samrawitealemu9462 16 годин тому

    እግዘብሔርን ፈቅዶ ለደጅ እሰከ በቃ ፀበል ላኩልኝ መቀሌ

  • @TiTiYou-r5j
    @TiTiYou-r5j 23 години тому

    ሰማእቱ ቅድስ ጀውርግስ ሓደራካ ኣብቀዐና ኣብ ስደት ዘለና ደቅካ🤲🤲🤲

  • @elsamekonnen6953
    @elsamekonnen6953 11 годин тому +1

    ሲጀምር ተሰወርክ አልተሰወርክ አይደለም ጥያቄዉ ፀበሉ ከነካህ ድነሀል በቃ:: እኔም ይሄን አምኜ ድኛለሁ🙏 እና ደግሞ ምእመናን እንደዉ ጥያቄ ባናበዛ የሚረጨዉ ሽንት ነዉ ምናምን ከተማ ያለንን protocol ትተነዉ ማዳኑ ላይ ብናተኩር ባይ ነኝ ለመዳን ሂደን መቀሰፍ እንዳይመጣ😢

  • @meselechmechulo2260
    @meselechmechulo2260 День тому

    ቅዱስ ግዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ከነበተሰቦቼ

  • @SelamGetahen
    @SelamGetahen 13 годин тому

    Ena betam new mehede yemfelgew gen genzeb magent aelcalekm tebabern

  • @TsehayGebremichael
    @TsehayGebremichael 19 годин тому

    Egzabhre yebarkhe alaya edma yesthe kn batsebhe

  • @elsamekonnen6953
    @elsamekonnen6953 12 годин тому +1

    አንዳንድ ሰዎች ግን በደንብ ሳያዳምጥ ለማዉራት ይቸኩላል ፀበል እንሸጣለን አላለም airport ከፍለን ነዉ የምናመጣዉ ነዉ ያለዉ

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 День тому

    ሰላም ወንድሞቼ❤ ፡እባካቹ ፀበል ተበባሩኝ ፡እግዝያብሄር ይባርካቹ

  • @SelamKonjo-o3u
    @SelamKonjo-o3u День тому

    እናመሰግናለን ወንድምች

  • @BezaA-i9m
    @BezaA-i9m День тому +1

    ሠማአቱ ለደጅክ አብቃን

  • @BrihaniBirahani
    @BrihaniBirahani 18 годин тому

    በጸሎታችሁ አስቡኝ ሰማእቱ ለደጁ እንዳበቃኝ ።

  • @abrhi98
    @abrhi98 6 годин тому

    Enamesgnalen.Bizu tyakewoch yemelse program nw.

  • @FenetTamrat
    @FenetTamrat 12 годин тому +1

    Eshi derso mels wagawu snt newu ebakachu 😢😢

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 День тому +1

    Ewnet ewnet stbelu erasu wez alew kodachn yantebarkal ewnetm tebelu wez alew kbr lealfana omega omega tenegrolet yemayalklet yemattegebew lul egzihebher ymesgen amen 🙏

  • @tube-sk3mz
    @tube-sk3mz День тому +4

    እንዴት ናችሁ እኔ በጉዞ ተሳትፌ ነበር ግን ለምንድነው ጥምቀቱ 7 ቀን ያልሆነው ከቻልክ መልስ ስጥ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j День тому +1

      ዋናዉ እምነትነዉደጁንመርገጥ ያንድቀኑም ጥምቀትብዙ በረከት ምህረት ይገኛል ለምድነዉ እዛቦታላይ ደርሳችሁ መታችሁ ሌላ ተቃራኔሀሳብ ጥያቄ ያቀርባችሁ ከቻልላችሁ ድጋሜ ለደጁ እዲያበቃችሁ በፀሎት መበርታትነዉ ካልሆነም ፀበልዉስጥ ካያች እና ከሀጢያት መራቅ መፆም ፣መፀለይ፣ ነዉ ያለባችሁ እኛንም በስደት ያለነዉን ለደጁ እዲያበቃን መፀለይነዉ ብዙ ቀን ፀበል አልተጠመቅንም ብላችሁ አትቆጡ 😢😢😢

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 Годину тому

      ትክክል ውዴ እኛም ስደት ላይ ሆነኝ አንድ ቀንም ቢሆን በሞጎጎት ለንሞት እያለን ነው😢 ለደጁ ያብቃኝ​@@Eldana-j5j

  • @mekdesbihonegn8168
    @mekdesbihonegn8168 День тому +1

    በራሳችን ትራንስፖርት ሄደን ስንመለስ ብቻ ከእናንተ ጋር መመለስ ይቻላል?እባክህ መልስልኝ።

  • @azebberhe
    @azebberhe День тому +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደሀጣቴ ሳይሆን በምልጃህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @GobeneGoja
    @GobeneGoja 14 годин тому

    የሽንት ቤት አጠቃቀም ላይ ህመም ያለባቸው ወገባቸውንና ጉልበታቸውን የሚያማቸው መሬት ቁጭ ማለት ለማይችሉ ምን ታስቦአል?

  • @GobeneGoja
    @GobeneGoja 14 годин тому

    ለመሆኑ ወደ በርሜል ቁዱስ ጊዮርጊስ ስንሄድ ፕሌን ውስጥ ፀበል ይዞ መግባት ይቻላል?

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase День тому

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እኔም ከቢሮአችሁ መጥቼ ወስጀአለሁ

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd День тому

    ቅዱስ ሰማይቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ
    @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ День тому +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ለደጅህ ጥራኝ ❤❤❤

  • @onlyme8144
    @onlyme8144 День тому

    Egziabiher amlakey sle fqrka ilka nab sematnet jewergs abkeni

  • @yEHiWeTmENGeD-sz9kj
    @yEHiWeTmENGeD-sz9kj 12 годин тому +2

    እህቶቼ እስኪ የምታውቁ ንገሩኝ በማርያም
    እኔ አንድ ዘማዊት ሃጥያተኛ ነኝ
    ግን አሁን በዚ ሳምንት ሃገሬ እገባለው ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጉጉት እሄዳለው
    ዛሬ በህልሜ ወደዛ እየተጓዝኩኝ እዛ ስደርስ ውዳሴ ማርያም እየፀለይኩኝ
    ደነገጥኩን ባዳ እጄ ነው የሄድኩኝ ከዛ እጨነቃለው ከኔጋር የነበረች ልጅ ንስሃ ገብተሻል ስላት አወ አለቺኝ እኔ እኮ አልገባሁም ምንም ሳሊዝ ነው የመጣሁኝ እላለው ከዛ የሆነ እርሻ ቦታ አየሁኝ እዛ ቦታ የሆነች ልጅ ቲማትም ስትለቅም አየሁት ነይ እንሄድ ቲማቲም እናምጣ ብያት ሂድኩኝ የበሰለ ትማት አነሳሁኝ ካዛው ቦታ ድንች አየሁኝ ስነካው ሁሉም የበሰበሰ ነው ትቸው ሄድኩኝ ከኔ ጋር የንበረቹ ልጅ እኔ እኮ ወልጃለው ሁለት አሉኝ ትለኛለች አንቺ አልወለድሽም አለቺኝ በምን አወኩሺኝ አልክዋት እወልዳለው ሁለት ይኖሩኛል ብዬ መለስኩላት

    • @usersams-mr1ml
      @usersams-mr1ml 8 годин тому +1

      አይዞሽ አህቴ አባቶች ጠይቂ 🙏❤️

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AberashBirhanu
    @AberashBirhanu 15 годин тому

    እንደምን አላችሁ ከተሰጠን መልስ ከውጪ የሚረጨው ሽንት አለበት ማለት ነው

  • @emeldatebogo1467
    @emeldatebogo1467 День тому

    አኔሁሌምኖቴነበረጠበለንየትነውማገኛው

  • @محمدالمحمد-ب2ي9ل
    @محمدالمحمد-ب2ي9ل День тому

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @FTIWITEKA
    @FTIWITEKA День тому

    Ok

  • @ayuwello
    @ayuwello День тому

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @HelyadaAbraham
    @HelyadaAbraham День тому

    Betam deg nachu

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida5138 День тому +1

    እነሱ ባይረጬን ለመንቃት ከባድ ነው አይ የሰው ልጅ አሁን እነዛን ወንድሞች ምስጋና እንጂ ለምን ረጬን ይባላል ደግሞስ አምነን ከሄድን ሰው ተጠምቆበት በወራጁ ድህነት እንዳለ ለምን አንረዳም ?

  • @GinteMekonne
    @GinteMekonne 16 годин тому

    OK mawerate efelegalwe

  • @RasBekele
    @RasBekele 17 годин тому

    DHL or post office not alload to carry out.please check it.

  • @HelyadaAbraham
    @HelyadaAbraham День тому

    Ebakachu melsuluj tebel amtiche alehuj behaland bekermt silemetan txzeigto bin qoyen ena litetaw biye chew chew biloj asqemchew alehuj mikorubj mikrachw efelig alehuj alaye wendime ???

  • @LindaGashaw
    @LindaGashaw День тому +1

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @zeinuko
    @zeinuko 17 годин тому +1

    ግን መቀየር ያለበት ነገር ለሴቶች ጡታቸውን የሚሸፍን ቲሸርትም ቢሆን ርካሽ ቲሸርቶች አሉ። መሄድ እየፈለኩ እንዳልሄድ ያደረገኝ ነገር ነው።

  • @CetyCati
    @CetyCati День тому

    አለየ ወይም የሰማአቱ አገልጋይ እሄን ኮመት አይክ መልስልኝ እና አንድ ሰው ፀበሉ ከመግባቱ በፊት ንስሀ ገብተው እዛው በፀበሉ ካህናቶቺ ንስሀ ገቡ ቁነና ተሰቷቸው ያንን ቁነና ጨርሰው ነው ደ ፀበሉ ሚገቡት ወይስ እንዲሁ ዝብለው ንስሀ እንደገቡ ቁነና ሳይቀበሉ ቀጥታ ነው ፀበሉ ጋ ሚገቡብ መልስልኝ አላየ ወንድሜ

    • @jerusalemdese992
      @jerusalemdese992 14 годин тому

      እዛው ከሆነ ንስሀ የገባነው አብሮ ጎን ለጎን ማስኬድ ይቻላል ግን እዛው ባላችሁበት ጨርሳችሁ ኑ የሚባለው ለዛ ነው ያም ሆነ ይህ እዛው እየተጠመቁ ቀኖናን መጨረስና ይፍቱኝ ማለት ይቻላል

  • @addisyoutube8622
    @addisyoutube8622 День тому

    ቆይ ስንት ነው

  • @onlyme8144
    @onlyme8144 День тому

    Alaye bejaka xebel sdedley

  • @wubeteadugnaw9735
    @wubeteadugnaw9735 15 годин тому

    ምንምን ነው ይዘን የምንሄደው?እዛ የሚያስፈልገን ብታብራራልን

  • @CetyCati
    @CetyCati День тому

    ቤተሠብ እስኪ ንገሩኝ ከ አ አበባ ነው መነሻቺሁ ወይስ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ

    የእኔ አባት ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ እባካችሁ እዛ የምትሄዱ ሴቶች ንፁህ ሳትሆኑ አትዳፈሩ

  • @zafomola43
    @zafomola43 День тому

    ቅዳስ ጊወርግስ አባቴ እኔስ መቸ ነው

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 День тому

    ለምን ድነው ፀበል ይሚሸጠው እግዚአብሔር ይሰጠውን በገንዘብ ከባድ ነው

    • @tsedallove
      @tsedallove День тому +2

      በደንብ አድምጭ እህት ሪፖርት ላይ መሰለኝ ለመጫኛ ከፍለን ነው እምናመጠው ያለ

    • @jerusalemdese992
      @jerusalemdese992 14 годин тому

      ማን ሸጠ አረ በደንብ እናዳምጥ

  • @HhfBbd-x4x
    @HhfBbd-x4x День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrhi98
    @abrhi98 6 годин тому

    Temesgen.Atmaki yelelbt tsebel !!

  • @SelamawitAwtena
    @SelamawitAwtena День тому

    Benatish xebel efliglew

  • @seblekassa4631
    @seblekassa4631 День тому

    ❤❤❤ናፍቕቆኛል ደጁ እስክረግጥ ኢትዮጵያ የምቆየው 10 ቀንብቻ ነው በጣም ጨንቆኛል በ 4ቀን ደርሶ መመለስ ቢቻል እዴት ጥሩ ነበር እግዛብሄር ይርዳኝ

  • @mitu2969
    @mitu2969 21 годину тому

    ካሉበት ቦታ ቀጥታ ባህርዳር በቆርጥ

  • @HanaHailu-d9g
    @HanaHailu-d9g День тому

    Yane Hulu waga kefelew steamer ayetew meleso Cheka kemehone yadenen

  • @MartaBisrat-rd3oh
    @MartaBisrat-rd3oh 11 годин тому

    Silk kutrachu endet magjet nchlalen

  • @bestlyrics3226
    @bestlyrics3226 День тому

    Kene gar yenberch leje period chrsa letgba setle degamy fesesat ena lenfse abtwa negera bemagstu geby alwat gebach gen beselam new yechersechew

  • @abrhi98
    @abrhi98 8 годин тому

    Ere wend lij ena kahnat nech netela bicha nw yemilebsut.Tilet yalew netela ye set nw.Ere bahl atabelashu!!
    Minew.

  • @محمدالمحمد-ب2ي9ل
    @محمدالمحمد-ب2ي9ل День тому

    Abati.kidus.gorkisi.betisbochen.hulu.marilinye.abati.ine.bisedatI.naw.yiminorw.atejigiren.fitalinye

  • @BrihaniBirahani
    @BrihaniBirahani 17 годин тому

    ወድሜ ሰማእቱ የነብስ ዋጋያርግላችሁ እድሜናጤና ይስጣችሁ አሜን።