bermel Georgis አርቲስት ብርሃኑ በርታ ድንቅ የሰማዕቱ ምስክርነት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 7

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ Годину тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ እባክህ ለደጅህ ኣብቃኝ ድንግል ማርያም እናቴ ምስጢሬ ታውቅያለሽ እና ጎዶሎየ ሞልተሽ ለደጅሽ ኣርግጥኝ❤❤❤

  • @merontesfaye8059
    @merontesfaye8059 14 годин тому +2

    ሂሩትዬ እያሳለፍን ነዉኮ ያየነዉ 16 -17 ደቂቃ ላይ ነዉ ፀበሉ የደረሰዉ አላየ እያጣደፈ ቢጠይቅ አላማዉን አይስትም እዚ የምንመጣዉ ስለሰዉየዉ ለማወቅና በደፈናዉ ሂዱ ለመባል ሳይሆን የሰማዕቱን ገቢር ለመስማት ሲሰወር ያየዉን ነገር በድፍረት ሲናገር ለመስማት። እንወድሻለን ለማንኛዉም ጋሼም ለርሶ የደረሰዉ ተዐምረኛዉ ገናናዉ ሀይለኛዉ ሞትን 3ቴ የቀመሰዉ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን።❤

  • @TiktokPromo-r9g
    @TiktokPromo-r9g 13 годин тому +2

    እረ ምስክርነት አቅርቡልን አርቲስቶች አይናገሩም ተጠንቅቀው ነው እያሳለፉኩ ነው ያየሁት ከሌለ ዝለሉት ፕሮግራሙን

  • @haimemengistu1517
    @haimemengistu1517 15 годин тому +2

    ለደጁ ያብቃን ያብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @Bedesa12
    @Bedesa12 15 годин тому +2

    ምንም ፍሬ የሌለው ነገር ሳትዘያዩ አለቀ

  • @faNo-z9j
    @faNo-z9j 15 годин тому +2

    ማነው አርቲስቱ ደሞ ጥያቄሽን አስተካክይ ምስክርነት እንቺ ስለ ሙያው ልንሰማ አደለም እዚ የምንመጣው ebs አናይም ለዛ ለዛ